Тёмный
No video :(

ወንዶች ልባቸው ውስጥ ያለሽው ብቸኛ ሴት አንቺ ብቻ ስትሆኚ የሚያሳዩዋቸው ምልክቶች | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 77   
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 месяца назад
ሁሉንም ያሟላ የኔው ንጉስ አላህዬ መርጦ የሠጠኝ የወንዶች በላይ ጀግናዬ በተፈጥሮው ቆጠብ ያለ ራሡን አስከብሮ ሠውን የሚያከብር በቃ ልዩ ሠው ነው አልሀምዱሊላህ ንግስቴ ፍቅሬ ብሎ እንጅ ስሜንኳን አይጠራኝም የሴቶች በላይና ልዩ ሴት መሆኔንም ሁሌ ነው የሚነግረኝ ኑርልኝ የኔ አለም ❤
@user-kb9ig1ny1v
@user-kb9ig1ny1v 2 месяца назад
የኔ ዉድ ባል ሁሉንም ያሟላል ኑርልኝ❤❤❤❤❤❤ሀቢቢ
@user-gv4nz9gf2j
@user-gv4nz9gf2j 3 месяца назад
ይህ ሰዉ ግን የት ነው ያለው🤔🤔አንተን እናመሰግናለን በርታልን
@yehiharegnega
@yehiharegnega 3 месяца назад
ውይ የኔፍቅር ሁሉንም አግኝቷል ።❤
@Barkat1122
@Barkat1122 День назад
Wow anten saldenq malfi alchilm sela mkiroch betam amsginalhu ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-xy6wl8vl4q
@user-xy6wl8vl4q 3 месяца назад
ኣተ የምትላቸው ወንዶች ኣይቸም ሰምቸም ኣላቅም 😂 ስትናፈቅ መፍትሄ ወንድማችን ❤❤ ላክ ኣርጉ ሴቶች
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
@whsbbabwb39
@whsbbabwb39 3 месяца назад
ትክክል ይቺን ኮሜንት አበበ ስራልኝ ስደት ነው መኖረው በፍቅር ሰባት አመት ቆይተናል ተማሪ ሰለ ነበረ አብረን ለመኖር አልቻልንም ነበር ከዛም ተመርቆ ወጣ እኔም ወደ ሀገር የገባው በተሰብ አስተዋውቃን ቀለበት አረገልኝ ሙሉ ኃላፊነት የሰራሁበት በቤተሰብ ቁጥጥር ነበር እኔ በምሰራው ስራ አገባኝም አይመለከተኝም ነው ሚለኝ ግን እወድሻለው ይለኛል ጊዜ በሚያሳልፍበት ሰአት ክብር እና ፍቅር አይሰጠኝም ለኔ ያደረገውን እያንዳንዱ ነገር እየዘረዘረ ይነግረኛል አልፈልግም ስለው በጣም ይንከባከበኛል ስቀርበው በጣም የአናደደኛል ይህን ኮሜንት ለምታነበ እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ😢😢
@emebatnegash6324
@emebatnegash6324 3 месяца назад
😢😢😢eneme enadachew neg wud techew bichayen neg zime belish rakiwe wendoche akatelew lidefune new eko😢😢
@AbeFikir
@AbeFikir 3 месяца назад
ውዴ በ እውነተኛ ፍቅር ውስጥ መከባበር መደማመጥ አብረሽው ስትሆኝ ሰላም እንዲሰማሽ ያደርጋል እንጅ የተደረጉ ነገሮችን እንደውለታ እንድትቆጥሪው አያደርግም ያደረገልሽን የሚዘረዝ ከሆነ ይሄ ፍቅር ሳይሆን ብድር እያበደረሽ አስመሰለበት እራቂው አልልሽም ግን እይው ትንሽ በተረፈ ልብሽን አዳምጭ ቁጭ ብለሽ ከራስሽ ጋር አውሪ ❤❤❤
@whsbbabwb39
@whsbbabwb39 3 месяца назад
@@AbeFikir አሸአመሰገነለሁ
@user-xd6ed1ew6p
@user-xd6ed1ew6p 3 месяца назад
ካች ያልተቀበለዉ ነገር አለ አልወሰነም ወደ ያዝ ለቀቅ እሜያደርግሽ ለዛነዉ ወስኝ ግን መቸም ቢሆን ስሜትሽን እዳታዳምጭ እዉነታዉን እይ ግዚሽን አታቃጥሊ
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 3 месяца назад
እርሺው ሲስቱ
@user-ed7kf8le8l
@user-ed7kf8le8l 2 месяца назад
ዋዉ ታድይ የኔ ፍቅር እኮ አምስቱንም የተገብራል::N$S❤
@user-uq3tz6hb5w
@user-uq3tz6hb5w 3 месяца назад
በጣም ትክክል ነህ ወንድሜ
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 3 месяца назад
እናመሰግናለን ኑርልን❤❤❤❤
@user-or4gy6im7l
@user-or4gy6im7l 3 месяца назад
የኔ ውድ ሁሉንም ያደርጋል❤❤❤
@fadilaahmad4669
@fadilaahmad4669 3 месяца назад
