Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ ከልቡ ሲያፈቅር ብቻ የሚያሳያቸው 10 ምልክቶች/ yemefthe bet/ wintana yilma/ habesha guru/ fiker/ fikir/ love 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 44 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 131   
@hawamohammedadem
@hawamohammedadem Год назад
አንተን እያዳመኩ ጠብ ላረገው ነው ተባረክ አቦ ወንድሜ😊😂😂 በሌላ ስልክ ሲፈትነኝ ነቃሁበትና እኔ ም ሰራሁለት ከዛ ፈተናየን አልፈሻል አሁን እደፈለግሽ አድርጊኝ አለኝ ሴቶችየ አደራ ቆፍጠን በሉ ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
ዋውው😂😂😂😂እኮንአልፍሽየኔውድ😂😂😂😂
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 Год назад
እናመሰግናለን ወንድሜ ካላስቸገርኩህ እስኪ ለኛ በስደት ላለነው በስልክ የሚያወሩንን እንደት እንደምናውቅባቸው ስራልን ወንድሜ 😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
ለዛማኮ የሠው ልብ ተመራማሪ አይደለም ልጁ ያው ከአንድ አንድ መፀሀፎችና በሳይንስ ከተረጋገጡ እውነቶች ያውጣጣቸውን ነው እዚጋ የሚያቀርብልን
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
አልሀምዱሊላህ አላህዬ ሁሉን ያሟላ ውድና ልዩ ሠው ስለሠጠከኝ አመሠግንካለው ለኔ መለአክ ማለት ነው❤
@user-ej4pt6vz3l
@user-ej4pt6vz3l Год назад
መሸአላህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️❤️
@halimaahmed6523
@halimaahmed6523 Год назад
ያልከዉንሁሉ ያደርጋልየኔዉድሀላሌ ረጅምእድሜ ኑርልኝ❤
@Camila-ex5pw
@Camila-ex5pw Год назад
የምትለውንሁሉ ያደርጋል የኔፀባይሰናይት❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i Год назад
ወንድሜ በመጀመሪዬ አመሰግናለሁ ስለሁሉም መፍትሄዎችህ አንድ ጥያቄ አለኝ እንዳታልፈኝ😢 እኔ በት/ት ቤት እማውቀው ጓደኛ አለኝ ማለትም በወንድም እህትነት ብቻ ነው ወደ 13 አመታትን አስቆጥረናል እኔም ሌላ ሰው አግብቻለሁ እሱም አግብቷል እኔና እሱ በጣም ከመግባባታችን የተነሳ ሚስጥሮቻችንን ሼር እንደራረጋለን እስካሁን ምንም አይነት ስሜት አልነበረንም እና አሁን ሁለታችንም እማንወጣው ፈተና ውስጥ እየገባን ነው እስካሁን ያልተሰማን ስሜት እየተሰማን ነው ወደ ፍቅር ውስጥ ገባን ወንድሜ መፍትሄ እምትላቸውን ነገር ንገረኝ ሌሎችንም ያስተምራል ብየ አስባለሁ😢😢😢😢😢
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Год назад
የኔ እህት ይህ መንፈስ ነው የ ዝሙት መንፈስ ይባላል አንቺም እሱም ባለ ትዳር ናቹ 😳መፍቴው ፀሎት ነው በ ኢየሱስ ስም ወጋውት
@shawaye5579
@shawaye5579 Год назад
Egzbhr yerdashe ehate batem kabade new tedare laye honachew 😢😢😢😢😢❤
@user-zw5hm2yb1w
@user-zw5hm2yb1w Год назад
ፈጣሪ ይርዳሽ ይከብዳል
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
