Тёмный

ወንጌልን በስድብ መስበክ ይቻላልን | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 29 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

15 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 273   
@yewerqzeng
@yewerqzeng Год назад
▼ እንኳን ወደ ወርቅ ዘንግ ቻናል መጡ:: ✔ Like ✔ Share ✔ Subscribe ☞ ማድረግ እንዳይረሱ እናመሰግናለን::
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
አቤት ትህትና የ ትክክለኛ አማኝ ምሳሌ ናችሁ መናፍቆች እኮ የአለም እርግማን ናቸው።
@AAAAAA-lk4ym
@AAAAAA-lk4ym 2 года назад
እኔ በህይወቴ ዘመን በጣም የሚደንቀኝ ከህሊና ውጭ የሆነብኝ ነገር የመድሕትአለም ትግዕግስት ይደንቀኛል።
@newassong7494
@newassong7494 Год назад
Tnbetu,yftisgm.znd.gd.nw.mchrashaw.zmn
@user-vj4zq1zq4k
@user-vj4zq1zq4k Год назад
እውነት ነው
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
እጅግ በጣም ትክክል
@_sulamatis_yetesfalemmedia2724
@_sulamatis_yetesfalemmedia2724 2 года назад
እነዚህ ክፉ እና እኩይ ጥላቻ ደግሞም የጭንቅላት ባዶነት የሞላባቸው " አንቺ ሴት ብለህ እንዴት ታዋርደኛለህ አላለችውም" ብሎ ኢየሱስ አዋራጅ ያውም የወለደችውን ክብርት እናቱን አዋረደ ከማለት በላይ ወደ እዚህ ውድቀት እና ዝቅጠት ሲወርዱ ከማየት በላይ የሚያሳዝን ነገር የለም
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን ድንግል ሆይ እንወድሻለን
@birukbirhane4036
@birukbirhane4036 2 года назад
አቶ ቀለመወርቅ ( ኤርሚያስ) እና አቶ ትዝታው እንዲሁም መሰሎቻቸው የክርስቶስና የክርስቶስ ወንጌል ተቃዋሚ በመሆናቸው ማለትም በራዕይ ዮሐንስ 12፥7 ላይ እንደተገለፀው የስድብ አፍ ለተሰጠው ዘንዶ የግብር ልጆች አድርገው ራሳቸውን ስላቀረቡ ዛሬም ልክ እንደ አባታቸው በስድብ ቃል አምላክን አማላጅ(ፍጡር) ብለው ይሰድባሉ፤ የአምላክ እናት የሆነችውን የእናታችንን እና የቅዱሳኑን ክብር ያንቋሽሻሉ። ኦርቶዶክሳዊያን ይህ የሆንበት መሠረታዊ ምክንያት ይሁዳ በመልዕክት ምዕራፍ 1 ከቁጥር 3 ጀምሮ እንደፃፈው እንደነዚህ አይነት ሰዎች የትንቢቱ መፈፀሚያና ለእኛ ደግሞ መማሪያ ይሆኑን ዘንድ አስቀድሞ ትንቢት የተነገረላቸው ስለሆነ ይሆን ዘንድ ግድ ነው፤ልንገረም አይገባም ። ባይሆን የትንቢቱ ተፈፃሚ በእኛ ላይ ጭምር እንዳሆን ከፀሎት ባለፈ የእነሱን የአጋንት ትምህርት ባለመስማትና ምንም አይነት ህብረት ከእነሱ ጋር ባለማድረግ በተለይም እንደ መምህር መስፍንን ከመሳሰሉት የቤተክርስቲያን መምህራንና አባቶቻችን ዘንድ ብቻ የሃይማኖታችንን ትምህርት ጠንቅቀን በመማር፣ ለሚጠይቁን ሁሉ መልስ በመስጠት እራሳችንን እና የሃይማኖት ቤተሰቦቻችንን በእምነት ልናፀና ይገባል። ምክንያቱም ቀደም ሲል ሳጥናኤል መልአክ ነበር ይሁንና በትዕቢት እንደ እግዚአብሔር አምላክነትን በመሻቱ ከክብሩ የወደቀ መልአክ (ሰይጣን) ሆኗል እንዲሁም ይሁዳ ከጌታ ጋር አብሮ የነበረና ከ12 ደቀመዛሙርትም አንዱ የነበረ በኋላም ጌታን በ30 ብር የሸጠ የዲያብሎስ ልጅ የግብር ልጅ ሆኗል። ስለሆነም እነዚህ 2 ግለሰቦችና መሰሎቻቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ የአውሬው መንፈስ የ666 መንገድ ጠራጊዎች በመሆናቸው ገና እኔ ክርስቶስ ነኝ ብለው በግልፅ ይመጣሉ። በዘመን ፍፃሜ ላይ የምንገኝ እንደመሆናችን መጠን ዛሬ በኢትዮጲያ በፕሮቴስታንት የእምነት ተቋም ውስጥ እኔ እንደ ኢየሱስ የአብ የባህሪ ልጅ ነኝ፤ ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ የሚሉ አንዳንድ የፕሮቴስታንት ሀሰተኛ መምህራንና ነቢያት ተነስተዋል። ምሳሌ ወ/ሮ ዘርፌ ሰሞኑን ባስመረቀችሁ ዘፈኗ ከአብ ወጥቼ መጥቻለው ስትል እንዲሁም ሃይሉ የሚባል ሀሰተኛ ሰባኪ ደግሞ ከዚህ በተጨማሪ እኔ ልክ እንደ ኢየሱስ የአብ የባህሪ ልጅ ነኝ፤ መንፈስ ነኝ እያለ በየመናፍቃኑ youtube program ላይ በድፍረትና በትዕቢት ይናገራል። እግዚአብሔር ሁላችንንም በሃይማኖታችን ያፅናን!!!
