Тёмный

ዘቢባ ምላሽ ሰጥታለች Ethiopian Music : Zebiba Girma (Gerager) ዘቢባ ግርማ (ገራገር) - New Ethiopian Music 2019 

25 Santeem
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 278 тыс.
50% 1

Авто/Мото

Опубликовано:

 

25 авг 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 291   
@tubhasteabag7662
@tubhasteabag7662 4 года назад
እረ በስስማም የእውነት በጣም ሚአሳፍር ነው እረ በእግዚአብሔር
@rahelelezibath4955
@rahelelezibath4955 4 года назад
በርቺልኝ ዘቡዬ ከቅናተኛ ከምቀኛ ሰፈር ልጅ ይጠብቅሽ አሜን በሉላት ።!!!
@hasankarar7640
@hasankarar7640 4 года назад
የኛ አገር ሰዉ አልጋ ቀኝ ሲሉት ግራ ነዉ ኢትዮጵያዉይ ሙዚቃ አደመሆኑ መጠን ምቱ ሊመሳሰል ይችላል ግን አደተባለው ምንም አይመሳሰልም የሁለቱም ሥራ አሪፍ ሥራ ነው
@mswubet2674
@mswubet2674 4 года назад
ገራገር እንዴት አድርገው የመውደዴን ነገር ዊይ እንደኔ የምትወዳት Like ግጩት ጋይስ
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 года назад
እኔነኝ
@msfatema5467
@msfatema5467 4 года назад
አላህ ይህድች ያኽቲ ከሙዚቃ አላህ ያውጣሽ
@user-ic3xc7ue1q
@user-ic3xc7ue1q 4 года назад
ስነስርአቷና ስነምግባሯ ይበቃል ዘቡ እውነት ሁሉ ነገርሽ 100% 👍👍👍👍👍ዘቡዬ
@bembetkonjo2255
@bembetkonjo2255 4 года назад
yatalbat telobeg
@yasminward4033
@yasminward4033 4 года назад
ፍቅርና ገንዘብ እደኔ ነው የተረዳካት
@kingsolomonnigusse9051
@kingsolomonnigusse9051 4 года назад
Menew teserto mebelat aychalem Zebiaba weste nat enatem ende nachu like gichu💛💛💛👍👍👍👍👍
@mswubet2674
@mswubet2674 4 года назад
@@yasminward4033 ፍቅር እና ገንዘብ ግን በጣም ልዩነት አለው
@mswubet2674
@mswubet2674 4 года назад
@@kingsolomonnigusse9051 በጣም
@salasala2353
@salasala2353 4 года назад
መገን ገራገር
@tazebewutmsgen7505
@tazebewutmsgen7505 4 года назад
በፍፁም መቸም አይመሣሠልም ወረነው
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 4 года назад
ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ ተክለሃይማኖት አመታዊ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ
@user-nr1mt2ut3p
@user-nr1mt2ut3p 4 года назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሠን እሙየ
@user-ys9yn1og6r
@user-ys9yn1og6r 4 года назад
@@user-nr1mt2ut3p አሜን 🙏😘
@hanamariyam1095
@hanamariyam1095 4 года назад
@@user-ys9yn1og6r አሜን አሜን
@katojustus3464
@katojustus3464 4 года назад
አቤት የእኛ ሀገር ሰው ወረ ትወዳላቹ ምነው ጎበዝ በርቱ በትሉ
@user-gz4hh6us7x
@user-gz4hh6us7x 3 года назад
ውይ የኛ ህዝብ ምቀኞች 1 እርምጃ ትንሽ ሰው ከናንተ ከፍ ብሎ ካያችውት ደማችው ይፈላል የኔ ውድ በርችልኝ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 4 года назад
