Тёмный

የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፕሮቴስታንት ወይስ ኦርቶዶክስ ከ1517ዓ.ም በፊት ያሉ አማኞች ሲኦል ናቸውን ? 

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Просмотров 17 тыс.
50% 1

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Опубликовано:

 

30 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 203   
@marthakelemework6355
@marthakelemework6355 8 месяцев назад
በእውነት በእናንተ ውስጥ እጅግ የረቀቁ መምህራኖች እንዳሉን አይቻለው።እግዚአብሔር አምላክ የተዋህዶ ሃይማኖታችንን እራሰ ነው።አሜን
@telmelaermias4195
@telmelaermias4195 8 месяцев назад
ለመንግስቱ የሚያበቃውን የእምነት ሚስጥር ይግለጥላችሁ እና የጠፍ ነብስ ለመመለስ ምክንያት ያድርጋችሁ በቤቱ ያፅናችሁ
@tinalove8874
@tinalove8874 8 месяцев назад
የቅድስት ቤተ ክርስቲያን ፍሬዎች ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃላችሁ ልክ እንደ ማር የጣፈጠ እንደ ወተት የነፃ የጠራ ነው የተረጋጋ ስብዕና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘለአለም በልጆቿ ተከብራ ትኖራለች ❤❤❤❤❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 месяцев назад
መምህራኖቻችን በሰላም ኑልን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ 🙏🙏🙏
@azutube6342
@azutube6342 8 месяцев назад
የኔ ተወዳጆች ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በርቱልን A.G❤❤❤❤❤🙏🙏
@martafanaye3193
@martafanaye3193 8 месяцев назад
ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ❤
@serkalemasefa1803
@serkalemasefa1803 8 месяцев назад
እኔ ቲክቶክን የምወደው እናንተን ወደ ፊት ስላወጣ እና እናንተን አይቼ በእምነት እንደፀና ስላደረገኝ ነው😊 እንደዚህ የልጅ መምህራን የሰጠን ጌታ ይመስገን❤
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 8 месяцев назад
መናፍቃን አሁን ዋጋዉን አገኘ ቃለ ሄይወት ያሰማልኝ የወጣት አባቶች
@tigstuersumo6454
@tigstuersumo6454 8 месяцев назад
ተረት ተረት
@MeronMelese-nk1sg
@MeronMelese-nk1sg 7 месяцев назад
So you are menafq🤔
@user-kw9tr5ro4q
@user-kw9tr5ro4q 8 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ ወንድሞቻችን ኦርቶዶክስ ብዙ በወንጌል አገልግሎት የበለፀጉ ታዳጊዎችን እያፈራች ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 8 месяцев назад
በርቱ ወንድሞች እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን አሜን ❤❤❤
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 8 месяцев назад
ተንታጎች መድሃኔዓለም ይጠብቃችሁ ተባረኩ።❤❤❤❤
@freweyniadinoasefa9886
@freweyniadinoasefa9886 8 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛላችሁ ወንድሞቻችን ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን ።
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 8 месяцев назад
ጋዲሳዬ የኔ ጀግና እንዴት ደስ እንዳለኝ፥ ፈጣሪ ይመስገን፥ ቤተክርስቲያናችን እንደእናንተ ያሉ እንቁዎችን ያብዛላት፥ ብሩካን ሁኑ!!
