Тёмный
No video :(

ወንዶችን በጭራሽ ማለት የሌሉብሽ 5 ንግግሮች  

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 139   
@dgytst406
@dgytst406 Год назад
እኔሁሉንምገነር እራሤላይ አርጌነው የማየው እኔላይ ሢያረጉ የማልወደውንነገር እሠውላይ አላደርግም በህይወቴ እደጪቅጪቅ የምጠላው ነገርየለም ጥናታለም በዝምታነው የማልፈው እሥኪ የኔን ተመሣሣይ በጣይያለው በላይክ አሣውቁኝ
@DemesAsefa
@DemesAsefa 2 месяца назад
ፋቅርየዉነትምፍቅር።
@essa2094
@essa2094 2 года назад
ያምወድሽ እውነትም ፍቅር ይበልጣል
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 года назад
ውዷ ፍቅራችን በጣም በምባል እናመሰግናለን!
@user-ne7fl9tn9d
@user-ne7fl9tn9d 2 года назад
አመሥግነለሁ ትልቅ ትምርት ነው ለሚመጣው መጣንቀቅ እጀምራለው
@user-uh5mg8ww8e
@user-uh5mg8ww8e 2 года назад
ፍቅርዬ የኔ ጣፋጭ እንኳን ሰላም መጣሽ ለትምህርቱ እናመሠግናለን በተረፈ እወድሻለሁ😍😍😍💚💚💚💛💛💛♥♥♥
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ! እዬም ውድድ
@abdih3536
@abdih3536 2 года назад
ትምህርት እንዳለ ሆኖ ይበልጥ ፈገግታሽ ደስ ይላል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አመሰግናለሁ
@melonayet6686
@melonayet6686 2 года назад
amesegnalew fkr
@firehiwotdessalegn5306
@firehiwotdessalegn5306 Год назад
Gobezi berchi betami tekami idea new yemitisechiwi. Thanks
@mniyamozeraihamas5427
@mniyamozeraihamas5427 2 года назад
Betam gobez yefkir astemari nesh enia eritrawi sle honku tinsh lemeredat kebed bilm lememar emokir alewu👍❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏❤
@user-yb6vo4ur9t
@user-yb6vo4ur9t 10 месяцев назад
❤❤❤❤የኔቆንጆ እናመሰግናለሁ ወላሂሢደውል ዝምታልኩትእያወራንቻውካልኩት ሠለቸሁሽ አሥጠላሁሽነው እሚለኝ ባሌ😂😂ምን ልበለው አድበይኝ ቆጅየዋ❤❤❤
@hanaamezen4254
@hanaamezen4254 2 года назад
አመሰግናለው የኔውድ ብዬው አላውቅም ግን ለወደፊቱ ትምህርት ሆኖኛል
@sualih1
@sualih1 2 года назад
ፍቅር ተመቸሽኝ ቀጥይበት በርች እሽ
@eyobasefaw1804
@eyobasefaw1804 2 года назад
Yene konjo yehe videio degagmesh srihuw👏👏👏
@user-nc4rt9pi6x
@user-nc4rt9pi6x 2 года назад
የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ ግንብዙግዜእላለሁ
@zerihunfantahun4960
@zerihunfantahun4960 2 года назад
ፍቅር በትክክል ብለሻል ነገርሽልን
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Год назад
ስለ ኤክሴ እኔም አወራለሀለ ከዚህ በኋላ ይብቃኛ😉
@user-ru2jf2ro8j
@user-ru2jf2ro8j 2 года назад
እረ እኔም እመሰክርልሻለሁ ማማየ ወድልጅ ጭቅጭቅ አይወድም😀'እኔ ዝምምቢለኝኳን እታገሰዋለሁ አዳደየ ግን በጣም ተናድጀ ለምንነውዝም የምትል ማንሰለሆንክ እለዋለሁ😂እሱ ወደፍቅር ያዞረዋል ተይጅ አድን ነገርዐወደመጥፎ አታዙሪውይለኛል እሽ እላለሁ
@emumaremu8341
@emumaremu8341 2 года назад
እናመሰግናለዉ
@tsegayedinka7221
@tsegayedinka7221 7 месяцев назад
ጥሩ ምክር ነው ግን ብዙሴቶች የራሳቸውን የበላይንት ያንፀባርቃሉ በተለይ ውጭ የምንኖር ችግር ትዳር
@Aminyutub-lh3tc1gg9h
@Aminyutub-lh3tc1gg9h 2 года назад
ደሞ ጎራዳ ነሽ እንደኔ 😍😍😍 በርች
@user-fg4ek6hs3w
@user-fg4ek6hs3w 2 года назад
እናመሠግናለንፍቅርዬ ሀሪፍ ትምርት ነው ❤️❤️
@bekelebekele6528
@bekelebekele6528 7 месяцев назад
ጎበዝ ሴት ነሽ በርቺ
@hodg5666
@hodg5666 Год назад
በርቺ የኔ ጣፋጭ
@FF-yl6es
@FF-yl6es 2 года назад
የኔማር ስወድሺ አመሰግናለሁ እኔ እደዚህነው እምለው ጎደኛየን😂😂😂😃😃😃😃😃
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l Год назад
ስለ ምክርሽ እናመሰገናለን ግን በፍቅር ሒወት እምፈራዉ ነገር ከትዳር በፊት ግንኙነት ማረግ አልወድም ምን ትመክሪኛለሽ ?
