Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ እነዚህን ቃላት በተደጋጋሚ ከተጠቀመ ጥሩ ሰው አይደለምና ተጠንቀቂ! | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

ወንድ ልጅ እነዚህን ቃላት ከተጠቀመ በፍጹም አይሆንሽም
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@zeyneba3439
@zeyneba3439 2 месяца назад
አሁንስ ገደል ይግቡ አልጨነቅም ብቸኝነቴ ይኑርልኝ ያለሀሣብ ያኖረኛል
@eimanlove
@eimanlove 2 месяца назад
እኔም መረጫለሁ
@zainabsaed9874
@zainabsaed9874 2 месяца назад
በጣም ተቃጥዬልሙትዴ ድሀይቱ
@sikosilo814
@sikosilo814 2 месяца назад
አልሀምዱሊላ ከሚሳዴብ ባል ርቂያለሁ አሏህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ በሉኝ
@selimh7387
@selimh7387 2 месяца назад
አላህይረዝቅሽ❤
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p 2 месяца назад
ለኔም በዱአሽ እህቴ እኔም እርቄለሁ ብቸኛየን መሆን መርጨ አላህ የተሻለ ይስጠን
@zainabaa3397
@zainabaa3397 2 месяца назад
ገደል ይቡ ብቸኝነቴን በጣም እወደዋለሁ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 2 месяца назад
የአላህ የተሰበረን ልብ የምትጠግን አንተ ነህ የተሰበሩ ልቦች በዝተዋል እና አንተ በመልካሙ ጠግነን ለእህቶቸ ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏🙏♥
@asteralemuakele
@asteralemuakele Месяц назад
የተናገርካቸው በሙሉ ትክክል ናቸው👌
@wardehgete2853
@wardehgete2853 2 месяца назад
እግዛቢሔረ ይመስገን በአንተ ትምህርት ብዙ ነገር ተምሪያለሁ አንተን ያቆይልን
@user-hd7vg1vt4g
@user-hd7vg1vt4g Месяц назад
Wow ትክክል
@Amharawit42
@Amharawit42 2 месяца назад
አልሃምዱሊላህ የኔው እንደዚህ ብሎኝ አያውቅም😢
@ZeynabHussin
@ZeynabHussin 2 месяца назад
እናመሰግናለን ቁጥርህን በኮሜት አስቀምጥልን ፈጣሪ ይጨምርልህ ለዉቀትህ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ አግኚኝ እህቴ
@ZeynabHussin
@ZeynabHussin 2 месяца назад
@@yemefthebet ቁጥርህ ጪራሺ አልወጣልኝም ወንዴሜ ሀሳብህ ያስፈልገኛል ከይቅርታ ጋ
@eimanlove
@eimanlove 2 месяца назад
ሰድቦኝ ቃላቱ በጣምልብ ይጎዳል ግን ይቅርታ አረኩለት አደየም ሁለተየም ሶስተኛ ያንኑደገመ አሁንም እድልስጭኝአለኝ እኔበቃኝአልኩ ጥፋትአለብኝወይ??
@SnitSenayt-uz4ub
@SnitSenayt-uz4ub 2 месяца назад
አረ መሳደብ ድረስ የደረሰ ወንድ ላንቺ ፍቅር እንደሌለው ነው የሚያሳየው ስለዚ በውሳኔሽ ፀንተሽ የራስሽን ሂወት ጀምሪ ከማያከብርሽ ሰው ጋር እስካልራቅሽ ......
