Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ ከድቶሽ ከሄደ በኋላ በውሳኔው እንዲቆጭ የምታደርጊባቸው 10 ነገሮች/ Fikir yibeltal/ Dating apps/ Dating site 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 284 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 619   
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በዚህ የቴሌግራም ግሩፕ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ t.me/+DD2xLwrUMUxjMDM8
@deenatsige3583
@deenatsige3583 Год назад
አመሰግናለሁ
@rediseman
@rediseman Год назад
እንደገና ደሞ አትፀፀች
@NaeemaSomalee-pv3ni
@NaeemaSomalee-pv3ni Год назад
እናመሰግናል
@SekamSelam
@SekamSelam 21 день назад
አንጀቴን አራስከው
@yenunigatu8679
@yenunigatu8679 2 года назад
ይሄ ቪዲዮ በኔ ላይ የተሰራ ይመስለኛል በትክክል ተግብሬዋለው ምንም ዋጋ ብከፍልበትም ስለወደፊቴ አርቄ በማሰብ በህይዎቴ ላይ እንቅፋት እንጂ ሰላም እንደማይሰጠኝ ስለገባኝ ጥሎኝ በመሄዱ ዋጋ ብከፍልም ዛሬ ግን ትክክለኛ ማንነቴ ላይ ተመልሻለው ሆይ እሱን በማሶገዴ በጤናይላይ ብቻ አይደለም የተሻለ የስራ ለውጥም ነው ያገኘውት የኔን ግን መቼም እንዲመለስ አልፈቅድለትም ከፈለክ ኖርማል ጉዋደኛዬ መሆን እንደሚችል ከፍ ካለም እንደወንድሜ መሆን ይችላል ችግር የለብኝም አይገርምም ! ውዶችዬ ዋጋችሁን ከማያውቅ ሰው ጋር ስላፈቀራችሁት ብቻ የወደፊት ህይወታችሁን አታጨልሙ ሁሌም በራስ መተማመናችሁን አትብቃችሁ ያዙ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
በመጣ አመሰግናለሁ በጣም ትክክለኛ መልዕክት በትክክለኛው ሰዓት ነው የሰጠሽን እህታችን።
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Год назад
እኔም እኮ ይሄ ቪዲዮ የኔን ታሪክ ምንም ሳያስቀር ቁጭ ስላደረገው በጣም ነው የተገረምኩበት ::
@AmettuJemal-dh5tt
@AmettuJemal-dh5tt Год назад
እዉናትነዉ የኔም ሀሳብ እንድ ነዉ❤❤❤❤!!!
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Год назад
Well said
@konjetkonjet7731
@konjetkonjet7731 Год назад
ማነው የዚህ ልጅ ምክር እንደኔ ሱስ የሆነበት የኔ ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅ እኔ በተለይ በጣም ነው ማመስግነው ❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🍇🍇
@kadijaderrtube8259
@kadijaderrtube8259 Год назад
ውድ ያማዳም ቅማሞች አላህ ያማታ እጀራ ይስጣችሁ አሚን በሉ😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
አሚን
@user-oi6vs5pj3z
@user-oi6vs5pj3z Год назад
አሚን ማሚ
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Год назад
አሚንያረብ
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Год назад
አሜን 🙏
@degnestube3253
@degnestube3253 2 года назад
በትክክል ያልካቸው ሁሉ የኔ አቋም ናቸው በፍቅር ሂወት ብቻ ሳይሆን በሌሎች ሰወችም ዘንድ ይህ ትምህርት አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን 💐💐
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!!!
@user-jh8zt1gl9z
@user-jh8zt1gl9z Год назад
ትክክል
@habibibnugouwsi8784
@habibibnugouwsi8784 2 года назад
Bro በአስራ 11ኛዉ ሰአት የሚገርም እና የምፈልገዉን ነገር አሰማከኝ ዛሬ ነበር እየተማጸንኩዋት የሄደችዉ አላህ በሴትስ አይፈትንህ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
ትክክል ወንድሜ! ካንተ የሚጠበቀውን አድርግ ያ ካልበቃት ትሂድ ክፉ አይንካት!
@alemgetachew5760
@alemgetachew5760 2 года назад
አሳዛኝ
@user-vk6lv8do4v
@user-vk6lv8do4v 2 года назад
ተገላግለሀል
@user-bl8gm9wm5q
@user-bl8gm9wm5q 2 года назад
አብሽር
@Nejat197
@Nejat197 Год назад
😅👍
@user-ij2ic5wj3j
@user-ij2ic5wj3j Год назад
በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ባስፈለገኝ ስአት አገኘሁክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃል የለኝም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!!
@Marcylove1322
@Marcylove1322 Год назад
enam😢
@ruthjj7405
@ruthjj7405 Год назад
100% ያልካቸው ትክክል እኔም በህይውቴ የገጠመኝ እና አንድ ሳይቀር አንተ ያልካቸውን ሁሉ ፈጣሪ እረድቶኝ አድርጌ 100% ውጤታማ ሆኜባቸዋለሁ በተለይም በ 10ኛ ተራ ቁጥር ያስቀመጥከው የኔ አቋምም ነው ስለሰራህልን የምክር አገልግሎትህ እጅግ በጣም አመሰግናልሁ ::
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Wow በጣም ደስ ይላል! ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!!
