Тёмный
No video :(

ወንዶች ከሴቶች ሲሰሟቸው ጮቤ የሚያስረግጧቸው 8 ቃላቶች 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 163 тыс.
Просмотров 158 тыс.
50% 1

ወንዶች ከሴቶች ሲሰሟቸው ጮቤ የሚያስረግጧቸው 8 ቃላቶች
#ከፍቅር_ጋር #ፍቅር_ይበልጣል , #Fikeryibeltal #Fikeryebeltal #Love
#ፍቅርይበልጣል , #Ethiopia #ፍቅር #ሴቶች #Ethiopianwomen #Relationship #sex
Telegram Channel
t.me/Fikeryibe...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 348   
@user-tx6zz9wf7u
@user-tx6zz9wf7u 4 года назад
1/አከብርህአለሁ 2/አምንህአለሁ 3/ጥረትህን አደንቃለሁ 4/ካአንተጋራ ስሆን ደስ ይለኛል አምሮብሀል እረዛሪ አልተቻልከምእምር ብሎብሀል 5/አልበሳጭብህም 'በግልፅ ንገረኝ እረዳህአለሁ 6/,አልቆጣህም በግልፅ ንገረኝ 7/ከጎኔ ሰላለክ ደስተኛነኝ ሁሌ ሰለምታስብልኝ በጣም አመሰግንሃለሁ!!!
@fatimaa2480
@fatimaa2480 4 года назад
ያንችኑ አንብቤ ውልቅ
@selamselam8098
@selamselam8098 4 года назад
አመሰግናለሁ በቀላሉ ገላገልሽኝ😂
@dhxxxbcg3820
@dhxxxbcg3820 4 года назад
ክክክክክ
@user-zf4wk8rj6u
@user-zf4wk8rj6u 4 года назад
ክክክክ ይበቃናል ያንች መሀዴ ነው🏃🏃
@user-tu9mx9zz4k
@user-tu9mx9zz4k 4 года назад
@@fatimaa2480 😂😂👌
@lolleady2775
@lolleady2775 4 года назад
በሀገራችን በጣም ውድ ቃላት ቢኖር ይቅርታና አመስግናለሁ።
@user-qn1pw3wb4m
@user-qn1pw3wb4m 4 года назад
ፍቅር ቆንጆ ትምህርቶችሽ መሳጭ ናቸው እናመሠግናለን 😍👌 ይቅርታ አድርጊልና ወንዶች ክብር አይወድላቸውም ባናታቸው ይተከሉ 👎👎
@nerdosbilisummaa2726
@nerdosbilisummaa2726 4 года назад
ትክክል ከኔም የባሰ አለ 😂😂😂
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Weyna ayezoshi eshi betami tegodeteshal betam kebade newo
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Год назад
ትክክል
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Год назад
ወንድን ለበቀልጅእጅ ለፍቅር አልመኝቸውም
@lemlemtsagay9614
@lemlemtsagay9614 Год назад
❤❤❤😂😂😂
@geta916
@geta916 4 года назад
ፍቅር ቆንጆ ማህተብሽን አታዉልቂዉ በናትሽ🙏🙏🙏
@eyobtadesse9949
@eyobtadesse9949 4 года назад
uuff.....ahun sile mahiteb mitaworabet bota new ehee
@dakoemako5114
@dakoemako5114 4 года назад
እባክሽ ከአንገትሽ ሳይሆን ከልብሽ አታውልቂው
@eyobtadesse9949
@eyobtadesse9949 4 года назад
@ሃና አበበ ሃና አበበ le kirikir sayihon...bideregim bayideregim chigir yelewum...ine ahun be angete aladergewum belibe gin ale mechem ayiwolkim...wanaw libish layi madiregish new inji ye anget bicha min yadergal bilesh new sistuka
@eyobtadesse9949
@eyobtadesse9949 4 года назад
@ሃና አበበ ሃና አበበ koyi anchi yemitamigniw saw meskelun ayito kiristian nechi indilish new woyis lemedan
@eyobtadesse9949
@eyobtadesse9949 4 года назад
lemanignawun silkishin bititsifilign be telegram silezih gudayi bedembi linaworabet inchilalen konjo
@sihinwubeshet3154
@sihinwubeshet3154 4 года назад
እውነትሽን ነው ክብር ይገባል ነገርግን አብዛኛውን ግዜ ቶሎ ሸርተት ስለሚሉና ይመስለኛ ማይከበሩበት አክብረሽው እምነት ሲያሳጣሽ ለዛ በዚህ ዘመን የወንድ ክብር የወረደ ይምስላል
@ermaboy5547
@ermaboy5547 4 года назад
