Тёмный

የመንግስቱ ሀይለማርያም ደብዳቤ ከዙምባቤ/Mengstu Hailemariam's letter from zimbabwe  

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Подписаться 24 тыс.
Просмотров 26 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 67   
@Issakdegolkiflu
@Issakdegolkiflu 11 месяцев назад
ደርሆ እንተሐለመትሲ ጥረምረ።
@SeifeTeshome-vt5cg
@SeifeTeshome-vt5cg 11 месяцев назад
አንተ የሰይጣን ቁራጭ እንደው ለጉድ ያስቀመጠህ እርጉም እነዛን 60 ሰዎች ባትበላቸው ኖሮ ሀገር ባልተዋረደች
@ermiasmogos3102
@ermiasmogos3102 11 месяцев назад
የሚያሳዝነዉ በዉሸት ታሪክ በተረተረት የተገነባች ሃገር ቢኖር ይችህ ሃገር ብቻ ነች:: የሚገርመዉ የእንስሳት እራስ የተገጠመላቸዉ መሪዎች በማፍራት ተወዳዳሪ የሌላት ያልታደለች ሃገር:: መለስ ነበር መሪ ማለት አይታዉ የማታዉቅ ለመጪዉም ከሱ የሚስተካከል ወይ የላቀ የሌላት!? እዉነት የሚያፈርሳት ሃገር ሳትሆን ግዛት ነች ግዜ ለኩሉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 11 месяцев назад
መንግሥቱ፣ 1 Generation የጨረሰ ፋሽስት ከመሆኑም ሌላ ለዚህ ትርምስ ያጋለጠን እሱ ነው።።።
@eluyou7103
@eluyou7103 11 месяцев назад
You not understood about Mengistu
@Issakdegolkiflu
@Issakdegolkiflu 11 месяцев назад
መልሱን እኮ ራሳችሁን ታዉቁት አላቹ። ኢትዮጵያ በቀኝ ግዢ ኣልተገዛችም፣ እሺ ኤርትራ ግን ተገዝታለች፣ ነገሩን እንደፈለጋቹ፣ እንደሚመቻቹ ትጠመዡት ኣላቹ፣ ኑእና ሞኩሩ፣ ቆሞ የሚያይ ኤርትራዊ የለም፣ ድሮም በፍቃዳቹ አይደለም ነጻ የወጣነው፣ መንግስቱ ህዝባዊ ግንባር ሐርነት ኤርትራ ፈርቶ ነው ወደ ዙምባብዌ የፈረጠጠው፣ ኣሁን እንደ ህጻን ተደብቆ ደብዳቤ ላከ፣ አልላከ ምን ይጠበስ።
@RahmathSasa-tz6uq
@RahmathSasa-tz6uq 8 месяцев назад
ማላስ ዛናዊ ያካንሳር ታማሚ ነበር ላዚህ ያእዲሜ ማረዘሚያ ማዳኑት እና ያሲልጥን ማረዘሚያ ፓሊትካ ታጥቅሞዊል ይህ ሀሳብ በዛሬው ትውልድ ይሳራዘል።
@ZenebecheKebede
@ZenebecheKebede 11 месяцев назад
እኔየምናአደደው በመንግስቱአይለማአሪያአም ለምን ጀአኒዮን ገደልካአቸው ገሉስወዴትአደረጋአቸው ስልጣአን ከያአዘቦአላአስ ምናአለበት ሞርኮኛአ አድርጎ በህይወት እዲኖሩቢያአደርግ
@ambayek4379
@ambayek4379 11 месяцев назад
ደደብ ሁላ አይደለም አሰብን መላዋን ኤርትራ የኢትዮጵያ ናት ብሎ እኮነው ከሚሊዮን በላይ ወታደሮቹን አስጨርሶ ወደ ዙንባቤ የፈረጠጠው ፤ አሁን ምን እንዲል ነው የምትፈልገው?