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Год назад
በትክክል አባ ተባረክልኝ አመሰግናለሁ አደርገዋለሁ ደሞም አድርጌዋለሁ አሁን በጣም ጠንካራ ሴት ሆኛለሁ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ አዶናይ ክርስቶስ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏 አሜን በርቺ እህቴ!
@user-xr6qx6oe9h
@user-xr6qx6oe9h Год назад
አሜን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Год назад
በጣም ምርጥ ምክሮች ናቸው በተለይ አፍለኛ ወጣቶችን ብዙ ያሥተምራል ተባረኩ ውዶችዬ።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️❤️
@wolloraya3509
@wolloraya3509 Год назад
5 ተኛው በጣም 100%ይሰራል ውድን ነገር ማን ይጠላል ምንግዜም ለራሰ value መሰጠት ያሰፈልጋል እናመሰግናለን ወንድማችን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-iv8yy4ew8y
@user-iv8yy4ew8y Год назад
ደሥሢል በማርያም እኔም ሂይወት ካለሡ ባዶ ትመሥለኝ ነበር ለሣምት ዚዘጋኝ እጨነቅ የበር አሁን ግን ወሮ እኔም ቆረጠልኝ ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀዉ ለኔም ፈጣሪ ያለዉ ይመጣን እስገዛዉ ደሥተ ነኝ ተመሥገን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም ደስ ይላል በርቺ እህቴ!
@user-wt9xo9ol6p
@user-wt9xo9ol6p Год назад
ትክክል ብለሀል ብዙ ደክማለሁ ብዙ ዋጋ ከፍያለሁ ብዙ አልቅሻለሁ ግን እራሴን በራሴ አክማለሁ አሁን አልምዱሊላህ እናመሠግናለን ወንድሜ❤❤❤
@madi6614
@madi6614 2 года назад
ይኸ ነገር ጠቅሞኛል ልክ በተለያየን በሁለት አመቱ ከሱ ስርቅ ተመልሶ ለምኖኛል እኔ ግን አድስ ሂውት ጀምሪያለሁ ከዛም አልፈልግህም አልኩት ለምን ታፈቅሪኛለሽኮ አለኝ እርግጠኛ አትሁን አልኩት እህትህ ነኝ አልኩት እውነት ለመናገር የማፈቅረውና አብሮ አደግ ነን ግን በቃ ጠላሁት ገረመኝ አንዳንደም አላፈቅረውም ነበርደ እያልኩ ጥያቄ ሆኖብኛል
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
ትክክል ነሽ አንዴ ከቆረጠች ሴት ልጅ ወደኋላ መመለስ አይሆንላትም! ደግሞ ጥሩ ነው ያደረግሽው አሁን አብሮሽ ያለው ማዘን የለበትም ።
@hope998
@hope998 2 года назад
ተመልሰው ሲመጡ እኮ ያስጠላሉ ምክንያቱም በምንፈልጋቸው ጊዜ ያልፈለጉን የተዉን የረሱን ሰዎች ናቸው ስናስፈልጋቸው ሲመጡ እንጠላቸዋለን ይህ ተፈጥሮ ይመስለኛል
@user-hd2gy8bk6h
@user-hd2gy8bk6h 2 года назад
እኔስ ልቤን ሰበረኝ ወይይይይ ስንት ነገር ሆንኩለት ስንት ወዳጅ አሳጣኝ ታምኘ እየኖርኩኝ ገፋኝ💔💔😭
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
@@hope998 ትክክል እኔም በጣም የምወደው እራሴን ለእሱ ብየ ላጠፋለት ደርሸ የሁለት ልጆቸየ አባት የልጅነት ባሌ ሌላ አገባ በቃ ከራሴ በላይ እወደዋለሁ ከተለያየን ብሀላ 2 አመት አድራሻየን ቀይሬየ ስራየን እየሰራሁ ቆተሁ ቤት ሰራሁ ሌላ አገባሁ 2 ልጅ ወለድኩ ከአገባሁ ብሀላ ሲሰማ ቁጥሬን ፈልጎ ልጅ አትውለጅ ተፈች እኔ እወድሻለሁ አንችም ትወጅኛለሽ አለኝ አሎድህም ነበር ለልጆቸየ እና ቤቴን ላለማፍረስ ነው እንጅ አሁን በጣም ደስተኛ ነኝ ስለው አበደ የጣላቸውን ልጆች አጭ አለኝ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 2 года назад
@@user-hd2gy8bk6h አብሽሪ ውዴ ሁላችንም ነንን አይዞን
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ወስኛለሁ ተባረክ!🙏🙏🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Amen 👍👍😍
@beimnetgebre6561
@beimnetgebre6561 Год назад
ደጋግሜ ብሰማው አልሰለቸኝ ያለ ትምህርት ነው እውነት ተባረክ።በዚ ሂደት እንዲማሩበት ለማድረግ እንጂ ለበቀል ብለን ግን ምንም ማድረግ የለብንም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Thank you የትምህርቱን አላማ ከማንም በላይ ስላወቅሽልኝ ደግሜ አመሰግናለሁ!