@FujjRyuii
@FujjRyuii 6 месяцев назад
አሜን ለሁላችንም ልቦና ይስጥልን
@user-od8vs8pf9s
@user-od8vs8pf9s 2 года назад
እግዚአብሔር እናንተን ስለሰጠን ይክበር ይመስገን ጸጋውን ያብዛላችሁ መምህሮቼ
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
አሜን ፫
@diegoronald2193
@diegoronald2193 2 года назад
የቃለ።በህይወት።ያሰማልን።አመሰግናለሁ።ቃል።የለኝም።።እድሜ።ይስጥልኝ።።።
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 2 года назад
አንተ ትዝታው እና መሰሎችህ እንዲህ በወንጌል እየቀለዳቹ አትኖሩም ጌታ ፍርዱን ይስጣቹ 💚💛❤️🙏
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
በእውነት በትዝታው እና በኤርሚያስ ላይ አድሮ የሚናገር ፍጹም ዳቢሎስ ሲናገር ትመለከታላችሁ 😭አምላኬ አንተን ሳልግድ በተዋህዶ እምነቴ እደሰናሁ ውሰደኝ ❤️🙏🙏🙏
@kiddonet1
@kiddonet1 Год назад
እውር እውርን ሲመራው የሚታየው ውጤት ይሄው ነው ጥፋት ብቻ ነው። ደሞ ተባረክ ይለዋል ይሄ ከንቱ።
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 года назад
አውቆ ሃይማኖትን የካዱትን ለመምከርም ለማስተማርም ከባድ ነው ዳሩ ግን የዋህ የሆኑትን ከሞት ለማዳን የሚታደርጉትን ቀጥሉበት ብርታቱን ይስጣችሁ ማስተዋሉን ያድላችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
የኔንም እድሜ ጨምሮ እጅግ ብዙ ዓመት ኑሩልን መምህራኖቻችን በ እውነት በጣም ያሳዝናሉ እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ 😭😭😭😭
@prophetpaul1409
@prophetpaul1409 2 года назад
ባትለውም ነብስ አባቴ የምትለው ነብሰበላው እድሜህን ይቀንስልህና የአንተን ነብስ ለሰይጣን ገብሮ ያሰናብትህና እርሱ ረጅም ለመኖር ለመናፍስት መሰዋእት ትደረጋለህ አመንክም አላመንክም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
@@prophetpaul1409 አይ መናፍቃን 😢😢
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 2 года назад
​@@prophetpaul1409መጀመርያ ሀምማኖትህ መቸ እደተጀመረ እወቅ አዘቅት
@prophetpaul1409
@prophetpaul1409 2 года назад
@@tehgestalmu9104 ማነህ የገሃነም የዳቢሎስ ልጅ ይሄን የከረፋ የበሰበሰ የሰይጣን ክርፋት የአጋንንት ማህበረተኛ ሃይማኖት አለኝ ብለህ ትለፈልፋለህ ኦርቲዶክስ ምን እንደሆነ አታውቅም የእኔ እምነት አሀን ነው የተወደደ ሰዓት አሁን የመዳን ቀን አሁን ነው ትላንት አይደለም 2ቆሮንቶስ 6:2
@prophetpaul1409
@prophetpaul1409 2 года назад
@@tehgestalmu9104 ቆሻሻ የአጋንንት ተላላኪዎች ዋጋችሁን ታገኛላቹ በማን ላይ አፋችሁን እንደምትከፍቱ አላወቃችሁም የእባብ ልጆች እንቁላል ቀፍቃፊዎች መተተኞች የሰይጣን የእሬሳ ባልደረቦች ከምድረገፅ ነው እንደ አካአብና ኤልዛቤል ስለክፋታችሁ የምጠርጋችሁ ። 1ነገስት 20:20_25
@user-jm1bc7fp3r
@user-jm1bc7fp3r 10 месяцев назад
በእውነት ቃል ህይወት የስምዐልና በእድመና በጠና ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላክ እኛም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አሜን❤
@dembechatube
@dembechatube 2 года назад
*_መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እውነት የእነዚህ ሰዎች ልብ ታውሯል ለተከታዮች አዘንኩ ለእኛም ጽናቱን ይስጠን የተሰገመች ስጋ ነፍስንም አስረገመች ቃለ ህይወት ያሰማልን_*