@mrvip7755
@mrvip7755 2 месяца назад
እኔ 5አመታችን አድቀን እድሰድበኝ አልፈቅድለትም ሰድቦኝም አያቅም
@eimanlove
@eimanlove 2 месяца назад
@@mrvip7755 እረዉደ እኔም ተሰድቤአላቅም ሰዉም ሲሰደብአልወድምነበርበኔደረሰብኝ እዳይቆጨኝብየ ተቀይራለሁሲለኝእድልሰጠሁት መልሶ ተሳደብ አሁንምተቀይራለሁእያለነዉ አልፈልግምአልኩ ደሞአንተዋወቅመር በስልክነዉ የተፋቀረነዉገናሳንጋባ እረወዳ
@eimanlove
@eimanlove 2 месяца назад
@@SnitSenayt-uz4ub እሺ እህቴ አመሰግናለሁ
@eimanlove
@eimanlove 2 месяца назад
@@mrvip7755 ዉዴ አላቀዉአያቀኝ በስልክነዉየተፋቀረነዉ ገናሳላገባዉ ስድብ እረይቅረብኝሆ የሚሳደብወድአልወድምነበርበኔደረሰ
@ShibirieGashaw
@ShibirieGashaw 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወድማችን ልክ ነህ እመኝኝ ምንም እዳታስቢ የሚሏት ቃላትና ስቀልድ ነው የሚሏት ቃላት አደገኛ ቃላቶች ናቸው
@Sarabelayneh
@Sarabelayneh 2 месяца назад
ጎበዝ ✅‼️‼️👍
@petsofiya2035
@petsofiya2035 2 месяца назад
ሁሉም ቃላቶች ይላል ግን ተፋታን
@SonySony-kc2kx
@SonySony-kc2kx 2 месяца назад
አደኛነኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zainabtashweesh7236
@zainabtashweesh7236 2 месяца назад
ሲጀመር ዛሬላይ ማንንም ማመን አይቻልም በቸኚነቴን እወደዋለሁ
@buzetube8387
@buzetube8387 2 месяца назад
እኛም እናመሰግናለን ውድ መምህራችን❤
@petsofiya2035
@petsofiya2035 2 месяца назад
ተላቀኩኝ ስወደው
@selimh7387
@selimh7387 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወድም
@AbeFikir
@AbeFikir 2 месяца назад
እናመሰግናለን❤
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 2 месяца назад
ለምሰጠን ምክር በጣም እናመሰግናለን
@user-yp5hc1pu5m
@user-yp5hc1pu5m 2 месяца назад
ለትምህርት አመሰግናለሁ
@kalkidamtko5658
@kalkidamtko5658 2 месяца назад
እሴት,,ነኝ,,በጣም,,ውድ,,የሆኩ,,,,,ለማንም,,,አልበረከክም,,,,ከሆን,,,ይሆናል,,ካልሆነ,,አልሆነም,,,,ወንድልጂ,,በወንድነቱ,,አከብረዋለሁ,,ከዛ,,ውጭ,,,NO....ታካሚወች😂
@JcyfHch
@JcyfHch 2 месяца назад
🎉❤❤❤❤❤በደህና.ቀን❤ተላቆኛል😊በፊት.አለመስለኝም😊ነበር😊ለካም😊በ ችኝነት😊ሀሪፈነው😊ከማይሁን😊ትዳር😊😊እናመስገንናንየኔወንዴ😊ወንድም
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
🙏♥
@Tommy-zy5cq
@Tommy-zy5cq 2 месяца назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 2 месяца назад
እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤❤❤❤
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 2 месяца назад
በትክክልልል❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HabibHabesha-wk7gl
@HabibHabesha-wk7gl 2 месяца назад
ትክክልልልልልልልልልል
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 2 месяца назад
በትክክል❤❤❤❤
@Keya5778
@Keya5778 2 месяца назад
1/6 hulemi yelale 😢😢
@zaharazahara1743
@zaharazahara1743 2 месяца назад
እኔ ሁለተኛ ነኝ
@mamimami1739
@mamimami1739 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Marwacheru
@Marwacheru 2 месяца назад
ሶስተኛ ነኝ
@Yosebeny
@Yosebeny 23 дня назад
🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 23 дня назад
♥🙏
@EmebetAkanie
@EmebetAkanie 2 месяца назад
❤❤❤
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@LamrotAbu
@LamrotAbu 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🙏🙏
@user-of1uj2wu6g
@user-of1uj2wu6g 2 месяца назад
❤❤❤❤
@toptop2449
@toptop2449 2 месяца назад
አረ በፈተረህ ካዬህው መልስልኝ. ልጁን Fb ነው የተዋወኩት አሁን የጠቀሥቀው በሙሉ የለበትም.እና ከኔጋር የዎደፊት እቅድ አለው ግን እኔ በሚዲያ የመጣውን ዎድ ማመን ከበደኝ!
