Тёмный

ውሎ አዳር፡- የወሎ ዱበርቲዎች ምርቃት በሰራባት ባህላዊ ምግብ ኮምቦልቻ 

EBC Entertainment
Подписаться 363 тыс.
Просмотров 52 тыс.
50% 1

ውሎ አዳር፡- የወሎ ዱበርቲዎች ምርቃት በሰራባት ባህላዊ ምግብ ኮምቦልቻ #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Опубликовано:

 

24 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 414   
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 месяца назад
እስኪ የየወሎ ልጆች በላይ አሳዩኝ ደግሞም የኮቻ ልጆች❤️❤️❤️🙏
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 месяца назад
የት አካባቢነሽ ሁቢ ❤❤❤😊
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 2 месяца назад
አለሁሁሁሁ
@Fatima-ok1bm
@Fatima-ok1bm 2 месяца назад
​@@ZeburaAli-db7wkየት አካባቢ 😊❤😊❤
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 2 месяца назад
@@Fatima-ok1bm ገጠረቀበሌ06ገዴራየሚባለውሰፈረአችየትነሽሀቢባቲ
@ZeburaAli-db7wk
@ZeburaAli-db7wk 2 месяца назад
@@Fatima-ok1bm አሁንዱባይነኝዘመዴዋፉጤዋ❤❤❤❤❤0561830751ነይበውስጥፉጤዋመተዋወቁአይከፉምምረጥወዳጂይወጣናልሠምተሻል💜💜💜💜
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm Месяц назад
እስኪ ማነው ወሎን የሚወዳት❤❤❤
@Kerima-p7i
@Kerima-p7i Месяц назад
የኔ ሀገር ውሎ ገራገሩ ያውም ኮቻ ነኝ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад
ቤተ አማራዎች የት ናችሁ ባህላችን ሁሉም ሸጋ ሁሉም ቆንጆ አስካልየ ወደ ሰሜን ወሎ ብቅ በይሰሜን ወሎ በአጠቃላይ ጭብጦ ይባላል ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@mekyendris
@mekyendris Месяц назад
ሰተቶ ይባላል
@MekaWasse
@MekaWasse Месяц назад
ትክክል​@@mekyendris
@mohammedalyu6401
@mohammedalyu6401 Месяц назад
ቤተ አማራ ብቻ አይደሉም ፅንፈኛ
@habiba_habiba1
@habiba_habiba1 2 месяца назад
የዝች ጋዜጠኛ ብቃት ይለያል ጎበዝ በርች❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ 2 месяца назад
ሰርባት በደቡብ ወሎ በቃሉ አከባቢ የባህል ምግባቺን ነው በተልባ ይበላል ድሮ እናቶቻቺን የጤፍ እና በአጃ ዲቄት ቆንጆ ሰርባት ይስራሉ ድሚሶም በደቡብ ወሎ የባህል ምግባቺን ነው የኮምቦልቻዋ ቆንጂዬ ባህላቺን ስላልስተዋወቅሽልን በእጂጉ እናመሰግንሻለን አስካለችዬ እናመሰግናለን ባህላቺን ስላየሽልኝ አሚናት አሊ ማሻ አላህ ልባም ሴት ነሽ 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@zamzamalala9452
@zamzamalala9452 2 месяца назад
በሁሉም ቦታ ነዉ ዉደ በኛም በተሆለደሬ ወረዳ በወርጣየ ባህላዊ ምግባችን ነዉ ብዙ አይነት አሠራር አለዉ
@ዳህላክኤንድሳንቲና