No its not only that my dear
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Hey selam holom ande ayedelem eshi
@hjf1744
@hjf1744 4 года назад
ለመናገር ሁሉም ቀላል ነው ለመተግበር ግን ከባድ ነው እየተገፋሽ ፍቅር ከየት ይመጣል ብለሽ ነው የምታወሪው
@user-lo2jj7oc4e
@user-lo2jj7oc4e 4 года назад
ልክ ነሽ ማን በሰማዉ ይተገብራል
@shitayehussain9294
@shitayehussain9294 4 года назад
Betkakel
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 4 года назад
በመስማት አንደኛ ነኝ ከዚ ጆሮዬ ሰምቼ ከዛ ጆሮዬ ማፍሰስ አይ እዳዬ😃😃😃
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
@@sawdaabdullah8560 ክክክ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
እውነት ይከብዳል
@teklushiferaw5218
@teklushiferaw5218 4 года назад
Great lesson for couples and singles too. By the way, you laughed bottom of your heart....haha...it's great to exercise such humanistic component, appreciable!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thank you , Teklu.
@hawaahmad4364
@hawaahmad4364 4 года назад
@@fikeryibeltal ቁጥርሽን ላኪልኝ
@adisusisay9046
@adisusisay9046 Год назад
ውይይይይ ማህተብሽ ደስ ሲል 🥰🥰🥰👏👏👏🙏
@hayatcemal2752
@hayatcemal2752 4 года назад
ዋውውው በጣም ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@queenqueen73
@queenqueen73 4 года назад
Yene gobez konjo lij! Ejig betam tiru point new hulum. All of the points you mentioned are true! Even if I know them earlier, You reminds me every time. Thank You so much for being there for us! May Allah always bless You more and more! Ameen.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Amen!! Thanks
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
ፍቅር ይበልጣል በጣም አመሰግናለው አሪፍ ምክር ነው እኔ ሁሉንም ባይሆን ግማሹን አየግ ነበር አሁን ግን ሁሉንም እተገብረዋለው በርቺልን ተፍተሽብኝ ነበር አሁን አገኘሁሽ ደስ ብሎኛል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም ደስ ብሎኛል፡፡ብዙ እንማማራለን፡፡ አመሰግናለሁ
@zenamaza6731
@zenamaza6731 3 года назад
Lik nesh mare hulem inegnin kalatochn slew betam destegna new guadegnaye wow thank you fikr
@alemberhea6883
@alemberhea6883 4 года назад
በጣም ጥሩ ገለፃ ነው ያደረግሽው ልብ ያለው ልብ ይበል
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Год назад
እናመሰግናለን በእውነት ያልሽውን ሁሉ አደርግ አለሁ ግን እዳለመታደል አብርን አደለነም እሱም ሌላ ህይወት አለው ይሁን እጅ አሁንም ቢሆን ፍቅር ያለው መለያየት ነው በምክክር ስለማይቀጥል በሰላም ተለያይተናል ሲከፋው አልወድም እሱን ሲከፋኝ አይወድም ግን ይህን ስል እደ እህት እደወድም ነውጅ ሌላ የለም ሌላ እዳታስቡ እኔም ገና ልጀምር ምገድ ላይ ነኝ እሱም ደስተኛ ነው ምክንያቱም ከሱጋር ያለው ያበቃ ጉዳይ ነው ሁላችነም የራሳችን ህይወት አለን
@user-sp5xi1jo1l
@user-sp5xi1jo1l 4 года назад
የንየ ቆንጆ ፍቅር ነሽ እውነት ብለሻል ግን እንየ ልቤ ተዘግተዋል ግን ኣንድ ወንድ ያፈቅረኛል ልጅ መውለድ ትዳርም ስለምፈልግ ከምወደው ይልቅ የምወደኝ ማግባት ወሰንኩ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
መዋደድ አይሻልም? በአንድ ወገን ብቻ ከሚሆን ፍቅር?
