Тёмный
No video :(

ዛሬ ዱባይ ላይ ቀሚስ ቤታቼው ድርሰ ደውለው አዘውኝ ሳገኛቼው ምን ተፈጠር እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ለምን እንደዚህ😭 

Saba Ethio tube
Подписаться 309 тыс.
Просмотров 55 тыс.
50% 1

ዛሬ ዱባይ ላይ ቀሚስ ቤታቼው ድርሰ ደውለው አዘውኝ ሳገኛቼው ምን ተፈጠር እምባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ለምን እንደዚህ😭

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 510   
@SabaEthiotube
@SabaEthiotube 7 месяцев назад
ዛሬ አቡዳቢ አላይን ሻርጃ አጂማን ብዙ ሰው ስላዘዘ እመጣለሁ ያመጣሁትን እናትዋ ጎንደር ቀሚስ ጨርሰን ሌላ ዛሬ ገብቷል እንዳያመልጣችሁ ደውሉ 📲0969066071📲🍋❤️
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 7 месяцев назад
እኛ የመዳም ቅመምአይደለንም የእግዚአብሔር ፍጥረት ነን አትበሉን አይባልም
@sofi8983
@sofi8983 7 месяцев назад
ሣቢየ አስቲ አበረታችኝ እኔም አንዳች ጓበዝ መሆን እፈልጋለሁ ሀገሬ አስገባ ሞኒታይ እኳ ቢሆንልኝ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 7 месяцев назад
አረ ባካችሁ ኦማን ላኩልን?
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 7 месяцев назад
@@sofi8983❤❤❤❤
@hayaomar8089
@hayaomar8089 7 месяцев назад
ጥሩውመዳምናቶየአለቻት ለዛነውየሰጠቺሽ
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 7 месяцев назад
ሳቢ ጥፍርሽ ካንቺ ጋር አይሄድም አንቺ ምርጥ ስረአት ያለሽ ጠንካራ የስራ ሴት ነሽ ይኽን የሸይጧን ጥፍር አታርጊ በምታምኒው ፈጣሪሽ ይሁንብሽ
@aynalemkersokebede9325
@aynalemkersokebede9325 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂
@user-pv2of9eu8r
@user-pv2of9eu8r 7 месяцев назад
😂😂😂
@user-pj7ge7dh7w
@user-pj7ge7dh7w 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 7 месяцев назад
@@user-pj7ge7dh7w ደምሪኝ የኔ ቅን
@vvvffff1290
@vvvffff1290 7 месяцев назад
ደሞትልቀቱ
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 7 месяцев назад
ስልካቸውን ተቀበይና ሀገር ሲገቡ አስተናግጃቸው አችም❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 месяцев назад
ማርዋ ዴንሪኝ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 месяцев назад
በትክክል
@sudansudan2790
@sudansudan2790 7 месяцев назад
ሳባ በጣም ጥሩ ልጅ ትህትና ያላት ልጅ ነች ዛሬ ሄጄ በአካል ሰላየሁሻ በጣም ደሰ ብሎኛል ምርጥ ሰው በርቺ ጠንካራ ነሻ ሰራሻ ብዙ ሰው ወዶ ታል❤
@khatijakhat3105
@khatijakhat3105 7 месяцев назад
ምን ዋጋ አለው የህን መልካምነት በዞ ሠውች መጠቀሚያ ነው ❤❤❤❤❤ እህቶቸ በያላችሁበት ሥላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤