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0YWN1yEjGkk.htmlsi=0gbq8kEByYVSWVds
@LubabaImaam
@LubabaImaam Месяц назад
ወሎ በሙሉ ነው ሰራባት ድሚሶ በኛ በሰሜን ወሎ ጭብጦ ይባላል
@MekaWasse
@MekaWasse Месяц назад
ሰሜንወሎሰተቶነውእማቀውግንጭብጦየምንለውበሶነውውዴ
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ Месяц назад
ወሎሁሉምአለ እናቴንአስታወስኩ እምትጋግረዉ ሰረባት አይኑ ዉይኡሚእጂበጣም ናፍቀሽኛል😢😢😢እናቱንየሚዲላይክ
@meram-no8we
@meram-no8we 2 месяца назад
ኢትዮጵያ አድርጎ የፈጠረሸ አስቃለ ተስፋዬ ሁሉም ጋ ባንደ የምትመስል ሱብሃንአላህ ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@ደሴላይነውቤቷ
@ደሴላይነውቤቷ Месяц назад
ወሎየወችኮ ስናምር ሰረባት ይባላል የጤፉ በጣም ይጣፍጣል ለሞት ለሰርግ እንግዳ ሲመጣ ለዝግጅት ይዘጋጃል 🎉🎉🎉❤❤❤
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ Месяц назад
ለእህል ውቂያ ❤
@IsraelBelete-y3k
@IsraelBelete-y3k 27 дней назад
ይሄ ምግብ እኔም እወደዋለሁ እናቴ ጎበዝ ጎንደሬ የቋራ ተወላጅ ባለሙያ ነች እና ምዕራብ ጎንደር ቋራ ወረዳ አስተዳደር የባህል ምግብ ነው በስፋትም ይዘወተራል በቂቤ እና በሚጥሚጣ በሰሊጥ በኑግ በተለያዩ አማራጮች የቋራ እናቶች ያዘጋጃሉ ሁሉ የአማራ ባህል ድንቅ እና ከማንም የማይወዳደር ነው አማራ 🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ዐ5ጀ
እናቴ ትጋግርልኝ ነበር በጣም ነው የሚጣፍጠው የጤፍ 🥰
@SaidaSaeed-tb6si
@SaidaSaeed-tb6si 2 месяца назад
አሥካል ምን ቃል ይገልፅሻል ሐገርወዳድ ሳቂታ❤ብቻ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቅሽ የማታ እጀራ ይሥጥሽ ሖደዋ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አሜን አመሰግናለሁ
@zamzamalala9452
@zamzamalala9452 2 месяца назад
ብዙ ቀሚስ አለ ወደ ስድስት አይነት የሚሆን በኛ ሀገር በእጅ የሚጠለፈዉ በጣም ያምራል ፈሠሥ ወይም ብር ቁርጥ ያልሽዉ ወጣቱ የሚለብሰዉ ቸብቸቦ የሚባል አለ በስድድ የሚሠካ ያጋር በጣም ነዉ የሚያምረዉ ባህላችን በደንብ አልተዋወቀም ተደብቆ ቀርቶብናል ከኛ ይልቅ ሌሎች እየወሠዱ እየተጠቀሙብን ነዉ
@መድወሎየዋ-ዘ1ተ
@መድወሎየዋ-ዘ1ተ 2 месяца назад
ወሎየነት ይለያል እኮ ወሎ ቤተ አማራዬ❤❤❤
@RomanRoman-vj5xz
@RomanRoman-vj5xz 2 месяца назад
mimew Amaraye yemitillew zere batkoter min ale?. kallu dubertiwoch malet be oromiga lige ageredoch malet new kalu malet be oromiga minquye malet new ezbu abro yenoral mine ante zer yemitkotrew?
@aledwake
@aledwake Месяц назад
Araji GALLA 🌳👹 ENA Amhara biles Tekekel nw , Oromo 🌳 Emitelew Ante aleh Adel Ke Oromo minim Ginignunet Saynoren. Defar , Endet Oromo tilaleh?