@user-jz8dv5rw1c
@user-jz8dv5rw1c 4 года назад
አይ እህቴ እኔ ከወሠድኩት ልምድ ልንገርሽ ምንም ያክል ጊዜ ይዉሠድብሽ የሁላታቹሁም ፍቅር አንድ የሚሆንን ሠዉ አግቢ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
አምላኬ ሳህ በትክክል
@hayuhayu1542
@hayuhayu1542 4 года назад
የሚወድሽን አግቢ ሁሌም ተከብርሽ ትኖሪያለሽ ማሬ እኔ ስላየሁት ነው የሚያፍቅርሽ ሁሌም ይከባከብሻል አንች ብቻ ከሆነ የምታፍቅሪው ምንም ትርፍ የለውም
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
@@user-jz8dv5rw1c ትክክል የአንድፍቅር ከባድነው
@user-rz4ht6hk3p
@user-rz4ht6hk3p Месяц назад
ልክ ነሽ ፍቅር በጣም ነው ደስ የሚለን እነዚህን ሴቶች ቢሉን የእውነት ደስ ይለናል ሴቶችዬ እያያችሁት ከሆነ ተግብሩት በጣም ነው ደስ የሚለን
@loveisland98
@loveisland98 3 года назад
Your are the best youtuber learning a lot from you sister
@yeshambelemewodih7302
@yeshambelemewodih7302 4 года назад
ዋናውን እረስተሻል። ወንዶች አልጋ ላይ ጎበዝ ነህ ሲባሉ በጣም ደስ ይላቸዋል።
@azebazeb7624
@azebazeb7624 4 года назад
Kkkkkkkkkk
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
👌ማተብሸ ሲያምረ👌👌👌👌👌👍 😍እሲ ልሰማው እነሱ ሲቀረቧቸወ መራቅ ሰንረቅ መምጣት 😏🤔🤔🤔
@johnfito7048
@johnfito7048 4 года назад
Yene mahatami be libe wusitinew minoro
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 года назад
@@johnfito7048 👍👍👍👍❤😍
@zeynebahmed9857
@zeynebahmed9857 4 года назад
እናመሰግናለን ያአሰል
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 4 года назад
Thank you fiker keep it up
@seadi6958
@seadi6958 4 года назад
ፍቅርየ የኔ ጣፋጭ በጣም እውዲሻለው በጣም አሪፍ ት /ት ነው የኔ ቆንጆ እናመሠግናለን
@behailwazewdu4051
@behailwazewdu4051 Год назад
እናመሰግናለን ፡ምርጥ ፡አህታችን፡ ነሺ
@yeshimengstutube5162
@yeshimengstutube5162 2 года назад
እናመሰግናለን ፍቅርዬ ምርጥ ሴት እኮነሺ በጣም !!!
