Тёмный

የሃይማኖት ልዩነት ያላቸው ጥንዶች መጋባት ይችላሉ?// እንመካከር ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 57 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Развлечения

Опубликовано:

 

22 окт 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 165   
@dunamisministry9100
@dunamisministry9100 2 года назад
ጥሩ ጋዜጠኛ እና ጥሩ ሰሚ ነሽ እንዲሁም ይዘቶችሽ ደስ የሚሉና የሚያስተምሩ ናቸው : : We need more of this !
@mesganatube12
@mesganatube12 2 года назад
"ትዳር የፍቅር ትምህርት ቤት ነው" ዮሐንስ አፈወርቅ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ! ትዕግስት እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ስራሽችን ይባርክልሽ።
@user-nj6sv8gx6i
@user-nj6sv8gx6i 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@bruuk2030
@bruuk2030 2 года назад
መጀመርያ ፍቅር ነው ከዛ ትዳር ነው ።
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
እናመሰግናለን ቀሲስ ነይ ማነሽ በየአረብ ሀገሩ ፊዳሽን ያየሽበትን ደሞዝሽን ለወንድ የምታስረክቢ እና ሉባባ እነ ሀሊማ እና መሰረት እነ በለጡ ኑ በደንብ ስሙ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 2 года назад
ማርያምን ሁለተየ ሰማሁት
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
እሽ እንሰማለን አረብ አገር ብሆንም እዚሁስጥ የመግባት አሳብ የለኝም😂
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
እውነት ነው ደግሞ መስማት ሳይሆን ተግባራዊ እንሁን
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
@@user-xg3tw6uv4z እኔ አልሀምዱሉሊላህ በፊትም አሁንም ለወደፊትም በወንድ አልታለልም።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
@@zuzumohammed7832ጥሩ ነው እህቴ ፈጣሪ ይርዳን በርግጥ አላማችንን ካርሳን በግዜአዊ ስሜት ካልተነዳን ምንም እንደማሆን ከፈጣሪጋ እርግጠኛ ነኝ
@user-ln5tg6mk8y
@user-ln5tg6mk8y 2 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ቀሲስ።
@tsigeredaassefa186
@tsigeredaassefa186 2 года назад
የጅማው ደብረ መዊ መድሐኒአለም ቤተክርስቲያን ፈርጥ የሆኑት ቀሲስ አንድነት ስላየሆት ደስ ብሎኛል ረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@addismazengiya4328
@addismazengiya4328 2 года назад
እንዴት ደስ ይላል በጣም አስፈላጊ ምክር ነው የመከሩን መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን 💚💛❤
@obseobse9992
@obseobse9992 2 года назад
ዎው ከ 5 አመት በወላ ናጌ ዋዳ ኢትዮጵያ አገር ሊገባ ነዉ በሰላም ግቢ በሉኝ ✈️✈️✈️
@user-sn1sc3zx3j
@user-sn1sc3zx3j 2 года назад
ሰላም ግቢ እህት እግዚአብሔር ይቅደምልሽ በመንገድሽ
@obseobse9992
@obseobse9992 2 года назад
@@user-sn1sc3zx3j አሜን ወደ 💋
@adeesaa7288
@adeesaa7288 2 года назад
Selam gbi ema
@user-bz8gh7il5i
@user-bz8gh7il5i 2 года назад
በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ
@gashaawnugusuu801
@gashaawnugusuu801 2 года назад
EGZIABHER BESELAM YASGEBASH
@selzel2026
@selzel2026 2 года назад
ትግስት የአንቺ ፕሮግራም ሑሌም ቢኖር በጣም በጣም ደስ ይለኝ ነበር
@lobabahusain4158
@lobabahusain4158 2 года назад
ትግስት ዋልተንጉሥ ባጣም በጣም አድናቂሽ ነኝ እወድሽ አለሁ ጠክሪ በምክሮችሽ በጣም እማራለሁ እሪደወ ኢትዮጵያ እያለሁ አልፍኝ አያቅም አሁን ግን ጎጉቻለሁ መሥመራችሁን ሁሌም ለማዳመጥ
@user-nj6sv8gx6i
@user-nj6sv8gx6i 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@abdiqunco7114
@abdiqunco7114 2 года назад
hi
@kingpapapi
@kingpapapi 2 года назад
ቀሲስ በሳል ኖት በጠያቂዋ ሪትም አልገቡም ትክክለኛ እይታዎትን ነው የሰጡን ተባረኩ ።
@davesukiko1463
@davesukiko1463 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 2 года назад
መምህር ቀሲስ ተባረኩ እውነት ነው እናመሰግናለን❤👍🙏