@almanal9894
@almanal9894 7 месяцев назад
Tkkll nesh sebeza yegodashal
@Fafi26
@Fafi26 7 месяцев назад
አችን እደዝህ እዳስደሰቱሽ አላህ እነሱንም ባላሰቡት ነገር ያስደስታቸው የኔ ቅመሞችዬ
@SadaKassaw5
@SadaKassaw5 7 месяцев назад
ፍቅርእኳነን ስደት ያለን እህቶች የኔማሮች አሏህ ሰላምያርገን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 месяцев назад
በስደት አለም ያላችሁ የልባችሁን መሻት አምላክ ይሙላላችሁ የኔ ምርጦች እሩህሩህ እኮ ናቸው ❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 месяцев назад
ማርዋ ዴምሪኝ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yf4sr5re3q
@user-yf4sr5re3q 7 месяцев назад
ዱባወች እኮ ፍቅር ነን❤❤❤❤❤
@mulu5
@mulu5 7 месяцев назад
😢😢😢😢
@alainfef176
@alainfef176 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂አሳቅሽኝ
@user-gu5tb8nn9m
@user-gu5tb8nn9m 7 месяцев назад
😅😅😅😅😅😅
@zemzem8468
@zemzem8468 7 месяцев назад
የመዳም ቅመሞቺ ያልታ ሰበ አጀራ ያሰጣን🙏
@alamgir481
@alamgir481 7 месяцев назад
አሚን ያረብ❤❤
@hdhdh4201
@hdhdh4201 7 месяцев назад
አሚንንንን ያረብ
@seadltube2433
@seadltube2433 7 месяцев назад
አሚን ደምሪኝ እማ❤❤🎉🎉
@DhjkChj
@DhjkChj 7 месяцев назад
ኣሜን.ኣሜን.ኣሜን❤❤❤
@ethiojole
@ethiojole 7 месяцев назад
አሚን ያረብ
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 7 месяцев назад
ይህ ፈቅራችን ነበረ የሚያምረብን ፈቅሩን ያብዛልን
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 месяцев назад
ማርዋ ዴምሪኝ
@seneduderesse3405
@seneduderesse3405 7 месяцев назад
Amen 💚💛❤
@user-cq2sn7ib9t
@user-cq2sn7ib9t 7 месяцев назад
እረ ኩሚቱች ተረጋጉ እሱ የልቡን እየተነፈሰች እናተ ጥፍራ ምናምን አይደብራም ለምን ግን ቱሉ የሰውን ሞራል እረ ይደብሬል እሱ እኛን የመዳም ቅመምን እያሞገሰች የልቡን እየተነፈሰች ሊላ ነገራ የምናወራ ሰወች ትንሽ ብንቁጠብ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@yagayaga1462
@yagayaga1462 7 месяцев назад
እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲ ስንከባበር እኮ ነው የሚምርብን እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላምን ይስጥልን💚💛♥️
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 месяцев назад
በጣም
@user-em4oz5cl1u
@user-em4oz5cl1u 7 месяцев назад
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቸው የኔ ምርጦች ❤❤❤
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 месяцев назад