@hayatjemal5525
@hayatjemal5525 4 года назад
Gobez lij neshe berich wodijeashalhu uuuuiiiffffff 😍 😘 😚
@marthakibatu4258
@marthakibatu4258 4 года назад
እግዚአብሔር ይባረሽ ጎበዝ ነሽ አስፈላጊ point new brche berche!!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 года назад
Thank you
@Mt-cq2qj
@Mt-cq2qj 4 года назад
Thank u yenekongo wend yemakber bhalachin eyekere new
@Hikmaee
@Hikmaee 20 дней назад
የኔ ቆጆ በርችልን❤❤❤
@player8614
@player8614 4 года назад
መስቀልሽ ያምራል ማሬ
@nuhaminaron9297
@nuhaminaron9297 4 года назад
Yap
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 3 года назад
እውነትሽነው እኛ ወሳደብ መተቸት እንወዳለን ማመስገንና ይቅርታ መጠየቅ አንወድም ያልሻትን ሁሉነው የምለው ክክክክ ስለምክርሽ አመሰግናለሁ
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Год назад
ፍቅር ጉበዘና አሥተዋይ ሴት ነሽ በርች
@emebettaye3961
@emebettaye3961 3 года назад
Des setyi Gobez Tebareki Eshi
@jemalmohamed-wj8is
@jemalmohamed-wj8is Год назад
ትክክል እውነትሽን ነው እህቴ
@thinkhealthnaturally6726
@thinkhealthnaturally6726 4 года назад
Just like your name u gar z point tnx fqr,& all of them is 100%right keep it up girl👍
@makiaebrahim1294
@makiaebrahim1294 4 года назад
በጣምአመሠግናለሁምክረሺዋዉየዘመኑወዶቸፍቅረአያቁም🙉
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o 4 года назад
እናመሰግናለን ኑሪልን።
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 3 года назад
እግዚአብሔር ሰላምሽ ይብዛልሽ እማ
@hayatwoloyewa7275
@hayatwoloyewa7275 Год назад
እናመሰግናለን ቆጅየዋ
@dagimgirma5
@dagimgirma5 Год назад
እውነትሽን ነው የኔ ውድ ክብር ጠፍቷል
@eyobtadesse9949
@eyobtadesse9949 4 года назад
yene maar......andegnako nesh min alebet set hulu indanchi bihonulign
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ኢዮብ
@tamaraalghaddaf4621
@tamaraalghaddaf4621 4 года назад
ቆንጅ ናሽ ፈገግተሽ ምክርሽ እቅስቃስሼ በጣም ደስ ይላል በርቺልኝ እማ👍👍‍❤️‍💋‍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
በጣም አመሰግናለሁ ፡፡
@hghjhhvgh3671
@hghjhhvgh3671 4 года назад
🍇🍇🍇
@khankpk915
@khankpk915 4 года назад
እናመሰግናለን ሜሬ
@alphamale617
@alphamale617 4 года назад
ወንዶች ከሴቶች መስማት የሚፈልጉት 8 ቃላት 1) እኔም እወድሃለሁ የኔ ሁሉም ነገር 2) ከsex በኃላ አልጋ ላይ አንበሳ እኮ ነህ 3) አመሰግናለሁ የኔ አሳቢ 4) የምትወደውን ምግብ ሰርቸልሃለሁ 5) ዘንጣ ፍቅር የሆነ ቦታ መዝናናት እንሂድ 6) ፊቴን በእጇ ይዛ ታምራለህ የኔ ባትሆን ይቆጨኛል 7)መኖርን ህይወትን አስወደድኸኝ 8) ይቅርታ አድርግልኝ PS. Min waga aleው በፍቅር አልታደልሁም።
@titiwoletetensae5440
@titiwoletetensae5440 4 года назад
Ayzoshi lanchi yalew yetm ayhedim
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 года назад
አይዞኝ አድቀን ትታደያለሺ
@user-xu7ny7di2i
@user-xu7ny7di2i 4 года назад
አይዞሽ ሁቢ
@auriebon3323
@auriebon3323 4 года назад
@@user-xu7ny7di2i ዋው
@auriebon3323