@user-nj6sv8gx6i
@user-nj6sv8gx6i 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@letariktube960
@letariktube960 2 года назад
ቃለህይወትን ያሰማልን ቀሲስ ድንቅ ምክር ነው💚💛💗💒💐
@user-qu2kf2yi9l
@user-qu2kf2yi9l 2 года назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ ትጂ እናመስግናለን
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክልን መምህራችንን ትክክለኛ መረዳት እግኚተናል እናመሰግናለን
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 2 года назад
TIGIST WALTENEGUS 💕 Thank you for your “ENEMEKAKER” educational Show
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እናመሰግናለን
@user-vo4uz8cc8e
@user-vo4uz8cc8e 2 года назад
አባታችን ስለ መከሩን እናመሠግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏
@user-nj6sv8gx6i
@user-nj6sv8gx6i 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 года назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር በጣም አሪፍ ምክር ነዉ እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹሁ እህታችን በርቺ በዚዉ ቀጥይ
@user-gv4sj5de9y
@user-gv4sj5de9y 2 года назад
ቃለህይወት ያስማልን መምህራችን💝
@bettertogether9954
@bettertogether9954 2 года назад
Great talk show 🙏🏻 Thanks, Tigst Waltanigus 🙏🏻
@Kinetibebu
@Kinetibebu 2 года назад
እንግዳው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን "ስርዓተ ጋብቻ"ን በተመለከተ የምታስተምረውን ቀኖና በደንብ አያውቁም። ይህን ርዕስ በተመለከተ ቤተክርስቲያን ግልጽ የሆነ ከመፅሐፍ ቅዱስ የተቀዳና የተጻፈ ስርዓት አላት። እንግዳው ግን የሚያወሩት የኔ ቢጤ የሚያስበውን አይነት የተለመደ ወሬ እንጂ ምንም ቀኖናዊ ፍሬ ነገር የለውም። አዘጋጇ ወይም EBS እውቀት ያለው እንግዳ መጋበዝ ነበረበት። ስለዚህ ክርስቲያኖች ይህን ቃለ ምልልስ የቤተክርስቲያን ትምህርት አድርገው መውሰድ የለባቸውም። በጣም ያሳዝናል !
@farida1771
@farida1771 2 года назад
እናመስግናለን መምህራችን
@alemsora8412
@alemsora8412 2 года назад
እናመሰግናለን ቀሲስ tg በረቺ ሚታቀረባቸው ፕሮግራሞች እንኛን ያንፁናል ስለዝህ እናመሠግናለን
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
ኦሮቶዶክስ ዘተዋሕዶ አማኞች በጠቅላላው ከተዋህዶ አማኝ ውጪ በፍፁም ማግባት የለብንም
@bruuk2030
@bruuk2030 2 года назад
ለምን ? ኣንተ ማን ስለሆንክ ነው ጠማማ ሃይማኖት ይዘህ ደግሞ እንዲህ ትላለህ ። ከብት
@salemrussom8629
@salemrussom8629 2 года назад
Yeglesebun hasab tekawmeh haymanotun btakebr ayshalem? Hulachenem endenkebaber
@elenifentie6688
@elenifentie6688 2 года назад
@@bruuk2030 koshasha, yemanabahn haymanot newu mtsadeb
@user-gs9zr8of6k
@user-gs9zr8of6k 2 года назад
መምህራቺን እግዝብሔር ይስትሊን የፍቅር ቲምህርት ነው መምህራችን
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 года назад
ጥሩ ጥያቄ እናመሰግናለን
@hen6964
@hen6964 2 года назад
Ohhh TG you have professional ear I appreciate ur decipline
@buziyeayala2243
@buziyeayala2243 2 года назад
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@haimhayimnot2142
@haimhayimnot2142 2 года назад
እናመሰግናለን በጣም ወቅታዊ
@nigsttube432
@nigsttube432 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቲጂዪዪዪ ስወድሽኮ በርቱልኝ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 2 года назад
እናመሰግናለን ቀሲሰ 🙏🙏🙏
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 года назад
tigye&edalk siwedachiku egziabhir zemenachikun ybark
@wednish1233
@wednish1233 2 года назад
እናመሰግናለን🌹🌹🌹🌺🌺
@danielalemu1833
@danielalemu1833 2 года назад
ጥሩ ምክር ነው!
