Тёмный

"ለወንጌላዊ" ያሬድ የስህተት ትምህርት የተሰጠ መልስ 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

16 окт 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 498   
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 Год назад
ጴንጤ ብሆንም ለኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ትልቅ ክብር አለኝ። ከዚህ ቪድዮም ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ።
@gezahegngebru1542
@gezahegngebru1542 Год назад
መምህር ሶሎሞን የእርስዎን ትምህርት ስሰማ ልቤ እንዴት ሀሴት እንደሚያደርግ የአገልግሎት ዘመንዎ ይባረክ
@HappyAnacondaSnake-kw8wn
@HappyAnacondaSnake-kw8wn 3 месяца назад
መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ የድንግል ስጦታ በመሆኔ እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ
@emuemu8863
@emuemu8863 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ያቆይልን መምህር
@meseretshewaye885
@meseretshewaye885 Год назад
ተዋህዶ መሆን መርጠን ሳይሆን መመረጥ ነው መምህር እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋር ይስጥልኝ
@user-eq5wn4xj9y
@user-eq5wn4xj9y Год назад
በውነት የማናቀውን አሳወቁን በስመ ክርስተና እኔም ክርስቲያን ነኝ እላለሁ ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን የሠማንውን በልቦናችን ያሳድርብን ወለተ ኪዳን በፀሎት አስቡኝ
@tigaethio
@tigaethio Год назад
የእውነት ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን አይነ ልቦናችን ያብራልን
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Год назад
እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ። ብዙ ጊዜ የታዘብኩት ነገር ፣ አውቀዋል የሚባሉ የጴንጤ አስተማሪዎች ተዋህዶን ማሳደድ ይወዳሉ። በጣም ያሳዝናል ። መምህር ጌታ ይባርክዎ ።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
አሜንንን እግዚአብሔር ያክብርሽ እህቴ 🙏🏿🥰
@God-db9vp
@God-db9vp Год назад
ይገርማል
@azebfikremariam5651
@azebfikremariam5651 Год назад
እኔም የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ልክ ነሽ ተባረኪ እህቴ መምህር እግዚአብሄር ይባርክህ
@yfantaye3977
@yfantaye3977 Год назад
@@azebfikremariam5651 Thanks Azeb, እኔ ነጮች Church ነው የማመልከው Canada ውስጥ ። ወንጌልን ከማስተማር ውጪ የማንንም ስም በክፉ ሲያነሱ ሰምቼ አላውቅም ። ምናለበት ሁሉም ሰው በተረዳው መንገድ ቢያመልክ? ማርያምን ፣ መላዕክትን ፣ ቅዱሳንን የሚሰድቡ ሰዎች ፈጽሞ ወንጌሉ አልገባቸውም። ማርያም እኮ ሰማይና ምድርን በእጁ የያዘውን አምላክ በእጆቿ ያቀፈች ቅድስት ድንግል ክብር የሚገባት ናት ። ብዙ ብል ደስ ይለኝ ነበር በዚህ ላብቃ። ኢየሱስ ጌታ ነው ።
@helennebiyu9480
@helennebiyu9480 Год назад
በመጀመሪያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ከሌላ አለም ጋ የማትነፃፀር ናት ሁለተኛ ደሞ መንገድ ለሳተና በማያውቁት ነገር ውስጥ ገብተው ያልሆነውን ያልተደረገውን ነው እያሉ ምእመንን ለሚያስቱ መልስ መስጠትማ ትክክል ነው!