@alhamdlliha8232
@alhamdlliha8232 Год назад
ትክክል ወድማችን በነሡ ላይ ተደግፈን እዳልቆምን መገንዘባቸው ጥሩ ነው ወደሥኬታችን መሮጥ ለቀጣይው ሂወት ጠቃሚ ነው መጠንከራችን ♥
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍❤❤❤🙏
@user-hg7pc4dd9w
@user-hg7pc4dd9w Год назад
እንደት ነው ግን መጠንከር የሚቻለው እኔስ አልቻልኩምኮ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
እረ ኮሜቶች እሣት ናችሁ የትምርቱ ብቃትና ጥራት ወላሂ ቃል ያጥረኛል ወድሜ ይመችህ
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o Год назад
ለ3ኛ ግዜ ሰማሁት በጣም ጥሩ ምክር ነው ወድያው ተግባር ላይ አዋልኩት ለውጥ ይኖረዋል ብየ ተስፋ አረገላሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
የሚገርም ለውጥ ታያለሽ! በርቺ እህቴ!
@user-pz1pr9sv5o
@user-pz1pr9sv5o Год назад
@@yemefthebet እሽ አመሰግናለሁ አንተም ሃናፅ የሆኑ ምክሮችህ ቀጥልበት እንደኔ ቡዙ የተሰበረ ልብ ያላቸው አሉ እና 😥
@snrawitabye-pl5wh
@snrawitabye-pl5wh Год назад
በጣም ደረስክልኝ ያለሱ እምኖር አይመስለኝ ነበር ብቻአልቃሻ ነኝ አመሰግናለሁ❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️💙
@user-hj8zy7pg1x
@user-hj8zy7pg1x Год назад
ዋውውው የዘመኑ ምርጥ አስተማሪ👌👌👌💓
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Betam ameseginalehu ehite 🙏😍
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 Год назад
ለቤትህ አዲስ ብሆንም በትክክለኛው ሰአትላይ ስለአገኘሁህ በጣም ተመችተኃኛል ክበርልኝ ዶክተር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏💙
@mkdswes2050
@mkdswes2050 Год назад
ላተ መቶ ላይክ ባርግ ደስታየ ነበር የእውነት በጣም ተጠቀሙበት እህቶች
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!! 🙏
@metasbiyaayele3739
@metasbiyaayele3739 2 года назад
በምፈልገው ሰዓት እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
👍👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ፐ 👌ምርጥ ቪዲዮ ጌታን ተባረክ አባቴ 💝💝💝
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤
@yeselammedia8720
@yeselammedia8720 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላምሽ ይብዛልኝ ለሀገራችን ስላም ፍቅር አድነት ያድልልኝ አሜን በጣም ደስ የሚል ትምህርት የምንቀስምበት ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏❤
@semisumisumi6010
@semisumisumi6010 Год назад
አመሰግናለሁ ወንዴሜ በጣም ምርጥ ምክር እኔ ወንድሜ የምለው ሰው ነው ....... 🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏❤
@haymanot3147
@haymanot3147 4 месяца назад
አመሰግናለው በጣም ገራሚ ትምህርት ነው ። እና ደሞ በሚያስፈልገኝ ሰአት ነው ያገኘውህ እድሜ እና ጤናይስጥህ።😊
@user-bh2sq6ei8u
@user-bh2sq6ei8u Год назад
ወንድም ትክክል ነህ እግዚአብሔር ይስጥልን ከልብ አመሰግናለሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
⚘️
@sofiamohamed7979
@sofiamohamed7979 10 месяцев назад
ሁሌም ቪደወችህን እከታታላለሁ ኮሜንት ስስጥ ግን ለመጀመሪያ ጊዜ ይህ ቪደዉ ለኔ ይመስላል ዉድ እራሤ ከተመለስኩ 1አመት አለፊኚ አልሀምዱሊላህ እረግፊ አርጌ እረስቸዋለሁ በፍት እሱ ሲደዉልልኚ ብቻ ነው ድሰተኛ እምሆነዉ kkkkkግን በጣም ትልቅ ስተቴ ነበር ወንድ ልጂ እምትወደዉን ሴት አይወድም💯✅
@fathimamoideen4204
@fathimamoideen4204 Год назад
እያለቀስኩ ራሤን እየጎዳሁ ነበር ከእግድህ ቁረጥ ልቤ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በፍጹም ራስሽን መጉዳት የለብሽም! ሁሉም ነገር አንቺ ስትኖሪ ነው! ዛሬ ማታ 2 ሰዓት ላይ ሌላ ጥሩ ትምህርት ያለው ቪዲዮ አለ እዛ ላይ ጠብቂኝ።
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Год назад
እኔም እንዳችው
@saraabera5655
@saraabera5655 Год назад
Enama Ersu Bewnt Sebeskib Aderghalehu
@user-hz5cv3qw2v
@user-hz5cv3qw2v Год назад
እኔም እምዳንች ነበርኩ አሁን ግን በጣም ደስተኛ ነኝ
@fathimamoideen4204
@fathimamoideen4204 Год назад
@@user-hz5cv3qw2v እኔም አሁን ላይ እረስቸዋለሁ ከዉስጤ ባይጠፍም ያኔህል አላስበዉም
@MaryamNawal-rv5dw
@MaryamNawal-rv5dw 7 месяцев назад
በጣም ምርጥ ምክሮች ናቸው በተለይ አፍለኛ ወጣቶች ብዙ ያሥተምረል ተባረኩ ወንድሜ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
🙏❤❤
@user-og5vw1ew7v
@user-og5vw1ew7v Год назад
እኔ ቼልተኛነቱ በጣም ስለሚያስጠላኝ በብሎክ አስተናገድኩት😌 ኖሮ ያልጠቀመ ሄዶ ምን ሊጎዳ🤔😊 ዉስጤ በጣም ሰላም አግኝቻለሁ አልሃምዱሊላህ🥰 SOእናመሰግናለን🎉❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@shemsiyayimam
@shemsiyayimam 7 дней назад
በጣም አመሰግንህ አለሁ
@user-rn4ze9yd3l
@user-rn4ze9yd3l Год назад
ዋውው የሚገርም ምክር ነው እንደውም ተመቸሀኝ እና ሳብስክራይብ ኣረኩህ።በተለይ ቁጥር 2 በጣም ኣስፈላጊ ነው።ተባረክ ወንድሜ ኣመሰግናለሁ🙏❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏❤
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 10 месяцев назад
የለመዱትን ሰዉ መለየት በጣም ከባድነዉ አዳድሰዉ ያለሷ ሴት የለምደ ያለሱ ወድየለምደ ይላል መኖር አለመኖሮ ሳይሆን መላመድ ከባድነዉ ከምንም በላይ ደሞ በስደት አብሮ ኑሮ መለየት 😢😢😢👍👍🥰🥰🥰
@zizumohammed683
@zizumohammed683 7 месяцев назад
ወላሂ በጣም ህመሙ የማይሽር ጠባሳ😢ልጅን ምን ልላት .