@befirdumeseret2995
@befirdumeseret2995 2 года назад
ጥሩ ነው መምህር
@user-vq5fk2wi6o
@user-vq5fk2wi6o 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቀሲስ
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
እናመሰግናለን
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን።
@user-nj6sv8gx6i
@user-nj6sv8gx6i 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@silemaynagarsitotawegziyab1339
@silemaynagarsitotawegziyab1339 2 года назад
Memihirachin kale hiwotin yasemalin yaglgilot zemenachun yarzimilin bedme Betsega yitebikilin ⛪⛪⛪⛪
@hopet4922
@hopet4922 2 года назад
Waw unique! !!
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 года назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-nj6sv8gx6i
@user-nj6sv8gx6i 2 года назад
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 2 года назад
እዉነት ነዉ ለሀይማኖት ክብር የለለው ሰው ሰውን ሊወድ አይችልም ሀይማኖት ከሰውበላይ ነው
@christiankirubel287
@christiankirubel287 2 года назад
እኔም ምስክር ነኝ ከተለያየ የእምነት ተቋም መጥቶ በትዳር አንድ ላይ መኖር እጅግ እጅግ ከባድ ነው፡፡ ምክንያቱም የእምነት ተቋማቱ ውስጥ ያለውን የዕምነት ስርዓት ያኛው ወገን ከውጭ ሆኖ ሙሉ በሙሉ ሊያውቀው ስለማይችል… እኔ በስመ ክርስቲያን ሁለታችንም የስላሴ አማኞች ነን ጥቂት የዶክትሪን ልዩነት ነው ያለያየን ብዬ ለእምነት ተቋም ብዙም ቦታ ስለማልሰጥ የሌላ ሀይማኖት ተከታይ አገባሁ፡፡ አንድ ላይ መኖር ከጀመርን በኋላ ግን በጣም ለህሊናዬ የሚከብደኝ ነገሮችን (የእምነት ስርዓቶች) እቤት ውስጥ ሲከናወን ማየት ስጀምር የትዳር ህይወቱን መቀጠል በጣም ነበር የከበደኝ፡፡ ሌላ ክፍል ተደብቄ አለቅስ ነበር፡፡ ብዙ እግዚአብሔር የማይከብርባቸው ስርዓቶችን ሳይ በዚህ ትዳር ውስጥ እግዚአብሄር ደስተኛ እንደማይሆን ተሰማኝ ወደ እግዚአብሔር “ፍላጎቴን ሰጥኸኝ አንተን ግን አጣሁህ” ብዬ በለቅሶ ነበር የምፀልየው፡፡ ባለቤቴን ላለማስቀየም ዝም እላለሁ ግን በቃ እንባዬ ድንገት ግጥም ይልብኛል፤ ምን እንደማደርግ ራሱ አላውቅም ነበር፡ አገር ጥዬ አልጠፋ ነገር ሆነብኝ፡ በዚህ ሁኔታ ላይ ግን በማላውቀው ሁኔታ ባለቤቴ “እውነት ገባኝ በተሳሳተ መንገድ ነበር ስሔድ የነበረው” ብሎ አንድ ቀን ነገረኝ እና ወደ እኔ እምነት መጣ፡፡ እስከዛሬ ለራሴ ማመን ያቅተኛል፡፡ ምን ገባህ ምንድነው የተፈጠረው ብል መልሱ እውነት ገባኝ ብቻ ነበር፡፡ ለኔ ውጤቱ ያማረ ቢሆንም ግን በተለያየ ሃይማኖት መጣመር የብርሀን እና የጨለማ ያክል የተራራቀ ነው፣ በጣም ዋጋ ያስከፍላል እና ለሰዎች በተለይም መንፈሳዊ ነን ለሚሉ ሰዎች በተመሳሳይ እምነት ውስጥ ሆነው ቢጣመሩ መልካም ነው፡፡ በማህበረሰቡም በኩል የሚደርሰው ተቃውሞ ቀላል አይደለም፡፡ ገና ጋብቻ ልንፈፅም ስንል የተቃወሙ የእምነት ሰዎች ነበሩ እስካሁንም የማያነጋግሩኝ: የማይጠይቁኝ ዘመዶች አሉ፡፡ እግዚአብሔር ግን ሁሉን አሳፈረ:: አሜን! "እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው" ስለዚህ "ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሔድ አትጠመዱ” ሲል መ/ቅዱስ መስማትና መታዘዝ ነው፡፡
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
እግዚአብሔር የሀብ ልየ መምህርነ💒 እህትነ 💞 የሰማነውን ለተግባር ያርግልን ።