@keykidi9916
@keykidi9916 Год назад
እንኳንም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት ተከታይ ሆንኩኝ። መምህር ፀጋውን ያብዛሎት። አሜን።
@tesfahop8496
@tesfahop8496 Год назад
ራእይ 22 (Revelation) 8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@genetaredo7255
@genetaredo7255 Год назад
መምህሮቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወዳችኋለን
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
አንብብ 8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@girmamehari2149
@girmamehari2149 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን እንቁው መምህራችን ከበቂ በላይ ነው የተመለሰለት
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 Год назад
ሰላም የወርቅ ዘንግ መምህራችን እድሜ ና ጤና ይስጦ የአሰተምህሮ ግዜ በጣም ጣፋጭ የሂወት ምግብ ነው❤❤❤
@kokobetadesse9446
@kokobetadesse9446 Год назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል መምህር ።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም።ኦሪ ዘፍ 19÷1 እርሱም። አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና። ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው። 15፤ የእግዚአብሔርም ሠራዊት አለቃ ኢያሱን። አንተ የቆምህበት ስፍራ የተቀደሰ ነውና ጫማህን ከእግርህ አውልቅ አለው። ኢያሱም እንዲሁ አደረገ። መፃፈ ኢያ 5÷14 ስለዚህ እግዚአብሔር የመረጣቸው ለመላእክት ክብር ሲሰጡ እኛም የእነሱን አይተን እናከብራቸዋለን።
@m.g9948
@m.g9948 Год назад
መስገዱን ግን አላቆመም ምክንያቱም ለጌታ ታማኞች ናቸው እንደናንተ ፖስተሮች አይታበዩም ስትሰሚ ሙሉ ስሚ ሲስ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Год назад
መምህር እንደ አንተ ያሉትን ያብዛልን ሬጅም እድሜ እና ከጤና ጋር ይሰጥልን
@solomonabebe8574
@solomonabebe8574 Год назад
መምህር እግዚአበሔር ፀጋና ከዚህ በላይ ጥበብን ይስጥህ
@frtunamelese1605
@frtunamelese1605 Год назад
በእዉነት ቃለህይዎት ያሰማልን 🙏
@dinatube6757
@dinatube6757 Год назад
መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-ph9cv1wn7o
@user-ph9cv1wn7o Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን ማስተዋሉን ይስጣቸው ለመናፍቆችም ልባቸውም አይናቸውን የታወርባቸው ኦርቶዶክስን መንቀፍ እውቀት መስሎ የታያቸው
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l Год назад
መምህር ረጅም ይስጥልኝ🙏🙏🙏💚💛♥
@alembeyene7552
@alembeyene7552 Год назад
መምህር እንኳን ደና መጡ እረጅም እድሜ ያድልልን አሜን
@tesfahop8496
@tesfahop8496 Год назад
ራእይ 22 (Revelation) 8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@wefyetube3929
@wefyetube3929 Год назад
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@zedmamyu9027
@zedmamyu9027 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hailemariamtamirat3125
@hailemariamtamirat3125 Год назад
Come on ወንጀላዊ ያሬድ!!! መናፍቃን እግዚአብሔር ይማራችሁ ቅዱስ ገብርኤል ይድረስላችሁ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 Год назад
እኳን ድና መጣችሁ የትዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አባታችንን ያቆይልን ፍጣሪ ይጠብቅልን
@yeglineshgetachew9355
@yeglineshgetachew9355 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀጋውን ይብዛላችሁ
@SolomonVA
@SolomonVA Год назад
ያለ እውቀት አግባብ ያልሆነ ነገር ለተናገሩት ወንድሞቻችን፡ ከበቂ በላይ መልስ ተሰጥቶበታል እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር መስፍን ሶሎሞን ቃለ ህይወት ያሰማል፡ አቅራቢው ወንድማችንንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@user-be5ps5ns4d
@user-be5ps5ns4d 4 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 💒🙏
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
እንኩዋን በደህና መጣችሁልን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እፍፍፍ ሰላምታህ ደስ ይላል ጠያቂው አዲና 🥰🤲🏿መምህራችን ሰሎሞን በርቱልን
@wondaendayhu3614
@wondaendayhu3614 Год назад
Amine amine amine Kaleheyewete yasemalen memehere
@tadesselemma6699
@tadesselemma6699 Год назад
መምህራችን ሰለ እውነት የሚያሥተምሩት የሚያቀርቡት መፅሃዊ ቃል እምነታችንን ጠንቅቀን እንድናውቅና ሐይማኖታችን እነድናከብር እምነት ለሌለውም አሰተማሪ ነውና አሁንም የአገልግሎት ዘመኖዎ የተባረከ ይሁን
@user-mv1yk9sn8k
@user-mv1yk9sn8k 9 месяцев назад
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖቴ ብኩርናዬ እና መሰረቴ እርስቴም ናት እንደ ናቡቴ ክብር ይስጥልን መምህራችን ከቁጥር አያጉላችሁ መጨረሻችሁንም ያሳምርላችሁ
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Год назад
ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ወንጌሉን ብቻ አይደለም ያሥተማርከው መቃወምም ከፈለክ እንደወንጌል ሰባኪነትህ በጨዋ አድበት እንዴት እውቀትህን መግለፅ እንደሚቻል ነው ያስተማርካቸው አንዳንዴ ኦርቶዶክሳዊ ክርስቲያን ሰወችን ያበሳጬ እየመሰላቸው የማይደፈረው አምላክን እየነኩ እንደሆነ ያወቁ አይመሥለኝም ለማንኛውም ለሁላችን አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ ያድለን የመምህራችንንም የአፐልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
መምህር መስፍን በእውነት ከሙሉ ጤና ጋር እረጅም እድሜ ይስጥልን እኛም30,60,100ያማረ ፍሬ እድናፈራ ይርዳን አሜን 😢🤲🤲
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
@@abelwoldamariam6522 ስለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን በመጀመሪያ ለመላእክት የሚሠገደው የአምልኮት ነው ወይስ የክብር ብለህ አጠይቅም ወይ እኛ ክበር ለሚገባቸው ክብር እሰጣለን የምናመልከው ኢየሱስ ክርስቶስን ብቻ ነው።ጥቅስ በለጠፈ አደለም ማወቅ።
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
የሚባል ነገር የለም ስግደት አምልኮት ለእግዚአብሔር ብቻ ነው አለቀ !!!!