ይገርማል ትክክልነህ ተናዶ ጮሆብኝ መልሰን እንታረቃለን❤
@user-uf1mp3zm1z
@user-uf1mp3zm1z 3 месяца назад
ሀቢቢይ ከሁሉም ከ 10 10 አግኝቷን ❤❤
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 месяца назад
ሰላም ሰላም ድምፀ መረዋው እንኩዋን ደህና መጣህ ...!🙏❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@huletsegaye3428
@huletsegaye3428 3 месяца назад
ድምፁ እንዴት እንደሚናፍቀኝኮ❤❤❤❤❤
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
እኔም ድምጹ ወንድሜን ስለሚመስለኝ በጣም ነው ምወደው
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r 3 месяца назад
እናመሰግናለን አሪፍ ትምህርት ነው ❤❤❤🎉👌👌👌
@Yosebeny
@Yosebeny 2 месяца назад
እናመሰግናለን
@user-gd5jc1jf5z
@user-gd5jc1jf5z 2 месяца назад
እናመሰግናለን ወድማችን በርታ❤❤❤❤❤❤
@YusraMuhamed-gn2ky
@YusraMuhamed-gn2ky 3 месяца назад
ትክክክል ❤
@AbeFikir
@AbeFikir 3 месяца назад
እናመሰግናለን ❤❤❤
@YoakinYoadan-zo2rd
@YoakinYoadan-zo2rd 2 месяца назад
Enegn wendme gra eyegebagn new kechalk melslgn beslk snawera lelasew yhonbgnal bakal sagegnew lela sew gra gebagn eko malete beslk betam yaweragnal bakal sagegnew gn mnm yelem endeslku bedenb ayaweragnm lemndnew bye erasen betedegagabi eteykalehu gn mnm mlash alagegnehum yemtlegn neger kale lsmay❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
አይናፋር ሊሆን ይችላል፣ በደንብ ስትላመዱ እንደ ስልኩ ይሆናል፣ እንዲህ ዓይነት ባህሪይ ያላቸው ወንዶች አሉ።
@YoakinYoadan-zo2rd
@YoakinYoadan-zo2rd 2 месяца назад
​@@yemefthebet 🙏🙏🙏amesegnalehu gn eko 3 amet honen teykew neber yesum mlash slemfersh new ylegnal lemn endemiferagn alawkm enen mn endemiyasegagn tawkaleh eskemeche bezhih huneta yketlal wedefits mndnew yemnhonew yemilew yasasbegnal
@buzetube8387
@buzetube8387 2 месяца назад
ሰላምህ ይብዛ ወንድም እናመሰግናለን!❤ ግን ከዩቱብ ውጪ ያለውን አድራሻህን ብታስቀምጥልን።በውስጥ ላገኝህ ፈልጋለሁ please
@yemefthebet
@yemefthebet 2 месяца назад
ኢንስታግራም ላይ yemefthebet
@ZenatDohni
@ZenatDohni 3 месяца назад
Selam wedime
@Kami-nq8my
@Kami-nq8my 3 месяца назад
የኔ መካሪ አምስግናለው ከልብ
@user-sw6nv6kb9t
@user-sw6nv6kb9t Месяц назад
ምን ያህል ቀናት ይቆያል ወድሜ 😢❤
@user-tt8iv1mb8v
@user-tt8iv1mb8v 2 месяца назад
5 tum melket alew yadergelgnalem Gen Eneleyaye Belo telyaytenale Ahun lay lemdenew tadiya😢😢😢
@KidiMar-ji5hj
@KidiMar-ji5hj 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤Tekekl new weda
@EmanMohammed-ps7gy
@EmanMohammed-ps7gy 2 месяца назад
my 🤴❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tahacell6709
@tahacell6709 2 месяца назад
❤❤❤❤
@barakathbarakath7022
@barakathbarakath7022 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@Selu927
@Selu927 3 месяца назад