@JoniDalten
@JoniDalten 8 месяцев назад
❤❤የኢትዮጵያ አውነተኛ መሪ ጀግና ኑርልን አንድ ቀን ትመጣለህ
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m 11 месяцев назад
እኔ የምለው እንዴት ሆኖ ነው ዚምባቡዌ Zimbabwe ዙምባቤ zumbabe የሚነው?
@Gadot-d6r
@Gadot-d6r 11 месяцев назад
ጓድ ሊቀመንበር ይህን ይላሉ የሚለው ፡ በግሌ አጠያያቂ ነው :: ለምን? ሲጀመር ማን እንዲያ እንዲሆን መሰሩትን ጠለ?! አስመራና አዲስ አበባ ን በአንድ ሳምንት መነጠቅ ለምን ተከስተ? አይ ከእሱ የማይሻል የለም ... እስከሚባል የሕዝብ ብሶት እንዲነሳና አገር እድትበታተን ብሎም ለአገሪቱ መከላከል ወይም የተስፋ ጭላንጭል ይዘው የተነሱትን ጀነራሎች በረ ፊደ ሰዓት መረሽን ከዛም ብሶ አንድ ሰውና አንድ ጥይት እስኪቀር ሲባል ኖሮ ... ወደ ዝንቦቤ እብስ ማለት :: ጓድ ሊቀ መንበር ... እርሶ ያነኮሩትን አንተ አወጣልኝ የሚያስኬድ መንገድ ነው ?! የእንኮሮ እንኵሮ እንደማይሆኑስ በሞን ተማመኑ ?
@MichaelHanal
@MichaelHanal 11 месяцев назад
Menegesu...jdjubutiy asalefoooo...yeah shete
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 11 месяцев назад
መንግስቱ ብሎ መሪ በግፍ የተማረን ዕይል የጨፈጨፈ በበተታችነት ስሜት ይተሞላ የቅርብ ጎደኞቹን እነ ትፈሪ ባንቲን የገደለ ከዚያም በዕላ እነዚያን ትልልቅ ጀነራሎች ባለቀ ስዕት የገደለ ኢትዩጵያ ቀን የጎደለባት ያኔ ነው ይህው እዚህ ላይ ደረስን ስው ይሙት የምል ስው አይደለሁም እሱን ብሆን ግን የአገሪን ስው ይቅርታ እጠይቅ ነበር ሳልሞት እግዚአብሔርን የማያውቅ ስው ስለሆነ ግን ይቅር በሉኝ አይልም ያሳዝናል ለታሪክ እግዚአብሔር አስቀምጦታል ደግሞ እድሜ ለመንግስቱ ስንት የተማረ ዕይል ሞተ ተስደደ እንደው ይሄ ስው ልጅቹ መክረውት ንስሀ ቢገባ አገሩን ይቅርታ ቢጠይቅ ነበር መዳን እንጂ እሱ እማ በመዕይም አይምሮ አገራችንን ተጫውቶባት ያለፈ ግፈኛ ስው ነው !!! ልጆቹ ምከሩት ሞትን ተሽክመነው ነው የምንሄደው ግዜ የለም ይቅርታ ይጠይቅ የምን ደብዳቤ ነው
@danielg.162
@danielg.162 17 дней назад
ሲጀምር ይህ በስንት ኢትዮጵያዊ ደም ጠጥቶ 17 ዓመት ስልጣን ላይ የቆየው ከወያኔ የተሻለ ሆኖ መቅረብ መሞኮሩ ማፈር አለበት ሲቀጥል ደሞ ዓሰብ ኧሽ ገዝ ብሎ የሰየመው ራሱ ነውጂ ዓሰብ የረትራ ግዛት ነው ግን ኢትዮጵያውያን ባሕር ካላችሁ ምኞት የናንተ እንደሆነ አስመስላችሁ ብዙ ኢትዮጵያዊ ሂወት ኤርትራ ጠፍቶ ቀርተዋል የምትችሉት ሁሉ አርጋችሁ አልተሳካም ሽንፈታቭሁም አንቀበል ብላችሁ እነሆ አብይ አህመድ ባሕር ብሎ መጣ ግን አስረግጬ መናገር የምችለው ኤርትራ🇪🇷 1960/70/80/90/2000 አመተ ምህረት አደል ያለችው ይ ይልቁን ካሱዋ ⚽እናንተጋ ኢትዮጵያ እንድትጫወቱባት ከለጋት ቆይተዋል ኢና ኤርትራ🇪🇷የሚያስፈራት ነገር የለም ከመጣችሁ በሰላም ኑ ግን አትመለሱዋትም 4ነጥብ
@samuelfeshaye7753
@samuelfeshaye7753 11 месяцев назад
Mengstu ፲፲ is claiming assab
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 11 месяцев назад
Ayeee Egzhabher Meles 100 Ameet ethiopian engezalen sil he died at the age of 53! N all the weyanees & all their family left Ethiopia with all their money.& Now look at the current situations in that land! COMMON Let us pray for Ethiopia & Eritria, there is hope & a great solution in the hands of God but not in the hands of poleticians!