በመጀመሪያ አንተም ለእሷ እምትሰጠውን ጊዜ እና ውይይት ከሚስትህ ጋር አሳልፍ እሷም ልክ እንደዛው ጓደኛህ ሚስትህ ትሁን እሷም ከባሏ ጋር ያላትን ግንኙነት እያሰፋች አንተ ጋር ያለውን ጊዜ መቀነስ ቀስበቀስ ወደ ቀድሞው መመለስ ነው ።መፀለይ ፈጣሪ ጋር መጣበቅ ያኔ ትቆርጣላችሁ።
@emuhikmayoutube1026
@emuhikmayoutube1026 Год назад
​@@tigistedosa5990ምኑን ነዉ የወጋሺዉ
@user-ph2kq7bg4w
@user-ph2kq7bg4w Год назад
ምክርህ ተመችቶኛል ወንድሜ ተባረክ
@mujdhazmi4848
@mujdhazmi4848 Год назад
በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን በርታልን የኛ መምህር ውይ ደግሞ ስወድህ ሳደንቅህ የምትሰጠን ምክር አንደኛ ነው ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-cs7jq3zk5z
@user-cs7jq3zk5z 7 месяцев назад
አመሰግናለሁ ❤
@lubabaali-lv2sc
@lubabaali-lv2sc Год назад
የኔ ወድድድድ አልፎል ፈተናውን ሁሉንም ያረጋል ሺ ዓመት ኑር ል ኝ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹❤️
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Год назад
ይ ኣዳም ግምና 😂😂😂😂 ❤❤❤🌹👑👏👏👏👍🏼 እግዛኣብሕር እድሚና ጢና ይስትህ❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@gingin6217
@gingin6217 Год назад
ዋው የዛሬው ይለያል ከምርጥ ት/ት ከምርጥ ድምፅ እና ከምርጥ ምስሎች ጋር 😍😘
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 7 дней назад
ትክክል ነው
@user-py6cx3bn1f
@user-py6cx3bn1f 8 месяцев назад
ወድሜ ስለ ምክርህ በጣም ነው እምናመሰግነው ግን ይሄን የሚያሟላ የለም
@user-ko3el9qz8m
@user-ko3el9qz8m 10 месяцев назад
አመሠግናለው ❤❤❤❤❤❤
@user-yj9lk3ij4s
@user-yj9lk3ij4s 10 месяцев назад
Good advice
@user-ph7nd9dw2z
@user-ph7nd9dw2z Год назад
ወንድሜ ኑርልን ምርጥ ምክር ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo Год назад
ላገባ ዝግጂት ላይ ነኝ ግን ከበፊቱ የፍቅር ታሪኬ ጋ የተለያየንበት የእምነት ጉዳይ እንጂ ሁለታችንም ተፈላላጊ ጥንዶች ነን እምነት ከሁሉም በላይ ስለሚቀድም ትቸዋለሁ አካሌ ነውጂ ከእጮኛየ ጋ ያለው ሙሉ ልቤ በእምነት ከማይመስለኝ ፍቅረኛየ ጋር ነው ይሄኛውም ጥሩ ሆኖልኝ ሳለ ሳላስበው ደጋግሜ ቅስሙን እሰብረዋለሁ ያኛው እሚያደርግልኝን ሁሉ እንዲያደርግልኝ እጠይቀዋለሁ እየከፋው ቢሆንም ያደርግልኛል ሁሉን ነገር ልክ እንደልጁ ነው ምለው እሱም ከልጁ ጋ አታመሳስይኝ ብሎ በጣም ይደብረዋል ጥንቃቄ አድርጌ ሁሉ በመካከል የዛኛውን ስም አስገባለሁ ምን ትመክረኛለህ ሂወቴ አደጋ ላይ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በፍጹም ከቀድሞው ልጅ ጋር አታወዳድሪው፣ ያለውን እውነታ ተቀበይ ያ ሄዷል እሱን የሚመስል ሌላ ሰው የለም ወደፊትም አይመጣም ፣ አሁን ያለውን ልጅ አሁን ባለው ማንነቱ ተቀበይው በፍጹም የቀድሞውን አይነት ሰው እንዲሆንልሽ አታስገድጂው። ራስሽንም ለተጨማሪ ስቃይ አትዳርጊ! መልካም ጋብቻ ይሁንላችሁ!