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
ኦሪት ዘፍጥረት 19 Gen 19 1 ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥ አላቸውም፦ 1 And there came two angels to Sodom at even; and Lot sat in the gate of Sodom: and Lot seeing them rose up to meet them; and he bowed himself with his face toward the ground; 2 ጌቶቼ ሆይ፥ ወደ ባሪያችሁ ቤት አቅኑ፥ ከዚያም እደሩ፥ እግራችሁንም ታጠቡ ነገ ማልዳችሁም መንገዳችሁን ትሄዳላችሁ። እነርሱም፦ በአደባባዩ እናድራለን እንጂ፥ አይሆንም አሉት። 2 And he said, Behold now, my lords, turn in, I pray you, into your servant's house, and tarry all night, and wash your feet, and ye shall rise up early, and go on your ways. And they said, Nay; but we will abide in the street all night. 3 እጅግም ዘበዘባቸው ወደ እርሱም አቀኑ፥ ወደ ቤቱም ገቡ ማዕድ አቀረበላቸው፥ ቂጣንም ጋገረ እነርሱም በሉ። 3 And he pressed upon them greatly; and they turned in unto him, and entered into his house; and he made them a feast, and did bake unleavened bread, and they did eat. 4 ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።
@user-jz6um2qq4n
@user-jz6um2qq4n Год назад
@@abelwoldamariam6522 ነብይን እንደ ነብይነቱ ያከበረ ቅዱሳንን እኔደ ቅዱስነታቸው ያከበረ በሠማይ ዋጋ አለው።
@abbutesfaye4758
@abbutesfaye4758 Год назад
አንኳንም የቅድስት አርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ አደረከኝ!! ባልሆን ኖሮ ብዙ ለሆኑ የነብሴ ጥያቄዎች ብዙ ለሆኑ የስጋ ጥያቄዎች ሁሉ ምላሽ ከወዴት አገኝና አድንስ ነበር???? ክብርን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ እናንተም ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን!!!።
@xciteali30
@xciteali30 Год назад
በቤቱ በፀጋ በእድሜ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ወድሞቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 👏
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Год назад
ክርስቶስንም ከሙታን ሲያስነሣው ከአለቅነትና ከሥልጣንም ከኃይልም ከጌትነትም ሁሉ በላይና በዚህ ዓለም ብቻ ሳይሆን ነገር ግን ሊመጣ ባለው ዓለም ደግሞ ከሚጠራው ስም ሁሉ በላይ በሰማያዊ ስፍራ በቀኙ ሲያስቀምጠው በክርስቶስ ባደረገው ሥራ የብርታቱ ጉልበት ይታያል፤
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 месяцев назад
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@geremechgetach
@geremechgetach Год назад
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ጸጋው ያብዛላቹ 💚💛❤️ በረቱ ጆሮ ያለው መሰማትን ይሰማ
@user-xx8me3ut2j
@user-xx8me3ut2j Год назад
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Год назад
ፀጋዉን ያብዛላችሁ መምህር በርቱልን እግዚአብሔር ያበርታችሁ ።
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@marekasa475
@marekasa475 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያልብስህ
@meazibizualew4622
@meazibizualew4622 Год назад
በእውነት ቃለህይውትን ያሰማልን መምህር በጣም ደስስስ የሚል ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛሎት🙏🙏🙏😍😍😍😍😍💒💒💒💒
@ayo7639
