Тёмный
No video :(

የሐሳዌ መሲሕ ሠረገላ ፈረሶች ድምፅ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

8 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 172   
@nardostsigenani3787
@nardostsigenani3787 Год назад
ትዝታዉና ቀለሜ ለሆዳቸዉ ሲሉ ምንም ያረጋሉ ብቻ ብር ያስገኛል ካልካቸዉ ምንም እዉነት ይክዳሉ ግን ፈጣሪ ይመስገን መምህራችንን በደንብ አርገዉ ለነሱ እራሱ ትምህርት የሚሆን በእወቀት የተሞላ ትምህርት ስለሚሰጡን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@kidestfeleke9615
@kidestfeleke9615 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሠማልን፡ወንድሞቻችን የተዋህዶ፡ዕንቁዎች፡ተባረኩ፡
@hiwetsisay3001
@hiwetsisay3001 Год назад
የነፍስ መግብ የምትመግቡት በቤቱ እዲያፀናችሁ የዘወትር ፆሎቴ ነዉ
@habthusolomon4064
@habthusolomon4064 Год назад
መምህር ሆይ ተባረኩልኝ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ
@user-fd1zs5zx5v
@user-fd1zs5zx5v 2 года назад
አቤቱ አምላኬ ሆይ ማስተዋሉን ስጠን
@wolatzmaryma8189
@wolatzmaryma8189 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን
@adi-my1cq
@adi-my1cq 2 года назад
እናንተን የሰጠን አምላክ ስሙ ይባረክ 🤲🥰🥰🥰
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 11 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን❤
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ክቡራን መ ምህሩቻችንን ።ኦርቶዶክሰ ተዋህዶ መሆን መመረጥ፡ ነው ፡ድንቅ …..ለከሀጆቹም ቅዱሰ ሐምላክ ልቦናን ይሰጥልን፦
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 Год назад
ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏
@ashenafidessalegn1420
@ashenafidessalegn1420 Год назад
አሜንን ቃለህይወት ያሰማለን
@hb-rh8iw
@hb-rh8iw 2 года назад
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህሮቻችን። እንደዚህ ሲያወሩ ከመፅሐፍ ቅዱስ አምጡ የሚላቸው የለ ፣የሰፈር ጎረምሶች።
@user-mv1yk9sn8k
@user-mv1yk9sn8k 10 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@gezahegnefekadu7141
@gezahegnefekadu7141 2 года назад
ወንድሞቼ ዘመናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ያብዛላችሁ፡፡ በጣም እወዳችኃለሁ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እውነተኛ በመሆንዋ ነው እንደዚህ ፈተና የሚበዛባት እናንተ በርቱልን እንደእናንተ ያሉ ትንታግ መምህራኖች እግዚአብሔር ስለሰጠን እናመሰግናል፡፡
@user-js3et4wj7g
@user-js3et4wj7g 2 года назад
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@ninahabtamu290
@ninahabtamu290 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ና ጤና ይስጥልን። አቤት ሌላ ነገር ቢሆን ለማየትና ለመኮመንት ሀገር ነበር ተመልካቹ ወዴት ናቹ ክርስቲያኖች
@woineshetegerachew9814
@woineshetegerachew9814 2 года назад
ድንቅ አስተማሪዎች ሳይሆኑ ድንቅ ኮሜዲያን ናችው በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሓይማኖቴ ኮራሁ ለመምህራቾን ቃለ ሕይወት የሰማልን
@edenasefa8586
@edenasefa8586 2 года назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meri147
@meri147 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለልቦና ይስጣቸው ምን ሆኖ ነው እንደዚህ የሚስቁት ከእመቤታችን ጋር ነው ችግር ያለባቸው
@መቅዲየ
@መቅዲየ 2 года назад
መምህሮቻችን እንኳን በሰላም መጣችሀልን እግዚአብሔር እድሚና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን አሜን፫ ቃለ ህወት ያስማልን ኦርቶዶክሳዊያን ላይክ ሽር አርጉ አናበርታታቸው ለመናፍቅ እራስ ምታት ናችሁ አትጥፉ ቶለ ቶለ ኑ⛪🇪🇹🇮🇱❤❤