@ሐዊዋፍቅርYOUTUBE
@ሐዊዋፍቅርYOUTUBE Месяц назад
ወሎ አላደጉም አልተወለድኩበትም ግን ዘር ስላለኝ እወዳቸዋለሁ ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ🙏🙏🙏🙏🙏
@صالحخضري-ك4ف
@صالحخضري-ك4ف 2 месяца назад
አስካልየ የወሎ ቆንጆ መስለሻል ❤❤❤ሀገራችንም ባህላችንን በማስታወቅሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያርብ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@msrak4498
@msrak4498 Месяц назад
የወሎምርቃት,,ታድላቹ ኦፍ ምርቃት አሜን👏👏👏👏
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ
@ወሎዬዋ-ኘ5ሠ 2 месяца назад
ጋሴጠኛይቱን የተቀበልሻት ልጅ ባህላችንን ስላስተዋወቅሽልን እናመሰግናል ልትሸለሚ ይገባል ተባረኪ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 2 месяца назад
ይሄ ምግብ በመላው አማራ ክልል ጭብጦ ይባላል የጤፍ ቂጣ በኑግና በሰሊጥ ታሽቶ በጣም ይጣፍጣል❤❤❤❤❤
@GhfHg-g8p
@GhfHg-g8p Месяц назад
አወ በሰሜን ወሎ ጪብጣ ነው ስሙ የመላው አማራ ባህል ነው ጎደር ጎጃም ሽዋም መላው ወሎ ባህላችን ነው
@ሻማትዩብ
@ሻማትዩብ Месяц назад
ጭብጦ ሌላ ነው ሰርባት ሌላ ነው ሰው እንዳይስቅባችሁ😂😂
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Месяц назад
​@@ሻማትዩብከነሱ አች አሳቅሺኛ😂😂😂
@ሻማትዩብ
@ሻማትዩብ Месяц назад
@@መሲቲቲዩብ ምኑ አሳቀሽ kkkምናልባች አልተግባባን ይሆናል እንጂኮ ሰወቹ የጋገሩት በወሎ ባህል ሰርባት ወይም ሰተቶ ይባላል ከጤፍ ከአጃ ከስንደ ማዘጋጀት ይቻላል ያው እነሱ ያዘጋጁት ከፍርኖ ዱቄት ነው ያው ስንደ በይው ፈርኖ ዱቄቱን ጭብጦ እሚባለው ማንኛውም እንጀራ የሚሆን እህል ይሆናል እንጀራ ተጋግሮ ውጭ ከወጣ ቡሀላ ወዳው በትኩሱ በርበሬ ይነሰነስበታል ንጥር ቅቤ ይደርግበታል ከዛ ይጨበጣል የሌለ ይጥማል በርበሬ ብቻ መጠቀም ይቻላል ግን ቅቤ ሲጨመር የሌሌ ይጥማል በኑግና በሰሊጥ እሚዘጋጀው ጭብጦ ሳይሆን ሌላ ነው ኑግ ወይም ሰሊጥ ይዘጋጃል ይቆላል ይወቀጣል የጤፍ ቂጣም የሆ የሌላ ይዘጋጃል አብሮ ይደባለቃል ይበላል እንደውም ገጠር የራሱ መውቀጫ አለው ወርቢ የሰሊጥናኑግ ከዛ ቂጣውን ቆራርሰው ይደባለቃል እኔ የደሴ ዙሪያ ልጂ ነኝ ባቲ ገርባ ኬሚሴ ሀርቡ ኮቻ ደሴ ዘሪያ እምንጠቀመው እንደዛ ነው
@elleniafework9926
@elleniafework9926 Месяц назад
እዛ መሀል ሆኜ ትርንጎ በበላሁኝ።❤❤❤ አስካል እንኳን አየሁሽ❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@LubabaDxb
@LubabaDxb Месяц назад
አስካልየ፡በሄድሽበት ሁሉ ትህትናሽ፡ደስ ይላል ሁሉም ነገር ያምርብሻል
@meram-no8we
@meram-no8we 2 месяца назад
ኢንሻአላህ ሀገራችን ሠላም ሲሆን ወለጋ በቀያችን ስንመለስ ኢትዮ ስንገባ የጤፍ ውቂያ ደቦ ወይም ሰርግ ፕሮግራም እጠራሻለን ኢሻአላህ እደማትቀሪ ተስፋለኝ የዛሰው ይበለን የወለጋ ሰላም ግን መጨረሻው ናፈቀኝ ያረብ በራህመትክ በቃ በለን 🤲🤲🤲🤲
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@Fafilove-m2i
@Fafilove-m2i Месяц назад
ኢሻ አላህ ያገር ልጁ አላህ ሰላሙን ይመልስልን ❤
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Месяц назад
❤MORE BLESSING TO OUR BELOVED ETHIOPIA❤
@htwy52
@htwy52 2 месяца назад