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 года назад
እነዴት ነህ ወንድም ደምበጭ ለመምህሮቻችን እድሜ ከጤና ያድልልን
@SaAs-fk9hl
@SaAs-fk9hl Год назад
አሜን ፈጣሪ እደናተ አነቱን ያብዛልን
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 2 года назад
እግዚአብሔር ከላያቸው የሚጮኸውን መንፈስ ይገስፀው
@giovannarosa2146
@giovannarosa2146 2 года назад
Amen lehul egzihebher ymesgen🙏
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 2 года назад
ሲጀመር እነሡ አንዴ ስተዋል ማስተዋል ያድለን ክብር ምስጋና ይሁን ለድንግል ማርያም አቤቱ ማረን
@hailcom7604
@hailcom7604 Год назад
አቤት ትህትናቻሁ እግዚአብሔር ይመሰገን እናትን ሰለሰጣን ቃለሂወት ያሰማልን
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o 2 года назад
እማምላክ ወላዲት አምላክ ትጠብቃችሁ ውዲ መምህሮቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱልን
@meneberefikru1247
@meneberefikru1247 2 года назад
መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እኛንም በጸሎታችሁ አስቡን ።
@user-en9ut9or9d
@user-en9ut9or9d Год назад
እግዚአብሔር ለነርሱም ይግለፅላቸዉ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏💚💒💚
@sabahaile5446
@sabahaile5446 Год назад
Ye dengele Mariyam Wedajoche Embetay Kedest Dengele Mariyam Tebarekachew Amen 🙏💒❤️
@merhawinega2488
@merhawinega2488 2 года назад
በድንግል ማርያም ተባረኩ !በረከታቹ ይስጠን፡በጸሎታቹ አስቡን።
@buzasekita2499
@buzasekita2499 2 года назад
ቃል ህይውት ያሰማልን የአብራሙ ሰላሴ ይባርካችሁ እውነት ይእነዚህ ሰዎች ልብ ሞቶዋል።
@moktad6722
@moktad6722 Год назад
ድንግል ሆይ የምንለውን አናውቀውምና ይቅርታሽ አይለየን ለምኝልን እናታችን ሆይ
@ethiopiayoutube5356
@ethiopiayoutube5356 2 года назад
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መናፍቃንንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናችዉን ይባርክ❤❤❤
@xciteali30
@xciteali30 Год назад
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 😘🇲🇱
@ghhghy3086
@ghhghy3086 2 года назад
የመናፍቃን ድፍረት ልክ የለዉም ሴይጣን እራሡ እዲህ ድፍረት ያለዉ አይመስለኝም በሰመአብ እነሱ ላወሩት በጣም ሰቀጠጠኝ ያሳዝናል ልቦና ይስጣቸዉ መምህራችን መስፍን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችሁም
@hanayouseph7579
@hanayouseph7579 2 года назад
እመቤታችን ከልጇ ከወዳጇ ከመዳኒያለም ጋር ትጠብቃቹ ጸጋውን ታልብሳቹ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 2 года назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@bmmedia2975
@bmmedia2975 2 года назад
ተባረኩ መምህራን from eritrea
@galanetolaa8547
@galanetolaa8547 2 года назад
Amen name amen 😭😭😭😭😭☝️☝️☝️☝️
@danidana9787
@danidana9787 Год назад
እናንተን የመሰሉ እንቁና የተረጋጋችሁ መምህራኖች ስለሰጠን እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 2 года назад
