Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ እነዚህን 13 ነገሮች ካገኘ የትም ንቅንቅ አይልም! 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

ሁሉም ወንዶች ይሞቱልሻል
እነዚህ ነገሮች ካሉሽ እግርሽ ላይ ወድቆ የማይለምንሽ ወንድ የለም
ወንድ ልጅ | ወንዶች | ሴት ልጅ | ሴቶች | ብልት | ፆታዊ ግንኙነት | ወሲባዊ ግንኙት | ስለ አንቺ እያሰበ | ወንድ ልጅ ስለ አንቺ | ጥሎሽ በመሄዱ እንዲፀፀት | donkey tube | ebs TV | seifu on ebs | yegna beteseb | yegna TV | nanyazewal eshetu | maraki weg | kana TV | KB tube | inspire Ethiopia | dawitdreams | aser tad | abrelo HD | dallol entertainment | babi | Abel birhanu | Ethio forum | feta daily | ethio zare min ale | dink lijoch | comedian eshetu
#ethiopia #usa #saudiarabia #dubai #qatar #lebanon #yemen #uae #yegna #yegna_tube #yegnabetaeseb ##canada #switzerland #israel
#eritreantiktok #ethioelsy #marakiweg #orthodoxtewahdo #fikir #oromo #ethiopia #quatar #ethiomuslim #dubai #donkeytube #ebstv #seifuonebs #seifufantahun #dallol_entertainment #dallolentertainment #comedianeshetu #manyazewal #manyazewal_eshetu #manyazewaleshetu #kalianah #kanatv

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 188   
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
ሰላም ወገኖቼ በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ በትክክል በትዳር ብቻ ሳይሆን በዬትኛውም ህወታችን ባለን ነገር አመስጋኝ መሆን አለብን የተሰጠንን ነገር ተመስገን ብሎ መቀበል አለብን ፈገግታ ቤትን ያሞቃል ተትንሽ ትልቁ ለመግግባት በር ይከፍታል እኔ ችኩል ነኝ 🤣🤣ግን ቶሎ እመለሳለሁ
@FakartaSeged-sb2qc
@FakartaSeged-sb2qc 6 месяцев назад
ጎበዝ መካሪ ነሽ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ሁሉም ነገር አለኝ ለዛም ነው ለካስ የቀረቡኝ ወንዶች ሁሉ እነዚህን ያሉኝን ነገሮች በአድናቆት ይነግሩኝና ከኔ መራቅ የሚያቅታቸው እንደኔም አይነት ሴት ለትዳር እንደሚመኙ ይነግሩኛል ከመጠየቃቸውም አልፈው
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😍😍
@haymi8606
@haymi8606 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉኑም አለኝ እነዚ ሰመያዊ በረከቶች ናቸዉ እግዚአብሔር ይባረኽ በረከቱ ስላልጎደለብኝ
@handacellhandacell3825
@handacellhandacell3825 10 месяцев назад
፤ዋዉዉዉ ተመስገን ከሁሉም አለው የተሞላች ሴት ናኝ ምናኛ እድለኛናኝ❤
@user-cg5ds8uk9r
@user-cg5ds8uk9r 5 дней назад
ክብሩ ይስፋ ለመዳህኒአለም ሁሉም ነገር አለኝ በራስ መተማመን ሁሌም ቢሆን አይለየኝም ከማንም ምንም አልጠብቅ 😊
@user-lh8jr4se6b
@user-lh8jr4se6b 10 месяцев назад
እኔ አዎንታዊ ሴት ነኝ በርግጥ ሁሉንም የማሞላ ሴት ነኝ❤❤❤
