Тёмный

ዝቅ በማለት የሚገ ኝ በረከት , የፍቅር እንባ ለማርያም Memehir Girma Wondimu Video  

Nku tamirtsion
Подписаться 417 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

ዝቅ በማለት የሚገኝ በረከት , የፍቅር እንባ ለማርያም Memehir Girma Wondimu Video #subescribe_now ትውልድ ይዳን Join this channel to get access to perks:
/ @nkutamirtsion

Кино

Опубликовано:

 

15 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@besufikad8924
@besufikad8924 Месяц назад
አባታችን እድሜና ይስጥልን ታመናል እና በርሶ እጅ የእግዚአብሔር ምህረት ብናገኝ :: እንዲሁም ሁላችሁ አፀደማርያም ብላችሁ ፀልዩልን ዶክተሮች ተስፋ ቢያስቆርጡንም በናንተ በመልአከ መንክራትም ፀሎት እናታችን ትድናለች :: አባታችን እርሶ የሰው ልጅ ስቃይ እና መቀራ ህመም ፍንትው ብሎ ይታዬታል እና እኛንም በኪነጥበቡ በህልምም በራእይም በኮሪም ቢሆን ቢያዩንስ ብየ እንደ ሀገረ ገዢው በማመን የእግዚአብሔር ቸርነት እንጠባበቃለን አሜይ ይሁንልን ::
@MeskeremAlemayehu-ps8iz
@MeskeremAlemayehu-ps8iz Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት በፀሎት አሰስቡኝ ወለተ ማርያም ወለተ ገብርኤል እህተ ሚካኤል አመተ ማርያም ነን በረከቶት ይደርብን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Месяц назад
አ ሜን አሜን አሜን አ ባታችን ፀጋዉ የበዛለወት አባታችን ረጅም እድሜ ይስጠወት አባታችን እድሜ ለፈዉስ ሠጪ አባቶችና እድሜ ለመምህር ተስፋየ አባታችን ስግደት ፀሎትን ብዙ ትምህርቶችን አስተምራችሁናል እኔ ከዚህ ስደት ተመልሸ በመስቀላችሁ ለመፈወስ እደት እደጓጓሁ አምላኬ ይፍቀድልኝ
@user-hj9kg6it6e
@user-hj9kg6it6e Месяц назад
አሜን 🕊️🤲አሜን 🕊️🤲አሜን 🕊️🤲 አባታችን ቃልሕዮት ያሰማልን ፃጋሆትን ያቢዝልን እድሜዎትን ያስርዚሚልን ጣላቶትን ካእጊሮት ሥራ ይጥልልን አሜን አሜን አሜን 🤲🕊️🤲🕊️🤲🕊️የማጊድላዊት ማርምን ፅእኑ እምነት ፍቅር ላኛም ያዲላን እግዚአብሔር ባቤቱ ያኑርን አሜን 🤲🕊️አሜን 🌹🕊️🤲አሜን 🕊️🌹🤲🌹
@bayougebrehana4764
@bayougebrehana4764 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን ...
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 Месяц назад
አባየ ይፍቱኝ ወለተማርያምነኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ❤ ኑሩልን
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 Месяц назад
አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት
@SENTKEY096
@SENTKEY096 Месяц назад
መልአክትን ያመጣ ክርስቶስ የገለፀላት ንፁህ የማርያምን ፍቅር ለኛም ያድለን ።
@MesiDibaba
@MesiDibaba Месяц назад
አሜን እግዚአብሔር ይርዳዎት ፀጋዉን ያብዛሎት ያሉበትን ባዉቅ ያሉበት እመጣለዉ አ/አ ነኝ ቅርብ ቀን ነው የመጣዉት በፀሎት አስቡኝ
@BehailuEjigu
@BehailuEjigu Месяц назад
Adrashachawun nigarign masi
@MesiDibaba
@MesiDibaba Месяц назад
@@BehailuEjigu እኔም አላዉቅም በማርያም
@alexjijo9080
@alexjijo9080 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በረከታቸው ይደርብን
@fekadushifeta3444
@fekadushifeta3444 Месяц назад
የብዙዎች አባትና የክፉ መናፍስት ጠላት የሆኑት አባታችን ጤናና ረጅም ዕድሜ ይስጥልን፤ የዲያቢሎስና የሚመኩበት ሠራዊቱ ኃይል ይድከምልን
@user-po6mg2ry6o
@user-po6mg2ry6o Месяц назад
አቤት መታደል የማስተማር ክህሎት ፀጋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ እኔን ከምን እንዳነሱኝተናግሬ መጨረስ አልችልም
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏
@Alayu-sq4fu
@Alayu-sq4fu Месяц назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ያድልልን አባታችን ❤❤❤
@SENTKEY096
@SENTKEY096 Месяц назад
