Тёмный
No video :(

ወንዶች እየተጠቀሙብሽ ከሆነ እነዚህን 5 ምልክቶች ታይባቸዋለሽ | yemefthe bet 

Yemefthe Bet የመፍትሔ ቤት
Подписаться 72 тыс.
Просмотров 4 тыс.
50% 1

ወንድ ልጅ እየተጠቀመብሽ ከሆነ
.
.
.
Music used
Warming Light by Jonny Easton
Link: • Beautiful Soft Piano M...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 68   
@mesi685
@mesi685 Месяц назад
ሕይወት ከበደኝ ማርያምን ስራም አጣው በብዙ ነገር ተፈተንኩ 😢ምን ይሻለኛል በማርያም ታሪኬ ብዙ ነው በምህርቱ ነው ያለው
@user-xn7gg5zg3h
@user-xn7gg5zg3h Месяц назад
Ayizosh be fetari emnet yinurish hulum yalfal inem indezi nbrku gn Alhmdulillah hulum alefe tenkara hugni tselot adirgi
@JcyfHch
@JcyfHch Месяц назад
@@mesi685 ለበጎነው.አይዞሽ
@mesi685
@mesi685 Месяц назад
@@user-xn7gg5zg3h esh🥲🥲
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu Месяц назад
@@mesi685 አይዞሽ ውዴ ደሞ የት እንዳለሽ ንገሪን ስራ እንዲፈልጉሉሽ ።እኔ tiktok. ነው ስራ ያገኘሁት
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y Месяц назад
ሁላችንም የሕይወት ፈተና አለብን ከኔም የተፈተነ አሁንም እየተፈተንኩ ነው ግን ይመስገን 🙏😰
@JcyfHch
@JcyfHch Месяц назад
ዛሬ.ላክ.አንድኛነኝ.ላይክ.አደረጉኝ😊እንመሠገናለን.ወንድማችን😊😊❤
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d Месяц назад
እኔም በጣም እማፈቀረው ልጅ ነበር እሱ ግን ለፍቅርሳይሆን ለጥቅም ነበርየቀረበኝ የዋህነታን አይቶ ብቻ አልሀምዱሊላህ ሴቶችየ ለወንድ ልጅ የዋህነታችሁን እንዳታሳዩ እንደኔ እንድትሆን ስሜት በጣም ከባድ ነው 😢
@hyathyat5145
@hyathyat5145 Месяц назад
አይ. አንተ ልጅ. የልቤን. ነውኮ. የምታወራው. ወላሂ. ጀግና ነህ. ወንድሜ. በርታአላህይጠብቅህ
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Месяц назад
በጣም ይህንአላደረገብሉ እደጠላተ ነወየማየወ ለዚህሰወይቅረታይገበዋል ሰወደወነበረ ድብቅሰወረሀቅአለመኒገረ እወነተንመደበቅ ለምን ለዚህማሸጎጥየሚገባወ እያሰመሰለ ለረጀም አመታተ አቆየኝ ምክረ ለገሱኝይሰወለምንም አይሆንም 5/6 አመተ7አመቱን ሊያሰቆጥረነወ ለዚህ ምንይገበዋል በጣምሰወደወነበረ ገልፀነኝ ወሸታምአሰመሳይ አልዉድም ወዶቺ ንገሩኝእኔላህይወተእያሰብኩነወ ለዚህ አሰመሳይምክረሰጡኝባልምንም መሆን አይቺልም ገንለምን ይሆን ብቻየንበሰደተእየኖሩኩ ሀቅመናገረይቅረታማድረገ መሸነፋ የመሰለወ አሰመሳይ አላክረኩተም ሰወ ሲዋሸ አሰመሳይእናወሸታም ሰለሆነ አላክበረኩተም እደጠላተ ነወ የማየወጠላቴምነወ ብየነወየማሰበወ እሩቅለሩቅነን ጠላተም የለብኝምንገሩኝ ምክረ
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph Месяц назад
አንደኛ ነኝ ምክርህ ጡሩ ነው ግን ተሌግራም ቢኖርህ ና የኛ የመዳም ቀመሞች ልናመክርህ ነበር እንደ እኔ
@user-et9vg4cs4n
@user-et9vg4cs4n Месяц назад
ኣለው ኮ የመፍተሔ ቤት በይና ግቢ
@Melat-ps1ph
@Melat-ps1ph Месяц назад
@@user-et9vg4cs4n ማማየ ኢንሰታግራም ብቻ ነው እሚጠቀመው ብሎ መልሶልኛል እኔ ደሞ ቴሌግራም ነው እሚጠቀመው
@user-ry4wh1hk1x
@user-ry4wh1hk1x Месяц назад
እኔስ የት ላገኝህ እችላለው ላማክርህ ፈሊጌ ነበር
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd Месяц назад
ማነው እንደ እኔ እየሳቀ ከልብ የሚያዳምጠው?? እናመሰግናለን bro❤
@belayneshkegnekegne
@belayneshkegnekegne Месяц назад
በጣም በጣም ሀቅነወ እገዚቤረይባረክህተክክል እወነተነወ ይህንሁሉ አጎድለወ ወደዱኝአገብሩ ማለተተወ ተወ ፋቅረ ሰጭ ለሱወቅድሚያ የማሰጥነወ እህቶቼ ተማሩበተ
@yemefthebet
@yemefthebet Месяц назад
🙏♥
@Yosebeny
@Yosebeny Месяц назад
አመሰግናለን
@ormooapss442
@ormooapss442 Месяц назад
እናመሰግናለን የእኛ መምህር 🌹🌹🌹🕊🕊
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d Месяц назад
ሴቶችየ ለጥቅም የሚቀርበን ሰላም የለውም በጣም ጭቅጭቅ መግባባት የለውም የጥቅም ፍቅር እኔ ስለደረሰብኝ በጣም ከባድ ነው ህመሙ ሴቶችየ ተጠንቀቁ ለማንም አልመኘውም