አስካልዬ ዛሬ በጣም አስደሰትሽኝ። የንዝርቱን ነገረ ወደፊት እንነጋግራለን በኔ ጊዜ (ወሎዬ ነኝ) ደሴ ምህር አካለ ወልድ ት/ቤት ስማር ኢለመንታሪ ከሪከለሙ የባልትና፣ የሞራል፣ የስእል፣ የስፓርትና የእርሻ ትምህርተት ተጨማሪ ሆነው ተምረን ነበር ፣ ባልትናው ፈትል ጥልፍ ፣ኬክ ፣ዳቦ ቆሎ አሰራር እንማር ነበር። ከወላጅ የቀረውን እትዬ፣ ጋሼ፣ አባና እማማ ብለን የምንጠራቸው መምህሮቻችን ያንጹን ነበር። በተጨማሪም የቡናው መገናኛ እንደካውንስሊንግ፣ መውቀጡ ፣መፍጨቱ መፍተሉ ለስውነት እንቅስቃሴና ጥንካሬ ይሰጣል፡ ሌላም አለ ለከት ጭብጦ አነባበሮ። ያለሁት ባህር መዶ ነው። በላው ተበሪድ ሆኖ አገራችንን ሰላም ሆኖ በከይር ያገናኘን። አሞዬ ዘሙዬን፣ ሀዋን እና አይዬንም ሰላም በየልኝ ። ሀጃችሁ ይዉጣ። ደህና ሁኑ።
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 месяца назад
አስካለች እናመሰግናለን❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@saadaahmad5973
@saadaahmad5973 2 месяца назад
ሀያቴ❤❤ሰብክራይብ ላይክ አርጊኝ❤ማሬ❤
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 2 месяца назад
@@saadaahmad5973 እሽ ውዴ💚💛❤️
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Месяц назад
ውሃ ሲንቦጫረቅ 😂😮 ወሎ የማላውቀው የቤተሰቦቼ ሀገር ኢንሻ አላህ ሀገር ሰላም ሁኖ ለማየት ያብቃኝ።
@bezabekele9894
@bezabekele9894 Месяц назад
❤😘😘😘😘🥰🥰🥰❤❤❤❤🌹🌹🌹🇪🇹🇪🇹 የኢትዮጵያ ልጆች ውድድ ኑርልን ።
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Месяц назад
አይ አገሬ ሰላምሽ ይመለስ ወሎ ገራገሩ የኔ አገር ማማሩ❤❤❤❤
@zizu584
@zizu584 Месяц назад
ወሎ አማራየ የኔ ውርቅ❤❤❤
@yitu9294
@yitu9294 Месяц назад
አማራየ ሰላምክ ይብዛ ህዝቤ ሰላምክ ይመለስ❤❤❤❤
@Maziyteka
@Maziyteka 2 месяца назад
አስካልየ ስወድሺ ወደ ቦርና መካነ ስላም ጎራ በይ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
እሺ አመሰግናለሁ
@Maziyteka
@Maziyteka 2 месяца назад
@@askaletesfaye5916 ❤️❤️
@Tsehay6773
@Tsehay6773 Месяц назад
እጠብቃለን አስኩ መካነሰላም❤​@@askaletesfaye5916
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Месяц назад
❤❤❤ዋው ፍቅር የሆነ ህዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ፋፊ-ዘ3ጨ
@ፋፊ-ዘ3ጨ 2 месяца назад
አስካለችዬ የኔ ድንቡሽ ትለያለሽ እኮ 😍😍😍 ሙሉ ወሎን እየዞርሽ እይው ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@zeynebahmed3108
@zeynebahmed3108 2 месяца назад
እስካለ ተስፋዬ የልጅነት ትዝታዬ ነሽ ባህሪሽ ይግረማል
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@ዳህላክኤንድሳንቲና
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0YWN1yEjGkk.htmlsi=0gbq8kEByYVSWVds
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 2 месяца назад
ወሎ የነትይለምልም ፍቅርብቻ❤❤❤❤
@hawwaadries3582
@hawwaadries3582 Месяц назад
ሠረባት በማዞሪያ አሁንነዉ የተጀመረዉ። ምጣዱላይ በእጅ እየተመታነበር የሚጋገረዉ ❤❤❤ ቱላዳሜወች 👍👍👍አብረን ተምረን ይሆናል አባኮልባ 1996 7ኛ ተምሬአለሁ
@zed8788
@zed8788 2 месяца назад
አይ this is ባእድ አምልኮ ::ደግነቱ አድሱ ትውልድ ከዚህ አይነት መነገድ ራሱን እየመለሰ ነው :እንጅ የወላጅ ከፈጣሪ ሌላ አምልኮ እዳው ለልጅ ይተርፋል:: 🙏🙏🙏
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 месяца назад
በትክክል ካፌ ነጠቅሽኝ ማለቴ ከኮመቴ ልፀፍ ነበር ማርያምን
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 2 месяца назад
ቀላል አይቼም ሰምቼም አላውቅም ባእድ ነው እንጂ
