Тёмный
No video :(

ዓይ ነጥላ. ክፍል-24 ( እልከኛው ዓይነ ጥላ....ቀሲስ ሔኖክ ወ/ማርያም እንደጻፈው) 

ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Подписаться 112 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

ዓይ ነጥላ. ክፍል-24

Опубликовано:

 

12 апр 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@user-cz5gb1dl7y
@user-cz5gb1dl7y 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን ውድማችን በእውነት ፅግውን ያብዛልህ
@mimigebre9495
@mimigebre9495 4 года назад
ጌታሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ ይሁንልን
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 13 дней назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህ ይወትን ያሰማለን ፀጋውን ያብዛልን😢😢😢😢🙏
@bdusdi2288
@bdusdi2288 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን
@user-rn1om1xb1s
@user-rn1om1xb1s 5 лет назад
ቃል ሂዉት ያስማልን ኤኔ ቸግሬ ቡዙ የእግዚኣቤሄር ማዉቅ መፃሓፈ ቅድስ ማንብብ ምርዳት እፈልጋልዉ ግን ብስድት ስላልሁት ምፃፈ ይልኝም ክምባይል ኣነድ ኣንዴ እጥቅማሉሁ ኣዉቃልሁ ትንሽ ያዉቅት ሊሜይዉቅ ስዉ ማዉቅ ኣልብን ብይ ያስባል ክስዉች ድሞ ክእንሱ መማር እፈልጋሉ ብዙ ስል ሃይማኖታችን ምዋያይት እፈልጋሉ ዉንዶች ብቶሎ ይዉድኛል ስል እግዚኣቤሄር ቃል ማዉቅ ያስብኩ ብዝዉች ስል ፈቅር ይጥይቅኛል ኣልፈልግም ሲል ድሞ ኣንቺ ዉሽታ ነሽ በዙ ያሳድቡኛል ኤኔ ግን ፈቅርኛ ማያዝ ኣልፈልግም
@yohannesmekonnen2597
@yohannesmekonnen2597 5 лет назад
በጣም የሚገርም ነዉ እዉነት ነዉ ዉድ አባታችን ይህን መጽሀፍ የፃፉት ከእኔም ላይ ነዉ ያለዉ ከባለቤቴ ላይ እኔና እሱም እንደሱ ነነ ሁለታችንም የእልከኛዉ አይነጥላ እሱ እኔ ትቢት ይወጥረናል ማንቀድሞ ይቅርታ ይጠይቅ በስማም ይገርማል ከቤትም እንዲህ ነነ በዉጭ ግን ጥሩ ሰዉ እንመስላለን
@user-zg9hb2bz1r
@user-zg9hb2bz1r 5 лет назад
በእውነት ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እኔምን እለለሁ ከኔ ላይ ቁጭ ብሎል ከሰው ጋር አልስማማም እንድ ከተናገሩ አራት ይመለስላቸዋል በጽሎታቹህ አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላቹህ በእውነት አባታችን ይህን ያህን ዘመን ሲጫወትብን ኖሩ ይህን ነገር እግዚአብሔር ለእርሰው ገልጾለት ለሰው ልናወራው የጨነቀነን ሁሉ እግዚአብሔር በእርሰው ለይ አድሮ እንድንነቀበት እረዳን
@humorplc
@humorplc 4 года назад
ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@hawialamuu6616
@hawialamuu6616 2 года назад
AmenAmenAmen.🤲🤲🤲🙏🙏waqayyoo.si.haa.ebbisuu.ebbisuu.ebbisuu.waqayyoo umuri.kee.naaf.yaadheresisuu.naaf.jiradhuu.❤❤❤❤❤❤👍👍👍AmenAmenAmenAmenAmenAmenAmen.