ማርዋ ዴምሪኝ
@hanan2_hanan19
@hanan2_hanan19 7 месяцев назад
እኔም እንደዚህ ነኝ ፈጣሪ ይመስገን ሰው እቤቴ ሲመጣ ውይ የምሰጣቼው ነገር ነው ሚጠፋኝ የእውነት እኔ እንጃ ያለኝን ነገር ሁሉ ይዘውልኝ ቢሄዱ በጣም ነው ደስ ሚለኝ ማርያምን ኡፍፍፍ
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 7 месяцев назад
በሰዉ አገር ወላሂ በጣም ነዉ የምንዋደዱዉ❤❤❤
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 7 месяцев назад
ክክክክክ አላልሽም ሰላምኳን የማትሉትነገርስ
@melatasrat7030
@melatasrat7030 7 месяцев назад
እንዲያሁም በሰው ሀገር እንደ ጅብ ያባላናል እኛ ሀበሾች ይለኛል የሌላ ሀገር ዜጋ ሲያስቀኑ
@emano5974
@emano5974 7 месяцев назад
በጣም❤❤❤
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 7 месяцев назад
@@Ekram-dh4jgአንቺ የየት ሀገር ሰው ነሽ የማንለው ነው የሚባለው አንችስ ኢያዊ አይደለሽ😂😂😂😂😂
@SebrinaTube-
@SebrinaTube- 7 месяцев назад
ማርዋ ዴምሪኝ
@user-sk5nm9ee6k
@user-sk5nm9ee6k 7 месяцев назад
ሆሆሄ ዛሬ ደግሞ አላቅም የሚለው ቃል ፈርዶበታል😂😂😂
@user-on4di9sk3c
@user-on4di9sk3c 7 месяцев назад
😂😂😂
@chuchulakew7211
@chuchulakew7211 7 месяцев назад
😂
@ameyoutube3711
@ameyoutube3711 7 месяцев назад
😂😂😂😂በጣም ተበጠረቀች
@wollodessiefikr2514
@wollodessiefikr2514 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂ስታስቁኝኮ አላቅም ትገርማለችሁ በምን ቃል ልግለፃችሁ አላቅም ኮሜታተሬች አላውቅም😂😂😂
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 7 месяцев назад
🤣🤣🤣🤣🤣 አላውቅም እኔጃ 🤣🤣🤣🤣🤣ቭድዮ መስራት ስለቆየች ጠፍቶባት ነው 🤣🤣በቃ አላቅም 🤣🤣🤣
@smms6004
@smms6004 7 месяцев назад
እኔስ ምን ገጠምርሽ ብየ ክው አልኩ😂❤❤❤ ደስታ ነው እንዴ❤❤❤❤
@gjyvng738
@gjyvng738 7 месяцев назад
እኔስበሰውአገርምንሆነችብዬ መልካምነትለራስነው
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 7 месяцев назад
💔የውሥጡን መግለፅ አቅቶት ያረብ ብሎ ባለቀሰ😭ሁሉ ላይ የአላህ እዝነትይስፈንበት🤲🤲ፕሮፋይሌን በመጫን ተባብራችሁ ለሀገሬ አብቁኝ ወገኖች አትለፉኝ😥
@emano5974
@emano5974 7 месяцев назад
አይ ኢትዮጵያን እኮ አደለም በሰው ቤት ሆነን እንኳ የማይጨክነው አንጀታችን 😢😢😢😢😢
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 7 месяцев назад
አላቅም መከራውን በላ😅 የእኔ የዋህ ነሽ መልሙን ይገጠምሽ ይበልጥ😊❤ ለምርቃቱ አሜን ብያለሁ በትልቁ ዱባይ ባልሆንም ይድረሰኝ ወደ ሳውዲ ይምጣ😍
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 7 месяцев назад
ከደስታ ብዜት
@birtukaben
@birtukaben 7 месяцев назад
አሜን ሣየ አችንም እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅወሽ ዉዴ