@yalemtsehaybirhanie
@yalemtsehaybirhanie Месяц назад
Tamrat Geleta 😢
@Kauwu-r9g
@Kauwu-r9g Месяц назад
እኛምእንውድሻለን
@aster7876
@aster7876 Месяц назад
ያሁኑ ትውልድ መንቃት አለበት ባእድ አምልኮ ነው
@HikmaHussein-gt1ev
@HikmaHussein-gt1ev Месяц назад
እናመሠግናለን መሲዬ❤ወሎ ትንሿ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ😊❤❤❤
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k 2 месяца назад
ትክክለኛ ኢትዮጲያውይ አሰካለች ተሰፈየ በየሄድሸበት ተመሰሰለሺ እምትሰሪ መሆን እምትችየ በጣም ነው እምወድሺ እረጂም እድሜ❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አሜን አመሰግናለሁ
@sikosolo3276
@sikosolo3276 2 месяца назад
ዋወ በጣም ነው እሚያምሩት ❤
@temaratube
@temaratube 2 месяца назад
ያስተናገድሻት እህታችን እናመሰግናለን የኛ የቃሉ ሴቶችን ውሎና ባህል በጥሩ ሁኔታ አሳይተሻታል ጎበዝ ሰረባቱና ድሚሶው ኖርማልና ለድንገት ድግስ እና ደስ ባለን አጋጣሚ ምንጠቀመው ትርፍና ተጨማሪ የምግብ አይነት ሲሆን ።ከዚህ የበለጠ ደግሞ ድግሳችንን እና ዳቦ ሙጌራችንን ሚጠጣውን ቡቅሪያችን ብርዛችን አብሻችን በአጠቃላይ የድግስ ባህላችንም ቢታይልንም ደስ ይለን ነበር ። ልብሳችን ቀይ የበዛው ነገር ግን እንደ ባህል አይቆጠርም መቀነቱ ላይ እና የኬሚሴው ልብስ ብቻ እንጅ ቀይ ሚበዛው ሁሉም ሴት ሚለብሰው ቀይ ነው ማለት አይደለም የከለር ምርጫ የለም ሁሉንም ከለር እንለብሳለን ❤❤❤❤❤❤
@Welabu2002
@Welabu2002 Месяц назад
Amazing culture, good job
@semiramohaned
@semiramohaned 2 месяца назад
እምዬ አገሬ ወሎ ገራገሩ አስካለየ የኔ እንቁ ትለያለሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ከልብ እናመሰግናለን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@መርየምየለገሂዳዋ
@መርየምየለገሂዳዋ Месяц назад
እኛ አካባቢ ከአጃ ነው የሚሰራው እኛግን በእጃችን ነው የምናዞረው አይኑ እስከሚያወጣ እናሸዋለን❤❤❤ አማች ሲመጣ እኮ ያለሱ አይሰራም❤😂
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 Месяц назад
ወሎ ሁለ ገቡ 😅😅❤❤❤
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 2 месяца назад
በጣም ነዉ ደስ የምትሉት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
@zuzu-x8s
@zuzu-x8s Месяц назад
ደህና ጥሞኝ እያየሁ ቡነው ጋር ሽርክ
@hhff3884
@hhff3884 2 месяца назад
ስተቶ ይባላል በእኝ ጋር ግን በእጅ ነው የሚመታው የምን ውሀ ማንቦጭቦጭ ነው
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 2 месяца назад
እኛም ጋር በእጅ ነዉ የሚጋገሩ የምን ዉሀ ማቡጭረቅ ይህ እራሱ ሸርክ ነዉ የጤፍ ዱቄት ነዉ የሚጋገረዉ
@Sare-wc7sc
@Sare-wc7sc Месяц назад
ሁሉነገር ፈተዋ አይከብዲብ​@@HalimaAhmed-w8w
@tesfaneshkassa9
@tesfaneshkassa9 Месяц назад
Askaliyee berchi yene konjo. ❤❤❤Abet hagerachin behaluwa endet des yilal.🎉🎉🎉
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Месяц назад
ማሻአላህ ማን እንደወለዬ የዋህ ሰው በጣም ጥሩሮች እንግዳ ተቀባይ ከሰው ጋር ተካፍለው የሚበሉ ሁሌም ጀግኖች ናችሁ አንቺም ጋዜጠኛዋ ሁሌም ሃገርሸን የምታሰተዋውቂ ንፁህ ጀግና ኢትዮጵያዊ ሴት ነሸ ሃገር ወዳጅ አላህ እድሜ ጤና ይሰጥሸ ገና ብዙ ትሰራለች ትህትናዋ ሰራዋ ደሰ ይላል እንኳን በወሎ የዋህ ህዝብ አይንሸ በርቺ ወሎ ሁሌም ወሎ ነች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@workineshteka3269