@mbbm5720
@mbbm5720 5 лет назад
እግዜአቤሄር ይመስገን ስደት ብወጣ አይደል ይህን የስማውት እባታችን ቃለህይወት ያስማል እኛንም ልቦናችን ይክፈትልን ይህን እርኩስ መንፈስ ለማራቅ የበረታን አርገን እሜን
@Mama-zw8hv
@Mama-zw8hv 3 года назад
ቃለህይወት ያሠማልን
@emugelaaberraabebe8654
@emugelaaberraabebe8654 5 лет назад
Amen amen amen kalehiwote ysemalene edema ketana gar yadelelene
@user-kp7bd2wj4c
@user-kp7bd2wj4c 5 лет назад
ቃል ሂወት ይሰማል
@simonsimon4553
@simonsimon4553 4 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን ያሰማነ
@user-tb3tq7bd3b
@user-tb3tq7bd3b 5 лет назад
ቃለህወት፣ ያሰማልን
@user-nr4lx5jp8z
@user-nr4lx5jp8z 3 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-wb9cs4uu3d
@user-wb9cs4uu3d 4 года назад
ኣሜን ፫
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 4 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ
@eyerusalme1437
@eyerusalme1437 5 лет назад
ቃለሂወት ያስማኝ አባት እና እናትህ የተባረኩ ናቸው እንዴት ብየ ልግለፅው የውነት እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን ለዚ ለመስማት ላበቃኝ እና በተግባር ለመፈፅም ያበቃኝ አንተ ማለት ለኔ በቃ ምንልበልህ ከእሳት ያወጣሀኝ አንተነህ የእግዛቢሄር መንገድ እንድመራ ያደረከኝ አንተነህ ባገኝህ እና ምስገናየ ብገልፅልህ ደስ ይለኛል ነበር በቃ እኔ አቅም የለኝም ደካማ ነኝ ምንም አልልህም እግዛቢሄር ይጠብቅህ እንዳንተ የተባረክ በዚ ምድር ይምል ለኛም ለንስሃ ያብቃኝ ወጎነቼ አሜን
@getachewmoges14
@getachewmoges14 5 лет назад
የሚገርም ንባብ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይስጥልን፡፡ በማለዳ መያዝ የሚለውን የመምህር ግርማ መጽሐፍ ብትተርከው
@mesigudisa6645
@mesigudisa6645 5 лет назад
Ameen Ameen Ameen
@user-ib1mr7yo7p
@user-ib1mr7yo7p 5 лет назад
አባታችን ቃል ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ እና ይስጥልን ልክ እንዴ እኔ😢😢 እግዚአብሔር አምላክ ይገስፅልኝ ወለተ ሰንበት እያላቹ በፀሎታችሁ እሰቡኝ
@alemneshmeseretreda324
@alemneshmeseretreda324 5 лет назад
ጥሩ ነገር ለማስተማር መጥፎ ስእል አይጠቀሙ ባኮት
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 5 лет назад
በጣም እልከኛነኝ አልሸነፍ ባይ እግዚኦ ማረኝ ክርስቶስ ይቅር በለኝ ጌታሆይ ካሁን ቡሀላ አስተካክላለሁ አሸንፈዋለሁ በእዉነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫ 😢😢
@busalemdemek2617
@busalemdemek2617 5 лет назад
እግዚአብሔር ይርዳን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@yamaryamliji7476
@yamaryamliji7476 5 лет назад
በእግዚአብሔር ሀይል ሁሉም ይቻላል የእስራኤል ቅዱስ ይርዳን ቃለ ህይወት ያድማልን
@user-sj2go6lf8m
@user-sj2go6lf8m 5 лет назад
ወይኔ ተጫወተብኝ እያስመሰለ ኦ አምላኬ በቸርነትህ እርዳን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@alem4310
@alem4310 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማን እግዚአብሄር ሆይ ከዚህ እርኩስ መንፈስ ያርቅልን ከህዝበ ክርስቲያኖች
@youssef7918
@youssef7918 5 лет назад
Senta 2018 አሜንን
@woinshttemesgen4475
@woinshttemesgen4475 5 лет назад
Bawenat kaleyewat yasmalen
@marmarmar8515
@marmarmar8515 5 лет назад
አሜን
@mesigudisa6645
@mesigudisa6645 5 лет назад
Kal hiwoten yasmalen
@do7a20081
@do7a20081 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ይሄ ነገር በኔ ዉስጥ አለ አቤቱ ጌታሆይ ድረስልኝ እግዚኦ😢
@tesfaeiusnqey3283