ልቦና ይስጥልን እግዚአብሔር
@maheasrat1077
@maheasrat1077 2 года назад
የኦርቶዶክስ መምህራን ብዝት በሉልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 😘😘😘
@diegoronald2193
@diegoronald2193 2 года назад
እናመሰግናለን።መምህሮቻችን።እድሜ።የጤና።ይስጥልን።።
@adanechguetta2618
@adanechguetta2618 2 года назад
እነዚህ ሰዎች ለራሳቸው ግራ የተጋቡት ናቸው የድንግል ልጅ ምህረቱን ይላክላቸው
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 Год назад
መምህር በርቱልን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@debritutulu5126
@debritutulu5126 2 года назад
መምህራን አንድበታችሁ የተባረከ ይሁን ፀጋዉን ያብዛልን
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 Год назад
መምህር ዘመን ፈጣሪ ይባርኬሎ አስተምህሮ መንፈስን ያድሳል ❤❤❤
@buzayehutessema7697
@buzayehutessema7697 2 года назад
Amen
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Год назад
መምህር ሰሎሞን እግዚአብሔር አምካክ እድሜና ጸጋውን ይብዛልን በጣም ገራሚ መምህር ነህ
@merimeri7475
@merimeri7475 2 года назад
Esty endih asredalgn memhr selemon hiwethn zemenhn ybarklh
@geresugezahegn8390
@geresugezahegn8390 Год назад
መምህሮቼ አመሰግናለሁ ለነዛ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ
@samizemuy8389
@samizemuy8389 2 года назад
እውነት ነው ቃል ህይወት ያሰማን ተባረኩ
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 2 года назад
በርቱልንመምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን💚💛❤️🙏
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 2 года назад
ለእግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው ለመቤታችንም ምስጋና ይድረሳት💙🙏ልባቸው ታውሮ መቃወም ስራቸው ለሆነ ልባናቸውን ያብራልን!እኛንም በቤተ መቅደሱ በእምነት ያፅናን♥️🙏!
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-kt1dm5vo3x
@user-kt1dm5vo3x Год назад
Ahune gena gebagne betame amesegnalhu memher😢😢🙏🙏
@mulutesfaye1184
@mulutesfaye1184 2 года назад
ሎቱ ስብአት! አግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው! ስይጣን እየጋለባቸው ነው በጣም ይዘገንናል አነጋገራቸው
@banchiengida2788
@banchiengida2788 2 года назад
ድንግል ማርያም የማያከብር ክርስቲያን ሊሆን አይችልም እነርሱ ከዳቢሎስ ወገን ናቸው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 года назад
ሰላማቹህ ብዝቶ ይበልልን እንቁዎቹ 🤲🤲🤲 እውነት በቅናት እና በቅናት በሰይጣን መንፈስ ስለ ሰለተያዙ ውስጣቸው ሰላም ይነሳቸዋል ስለዚህ በጣም ስለሚረብሻቸው ይስቃሉ እና ያሳዝናሉ ማስተዋል ይስጣቸው
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 года назад
እንኳን ደና መጣቹ ዉድ መምህሮች እግዚአብሔር እምላክ ፅጋዉን ያብዛላቹ እዉነት ለናንተ ቃላት የለኝ ምን እደምል አላቅም እመብርሃን አትለያቹ እነዚ ሰዎች ታማሚ ናቸዉ እባካቹ በፀሎታቹ አስቧቸዉ ይከብዳል ሎቶ ስባአት
@abebaakane9054
@abebaakane9054 2 года назад
ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን! ተባረኩ!