ወንጌልን ቡዙ ጊዜ ሰምቻለሁ መምህር እርሶ ግን በልቤ ስለውልኛል አምስግናለሁ ። ከረጋው ደም የስራኸኝ አምላኬ እግዚአብሔር ሆይ አምስግንሀለው።
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p Месяц назад
እግዚአብሔርዬ አምላኬ በራኢ ተገልጠህ ስላፅናናሀኝ አመሰግንህ አለው እመቤቴ 😭😭😭😭😭❤❤❤❤❤
@user-je1wk1vv1y
@user-je1wk1vv1y Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@meieymelese5697
@meieymelese5697 Месяц назад
የእግዚአብሔር ቤተሰባች በፆለታቹህ አስቡኚ ሰሚ ብቻ ነኚ የሊዲያ ን ልብ የከፈተ እግዚአብሔር የእኔም ልብ እ ንከፍትል ኝ በፆለታ አስቡ ኚ ውለተ ሥላሴ ብላቹህ
@user-dj6tc9fo4u
@user-dj6tc9fo4u Месяц назад
አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን በረከቱ ይደሪብን
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Месяц назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@user-kq8hw9yb5f
@user-kq8hw9yb5f Месяц назад
አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን አባታችን የኔ ስስት 🥰🥰🥰
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን
@HaregCher-lf5nn
@HaregCher-lf5nn Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ይሰጥልን በረከቶት ይድረሰኝ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
ጌታዬን። ወሰደዉታል❤❤❤
@embitembit6071
@embitembit6071 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@Orthodoxawit28
@Orthodoxawit28 Месяц назад
Amen አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰
@user-pq1lx6mt6e
@user-pq1lx6mt6e Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን እባታችን እንኳን በሰላም መጥሉን ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና እግዚአብሔር እብዝቶ ያድልልን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
ቃላህዉትን። ያሰማልን መላክ መንክራት ግርማ ዉንድሙ። ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤ እፈጉ❤❤❤
@kidanetekle5831
@kidanetekle5831 Месяц назад
Amen Amen Amen Abatatatene Amelake ytebekelene
@Hani-jy6cg
@Hani-jy6cg Месяц назад
ኣሜን ኣባ ❤🙏🏾
@SamA-wk2jq
@SamA-wk2jq Месяц назад
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
ወደሀላ ዙር። መላት❤❤❤ ጌታዉን። አያቾው❤
@user-wf7pv7ri4t
@user-wf7pv7ri4t Месяц назад
ማርያም እሜንእሜን እሜንእሜን❤❤❤❤❤
@user-ze7cq6gs7q
@user-ze7cq6gs7q Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባየ እግዚአብሔር እድሜወትን ያርዝምልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m Месяц назад
አባታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 💐💐 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💐💐💐💐💐 🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💐💐💐
@GgGg-ei7ut
@GgGg-ei7ut Месяц назад
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no Месяц назад
AMEN AMEN AMEN
@Baqalach
@Baqalach Месяц назад
Amen Amen Amen kale hiwoti yasamaline Abatachne 🙏🙏🙏♥️🥰
@HanauNew
@HanauNew Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዉት ያሰማልን
@banchiyehugelana3738
@banchiyehugelana3738 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@AlamAlam-gt7gj
@AlamAlam-gt7gj Месяц назад