@hawa7349
@hawa7349 10 месяцев назад
ዋውው ወዲሜ የህ ሁሉ ባህር አለኝ አልሀምዱሊላሂ አመሠግናለሁ በርታልኝ❤❤❤❤
@elhamlove8178
@elhamlove8178 10 месяцев назад
ትምርትህ ሀሪፍነው እስካሁን ፍቅር እሚባል ጀምሪየ አላውቅም ያተን ትምህርት ጠካራ ሴት ጀግና በራሶ እምትተማመን አድርጓኛል አልሀምዱሊላህ በርታ ጠክር ትምርትህ ሀሪፍ ነው ወድምቻን በረታ ለማለት እወዳለሁ
@Madenamohammed-vm8cn
@Madenamohammed-vm8cn 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@user-fm5le8ru7l
@user-fm5le8ru7l 8 месяцев назад
ታድለሽ ተገላገለሻል
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 10 месяцев назад
በዚህ ምድር ቢደገፍት የማያሸሸ ፍጣሪ ብቻናው
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 месяца назад
ሀቅ ነው
@user-jb7jp1sk1t
@user-jb7jp1sk1t 10 месяцев назад
ለትምህርትህ በርታ ወንድሜ ሁሉንም ይወዳሉ ማለት አይደለም ብቻ መልካም ትዳር ከአላህ የሚሰጥ ነው በትግልሳይሆን በስጦታ መልክነው የተለይ በአሁኑ ጊዜ ምን አላት ምን አለው ሁንዋል ጨዋታው ብቻ አልሀምዱሊላህአለኩለሀል
@deeddeed2583
@deeddeed2583 10 месяцев назад
ፈጣሪ ከጡሩው ጋር ያገናኘን እኛንም ጡሩ ያርገን የሣቸው ነገር ተከርኖ ይብሠል
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 месяцев назад
ወንዶችም ይህን ካሟላችሁ በቃ የማፈልጋችሁ ሴት የለችም😂
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 10 месяцев назад
አረ አለን
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
አች አሟልተሽ ተመጣሽ ሸር ትደራረጋላችሁ 🤣🤣አታስቢ እራሽን ስሪ እሱም ሰርቶ ይመጣል 😘
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 10 месяцев назад
@@nibrettube8913 እኛማ ተመከርን ለነሱም ይሁን ማለቴ ነውጂ
@user-ki5gk6wo9e
@user-ki5gk6wo9e 10 месяцев назад
እረ አለ ልዑል እግዚ አብሔር ይፈልገናል እማ ሰወን ከመደገፍ።ይልቅ በእግዚ አብሔር መደገፍ ትልቅ ጉብዚና ነው ሰው ይሳታሲቢ ወይጥልሻል እግዚ አብሔር ግን ሁሊ ይነሳሻል ስለዚህ በፈጠረን አምላ እንደገፍ እሱ ሁሊም የማጥል አምላክ ነው ክብር ለስላሤ
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 4 месяца назад
ሳህ ምን እኛ ብቻ😢😂
@user-ih5ip4mk5i
@user-ih5ip4mk5i 10 месяцев назад
እኔ ነጭናጫ ነኝ እናም አዎታዊ አይደለሁም መሰለኝ ማለትም ያላመኩበትን ነገር እሱ ደስ እዲለው ብዬ እራሴን አላስጨንቅም ምክናቱም እኔ ሲበዛ ግልፅ ሴት ነኝ ወዶች ደሞ ግልፅ ሴት በፍፁም አይመቻቸውም። እሺ ምን (ትመክሩኛላችሁ??)😊
@haymi8606
@haymi8606 10 месяцев назад
ተሳስተሻል ግልፅ ሴት ነዉ የሚወዱ ምሲጥርዋ የምትዘራ ግን አይወዱም
@user-ih5ip4mk5i
@user-ih5ip4mk5i 10 месяцев назад
@@haymi8606 NO ውዴ ሚስጥር የመዝራት ጉዳይ አደለም እሱንማ ሁሉም ሰው አይወደውም ወደ ትዳር አለም ውስጥ ስገባ ግን ወዶች ብዙግዜ መበለጥን መሸነፍን ወይም ትክክል እዳልሆነ እያወቁ ትክክል ነው ካሉ አንቺም ከብረች አዎን እውነት ነው ትክክል ነክ እድትያቸው በጣም ይፈልጋሉ እሺ ወንድ ምንም ቢያረግ ምንም ቢዋሽ እያየሽው እራሱ ሲዋሽ አዎ ልክ ነክ በይ በቃ ። እዛጋ ነው ጫወታው ከዛ ደሞ አልጋላይ በደንብ አጫውችው በቃ ።