@hailcom7604
@hailcom7604 Год назад
በወነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ሮቻችን
@metikmedia6990
@metikmedia6990 Год назад
እውነትን ከሐሰት፥ስንዴውን ከእንክርዳድ የሚለይ ከንጹህ ምንጭ የተቀዳ ንጹህ አስተምሮ ነው፤ጆሮ ያለው ይስማ፣መምህር መስፍን ሰሎሞን ወዲ/ን የሺበላይ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@tigistambaw6981
@tigistambaw6981 Год назад
እግዚአብሔር ትግሱቱን ይሰጣችሁ ለንሱ ምልስ መስጠታችሁ
@Ethiopia928
@Ethiopia928 2 года назад
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ተባረክ እድሜ ይስጥህ እግዚአብሔር አገራችንን ቤተክርስትያናችንን የኦርቶዶክ አማኞችን ሁሉ ይጠብቀን ለክብር ያብቃን ከተኩላዎች ይጠብቀን
@selamabreham2852
@selamabreham2852 Год назад
Kale hiweten yassemalen le memehrochachen Amen
@gelilagelila9870
@gelilagelila9870 2 года назад
እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናቹን ያብዛልን
@yosefsahile-dm7uc
@yosefsahile-dm7uc Год назад
በጣም ነው የምወድህ መምህር መስፍን
@user-yx1tm7fo8v
@user-yx1tm7fo8v 5 месяцев назад
❤❤❤❤❤እድሜና ፀጋ ይሰጥልን
@martayedingilllgimartayedi9353
@martayedingilllgimartayedi9353 2 года назад
ልብ ይስጣቸው አጋንት ሰፍሮባቸው ነው ያሳዝናል መመሕር እናመሠግናለን
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
የተዋህዶ እንቁ መምህሮቻችን እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 года назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠችሁ ቃለህይወት ያስማልን በእውነት ።
@marekasa475
@marekasa475 Год назад
እቤቱ ትዝታው እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ መቼም አንተ ቤተክርስትያን ተምረህ በልተህ ጠጥተህ እድገህ ጥጋብ ሲያሰክርህ. እንደ እውር ግራ ቀፕህን ሳትመዝን ልክ እንደተራበ በሬ ሳር እያየህ ጭልጥ ብለህ አወዳደቅህ የተሰባበረ ሽክላ በድፍረት ስለ እመቤታችን ለመናገር እንዴት እንዴት እምነት መርከስ ነው?ግን አንተ ማን ነህ የትም ሂድ ምርጫህ ነው የእግዚያብሄርን ማደርያ እትሳደብ መጀምርያ በደንብ ተማር ጊዜው ፈቅደልኝ ዘመኑ ተመቸኝ ጎተራዪን ስንዴ ኪሴን ገንዘብ ሞላው ብለህ እንደጠገበ ጅብ ስጋህን እደልበህ በባዶ ጭንቅላትህ በድንግል ማርያምን ለማሳነስ ይሄን ልቅ እና ክፍፍፍፍፍት አፍህን እትልፈት ።
@danielabreham2350
@danielabreham2350 2 года назад
በርቱልን
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 2 года назад
አየ ትዝታው መጨረሻህ ናፈቀኝ ጭራሽ ጨለለክ ወይ ጉድ አሁንስ አበዛከው
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet 2 года назад
“ስለዚህም እርሱ ብዙዎችን ይወርሳል፥ ከኃያላንም ጋር ምርኮን ይከፋፈላል፤ ነፍሱን ለሞት አሳልፎ ሰጥቶአልና፥ ከዓመፀኞችም ጋር ተቈጥሮአልና እርሱ ግን የብዙ ሰዎችን ኃጢአት ተሸከመ፥ ስለ ዓመፀኞችም ማለደ።” - ኢሳይያስ 53፥12
@yohanneszehriun999
@yohanneszehriun999 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህሮቻችን
@user-qz3gg4ex1n
@user-qz3gg4ex1n 2 года назад
ዘመናቹ ይባረክ አንድ ሰው እንኳ ቢድን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እኳን ድና መጣችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ይጠቅለን አምላክ ለነሱም ልቦና ይስጥልን
@teamirmolla2422
@teamirmolla2422 Год назад
Egzabiher yamsegn.kelhiwot yasemalen.amen .amen .amen💛💛💛
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 2 года назад
ይገርማል፡ እስከ ዛሬ ሲሉት፡ከነበረው የባሰ ነገር ነው የሚያወሩት፡ ተምታቶባቸዋል፡ የሚያሳዝነው ብዙ ሰው ማሳሳታቸው ድፍረትን ማስተማራቸው ነው፡ ልቦና ይስጠን!!!