@tesfaeiusnqey3283 5 лет назад
ይህንን ሚስጢር የት ነብር እየወቅነው ሁሌም በትእቢት በክፋት እንኖራለን እግዝኣብሄር ይርዳን ፡ በጣም ቃል ህይወት ያሰማል፡ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት መምህራችን
@user-rb7ns7nv2o
@user-rb7ns7nv2o 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሠማልን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 года назад
አልሸነፍ ባይ ነኝ መሸነፍ ለኔ ሞት ነው እኔ ያልኩት ብቻ ይሁን ነው የምለው በጣም ከምወደው ሰው ጋር ተጣላሀመ አሁን5 ወር ነው ላናግረው እፈልጋለሁ እወደዋለሁ ግን ደሞ ከሱ ይምጣ ብይ ቁጭ አልኩ ስለሱ ሳስብ ያመኛል ያቃጥለኛል ቀማይረባ ወሃ ፈሰሰ ምክንያት መለያየቴን ሳስበው ብቻ እግዚአብሔር ልቤን ከእትቢት ይልክ በትህትና ይሙላልኝ አልሸነፍ ባይነት እርኩስ መንፈስኔ ጌታ ያርቅልኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር።
@user-bl4ej9nq7j
@user-bl4ej9nq7j 5 лет назад
ኣሜንንንን ኣሜንንንን ኣሜንንንን ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 5 лет назад
ወይኔ በስማም ምን ጉድ ነው ግን ይሄ አይነ ጥላ በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋ ያብዛሎት እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት ላቀረብክልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ ያርዝምልህ ይባርክልህ በእውነት የአንዲት ነብስ ማዳን ትልቅ ዋጋ አለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ
@hiwotfeker7767
@hiwotfeker7767 5 лет назад
Kal hwot yasamalin memharchn
@muluewentw772
@muluewentw772 5 лет назад
ቃለሄውት ያስማልን
@tsehaykalayu5001
@tsehaykalayu5001 5 лет назад
በእርኩስ መንፈስ ተይዘን ህወታችን ምስቅልቅሉ ወጥተዋል እግዚአብሔር ምሕረቱ ይላክለን በቃቹ ይበለን!!! 😭😭😭
@user-cu6qp6mx1p
@user-cu6qp6mx1p 5 лет назад
ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ermiastsheal1952
@ermiastsheal1952 5 лет назад
እግዚሔአብር ይጠብንና
@tarikteklay6318
@tarikteklay6318 5 лет назад
Amen amen amen kalehiwet yasemalin memhirachin egziabher bedme betena yitebkilin enameseginalen legna tilik timhirt new egziabher bemihiretu yigobignen abetu amlake hoy Maren tebiken
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 лет назад
kal hiwot yasmaln
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 5 лет назад
ቃል ህይወት የሰመዕና መምህርና ልሰመዕናዮ አብ ልብና ይቅረፅና ፀጋኡ አብዚሕ አብዚሕ ይዓድልኩም መልካም ዕለተ ሰንበት
@csrffgddggdrt4180
@csrffgddggdrt4180 5 лет назад
በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔን እየበጠበጠኝ ያለ ነው እግዚአብሔር ክፉ አይነጥላን ከልባችን ከውስጣችን ያፅፋልን በፆም በፀሎት በስግደት እበረታሁ ነው እህቶቼ እናተም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ
@yordanosakele3736
@yordanosakele3736 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@maithaalzaabi4541
@maithaalzaabi4541 5 лет назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን
@user-bc5ob9jn3x
@user-bc5ob9jn3x 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@habshihabshi6603
@habshihabshi6603 5 лет назад
ቃለ ሂውት ያሰማልን አባታችን እግዛብሄር አምላክ ከዚህ ክፋ መንፈስ ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን
@youssef7918
@youssef7918 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@mekdietio63