@user-mx9fn7ym4w
@user-mx9fn7ym4w 2 года назад
ፍቅርዬ የኔ ዉድ እናመሠግናለን💖
@alexandra__9618
@alexandra__9618 2 года назад
Yen konjoo Eshi inamasaginale tabarikii asitawayinashi
@alehubeletiopiawi493
@alehubeletiopiawi493 2 года назад
waw mirtua berchi gin kehulum yesetoch lib wust megbat alebsh ena betam ewodshalehu degmo belela melku endayihon baletdar negn ye 2 lijoch abat set ena wond lijoch yalugn endihum ejig makebrat mist alechign ena timhertshin ketyibet berchiiiiiiii
@obsinetaragenye5180
@obsinetaragenye5180 2 года назад
Hahahaha yena bal yedawalelishi isk maselang adamtkush. Thank you sis. Aldegemem bak.
@user-tm6qb8th3h
@user-tm6qb8th3h 6 месяцев назад
ፍቅርዬ እወድሻለሁ ስደተኛዋ እህትሽነኝ ❤😢
@hawltuendalkachew1221
@hawltuendalkachew1221 Год назад
አመሰግናለሁ
@tekiy1690
@tekiy1690 2 года назад
Ere fikir,gelestishiw yimir Tilik nesh
@aminacomedy50
@aminacomedy50 Год назад
እነመሰግናሌን❤
@hareghg8404
@hareghg8404 2 года назад
Thank you wude
@user-gi8tr1wf2g
@user-gi8tr1wf2g Год назад
Beyemhalu werewen atasrzemiew
@temesgenregassa8735
@temesgenregassa8735 2 года назад
አምስቱም ...ስሰማቸው ደሜን የሚያፈሉት ንግግሮች ናቸው ...ስለ×ሷ ስታነሳብኝ ደግሞ ውይ ወይ አይነገር !