@teketelerdapo3597
@teketelerdapo3597 2 года назад
መምህሮቻችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ አተርፍፈው ይስጥልን እየተማርን ነው ቀጥሉበት ትውልድን ከጥፋት መዳን የምትችሉት በዚህ መንገድ ከቀጠላችሁ ነው።
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት
@deresetesfaw6501
@deresetesfaw6501 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Год назад
Amen kale hewet yasemalen memeherachin
@senedufantahun3941
@senedufantahun3941 Год назад
መምህር በርታልን
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
ዉብ የተዋህዶ ልጆች ዉድ መምሮቼ እግዚአብሔር አምላክ ጥበብና ፀጋዉን ያብዛላቹ እዉነት በተዋህዶ በመሆኔ እግዚአብሔር አመሰግናለሁ ለእናቴም ምክንያቱም እዉነተኛዋን መንገድ መርታኝ በ80 ቀን አስጠምቃኝ ስላሳየችኝ አመሰግናታለዉ
@user-uf6fb8wh5q
@user-uf6fb8wh5q Год назад
Fetariv ystln❤
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet 2 года назад
“እናንተ ሥጋዊ ፍርድን ትፈርዳላችሁ፤ እኔ በአንድ ሰው ስንኳ አልፈርድም።” - ዮሐንስ 8፥15
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 2 года назад
💒✝️🤲💒✝️🤲🤲😭😭❤❤aaname
@rahele564
@rahele564 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@eyasuminilu4790
@eyasuminilu4790 2 года назад
ወይ ትዝታው ምንያድርገው ከድንግል የተወለደው ኢየሱስ አባቱን ስለቀጠቀጠበት ነው
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq Год назад
Wendmochachin memhiran qalehiwot yasemalen. Egziabher rejim edmena tena ystlen
@tilahune1213
@tilahune1213 2 года назад
መምህራችን ወንድሜ ሠላም ሠላም ሠላም 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 года назад
ክብር ይስጥልን ውዶች
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመብረሐን የአስራት የአደራ ልጆች በያላቹበት ያለም ዳር ሁሉ ሰላማቹ ይብዛ ውድ መምሕሮቻችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ልባቸው የታወረውን ልቦናቸውን ያብራልን በእውነት ሁሌ ትችት ብቻ በጣም ያሳዝናል አይ ትዝታው ❌😥
@qintube28
@qintube28 2 года назад
እሙ ቤተሰብ አርግኝ
@emuethiopia2327
@emuethiopia2327 2 года назад
@@qintube28 እሽ እማ ነይ አንቺም 😘
@qintube28
@qintube28 2 года назад
@@emuethiopia2327 እሺ
@dawitassefa8575
@dawitassefa8575 2 года назад
በርቱልን ስለ ዘመን መጨረሻ በሰፊው
@tewodroshailemariam2545
@tewodroshailemariam2545 2 года назад
Kale Heywot yasemalen .
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 2 года назад
እንኳን በደህና መጣችሁ
@ayo7639
@ayo7639 2 года назад
ቃለሕይወትን ያሰማልን ጀግኖቻችን፤ ዞረው ዞረው እመቤታችንን ለመንካት ነው፤ እኛ የአስራት ልጆቿ ደሞ እሷን እምዬያችንን ሲነኩብን እንደሚያመን ያቃሉ እያወቁ ነው የሚክዱት ላለማመን ₺ሃብ በሰማይ ሆኖ ተመለከተ ከሰው እንደ ድንግል ማርያም ያለ አላገኘም ማደሪያው አደረጋት…₺ ሙሉ ስልጣን በስላሴ ፊት አላት ይህን ማንም መቀየር አይችልም የሚገርመው የእኛ እርርህት እናት ስለነሱም ታማልዳለች ልጄ አትቆጣቸው እባክክ ትላለች ዘላለማዊ ክብር ይግባት፡፡
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
ቃለሕይወት ያሰማልን ውድድድድድ መምህራኖቻችን 😘🤲🏿
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ የኛ የተዋህዶ እንቁዎች ❤️🙏🙏
@tsegalegesse1467
@tsegalegesse1467 2 года назад
Betam dess yemil hasab new enamesegnalen
@bezualemabebe3019
@bezualemabebe3019 2 года назад
መምህራችን፡ወንድማችንእንኳንበሰላምመጣችሁበርቱ።
@addis3304
@addis3304 2 года назад
