Тёмный
No video :(

ወንድ ልጅ ስለ አንቺ ማሰብ ማቆም ሲያቅተው እንዲህ ይሆናል | wintana yilma | fiker | fikir | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 21 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 101   
@user-lq3hy6qm3n
@user-lq3hy6qm3n Год назад
እኔም ከ 2 አመት በዃላ ተገናኝተን እየቀጠልንነዉ ግን በጣም ከባዲጊዜነበር 😢ግን አልሀምዱሊላህ ከሀዘንበዃላም ደስታአለ❤🌹🌹
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺
@zeharamuhammad4638
@zeharamuhammad4638 11 месяцев назад
🤲🤲🥺🥺በጣም ውደ
@fafitube4261
@fafitube4261 3 месяца назад
😢😢😢😢ታድለሺ
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
😢😢
@fatumaumer256
@fatumaumer256 Год назад
ሀባይብ እኳን ለተከበርዉ ርመዳን ወር በሠላም አደርሣቹሁ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-xo1ku5rv3y
@user-xo1ku5rv3y 6 месяцев назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-rs8oh1zk7s
@user-rs8oh1zk7s 22 дня назад
መፍቲሀችን በርታልን የኛመካሪ የሴቶች ጠበቃችነህ
@Yosebeny
@Yosebeny Месяц назад
እናመሰግናለን❤❤❤❤
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Год назад
ወንድሜ. አንጋገርህ።።በጣም። እወነትነው. አላህይጠብቅህ. ባለህበት❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@ryhxgy
@ryhxgy Год назад
መፍትሄ ሰላም ሁሌነዉየምከታተልህ እናም በጣም ጥሩትምህርት ነዉ በጣም እናመሰግናለን ቀጥልበት ወደጉዳየ ስገባ እኔ የማቀዉ ልጅነበር ልንጋባ ቤተሰብ አሳዉቀን ቤተሰቦቻችንም ስለሚተዋወቁ ደስ አላቸዉ ልጁም በጣም ደስተኛነዉ እኔግን በጣም የም ፈራዉነገር አለ በልጅነቴ ከህቶቸ ሁሉ እኔ ቆጆ እዳላደለሁ ሲያወሩ እሰማለሁ እና በፊለፊትም ቆጆአደለሽም ይሉኝነበር ግን አስቀያሚ አይደለሁም 😞 ግን ታላቅ እህትሽ በጣም ቆጆናት ታናሽሽም ቆጆናት አችግን ይሉኝነበር የሚገርመዉ ደሞ እደዛ ይሉኝ የነበሩ ሰወችን ዛሬድረስ አረሳቸዉም 😢ከዛየመጣ ይመስለኛል በራስ የመተማመን አቅሜ የወረደነዉ አሁን ሊያገባኝ ያለዉልጅ አዉቆ ቢሆንስ ቆጆነሽ የሚለኝ እላለሁ እና እሱንም በጣም ጎዳሁት 3 አመት ሙሉ ይለምነኛል አሁን በግድም ቢሆን ቤተሰብ ጠየቅን ግን እኔ ስለማልወደዉ አይደለም በጣም እወደዋለሁ ግን እፈራለሁ እኔኮ ቆጆ አደለሁም በማለት እሱበጣም እደሚወደኝ እያለቀሰሁሉ ይነገረኛል በቢዲዩ ደዉሎ ልይሽ እባክሽ ሲለኝ እሽ አልለዉም ምክንያቱም እፈራለሁ አድቀን ቆጆ ከደለሽም ቢለኝስ በማለት በደወለቁጥር ተሳቅቄ ሞትኩ ከቀን አስር ግዜ ቢደዉል አድዜ ብቻነዉ የማነሳለት ያንንም በድምፅብቻ እና እሱደሞ እኔ ንቄዉ ወይም ስለማልወደዉ ነዉ የሚመስለዉ ምን ትሎኝ አላችሁ 😢😢😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👇 instagram.com/yemefthebet?igshid=ZDdkNTZiNTM=
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
ትክክልል❤❤❤❤❤❤
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Год назад
ወይ የኔ ታሪክ ስደዉል ቴክስት ሳደርግ አልመልስ ሲለኝ ጠብረር ማለት ሲጀምር በሁሉም ብሎክ አደረኩት ፈልጎ በሌላ ቁጥር መጣ ተግደረደርኩ ግንኮ ስወደዉ አጠይቁኝ አሁን ተመልሶ እያወራን ነዉ ለመጨከን አልቻልኩም 😢😢😢
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺🌺
@fgdhggfyt9679
@fgdhggfyt9679 Год назад
እኔም እዳችው ነው ብሎክ ላድርገውዴ😢😢 ግን አቅም አንሶኛል በጣም ነው የምወደው
@kalokalo1263
@kalokalo1263 Год назад
እናመሰግናለን ጥሩትምረትነው
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@tejewere7246
@tejewere7246 5 месяцев назад
ማርያምን ትክክል አገላለፅ
@kdjdnhdhduj9193
@kdjdnhdhduj9193 Год назад
ንግግርበተግባርየታየበትየመፍትሄቤት👍👍👍👌👈
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙❤️
@Emantube-ch3eh
@Emantube-ch3eh Год назад