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r 2 года назад
ሰአሊለነ ቅድስት እንዴት አስደንጋጭ ቃል ነው ! አምላካችን ሆይ የሀጥያት ድፍረት እንዳይዘን ልጆቻችንን ጠብቀን አሜን። እውነት ለጆሮ ይስቀጥጣል ዝም ቢሉ ይሻላል።
@alemmesfin6986
@alemmesfin6986 2 года назад
amen hulachinim yitebiken
@user-tv4xl5ys7q
@user-tv4xl5ys7q 2 года назад
በርቱ መምህሮቻችን ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-yp2xr6jd5x
@user-yp2xr6jd5x Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። በጣም ነው የሚያሳዝነው ይህንን ያህል ጥላቻ ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ እናት እነሱ ለተናገሩት እኔ አመመኝ ምክንያቱም የጌታን እናት ከሰው እኩል ማድረጋቸው
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 2 года назад
ሰላምህ ብዝት ይበል እንቋችን መምህራችን እንኳን በሰላም መቹህ እውነት ሁለታቹህ እግዚአብሔር ዕድሜ እና ጤና ይስጣቹህ እና በደንብ ተከታትነዋል 1 ,20 አሁን ግም 3ኛ እና በጣም ልብ አርስ ትምህርት ነው የሰማነው እናም አሉ የሚያስቸግሩን እና ሼር እያደረግነኽ ነው
@azalechnegash3449
@azalechnegash3449 2 года назад
ሁሁሁ
@user-sv7rp7zf7k
@user-sv7rp7zf7k 2 года назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 года назад
እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋዉ ይባርካችሁ መምህሮቻችን እመብርሃን ትጠብቃችሁ 👏👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ለኛም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
ለሁለቱም ልቦናውን ይስጣቸው።
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 Год назад
እግዚአብሄር በተለይ ለትዝታዉ ወደ ቀልብህ ይመልስህ አትሣቱ የእግዚአብሄር ቃል አይዘበትበትም ይላል
@hirutehirute9008
@hirutehirute9008 Год назад
አሜን አሜን
@adonaygebre7593
@adonaygebre7593 2 года назад
እግዚአብሔር ያበርታቹ።
@wandiyesm449
@wandiyesm449 2 года назад
kalehiwet yasemalin memihir lenesum libona yistachew
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge Год назад
አትፍረዱባቸው ጤነኛ ስላልሆኑ ነው እግዚአብሔር አምልክ ልቦናቸውን ይመልስለቸው
@addisnet21
@addisnet21 Год назад
Thank you መምህርችን great teacher!
@luhena1491
@luhena1491 2 года назад
Kale hiwot yasemaln 🙏🏼 enamesegnalen egzabher yebarkachu
@aliatam4076
@aliatam4076 2 года назад
Eyasus.yadenlllamane🥰🙏💝💗❤eyasus.eyasus.amlje.
@dessibedada3788
@dessibedada3788 Год назад
እድሜ ከጤና ይስጣቹ ።
@hanilove2730
@hanilove2730 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ማርን ይቅር በለን ለማዳመጥ እራሱ የሚሰገጥጥ ምን አጥፍታ ነው እሔን ያክል ጥላች እመብርሀን ለኛ ለኦርቶዶክሶች አማላጃችን ነሽ
@masaretmasaret9195
@masaretmasaret9195 2 года назад
ቃልህወት ያስማልን በእድመና በጠና በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን
@user-bv6iw1ot4j
@user-bv6iw1ot4j 2 года назад
መምህራችን ስላምክ ይብዛልን እንኳን ድና መጣክ እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@teaghes7654
@teaghes7654 Год назад
ሰላም ሰላም ሰላም! የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም በረከትዋ እና ረዲአትዋ በሁላችን ይደር። ሌቦች ሊሰርቁ የሚሄዱት ከሃብታም ቤት እንጂ ምንም ከሌለው ድሃ ቤት ኣይደለም። እነዚህም በሰው መልክ ሰይጣን እግዚኣብሄር ሁሉን ኣሙዋልቶ የሰጣትን ሃብታምዋ ቅድስት ቤተክርስትያንን ሲያጠቃት ነው እምናየው። የተዋህዶን ልጆች ከቤታቸው ከቅድስት ቤተክርስትያን ሲሰርቁ እያየን ነው። እግዚእትነ ቅድስት ድንግል ከነዚህ ሌቦች ትጥብቀን፡ እንሱንም በምህረትዋ ወደ ቅን ሃይማኖት ትመልሳቸው።
@wubamlaksenbeta4992
@wubamlaksenbeta4992 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማችሁ
@alexender5983
@alexender5983 2 года назад
እግዚአብሄር ይርዳን እግዚዎዎዎ
@almaztesfaye6976
@almaztesfaye6976 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yirgalemgetachewu8698