@segnotube4339
@segnotube4339 2 года назад
በናትሽ ስለ ሴት ሆነዉ ጉዋደኛ ነኝ ብለው አሳቢ በመምሰል እረጅም አመት የቆየን ትዳር መካሪ መስለው የሚበጠቡጡ ጉደኛ መሳይ መጥፎ ሴቶች ስሪልን በናትሽ
@weynitube8465
@weynitube8465 2 года назад
እኔ ጭቅጭቅ አልወድም እንዳውም እንድቀና እንድናገር ይፈልጋል ግን ምንም አለመጨቃጨቄ እንዳበሳጨው ነው
@WanzaBusinessGroup
@WanzaBusinessGroup 5 месяцев назад
Woe
@user-yb6vo4ur9t
@user-yb6vo4ur9t 10 месяцев назад
❤❤❤❤❤አቦ ይመችሽ
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 2 года назад
Thank you fiker
@user-wt5ke2gk3h
@user-wt5ke2gk3h 2 года назад
Yene konjo Amesgelaw
@akliluethiopia
@akliluethiopia 2 года назад
አንች ሺቶ የሆንሺ ልጅ ሳዳምጥሺ ብዉል አትሰለችኝም ሰላምሺ ብዝት ይበልልሺ ማሬ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አመሰግናለሁ ውዴ
@user-kt3yw7je9k
@user-kt3yw7je9k Год назад
ፍቅርየ ሰልክሸ ላክልኝ
@TigsteFere
@TigsteFere 13 дней назад
ሰላም
@user-pu2nb1dc2s
@user-pu2nb1dc2s 8 месяцев назад
Tikikil 100%
@WanzaBusinessGroup
@WanzaBusinessGroup 5 месяцев назад
woe
@abdulafata8235
@abdulafata8235 Год назад
ትክክል
@elsabetberhe5859
@elsabetberhe5859 2 года назад
በተጣላን ቁጥር ነው ምለው ግን ስለሚመስል እኮ ነው እንደዛ ምለው የኔ ትልቁ ችግር ነው ምክርሽ ሳያስፈልገኝ አይቀርም ፍቅርዬ
@sefiwamare3649
@sefiwamare3649 Год назад
smart view
@user-gj1rp4uz2j
@user-gj1rp4uz2j 2 года назад
ፍቅርዬ እንኳን ደህና መጣሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
እንኳን ደህና ቆየሽኝ😍
@user-rx5ke8xe9s
@user-rx5ke8xe9s 2 года назад
የኔ መልካም
@HayatHayat-gb2px
@HayatHayat-gb2px 2 года назад
ስወድሽ
@user-cv1rw9pg5t
@user-cv1rw9pg5t Год назад
txs❤fkr
@mustafamiranda552
@mustafamiranda552 2 года назад
በትክክል
@Aminyutub-lh3tc1gg9h
@Aminyutub-lh3tc1gg9h 2 года назад
የኔ ፍልቅልቅ የት ጠፍተሽ ነው😘😘😘😘
@foziloue8518
@foziloue8518 Год назад
Haref new mekrsh
@toube5336
@toube5336 2 года назад
ፍቅር የኔ ልእልት
@samira7639
@samira7639 Год назад
Wow👍💕
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 года назад
😂😂😂👍👍👍ሰወድሺማሬአናመሰግናል
@DerejawAdugna
@DerejawAdugna 25 дней назад
ሁል ግዜ ከጓደኞቿ ምትሄድ ከሆነችስ ?
@munamuna1698
@munamuna1698 2 года назад
Enmsgnal wde ❤❤❤
@zaraamd7833
@zaraamd7833 10 месяцев назад
❤🎉
@mihireteabhailemariam6447
@mihireteabhailemariam6447 2 года назад
አመሰግናለሁ እህቴ እና ጥያቄዬን ባጭሩ እና በፍጥነት ብትመልሽልኝ ....ምንም አይነት ጸብ በሌለበት ሁኔታ ወንዱ በወሰደው የጥሞና ጊዜ(ጊዜያዊ መጥፋት) ቀናት፤ ሳምንት ብሎም ወር ቆይቶ ሲመጣ/ሲመለስ መቀበል አለብን የለብንም ? መቀበል ካለብን በምን መልኩ ነው ማስተናገድ ያለብን ከሌለብንስ ለምን? አመሰግናለሁ
@kingdomofaxum6891