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 11 месяцев назад
ይሄ ፋሽሽት የስንቱን ምሁርና ትውልድ ደም አፍስሶ አገሬን ያረከሳት፣ ይሄው እስከዛሬ አልላቀቀን እንዲል ያደረገ እርጉም ባሪያ😡😡👹👹👹👹
@abmolalign3900
@abmolalign3900 10 месяцев назад
አንታክን ልብዳት
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 10 месяцев назад
@@abmolalign3900 OMG 😲 you look handsome on your photo, but your mouth is dirty, so sad 😔
@zahrasalih2725
@zahrasalih2725 7 месяцев назад
Tiliku dedeb mengistu new ahyoch yemore zemed yelachihum ha ha
@FkreyesusGebeyehu-qq8tj
@FkreyesusGebeyehu-qq8tj 11 месяцев назад
ነፍስህ ትቃጠል፣
@wongelawitayele4708
@wongelawitayele4708 11 месяцев назад
Just be quiet
@Dahlak-ry8ns
@Dahlak-ry8ns 11 месяцев назад
ዓዓዓሰብ ዓሰብ ! Not አሰብ ። and that pronouncements tells ዓስብ who belongs too. ዝምቧቤ የባሕር በር አላት እንዴ ? ወይስ እዛ ትንሽ ግቢ ከእንቁራሪቶች እየተጫወተ ነው የዓሰብ ትርግት የሚጭረው የሚጮኸው ። ሰላሳ ሁለት ዓመቱ ነው አሁን እዛ ሀራሬ ግቢ ....ሲራመድ ሲሮጥ በሕልም ም ሲጓዝ ect... .
@haskotom
@haskotom 7 месяцев назад
😂😂😂😂 hid dedeb shutam
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 11 месяцев назад
ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ታለቅ መሪና የአንድነት ጠበቃ ጓድ ፕ/ት መንግስቱ ሀ/ማሪያም ሁሌም አኛ አንወድሐለን
@meheretnardos1894
@meheretnardos1894 11 месяцев назад
You might be commparing him with weeyane & Abiye. But he has never been a good leader but a murderer too! We cant deney that fact! not all the People love him& respect this murderer! Nooo, Nooo Dude! NOOO
@MHMETHIOPIA
@MHMETHIOPIA 11 месяцев назад
@@meheretnardos1894 እሱ ለአንተ ነው ለኔ ለኢትዮጵያዊ አይደለም ማንነትህን ለረሳኸው ሰለጠንኩ ባይ መጀመሪያ ታሪክህን እወቅ የራስህን ቋንቋ አክብር መንጌ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት የሚሉ መሪ ናቸው ለዚህ አትጠራጠር ግድያን የጀመረው ማነው ብለህ ታሪክ ደጋግመህ አጥና የነጭ ሽብር ተዋናይ ካልሆንክ በቀር ማለቴ ነው{I am not compparing him with any one that is ur opinion}
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 месяцев назад
😢😢ዉሸት ዉሸት የአማራን ህዝብ የአዲስ አበባን ህዝብ የጨረሰ አዉሬ ኦሮሞ ወያኔ እኮ አገር ሲሸጥ ነበር የቆየዉ 😢😢😢😢 ደርግ ሀይለስላሴን አርዶ ገደለ ኦሮሞ ከዛ እየሰፈረ መጣ
@misganawoldu5121
@misganawoldu5121 11 месяцев назад
Are you a human?🤔
@stihan58
@stihan58 11 месяцев назад
ታሪክ የማያቅ ነጣቂ አመስግኑት ዝርፊ ውስጥ ያላችሁ ገላችሁ ትወርሱ ነበር
@amanketema2430
@amanketema2430 9 месяцев назад
የማን ኣባቱ ደንቆሮ ደደብ የታባቱ ታሪክ ኣታቁም
@Tecl8855
@Tecl8855 8 месяцев назад
R,i.p history in ethiopia ye poletica mechawecha yehune tarik
@Isee-rv9um
@Isee-rv9um 8 месяцев назад
🎉 Meningitis hail Mary needs to be taken to Asmera and answer a few questions . I hope he does not die before that.