@Guragewa5270
@Guragewa5270 7 месяцев назад
ብዙ የመዳም ቅመሞች ሰው ይናፍቃቸዋል ሳቢዬ የሰው ፍቅር ይስጠን ስለሚወዱሽም ነው እነዚህ አክቲሺስቶች በዘር በሀይማኖት እየበጠበጡን ነው እንጂ ስደት ላይ ያለን እህቶች ጣፋጮች ነን አላህ የማያልቀው እንጀራ ይስጠን
@Tube-zk4yh
@Tube-zk4yh 7 месяцев назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ይገባሻል ሳቢ
@seadltube2433
@seadltube2433 7 месяцев назад
እንደማመር❤❤
@Zeneb-hg6je
@Zeneb-hg6je 7 месяцев назад
አብሽሪ ሰባየ እኛ ስደተኛች ሁዳችን ሩህ ሩህ ነው
@susuchanal9540
@susuchanal9540 7 месяцев назад
ለማንኛዉም እንደሚወድሽም እሚጠላሽም አይጠፋ እራሥሽን ጠብቂ በተለይ ምግብ ነክ ነገሮችን
@elizabethlaffe4066
@elizabethlaffe4066 7 месяцев назад
ጥሩ አስተዉለሻል እህቴ ዘመኑ አከፋቷል በየፀበል ቦታ ስንት ጉድ ነዉ የሚሰማዉ
@emano5974
@emano5974 7 месяцев назад
መጠቀኩ አይከፍም አቤ አእምሮአችንኮ😂😂😂😂😂
@user-ks3tz6qi3o
@user-ks3tz6qi3o 7 месяцев назад
ውይ እህቴ ጥፍርሽላይ የሰካሽውን ብጢይው ምንም አያምርብሽ ከምር
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 7 месяцев назад
የመዳም ቅመም አስተዋይ ናቸው እኮ
@seadltube2433
@seadltube2433 7 месяцев назад
እንደማመር❤ውደ
@almasbh6100
@almasbh6100 7 месяцев назад
እኛ እኮ የማዳም ቅመሞች ሢበዛ ምሥኪኖች ነን ሠው አይወጣልንም እንጂ ሢቀጥል አንችም ድሮ የማዳም ቅመም ነበርሽ ለዛ ነው የምንወድሽ ❤❤❤
@kidanabera5960
@kidanabera5960 7 месяцев назад
ፍቅር የሰው መውደድ መተሳሰብ ከመዳም ቅመሞች እኮ ነው ያለው❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 7 месяцев назад
በጣም
@user-kv9xu7is6e
@user-kv9xu7is6e 7 месяцев назад
አላህ በሰፊው ይስጣቸው በሰላም ለሀገራቸው ያብቃቸው መልካምነት ለራሥ ነው
@JerryJerry-ws8bh
@JerryJerry-ws8bh 7 месяцев назад
ፈጣይ ቆንጆ አድርጎ ሰርቶሽ ነበር ግን ጥፍርሽን አበላሸሽው በጣም ያስጠላል ሳቢዬ ጥፍርሽ የእጅሽን ውበት አጠፋው
@sofiasofia163
@sofiasofia163 7 месяцев назад
አላቅም አላቅም አለቀ የኔቆንጆ በዛች አላቅም የምትለዋ ጥፍርሺንቀንሺዉ አችለተሸከምሺዉ እንደትይደብራል
@ArsemaEnate-1219
@ArsemaEnate-1219 7 месяцев назад
መልካምነት ለራስ ነው❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ቅን ልብ ይስጣችሁ
@zeritutube
@zeritutube 7 месяцев назад
መተሳሰብ አንድነት ፍቅሩርን ይስጠን እኛ እኮ በጣም እንተሳሰባለን አንዳድ መጥፎወች ሸረሸሩብን እጂ እራስሽን ጠብቂ ሁሉም ቦታ ብቻሽን አትሄጂ ሳቢ
@user-rj6ue3vt5i
@user-rj6ue3vt5i 7 месяцев назад
አር ጥፍርሸን አውጥተሸ ጣይው የሴጣን ነው
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 7 месяцев назад
ስደት እኮ ❤❤❤😢😢