@user-hb4gk1ee1x
@user-hb4gk1ee1x 3 месяца назад
በጣም አሪፍና አጥንትን ሠርሥሮ የሚገባ ምክር ነው በርታልን❤
@haymanot3147
@haymanot3147 4 месяца назад
ባስፈለገኝ ሰአት ነው ያገኘውህ አመሰግናለው።❤😊
@gddfds520
@gddfds520 2 года назад
ትክክል ወንድሜ ልክ ብለሀል እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!!
@shemsiyayimam
@shemsiyayimam 7 дней назад
በጣም ከልብ አመሰግናሁ
@HaregTolcha
@HaregTolcha 3 месяца назад
i will do it
@user-jr4jt6pn1l
@user-jr4jt6pn1l 2 года назад
እናመሰግናለን ወንድሜ ትክክል ነህ 🙏❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ!! 🙏🙏🙏💯
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 2 года назад
🙏🙏🙏🙏😌😌 Bexam nw yemamsgnw Thank You beeeeexam .Demo ADERGWALW!!!!! Kebad nw gen ymaychal aydelm!!!
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Yimechish Manignawm yemtfelgiw neger kale enimakeralen
@ismemyfather2425
@ismemyfather2425 2 года назад
@@yemefthebet Thanks
@salamtubi5823
@salamtubi5823 2 года назад
እኔ ግን ሁሌም አስበሎ ከውስጤ አይጠፍም ይናፍቀኛል ግን እንዴ ማይሆናኝ አውቄም በሌላ ስልክም ይገበል እሱ ማሆን አውቀሎ ግን ከሌላ ሰው ጋር ስዋራ እሱ ያዋራውት ነጋር ብቻ ነው ምያስደስተኝ ማጭራሽ ምን ይሁን አለቅም ብዙ ሰው ያፍቅር ጥያቄ ስጠይቀኝ አለቀበልም ለምን እሱ ምመጠው ይመስለኛል ሌለዋቹ እድ ጎዱ አልፍልገም አማሰግናሎው ታበረክ እንድ ነጋር በለኝ ዋድሜዋ ኑሪልኝ 🥰🥰
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
@@salamtubi5823 አይዞሽ አንዴ ጨክነሽ ይኼን ጊዜ ካለፍሽው ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል እንደውም ዞር ብለሽ ስታይው ለራስሽ ያስቅሻል! እስኪያልፍ ብቻ ያታግላል!!!
@HabitamTadese
@HabitamTadese Месяц назад
በጣም ደስየሚል ምክር ነው ትክክለኛ
@user-cn3xl2eb4b
@user-cn3xl2eb4b 7 месяцев назад
ዋው ትክክለኛ መልእክት❤
@elasbetdessie3163
@elasbetdessie3163 Год назад
አገላለፅህ 1ኛ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት👌👌
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@rediatabiti4587
@rediatabiti4587 Год назад
አመሰግናለው ወንድሜ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ እህቴ!!!