@auriebon3323 4 года назад
እውነትብለሻል
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 4 года назад
የኔ ቅመም ትክክል ነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@alemsolomonsolomon2986
@alemsolomonsolomon2986 4 года назад
Selam Lanchi Fkr Enkuna Aderisash Le Ximkat Ye Zarewu Wow Nw Betam Arif Nw tebarike
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እንኳን አብሮ አደረሰን፡፡ አመሰግናለሁ
@fatimaaa7563
@fatimaaa7563 4 года назад
ቅንጂትየ እውነት ጠፋች ብየ አስታውሼሽ ባጋታሚ አገኘሁሽ የራስሽን ቻናል ከፍተሽ ነው ለካ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አዎ fatima...እንኳን ደህና መጣሽልን
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
እነሱ ናችው ገንዘባችንን ተከትለው እራሳቸውን ያቀለሉት እነሱ ናቸው
@tigistamare5002
@tigistamare5002 4 года назад
በጣም እህት እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ብቻ ያሳዝናል
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 года назад
Inesu iresechon alarekesum iresechon yarekesut setoch nacho begezab fiker yemigeza yimesli birr melak melamemet minamin ere buzu wanegnawu chiger setoch gar new
@baarakatbeki6929
@baarakatbeki6929 4 года назад
Like nesh😜😁
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f 2 года назад
Achi erasu betam tamiriyaleshi yene kogo
@bari3198
@bari3198 4 года назад
በተለይ አምናሀለሁ ያለችው ቃላት እውነት ነው ምሣሌ ወንዱየው መጥፎ ቢሆንም እራሡን ይወቅሣል ነገር ግን የማታም ነው እንደሆነ ጥሩም ቢሆን ወደ መጥፎ ይጓዛል
@iuiu9532
@iuiu9532 3 года назад
ሠህ
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
እናመሰግናለን የኔ ቅመም
@alemmama3836
@alemmama3836 Год назад
በርች
@ayizoshiatichenkiegiziyabh3293
@ayizoshiatichenkiegiziyabh3293 3 года назад
በጣም ፀጋ ያለሽ ልጅ ነሽ ቀጥይበት
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 года назад
በትክክል..ማርበር..የመቸኛል..ሰወድሺ
@hanaalem535
@hanaalem535 4 года назад
ፍቅርዬ በርች እወድሽለሁ
@user-qr3tp1jt5k
@user-qr3tp1jt5k 3 года назад
ስወድሽሽሽሽሽ የኔ ቆንጆ ግን እኔ ጥያቄ ኘለኝ ማፍቀር አልችልም ለምንድነው ብትነግሪኝ
@hawaendris1820
@hawaendris1820 4 года назад
ሰላምሸ ይብዛ ፍቅርየ እኔ በጣምነው የምውድሽ
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 года назад
ዛሬ ነው ቤተሰብ የሆንኩሽ ፍቅር ካንድ ወገን ከሆነ በሚለው አርስ ያስተላለፍሺው ነገር አውነት ነው አኔም ደርሶብኛል በርች
@almazalmaz2849
@almazalmaz2849 4 года назад
ዋውው በጣም ትክክል ነሽ አሪፍ ሃሰብ እናመሰግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@zemenayabje2155
@zemenayabje2155 4 года назад
የኔ መልካም ሰው እናመሰግናለን መሰቀልሸ ሲያምር 💞💞💗💗💗💓💓💖💖💖💖💓💓💗💗💞
@ermiasjima6842
@ermiasjima6842 4 года назад
fiker yebeltal i respect you, since you are smart and ur lecture is advisable. pls fiker find me such kind of girl.
@firtunahabtamu-rm8jl
@firtunahabtamu-rm8jl Год назад
TNX konjo 🤗