Tleyalek eko❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@ruthabraha6993
@ruthabraha6993 3 месяца назад
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾💓
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@ZibibaHalwa
@ZibibaHalwa 3 месяца назад
ምስኪን የኔው ማቼ ይሁን ከንተ ንግግር ውስጥ አንዱን የሚያገኛው 😂😂😂😂😂😂እኔ ወንድ የሆንኩ እየመሳለኝ ነው. ሁሉም እኔገ ነው
@AbeFikir
@AbeFikir 3 месяца назад
😂😂😂 አሳቅሽኝ
@heyatfetaw6022
@heyatfetaw6022 2 месяца назад
ሀቅ ብለሻል
@user-py5sx7dc7i
@user-py5sx7dc7i 3 месяца назад
100%❤❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
🙏♥
@Tigstshewafera
@Tigstshewafera 3 месяца назад
ወንዶችን በዚህ መስፈርት መለካት ይቻላል?በተለይ ገጠር ያደግን ልጆች..ጠበቅ ይላሉ
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
ትክክል ነሽ እንዳደጉበት አከባቢ መመዘኛዎችን ለዘብ አድርጎ ማየት አይከፋም
@blaneshghvjiff2424
@blaneshghvjiff2424 2 месяца назад
👍👍👍
@user-np2fv2kg2m
@user-np2fv2kg2m 3 месяца назад
Sma qmem anta slemwedh new yemsemaw enji wend lj mamen muz endemelat qelal aydelem😂❤
@yemefthebet
@yemefthebet 3 месяца назад
😂♥
@AaAa-vk5lp
@AaAa-vk5lp 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ur4lp5uf4l
@user-ur4lp5uf4l 3 месяца назад
ቆይ የኔው ተጣልተናል እና እኔ የሆነ ነገር እስቶሪ ላይ ሳደርግ ይከታተላል እና እኔ ደስተኛ የሆንኩበት ነገር ቪዲዮ አይቶ ቦልኮኝ ሄደ እሱ ግን የራሱን ሂዎት ጀምሯል ግን እኔ ደስተኛ ሆኜ ማየት አይፈልግም ምን ይባላል እስኪ ንገሩኝ ምን አይነት ባህሪ ነው
@seadiethiopiawit1782
@seadiethiopiawit1782 2 месяца назад
የሚፈለሰገው ተሠብረሽ አንገትሽን ደፍተሽ እንድትቀሪ ነበር ደስተኛ ሆነሽ ማየት ስለማይፈልግ ደስታሽን ላለማየት ቅናት ይዞት ነው በዛ ላይ ወንድ ልጅ የፈለገ እራሡ ጥሎሽ ቢሄድኳን ሌላ ወንድጋ ደስተኛ ሆነሽ ማየት አይፈልግም ይሔ ነው በቃ።
@user-dx5fm9hc9z
@user-dx5fm9hc9z 3 месяца назад
❤❤❤❤❤
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 месяца назад
👍👍👍👍
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x 3 месяца назад
❤❤❤
@user-eo7jo9zp9u
@user-eo7jo9zp9u 2 месяца назад
የቤት ስራ ሂዎት ለኔ ሁሎም የምትለው ነገረ እሱጋረ አለ በሀሳብ በማዘን በመከባከብ ፌክይሁን ሀቅ አላወኩም እኔም እደተልባስፈረ ተድረበቡነኝ ከተጋባን 1አመትሆነን ለኔሚስቴን ተፋተነል ብሎኝ አል 1ልጂ አለኝ ብሎኝ ተጋባን ከተጋባን ቦሀላ 3 ልጂ እዳለው ቤሰቦቹ ነገረኝ እሚያሳምንም ነገረ ፎቶ ቢድዎ አሳዬኝ እሱ ከበፊቱ ምንም የቀነሰውነገረ የለም እዳውም ሰወደፈት እያለ ያዎራኝአል እቅድ ይይዛል እኔግን ወስጤ ሰላም አላገኝም
@ormiyaayoutube5222
@ormiyaayoutube5222 3 месяца назад
👍👍👍👍👍👍👍
@mamimami1739
@mamimami1739 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🙏
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s 3 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@SaJio-lm8fn
@SaJio-lm8fn 3 месяца назад
❤❤❤🎉🎉🎉
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 3 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32