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 месяцев назад
ምን ሆንሽ ብየ አስደነገጥሽ ለማንኛውም በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@Cookie17554
@Cookie17554 6 месяцев назад
በጣም አምሮብሻል ጥፍርሽ ጣቶችሽ በጣም ያምራሉ keep going
@emoydseta2899
@emoydseta2899 7 месяцев назад
ጌታ፡ይመስገን፡የጥሩ፡ማዳም፡ቤት፡ስለሆነው😢
@user-jb7gm9uc1c
@user-jb7gm9uc1c 7 месяцев назад
ትክክል እኔ ኩትራት የምሰራባቸው እኔ ወሀ ስጠጣ ያማቸው ነበር😢ስንጣላ እናበላሻለን እናጠጣሻለን ነው የተባልኩት ተመስገን ተገላገልኩ
@selam6991
@selam6991 7 месяцев назад
ሰው ቤት የሚለው ቃል እኒም አስለቀሰኝ አገራችንን ወደ ሰላም ይመልሰልን ዘረኛነትን ያጥፋልን
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 7 месяцев назад
ሰባዬ እከንበሰለም ማጠሺ አስለቀሺኚ ሚጠትሺን አልሰመውሚ ከንሰለማጠሺ
@samrisamri1217
@samrisamri1217 7 месяцев назад
እኔ ድግሞ እርሱን አይች ድነገጥኩኝ ምን ሆነሸ ብይ የኔ ማሮች ❤❤❤
@user-de2gn9nv7n
@user-de2gn9nv7n 7 месяцев назад
😳😳እንዴ እኔራሱ
@godislove8937
@godislove8937 7 месяцев назад
እችማ የይትቦሮች ምስጢር ናት ሰው ለማጓጋት ጥበብ😂😁ናት
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 7 месяцев назад
😂😂😂
@qweqwe444
@qweqwe444 7 месяцев назад
በትክክልል​@@godislove8937
@qweqwe444
@qweqwe444 7 месяцев назад
እኔም❤❤❤
@kabetube
@kabetube 7 месяцев назад
እኛሸቃሎችእኮ ለሰው ክብርአለን ወላሂ የኔማሮች አላህይጨምርላችሁ አላህይስጣችሁ ያስደሰታችኋት የኔሰውአክባሪወች ክብርበሉ እኛንም አላህ ከሰውቤትያውጣን
@asiniatironisitube
@asiniatironisitube 7 месяцев назад
ሳብዬ በጣምነው የምንወድሽ እዉነትለመናገር ለምን እደሆነታቂያለሽ ለሁላችንም።ብርታት ነሽ እኔ ሳይሽ ብርታት ትሆኝኛለሽ❤
@user-jc8ig2lt9o
@user-jc8ig2lt9o 7 месяцев назад
ሰላም ሳባ እኔ ቀሚስ እፈልግ ነበር ግን ቁጥርሸን አላውቅም በምን ላግኝሺ
@user-gd1ri9pl4w
@user-gd1ri9pl4w 4 месяца назад
አሪፍ ነገር ነዉ የነገርሽ እህቴ
@sihamtube3115
@sihamtube3115 7 месяцев назад
ወይኔ አላቅም ግን ፈርዶበታል ዛሬ አላዉቅም አላዉቅም 😢😢😢😢 በቃ እኛም አናዉቅም ልጆቹ ይመቻቸዉ ❤❤
@Zayed757
@Zayed757 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@alemwubetutube4218
@alemwubetutube4218 7 месяцев назад
😂😂😂
@user-yg7dn5fk9h
@user-yg7dn5fk9h 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂😂
@zeynebmohamed
@zeynebmohamed 7 месяцев назад
ክክክ
@user-ke7sh7tm2t
@user-ke7sh7tm2t 7 месяцев назад
😂😂😂
@Hana-29
@Hana-29 7 месяцев назад
እህቴ ሳባ ከእግዚአብሔር መገድ እየወጣሺነው አርቲነገር አትጠቀሚ እኛ ስደተኛወች ❤❤❤🎉