መምህሮቼ ይሄንን ፕሮግራም በመጀመራችሁ እጅግ ታላቅ ነገር ነዉ እያደረጋችሁ ያላችሁት በርቱልን በ1990 ዘጠናዎቹ ተወግዞ የተባረረዉ ፓስተር ዮናስ እነ በጋሻዉ ከቤተክርስቲያን መባረራቸዉን ካረጋገጠ በሁዋላ የጣለዉን የምንኩስና ልብስ አንስቶ ሲሳደብ ይዉላል በተለይ ፃድቁ ተክልዬን እና ቅድስት እርሴማን ገድላት እና ታምራቱን ሲነቅፍ ሲሰድብ እና ሲያላግጥ ሰዉ መሆኑ ራሱ ያጠራጥራል ብዙ የዋሆች ስላሉ እና እዉነት ስለሚመስላቸዉ እንዲሁም በዛ እምነት የሆኑትን ፈፅሞ ቤተክርስቲያን የማትለዉን የማታስተምረዉን በመዘባረቅ እንዳይፀኑ እና እንዳይመለሱ ስለሚያደርግ የርሱንም የፓስተር ዮናስን ቪዲዮዎች በማየት መልስ ብትሰጡበት መልካም ነዉ እላለሁ (አባ ዮናስ )በሚል ዩቱብ ይታወቃል
@prophetpaul1409
@prophetpaul1409 2 года назад
አንተ የአጋንንት ቁራጭ ለራሱ በተቅማጥ የሞተ ሰው ላድንህ በተቅማጥ ሞቻለሁ ወንጌል ነው አይምሮህን ካልሳትክና እብድ ከሆንክ ነው እንጂ ስለማንም የተወራ ተረት ሃጥያትህን አያስተሰርይልህም የኢየሱስ ደም እንጂ ሰው ለራሱ ኖሮ ይሞታል በጌታ ይጠየቃል ማንንም የሚያድን ሰው የለም
@messijokers2214
@messijokers2214 2 года назад
Kaza hulu lamin bible atanabum
@sabalule7915
@sabalule7915 Год назад
ነውር ማለት ለማሳቅ ብለህ ከምላስህ የሚወጣው ድፍረት ነው እግዚአብሔርን ሁሌ የምለምነው እኔን ሃጥያተኛዋን ሃጥያቴ ከርፍቶት ከቤቱ እንዳያወጣኝ ነው ለገንዘብ ብዬ ከመካድ ግን አስር ሞት መሞት ይሻለኛል ማስተዋል ስለሌለህ ነው እንጂ ሰርጉቤት ላይ የወይኑን ማለቅ ለመናገር በድንግል ማርያም በኩል ለምን መጡ ቀጥታ ጌታን አይጠይቁትም ነበር እግዚአብሔር ግን እመቤታችን ማርያምን ማማለዷን ሊያሳየን ስለፈለገ ነው እንኳን ድንግል ማርያም አንተ እንኳን ምድራዊ ሃጥያተኛው እጸልይላችኋለሁ እያልክ እጅ ትጭን የለ ላንተ ያልከበደህ ምልጃ እንዴት ለአምላክ እናትና ለቅዱሳን ያቅታቸዋል ብለህ ታምናለህ ደካማ ነህ አምላክ ነን አለማለታችሁም ሰው እንዳይሸሻችሁ ነው
@lasaethiopia2862
@lasaethiopia2862 2 года назад
enameseginalen memhir tebarki
@yonasgeremew9582
@yonasgeremew9582 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዘመናችሁን ይባርክልን
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
የእውነት የነብስ ምግብ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ❤❤❤🙏
@genigermew9574
@genigermew9574 2 года назад
Kale hiwet yasemeln
@nanigedf6347
@nanigedf6347 2 года назад
ፈጣሪ ይባርካችሁ የኛ እንቁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ❤️🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤️🙏
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
በእዉነት መምህሮቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ ቃለሂወትን ያሰማልን ተስፋ የምናረጋትን መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለመናፍቃን ማስተዋልን ይስጥ
@wondwosenkibret7905
@wondwosenkibret7905 2 года назад
2ኛ የጴጥ 3÷16 በእነዚያ ዘንድ ለማስተዋል የሚያስቸግር ነገር አለ፥ ያልተማሩትና የማይጸኑትም ሰዎች ሌሎችን መጻሕፍት እንደሚያጣምሙ እነዚህን ደግሞ ለገዛ ጥፋታቸው ያጣምማሉ። እንዲል አቶ ትዛታውና እና ሌሎች ተከታዮቹ በጠቅላላ ለራሳቸው ለጥቅማቸው ብለው የእግዚአብሔርን ቃል እያጣመሙት ይገኛሉ መምህሮቼ ለእንተ ግን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ሌሎች ተመልካቾች ደግሞ ሼር በማድረግ ሃላፊነታችሁን ተወጡ እንዲህ አይነት ትምህርት ተከታተሉ እላለው
@nardosabebech9363
@nardosabebech9363 2 года назад
Kale.heywut.yasmlen.egzeybher.yetbekchu.ensun.lebona.yestchaw
@kkdtubeforfun5999
@kkdtubeforfun5999 2 года назад
Endet new yadaneh be sewuna be igziabeher mekakel sahon sayamaled
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቼ❤❤❤🙏
@eisabethaddisu7765
@eisabethaddisu7765 2 года назад
❤Amen Memhrachen!!