@mikre_aimro
@mikre_aimro 2 года назад
ክብረት ይስጥልን!
@user-hd8jn5qd1x
@user-hd8jn5qd1x 2 года назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን 🙏
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 2 года назад
Kale hiwot yasemalen memhr segawun yabzaleh
@user-op5yx7mx6u
@user-op5yx7mx6u 2 года назад
enameseginalen kisese
@hannagebramlak2515
@hannagebramlak2515 2 года назад
ትግስት የአንቺ ፕሮግራም ሑሌም ቢኖር በጣም በጣም ደስ ይለኝ በርቺ በዚዉ ቀጥይ
@mrilookgarment4304
@mrilookgarment4304 2 года назад
i like the eeeee ehhhhhh mmmmmm sounds of the journalist.
@TheHolybible8
@TheHolybible8 2 года назад
Tgye yene mituk chenklat sewodesh🥰❣❣
@abaabri
@abaabri 2 года назад
Memher Andnet Ashenafi AMDE HAYMANOT.
@senaitghirmay2684
@senaitghirmay2684 2 года назад
Selam tgst endet neshe ene programshen hule new mketatelew betam des ylegal ena ye ehte lig neberech tnsh ye aemro mrebeshe alat ena kegyze buhela new yemetaw ena yanchy erdata efelg neber kechalshe slk kutrshe btlkylg yene mebet benegerachin lay ene yemnorow SWEDEN ager new slkshe bageg bedenb awerashe neber sle ligtwa ena lenesu lemestet new amesegn alehug
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
በሶሻል ሚዲያ አማካኝነት ጋብቻ ይከናወናል ነገር ግን ቢዝንስ የሚያገኘው የትኛው ነው?
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 2 года назад
Memhr kale hiwot yasemalin
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 года назад
የቲጅን ፊት ሳይ እርካታ ይሰማኛል እወዳታለሁ ደግሞ ሆ የሁዘይፋ እናት ነኝ 😀❤😌
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
😂😂😂ችግር የለም መዋደድ ባህላችን ነዉ
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 2 года назад
እሺ ዘመኑ የተዟዟረ ሆኖል እዳታዞሩብኝ ሰግቼ ነው
@elsiyanafantaye8602
@elsiyanafantaye8602 2 года назад
Wow
@ESU05
@ESU05 2 года назад
አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነበት ዓመት ያምጣልን"!"!!!!!
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 2 года назад
T.G ye-sew- lek Emeberhan tetebekesh.
@eftutesfaye328
@eftutesfaye328 2 года назад
Z minute too short why
@appledr3819
@appledr3819 2 года назад
በተለይይስደትላይላለነዉነዉ
@rozi2958
@rozi2958 2 года назад
Egezaber yesiteleni Egezaber yakebreleni
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 2 года назад
እኔኮ አንችም በሀይማኖትሽ እኔም በሀይማኔቴ እያሉ የሚጋቡት ሙስሊምም አይደግፈው ክርስቲያንም አይደግፈው ከየት አምጥተውት ነው ?