@user-qd8rf1dm1l
@user-qd8rf1dm1l 8 месяцев назад
አቡዬ ጋዲ የኛ እንቁዎች ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ❤❤❤
@adonaynebiyou2900
@adonaynebiyou2900 8 месяцев назад
በእውነት ተባረኩ እግዚአብሔር ይርዳችሁ በርቱ እንደኔ አይነቷን ትታደጋላችሁ ለኔ መልእክት ነው
@seblehaile9552
@seblehaile9552 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላችሁ ወጣትነትን በአግባቡ የተጠቀማችሁበት የታደላችሁ ተባረኩ።
@robeltirusew7883
@robeltirusew7883 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሠማቹ ፀጋውን ያብዛላቹ
@dannywoledetensay1280
@dannywoledetensay1280 8 месяцев назад
በርቱ ወንድሞች እውነትን የሚዋጉ ብዙናቸውና፡ እውነት ግን ልትሳሳ ትችል ይሆናል እንጂ አትበጠስም። እውነት ከእናንተ ጋር ነችና በርቱ።
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 8 месяцев назад
ውድ እና እንቁ የሆናቹህ ወንድሞቻችን እነኳን በሰላም መጣቹህልን 🙏❤
@user-wd4yj7vw8s
@user-wd4yj7vw8s 8 месяцев назад
ሰለናንተ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ጸንተው ከሚኖሩት ያርግችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@EyerusBrhen
@EyerusBrhen 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውንም ያብዛላችው እድሜ ጤና ይስጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@alohay1476
@alohay1476 8 месяцев назад
በ እውነት ቃል ህይውት ያሰማላችሁ የኔ እንቁቸ..👏👏🌺🌺🌺❤️❤️❤️❤️
@YasminYodet-uj4jx
@YasminYodet-uj4jx Месяц назад
ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endeshaw_tube9040
@endeshaw_tube9040 8 месяцев назад
ትለያሏችሁ በርቱ አቡ ወንድሜ ሥወድህ ብፕእግዚአብሔር ስም....❤❤❤❤🎉🎉🎉
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 8 месяцев назад
🙏ወንድሞቻችን የሕይወት ቃሉን ያሰማልን🙏❤❤❤❤
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 8 месяцев назад
አቡ ስላየዋችው ደስ ብሎኛል ቃል ህይወት ያሰማልን በርቱልን
@takileermias9215
@takileermias9215 8 месяцев назад
ወንድሞቼ ፀጋዉን ያብዛለችሁ በርቱ❤❤❤
@nebiatgirma-qs1ju
@nebiatgirma-qs1ju 8 месяцев назад
አቡ፣ ጋዲ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏💒በናንተ ብዙ አትርፈናል እናመሰግናለን 🙏💒
@user-jh9mx6yh9t
@user-jh9mx6yh9t 8 месяцев назад
ወንድሞቼ ጸጋውን ያብዛለችሁ በርቱ
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካቹ ቃለ ህይወት ያሰማልን አብ ጋዲሳ ተባረኩልኝ ❤❤❤
@user-tk3rk3yi5d
@user-tk3rk3yi5d 8 месяцев назад
በርቱ ወድሞቼ ለእምን ትልልቅ ቤጅ ያላቸውን ሰውች ስብስክራይብ እዲይስደርጉ እዲያስተዋውቁ ንገርዋቸው እናት ግን በርቱ ስታምሩ❤❤❤❤
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 8 месяцев назад
ሀሳብ አለኝ አኬ ይቅረብልን የምትሉ እጅ አዉጡ አኬ እና ዮሐድ ሁለቱን አቅርብልን እና ጭመቅል በተለይ ሰለ ምልጃ በእግዚአብሔር 🙏🙏🙏🙏ይቀርባሉ ብዬ አምናለዉ
@nazgryma5209
@nazgryma5209 4 месяца назад
sagawen yebezalachu amen amen amen ❤❤❤
@assefatayachew7458
@assefatayachew7458 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጸጋውንም ያብዛላችው እድሜ ጤና ይስጣችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን! እግዚአብሔር ይመስገን!!! አሜን !!! አሜን!!! አሜን !!!