@kingdomofaxum6891 2 года назад
ወንዱ የጠፋበት ምክንያት ካስረዳ በኅላ ሓሳቡ ተምዝኖ መቀበልም አለመቀበልም ይቻላል የጠፋበት ምክንያቱ ያስረዳ ዘንድ ግን ያለ ቅድመ ሁኔታ እድል ልሰጠው ይገባል እላለሁ ።
@mihireteabhailemariam6447
@mihireteabhailemariam6447 2 года назад
@@kingdomofaxum6891 አመሰግናለሁ
@kalkidanmilkias257
@kalkidanmilkias257 Год назад
Nuriln ❤❤❤❤💯🙏
@user-kt3yw7je9k
@user-kt3yw7je9k Год назад
እባክሽ ሰልክሸ ላክልኝ😢
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
ወይኔ ፍቅርየ አሁን ኩርፊያ ላይነኝ እንዲህ ብየው ተጣልቸ
@AAA-tk1qu
@AAA-tk1qu 2 года назад
እንዴት እንደሚወድሽ❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አመሰግናለሁ 😍🙏
@zainabbibi9537
@zainabbibi9537 2 года назад
👍👍
@amenkbrom1728
@amenkbrom1728 2 года назад
ዕርሱን አላላሺው እንጂ ዕርሱ መሆን ያለበት 5 ነገረኛ ሴትን እምናውቅበት መንገድ! ነበር
@meer6395
@meer6395 Год назад
😂😂😂😂
@mekaamare2296
@mekaamare2296 Год назад
እህታለሜ ከቻልሽ መልሽልኝ እኔ ጨቅጫቃ ሴት መሆን አልፈልግም። ግን አያወራኝም ስለሚናፍቀኝ እንዳዳለው።በቀን አንዴ ቮይስ ቢያደርግልኝ ደስ ይለኝ ነበር።እርሱ ግን ተፈጥሮየ ነውወሬ አልወድም ይለኛል። ሁሌ አውራኝ አይደለም የኔ ጥያቄ ።ፍቅረኛየ የወደፊት ባለቤቴ የህይወቴ አጋር ከምለው ሰውጋ ካላወራው ካልተነጋገረን ካልተመካከረን እንደት ይሆናል።እኔ ስደት ነኝ እርሱ ሀገር ቤት ነው።በጣም እወደዋለው እርሱም እንደሚወደኝ ነበር እምነቴ።ለኔ ብሎ ብዙ ነገሮችን ሆኗል።እኔም መልካም ታምኝ ሆኘለት ለመኖር ነው እምነቴ።ግን የማወራውን መኖር አቃተኝ። እያስቀየምኩት ነው። እርሱ እወድሻለው በቃ እወድሻለው።ባወራሽ ባላወራሽ ባልሽ እንደሆንሁ አስቢ። ነው የሱ እምነት።እንድህ በሚሎ አማረኛ ፍቅር ይዘልቃል። ፍቅረኛየ ከምትይው ሰውጋ ካላወራሽ ስለነጋችን ካልተነጋገርን ካልተመካከርን የፍቅር ቃላቶችን መለዋወጥ ካልቻልን እንደት ይሆናል።መጥፎ ሳልሆን መጥፎ ሆንኩኝ። ታዳ በዚ መሀል አሁን ያልሻቸውን ቃላቶች ተናግ ሪያለው።የእውነት እኔ ሰለወደድኩት የተንቀባረረ መሰለኝ።
@berekettesfa8436
@berekettesfa8436 Год назад
Fikir
@hailelove1
@hailelove1 Год назад
ሴቶች በትዳር ውስጥ ወይም በሪሌሽን ሺፕ ውስጥ ሴክስ ሲፈልጉ የሚታሳዬት ባህሪ ምንድናቸው በኛ አገር ባህል በመነሳት
@ibsaoromia4152
@ibsaoromia4152 2 года назад
ፊቅሪዬ ፒሮግራሚሽ በጉግት ኖሚንጢብቂሽ🙏
@Addistoday
@Addistoday 2 года назад
ፍቅር; የቴሌግራም ሊንኩን ረሳሽውኮ
@lulubentseid9417
@lulubentseid9417 2 года назад
እኔ ብዙ ጊዜ እለዋለሁ ሰለቸህ ደበረህ እያልኩ ግን አሁን ትቻለሁ
@kedijasiraj128
@kedijasiraj128 2 года назад
ፋቅር ይብልጣል እንዴት ላግኝሽ
@haymanotteferi6164
@haymanotteferi6164 2 года назад
Set zegenagn negeger yenagralumeslesh
@user-xz5vw2pf7d
@user-xz5vw2pf7d Год назад
👍👍👍🙏
@kalyizengaw1796
@kalyizengaw1796 2 года назад
WILL COME
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
Thank you!
@ayenewwale6254
@ayenewwale6254 2 года назад
Fikir minew tefashibin eko
@Mishabekuto
@Mishabekuto 2 года назад
Keep it up fikrachin!!!