@nebatreshad8622
@nebatreshad8622 2 года назад
Ye teddy afro hadis teketlew new
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 2 года назад
የቴዲ አፍሮ ዘፈን
@aziza7702
@aziza7702 2 года назад
ቴዲ እኮ ነው ጉድ ሰራቸው ቅቅቅ
@fekadkz8094
@fekadkz8094 2 года назад
ሥምንተኛው ሽ ያልሠማነዉ ያላየነዉ ነገር የለም
@kalyemaryamlij7237
@kalyemaryamlij7237 2 года назад
kal Hiwat Yasmalin
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 года назад
ሹክ ልበላችሁ (መታደል) የት ገባች????😑
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
" ወንፊት የሚጠቅመው ለማጣራት ነው "
@abigailkebede4613
@abigailkebede4613 2 года назад
Wubrt kekininet keEwuket ga lielit mulu maninet yalesh set nesh Tgye wudid newu maregish berchilin miyizish neger ayinur moges ish mulu yihun
@nounaphones3020
@nounaphones3020 2 года назад
T.G ደቂቃው አንሷል
@user-vg8vi7wk8g
@user-vg8vi7wk8g 2 года назад
በጣም ትክክል
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
ይህን የሰማነዉን ተግባራዊ ካደረግነሰ በቂ ነዉ
@MNdere7424
@MNdere7424 2 года назад
I respect the opinion of the guest but there is no statement that forbidden a marriage between two different religions. I wish he mentioned any biblical statement that denies the marriage between two different religions. I also do not agree the statement made by Kesis that their children will be forced to think third options.
@dawittsegaye884
@dawittsegaye884 2 года назад
ስለ ታይፎይድ ምን ያዉቃሉ? ታይፎይድ በተደጋጋሚ ይዞዎት ያዉቃል? ህክምናዉ ምንድን ነዉ? 👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿👇🏿 ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-ogKYEowqyfY.html
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 года назад
ሳትተዋወቅ ጋብቻ መመስረት አይቻልም ።
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 года назад
Ine orthodox negn musilm new yagebawut 😭😭😭 betam new miwedw balen emnetenm endezawu men ende meshalegn alewekem
@gashaawnugusuu801
@gashaawnugusuu801 2 года назад
yiqiribish bewunet
@KIDUSAN
@KIDUSAN 2 года назад
Endatwechi yihe tidar ande gebteshibetal.....
@bruuk2030
@bruuk2030 2 года назад
ምን ኣይነት ኣስተሳሰብ ነው ያላችሁ ። ይህንን የ ከብቶች ሃይማኖት ሃይማኖት ብላችሁ ባለትዳሮችን ለመለያየት ? ተዋህዶ ሲዋረድ ይኖራል እንጂ ማንም ኣይምናችሁም ። ስማ የሚበልጠው ፍቅር ነው ። ኣለቀ ።
@bruuk2030
@bruuk2030 2 года назад
ምን ኣይነት ኣስተሳሰብ ነው ያላችሁ ። ይህንን የ ከብቶች ሃይማኖት ሃይማኖት ብላችሁ ባለትዳሮችን ለመለያየት ? ተዋህዶ ሲዋረድ ይኖራል እንጂ ማንም ኣይምናችሁም ። ስማ የሚበልጠው ፍቅር ነው ። ኣለቀ ።
@kikayejo9852
@kikayejo9852 2 года назад
Enamesgnale teyakew gen bedbe biberara teru nber lemesale 2 tekarani hayemanotoche befesume hayemanotachen ayfekedme belew be :: netebe bizegut des yelgale ketaye teweled ferto ke tekarani hayemonet gar yalewn ye feker genegunet be gize endikuache ene 2 3 sew awekahug destga yalhon tedar be lejochachew yetzeberake hayemanot dageme mewelde eyfegu aleweldem leje lemen yegoda yelalu ena beka atefekdeme bilo ketaye teweldachen desetga hiwet endinor enadergaoen bay nge
@Sara-dw1hf
@Sara-dw1hf 2 года назад
እኔጥያቂአለኝ. አንች ትግስት. እምነትሽምድነው
@mahib799
@mahib799 2 года назад
ኦርቶዶክስ ነች
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 2 года назад
Personal?