@Hayyatiii
@Hayyatiii 9 месяцев назад
ወላሂ ትለያለህ ቃልየለኝም ወላሂ አመሠግናሎ በርታልን❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌👌
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m 18 дней назад
አቤይ ለውጥይ ምንም አይመስለኝም እኔም ማንም ብህድ ብመጣ ጨካኝ ሆኛለው ተመሰገን
@hayuhayu1868
@hayuhayu1868 2 года назад
እናመሰግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ
@zelalemdessie6942
@zelalemdessie6942 Год назад
ለቻናሉ አዲስ ነኝ 8ዓመት በትዳር ህይወት እና የ6ዓመት ሴት ልጅ አባት ነኝ ባለቤቴ ከሌላ ሰው ጋር ግንኙነት እንዳላት እያወቅኩኝ ልጄን እናቷን ወይም አባቷን እንዳታጣ ታግሼ እየኖርኩኝ ነው ልጃችን ለእኔም ለእናቷም ያላት ፍቅር እጅግ ከፍ ያለ ነው አንዳችንን ብታጣ ትጎዳብኛለች ብዬ እጅግ እፈራለሁ አሁን ግን ባለቤቴ ከእኔ ለመለየት በጣም እንደፈለገች ሁኔታዋ ያሳታውቀኛል እኔም ብጎዳም ወደ ውሳኔ መሄድ እንዳለብኝ ውስጤ ይነግረኛል ልጄ ለእርሷ መተው አልፈልግም(ለልጇ ያላት ፍቅር ላይ ትልቅ ጥርጣሬ አለኝ ) አሁንም ልጄ እንዳትጎዳ ፍራቻው አለኝ ምን ትመክረኛለህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ወንድሜ በመጀመሪያ እያለፍክበት ባለው ነገር በጣም አዝናለሁ። በተመሳሳይ ሁኔታ ውስጥ ያለፈ አንድ ወዳጅ ነበረኝ፣ እሱም ለአስር አመት ያህል፣ ሚስቱ አብራው ሆና ሌላ ሰው ጋር ትሄድበት ነበር፣ ከማን ጋር የት እና እስከምን ድረስ ከዛ ሰው ጋር እንደምትሄድ ያውቅ ነበር፣ የሚገርመው ያ ሰው ቤታቸው ሳይቀር በተደጋጋሚ እንደሚመጣ እያወቀ እና እያየ ችሎ ያልፍ ነበር። ይህን ሁሉ ዋጋ የሚከፍለው ለልጆቹ ሲል ነበር። ነገር ግን እሷ ይህ በቂ ስላልመሰላት ጥላው ለመሄድ ወሰነች። የሚገርመው ከዛ ሰው ጋር አመት እንኳን ሳትቆይ ተለያየች። ተመልሳ ወደ ልጆቿ አባት ለመምጣት አላመነታችም እሱ ግን ቆርጦ ስለነበር አልተቀበላትም። በእሷ ሁኔታ ግን አብረውም ሁነው ልጆቻቸው መጎዳታቸው አልቀረም ነበር ። ወደ አንተ ጉዳይ ስንመጣም ባንተ ታማኝነት ብቻ እንደፀና የሚቆይ ትዳር የለም። ባለቤትህ በዚሁ ከቀጠለች አንተም ልጅህም መጎዳታችሁ አይቀርም። እሷ በቅርቡ ትታህ የምትሄድበት እድል ካለ፣ ረጅሙን መንገድ መጥተሀልና ታገስ። ደግመህ ግን ይቅርታ አታድርግላት።
@Genet398
@Genet398 9 месяцев назад
ብግልፂ ንገራት እና ኣስረዳት ተመለሳለች ውድም የመምህር ተስፋይ ኣበራ እሚል ዮቱብ ገጠመኞ ኣዳምፅ እና
@sabasemereab8311
@sabasemereab8311 7 дней назад
@@yemefthebet
@sabasemereab8311
@sabasemereab8311 7 дней назад
@@yemefthebet
@etsegentyilma2116
@etsegentyilma2116 Год назад
አመሠግናለሁ ።ጥሩ ሀሳብ ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@mkaiil1568
@mkaiil1568 2 года назад
ትክክልነህ እናመሠግናለን
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
እኔም አመሰግናለሁ!
@user-gd1gu5gk8h
@user-gd1gu5gk8h Год назад
እውነት ለመናገር በጣም ትምህርት ነው እኔ ግን አልቻልኩም ከዚህ የበለጠ ምክር ያስፈልገኛል ጓደኛ ብትኸነኝ ደስ ይለኛል ወንድሜ 😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺
@jakjoker956
@jakjoker956 Год назад
ትኽክል በጣም እናመስግናለን በርታ እንደዚ ንፈልጋለን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!
@ritaadinew1335
@ritaadinew1335 5 месяцев назад
ዋዉ በጣም ቆንጆ ትምህርታ ነው በተለይ 6 ኘዉ በጣም ይሰራል
@yemefthebet
@yemefthebet 5 месяцев назад
🙏♥
@user-ps5fu3bj6j
@user-ps5fu3bj6j 13 дней назад
እናመሰግናል
@user-ce1co8wv4i
@user-ce1co8wv4i Год назад
Himemun belibe arige 😢😢😢mewtat akitogn neber awun gin bezi video echilewalehu.😂😂😂😂❤❤❤ thanks brother
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Год назад
አላህተክፉነገርይጠብቅህአሳይደውልምሲ ቀርሲጠፍ በጣምይጨቀኝነበርእኔእየደወልኩለምንጠፍህእያልኩአለቅስነበር ካሁንቡሀላ አልሰማውም እድሜላተ🌹🌹🌹🌹🌹🌹🎉🎉🎉🎉
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹❤️❤️
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 года назад
አ አምላኬ ቁጥር 5 በጣምምምምምምምም ትክክል ነው
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!