@ayo7639 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤ ወድ መምህራችን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን፤ አጥጋቢ መልስ ከበቂ ማስረጃና ማብራሪያ ጋር፤ የተባረከ በመንፈስ ቅዱስ የተቃኘ እረጋ ያለ አንደበት እመቤቴ ከነልጇ ይህን ረቺ የሆነ አንደበት ሁሌም ትገኝበት፤ አብዝተን የምንሰስቶት እንቁ የተዋህዶ ልጅ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና የስጥልን፡፡
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Год назад
ጸጋውንም በጥበብና በአእምሮ ሁሉ አበዛልን።በክርስቶስ ለማድረግ እንደ ወደደ እንደ አሳቡ፥ የፈቃዱን ምሥጢር አስታውቆናልና፤
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 Год назад
አሜን አሜን አሜን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@oneofi8726
@oneofi8726 Год назад
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለነሱም ልቦና ይሰጥልን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋሁን ያብዛላችሁ
@tesfahop8496
@tesfahop8496 Год назад
ራእይ 22 (Revelation) 8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Год назад
ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር
@user-rt7ri7xd3w
@user-rt7ri7xd3w Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛላችሁ ❤️🙏🙏
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
መዽሃፍ ቅዱስን እንብቡ ሃይማኖት ይገድላል !!?
@tesfahop8496
@tesfahop8496 Год назад
ራእይ 22 (Revelation) 8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@metasbiyayilma2525
@metasbiyayilma2525 Год назад
መምህራችን እናመሰግናለን
@girumadane7515
@girumadane7515 Год назад
እኛ ከአና ኢያሱ ከእና ሎጥ ከእና ደንኤል ወይስ ከዘመኑ ወጣጤ ፓስተሮች እንማር ግረ ገበን እኳ ከእነዘ ነብያት ናዉ መማር ያለብን ። መምህር ቃላሕይወት ያሰማልን እኛም ሰምዎች ብቻ ሰንሆን ሰምተን 30,60,100 ያማረ የሀይማኖት ፍሬ አፍርተን የክብሩ ቀደሾች የመንግስቱ ወረሾች እንድንሆን እመቤታችን በምልጃዋ ትርደን አሜን።
@azebhailemeskel3083
@azebhailemeskel3083 Год назад
ቃለ ህይወትያሰማልን
@masr5355
@masr5355 Год назад
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን
@buzasekita2499
@buzasekita2499 Год назад
መምህር እንኳን በሰላም መጣችሁልን የብረሀን እናተ የሆንችልን እመቤታችን የመናፈቃነን ለቦና እና አይናችውን ታበራላችወ
@derejefissha9452
@derejefissha9452 Год назад
ነፍሴ መጠቀች መምህር ይለያሉ ተባረኩ እባኮ ቶሎ ቶሎ ኑ
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 6 месяцев назад
መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tagesechbedasso4032
@tagesechbedasso4032 Год назад
መምህራችን ቃለሕይወት ያስማልን
@hadasDugom
@hadasDugom Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@alamazmandefor392
@alamazmandefor392 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይማልን
@jerrykassatube2916
@jerrykassatube2916 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን
@hannamolla4437
@hannamolla4437 Год назад
wud wondimachin memher mesfin hulem anjetin new yemetaresegn! yezarew degimo yibelt arasekew thanks to God selesteh tsega! ahunm tsegawn ejeg yabezalh kirstos! Amen!