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 7 месяцев назад
አይዞሽ ሳብዬ አታልቅሺ ያንቺ መልካምነት ነዉ❤ ይህንን የፈጠረዉ።
@tsiongezahegn3054
@tsiongezahegn3054 7 месяцев назад
ሳቢቲ አላቅም አላቅም በማለት ቪድዮሽን ጨረሽ
@user-df2mm6cl3d
@user-df2mm6cl3d Месяц назад
የራሶ አሮ የሠው ታማስላለችየአረቦ እቃ አስጨረሻቸው መቸም ገዙልኝ እዳትይ እህግዜ እነሱ አይበሉም ከቻልሽ እጀራ ውሰጅላቸው
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 7 месяцев назад
ሳብዬ እኳን ደና መጣሽ ሳብዬ ቅር አትሰኝብኝ ጥፍርሽ ካቺጋ አይሄድምና አውጪው
@1993Rihna
@1993Rihna 7 месяцев назад
ኤጭ አስደነገጥሺኝ ነይ ብለዉ አገቱሺ ዘረፉሺ ደፍሩሺ ብየ መደንገጤ😢😢 ለላይክ ብላችሁ የሰዉ ቀልብ አትግፈፉ በቃ አስደሰቱኝ ብለሺ ፃፊ
@user-tz9sk8fi9k
@user-tz9sk8fi9k 7 месяцев назад
ሳህ አለይኪ
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl 7 месяцев назад
እኔም ማርያምን እንደዛ ነው ያሰብኩት ይደብራል የሰውን ቀልብ መግፈፍ ቲሺ
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy 7 месяцев назад
​@@user-tz9sk8fi9k❤❤
@user-zo2vz5hn1d
@user-zo2vz5hn1d 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@user-mt9rs7rh7q
@user-mt9rs7rh7q 7 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@almaze214
@almaze214 7 месяцев назад
ነይ ኮይትም እናስደስትሻለን አብሽሪ እኛ ኢትዮጵያዊ ነን ፍቅርን የምንኖረዉ
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 7 месяцев назад
እር በስማም እስደነገጥሽን ምን ገጠመሽ ብይ ደነገጥኩ ሳባ ውይኔ የእኔ እነት ይገባሻል ምንም ብነርግልሽ ጀግነንሽ ይገባሻል
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 7 месяцев назад
ሚሥኪንበትንሽነገር፣የምትደሠች፣አላሕጨምሮ፣ጨማምሮይሥጥሽ
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 7 месяцев назад
ሲቢ እንወድሻለን ጥንካሬንሽ አይተናል ስራወችንሽንአድንቀናል ምክርስሚ ምሳሌጥፍሩ ይረብሻል ይቅርታ ከደበረሽ
@user-zn1vu4in7k
@user-zn1vu4in7k 7 месяцев назад
ሳነግሪን አላቅም በማለት ጨረሽው😂😂😂😂
@user-ph6sh3wu3t
@user-ph6sh3wu3t 7 месяцев назад
ክክክክክክ
@user-uw7rq7zd2y
@user-uw7rq7zd2y 7 месяцев назад
😂😂😂​@@user-ph6sh3wu3t
@fentaye9663
@fentaye9663 7 месяцев назад
በሰዉ አገር በጣም እንዋደዱለን ስልሽ
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x 7 месяцев назад
ውይ ጥፍርሽ ምነካሽ ሳባ😢 ሲያስጠላብሽ ውዴ❤
@jemila602
@jemila602 7 месяцев назад
እኛ ኢትዮጵያዊ እኮ አባ በሞቴ ነን ወላሂ እና ሣሪየ አልቅሠሺ አሥለቀሺኝ ምንም ነገር ባይኖረን ፊታችን ብቻ ፈገግታው ሠው ይገዛል የኔጀግና እህቶች አክብራችሁ እህታችሁን ባላችሁ የኸን የመሠለ ዴስታ ስለዘራችሁ ክብር ይገባችሆል