@ShibirieGashaw
@ShibirieGashaw 2 месяца назад
ይውልሽ እህቴ ወንዶች አስመሳይ ናቸው በሚድያ የተዋወቅሽው ሰው ስልክ ከማውራት ውጭ ምንም የምታቂው ነገር የለም አንደ ከጠፋ ጠፋ ነው ተረጋግተሽ ማንነቱን አጣሪ እኔ ያጋጠመኝን ልንገርሽ የሆነ ልጅ ነበር አንድ አገር ነን አብረን ከአንደኛ ክፍል እስከ አስረኛ ክፍል ድረስ ተምረናል እናም ለስራ ወደሌላ ሀገር ሄድኩ ቤተሰብ ልጠይቅ ስመጣ መታወቂያ ላሳድስ ወደ ቀበሌስሄድ አገኘሁት ሰላም ተባባልን ትምህርቱን ጨርሶ ስራ እንደያዘ ነገረኝ ስልክ ተቀያየርን ወደ ስራ ቦታየ ተመልሸ ሄድኩ መግባቱን አልሰማሁም ነበር በስልክ እየደወለ ሲያወራኝ እንደት እስከዛሬ ጓደኛ አልያዝክም ስለው ከትምህርቴ ውጭ እንደዚህ አይነት ቦታ አልገባኝም አንች ያገሬ ልጅ ስለሆንሽ አንችጋ መኖር እፈልጋለሁ አለኝ እሽ ብየው መጣሁ ተገናኘን ማታ ከምሽቱ 5 ሰአት ድረስ በስልክ እናወራለን ሚስት ይኖረዋል ብየ ለመገመት አልቻልኩም ከሚስቱ ተደብቆ እንደት እንደሚያወራኝ አላቅም ከመጣሁ ቡሀላ ሚስት እና ልጅ መኖሩን ከሌላ ሰው ሰማሁ በስልክ ያወራኝ ሁሉ አንድኳ ለመሀላ እውነት የለም ሁሉም ውሸት ነበር ከሚስቱም ጋ ተፋቱ አሉኝ የሰው ወሬ ነው እንዳልል የኔና የሱን ግንኙነት ማንም ሰው አያውቅም እንደ ሌላ ሰው ሁኜ እሱን አብሬ እያማሁ ለማጣራት ሞከርኩ መጥፎ ሰው እንደሆነ ነገሩኝ ምንም አል መሰለኝ ሳይረፍድ ይሄን ሰው ከሂወቴ ማውጣት አለብኝ ብየ ከሱ እራኩ
@toptop2449
@toptop2449 2 месяца назад
@@ShibirieGashawእንዴት ብዬ ላጣራ የኔ ና የሱን ግንኙነት ማንም አያቅም. ደግሞ ለትዳር ነው ሚፈልገኝ. እኔ ግን አሁን ላይ ዝግጁ አይደለሁም!