@mihretsalhe5542
@mihretsalhe5542 9 месяцев назад
Wow btam dess yelal enem (positve and Awontawi ngn yemer ye enen baheri new yengrkgn Thankyou🙏😘
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
🙏❤
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 10 месяцев назад
ፈጣሪ ይመሰገን ሁለም ነኝ ወንድሜይ በጣም አመሰግንለሁ🙏🙏🙏ኑርልኝ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
❤️👈
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 10 месяцев назад
እኔ ከአንተ ቢዝ ነገር ተማህር አለሁ አመሰግናሀለሁ 🙏🙏🙏ፈጣሪ የጠብቅልኝ
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ሁሉም አለኝ ወንድሜ እናመሰግናለን ❤❤❤
@dhgdbvd115
@dhgdbvd115 10 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ነኝ🙏
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 10 месяцев назад
አመሰግናለሁ በጣም ጥሩ መረጃ ነው ።
@kabboutcell7550
@kabboutcell7550 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ብሮ ማታ አንተን አዳምጨ እተኛለሁ ቀኑን ሙሉ ብሩህ ይሆናል
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
❤😘👉🌹
@makiamakia3834
@makiamakia3834 10 месяцев назад
ስላም የመፍትሆ ቤት በ4 ደርጅ የተቀመጠው አልስራም መዶች ለስኬታቻው የምታግዛቸው ሴት መጠቀሚያ ነው የሚያርጋት በጣም አፍቅራው ውይም ውዳው ስታግዘው እንደሞኝ ነው የሚቆጥራት እኔ ደርሶብኝ በምክንያት ነው እንደዛ ያልኩህ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🙏
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f 10 месяцев назад
ሁሉም አለኝ ተመስግን እናምሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
ያአተን።መክር።እየሰማሁ።በዙ።ለወጥ።አምጥቻአለሁ❤
@shashumerach846
@shashumerach846 8 месяцев назад
this me thank you❤🎉
@clickcell4333
@clickcell4333 10 месяцев назад
እነሱን ተዋቸው ተዋቸው ሴጣን ይነቅንቃቸው😂 አንተ ግን ደህና ነህ❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😍😂
@Barchitube6807
@Barchitube6807 10 месяцев назад
ክፉ😂😂😂
@Jamila30Jamila30
@Jamila30Jamila30 10 месяцев назад
ያሳቅኝ ኩመት😂😂😂
@fathifathiha674
@fathifathiha674 10 месяцев назад
😂😂😂😂
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
😂😂😂😅
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 10 месяцев назад
ይህንንን ቤት በጣመረ ነዉ የምወደዉ የዘዎትር ተከታታይነኝ ነገርግን ኮምቼ አላቅም የመፍትሔቤት ለምታጋራን ጠቃሚምክሮች በእዉነቱ እናመሰግናለን ! ጥበብና ማስተዋልን ያድልልን!!!!!