@fikadutewelte8817
@fikadutewelte8817 Год назад
Wendeme betame nowe yemamsegenhe Teleke temehrte nowe Yagnhuete Tebarkelen ❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም ከልብ አመሰግናለሁ!!! 🙏🙏❤
@user-gs5wt5ek1m
@user-gs5wt5ek1m Год назад
የመጀመሪያ ሳይህ ምርጥ ምክር ነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏❤
@user-pv1ts2hd2q
@user-pv1ts2hd2q 2 месяца назад
አናመሰግናለን❤❤❤
@ahmntoabye6337
@ahmntoabye6337 8 месяцев назад
ይህ ለኔነው የተሰራው የሚመስለው❤❤❤❤❤❤❤
@zlove8820
@zlove8820 Год назад
ትክክል ነክ ወንድሜ እሄን ማሸነፍ ያሸናፊዎች ኣሸናፊ ያደርጋል!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌹
@r-bf4sm
@r-bf4sm 2 месяца назад
ያቤት አገላለፅ !!!! ማሻአላህ !!! የፌስቡክ አድራሻህ ምንድን ነው ስሙ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ ነው ያለሁት Yemefthebet ብለሽ ፈልጊኝ
@user-gu2ch4yz2n
@user-gu2ch4yz2n 8 месяцев назад
Wow migerm mkr new amesegnalew betam
@abdiBest-u8j
@abdiBest-u8j 18 дней назад
በጣም አሪፍ ነው😊😊😊
@user-hn3uw8ui3n
@user-hn3uw8ui3n Год назад
ዋዉ ዋዉ ዋዉ ደስ የምል ትምርት ነዉ መጀመርያ በስተት መንገድ ዉስጥ ነኝ ማሌት ነዉ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ለመታረም አልረፈደም። የራስን ስህተት ማየት መቻል ደግሞ ታላቅነት ነው! ክበሪልኝ እህቴ!
@Bel0621
@Bel0621 28 дней назад
Surprised new yaderekeng thank u❤
@yemefthebet
@yemefthebet 28 дней назад
🙏♥
@gdggg2692
@gdggg2692 Год назад
ለቤትህ አዲስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌአለሁኝ ወንድሜ ጥሩ ሞክር ነው በርታ እኛ ሴቶች ልባችንን ሰብረው ጨረሰዋል እህህህ ወንዶች ገደሎ ግቡ🤕💔😓😓
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏🙏🙏
@gdggg2692
@gdggg2692 Год назад
@@yemefthebet ሠላም ወንድሜ በምን ላግኝህ ብትረዳኝ ችግር ውስጥ ነኝ ምንም ሰላም የለኝም😭
@sofiasofia9129
@sofiasofia9129 Год назад
ደግሜ ደጋግሜ ነው ያጠናሁት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አሪፍ! አስፈላጊ ሲሆን አዋሪኝ እንማከራለን!
@yabalebachew2683
@yabalebachew2683 Год назад
በጣም የሚገርም ትምህርት እግዚያብሄር ይስጥህ ሰብስክራብ አደረኩህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@azebgeberegziabher500
@azebgeberegziabher500 Год назад
Wow very big Lesson thank you so much
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
You are very welcome💙
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 Год назад
Miwedew sew agebtual gn yinafikegnal betam dibrt wust negni silemakebrshi new eyale endalkort aregegni rakut gn potown mayet yemejemeriya yetiwat siraye new kenun mulu silesu sasb ewilalew ebakih mikirh betam yasfekgegnal
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Oh telegram lay awarign
@abufirdowstube
@abufirdowstube 2 года назад
Arif new berta des yemil mikir new temechitognal
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Betam ameseginalehu 🙏🙏🙏
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
Natural truth!
@user-rh8rg5mp7t
@user-rh8rg5mp7t 2 месяца назад
እናመስግናለነ❤❤❤❤❤❤❤❤ወድመበረታ
@user-fh8wf5mq3x
@user-fh8wf5mq3x Год назад
በእዉነት በጣም ነዉ አመሰግናለሁ ወንድሜ የኔ ታሪክ ነዉ 5አመት በፍቅር ቆየንቤተሰብ የቃሉ ግን ወደ ሀገር ለመግባት አንድ ወር ሳቀረኝ ሌላ ሴት ማረግዙ እንደዋዛ ነገረኝ ልቤን ሰበረዉ ግን ተመስገን ሁሉም ለቦጎ ነዉ አልኩኝ ተመስገን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️💪
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
12 አመት ትዳሬ ሌላ ሀገር ለስራ ነበር የሄደው ነገር ግን ያለምን ጥፍት ምንም ሳንነጋገር ደውሎ መፍታቱን ነገረኝ ዳግምም ተመልሶ እንደማይኖር እንደማይመጣ ልጆቹን ብቻ መጠዬቅ እንደሚፈልግ ነገረኝ በወቅቱ ምንም ችግር የለውም አልኩት ቀለል አድርጌ ግን ደግሞ ንግግሩ ጎዳኝ እኔ ፈታሁሽ ሌላ አግቢ ያለኝ አሳመመኝ እንደዚህ ብሎ ሲያበቃ ደግሞ ልክ እንደ ድሮው አንዳንድ ነገሮች ዩቲዮቭ ላይ ያዬውን በዋትሳፕ ይልክልኛል እኔ ከፍቸ አላዬውም ግን ንቀቱ ውስጤን አመመኝ ምን ትመክረኛለህ ? ግራ ተጋብቸ ህልም እየመስለኝ ነው 💔💔😭😭😭
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ይሄ በጣም ከባድ ነው ሳነበው እኔ ራሴ ህልም ነው የመሰለኝ። ግን በዚህ ተግባሩ ጭካኔውን በግልፅ ማየት ይቻላል። በፍጹም መጎዳትን፣ መሰበርሽን፣ ማዘንሽን፣ ማልቀሰሽን እንዲያውቅ አታድርጊው። ልጆቹን ሲፈልግ ብቻ ያውራቸው፣ ይጠይቃቸው አንቺ ግን ምንመ ነገር ላይ አታውሪው በተዘዋዋሪ ግን ደስተኛ ህይወት ውስጥ እንዳለሽ እንዲያቅ አድርጊ። ተመልሶ እንዲመጣ አትጠብቂው፣ ቢመጣም አትቀበይው።
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
@@yemefthebet መመለስ አይመለስም የረዥም ግዜ ፕላን ነበረው ለዚህ ነው እኔ እስካሁን እሚልካቸውን አልከፍትም ግን ሲልክ ሳዬው ንቀቱ እያመመኝ ብሎክ ባደርገውስ ለተወስነ ወራቶች ከቁስሌ እስካገግም ይህን ነው የወስንኩ እሱን እሚያስታውስኝን በሙሉ የቀሩትን ልብሶች ጫማዎቹን ስብስቤ ለበጎ አድራጎት ስጠሁ የቀረኝ ብሎክ ነው አድርጌ ልጆቸን አባትም እናትም ሁኘ አሳድጋቸዋለሁ ምክርህ እንድጠነክርና እንድፅናና አድርጎኛል አመስግናለሁ ጀዛከላህ ኸይር
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
@@smarthabesha3170 ብሎክ ብታደርጊውም ችግር የለውም ነገር ግን ለልጆቻችሁ የሚሆን ነገር የሚቆርጥልሽ ከሆነ ብሎክ አታድርጊው። አይዞሽ እህቴ!!!