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
የምትገናኙበት አጋጣሚ ምንም ችግር የለውም ፣ ዋናው ነገር ከዛ በኋላ ያለው ነው ነገር ግን በአካል እስክትገናኙና እስክትተያዩ ድረስ ነገሮችን ረጋ ማድረግ ይኖርብሻል።
@toptop2449
@toptop2449 2 месяца назад
@@yemefthebet ትክክለኛ ኮሜት. አመሰግናለሁ ዎገናችን 🙏
@ShibirieGashaw
@ShibirieGashaw 2 месяца назад
@@toptop2449 የኔ እህት ወንዶችኮ ለአንድ ቀንም አዳር ቢሆን እንደሚያገባሽ አርጎ ነው የሚነግርሽ ትንሽ ለውሳኔሽ ረጋ በይ ለትዳር ከሆነ የፈለገሽ ከትዳር በፊት ምንም ግንኙነት እንደማታረጉ ንገሪው አይ እስከዛሬ ድረስ ፍቅራችንን እናጣጥም ካለሽ ቁርጥ አርገሽ እንደማይሆን ንገሪው ትክክለኛ የሚያገባሽ ከሆነ በሀሳብሽ ይስማማል ስለሱ ለማጣራት ይከብዳል ስለ እምነቱ ምን ያክል ፈጣሪውን እንደሚፈራ በእምነቱ ጠንካራ ነወይ ቤተሰቦቹን የሚያከብር ከሆነ በስራው ጠንካራ ከሆነ ራዕዪ የወደፊት አላማው ምን እንደሆነ ጠይቂው ትክክለኛ የሚወድሽ ከሆነ በየ ቀኑ የሚያደርጋቸውን ነገሮች ስለስራው ስለ አላማው ስለ ወደፊት ሂወታችሁ ምንም ሳይዋሽ ይነግርሻል ካልወደደሽ ደሞ የሚለው ይጠፋበታል ስለ ሴክስ ብቻ ነው የሚያወራሽ ብቻ ጊዜው ከባድ ነው አችው ፈጣሪ ይጨመርበት አይዞሽ ፈጣሪውን የፈራ አንችን የሚንከባከብሽ ያርግልሽ
@Marwacheru
@Marwacheru 2 месяца назад
😍😍😍📝📝
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 2 месяца назад
የልከው ሁሉ እለበት ምን ለርጋው🤔🤔
@fatmautopia8613
@fatmautopia8613 2 месяца назад
በዱእ እትርሱኞ 😢😢😢 የመዳም ቅመሞች😢
@JcyfHch
@JcyfHch 2 месяца назад
አይዞሽ​@@fatmautopia8613
@ShibirieGashaw
@ShibirieGashaw 2 месяца назад
@@fatmautopia8613 አይዞሽ እህት
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 2 месяца назад
ወላሂ ሁል ጊዜ ነው ምን አገባኝ የሚለኝ ግን ሁለት ልጆች አሉኝ ምን ላዲርግ ጨጓራየ ተላጠ እሥኪ ምከሩኝ ምን ላርግ
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 2 месяца назад
Chla beyw ystekakelal
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 2 месяца назад
አዳድ ወዶች ቃላት አይጠነቀቁም ምን አገባኝ ባለሽ ነገር ይገባል ወይስ አይገባም አዳድ ወድች አሉ ያች ጉዳይ እደማያገባቸዉ የሜናገሩ ግን ደግሞ ገብቶ ወይም እየተጨነቀበት ወይም ይረዳሻል በቃላት ግን አያስደስትሽም የባልሽን ሁኒታ ተረጅ ትዳር እቃቃ አይደለም
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 2 месяца назад
@@user-xd6ed1ew6p እኔም ለአፍ አመል መሥሎኝ ነበር ግን አደለም
@user-rr2df9zg9y
@user-rr2df9zg9y 2 месяца назад
እኔም አምስ አመት ስቃጠል ኖሬ አንድ ልጅ አለነ ግን አሁን ተለያየን በጣም ነበር የማፈቅረው ግን ከበደኝ ሁልጊዜ ይሰድበኛል በሰው ፊት በቤተሰቦቹ ፊት ግን ወሰንኩኝ
@zemzemgashu2989
@zemzemgashu2989 2 месяца назад
@@user-rr2df9zg9y አየሽ አይወዲሺም ነበር
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 2 месяца назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾💓🫡🫡🫡
@hasina9776
@hasina9776 2 месяца назад
❤❤❤
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 2 месяца назад
❤❤❤
Далее
مسبح السرير #قصير
00:19
Просмотров 2,1 млн