@denbuwest8539
@denbuwest8539 4 года назад
tnx fekrya
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 года назад
Hey selam
@qhmadahmaf9640
@qhmadahmaf9640 4 года назад
በጣም አሪፍ ነገር ነው የምታቀርቢው ውድድ
@sebleberhanu4950
@sebleberhanu4950 Год назад
Ere wendochma weshtamoch nachew hulum bayhonum yendro fiker endayker endaykr new tekdno yebel
@janetkousa7052
@janetkousa7052 4 года назад
እናመሠግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እኔም አመሰግናለሁ
@melesechlechebo1898
@melesechlechebo1898 4 года назад
Thank You qetihi Berchi
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@yonashagos134
@yonashagos134 4 года назад
እህት።ፍቅር።ሰላም።ላንቺ።ይሁን።።ፍቅር።በመጀመ።ጌታ።ከእናቱ።ድንግል።።ማርያም።ይጠቡቅሽ።።ፈቅርየ።እኔ።ማለት።ኤሬትራዊ።ነኝ።ግን።ላንቺ።ያለኝ።ጥሩ።አመላካከት።ማለት።።አድናቂሽ።ነኝ።።ደግም።።ከመጠን።በላይ።ደግም።።እወድሻለሁ።።ማለት።ሲሊሽ።።አኔ።።ላገኝሸ።።አልችልም።ግን።።ከመጠን።።በላይ።።እወድሻለሁ።አከቡረሻለሁ።።ምክንያቱ።።ፈቅር።ማለት።ጌታ።።ነዉ።እመቤቴ።ድንግል።ማርያም።ነሽ።።ከነዚህ።።በታች።ደግም።።ለኔ።አንቺ።።ከማን።።በላይ።እንደምወድሽ።።ማለት።።ላገኚሽ።።አልችልም።ሁሌ።ሰራየን።ጨርሸ።።አንቺ።ማየት።አለቡኚ።።እኔ።የሚነረወ።ሱኡዲ።አረቡ።።።ማለት።ጂዳ።ነዉ።።ለማንኛዉም።ሰለፍቅር።የምትሳምሬዉ።።እኔ።።የሚገባኝ።።አንቺ።ነሽ።።መግለጫ።የሌለዉ።።።ለኔ።ፍቅሬ።ነሽ።።እወድሻለሁ።።እሺ።።አላጋኝሽም።ግን።ምን።።ላርግ።።እባክሽ።አማከርኘ።ጌታ።ካንቺ።ይሁን።።አገራችን።።አትዬ።።ኤሬትራን።።የጠቡቅልን።።አሜን።አሜን።።።ፍቅርየ።።ምናልባት።የቋንቋ።አጻጻፌ።ከተሳሳትኩ።።።አይአም።።ሳሬ።።።ውውውውው።ድድድድ።
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 4 года назад
Yen konjo barchi betam arfe asbi new👌😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@baawlaaw164
@baawlaaw164 2 года назад
Yaaa for men......respect is much more better than z so called love.
@dagislife9261
@dagislife9261 3 года назад
ለወንዶች ያልሽውን ለሴቶች ብንጠቀምበት ?
@user-ox3jr8ig6m
@user-ox3jr8ig6m 4 года назад
ፍቅር የኔ
@alminishtayacho1392
@alminishtayacho1392 3 года назад
እሽ የኔ ቆንጆ ዉድእኔም ከዛሬ ጀምሮ ፍቅረኛዬንእለዉ አለሁ
@user-mp6xl1re6e
@user-mp6xl1re6e 4 года назад
ይህን ትምህርት ላይክ ብቻ አይገባውም
@wemedi1115
@wemedi1115 4 года назад
ትክክል
@zack-st5if
@zack-st5if 4 года назад
የኔ ቆንጆ ስታምሪ
@user-dq6po9fc9v
@user-dq6po9fc9v 3 года назад
ከልብ እናመሠግናለን ሲስቱ ክበሪልኝ🙏
@mekdimekdi2103
@mekdimekdi2103 4 года назад
yene konjo amesegnalew beziw kety astemari new wow
@aminat5870
@aminat5870 4 года назад
ይመችሸ ማሬ ልክ ነሸ
@jeriyetamrat5505
@jeriyetamrat5505 3 года назад
ማህተምሽ ሲያምር😍😍😍😘😘😘
@melesekewnew4623
@melesekewnew4623 4 года назад
ዋው ምርጥ ምክርና ነው ቀጥይበት ሳአቱን አታጥሪው
@user-pl1zt7eb3t
@user-pl1zt7eb3t 4 года назад
ከዚህ በላይ
@adisusisay9046
@adisusisay9046 Год назад
እረ ማርያምን ይቺን ልጂ በአንድ ቀን በጣም ነው የወደድኳት ውይይይይይ
@user-js4el4tu3b
@user-js4el4tu3b 3 года назад
ጎበዝ በርቸልን የኔ ቆንጆ💋💋💋💋😘
@yonastibebu9089
@yonastibebu9089 4 года назад