@user-sg4rt1dp4m
@user-sg4rt1dp4m 7 месяцев назад
ሀቢብቲ አብዛኛውን አረባገር ያለነው በደህናው ጊዜ የወጣን ነን እንዲህ ሳይበላሽ ኢትዮ
@haroni2982
@haroni2982 7 месяцев назад
ሣባ አንቺም የምትለዪ ልጅ ነሽ ሠዉን የማትመር ሠዉንየሚያሣዝንሽ አሜን አንቺ ከራስሽ አልፎ እናቴ ትፀልይልሽ አልሽ አሞኛል ሥል እና ሣባ መልካም ሠዉ ሥለሆንሽ ሣባአንቺምየምትለዪልጅነሽሠዉንየማትመርሠዉንየሚያሣዝንሽአሜንአንቺከራስሽአልፎእናቴትፀልይልሽአልሽአሞኛልሥልእናሣባመልካምሠዉሥለሆንሽነዉ ❤
@user-xs5yd4rh9w
@user-xs5yd4rh9w 6 месяцев назад
መልካም ልጅ ነሽ ❤❤❤
@tube-vs6rd
@tube-vs6rd 7 месяцев назад
ሳባየ ጥፍርሽንና ውይጉን ብታቆሚው ደስ ይለኛል ከሀይማኖታችን ጋ አይሔድም እስኪይ የለምለምን እጂ ማየት አለብሽ
@ekrumohemed7619
@ekrumohemed7619 7 месяцев назад
ወይኔ እውነት ሳባነሽ ወይኔ ተቀየርሽ አምሮብሻል ጉድ አገርሽ እደነበርሽ ተወራርጀብሽነበር አደለቺምናት በሚለል በጣም ጠቁረሽ ምንምን ጉድ ስልኩነውአገሩእሚቀያይርሽ ግን
@bintawoke570
@bintawoke570 7 месяцев назад
ሣብየ የኔቆንጆ ጠንካራ ሴት ነሽ ጥንካሬሽ ለሁሉም ያስተምራል እና በርች በሠው አገር ስንኖር በጣምነው ሆድ የሚብሠው ባላገኝሽም በጣም ነው ደስየምትይኝ በሠላም ግቢ
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 7 месяцев назад
በሬ ያርዳል ፅፍርሽ 😢😢😢
@wedetwedet705
@wedetwedet705 7 месяцев назад
የኔውድ ሳባዬ እኔደሞ ምን ሆንሽ ብዬ በጣም ደነገጥኩኝ
@almanal9894
@almanal9894 7 месяцев назад
Anchim melkm set nesh jegna set nesh tinnsh alkishew bezawm le asfit yehonal
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 7 месяцев назад
ውይ ዘምን አንቺም ጅመርሽ ዬ ሰጣን ጥፍር መስክት 😭😭😭😭😭እየ ኢትዮጵያ ሃግሬ
@achutube1688
@achutube1688 7 месяцев назад
ሰላም ነው እግዚአብሔር ይመስገን ግን ሳምሪ ጥፍርሽ በጣም ያስጠላል በራስሽ ሁኝ
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 7 месяцев назад
እረ ተይ እሄን የዳቢሎስ ጥፍር የፈረስ ፀጉር አትሰኪ ተይ ላች አይህድም
@user-vx5eu6gn1i
@user-vx5eu6gn1i 7 месяцев назад
እናመሰግናለን እመቤቴትጠብቅቅሸ❤❤❤❤❤❤
@Eteteitube
@Eteteitube 7 месяцев назад
እንዲነን ዱባዮች ❤❤
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 7 месяцев назад
😂😂😂ኧረባክሽ ሁሉም አንድ አይነት አይደለም
@Eteteitube
@Eteteitube 7 месяцев назад
@@user-yc3gr5gm9i ሳካብደ ነው እኮ ሲስቱ
@user-yc3gr5gm9i
@user-yc3gr5gm9i 7 месяцев назад
@@Eteteitube እኮ አሽቃባጮች
@Emuti349
@Emuti349 7 месяцев назад
ኧረ ቪዲዮ ስሰሪ ከተረጋጋሽ በዃላ ስሪ ደስ የሚል ነገር ነው ግን ሰው ሰአቱን ሰጥቶ በአላቅም መጨረስ ከባድ ነው። ምስጋናም ጥሩ ንግግርም በቃላት ሲሆን መልካም ነው። አላቅም...አላቅም..አላቅም0.............