እውነት ነው ወንድሜ ! እናመሰግናለን ❤️🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 Год назад
Amseganwlo.wodeme🙏👌👍❤️❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-yy8gu6zb1f
@user-yy8gu6zb1f Год назад
የኛ መልካም ክበርልን❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 Год назад
ያልከውን ሁሉ ብሎኛል በቃ ልጠብቀው ግን በመሀል ይጠፋል የሚሠጠኝ ምክንያት ደግሞ ህይወት እንደአንገላታችው ይቅር ብዬ ተሥፋ ሥቆርጥ ደግሞ የተሣካ ነገር ሢያገኝ እዠከነፈ ወደ እኔ ይመጣል ኡፍፍፍ ምን ይሻለኛል
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙😘 ጠብቂው
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
😂😂አፍር ይብሉና የምን መጠበቅ ነው የራሳችንን ህይወት መምራ ነው እጅ
@nibrettube8913
@nibrettube8913 Год назад
@@user-lg5bp1wh1y ቱሮጡ የታጠቁት ቲሮጡ ይፈታል ነው ለማንቻውም ነገር ግዜ መስጠት መልካም ነው ለኛም ቶሎ ብለን የገባንበት ነገር ብኋላ ፀፀት ነው እህቴ
@user-lg5bp1wh1y
@user-lg5bp1wh1y Год назад
@@nibrettube8913 ትክክል ነሽ እህት
@hahatwh4959
@hahatwh4959 Год назад
እናማሰግናለን ወንድም አለም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m Год назад
እውነት ግን 11ሊሆን ይችላል? እባክክን በደብ ንገረኝ በጣም ነው ምንዋደደው ብዙ ነገሮችንም አብረን አሳልፈናል ቢያንስ ለ7አመታትም ቆይተናል ግን ከዚህ በኋላ አብረው መቀጥል አልፈልግም ግን ባንራራቅ ደስ ይለኛል በኖርማን ጓደኝነት!
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
ከሱ ከመጣ ነው የመሆን ዕድሉ የሚሰፋው
@jeanhimada7258
@jeanhimada7258 Год назад
Thak you for ever ything✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@rukiya7145
@rukiya7145 Год назад
አስጋራም ትምርህት ናው ያልከቻ ውሉ አሉበትና ባታራፋው ልብ ያሚያቃው አንድ አለህ ብቻ ናው ትቶን ያዬዳን ሳው ባምንም ባንጣብቃው አሪፋ ናባር ግን ልባችን ምን እናርጋው ከውስጣችን አያወጣውም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
👍
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri Год назад
እናመሰግናለን ወንድሜ ❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@hananhabash6936
@hananhabash6936 Год назад
እውነት እንደት ደሰ እንደመለኝ ሃሳብህ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@lidialidia441
@lidialidia441 Год назад
❤❤እናመሰግናለን ወንድም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@seadaassega5737
@seadaassega5737 Год назад
እውነት ነው ብሮ የኔ ባል ታሪክ ሲያጣኝ ፀፀት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
🌺🌺
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 10 месяцев назад
ዋዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ተመቸሀን እኮ ምክርህን
@user-sz1pu9tu2p
@user-sz1pu9tu2p Год назад
እናመሠግናለን ብሮየ ያልከው ሁሉ አለበት ሲደውልልኝ ይነግረኛል እኔ በሁሉም ቦልኬዋለሁ በቀጥታ ነው የሚደውለው ያንንም ብዙ ጊዜ ከደወለ በኃላ ነው የማነሳለት ግንኮ እወድዋለሁ ግን አብሬው አልኖርም አስከፍቶኛል በሠአቱ አሁን ደግሞ በሌላ ኢሞ መጥቶ ይደውላል እኔም አላነሳለት
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
አንሺለት ተነጋገሩ ሊቀየር እና ጥፋቱን ሊረዳ ይችላል
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t Год назад
በሥላሴ እሁሉም ጋር ያለ ነው😢
@sahauauaia4059
@sahauauaia4059 Год назад
በርታልን❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Год назад
የኔ ግን. ተጋብተን. ወደ።አረብአገር. መጣሁኝ. ሁሌም. ለብርሢፈልግ. ጭቅጭቅ ይፈጥርብኛል. እኔ እቢሥለው. ብሎክአደረገኝ. እ ና. አሁን. ምን አማራጭ. ልውሠድ. ዶክተርየ😢❤. መልሥ. እፈልጋለሁ.