እውነት ብለሀል። ጥሩ እይታ ነው። መታ አጋው ቢሆን ለታዳጊ ልጆችም እራሳቸውን የማስከበር መብትም እንዲኖረው እና ነውር እንደሆነ አስተምሮ የሚሄድ ነው። እነሱ ለከፋ ማድረጉን ብቻ ነው ያዩት እንጂ ሌላም ጣጣ እንደሚያመጣ አልተረዱም። በተረፈ ለዘቢባዬ በጣም ነው የምወዳት፤ ለሁሉም ለገጣሚዎች፤ ለዜማ አውጪዋች፤ለቪዲዮ ቀራጾች፤ለተወዛዋዞች፤ አጠቃልይ ይሄ ቪዲዮ የተዋጣ እንዲሆንላት ላደረጉ ሁሉ ምስጋና ይድረሳቸው። አንተም ገንቢ የሆኑ አስተያየቶችን ህብረተሰቡ መስጠት እንዲለምድ። ከመሳደብ ይልቅ ስ ህተት ወይም በበለጠ መልኩ እንዲህ ቢሆን ብሎ አስተማሪ የሆነ አስተያየት መስጠት እንዲለምድ ስላረክ አንተንም ላመሰግን ህ እወዳለሁ። ይመች ህ።
@alemajamak7734
@alemajamak7734 4 года назад
በርችማርአሪፍናው
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 года назад
ዘይባዬ ውድድድ
@leuelabera5341
@leuelabera5341 4 года назад
thank you bro ewenet belehal
@tubhasteabag7662
@tubhasteabag7662 4 года назад
በትክክል ይመስላል ብላ ዘር እረ ዘቢባ ይመስላል
@bettgugsa1320
@bettgugsa1320 4 года назад
ዜድየ የኔ ቆንጆ ሠው ብዙ ያወራል አንቺ በርቺልኝ
@tobiataio6806
@tobiataio6806 4 года назад
ጥሎብኝ እና ገራገር ምን አገናኘው ዘቢባየ ስወድሽ በርች♥♥♥♥
@faizaawol3449
@faizaawol3449 4 года назад
የኔ ገራገር
@user-ic3xc7ue1q
@user-ic3xc7ue1q 4 года назад
ገራገርዬ ዘቡ የኔ ምርጥ ትቦንሻታለሽ ጥሎብኝን የሰው ወሬ አትስሚ ዘቡዬ
@user-mw3ez1li3j
@user-mw3ez1li3j 4 года назад
እኔ እራሱ በጥፊ ገጭታዉ ብታልፍ እኛልኩ ነበር የኔ ቆንጆ ዘቢባ😘😘😘
@nasman2203
@nasman2203 4 года назад
አአረ ይባልም ቆንጆ
@user-wu7ju2ik3z
@user-wu7ju2ik3z 4 года назад
@@nasman2203 kkkkkk
@amentewodros3557
@amentewodros3557 4 года назад
በጥፊ ሳይሆን በቴስታ ነው ማለት
@adyenour4021
@adyenour4021 4 года назад
Betam mirti zefen new
@user-sw9xh3yi1v
@user-sw9xh3yi1v 4 года назад
yant Yeshalale
@haftugidey8966
@haftugidey8966 4 года назад
zebibaye ne konjoo andebetwa lerasu waga alew eswa ke zemenu artistoch betam tleyalech ne geragr
@habtamutsegaye4459
@habtamutsegaye4459 4 года назад
ዘቢብን ውድድድድድድድ ነው የማደርጋት አንተ በጥፊ ብትለው አሪፍ ነው ብለሀል እንደኔ ደግሞ በዘነዘና አናቱን ብትለው አሪፍ ይሆን ነበር ባይ ነኝ
@entisaromar7563
@entisaromar7563 4 года назад
ፍቅር ገራገር መር
@user-ne8oo8yy7i
@user-ne8oo8yy7i 4 года назад
ወረ አለባቸው ወይኔ እኔዚህ ልጆችን ባላያቸው
@user-ol9wb9xm1t
@user-ol9wb9xm1t 4 года назад
የኔ ቆንጆ ያምራል
@anula9136
@anula9136 4 года назад
ሀሜት የኢትዮጵያዊ ትልቅ ሀብት ነው።
@fekerrekef7580
@fekerrekef7580 4 года назад
ወይ ሣሜ ጉበዝ በራታ
@user-fn2eq6ug1g
@user-fn2eq6ug1g 4 года назад
የቀና ብዙ ያወራል፡በርቺ
@user-ky8sy5km4d
@user-ky8sy5km4d 4 года назад
ሣሕ ትክክል አሕያ የለለው በቅሎ ይንቃልነው የሚባለው
@user-ue5rp4kw1k
@user-ue5rp4kw1k 4 года назад
ወዉ በጣም ደስ ብሎኝል እነ እነዚህ በጥባጭ ናቸው እነ ስለሙዚቃ አላዉቅም ግን ግኑኘነት ያለቻውም እነ ተመቸከኝ
@mesimak9170
@mesimak9170 4 года назад
Ewnt new menm ayegenagnem
@gazafikhogali9951
@gazafikhogali9951 4 года назад
Am sudanese i love ethiopia These songs same only it go to heart , am not musician but its wounderfull singers
@membiadal8355
@membiadal8355 4 года назад
ዘቢባ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ስራ ነው ቀጥይበት