@kibremoges3299
@kibremoges3299 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይመሰገን ቤተክርሰቲያን እንደዚህ በውቀት የሙሉ ሰው ሰላላት ተመሰገን
@AaBb-kr3bi
@AaBb-kr3bi 8 месяцев назад
ወንድሞቻችን ፀጋውን ያብዛላችሁ ጥሩ ማብራሪያ ነው የተሳሳቱትን ወደ ቀጥተኛዋና ሐዋሪያዊት ቤተክርስቲያን መልሷቸው
@workiyeadere37
@workiyeadere37 8 месяцев назад
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቃለህይወት የሰማልን ከናተ የበለጠ ባላቅም በእጃችሁ ከያዛችሁት ስልክ ይልቅ መጸሐፍ መቅደሱ ይዛችሁ አስተምሩ።
@kirstiyan
@kirstiyan 8 месяцев назад
Ye EGZIABHER menfes benant lay yeder amen 🙏🙏
@zagayeerkwun6310
@zagayeerkwun6310 8 месяцев назад
ትለያላችሁ ጎዶሎአችንን መላችሁልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 8 месяцев назад
Both of them young men, amusing knowledge. I see older wise men live this too heart
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ። ለእኛ የሚያስፈልገውን ሰለምታሰተምሩን ህይወት ሳደክምን ተሰፋ ሰለምትሰጨጡን ።
@dirbelemma1377
@dirbelemma1377 8 месяцев назад
እንቁ የተዋህዶ ልጆች በርቱልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
@dafna4027
@dafna4027 8 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን አቡ ና ጋዲ❤ ❤👑👑 ።
@meserettaye7524
@meserettaye7524 8 месяцев назад
በርቱ እግዚአብሔር ከናተጋ ይሁን
@ge821
@ge821 3 месяца назад
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድሞቻችን❤❤❤
@user-qi2gz3zh9m
@user-qi2gz3zh9m 7 месяцев назад
I'm proud of you my realign and for you Brothers.....
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej 8 месяцев назад
ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@user-rb3qb7gg9f
@user-rb3qb7gg9f 8 месяцев назад
ቃለሒወት ፡ ያሰማልን ፡ እንቁወች❤❤❤
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 7 месяцев назад
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማል
@solomonseifu4785
@solomonseifu4785 8 месяцев назад
Kalehiwot yasemalen ❤❤❤
@beshadutolera8469
@beshadutolera8469 8 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-rg6wl1ok5t
@user-rg6wl1ok5t 7 месяцев назад
ፀጋውን ያብዛላቹ
@semharsolomon2186
@semharsolomon2186 8 месяцев назад
Egzabher tsegu yabzalachu. Ema amlak tetebekachu. Kale hiwet yasemalen wendemochin. 🙏🙏🙏
@davdav1797
@davdav1797 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን
@dafna4027
@dafna4027 8 месяцев назад
ጴንጤ በእግዚአብሔር አያምንም እርግጠኛ ሁኑ ግን መጽሐፍ ቅዱስ እንደምያመን መስለው ክርርትናን ማጥፋት ነው አላማቸው ንቁ የተዋሕዶ ልጆች አትሸወዱ አላማቸው ለሰዎች ጥቅም እያሳዩ ወደ ገደል መክተት ነው ።
@wosenyeleshassefa5917
@wosenyeleshassefa5917 8 месяцев назад
ቃል ህይወት ያሰማልን
@yonastadesse9096
@yonastadesse9096 8 месяцев назад
ቃለሕይወት ያሰማችሁ
@kasahunteklu421
@kasahunteklu421 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 8 месяцев назад
ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሰማልን😍😍😍
@danielbeyene6894
@danielbeyene6894 8 месяцев назад
ለወጣቶች ወጣት እንቁ የሆኑ መምህሮች ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በእግዚአብሔር ፍቃድ ወደፊት እየመጡ ነው ትልቅ ስራ እየሰሩ ነው ባሁን ሰዓት ብዙ ወጣቶችን በቲክ ቶክ በዩትዩብ እያስተማሩ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየመለሱ ነው ክእነዚህ ተጨማሪ ብዙ አብረዋችው የሚስሩ የሚገርሙ አስተማሪዋች አሉ በጣም ልናበረታታቸው ይገባል በልጆቻችን ተስፋ እያየን ነው እግዛብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ