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Zim beyiw
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Год назад
እሽ. ወንድሜ አመሠግናለሁ
@rlove7199
@rlove7199 Год назад
ታበረክ ወንድም
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Год назад
ጣፋጭ
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@TigestAsaye
@TigestAsaye 7 месяцев назад
Enamesegenalien❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 7 месяцев назад
🙏❤
@Toybe330
@Toybe330 8 месяцев назад
ውንድሜ ምክር ስጠኝ እኔ 3 አማት ፍቅራኝ ነበረኝ እና አልመግባብት ነበር 4 ወር ሆነን ከተላይየን እና አሁን እንገናኝ ያለውን እናውራ አለኝ ይለኛል ሌላ ፍቅር አልጀመርኩም አለኝ እስኪ ምክር ስጠኝ
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
አዋሪው ፍቅር ውስጥ አለመግባባት ያለ ነው የሚፈታው ደግሞ በንግግር ነው!
@fatumaumer256
@fatumaumer256 Год назад
የኛ ዶክተር ክበርልን
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙💙💙
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv Год назад
❤️❤️❤️🙏
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 11 месяцев назад
ከባድ ነው መዋደድ ከፋቅር ማሀል ጠብ አለ
@TigestAsaye
@TigestAsaye 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@ruthabraha3145
@ruthabraha3145 7 месяцев назад
❤❤❤❤
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr 11 месяцев назад
ወላሂ እሱም ዝም እኔም ዝም ግን አልተገናኘንም እኔ ስደት ነኝ ፋሮፋይሉን ብቻ ይቀያይራል ኦላይን ሲያየኝ ብቻ እጃ እግድህ
@sintayehutefera
@sintayehutefera Год назад
❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️
@shkuriyaumer1404
@shkuriyaumer1404 Год назад
habibi😊
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 8 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️
@yemefthebet
@yemefthebet 8 месяцев назад
@arsemalove
@arsemalove 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@elesabetgezahin1765
@elesabetgezahin1765 Год назад
👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f Месяц назад
@mominabegum6798
@mominabegum6798 Год назад
Baretia🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤🤲🤲🤲
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@user-kp2dk7vm5h
@user-kp2dk7vm5h Год назад
🎉🎉enkan selam metak❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@aaassasssdd2013
@aaassasssdd2013 Год назад
👍👍👍👍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
💙
@makdatube8713
@makdatube8713 Год назад
❤❤❤👍🙏
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😘
@muluyewolloliji1953
@muluyewolloliji1953 Год назад
🥰🥰🥰😘😘😘❤️❤️❤️
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
❤️⚘️
@user-if1jx3uy5g
@user-if1jx3uy5g Год назад
Dnk New❤
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
😘😘
@tesfaneshgonos3840
@tesfaneshgonos3840 Год назад
❤❤❤❤❤🙏😍
@yemefthebet
@yemefthebet Год назад
Далее
Chelsea gym be like.. 😅⚽️
00:20
Просмотров 11 млн
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
Просмотров 158 тыс.