@jojolove791
@jojolove791 2 года назад
ወሬኛ ይመለከትሻል
@islamispeaceforme4636
@islamispeaceforme4636 2 года назад
ይገርማል የሀይማኖት አባት ከጋብቻ በፊት እንዴት ጓደኝነትን ይፈቅዳል?
@alemsora8412
@alemsora8412 2 года назад
እህት መፃፋችን ዘመኑን ዋጁት ይላል ማን ነው በዝህ ዘመን ሣይዋደድ የሚጋባ ለምን እናስመስላለን እውነትን መናገረ ስላለባቸው ነው
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 2 года назад
የተዋወቁለት መጋባት አይቻልም እኮ ሁሉም ደረጃ አለው 🤔
@hulumlebegonew3870
@hulumlebegonew3870 2 года назад
Kalaweksh teyki
@aemiro
@aemiro 2 года назад
guwadegninet mndn new ? gibresiga gingnunet adirigu alalum, bedeib sime or sima lemetechet sayihon lemawek sima or sime.
@fetiyayesraj3466
@fetiyayesraj3466 2 года назад
MEGENAGNTE BINORBACHWE EMNKUAN 3 GNA SW MENOR ALEBET COS AND SEATNA AND WEND BECHACHEWN KEHONU 3GNAW SHETAN NW LEZA NW MEGENAGNTU TERU YALHONW
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 года назад
ትግስት ዋልተንጉስ
@simegnushareju2986
@simegnushareju2986 2 года назад
ፈግግታሽ ሲያምርብሽ ትግሶት ዋልተንጉስ ለ3ተኛ ጊዜ እያየሁት ነው
@ethiopia1959
@ethiopia1959 2 года назад
ግን ቀሲስ በሃይማኖት አንድ ያልሆነ ሰው እንዳይጋባ ቤተክርስቲያን አትክለክልም ወይ? ለምን ይሄን ሀሳብ ማንሳት አልተፈለገም?
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 года назад
ከንደገና ያድምጡ አይፈቀድም ቦለዋል እኮ
@bruuk2030
@bruuk2030 2 года назад
ለምን ኣትፈቅድም ። ጠማማ ሃይማኖታችሁን ገደል ይዛችሁት ግቡ ምድረ ቀፎ ። ከሁሉም የሚበልጠው ፍቅር ነው እንጂ ሃይማኖት የሚል ጽሁፍ የለውም ። ትስማማለህ ወይስ ኣትስማማም
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 года назад
ወሬ አለብህ ፍቅር ማለት ገና ያልገባህ ለጋ ነህ ስለዚህ አትቦራጨቅ ዝም ብለህ ሰዉን ገደል ግብ ስትል እራስህ ትገባለህ እሺ ለአፍህ ለከት አበጅለት እንደመጣልህ አትተርተር
@bruuk2030
@bruuk2030 2 года назад
@@user-ks3hp8bu3e ቀፎ ባዶ ፡ ጭንቅላት ይዛችሁ ፡ የዶሮ ጭንቅላት ይዘህ ከኔ ጋራ ታወራለህ ግማታም ኣህያ ። ስማ ሃሳብህን ኣፍሥስ ዝም ብለህ ኣትቀባጥር ። ፍቅር ነው ወይስ ሃይማኖት ነው ትዳር የሚመሰርተው ? መልስልኝ ፡ ብልጽግና ኦነግ ህወሃት ሲሉ ከሰማህ ይሄ ማህበር ነው ። እነዚህ ደግሞ ሃገር ለመወከል ይመረጣሉ ። የ ፕሮቴስታንት ሃይማኖት ፡ የ ካቶሊክ ሃይማኖት ፡ የ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት እየተባለ ማህበሮች ይመሰረታሉ ሁሉም ወደ እግዚኣብሄር ጸሎቱን ያደርሳል ። ስለዚህ የ ብልጽግና ተከታይ ከ ኦነግ ተከታይ ጋራ መጋባት ኣይችልም እያልከኝ ነው ያለሀው ? ለምን ?