@IsayasGhebrhiwet-b9z
@IsayasGhebrhiwet-b9z 11 месяцев назад
Wedi qemal dedeb
@stihan58
@stihan58 11 месяцев назад
ስለመንግሥቱ ሌብነት አረመኔነት ደንቆሮነት የጭለማ ዘመን አውራ ከሱ በፊት አገራችን ተከብራ የምታስከብር ነበረች
@stihan58
@stihan58 11 месяцев назад
ከሱ በሀላ የመጡት በዘር የተመረዙ በጥላቻ በድንቁርና የነበሩ ሆነው ነው እንጂ መንግሥቱ ለፍርድ በአደባባይ ላይ ለህዝብ መስጠት ነበር አብይም
@HabeshaKitchenForYou
@HabeshaKitchenForYou 10 месяцев назад
አንተ እርኩስ ባሪያ አሁንም ትንሽ አትጸጸትም? አንተም ስለ ጭፎጨፋ የማውራት ሞሪል አለህ እንደ አጻ ቴዎድሮስ ጥይትህን አትጠጣም ነበር የወያኔ አለቃ ሱሪ ሳይሆን ልብ ያስታጠቀው ሻእቢያ ነው ብለህ ነበር ረሳኸው እንዴ ወደቡ የኤርትራና የኤርትራ ብቻ ነው አንተ አንባበቢ ደግሞ ከፍተኛ የኤርትራዊያን ጥላቻ ያለሕ ነሕ ባልሳሳት አንተ አይነ ስውሩ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ነህ ወራዳ መሆንሕን እነግርሀለሁ 😊
@samuelmhreteshtu2135
@samuelmhreteshtu2135 10 месяцев назад
የሚሉሽን ብሰሚ ገቢያ ባልወጣሽ ይላሉ፣ መንግስቱ ማለት ኢትዮጵያ 30 ዓመት ልታገኛቸዉ የማትችል የተማሩና የወደፊት ተስፋዋን በአረመኔነት የረሸንክ ፈሪ መጨረሻ ላይ እንደ ተራ ሰዉ ሾልከህ የጠፋህ እራስ ወዳድ ነህ፣ እኔ በታምር ከርሸና ያመለጥኩ ሁሉንም የማዉቅ ሰዉ ነኝ አንተ የኢትዮጵያ ህዝብ ባለደም ነህ የመናገር መብት የለህም፣
@oumerabedu2589
@oumerabedu2589 11 месяцев назад
ኦረሙሜ አንሰማሽም አማራ ከኤርትራ ጋር ይሆናል።
@meazaafeworki6473
@meazaafeworki6473 10 месяцев назад
ወይ ጉድ፡ ኣቶ መንግስቱ፡ ከነ ሓጥያቶትና ወንጀሎት፡ በደም የተጨማለቅ እጆትን ይዘው፡ ፈጣሪ ፊት ቆመው ንስሃ አንደመግባትና፡ የመጨረሻ እስትንፋሶትን በሰላም እንደ ማሳረፍ፡ አደባባይ ወጥተው፡ እንደገና የኢትዮጵያን የደሓ ልጆች ለማስጨረስ፡ ያልነበረና የሌለ ታሪክ ተናግረው፡ሊያስጨርሱት ይፈልጋሉ? በኤርትራና በኢትዮጵያ ላይ የወረደው ጭንቅና መኸራ፡ሃዘን የእያንዳንዱን ቤት ያንዃዃው የእርሶ አምባግነን መንግስት ጭፍጨፋን ማን ይረሳል? ሌሎችን ንጹሃን በማያውቁት ነገር ወደ ጉድጓድ ልከው፡ ይሕው እርሶ እስኻሁን በህይወት አሉ፡ ያ አንሶ ሳያፍሩ አደባባይ ወጥተው፡ ያልተባረ ይተርካሉ? Life is not fair. ተብሎ የለ።ነገር ባይቀሰቅሱ ይሻላል። የሚሰማዎት የለምና ኣዛው ባሉበት ኣፎትን እጆትንና እግሮትን ይዘው ይቀመጡ። ፍርድ ከእግዜብጄር ነውና፡ እሱው ይፍረድቦት።አሜን።