@mitralionhaile-yy6bn
@mitralionhaile-yy6bn Год назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Год назад
ያንትያለህ የመናፍቃን ድንቁርና ግን እንዴት ከኔ ከደንቆሮዋ ካልተማርኩት ይልቅ ይብሳል??? 😭እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ጌታ ሆይ ትክክለኛ ጌትነትህን ግለጥላቸው ለመናፍቃን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 😭አረ ፀልዩ እንፀልይ ለመናፍቃን እባካችሁ 🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️🙇🏿‍♀️😭🤲🏿
@getutolla4312
@getutolla4312 Год назад
እህቴ ደንቆሮ ከሆንሽ የሌላውን ድንቁርና ልትረጂ አትችይም ጌታ ጆሮዎችሽን ከፍቶ ድንቁን እድተሰሚ ይርዳሽ መምህር የምያቸውን ሰዎች ሰምተሽ ከሆነ ካንቺ የባሱ የማይሰሙ የማያስተውሉም እንደሆኑ አሁን መልስ የሚሰጡትን ወንድም ማየት ትችያለሽ ጨዋ በሚመስል ንግግር ስህተት እያስተማሩ መሆናቸው ማወቅ ከፈልግሽ መላእክት ሲገለፁ የተደረገላቸውን ስግደት እድሜልክ ሳይገለፁም ሊሰገድላቸው ይገባል ሲሉ ምንያሃል አሳሳች መሆናቸውን መረዳት ትችያለሽ
@mggg8841
@mggg8841 7 месяцев назад
Kale hiwot yasemalen memihratchin 🙏
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Год назад
ድንቁ መምህራችን
@rahelfesseha2833
@rahelfesseha2833 Год назад
መምህር እግዚአብሔር የሰጥልን የተማረነወን በልቦናቸን ይሳደረልን ቃለህይወትን ይሰማልን 🙏🙏🙏
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise Год назад
በዘመን ፍጻሜ ይደረግ ዘንድ ያለው አሳቡም በሰማይና በምድር ያለውን ሁሉ በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው።
@meseretteferi6132
@meseretteferi6132 Год назад
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾
@ge821
@ge821 Год назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር 🙏
@ashenafidessalegn1420
@ashenafidessalegn1420 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@yalemworkbayou2377
@yalemworkbayou2377 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሮቻችን
@tigisteaafea8240
@tigisteaafea8240 Год назад
ቃለ ህይወት የሰማልን መምህራንችን ረጅም አድሜ ከጤና አብዝቶ ይሰጥልን
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Год назад
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህሮቻችን በእውነት ልቦና ይስጥልን
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 Год назад
Amen amen amen ❤ 🙏🏻
@user-fd2vj9rx6f
@user-fd2vj9rx6f Год назад
በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር❤
@elisaworku6637
@elisaworku6637 Год назад
እግዚሐቤር አንድያ ልጁን እሰኪሰጠን ድረስ አለሙን እንዲሑ ወዶልና
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w Год назад
አሜን አሜን አሜን
@3fcooking542
@3fcooking542 9 месяцев назад
እኔ የሜገርመኝ የነፍስ መዳን የሚጨንቃቸው ከሆነ ዝም ብለው የነሱን የመዳን ትምህርት ለምን አየሰተምሩም የሌላውን አሰተምህሮ እየነኮኩ መሳለቂያ ማድረግ ትምህርተ ይመስላቸው ይሆን ዝምብለው ሳይማሩ የሚያሰተምሩ ስለሆ እ/ር እነትን ይግለፅላቸው እና ከጥፍት በጥላቻ የተሞላ ትምህርት ያጥራለት መምህር ጤና ከእድሜጋር ይሰጥህ የእ/ር ፀጋዉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
@meserettilahun5446
@meserettilahun5446 Год назад
ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን አሜን አዎ የፀጋ ስግደት እሠግዳለን!!!
@marthakelemework6355
@marthakelemework6355 Год назад
መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።እውቀት እና ጥበብህን ያብዛልን።
@yoktara7375
@yoktara7375 Год назад
Kale hywet yasemaln edma ketana ystln enamesegnalen tsegawn yabzalachu
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን 👏👏👏
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@hfdhjidgdhruksn8731
@hfdhjidgdhruksn8731 Год назад
ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕር,,,,,,
@luyabh9172
@luyabh9172 Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ኦርቶዶክስ መልስ አላት
@user-yx1tm7fo8v
@user-yx1tm7fo8v 3 месяца назад
በርቱልን
@dubaidubai2439
@dubaidubai2439 Год назад
ቃለህይውት ያሠማልን መምህራችን እቁ መምህራችን እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልኝ አሜንቐ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@marekasa475
@marekasa475 Год назад
መምህር መታደል ነው
@addisalemhailesilassie1365
@addisalemhailesilassie1365 Год назад
አሜን ፫… ቅዱሰ ሐምላካችን ይክበር ይመሰገን 🙏🏻 🙏🙏 ለመናፍቃኑ ጥግብ የሚያረግ መልሰ ፀጋ በረከቱን ጨምሮ ያብዛሎት ክቡር መ ምህራችን ።
@Setna1312
@Setna1312 Год назад
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልንፀጋውን ያብዛልዎ ።
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
አንብብ 8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@abemoke9862
@abemoke9862 Год назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@waqaayonjalalaa5574
@waqaayonjalalaa5574 Год назад
Kale hiwotin yasemalen mamerachin ✅️✅️👏💐⛪️egzabher amlak
@sn11afework61
@sn11afework61 Год назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@amensenay5022
@amensenay5022 Год назад
መምህር እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክልዎ
@birhanuwolde1807
@birhanuwolde1807 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስንድ እመቤት ለሆነችው እምየ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን! አባታችን ቃለ ህወሓት ያሰማል!!