@mekdietio63 5 лет назад
ቃለህይውት ያሰማልን መምህር በእውነት የማናውቀውን ነገር ነው እያውቅን ያለነው ይሄንን በመጸሃፍ ቢታተም ጥሩ ነው ብዙ እንደዚህ የማይከታተል ሰው አለና በእድሜ በጸጋ ያኑርልን እናመሰግናለን
@gatemare4824
@gatemare4824 5 лет назад
እግዚአብሔር ከህይወታችን መንቅሎ ያውጣልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 5 лет назад
ቃለ ህይወት የስማልን
@dirrarberhe7856
@dirrarberhe7856 5 лет назад
Thank you 🙏 brother you are the one ☝️ god blessesd you
@user-vs8ok9hc9x
@user-vs8ok9hc9x 3 года назад
በሰመአም አረ እኔም እልከኛ ነኝ መምህር እግዚአብሕር ከኔ ጋር ይሁን
@user-vp5qe6yb6d
@user-vp5qe6yb6d 5 лет назад
አልፆም አልፀልይ ስብከት አላዳምጥ ከባሌጋ መጨቃጨቅ ነዉ ሥራዬ እና እህት ወንድሞቸ ከኔ የተሻላችሁ በፀሎት አስቡኝ እና ያለኝን ነገር በሙሉ እየነቀጠኝ ነዉ እባካችሁ በፀሎት አሥቡኝ እና እየተጫወተብኝ ነዉ
@zebenayabebe8569
@zebenayabebe8569 4 года назад
ተወረሬ አለቀሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mekedesadane9663
@mekedesadane9663 5 лет назад
ቃለሂወት ያሰማልን መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@alhatefalhatef8196
@alhatefalhatef8196 5 лет назад
ቃለህይወት'ያሰማልን'እረጅም'እድሜና'ጤናውን'ይስጥ'መ'ም
@saraabata1580
@saraabata1580 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መግስተ ሠማያት ያዋርስልን አሚላኬ ሆይ ይህን ክፎ መፈስ እሰርልን 👏😭
@tejiyeteshaleleji1512
@tejiyeteshaleleji1512 5 лет назад
Kaleheywot yasmalen
@tsedalegera1434
@tsedalegera1434 5 лет назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@webnet8175
@webnet8175 5 лет назад
አሜንቃለሂውት ያስማለን
@selamawitmengesha7134
@selamawitmengesha7134 5 лет назад
Edeme Ena tena yesetele Kemer ehe yene sebay new senaded enkan lesew lerase emawerawe ayegebagnem
@melatmelat1489
@melatmelat1489 5 лет назад
አሜን ፫ቃለሂወትን ያሰማልን አሜን፫
@massaratedabala2109
@massaratedabala2109 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሄር ፀጋሁን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት በትምርቶት እንድንለዋጥ የእግዚአብሄር እጋዛ ይጫመርልን ሰሚቶ ለማለወጥ ያድርግልን
@selamselemun1075
@selamselemun1075 5 лет назад
Amen
@user-ok8fq7jq9c
@user-ok8fq7jq9c 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@brehanehabetamu1306
@brehanehabetamu1306 5 лет назад
Amen amem amen
@user-uw2dw4cg6z
@user-uw2dw4cg6z 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህይወት ያስማልን
@sun21540
@sun21540 5 лет назад
kalehiywet yasemaln
@toybahassen2045
@toybahassen2045 5 лет назад
ቃለህይወት.ያሰማልን.ምግብነዉ.ትምህርቱ
@afomiyatube3638
@afomiyatube3638 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ረጅም እድሜ ያድልልን ቃለህይወት ያስማልን
@user-we8fx6sc6l
@user-we8fx6sc6l 5 лет назад
😢
@RD-yc9vk
@RD-yc9vk 5 лет назад
መምህራችን በኡነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ቀጣም የሚገርም ነገር ነው ሁሉም የአይነጥላ ነገረሮች በኔ ያለ ነው አሁንማ በጣም እየበዛ ነው ያልነበረኝ ባህሬት አለኝ ሰው መጥላት በህልህ ሳልወደው ያገባሁት ባሌ ሰይጣን መስሎ እሰከሚታየኝ ድረስ ሁኜለሁ
@topiyadejene8205
@topiyadejene8205 5 лет назад
በእውነት መሞህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።አሜን አሜን አሜን!