yanesashiw issue wedjewalehu neger gin ...yegil astesaseb baychemerbet melkam yimeslegnal b/c bene astesaseb anchi ye psychology physician nesh....silezih 1 ye psychology physician degmo takamiwun siyakim betemarew meseret enji begil astesasebu new yemil emnet yelegnem.......ይህ ደግሞ የኔ የግል አስተሳሰቤ ነው
@sooomsmmmo474
@sooomsmmmo474 4 года назад
አረፉ ነው ምክሩ ነገርግን በአሁንስአት1ሚከበርየለም🤐
@user-kt8rr2tj2s
@user-kt8rr2tj2s 4 года назад
ትምርቶችሽ ተመችውኝ 👌👌👌
@user-ox3jr8ig6m
@user-ox3jr8ig6m 4 года назад
ኣንቺ ስታወሪ ለመስማት ካለኝ ሱስ የተነሳ ለሴት የሚመለከትም ተዘፍዝፌ ኣዳምጣለው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@fmhabeshawit5079
@fmhabeshawit5079 4 года назад
ፅቡቅ ጌርካ ተመሃሩ እስኪ ንስኻቱም ውን
@zeynamuner6714
@zeynamuner6714 4 года назад
ፍቅር ይበልጠል ከፍሽ መር ይዘበል ግን ጠፍተሽብኝ ነበር በገጠሚ አገኝሁሽ በርች ወይኔ እኔ መደነቅ በልቤ ብቻ ሆኖ ቀረ በአፍ አውጥች መነገር ለኔ ተረራ እደመግፈት ነው ምቀለኝ ክክክክክ
@KumariKumari-wp3ig
@KumariKumari-wp3ig 4 года назад
እዉነትሽን ነዉ
@sosnajerma401
@sosnajerma401 3 года назад
Yen konjo bnchi tmert bezu nger awqlw anen yfqer beq tdel😅💘
@user-xh2xu5qy1z
@user-xh2xu5qy1z 4 года назад
እኔ በጣም ስለምወደው ኡሌም አከብርአለው እወድሀለው ሚለውን ቃል ለመጀመራያ ጊዜ ተጠቀምኩበት ስለወደድኩት እሱ አልገባውም ይህ ድቆት ወንድ ሚፈልገው ሚንቀውነው ኦ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 4 года назад
ሜሪ ቀበጥ አወ ኮራ ነው ለወድ ልጅ
@rita-mb2uo
@rita-mb2uo 4 года назад
አስተማሪዬ ~❤👏👏👏👏
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ሪታ
@tesfayemerga5839
@tesfayemerga5839 4 года назад
Hunetim astemari………?
@hayugh1573
@hayugh1573 4 года назад
Yene leyu
@user-ej7nq4ev5v
@user-ej7nq4ev5v 4 года назад
ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ሰላምሽ ይብዛ፡፡ እንኳን ደህና መጣሽ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
ስወድሽ ማር 🌹
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ♥
@humeyrahumeyra5858
@humeyrahumeyra5858 3 года назад
I'm proud of you
@bestapptube6146
@bestapptube6146 4 года назад
ዋው አሪፍ ነው
@user-fy1oi6dh1p
@user-fy1oi6dh1p 4 года назад
Waw gobez nesh 😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@derbewewnetu2693
@derbewewnetu2693 4 года назад
አይዞሽ
@neimahussen7156
@neimahussen7156 4 года назад
ውይ ይሄንንስ ለወድ ሳይሆን ለኔ መዳም ልገለኝነው ወይ አሰራ ውይ አታሰራ
@user-mv5sq4et4q
@user-mv5sq4et4q 4 года назад
እህት በአሁኑጌዜ የምትይውን ማለትም የምታስተምሪው የምትቀበል ሴት ትኖራለች ብለሽ ታስቢለሽ ይህን ከምታደርግ ውማን ሄር ቢገዙላት ትመርጣለች
@asfawabeba7381
@asfawabeba7381 4 года назад
በጣም ገበዝ ነሽ እሸ ቀጥይበት
@zemzemjoe7649
@zemzemjoe7649 3 года назад
እናመሠግናለን የኔ ቅመም
@user-yt3qk5xk2d
@user-yt3qk5xk2d 4 года назад
የኔማርበርቺጥሩምክርነው።ሰላምሺብዝትይበልልሺ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አሜን!! አመሰግናለሁ
Далее