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Год назад
@@yemefthebet እኔ ብሎክ ባደርገው የትልቋ ልጄ ቴለፎን ቁጥር አለው እኔም ዋትስፕ ላይ መልዕክት ስለሚልክልኝ እያመመኝ ነው ዋትሳፕ ላይ ብሎክ ያደረኩት ኖርማል ኮል ላይ ብሎክ አላደረኩትም ከደወለ ልጆቹን አልከለክለውም ያናግር ግን ለግዜው እንድረሳው መፍትሄ መስሎ ስለተስማኝ ነው ስላደመጥከኝ በሀሳብህ ስለረዳህኝ መልካሙን ሁሉ ይግጠምህ አመስግንሀለሁ 🙏 ሌላ ማደርገው ካለ ምክርህን እቀበላለሁ
@savanamedia1665
@savanamedia1665 Год назад
Maryamin gid yeleshim block aregiew
@abuletadele2230
@abuletadele2230 10 месяцев назад
እኔም ተመሳሳይ ችግር ውስጥ ነኝ በጣም ጥጋጥጋብ ብሎታል ግን ሁለት ልጆች ወልደናል ልጆቼ ካልከፋቸው ለኔ እንደማይከብደኝ እርግጠኛ ነኝ
@user-kz6qn2bc1m
@user-kz6qn2bc1m Год назад
ጥሩ ነው ቀጥልበት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺
@mekitube1278
@mekitube1278 Год назад
የመጀመሬዬ ወዴጄም አፍቅሬም ነበር በጣም የማምነው ሰው መቼም ቢሆን ይቀየራል ብዬ የማልጠብቀው ሰው ግን ጥሎኝ ሄደ እኔነቴን ሁሉ ሰጠቼዋለሁ ማመን አልቻልኩኝ።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እህቴ ይኼ ነገር የብዙዎቻችን ጉዳት ነው ነገር ግን በዛ ጉዳትና ሀዘን ውስጥ በመቆየት ለነዛ ሰዎች የፌዝና ሹፈት ምክንያት መሆን የለብንም ። ቅድሚያ ለራስ
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Год назад
ትክክል
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Год назад
​@@yemefthebet ጠበአን
@Hana-iy5re
@Hana-iy5re Год назад
​@@yemefthebetወንድም እኔ እና እሱ በጣም ነው ምንዋደደው ግን አለመግባባት በለው ምን እንደሆንኩ አላውቅም እና ከኔነው አልል ከሱ ነው አይባል ጥፋቱ ከማን እንደሆን ሳይታወቅ እቅዳችን ላይ ሳንደርስ ተለያየን የመጀመሪያየ ነው እኔ በተክሊል ነበር ያሰብኩት ለሱስል ከሰረኩኝ እናም አሁን ከተለያየን 5 አመት ሆነን እኔ ፈላጊየ ቢበዛም አልቻልኩም ሌላ ማግባት ምን ይሻለኛል አልቃሻነኝ 💔 ደግሞ ፈርሀ እግዚአብሔርነት አለኝ ፈጣሪን እፈራለሁ ምን ማድረግ እንደምችል እድሜዬ 😥😥
@genetshiferaw7160
@genetshiferaw7160 2 года назад
thanks to God !!!!! wendimachin
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ!
@aishatamam5665
@aishatamam5665 Год назад
ትክክል ወድም በጣም እናመሰግናለን አዳዳችን ደሞ ስት አመት በፍቅር ኖረን ዛሬ ሁለት ነብስ ስንሆን ጥለውን የሄዱም አሉ በግዜ ብንነቃ ነበር
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ይሁን ለበጎ ነው ፣ ቀሪውን ጊዜ ራስ ላይ ትኩረት ማድረግ ነው!
@selamawraris1875
@selamawraris1875 Год назад
Ewunet betam amesegnalehu mirt timhrt nw migermew yalkachewun negerochi kemesmate befit adirigeyachewalehu enam kes bekes wedene eyetemelesu nw emigerm nw
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Wow betam des yilal berchi ehite!