@AndshetZerihun
@AndshetZerihun 5 месяцев назад
እሄ ሰው በላ ጥልማኮስ አረሙኔ ፈርጣጭ ቦቅባቃ
@kibromdzion2740
@kibromdzion2740 10 месяцев назад
ASSAB ASSAB ASSAB 😢😢😢😢😢😢😢😢 do not worry my kid I will get one when I seelp in dream 😂😂😂😂
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 11 месяцев назад
የቀድሞ ጠ/ሚንስትር መለስ በእናታቸው ኤርትሪዊ እንደነበሩና ኤርትራ ከኢትዮጵያ እንድትገነጠል ድምፅ ተሰጥተው እንደነበር ከዚያው አካባቢ የነበረ ጓደኛችን እዚያው አድዋ ለሥራ አብረን በሄድን ጊዜ በግልፅ የታወቀ ነው። ስለዚህ አሰብ የኢትዮጵያ ከመሆን የማያልፈው በአወሳሰንም ሆነ በንክኪ በቀረቤታ የኢትዮጵያ በእጅጉ ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ብቻና ብቻ ነው። ይልቁንስ ለኢትዮጵያም ሆነ ለኤርትራ ጥበበኞች ሊሆኑ የሚችሉት በፌደሬሽን በአንድነት በመኖር ነው። if we trace back the Ethiopian queen Saba used to administer both countries beyond the Red Sea say Yemen & Saudia Arebia in one side and Ethiopia. How come we then are deprived the ownership and access to the sea???
@onlymine4294
@onlymine4294 11 месяцев назад
አይ መንግሥቱ ሀይለማርያም ለዚህ ሁሉ ያበቃ ተጠያቂ ነው ከአብይ ጋር አንድ ነው ጨፍጫፊ የተማሩ ሁሉ ያጠፋ እስካሁንም የሚኖረው በሰረቀው ገንዘብ ነው
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 11 месяцев назад
😢😢በጣም የሸዋ አማራ የጨፈጨፈ ኦሮሞ ሌባ
@tesemadesta3026
@tesemadesta3026 11 месяцев назад
ኢትዮጵያ የወደብ ዋንነት ኣልነበርባትን በቀኝ ገዥ ለኤሪትራ ህዝብ ኢየጭፈጭፈ ልንጹሃን የኤሪትራ ህዝብ በታንክ በጅምላ ጆኖሳይድ የፍጸምክ መንግስቱ ሃይለማርያም ነው፡ የኤሪትራ ባሕርና ውደብ የኢትዮጵያ ሆኖ ኣያውቅም በውሽት ታሪክ ኢየጠመዘዝክ ልክ ኢትዮጵያ የባሕር በር ኖራት ኣያውቅም በኣለም በኣፍሪቃ ከ 16 ሃገራት ሎክ ላንድ ያላቾው ኣንድዋ ኢትዮጵያ ኢንደሆነች ሁሉም ኣለም የሚያውቀው ሓቅ ነው፡ ስለዚ ያልሆነ ያልነበረ ነበር ብሎ የሓሶት ታሪክ ለኢትዮጵያ ህዝብ መስበክ ምንም የሚጠቅም ኣይደለም፡ ስለዚይ ምኞትና ሓቁ ይለያያልና ያልሆነ ታሩክ መማር ኣይጠቅማቹም፡ ኢትዮጵያ ህዝብ በጦርኖት ኢየተገዳደለ ኢንዲኖር ድሃ ሆኖ ኢንዲቀጥል ነው የሚትፈርዱት ያላቹ፡ ትክክልኛ ታሪክ ብታስተምሩት የበለጠ ለሁሎቱ ሃገር በስምምነት መጠቅም ይቻላል ከዛ ውጭ የልዕላውነት ሃገር መድፈር በሓይልም ይሁን በሕግ ኢንደማታገኙት ታውቃላቹ ኢያውቃቹ ትውልድ ኣታዋናበዱ ባካቹ።