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen Месяц назад
አልሀምዱላህ የማንንመ ድጋፍ አልፈልግም
@user-io9en1tk8q
@user-io9en1tk8q Месяц назад
እናመሰግናለን ❤
@mama8996
@mama8996 Месяц назад
🥺😥🤒🙏እደማይወድኝ እያወኩ አብሬው ያለሁት ለመለየት ከበደኝ 😢ኡፍፍፍፍፍ ምናለ ፈጣሪ ቆራጥ ቢያድርገኝ
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 Месяц назад
Thank you
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
ሁሉም እውነት ነው ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍
@user-gs1jr1jv9v
@user-gs1jr1jv9v Месяц назад
እነመሰግነለን
@shewitshewit2354
@shewitshewit2354 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@user-sw6nv6kb9t
@user-sw6nv6kb9t Месяц назад
እናመሰግናለን
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
ድንቅ ምክር ነዉ🎉
@user-xb5kp1ji7s
@user-xb5kp1ji7s Месяц назад
በትክክል❤❤❤🎉🎉🎉
@Semagn-ub1ez
@Semagn-ub1ez Месяц назад
Betam amesegnalehu hiote endaybelashe slemtredagn egziyabhar ybarkh wndme
@user-ld6in3el9l
@user-ld6in3el9l Месяц назад
ሠላም ወድም አለም ያለነው እሠው ሀገር ነው የሠፈሬልጂ ነው ላግባሺይላል ግን በሥልክ ሠናወራ ሥሜቴን አልቻልኩም ይላል ማለቴ በአካል መገናኘት አንቺልም በሥልክ እንፈጥም ይላል ከተፋቅርን ሥድሥት ወር ሆነን ግን አሁንነው እደዝህ ማለት የጀመረው የኔ በሥልክ አይሆንም ሥለው አወጂኝም ይላል በፈጠረህ አትለፈኝ
@UxYv-mn6fh
@UxYv-mn6fh Месяц назад
አረ ድጋሜ እንደዚ ኣይነት ነገር ካልከኝ ኣትወደኝም ማለት ነዉ በይዉ ኣልቻልኩም ማለቱ እሺ ግን በስልክ ማለትኮ ቪድዮ ማለት ነዉ ከዛ ይቀርፅሽና ህይትሽን ያመሳቃቅለዋል እምቢ በይዉ😒😒
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu Месяц назад
ጓ በይው ።እሱ ራሱ ይንቅሻል እህቴ
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd Месяц назад
ቢወድሽ ስለ አንቺ ክብር ይጨነቃል እንደዚህ ተልካሻ ነገር አያስብም። የኔ እህት ራስሽን ወጥመድ ውስጥ አታስገቢ በኃላ በህይወትሽ መጫወቻ ነው የሚያደርግሽ
@semiraadem2865
@semiraadem2865 Месяц назад
አደራ እንቢ በይው ሲጀመር ይሄን ጥያቄ ሲጠይቅሺ በብሎክ ማሰናበት ነው ደፋር በይ
@uthg7338
@uthg7338 Месяц назад
​@semiraadem28ሳህ65
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu Месяц назад
አትለፋኝ ተራርቆ ሽማግሌ መላክ እንዴት ይታያል። እሱ አገር ቤት ነው የልጅነት ፍቅረኛየ ነው (በማሀል ተጣልተን ትልቅ ክፍተት ተፈጥሮ ነበር) ። እንደ ታረቅንና ልንጋባ እንደሆነ ለቤተሰቦችሽ ንገሪያቸው ሽማግሌ ልልክ ነው አለኝ። ወንድሜ ሳማክረው፡ምን አቻኮለው ደሞስ እስከአሁን የት ነበረ አለኝ። እናንተስ ምን ትላላቹ
@Roza-sd2ws
@Roza-sd2ws Месяц назад
ይቅርብሽ ስትገናኙ ይላክ ምንም ጥቅም የለዉም 😒
@JcyfHch
@JcyfHch Месяц назад
@@MekdesTadele-rf5mu ተይው.ውዴ.የሂድሰው.መልሡ.ቢመጣም.አይረባብ.ደግሞ.ተራርቃችሁ
@user-xy9ge5yn9r
@user-xy9ge5yn9r Месяц назад
መታረቃችሁ ደስ ይላል ግን ምንም ሽማግሌ መላክ አያስፈልገውም ስትሄጅ ይደርሳል ፈጣሪ ከፈቀደ አታጭውም ተረጋጊ እህቴ
@MekdesTadele-rf5mu
@MekdesTadele-rf5mu Месяц назад
እሺ ውዶችየ አመሰግናለሁ
@k.dyoutube5305
@k.dyoutube5305 Месяц назад
ሰትገነኙ ይላክ በርቀት ምን ይጠቅማል
@user-dv2yn4hv3d
@user-dv2yn4hv3d Месяц назад
የምር ግን ከረፈደ ነው የገባኝ
@user-ef9lv6pf1x
@user-ef9lv6pf1x Месяц назад
❤❤❤
@mamimami1739
@mamimami1739 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@mulluberhuni450
@mulluberhuni450 Месяц назад
❤❤🎉
@eimanlove
@eimanlove Месяц назад
እረሰዉ ከባድነዉ 😢😢😢😢😢😢😢
@HsbShsh-uy1sr
@HsbShsh-uy1sr Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Далее