የኔ አባት እድሜትን ያርዝምልን ሺአመት ልኡል እግዚአብሔር ያኑርልን
@Orthodoxlikemaew
@Orthodoxlikemaew Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
አሜን❤
@User-rh8di
@User-rh8di Месяц назад
አባቴ መምሕሬ ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@rahwara2651
@rahwara2651 Месяц назад
❤❤❤ እግዚኣብሄር ይመስገን ኩቡር ኣቦና ዕድመን ጥዕናን ኣብዚሑ እብዚሑ እብዚሑ ይሃቦም ምእንቲ ምስኪን ህዝብታት ኣባታችን ግን ለምን ወደ ትግራይ ኣይሄዱም ምእንተ ምስኪን የተቸገረ ሰዉ ብሎው ኩቡር ኣቦና እግዚኣብሄር ፍቃዱ ይሁን ኣሜን ❤❤❤
@tgistytagesu992
@tgistytagesu992 Месяц назад
Amen Amen Amen❤❤❤
@eftah21
@eftah21 Месяц назад
የኔ ❤ዉድ ❤አባታችን ❤እንኳን ደህና መጡሉን❤❤❤ ረቡኒ❤❤❤
@Emamu-lc2qh
@Emamu-lc2qh Месяц назад
አሜን አሜን ሜን
@nekhu21
@nekhu21 Месяц назад
Amen Amen Amen
@yrgg1047
@yrgg1047 Месяц назад
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲abatachin she ameta nurulan ❤❤❤🙏🙏🙏
@SergutSisay-sm8lf
@SergutSisay-sm8lf Месяц назад
እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡
@user-rx5ym8wi7q
@user-rx5ym8wi7q Месяц назад
እግዚኣብሔር ይመስገን ኣባታች ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 Месяц назад
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p Месяц назад
ቃለ ህይወት ያሰያልን አባ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 Месяц назад
መፀለይ መንበርከክ መስገድ ሌላ እይታ እና ሌላ ሀይል አለው :: አባቶቻችን የተሰወረውን ለማየት የተቸገሩበት ይሄ ነው :: ምእመኖቻችን በርቱ አይዟችሁ የቆምነው እውነት ላይ ነው :: ከሰገድን ከፀለይን ከተበረከክን ዳቢሎስ ይታወራል አይኑ አያይለትም ቢያይም አቅም አይኖረውም በእኛ መበርታት ውስጥ የዳቢሎስን መዳከም እናያለን
@genetgezaitewolde5530
@genetgezaitewolde5530 Месяц назад
Aboya egzabher msakum ykun .egzabher yhalkum.
@emuyeLidateEmuyeLidate
@emuyeLidateEmuyeLidate Месяц назад
AMEN AMEN AMEN kàle hiwote yasemalen abatachin
@Eyob797
@Eyob797 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን።
@MisstreSlassie
@MisstreSlassie Месяц назад
Egzabher Yimesgen Abatachn. Ameen Ameen Ameen ❤❤❤
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Месяц назад
በቤቱ። ያፀን አባታቾ በፀሎት አዘቡን። ❤❤❤
@WorkneshMagule
@WorkneshMagule Месяц назад
AMen igzaber yimesgen
@JojoMarr
@JojoMarr Месяц назад
አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@kumnegerkebede
@kumnegerkebede Месяц назад
Abatachin Egziabher kalh hulem talak new!
@fgan5615
@fgan5615 Месяц назад
እግዚአብሔር ይመሰገን
@BehailuEjigu
@BehailuEjigu Месяц назад
Amen amen abbate b tsalot asbugn adrashawotn bawk
@user-sh3du1rx4v
@user-sh3du1rx4v Месяц назад
እግዚአብሔር ፀጋና ጤናዎትን ይጠብቅሎት።
@zelalembainesay-tm4tf
@zelalembainesay-tm4tf Месяц назад
abatachin ene erson bemfeleg dekemegn ebakiwo timihrt yemisetut bota nigerugn menoriawotin adrasha awukialehu
@SarahaAmman
@SarahaAmman Месяц назад
bereketewot yederesen abatachin hulum yalfal ayzot abatachin
@JlakksAa-cs4ip
@JlakksAa-cs4ip Месяц назад