@karimakarima474
@karimakarima474 2 года назад
Thanks so much God bless you
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Amen Thank you too
@user-ry8ro7cx9p
@user-ry8ro7cx9p Год назад
ወላሂ .በጣምአመሰግናለሁ ለኔየተሰራመሰለኝ አሁላይ ያስፈልገኛል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🙏
@hayimebaye826
@hayimebaye826 Год назад
አመሰግናለሁ ወደህወቴ እንድመለስ አልፈልግም 10ኛው ደርሶብኛል ጥሎኝ እንዳይሄድ ብየ የሱን ሀሳብ መቀበል ባለመቻሌ ብቻ ሳንጣላ እየወደድኩት ጥሎኝ ሄደ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ! በርቺ ሁሌም ቅድሚያ ለራስ!
@alfiaalfia7191
@alfiaalfia7191 Год назад
Batkikil Thank you very good ❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💖
@samirawitmoti1589
@samirawitmoti1589 Год назад
bayigermk zare betam kebdogn nber esu gin enen lemeleyetu beki mikignat nberew ene gin esun silematate beki mikgnat yelegnm biizu negeroch edikeyeru lemnkut gin kene belay matat yemayfeligew nger alew lene gin esun matat kebedgn enam ahun gin beretawign biyans temeliso bayimeta ine gin idiberta hasabochu yiredugnal betam ameseginalew bertulign
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Betam des yilal berchi Ezezihn negeroch be agibabu ketegebersh temelisom limeta yichilal, yikrta madregun anchi tiwesignibetalesh
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y 2 года назад
ይህ ክርፍፍ እስራለታለሁ እንኮንም አውኩ
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🤣🤣🤣
@enatmama6095
@enatmama6095 Год назад
ኪኪኪኪኪኪ
@azizainternational9719
@azizainternational9719 Год назад
ኸረ አይባልም
@temesgenmathewos5635
@temesgenmathewos5635 Год назад
ክክክክክክክክክክክክክክ
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
@@azizainternational9719 አናዶኝ እኮነው በኔ ላይ ሌላ ሴት ያግባ እና ክርፍፍ ነውጅ ምን ሊሆን ይችላል 😃😃😁😁
@hayatseid6725
@hayatseid6725 Год назад
ብዙ ጊዜ ሞክሬ ነበር ግን አልተሳካልኝም አሁን ግን እሞክራለሁ ልቤ ጨክን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ጨከን በይ ከራስሽ የሚበልጥ ማንም የለም!
@kiyaye4078
@kiyaye4078 2 года назад
Thank you so much
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
🙏🙏🙏
@mazaretaccount4414
@mazaretaccount4414 Год назад
Ewnet nw ene betegbar Ayichebetalew 👍👍👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አመሰግናለሁ!
@tigsttube7259
@tigsttube7259 2 года назад
Eshi Tebareki
@yemefthebet
@yemefthebet 2 года назад
Amen betam ameseginalehu
@JamilaOumer
@JamilaOumer Месяц назад
አረትለያለህ ወድም በርታልኝ❤❤❤❤❤
@tsionabera6432
@tsionabera6432 Год назад
Live bihon 10,00000000.....like neber madergileh tebarek wendme degmo endezi linakabdlachew aygebam yenem amelekaket new ante yalkew👏👏👏👏👏🥰🥰
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Betam ameseginalehu ehite ❤🙏❤
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
የኔ ቢጤ ቆፍጣና ነህ የኔን በሀሪ ነው ቁጭ ያርከው ሃሀሀ ምንም ሳላደርገው የራቀኝን ሰው ባልከው መንገድ በመጓዝ ውሳኔውን በደንብ አከብርለታለው ተመልሶ ወይ ተመልሳ ለመምጣት ብትሞክርም ብሞት እድሉን አልሰጥም አንዳንድ ሰው 100% በንፁ ልብ ቀርበህው ሳለ በራሱ ውስብስብ በሀሪ ምክንያት ድንገት የማያውቅህ መስሎ ይርቃል በዛ ሰአት ትንሽ ሰው ያሳዝናሉ መፍትሄው ግን ያንተን ምክር መከተል እና ከነዚህ ወፈፌዋች መራቅ ብቻ ነው።
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
በጣም አመሰግናለሁ እህቴ! አክባሪሽ ነኝ።
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
@@yemefthebet እኔም ከልብ አመሰግናለው ክበርልኝ።
@fatomafatoma9225
@fatomafatoma9225 Год назад
እኔ መርሳት አቃተኝ💔💔😭😭😭😭
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 Год назад
@@fatomafatoma9225 አይዞሽ የኔ እናት መንፈስ ጠንካራ ሁኚ ስለ ሰው በሀሪ የሚናገሩ መፀሀፍት፣ ከይትዩብ ምርጥ ምርጥ ምክሮች እየፈለግሽ አዳምጪ ውስጥሽ ጠንካራ ይሆናል ።
@samirawitmoti1589
@samirawitmoti1589 Год назад
betam des yilal bayigerimachu betam bemiyasfeligegni seat nw yihenin hasab yagegnehut betam des yilal beritulign
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Berchi ehite
@kiyayenazu3870
@kiyayenazu3870 Год назад
Men beya lamsgenachu becha keberulgn 🙏🙏🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Ke lib ameseginalehu 🙏🙏🙏
Далее