@abmolalign3900
@abmolalign3900 10 месяцев назад
ፈሳም አገትህን አንቀን እንወስደዋለን ታሪካችንን እናውቃለን አሰብ መችም ቢሆን የኤርትራ አትሆነም
@SelamHabtay-l1v
@SelamHabtay-l1v 8 месяцев назад
Sheseto wede zembabe yehade mrngestu hule weshetame nebere yeritera hizbe laye yaderegewe hule yemeresa aydeleme ahunume weshute yeketele newe
@Joe123_
@Joe123_ 11 месяцев назад
እናታቹ ትበዳ ሃይለስላሴም የኔ ነው ስል ነበር የኔ ነው ስል አልክ ግን ያንተ ልሆን አይችልም የአባቶቻቹ ሞት አልበቃ ያለ ይመስል አሁንም የኤርትራ ባህር መውረር ነው የፈልጋቹ እኛ ኤርትራኖች ደሞ በመጣቹ ቁጥር ልናጠፋቹ አይስለችንም
@stihan58
@stihan58 11 месяцев назад
ቁሻሻ ኢትዬጵያን የለከፈ በደም በድንቁርና በዘር ለክፎ እስካሁን መከራዎን እያየች ነው
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад
መለስቅዘነው፡የሰጠው፡ሀሰብ፡የኢትዮጲያናት
@Tersit-z6g
@Tersit-z6g 11 месяцев назад
Tert ketert ayalfm
@BERHEMEBRHTOM
@BERHEMEBRHTOM 10 месяцев назад
ግን በውሸት ትርክት ከመኖር መች ነው የምትወጡት
@mariamameen8846
@mariamameen8846 11 месяцев назад
ታላቁ የምንወድህ መሪያችን ሰው የዘራውን የሚያጭድ ቢሆንም እንደ ሥራው የሚከፈለው ቢሆንም ላንተ ግን እድሜና ጤንነትን እመኝልሐለሁኝ እንደዛ የተንገላታንላት የደማንላት የሞትንላት ሀገራችን እንደዚህ ሥትፈራርሥ በማየቴ በጣም አዝናለሁ በቁጭት እቃጠላለሁ ከቀድሞ 21ኛተራራው ክፍለጦር 45ኛተራራው ብርጌድ አባል አባይነህ ነኝ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад
መለስቅዘንሰጠ፡ሀሰብንለሻቢያ
@Chaltuko-ol5wc
@Chaltuko-ol5wc 11 месяцев назад
ሀሰብትመለሳለች፡መቼም፡መቼምቢሆን
@sabri5460
@sabri5460 11 месяцев назад
ቂቂቂቂቂ ከምርዎት ነዎ ጓድ መንጌ!! እርስዎ ለሰው መብት ተቆርቅሮ ሙተ!!!
Далее
Шоколадная девочка
00:23
Просмотров 302 тыс.