@leyateffera4147
@leyateffera4147 Год назад
እግዚአብኤራ ያባራክልን መምእራ ለመሆኑ ደጋግሜ ብየዋለሁከሆራቴዳክስ ሶለተባረረ በጣም የቆጫችዉ ያመስለኛል
@samizemuy8389
@samizemuy8389 2 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መምህሮች የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ፍሬዎች❤❤❤
@yidersalsisay3257
@yidersalsisay3257 2 года назад
Kalhiwot yasemaln...enzhe dengay leboch engdhe kegebachew
@user-md5xj3od6f
@user-md5xj3od6f Год назад
የወንጌአሜኝነኝ ብለዉ ሰለጨወ የሚሰብኩዮመስላችዋል እንቶ ዝታዉ የተባሎ የሰዉቀበርወች ልብናይስጥችዉ
@kkdtubeforfun5999
@kkdtubeforfun5999 2 года назад
okay betam sref ye alem beza kiristos bcha new eyalk new memher endateshew meleseh
@citizenofafrica.nationethi8438
@citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад
እንኳን በሰላም መጣቹልን በእውነት ዛሬ እያሰብኳቹ ነበር ።
@lidiyakassa4695
@lidiyakassa4695 2 года назад
Entan kaleyiwot yasemalen
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 года назад
እኔ በሂወቴ መናፍቅን መስማት አልፈልግም ግን እናንተ ስታቀርቧቸው ነው ከናካቴው የማቃቸው
@qintube28
@qintube28 2 года назад
በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖች
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet 2 года назад
“ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።” - ዮሐንስ 12፥47
@amlaktemesgen7182
@amlaktemesgen7182 2 года назад
Kalihiwot yasemalen
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
*_መምህር እንኳን ደህና መጡ እነዚህ እኮ የሞቱ የተረሱ ናቸው እውነት ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሰው እነሱስ ለገንዘብ ነው ይሄ ሁሉ ነገር ተከታዮች ናቸው የሚያሳዝኑኝ ልበ ደንዳና የአውሬው ልጆች ናቸው ❌❌❌_*
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 года назад
እንዴት ነህ ደምበጭ ለመምህሮቻችን እድሜን ጤና ይስጥልን አገራችንን የድንግል ማርያም ልጅ ይማርልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
ትክክልነው ደምበጫ
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
@@sofanitepilupader2424 አሜን እህቴ እንዴት ነሽ ሀገራትንን ከእነዚህ ነውረኛ ሰዎች ይጠብቅልን
@Fanotube4
@Fanotube4 2 года назад
@@user-so5ge3wn6y ብዙዬ እህቴ በጣም አሳዛኝ ነገር ነው ኧረ
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
እዉነት ነዉ
@kalebangaw7999
@kalebangaw7999 Год назад
GOD blesse you
@samru1921
@samru1921 2 года назад
Kale hewet yasemalen 🙏🙏🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏
@ashenafieayele32
@ashenafieayele32 2 года назад
አተ መናፍቅ
@yewerqzeng
@yewerqzeng 2 года назад
▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::
@tsigeshimeles1921
@tsigeshimeles1921 11 месяцев назад
ትዝታው ወደ ቤቱ ቢመለስ ይሻለዋ ስሰማው ዝም ብሎ እንደመጣለት ነው እያወራ ያለው እንጂ ይህንሳያቅ ቀርቶ ነው ኸረ ጸልዮለት መልሱት እናንተን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@jdcell1534
@jdcell1534 2 года назад
ስጀመር እነዝህ ሰዎች የእግዝአብሔር ቃል አይደለም የምያስተምሩት
@lidiyakassa4695
@lidiyakassa4695 2 года назад
Merxew new miyanebut lekihidet silehone ayine libonachew teswiral bedem nefs new miyawert Ene yemiyazinighi yensun astemihirotn miketelu nachew
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet 2 года назад
“እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ ተሰማለት፤” - ዕብራውያን 5፥7
@dawittekalgn3036
@dawittekalgn3036 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@selamteshome3182
@selamteshome3182 2 года назад
Enesu tekese enjoy wengel ayawekum
Далее