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🙏🙏🌷
@user-eg3xl6et7z
@user-eg3xl6et7z 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤በትክክክክልልል
@TigabuaDijamo-eh7id
@TigabuaDijamo-eh7id 10 месяцев назад
በርታ እናመሰግናለን
@aishabader3030
@aishabader3030 10 месяцев назад
አረ መፍትሄአችን መላ በለኝ እኔ በራስ መተማመን የለኝም ምክርህ እፈልጋለሁ እናም አመሰግናለው ሁሌም እከታተልሀለው
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
ስለ በራስ መተማመን የሰራሁት ድንቅ ቪዲዮ ሁለተኛው ቻናሌ ላይ አለ። girum tibeb ብለሽ ግቢ
@ReitaRicho-eo8ww
@ReitaRicho-eo8ww 10 месяцев назад
መፍትሄየየየ ወላሂ አንተ የምትለውን ብሞክር ገና ባንድ ቀን ብንን ብሎ ጠፋ መገዱን ጨርቅ ያድርግለት ብየ ሸኘሁት
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k 10 месяцев назад
😂😂😂 እየቻልሽ
@momiytube2277
@momiytube2277 10 месяцев назад
አብሽሪ ላንች ካለው አይቀርም የእውነት የሚወድሽ ከሆነ ወላህ አይርቅሽም
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
አስደንግጠሽው ነዋ 🤣🤣🤣ሁሉም ባንድቀን ስሰጭው ያሰርሽው መስሎት ነዋ ቀስ በቀስ ነው የምትላመዱት የሰው ማንነቱ ባንድቀን ታይቶ አያልቅም
@ReitaRicho-eo8ww
@ReitaRicho-eo8ww 10 месяцев назад
@@nibrettube8913 ሃሃሃሃ መሰለኝ እንደ ብናኝ ዱቄት እኮ ነው ብን ብሎ የጠፋው
@user-vf8fj3yl5c
@user-vf8fj3yl5c 6 месяцев назад
betam arif nw temechitognal ene Awontawi negn
@yemefthebet
@yemefthebet 6 месяцев назад
🙏❤
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 9 месяцев назад
Big respact
@SalimSalim-nc1mp
@SalimSalim-nc1mp 10 месяцев назад
ሠላም ላንተ ይሁን ወንድሜ ከልብ እናመስግንለን ቆንጆ ትምህርት ስላካፈልከን በታቅ ልባዉይ ላመስግን እወዳለኩ
@fafyfafy2417
@fafyfafy2417 10 месяцев назад
ውዴ ሁሉም ነገር አለኝ ያየኝ ወንድ ሁሉው በኔ ፍቅር ይወድቃሉ እኔ ወንድን ልጅ ማመን አልቻልኩም ትንሽ አውንታዊ እሆናለሁ ጨዋታ አዋቂ ነኝ ግን ከነ እንከኔ ይፈልጉኛል ምን ማድረግ አለብኝ???
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
ምንም አታድርጊ ምርጥ ባህሪይ ነው
@makiamakia3834
@makiamakia3834 10 месяцев назад
እኔ አውታዊ ሴት ነኝ ያ ማለት ሁሌም ጥሩ ጉኑን የማይ ግን አንድም ጥሩ ግን ሳይኖር እኮ ነው
@Genet398
@Genet398 10 месяцев назад
3ኞ ላ ከድሮ ጀምረበጣም ዓይኒሃፋር ነኞ እንድት መስትምካካል ይቻላላ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