@user-zc7bf5br4i
@user-zc7bf5br4i 4 года назад
ቅነዉ ዝም በሏቸዉ አቦ ይመቻችዉአስመስላም ዘፈነች አጓራጎረች የመራች እሷ ነችzad 👌👌👌
@mohamedaldin6770
@mohamedaldin6770 4 года назад
የእውነት አንተ ምርጥ ሰው ነህ ተመቼሀኝ
@maskilove8967
@maskilove8967 4 года назад
ይመችሽ ያራዳ ልጅ
@hayatayalew4654
@hayatayalew4654 4 года назад
ዘቡየ ከሰው አፍና ከሰው አይን ያውጣሽ በስንቱ አበጠሩሽ ለበጎ ያድርግልሽ ውደ
@amentewodros3557
@amentewodros3557 4 года назад
አቦ አርቀሽ አታስቀምጫት እሷን የሚያሳድጋት ሙገሳ ሳይሆን ነቀፌታ ነው። አስቴር እንኩዋን ጣሪያ ነካች እምንላት የወረደ ስራ ይዛ መታ ማንም አላዳመጠላትም ምክንያቱም ብዘፍንም ባዘፍንም አንዴ አስቀምጠናታላ። ይልቅ ዘቡባም ያስቱን ስህተት ከመድገሟ በፊት ካሁኑ ክፍ እያልን ካላሳደግናት ነገ እምትቀመጥበት ቦታ እንዳያጨማልቃት እንጠንቀቅ ለማለት ነው
@haleneweleyewa7901
@haleneweleyewa7901 4 года назад
Yemechehe abo
@senuend2487
@senuend2487 4 года назад
Both songs are beautiful and sung by talented singers but they are different😚😚. Love them all
@tenawmuluken300
@tenawmuluken300 4 года назад
EYIW engidhe yaagerie mikegna jemere zebiba yimecheshe
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 года назад
Girl go ahead celebrate you have it in you. you born to be one of the most beautiful Singer the kind of singer like you found once lifetime you are that You are going to Riced. God be with you avery stop your way Amen 🙏you are beautiful young lady❤
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 4 года назад
tsegurh yastelal
@ZahraZahra-oi8xx
@ZahraZahra-oi8xx 4 года назад
አቤት በጣም ተመችቶኛል አሪፍ ነሽ ይመችሽ
@Mesi89
@Mesi89 4 года назад
ትክክል በመጀመሬያ አስተያየት ከመስጠት በፊት ስለ ግጥምና ዚና ቅኝትን ርቲምን በአጠቃላይ ስለሙዚቃ ማውቅ ያስፈልጋል መልካሙን ሁሉ ለሀገራችን
@girlewan9283
@girlewan9283 4 года назад
Awoo ewentik now
@bezawitbelete1404
@bezawitbelete1404 4 года назад
Gobez lij nech
@destakeremela3591
@destakeremela3591 4 года назад
ዘቢባየ ጎበዝ። ከራሄልም በብዙ ነገር ትበልጫለሽ
@selamamaha9674
@selamamaha9674 4 года назад
Best of best zebibayee
@nevergiveup8958
@nevergiveup8958 4 года назад
አንተ ምርጥ እይታ አይተሀል ጀለሴ ይመችህ♥
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 4 года назад
ዘቢባ ውስጤ ናት
@AwetMahari
@AwetMahari 4 года назад
ዘቢባ አንደኛ ነች የምትሉ like ግጩኝ
@elsabetkassaye3636
@elsabetkassaye3636 4 года назад
ወረኝ
@gadisloveanitayem345
@gadisloveanitayem345 4 года назад
አቦ ይመችክ ለመልልካም ነገር እደዚ ስንሆን ደስ ይላል
@hargahmed2177
@hargahmed2177 4 года назад
ልክነህ መጠርቀም ነበረባት
@hdhdbgsgdg9204
@hdhdbgsgdg9204 4 года назад
አቦ ይመች 👍👍👍👍👍
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 года назад
That see is the most Unique and watchable the video clip makes the song very popular and likeable.