@workineshteka3269 Месяц назад
በልጅነቴ ትዝ ይለኛል የአጃ ሰራባት ይጋገር ነበር አሁን አሁን አጃ ሰለተወደደ ወደ ፈርኖ ዱቄት ተለውጦ ነው እናመሰግናለን አስካለ✅
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@melkamroulier896
@melkamroulier896 Месяц назад
ምርጥ ጋዜጠኛ
@MadinaEhh
@MadinaEhh Месяц назад
ያገር እድር እኔ ወሎየነኝ ያዉም የወግድ ግን በጂነዉ እኛጋ ዉሀማቦጫረቅ አናቅም ክክክክ
@ekrammohammed2579
@ekrammohammed2579 2 месяца назад
ወሎዋ❤❤❤❤
@TewabechLeges
@TewabechLeges 2 месяца назад
❤❤❤ወሎዬቹ ቤት🎉🎉🎉ቆንጂዬዎቹ ❤❤ድም ግባቸውና ሙሐባቸው ውይ ወረኢሉ መንደር ፡🎉🎉🎉ውስጥ ቃሉ፡ፍቅር ናቸው ፡
@fatumaadem1948
@fatumaadem1948 2 месяца назад
መሽአላህ አላህሠላም ያድረግልን አገራች
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 Месяц назад
አማራና ፍልሰፍና
@serkalemdemsieserkalemdems6532
@serkalemdemsieserkalemdems6532 Месяц назад
እኔም የቤተ አምሃራ ልጅ ነኝ ግን እነዚህ ሠወች ባእድ አምልኮ የሚያመልኩ ናቸው በዛላይ ደግሞ የዛር ዘፈን ነው እያሉ ያሉት የመምህር ተስፋየን ገጠመኝ አዳምጡ እሚለፈልፉት ነገር ምንደሆ ትረዱታላችሁ
@gtgt6477
@gtgt6477 Месяц назад
ማንንነቴ ወሎ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬❤❤❤❤❤❤❤❤
@meseretbeshir6029
@meseretbeshir6029 2 месяца назад
ወሎ ውብ ሀገር እኮ ነው
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 2 месяца назад
አኡዙቢላህ ሸርክ
@SintuAlmu
@SintuAlmu Месяц назад
ጎፋ የወሎ ልጆች ሞልቶዋል i love❤❤❤❤❤❤ ወሎ
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 месяца назад
ኣይቸ ጨረስኩ በጣም ደስ ይላል ግን ሙስሊሞች ከመሆናችን ኣንፃር የተቦጫረቀው ውሀ ኣልተመችኝም እነሱን እንጅ ሙሉ ወሎን ኣይወክልም። 😊
@MissLien-b4v
@MissLien-b4v Месяц назад
😂😂😂😂
@hayatteshome573
@hayatteshome573 2 месяца назад
ኣረ ይመችሽ ኣስካልዬ በባህል ልብስ ሳይቀር ከች ኣልሽኮ ኣይቸ ስጨርስ ደግሞ እኮምታለሁ😊❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@bbxbbx4752
@bbxbbx4752 Месяц назад
እኔም ወሎነኝ ግን ሄንባህን አሁን አየሁ ሰራባት ሲጋገር ዉሀማቦጫረቅ አላቅም ❤❤❤❤
@LUbabaMohammed-kn2tl
@LUbabaMohammed-kn2tl Месяц назад
ይደረጋል ግን ዉሀ ሳይሆን ሊጡን ቈጠንአርገሽ በጆግ እያንቦጫረቅሽ ወይም እያኩረፈለፍሽ እሰረባቱሊጥላይ ስታደርጊ አይኑ ምርጥይሆንልሻል እኛ ቃሉ አካባቢ እኗደርጋለን
@abatezebiba
@abatezebiba 2 месяца назад
Enate betam nafekchgni mirkatu dessi seli❤❤❤❤❤❤
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 2 месяца назад
Ystawusal
@tutuz8920
@tutuz8920 2 месяца назад
ደስ ሲሉ ነገ አሞክራለሁ መስረራት
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 2 месяца назад
ኢቢሲን ብዙ ግዜ እከታተላለሁኝ ሌሎች ክሌሎች የሄነ ሽርክ ነገር ሲሰሩ ወይም ሲናገሩ አላየሁም እኛ ወሎየዎች ግን መቼ እደሚለቀን አላቅም ያረብ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ 2 месяца назад
😂😂😂 ወለላው ነቢ አሉልሽ አለማወቅ ነው. እየዞርን እንመርቃለን አሉ.