@user-oc7vt5qu5m
@user-oc7vt5qu5m 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mahraa2243
@mahraa2243 4 года назад
Yena. Gud. New. Elekega. Nege. Fetar. Yegelagelage
@buzumulasaleh4205
@buzumulasaleh4205 5 лет назад
😍😍😍
@silassilas5354
@silassilas5354 5 лет назад
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን አሜን ሁሉም ዓይነ ጥላ እኔ ጋ አለ ከዚ ክፉ መንፈስ እንድላቀቅ እግዚአብሔር ይርዳኝ ሁላችሁም በጸሎት አስቡኝ እነስ አቃተኝ
@classiphone5329
@classiphone5329 5 лет назад
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እኔ ሲበዛ እልህ ይይዘኛል እኔ ብቻ ነኝ ትክክል እላለሁ። አቤቱ ማረኝ አምላክ
@user-zg9hb2bz1r
@user-zg9hb2bz1r 5 лет назад
እኔም እንዳችው በትቤት እና በልክ የተያዘሁ ነኝ የሰራውይት አምላክ ማስተዋሉን ያድለን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
@@user-zg9hb2bz1r አሜንንን ማር ማስተዋል ያድለን
@tegarueyom3787
@tegarueyom3787 5 лет назад
hayalu amlakachin ayne libona yisten, yehulachin chigr new
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 5 лет назад
@@tegarueyom3787 አሜንንን🙏🙏
@eyerusalembisrat8944
@eyerusalembisrat8944 5 лет назад
Amen Amen Amen
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 5 лет назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለካ ይህነው እልሀም ያደረገኝ አይ አጋንት በስንቱ ተጨወትክብኝ ፈጣሪ በፀጋ እና በእድሜ ያኑርልን ብዙ ነገር ተምሪአለው
@iamalwaysinthelineofethiop2770
በጣም ስጠባበቀው የነበር ነው እግዚአብሔር እመብርሃን ከክፉ ይጠብቅልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@user-es7ki9wp1c
@user-es7ki9wp1c 5 лет назад
amen.amen.amen kale.hewate.yasmalen yagLgLete .zeman.yebrklehe
@user-sy9cz8lb2i
@user-sy9cz8lb2i 5 лет назад
ቃለ ህይውት ያሰማልን አሜን ፫ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ውድቤትክ ምራኝ ክፈውን መንፈሰ ከኔ አርቅልኝ አሜን ፫
@user-tu4zy8ob9f
@user-tu4zy8ob9f 5 лет назад
ቃለህይወትንያ ሰማልን በድሜበፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉንያብዛልህ ምህራችን
@samrilove3168
@samrilove3168 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@bekoloeshet4772
@bekoloeshet4772 5 лет назад
Enidate yalewun egzeyabher yabizalin enamesginalen
@tegarueyom3787
@tegarueyom3787 5 лет назад
kale hiwet yasemalin
@burtukannvgvsblowwaw357
@burtukannvgvsblowwaw357 5 лет назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ህይወትን የሚቀይር ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@sikuarzeneb6823
@sikuarzeneb6823 5 лет назад
ውይይይ ኧረ በስመአብ እግዚአብሄር ይገስፅልኝ አሜን
@masaretberanu1328
@masaretberanu1328 5 лет назад
Amen3 qale ewot yasama lin
@selamayalew5104
@selamayalew5104 5 лет назад
ቃል ሂወት ያሰመልን እናመሰግናለን
@kasechbimrew2714
@kasechbimrew2714 5 лет назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሆት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@y.wy.w7550
@y.wy.w7550 5 лет назад
ቃለህይወትያስማልን
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 5 лет назад
KALEHIYOT ASEMALN. GOD bless you. AMEN.
@godblessethiopianegeya3313
@godblessethiopianegeya3313 5 лет назад
KALEHIYOT ASEMALN AMEN. GOD bless you.
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 5 лет назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ ፀጋ በረከቱን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን
@yemanekidane2984
@yemanekidane2984 5 лет назад
Jesus christ our lord bless you kip it up really helpful
@wassihunbeyene3138
@wassihunbeyene3138 5 лет назад
Nurilin wedimahin kale hiwoti yasemalin be edimi be Tina yitebikilin
@emueasemara9895
@emueasemara9895 5 лет назад
Ameen ameeen ameen kale hiwot yasemalen
@meseretmasara5152
@meseretmasara5152 5 лет назад
Yena tarike new
@Gebriela19
@Gebriela19 5 лет назад
እውነት ነው
@ethiopiyawinetkezerbelayne5727
Amen qale Hiwetn Yasemaln
Далее