@Seni_ethio
@Seni_ethio 4 года назад
የኔ ጎበዝ በርችልኝ
@msaiemi9996
@msaiemi9996 4 года назад
ዘቤባ
@user-lk7hu5uc7h
@user-lk7hu5uc7h 4 года назад
ብቻ የሆነ ነገር ይመሳሰላል
@yasminadenantube7752
@yasminadenantube7752 4 года назад
አብረሀም በላይነህም ይህን የሙዚቃ ቅኝት ተጫውቶታል እቴ አባይ በሚለው ሙዚቃ
@hayatendris1107
@hayatendris1107 4 года назад
ewunat naw
@user-pk6ze7kr7i
@user-pk6ze7kr7i 4 года назад
ዘቢባዬ የኔ አስተዋይ ትክክል😍❤
@samrisamri4465
@samrisamri4465 4 года назад
Zebibaaaa
@hanihanu4763
@hanihanu4763 4 года назад
Amsegnalehu
@woynraya2325
@woynraya2325 4 года назад
አይመሳሰልም
@fekerrekef7580
@fekerrekef7580 4 года назад
ሣሜ ወይኔ ፍሬበትግል አሥታወሥከኝ ሣሜ ወድሜ ዉድድድድ የኔ ቀልጣፋ
@hassanediallo8865
@hassanediallo8865 4 года назад
Gery
@thankyouforwhatihavejj2853
@thankyouforwhatihavejj2853 4 года назад
Ye Ethiopiawian setoch silmiyafru naw. Betam arefi nw
@hayathabesha1912
@hayathabesha1912 4 года назад
አመሰግናለው ዘቢባን የሚያክል ዘፋኝ አይመጣም ቅናት ነው ዘቢባዬ ልክ ነሽ
@mohmed7879
@mohmed7879 4 года назад
I loveyou
@souhash6817
@souhash6817 4 года назад
Betam tikikilllll blehal birro mdre sira fet hula demo keyet endemexu adis nachew
@semirayesuf9542
@semirayesuf9542 4 года назад
ገራገር አሪፍ ነው
@user-hd9tt9dm9d
@user-hd9tt9dm9d 4 года назад
ምንም ይበሉ ገራገር ተመችቶኛል
@user-sx5vu5dg4r
@user-sx5vu5dg4r 4 года назад
በጥፊ ብላዉ ቢሆን ይበልጥ ያምራል😂😂😋😋😜😜
@aminatadem7411
@aminatadem7411 4 года назад
ይመችህ
@workafhuralebu4892
@workafhuralebu4892 4 года назад
She came with her on identity with beautiful voice actually the voice is unbelievable So unless you are jealous just enjoy.
@user-pw8bq3eo7o
@user-pw8bq3eo7o 4 года назад
መታገስ ዋጋ አለው ደስ ይላል ሰላምሽን ያብዛው
@user-kb3lt6cd3x
@user-kb3lt6cd3x 4 года назад
የኔ ውብ ዘቢባ ትልቅ ሁኝልኝ
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 4 года назад
ሲጀመር የኢትዮጵያዊያን መለያችን በዝህኮ ነው አባቱ ሁለቱም የተቻላቸውን ሰርተዋል በሞቴ አታሸርግዱ ተው ያገሬ ልጅ
@rozitube2150
@rozitube2150 4 года назад
ዘቢባዬ ትለያለሽ ዝም በያቸው አትስሚያቸው እሺ በርቺ
@itansolomon1244
@itansolomon1244 4 года назад
Gobez wow😁
@allhabesha4080
@allhabesha4080 4 года назад
🔥🔥🔥
@abufahadalshamsisaeed5204
@abufahadalshamsisaeed5204 4 года назад
ይመቺህ ወንድም
@tsegagirma9523
@tsegagirma9523 4 года назад
Zabiba fikir
@masifiker9435
@masifiker9435 4 года назад
Ena men agebachu mefetachwu new
@warqeweeeweyeewee347
@warqeweeeweyeewee347 4 года назад
ምርጥሥራ
@meselechmakayinew4928
@meselechmakayinew4928 4 года назад
Was mirt lij😘
@user-cr6hc1xl2l
@user-cr6hc1xl2l 4 года назад
Mnm aygenagnem sekebateru new tes
@cassiopeiamedia3190
@cassiopeiamedia3190 4 года назад
Yimechih
@annitahmurage2768
@annitahmurage2768 4 года назад
Zyebaa 😍😍💕💞💔❤
@fatimaalmuhairi2668
@fatimaalmuhairi2668 4 года назад
Ayemesaselim
@majedaleb7532
@majedaleb7532 4 года назад
እንተ ደሞ በጣም ያምራል ጉንበስ ካለችማ የዘፍኑ ድምጻም ይጠፍል ማፍራ ድምቀት ስቶታል ያምራል
@dhuganmasenare8474
@dhuganmasenare8474 4 года назад
Habesha kinat alebt
@user-ux1bo3xh4f
@user-ux1bo3xh4f 4 года назад
👌👌👌👏👏👏👏👏
@zebibamohammed75
@zebibamohammed75 4 года назад
ልክ ነህ አልተሳሳትክም 👏👏👏
@nounaphones3020
@nounaphones3020 4 года назад
አባቴ ይሙት ደስ ትላለህ ግን በጥፌ ነው ያልከው እሱኮ ገራገር ነው እነ በሞቴ ገራገር ለሆነ ፍቅር ጥፌ በፍፁም ሙድ ለሚሉት ልክ ነህ ጥፌም ሲያንሳቸው ነው ።
@halenyane8222
@halenyane8222 4 года назад
Betam new meyamerew
@alemnash2455
@alemnash2455 4 года назад
Wawwwww enamsegnalin
Далее
Почему шины стали черным🤔
0:35
three feet under the keel   #offroad
1:00
Просмотров 21 млн
Mobile Wheel Polisher ##❗️❗️
0:19
Просмотров 1,3 млн