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Год назад
በጣም ትክክል 👍👍👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@timatalakiyuotube360
@timatalakiyuotube360 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ውንድማችን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Год назад
እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-nv9og4bb1u
@user-nv9og4bb1u Год назад
Bemin kal edemigelth alakim bicha kifu aynikah yega adega ❤️❤️♥️❤️♥️
@mitsuwagirma6685
@mitsuwagirma6685 Год назад
ወንድም በግል ላገኝህ ፈልጌ ነበር አንድ ታሪክ ልነግርህ ፈልጌ ነበር በጣም ከባድ የተመሰቃቀለ ህይወት ውስጥ ነው ያለውት ለመውጣትም ለመቀጠልም አልቻልኩም😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet ብለሽ ፈልጊኝ
@seadaassega5737
@seadaassega5737 Год назад
Waw yena wede hulumnm amultule tax bro🥰🥰
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💚
@merrygirma8638
@merrygirma8638 Год назад
Wow des ylal Melkam menged ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@istme4224
@istme4224 10 месяцев назад
ወንዲ አያፈቅርም
@betelembetelem2564
@betelembetelem2564 Год назад
Thank you
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@HawaAlike-ut4pu
@HawaAlike-ut4pu 10 месяцев назад
waw ewunet new wendme
@TesdemPolkkas-go6sw
@TesdemPolkkas-go6sw 9 месяцев назад
እናመሠግናለን ትክክል
@yemefthebet
@yemefthebet 9 месяцев назад
🙏🌹
@user-bx2hu5zv7k
@user-bx2hu5zv7k Год назад
Thenks
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@user-cy4mo9zh4y
@user-cy4mo9zh4y Год назад
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 месяцев назад
መልሱልኝ ባል አለኝ እኔሥደት ነኝ እሡ ሀገርነዉ እደሚወደኝ ይነግረኛል እኔ እወደዋለሁ ግን ዳታ ላይ ሁሌ ይገባል በወርአደየ ብቻ ነዉእሚወራኝ አሁላይ ደሥተኛ አይደለሁም ግን ነይ ነይ ይለኛል
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
በፍጹም ይሄ ፍቅር አይደለም እህቴ!
@emanahmed-vb6fy
@emanahmed-vb6fy 7 месяцев назад
@@yemefthebet አመሠግናለሁ እራሤን መጠበቅነዉያለብኝ ሢፈልግ ይጠረግ አሁላይ እኔም አልደዉልለት ትቸዋለሁ ብር ልኬለት አላቅ ሥሥት እሚሉልኝ ቤተሠቦችአሉኝ እድሜየም 23አመቴነዉ አልሠማዉም ብዙአማራጭአለኝ
@user-pz9cm5ms9b
@user-pz9cm5ms9b Год назад
Amesgnalw yene wd wendm❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 7 месяцев назад
ኢንስተግራም ብመልስ ምናለ😊
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
እመልስልሻለሁ፣ ብዙ ሰው ስላለ ተራ በተራ ስለማስተናግድ ነው
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 7 месяцев назад
@@yemefthebet እሽ ሁለት ጊዜ ነው ሰላም ብየ የጻፍኩልህ
@user-qx1xh5wi7l
@user-qx1xh5wi7l Месяц назад
❤Ⓜ
@user-vp5nd3nv8t
@user-vp5nd3nv8t Год назад
Woooooow🎉🎉🎉🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@airsame
@airsame 28 дней назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 27 дней назад
🙏♥
@waaa4954
@waaa4954 10 месяцев назад
❤️🙏
@YoakinYoadan-zo2rd
@YoakinYoadan-zo2rd Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-gc8wu1dm7v
@user-gc8wu1dm7v 9 месяцев назад
❤❤❤❤
@HhHhh-rh1dp
@HhHhh-rh1dp 10 месяцев назад
ኧረ የኔወቹስ ቅናተኛናቸው ሆ
@HayatWargi-rl3ho
@HayatWargi-rl3ho Год назад
❤❤❤❤❤
@gidu-em1sq
@gidu-em1sq Год назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Год назад
👏👏👏😘😘❤️❤️❤️👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
🙏❤
@seadaseid3006
@seadaseid3006 Год назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️❤️
@maremare234
@maremare234 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZahraZahra-fb9te
@ZahraZahra-fb9te Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@AbdiZinab
@AbdiZinab 11 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰👍👍
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
🥶🥶😘
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@rosarose2433
@rosarose2433 Год назад
❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@SeniSeni-xn5bh
@SeniSeni-xn5bh 9 месяцев назад
Akebarih neg keberilg
@ophonetastic287
@ophonetastic287 Год назад
❤❤❤❤
@user-zn8lg2pt2n
@user-zn8lg2pt2n Год назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️❤️
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z Год назад
❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@najatnsjat9563
@najatnsjat9563 Год назад
❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@hikmaesleman430
@hikmaesleman430 Год назад
❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
Далее