ሁለተኛው ቻናሌ ላይ የሰራሁት ቪዲዮ አለ። Girum tibeb ብለሽ ግቢ
@momiytube2277
@momiytube2277 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ብሮ ✅✅
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሥገን ይቺ ሤት እኔ ነቨርኩኝ ምን ዋጋለው የገጠመኝ ሰው እደኮፊያ መጣመም ነውጂ 😂😂😊
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
አልሀምዱሊላህ ሁሉም በጣም የሚወደኝ ባልነበረኝ ግን በራሴ ምክንያት ህይወቴን አመሰቃቀልኩት እንደዛዉም ሁኖ አሁንም ያለቅሳል እዱመለስ ግንእኔ ሌላ አለም ዉስነኝ ልቤ እቢአለኝ ምን ላዱርግ እፍፍፍ ጨነቀኝ 😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
እንዳይጎዳ አድርገሽ ሸኚው
@nibrettube8913
@nibrettube8913 10 месяцев назад
ስተትሽን ማወቅሽ እጅግ ብልህ እና ጎበዝ አስተዋይ መሆንሽን ያስረዳል ነገር ግን ቸኮልሽ ከዛኛው ሳጨርሺ ወደሌላ ሂወት መግባት የለብሽም ነበር ነገር ግን የህነው ሆኖ ከሆለት ያጣች እንዳትሆኚ እሱንም ከመጎዳቱ በፊት በሰላም ቁርጡን ነግረሽው በሰላም አሰናብችው ወንድልጅ ሳለቅስብን ከባድ ነው አንችልም ያለፈውን እረስተሽ እጅሽ ላይ ያለውን አጥብቀሽ ያዢ ሁለት መንታ መንገድ ላይ አትቁሚ ውድ ❤️👈😘
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
@@yemefthebet አይ ወንድሜ ከሸኘሁት ቆየሁ ግንአልሸኝም አለኝ እስኪ መፍትህ ከሰጠህኝ እና ማንም የማይረዳኝን ምስጥር ልገረህ ምናልባት እናት እህት ትረዳ ይሆናል እኔግን እንደ እዱል ሆኖ ሁለቱም የለኝም በጪንቀት እራሴን አላጠፍነዉ እንዳልኩህ ባለቤቴ በአፍ በጣም ይደኛል ለፍቅሩስል እየተጎዳሁ ሁለት አመት ኑኖለሁ አሁንግን ጎዱቸዋለሁ የምለዉ ከሌላጋር ስለቸመርኩ ይመስለኛል እራሴን የምወቅሰዉ ግን ደሞ የሱም ጥፍትነበር እንደተወዉ ያስገደደኝ ሱሰኛነዉ እሱን እዱተዉ እመክረዉነበር ነገር ግን ከመተዉ ይልቅ በሳምት አንደየ ፍቀጁልኝ አለኝ እኔም ህይወቴ ከሚበላሽ ብየ ፈቀረኩለት ቤት ይዛ የሚመጣዉ እንዳለዉም ባሳምት አንደየነዉ ግን ከጎደኞቹጋ ከቀንቀን ስራዉነዉ እዳለያ እዳልሰማ አልፍለሁ እንደዛም ሁኖ ህይወትን መቀጠልከበደኝ ከኢኮነሚ ጎዳይ ስሰራል ግን ምን የለኝም ይለኛል እኔም እኔብቻ ህይወትን ሠግፍት ስላቆተኝ ስደትን መረጥኩ መጥቸም አግዘዉነበር መጨረሻም ስራ እንዱሰራበት የላኩለትን ብር ከጎደኞቹገ በመጠጥ እደጨረሰዉ ስሰማ አይንህን ላፈር ብየ ቦለኩት በሌላስልክ ይቅርታ ይለኝነበር እኔም መቀጠል ስለማልፈልግ እቢነበር መልሲ እደዛዉ ሁኖ 6ወር ሙላን ከ6ወር ቡሀላ የምመኘዉ አይነት ወንድ እና የማፈቅረዉ አይነት ወንድ አገኛሁ በደንብ መተዋወቅ ላይ ስንደረስ የባለፈ ህይወቴን ነገረኩት ምነቺግር አለዉ ብሌም ተቀብሌኝነበር ግን በእኜ በሙስሊሙቺ ኒካህ እቢልአለ እንዳልጨረስን ስነግረዉ የሠዉ ሁነሽ አልፈልግም በማለት መሸሽ ጀመረ እኔም ሱረቀኝ የበለጥ አፈቀረኩት መከተል ጀመርኩ ስናፍቀኝ ሳለቅስበት ለ2_3ቀን ያወራኛል ከዛይዘጋኛል መጨረሻ መዉደዱሺን እማወቀዉ ስታገቢኝነዉ አለ አለሺበት ልምጣ እና እንጋባ አለ እኔ ዱባይ እሱ ሳዉዱ ከዛኛወጋ ያልጨረስከትን ስነግረዉ ከሱጋመሆን ስምትፈልጉነዉ እጂ ከኔጋ መሆን ብትፈልጉ ትጨረሺነበር ይለኛል ያኛወን ስጠይቀዉ በፍጹም አልፈታም እንዱትመለሺነዉ እምፈልገዉ አለ በእልህ በዚህ መሀል ከሁለቱም ሳልሆን በስደት በሰዉቤት በጪንቀት ዉስጤ በሰለ እፍፍፍፍ