@user-ks3hp8bu3e
@user-ks3hp8bu3e 2 года назад
@@bruuk2030 😂😂😂😂😂😂ኦገን ሀይማኖት ነዉ እንዴ ? እረ ወዳጄ ወድደ ልቦናህ ተመለስ እሺ በስድብ ተመርቀህ ነዉ እንዴ የመጣህዉ ቱሉቱላዉ ከስድብ በፊት በደንብ አማረኛ ፊደላትን እወቅ እና ለስድብ ተመልሰህ ና የወንድ አልጫ አትሁን እሺ
@saintata2
@saintata2 2 года назад
The advise is not biblical but philosophical because 1st Corinthians 7:12 says, if one has a non believer husband or wife, let her/him not leave her/him. The non believer is blessed by his believer partner and their kids will also be blessed. However, one who does not believe in this is not forced to accept it. Therefore, biblically speaking what this father said is wrong although bringing together a believer and a non believer as married couples may have practical challenges.
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 2 года назад
Jesus the only savior. Religious beliefs and thoughts its doesn't take you to God!
@dawitabdisa7262
@dawitabdisa7262 2 года назад
Stop interrupting him Dear
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 года назад
በሚዲያ መተዋወቅ ትዳር አይ ገዘባችን ጨረሱት
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
😄😄
@dfgfgy4635
@dfgfgy4635 2 года назад
ክክክክ
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад
እምነታቸው የተለያዩ ሰወች ቢጋብ አትከልክሏቸው ምክንያቱም አንዳቸው ባንዳቸው ይደናሉና
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
ይሄ እኮ ሃዋርያዉ ቅዱስ ጳዉሎስ በሚሰብኩበት ጊዜ የማያምኑ የነበሩት በአመኑ ጊዜ ባል ወይም ሚስት አምነዉ አንድኛዉ አያምኑም ነበር በዚያን ጊዜ ክርስትና አልተስፋፋም ነበር እንደዚም ያላቸዉ ላላገቡት ሳይሆን ላገቡት ነዉ አዲስ አማኞች ስለነበሩ አምነዉ ክርስትናን የተቀበሉትን አካላት ባላችሁን ወይ ሚስታችሁን ፍቱ ቢል በሚያስተምርበት እማያምኑት እንዴ የቅዱስ ጳዉሎስ ሃይማኖት ትዳርን ማፋታት ነዉይ እንዳይሉ ለማያምኑ መሰናክል እንዳይሆን የተሰበከ ስብከት ነዉ በአሁኑ ዘመን ክርስትያን በበዛበት ዘመን ከማያምኑ ጋር መጋባት ለምን አስፈለገ ይህን ጥቅስ ብዙ ሰዉ ይጠቅሳል ግን የዛን ዘመን እና የአሁኑ አይገናኝም የሰበከዉም የማያምኑት አስተምሮ ሰብኮ ካመኑ ቡሃላ ትዳር ለነበራቸዉ ነዉ የተናገረዉ በማንኛዉም ሃይማኖት ተቃራኒ ከባድ ነዉ የእስልምና ም እምነት ከሆነ የሚመስለዉን ቢያገባ መልካም ነዉ ለልጆች ም ፈተና አንሆንባቸዉም ከተለያዩ ሃማኖት ጋር በመዋደድ በማህበራዊ ሕይወታችን ግን በእኀት በወንድምነት እንኖራለን ይህ ጥላቻ አደለም