@Savedbygraceet
@Savedbygraceet Год назад
“ትሕትናንና የመላእክትን አምልኮ እየወደደ፥ ባላየውም ያለ ፈቃድ እየገባ፥ በሥጋዊም አእምሮ በከንቱ እየታበየ ማንም አይፍረድባችሁ።” - ቆላስይስ 2፥18
@tesfahop8496
@tesfahop8496 Год назад
ራእይ 22 (Revelation) 8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@gossiet3004
@gossiet3004 Год назад
@@tesfahop8496 መጽሐፈ ኢያሱ 5:14፤ እርሱም፦ አይደለሁም፤ እኔ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ ሆኜ አሁን መጥቼአለሁ፡ አለ። ኢያሱም ወደ ምድር በግምባሩ ተደፍቶ ሰገደና፦ ጌታዬ ለባሪያው የሚነግረው ምንድር ነው? አለው።
@gossiet3004
@gossiet3004 Год назад
@@tesfahop8496 ኦሪት ዘፍጥረት 19:1፤ ሁለቱም መላእክት በመሸ ጊዜ ወደ ሰዶም ገቡ፤ ሎጥም በሰዶም በር ተቀምጦ ነበር። ሎጥም ባያቸው ጊዜ ሊቀበላቸው ተነሣ፤ ፊቱንም ደፍቶ ወደ ምድር ሰገደ፥
@gossiet3004
@gossiet3004 Год назад
@@tesfahop8496 ኦሪት ዘኍልቍ 22:31፤ እግዚአብሔርም የበለዓምን ዓይኖች ከፈተ፤ የእግዚአብሔርን መልአክ በመንገድ ላይ ቆሞ የተመዘዘም ሰይፍ በእጁ ይዞ አየ፤ ሰገደም፥ በግምባሩም ወደቀ።
@tesfahop8496
@tesfahop8496 Год назад
@@gossiet3004 Oh enzh eko selasewochi nachew...but we are talking about angels.
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 Год назад
Amen
@BezawitNolawi2222
@BezawitNolawi2222 Год назад
Wow! ምን አይነት ድንቅ ትምህርት ነው፡፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
@yigremgetaneh1694
@yigremgetaneh1694 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር:: ከዚህ ገጽ ፍቅር ይዞኛል:: በናንተ ምክንያት የካዱ߹ የሰደቡን߹ የናቁን߹ ያንቋሸሹን ሁሉ ዛሬ ቅድመ ሁኔታ እያስቀመጡ እንመለሳለን ሲሉ እንሰማለን:: በርቱልን አኩርፈዉ የሸሹ ሁሉ ያለቅድመ ሁኔታ መመለሰቸዉ አይቀርም::
@abelwoldamariam6522
@abelwoldamariam6522 Год назад
8 ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 8 And I John saw these things, and heard them. And when I had heard and seen, I fell down to worship before the feet of the angel which shewed me these things. 9 እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ አለኝ።
@tesfahop8496
@tesfahop8496 Год назад
ራእይ 22 (Revelation) 8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ።9፤ እርሱም፦ እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@brookwolde3194
@brookwolde3194 Год назад
Kale hiwot yasemalin ❤❤ Long life Memihir
@ja-ge6498
@ja-ge6498 Год назад
ዕውነትም የእውቀት ማነስ
@mullerkt7925
@mullerkt7925 Год назад
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalin ❤
Далее
MK TV ዐውደ ስብከት | "ጥቂት ማቁሰል"
35:50
የባሕሪ ልህቀት
59:30
Просмотров 22 тыс.
ዶ/ር መለሠ ወጉ
1:02:52
Просмотров 64 тыс.