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p 10 месяцев назад
@@nibrettube8913 አይ ማሬ ሁሉም ካለፈነዉ የሚገባን አመሠግናለሁ ወደሌላስገባ ባለሰብኩበትነዉ
@user-ye8ev5vl3x
@user-ye8ev5vl3x 10 месяцев назад
​@@user-wt9xo9ol6p እና መመለስ ካልፈለግሽ እና ኒካውን አላወርዲም ብሎ እቢ ካለሽ በሸሪአ ፍርዲቤት መፍታት ትችያለሽ አላህ ያቅልልሽ ላች የሚሻለውን ይወፍቅሽ
@guzaraguzara2546
@guzaraguzara2546 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤.inaneseginalen.tebareki
@user-ik3ot9gi8h
@user-ik3ot9gi8h 10 месяцев назад
ከ13ቱ 1 የለኝም እሱም መሳቅና ከሰውች ቶሎ መግባባት አልቺልም ብዙ ጊዜ ለመመሳሰል ሞክሬ ነበር ግን አልቻልኩም ከውስጤ አይመጣልኝም ግም ሰውን ፍትሼ ፍትሺ ከወደድኩትና ከተግባባሁት ደሞ ያሰው ይጠላኝ አይመስለኝም ውድድ እምን ነው እማረገው ቡሀላላይ በጭቅላቴ ደጽተውኝ ችሄዳሉ 👈
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 2 месяца назад
ገንዘብ ስለሚደብቁና የምታቀውን ሽምጥት አርገው ስለሚዋሹ ወንዶች እስኪ አዘጋጅልን 🙏
@ayshamohammed3663
@ayshamohammed3663 10 месяцев назад
አልሃምዱሊላሂ❤ ማለት ብቻ ነው የምፈልገው። ማኛዬ Thank youuuuuuu......
@SabaFranco-oh7go
@SabaFranco-oh7go 4 месяца назад
ነኝ
@kshsusohs4746
@kshsusohs4746 9 месяцев назад
አልሀምድሊ እኔምአሉታዉይሰውነኝ።
@user-hw7fm7tz6q
@user-hw7fm7tz6q 5 месяцев назад
አዎ አዎንታዊ
@geneterekalo6521
@geneterekalo6521 10 месяцев назад
እናመሰግናለንብሮ✅✅❤❤
@user-sw3oy8fr8o
@user-sw3oy8fr8o Месяц назад
በአሁን ሰአት ወሬ እንጂ ተግባር የለም እሄ የሚደረግለት ወንድ እናቱ እየመሰልነው ተቸግረናል የትኛው ክፍለዘመን ላይ ነክ ብሮ
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v 10 месяцев назад
Thanks የኛ መፍትሔ
@demekechhailu6698
@demekechhailu6698 10 месяцев назад
Sorr wodime minimi Aligabayimi Bi kahuz Dinici Xiriti Yale Ayedelemi hulemi
@dibootube816
@dibootube816 10 месяцев назад
ስላም እንኳን ደህና መጣክ እናመስግናለን በርታ😘😘😘
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🙏🌷
@mitikutesfaye1268
@mitikutesfaye1268 5 месяцев назад
እኔ አዎንታዊ ሴት ነኝ
@ayicheshtesfaye6067
@ayicheshtesfaye6067 5 месяцев назад
እኔ አውንታዊ ሴት ነኝ !