@user-bq1fm8kd6q
@user-bq1fm8kd6q 7 месяцев назад
ጥፉረሺ ሳብየ ብጥይው ወይም አነስተኛውን ብለብሺ ደስ ይላል
@TigistMekonnen-od3uv
@TigistMekonnen-od3uv 7 месяцев назад
ሳብይ የኔ ቆንጆ
@alemnigusse6279
@alemnigusse6279 7 месяцев назад
እረ የለጠፍሽው ጥፍር አንሽና ጣይው ስልጣኔ በዚህ አይገለፅም ቲንሽ ለውጥ ሲመጣ እያረጋችሁን ያሳጣችኋል
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 7 месяцев назад
ምን ታካብጃለሽ አስቀይሚ
@feker122
@feker122 7 месяцев назад
Well come to Dubai saba
@GotiTube-py4yj4lf4r
@GotiTube-py4yj4lf4r 7 месяцев назад
አላቅም አላቅም ስትል ልሰማት እፈልግና ስልችት አለኝ እባክሽ አታንዛዚው ምነው አታስጨንቂን😂😂😂😂
@lubabamohmmed4324
@lubabamohmmed4324 7 месяцев назад
😂😂😂
@user-nn2mc1kk1h
@user-nn2mc1kk1h 5 месяцев назад
አሚን❤❤❤❤❤❤ አች እራሡ የዋህ ነሸ
@atsedebizuneh4818
@atsedebizuneh4818 7 месяцев назад
ሰላም እህት saba youtube የኔ አስተያየት ነው ሰዎች ከማቅረብ ለማስታወሻ ይሀንሽ ብለው መስጠታቸው ነው ጋደኛ or ቤተሰብ ስይጦታ ሰጠውሽ አያውቁም ወይ አዲስ ሆነብሽ እህት ሳባ መረዳዳት ባህላችን ያለው ለሌለው መስጠት ግድ ነው ኢትዮጵያዌ ነን ምነው እግዚአብሔር ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏
@nfreek5276
@nfreek5276 7 месяцев назад
ኣው የግዝኣብሄር ስራህ. ነው. እምነት የግዝኣብሄር. አለ. የውስጥ. እምነት. መልስ. ነው. ግአን. አደራ ጽፍርሽ. አደራ. የሰይጣን. ምስ ልነው 🙏
@salamkk6157
@salamkk6157 7 месяцев назад
ጥፈረሸ አሰጠላይ 😮😮😮😮
@user-qj2lv5hy6w
@user-qj2lv5hy6w 7 месяцев назад
ውይ ሁሉ ብርቁ ሆሽኮ
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 7 месяцев назад
አግብተሽ ውለጅ እህቴ ገንዘብ ብቸውን ባዶ ነው
@kabetube
@kabetube 7 месяцев назад
ሳቢአችም መልካም ሰውስለሆሺነው መልካምነታቸውያስደመመሺ❤❤❤
@uaesh8887
@uaesh8887 7 месяцев назад
እኔ አላቅም እያልሽ ጆራችንን አደነቆርሽን ካወራሽ አውሪ ሰዓት ገደልሽ።
@user-hr6lm6ll8z
@user-hr6lm6ll8z 7 месяцев назад
የመዳም ቅመሞችዬ የመዳምን እቃ አንስታችሁ ከሆነ የሠጣችሁት መዳማችሁን ይቅርታ ጠይቁ ነገ ሞት አለብን
@tadalachgetachwe5118
@tadalachgetachwe5118 7 месяцев назад
ሳባ ፀጉርሺን ኡማኔር አድርገሽ ነዉ ወይንስ አድጎልሽ 😀😀😀😃😃
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 7 месяцев назад
ጥፍር ዘጋኝ ሣቢዬ
@hayu684
@hayu684 7 месяцев назад
እኛም አናቅም ሁለተኛ የመዳም ቅመም እንዳትይ ዋ
@asmiasmi6846
@asmiasmi6846 7 месяцев назад
Egzabre yestahew ❤senwaded senkbabre egzabre das yelwale
@user-de2gn9nv7n
@user-de2gn9nv7n 7 месяцев назад
😳😳😳እንዴት አድርጋ አስደነገጠቺኚ ተዘረፈቺ ወይም አደጋ ደረሰባት ብየ🤔🤔የመግቢዉን ፁሁፍ አስተካክይ ዲጋይ🤔🤔
@aminaahmed7662
@aminaahmed7662 7 месяцев назад
አስደነገሽኝ አይ እርእሱ ኧረ ተው ግን አታስደግጡን
@sintayosintayo443
@sintayosintayo443 7 месяцев назад
ሳባየ ዌልካም ወደዱባይ የኔ እናት የስደት ላይ ያሉ እህቶቸ ይለያሉ ሰው የራባቸው ፈጣሬ ይሄንንም አሳልፎ ያሳየን
@user-bn4ml1qs9y
@user-bn4ml1qs9y 7 месяцев назад
እኔ እንዴት እንደነገጥሁ መጥፎ ነገር ገጠመኝ ልትል መድሎኝ ወላሂ አስደንግጠሽኛል ይቅርታ ጠይቂኝ😂
Далее
Любовь #shortvideo
00:11
Просмотров 69 тыс.