@yirgalemgetachewu8698 2 года назад
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የክርስቶስ ቤተሰቦች ፍፁም ሰላም ከኔም ከናተጋር ይሁን እነዚ ከበረት ውጪ የሆኑት በጎች እነሱ ሳይሆን ሚያሳዝኑኝ የነሱን ሚከተሉ ሰዎች ያሣዝናሉ የተዋህዶ ልጆች ተጠንቀቁ መምህሮቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቀጥሉበት
@felekebeharu9900
@felekebeharu9900 2 года назад
Kale hiwot yasmaln memehrachin❤❤❤
@adanechguetta2618
@adanechguetta2618 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸው
@asternegeri4123
@asternegeri4123 Год назад
መምህር ይህ በእውነት ለሁላችንም በሀይማኖት ወስጥ ላለነውም ቢሆን እንኳን በጣም ጥሩ የሆነ ውይይት ነው። እኔ በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ። ሀይማኖታችን ትልቅ ናት እግዚአብሔር እንደናንተ ያለውን መምህራን ያብዛልን ይጠብቅልን ።
@negusscahaile4197
@negusscahaile4197 2 года назад
እመአምላክ ቅድስተ ቅዱስ እመቤቴ ማርያም ትስጣቹህ። በእውነት የነዚህን አሳይ መሳዮች ስመ ክርስቲያን መናፍቆች ገመና ግልጥልጥ አድርጋችሁ ማጋለጣችሁ ብዙ ለጠፉ ወገኖቻችን መዳኛ ይሆናል። በርቱልን።
@m.t2022
@m.t2022 2 года назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@Ethiostarter
@Ethiostarter 2 года назад
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራኖቼ
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 года назад
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን መምህሮቻችን
@naodgebeyhu2418
@naodgebeyhu2418 Год назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እናመሰግናለን
@MeseretBest
@MeseretBest Год назад
Kalyote yarsmale tega yabzlachu♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q 2 года назад
መምህር እንኳ ደህና መጣችሁልን በእዉነት ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛላችሁ በእዉነት ስት ህዝብ እየጠፋ መሰላችሁ በነኝህ ምንፍቅና ትምህረት ነው ብለዉ የሚከተሉ እዉነት እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጣቸዉ ይመልሳቸዉ ወደ ቀድሞዉ ቤታቸዉ ። በናፍቆት ነው ትምህርታችሁ የምጠብቀዉ መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መድኃኔዓለም ❤ ሸር እናድርገዉ ትምህርቱን ተወዳጆች ለሌሎችም እዲደርስ✋
@tizta6325
@tizta6325 2 года назад
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህሮቻችን
@chicco101
@chicco101 2 года назад
ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ኣብዝቶ ያብዛላችሁ
@betysibhatu5137
@betysibhatu5137 2 года назад
ቃለ ህይወት ያሳማልን
@efar3823
@efar3823 2 года назад
Endezih aynet difret semiche alawkim negeru gin tinbit lifetsem yegid newna. Yeseytan menfes yarkiln cheru medhanie alem. Memhirachin gin egziabiher yibarkwot
@henok5560
@henok5560 2 года назад
Kale hiwat yasemaln share share share bezi sbket sew enadn
@kumeewtiyasus9416
@kumeewtiyasus9416 2 года назад
🙏🙏🙏♥️♥️
@user-tj4hp5ut7w
@user-tj4hp5ut7w Год назад
ጠንክሩ በጎቹን ታደጉ ተበልተው አለቁ
@user-nn4vh7qg2g
@user-nn4vh7qg2g 10 месяцев назад
በእውነት በጣም ነው የሚታሳሃዝኑት በጣም እውቀታችሁ አወቀን እንደት ጨቅላ ህፃን አእምሮ እንዳላችሁ ያሳያል እውቀታችሁ ንግግራችሁ ባረዘማችሁ ቁጥር ከባድ ውርቀት ውስጥ ነው የሚትገቡት ምንም መንፈሳዊ እውቀት ባዶ መሆናችሁን ያሳያል።
@user-tj4hp5ut7w
@user-tj4hp5ut7w Год назад
በጣም ከባድ ዘመን አቤቱ ጌታ ሆይ እስከመቼ አፋቸውን ይከፍታሉ እስከመቼስ በስምህ ይስቃሉ እህህህህ ልብን ይሰብራል
@mulualemalemayehu6026
@mulualemalemayehu6026 2 года назад
የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
Далее
МНЕ ИСПОРТИЛИ МАШИНУ #shorts
00:30
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Просмотров 19 млн
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
Просмотров 82 млн