@MegertuDhugasa-
@MegertuDhugasa- 6 месяцев назад
𝐓𝐡𝐚𝐧𝐤 𝐲𝐨𝐮❤❤❤🎉🎉🎉
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 10 месяцев назад
9❤❤
@user-tp7gk9uq1s
@user-tp7gk9uq1s 10 месяцев назад
ስወድህ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌷
@SalamBerhanu
@SalamBerhanu 10 месяцев назад
ሁሉንም ነበርኩ አሁን ግን ሁሉም ተቀያየረብኝ😢
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 10 месяцев назад
A great information and induction ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
Glad you liked it 😍😍
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ
@user-vn2pc4ℛℐℂℋ 9 месяцев назад
😍😍😍😍
@kalikedan7532
@kalikedan7532 9 месяцев назад
ያለ ጥርጥር አሞላለው እራሴን መካብ እይሁንብኝ እንጂ
@haymidave8750
@haymidave8750 10 месяцев назад
አይ ባሁን ጊዜ እንደዚህ አይነት ወንዶች አሉ ብለህ ነው
@AsterKassa
@AsterKassa 10 месяцев назад
እኔ አዎንታዊ ነኝ
@jameela3326
@jameela3326 10 месяцев назад
Alhamdulilah HulumAlegh😊😊😊
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te 10 месяцев назад
በጣም የምውድህ ነገርስ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😍
@ruthabraha3145
@ruthabraha3145 8 месяцев назад
@RaihhhCali-mi7so
@RaihhhCali-mi7so 9 месяцев назад
Gn ahun erkog hidual😢😢😢
@user-jb8qz1eq3d
@user-jb8qz1eq3d 10 месяцев назад
አላህ እድሜህ ያርዝመው❤❤
@jegnayemola3366
@jegnayemola3366 10 месяцев назад
Enameseginal wendime
@mohammadalsharrab7377
@mohammadalsharrab7377 10 месяцев назад
በርታ🙏🙏🙏🕊🕊🕊❤
@user-is3bi4hy6t
@user-is3bi4hy6t 9 месяцев назад
አወንታዊ ኝ
@kalikedan7532
@kalikedan7532 9 месяцев назад
እኔ አብላጫውን ያልከውን አልፈዋለው አዎንታዊም ሴት ነኝ
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 10 месяцев назад
Wendoch ምን እንዴ ሚፈልጉ ራሱ አያቁም ደሞ ሊጨነቅ እንዴ
@yewoggata-lo2iw
@yewoggata-lo2iw 9 месяцев назад
አወ አወንታዊ ሴት ነኝ❤
@user-eq2wy6qo7p
@user-eq2wy6qo7p 10 месяцев назад
ዛሬ አንደኛ ነኝ😮😮
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😘
@RaihhhCali-mi7so
@RaihhhCali-mi7so 9 месяцев назад
Getaye ene awuntawi sew neg ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
🌹
@loz773
@loz773 10 месяцев назад
አዉ አዎንታዊ ነኝ
@selamegood6753
@selamegood6753 10 месяцев назад
በፌስቡክ የተዋወኩት ልጅነበር እናም ስናወራሁለታችንም እራሳችንፍቅርውስጥ አገኝነው በጣም ትሁትና ጭዋወንድነው ግልፅነው እኔጋመምጣት ይፈልጋል እኔያለሁት አዲስ አበባነው እሱባሕርዳር እኔአሁን እንዲመጣ አልፈለኩም ግን በጣምግራየገባኚነገር አንድነገር አለስልክ አብዛኜውን ግዜ አያነሳም ብዙግዜ በዚሕ ጉዳይ አውርተን ይቅርታ ጠይቋል ግን መልሶአዛው ነው በጣም ግራገብቶኛል ወንድም የሆነነገር በለኚ በጣም አወደዋለሁ ።😢
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
ለምንድነው የማያነሳው? ስራ ስለሚበዛበት? ወይስ አለማንሳት ፈልጎ? በስራ ምክንያት ከሆነ አንቺ ተረጂው፣ ሌላ ምክንያት ካለው ግን በግልጽ ይንገርሽ
@neimayimam1651
@neimayimam1651 10 месяцев назад
አወታዊ ነኝ 🙄
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 10 месяцев назад
💖💖💖💖💖