@af2gdgf120
@af2gdgf120 2 года назад
ጤና ይሰጥልን እናመሰግናለን
@fikrfaran6678
@fikrfaran6678 2 года назад
Be ewunt yanchin channel zare newu yegebewut ye inen bahir woyinm Yene interest yemitawor newu yemeselagn
@madinadawud3666
@madinadawud3666 2 года назад
በ ውስጥ መስመር ባገኝሽስ
@wendywerku2555
@wendywerku2555 2 года назад
ንገሪልኝ ውዴ ከሰሙ
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 2 года назад
ካልሻቸው ውስጥ እኔ ትናንት በፂም የተነሳ ለምን እንደወንዶቹ አታስፈገፍግም ብዬው እንዴት እንዶነ እኔም በጣም ነው የደነገጥኩት
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
😂😂😂😂😂
@tratra9327
@tratra9327 2 года назад
Fikriye silish wayewaye beyign siwedish dom set negn wend endal meslish
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
😂😂ወዬ!
@tratra9327
@tratra9327 2 года назад
@@fikeryibeltalendet endemodish bitayi anchin yemit mesil akist alechign banchi edimenat mariyamin betam newu modish
@selamyaxsumlij3552
@selamyaxsumlij3552 2 года назад
Are fikir Enyem lewdime sadebew alew kewdiga tetalicha liyestarek simeta yata wdenet lenye besetegn beiy tensicha hedikugn 😂😂😂
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 года назад
ጥቁር መነፅር አድርጌ በደንብ አያለሁ። አንችን እራሱ እንዴት እንደማይሽ።
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 3 месяца назад
ሴቶችን ስትመክሪ አለቀ ቀኑ
@user-ou2rs5jl7y
@user-ou2rs5jl7y 2 года назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@merydemeqe6925
@merydemeqe6925 2 года назад
ሴቶች እደኔ ደንዳና ልብ ይኑራችሁ ስለምክሩ እናመሠግናለን
@madinaadam8520
@madinaadam8520 Год назад
ጥሩ ባል ከሆነ ምንም አልለውም😂😂😂
@mubarkiuseni7067
@mubarkiuseni7067 2 года назад
Baxami amsginwlwo lalwoqawo anchini ysadbisheli lane geni hwote honshali igha wondocusi meni malati yelbinmi lasetochi
@lolleady2775
@lolleady2775 2 года назад
@specialman8583
@specialman8583 2 года назад
شوكرن
@helenlemma4514
@helenlemma4514 2 года назад
ምነው ለወንዶች ብቻ ነው ጥንቃቄ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
በቀጣይ የምሰራው ቪዲዮ ለእኛ ይሆናል
@ekacell5724
@ekacell5724 2 года назад
ፍቅርዬ ባልሽ Or ፍቅርኛሽ ታድሎ
@fevenmangesha8601
@fevenmangesha8601 2 года назад
Bakih lerasu ayhonim endezih aynet sewu
@ekramnesredin9710
@ekramnesredin9710 2 года назад
ወይኔ አስጠላሁ ደበርኩህ ብዬ አውቃለው ባሌ በቀን እንዴ ብቻ ከደወለ😡
@abc12452
@abc12452 2 года назад
ከ አሁን ብኋላ አትበይ ካልደወለ ዝም በይ ሲደዉል አናግሪዉ አንድ ቀን ሳይደዉል ከቀረ ጠፋክ እንኳን አትበይዉ።
@niceprime8523
@niceprime8523 2 года назад
@@abc12452 ትክክል 😂😂😂😂😂😂
@ma9546
@ma9546 2 года назад
እንዴ ፍቅር ሰለም ነው እየጠፈሽ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 2 года назад
አለሁ። መምጣት ጀምሬአለሁ😊
@rooboo8089
@rooboo8089 2 года назад
@@fikeryibeltal 💋💋💋💋💋💋
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 года назад
ማየት ውበት ማድነቅ ነው ።
@munamuna1698
@munamuna1698 2 года назад
Enmsgnal Wde ❤❤
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 2 года назад
ደግሞ ባይኔ ማን አለኝ ከልካይ።
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
😂😂
@niceprime8523
@niceprime8523 2 года назад
😂😂😂
Далее
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 45 млн
የምታስቀናኝ ሴት! #relationship #love
15:16
Секрет фокусника! #shorts
00:15
Просмотров 45 млн