@marylamb8926
@marylamb8926 2 года назад
እኔ አልስማማም ለምን ብዙ ልጆች ከተጋቡና ልጅ ከወለዱ በአላ በተለያየ ምክንያት ወደኔ መምጣት አለብሽ በማለት አለመግባባት ይፈጠራል የሚጎዱት ልጆች ናቸዉ።ፍቅረኛ መያዝ ሚፈልግ ሰዉ በእምነቱ ቢይዝ ጥሩ ነዉ።የተለያየ እምነት ኖሮት የተጋባ በእምነታቸዉ ምክንያት የተለያዩ ቁጥራቸዉ ትንሽ አይደለም
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
@@marylamb8926 ትክክል ነዉ
@tigesttina9999
@tigesttina9999 2 года назад
@@marylamb8926 ትክክል
@solomonsawalsawalsolomon1717
@solomonsawalsawalsolomon1717 2 года назад
ይህ እኮ ሁሉም ሰው የራሱ እምነትን ትክክል ነው ብሎ ነው እሚያስበው ዋናው ግን አንድ ትክክለኛ እምነት አለ እና ከሁለት አንዳቸው በዛ እምነት ውስጥ ይኖራሉ እና እነዚህ ሰውች ቢጋቡ ከሁለት አንዳቸው ይድናሉ ዋናው ግን ፈጣሪን ትእዛዝ ማክበር ነው 150 ዳዊት የልብ ቅንነት አደል እሚባለው
@amiromar3861
@amiromar3861 2 года назад
ዘር እና ሀይማኖት ወሳኝ ናቸው ትዳር ላይ!!!
@eastafricatotheworld
@eastafricatotheworld 2 года назад
ይህቺ ሴትዬ ዝም ብላ አወቅኩኝ ብላ ትዘባርቃለች እኔ እና ውድዋ ባለቤቴ እሱዋ ኦርቶዶክስ እኔ ደሞ ሙስሊም ነኝ ከሀያ ዘጠኝ አመት በላይ አብርን በስላም በፍቅር እንኖራለን
@emebetbelay5232
@emebetbelay5232 2 года назад
ልጆቻችሁስ??የማናችሁን እምነት ተከተሉ??
@marylamb8926
@marylamb8926 2 года назад
የኒ ወንድም ላንተ ሰራ ማለት ለሁሉም ይሰራል ማለት አይደለም።ቤተሰብ እራሱ አይስማም ጥንዶቹም እኛ ተዋደናል ብለዉ መኖር ይጀምራሉ የሆነ ቀን አንደኛዉ ወደኔ እምነት ነይ ይላል አንደኛዋ አልመጣም ትላለች ልጆቹም ካሉ የበለጠ አለመግባባቱ ይፈጠራል።ቡዙን ጊዜ የተለያዩ እምነት ያላቸዉ ባሊና ሚስት በእምነታቸዉ ምክንያት ሲለያዩ ነዉ የምንሰማዉ ይሄ የአደባባይ ሚስጥር ነዉ
@user-xd1dj5dk1u
@user-xd1dj5dk1u 2 года назад
ዝሙት ነው ይሄ ትዳር አይደለም እግዚአብሄር ያላወቀው ያልባረከው ስለሆነ::አጉል ህይወት
@hdxz7664
@hdxz7664 2 года назад
ወንድም ማይመስል ነገር ኣታውራ የነዚህን ሰዎች ዕውቀት እሩቡን ኣትደርስም ሙስሊም ከሆንክ ሚስት ሌላ እምነት ዚና ወይንም ዝሙት ላይ ነው ያለችው ተመለስ
@emebetbelay5232
@emebetbelay5232 2 года назад
እኔ የምለው እንዲህ በኩራት የምትናገረው ትዳር ልጆችህንስ እንዴት እያሳደክ ነው በእምነት የታነፁ ናቸው??? በእምነት የታነፁ ከሆኑ በትኛው እምነት በእናታቸው ወይስ በአባታቸው እምነት ነው ልጆችህን እያነፅክ እያሳደክ ያለው ??እባክህ መልስልኝ
@alemmama3836
@alemmama3836 2 года назад
እናመሰግናለን
Далее
I SIMULATED THIS EURO 2024 GAME.. 🤯
00:13
Просмотров 2,5 млн
I Built a SECRET Soccer Field in My Room!
24:15
Просмотров 11 млн
ПРЕДСКАЗАТЕЛЬ БУДУЮЩЕГО
1:00