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n 10 месяцев назад
ጌታዬ ኣጉታዬ ሰውነኝ😔❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌷
@JcyfHch
@JcyfHch 10 месяцев назад
❤❤❤❤በርታልኝ።አመለሸጋው
@martaabraha1305
@martaabraha1305 10 месяцев назад
ያደርግልኝ የኒ ውንደም❤❤❤
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 3 месяца назад
😭😭ወንድምነት አንደ ጥያቄ ልጠየቅህ እኔ ባአንደ ሳሆን በተለያየ ጊዜ ማለት ሚዲያ ወንዶች በወንደምነት እናወራ እና ከዚያ ወደ ፈቅር እንገባለን 6ወር 1አመት እናወራ እና 🙆‍♂️ወንዶች የወዱኛል ቤተሰብ ጋር አባቴ አውርተው ላገባ ሰል ወላሂ እጅግም በጣም ያሰጠሉኛል ወላሂ የአላህ ሰላምታ አልመልስም በቃ አለምንም ምክንያት ነው ከዚያ ወንዶች ያዘኖብኛል ባአካል አይደለም ግን ኢሞ ላይ ቨዶው እናወራለን ፎቶ አልወድም መነሳት ቨዶው ነው የምንተያያው 😭አሁንም 1አመት በላይ አወረች በማለቀው ነገር አሰጠላኝ እሱ እያበደ ነው ምን ላደረገ ፈቅር የሚባል ይጠፋል
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ብዙ ዝርዝር ነገር አለው ግን ጠቅለል ሲደረግ ለትዳር ህይወት ዝግጁ ስላልሆንሽ ነው ስለዚህ በተቻለሽ መጠን ለወንዶች ቃል ባትገቢና በአካል እስክትገናኙ ምንም ውሳኔ ባትወስኚ ጥሩ ነው።
@samiramuhammad9511
@samiramuhammad9511 10 месяцев назад
ጌታየ እኔ አወንታዊ ሴት ነኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
🌷
@user-yc5qe6fl9g
@user-yc5qe6fl9g 10 месяцев назад
በርታ🎉🎉❤❤
@jeddahruwais6286
@jeddahruwais6286 10 месяцев назад
ሰላም ❤ወንድማችን አንደተ ነህ የሴቱች ጠቅላይ ሚንስትር 😘😘😘የኔ ደሞ ባሌይ ሰቶች አንደሰደቡኝ ሞኝት አየከልክልም 😅😅😅😅😅😅😅
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😍
@user-zt6gw8vc3s
@user-zt6gw8vc3s 10 месяцев назад
ene awentawi negn
@zedwollotube949
@zedwollotube949 10 месяцев назад
እናመሰግናል ወንድም አድራሻህን ላክልኝ ወንድሜ የማማክርህ ምክር ነበረኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
ኢንስታግራም
@sifanwodajo
@sifanwodajo 9 месяцев назад
Getaye ene awontawi set negn 😂😂😂😂😂😂
@gsgsgsv1227
@gsgsgsv1227 10 месяцев назад
አወንታዊ ነኝ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
❤😘👉🌹
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 10 месяцев назад
Awentawy ngi afikarym ngii
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😍
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n 10 месяцев назад
አብዘሀኞቹ አሉኝ አልሀምዱሊላህ
@HiwiTigraweyti
@HiwiTigraweyti 10 месяцев назад
ዛሬ ሁለተኛ ነኝ 😂❤❤❤
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 10 месяцев назад
አዎንታዊ አይደለሁም😊
@WardaMahdii-lk8id
@WardaMahdii-lk8id 10 месяцев назад
❤❤️❤️🤭
@sifanab7307
@sifanab7307 10 месяцев назад
Uuuf dimsik erasu beki new ante sitastemir temsiche new wandeme
@tsahyayala3691
@tsahyayala3691 10 месяцев назад
🥰🥰🥰🥰
@makdatube8713
@makdatube8713 10 месяцев назад
❤❤❤❤እናመሰግናለን ብልጡ
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😍
@yemefthebet
@yemefthebet 10 месяцев назад
😍
@fantuotaru
@fantuotaru 10 месяцев назад
😂❤❤❤❤
@user-zw6gl5hm6y
@user-zw6gl5hm6y 10 месяцев назад
ሶስተኛ😂😂😮😊
Далее
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Просмотров 7 млн