@jemilyhusin4232
@jemilyhusin4232 2 месяца назад
@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ አላህ ይድረስላቸው ወላሂ እዳው ይሄንን ሽርክ በተላቀቁ ሌላውን ወንጀል ቢሰሩ ይሻላን
@eigdic5352
@eigdic5352 Месяц назад
​@@መዲየጎጃሜቢቸናልጅየሥራሽን😂😂😂😂😂😂😂😂 ካሜትሽን ሣነብ ወላሂ ሻይ እየጠአጣሁ ነበር እዳለ ገለበጥኩት እላየ ላይ
@islamispeace7496
@islamispeace7496 Месяц назад
በጣም አሏህ ሂዲያ ይስጣቸው
@eigdic5352
@eigdic5352 Месяц назад
@@islamispeace7496 አሚን ያረብ
@zizu584
@zizu584 Месяц назад
በነካ እግርሽ ሰሜን ወሎ የጁ ነይ❤
@AmuoriMd-hu2ip
@AmuoriMd-hu2ip Месяц назад
ወሎ ገራገሩ🥰🥰 🇪🇹
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Месяц назад
ይሄ የዱበሪቱዱዐ የሚሉት በጢጣም በሽርክ የተሞላነዉ የሚቀላቅሉት ነገርም አለ ግጥማቸዉ ላይ አላህ ከሽርክ ያዉጣቹ ያረብ አሁን አሁን እየቀረነዉ ወጣቱም እየነቃነዉ ኢሻአላህ ወደፊትም ሴቱ ወዱ ወጣቱ እየነቃ እየሰለጠነዉ 🎉የጤፋ እና ያጃ ነዉ ሰረባት በጣም ቆጆነዉ እጃቸዉን ግን አያቦራጭቁም ግን እጃቸዉን ዉሀነከር እያደረጉ ነዉ በጃቸዉ የሚጋግሩት ዉሀ ካልተቦጫረቀ አይን አይወጣም ብሎነገር የለም እምነት ስላደረግሽበት እጂ ይወጣል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fafitube2448
@fafitube2448 Месяц назад
የኔዋ ሶፊየየየ😂😂😂😂😂
@SOFYe-TIKUYE
@SOFYe-TIKUYE Месяц назад
@@fafitube2448 ፋፊዮ ዉዴ አለሽልኝ የዱበሪቲ ዱዐ እመሬት ጠብ አይልም አሉ ክክክክ እዴት አየሽዉ ያዉም ያገርሽ የሰፈርሽ
@keriwuloyewa3030
@keriwuloyewa3030 2 месяца назад
አስኩየ አማረብሽ እኮ ወሎ ስትሂጀ ወሎየ መሰልሽ🎉
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@sarahussen9678
@sarahussen9678 2 месяца назад
Wello gerageru wello mejen❤❤❤❤
@seadaSeada-k4o
@seadaSeada-k4o 2 месяца назад
ወሎዋ ነብስ ናቸው
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 2 месяца назад
አስካለ ተስፋዬ የትኛውም ማጀት ብትገባ ባለ ሙያ እንደሆነች በደንብ ታስታውቃለች ለእናቷ ማመስገን ይገባል የሴት ወይዘሮ ልጅ ነች
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@KidistHaylemariyam
@KidistHaylemariyam Месяц назад
የሰፈሬ ሰዎች ኑርልን እይ እርጎዬ ሁሌም መራቂ ነሽ ይሁን
@LUbabaMohammed-kn2tl
@LUbabaMohammed-kn2tl Месяц назад
ሰረባት❤ በተለይ የአጃ❤
@SahaiSahai-b7w
@SahaiSahai-b7w Месяц назад
Wow❤❤❤❤❤
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 2 месяца назад
እንደት ታምራላችሁ አስኩየ አቦ ወሎ መጀን ሀገራችንን ስላም ያዲርግልን ወሎየ🙏🙏😊😍
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አሜን
@emanahmad1484
@emanahmad1484 Месяц назад
ሽርክአኡዙቢላህ
@EmusaneSiej4jjd
@EmusaneSiej4jjd 2 месяца назад
Masha allha barchi askye ❤wow
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube Месяц назад
❤❤❤