ኩቡር ኣቦና ቃለ ሂይወት የስምዐልና🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@Alefarega
@Alefarega Месяц назад
Amen ❤️🙏🏾🙏🏾
@SelamAlemayehu-yt6ct
@SelamAlemayehu-yt6ct Месяц назад
Ebakachihu yememhirn slk stugn
@Abby-sc3ei
@Abby-sc3ei Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር አምላክ
@user-uq8em5ii2r
@user-uq8em5ii2r Месяц назад
Abbate endew medaniyalem edmewoten yarzemele bereketachewu yidereben 🫶🫶🫶🙏🙏🙏
@biqiltuuwarrashawaa2026
@biqiltuuwarrashawaa2026 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን አበታችን ❤botaw Yet New Yemigegnaw?
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw Месяц назад
Egezabeher yemesegen kale heyewet yasemalen
@EmebetEe
@EmebetEe Месяц назад
አባታችን እኳን ደህና መጡልን በፆሎትዎ ያስቡኝ ወለተ ማሪያም ነኝ ስደተኛዋ አቅቶኛል በመንፈስዎ ያግዙኝ❤❤❤
@bitanya2094
@bitanya2094 Месяц назад
ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@etheth4380
@etheth4380 Месяц назад
Ezigaber yimsgen
@emuyeLidateEmuyeLidate
@emuyeLidateEmuyeLidate Месяц назад
Aba be tseloto asebunye ehetmariyam
@KirseAssefa-lg2om
@KirseAssefa-lg2om Месяц назад
እባካችሁ ለነፍስ እሆናችዋለሁ ከአባታችን አገናኙኝ ተሰቃየሁ
@user-qs9pq9of1k
@user-qs9pq9of1k Месяц назад
🌹🌹🌹🌹
@user-tr8ni6yk6p
@user-tr8ni6yk6p Месяц назад
❤❤❤
@user-wo9pi4oh2r
@user-wo9pi4oh2r Месяц назад
Abate tselot yargulegn welete hiwet bilew fetari kerso gar yagenagnegn
@NigstWelde
@NigstWelde Месяц назад
እግዚያብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@samuelsanka7003
@samuelsanka7003 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 Месяц назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@user-de2ub3fx1g
@user-de2ub3fx1g Месяц назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 27 дней назад
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@mulerassefa2350
@mulerassefa2350 Месяц назад
አባ ግን የት ነዉ ሚያጠምቁጥ እስኪ ምታዉቁ ንገሩኝ
@aberashfaysa-yt3dn
@aberashfaysa-yt3dn Месяц назад
Abatachin bedme betena yakoyilin stegawun yabzalot
@SarahaAmman
@SarahaAmman Месяц назад
hulum kahin ende erso bihon noro ethio yet bederesech neber
@Kindye-fe6mr
@Kindye-fe6mr Месяц назад
እነኝህ አባት የሚገኙበትን ቦታ የምታውቁ ወይም ስልክቁጥራቸውን እባካችሁ በማርያም ስም እጠይቃችሗለሑው ላኩልኝ።
@TilayeShiferaw
@TilayeShiferaw Месяц назад
አባ የት ይገኛሉ ? አገር ዉስጥ ከሆኑ ያሉበት እመጣለሁ ።ደቡብ ምዕራብ ነኝ ያለሁት ።
@user-ek3hw6nf5h
@user-ek3hw6nf5h Месяц назад
አባታችን❤እግዚያብሔር❤እድሜናፀጋዉን❤ያቡዛሎት❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤
@almazseyoum2902
@almazseyoum2902 Месяц назад
❤❤❤u👏👏👏☝☝☝🙏🙏🙏🙌🙌🙌💖💖💖
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Месяц назад
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@emuyeLidateEmuyeLidate
@emuyeLidateEmuyeLidate Месяц назад
AMEN AMEN AMEN kàle hiwote yasemalen abatachin
Далее
Thank you 3M❤️
00:14
Просмотров 598 тыс.