@zeritutube
@zeritutube Месяц назад
እኛ እምሰራዉ የጤፍ ነወ የሚበላዉ በተልባ
@ethioarsema6175
@ethioarsema6175 2 месяца назад
Beautiful people & culture 🤗🥰🇪🇹
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@rednote105
@rednote105 Месяц назад
ማሻላህ ማሻላህ ሣምሩ ደስ ዬላል
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 месяца назад
እዲሜዋ ይርዘምልኝ እናቴ ሊበሳ እስከሚቃረብ ዲረስ በእጃ ነው የምታሽረበርበው የምን ውሀ ማንቦጫቦጭ 😂
@yebchayetube334
@yebchayetube334 Месяц назад
እንዴት እንደምንወደው❤❤❤❤
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Месяц назад
አቤትእናቶች:ሰሐያኝሩ:አስካለ:ታድለሺ:ሁሉምአገርትጎበኛለሺ:የኔናትእድሜ:ከጤናጋርይስጥሺ:በጣምነውየምወድሽ
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 Месяц назад
አመሰግናለሁ
@purplestars029
@purplestars029 2 месяца назад
Mashallha Tabarakala ❤️
@ሀያት-ደ4ሐ
@ሀያት-ደ4ሐ Месяц назад
ወሎማሻህጀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@سوسو-ح2ب5ث
@سوسو-ح2ب5ث Месяц назад
ወለየዎች የት ናችሁ ያን ያክል አደለም እይታው ላይክ ሸር አድርጉ ለዚች ቆኖጆ
@Ethiopiawollo
@Ethiopiawollo Месяц назад
እኛ ወሎየዎች ስናምርኮ አለበሰበስሽ ሲያምር
@SalamMassageBeyene
@SalamMassageBeyene Месяц назад
ወሎ የኔ ፍቅር
@luluethio
@luluethio Месяц назад
ማሻአላህ የዲሮዉ በሀል እንዳለ ነዉ
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 2 месяца назад
ዱዋኡን አፈሽው አሚንን
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@ወይንሸት-ደ6ፀ
@ወይንሸት-ደ6ፀ Месяц назад
በጣም ደስዪላል አዪወሎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aligetnet
@aligetnet 2 месяца назад
ዋዉ ማሻ አላህ አስካል ተስፋዬ ልዩ የኢትዮጲያ እንቁ ነሽ❤❤❤❤❤
@askaletesfaye5916
@askaletesfaye5916 2 месяца назад
አመሰግናለሁ
@fatumaadem9570
@fatumaadem9570 Месяц назад
አይ እርጎየን አየጏት አላረጀችም አላህ ይህዲና ሁላችንም ከሽርክ ያረብ
@ZynebaHamid
@ZynebaHamid Месяц назад
ምኑ ነው ሸርክ ጣኦት አቁመው አየሻቸው
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
@ሰይድውሴን-ኘ1ኀ Месяц назад
​@Zyከአላህውጭ እየለመኑነው እኮnebaHamid
@GggGggg-cg3wd
@GggGggg-cg3wd 2 месяца назад
አላህከሽርክ ያውጣችሁ
@hekimahekima5572
@hekimahekima5572 Месяц назад
Masha Allah ❤❤❤ amin amin amin 🤲🤲🤲🤲😢😢😢😢😢😢😢
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 2 месяца назад
በተለይ የነጭ ጤፍ ተበልቶ አይጠገብም
Далее
🌭 BBQ Chili Dog Skillet #Shorts
00:36
Просмотров 3,2 млн
Тонкости французской кухни🥰
00:48
/በስንቱ/ Besintu EP 53 "ፊውቸሩ"
26:10
Просмотров 544 тыс.
በመሀል ምዕራፍ ሦስት ክፍል 13
27:20