@elizabethyimer237
@elizabethyimer237 8 месяцев назад
የወርቅ ዘንግ መምህራን በእዉነት እናመሰግናለን ።
@OkOk-nq8lb
@OkOk-nq8lb 8 месяцев назад
አቡ ጋዲ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏😍😍😍
@addisgirma6255
@addisgirma6255 8 месяцев назад
ወድሞቻችን ቃለ ህይወትን ያስማልን🙏🙏🙏ኦርቶዶክስሳዊያን በትምህርቶች በብዙ መበርታት አለብን🙏
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ መናፍቅ እኮ ስለመፅሐፍቅድስ ምንምአያውቁም አንድ ጥቅስ ይዘው ሲዘሉ ይውላሉ ይሄን ግራ የተጋባው ትውልድ ጥቅምን እያሳዮ ወስዶ ገደል መስደድ ነውአላማቸው
@genetigbeyi5157
@genetigbeyi5157 8 месяцев назад
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ ወንድሞቸ 😍😍😍😍
@user-ss5xm5qn6b
@user-ss5xm5qn6b 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቡ እና ጋዲሳ🙏
@user-bj1ck9fk8i
@user-bj1ck9fk8i 8 месяцев назад
በርቱልን ወንድሞቼ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qc1fg2yx7i
@user-qc1fg2yx7i 8 месяцев назад
Egziabher yibarkachu kenat bizu temrialehu tebareku abuye gadi sitamru eyobanim gabzilin
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 7 месяцев назад
ተባረኩ
@meri147
@meri147 8 месяцев назад
በርቱልን ወንድሞቼ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@senedufantahun3941
@senedufantahun3941 8 месяцев назад
በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Haftugetahun-vf7yb
@Haftugetahun-vf7yb 8 месяцев назад
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@asna7836
@asna7836 8 месяцев назад
ኑሪልኝ ዎንድሞቼ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤️❤️❤️
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 8 месяцев назад
ከዛን ልደት እና እዮባ ይቅረቡልን በተለይ ሰለትንሳኤ በደብ ጎበዝ ሰለሆኑ ይቅረቡልን ቅዲሟ ለእምነታችን ወጣቶች 😍😍😍😍
@masratzarga9765
@masratzarga9765 8 месяцев назад
Kalhiywete yasemalen wedemoch ❤
@helendarge9687
@helendarge9687 8 месяцев назад
Wow ❤❤❤❤❤
@rossross6520
@rossross6520 8 месяцев назад
Kalhyeete yasemalen betame dese yemile kelitfe bale anegager bemigeba melku new yemitakrebut ketlubet😊😊😊😊
@sadrqwer1659
@sadrqwer1659 8 месяцев назад
ቃለህይወትያሰማልንፀጋዉንያብዛላችሁ❤❤
@tesfayeendalamaw6944
@tesfayeendalamaw6944 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በቤቱም ያፅናችሁ። ግንኮ መናፍቃን አፍ እንጂ ጆሮ የላቸውም ለእኛ ለምናምነው ግን ታላቅ ትምህርት ነው።
@lulishiferaw2876
@lulishiferaw2876 8 месяцев назад
Tebareku enquanem bezich bete cherisiyaen lije honku
@hfhgdjf9418
@hfhgdjf9418 8 месяцев назад
💚💛❤️✝️✝️✝️✝️
@user-si9bz8wm5j
@user-si9bz8wm5j 8 месяцев назад
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ በፀጋ ላይ ፀጋውን ያብዛላችሁ በእውነት እጂግ ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን ተከታታይ ክፍል ይኑር በእውነት 💚🙏
@user-jf7uv4dp6p
@user-jf7uv4dp6p 8 месяцев назад
ልልእ እግዚአብሔር ያብዛችሁ
@tigisttadesse1648
@tigisttadesse1648 8 месяцев назад
ቸሩ ልዑል እግዚአብሔር ይባርካችሁ፤ ያሳድጋችሁ፤ ፀጋውን ያብዛላችሁ፤ እንቅፋት አይንካችሁ፤
@dawit6731
@dawit6731 8 месяцев назад
Thanksthanksyoulikedgood😘😘⛪❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 8 месяцев назад
ክርስታኖች ለሁሉም ሰዉ ሼር አድርጉት ተማሩበት ❤❤❤
@ayneabebagossaye-ex3kr
@ayneabebagossaye-ex3kr 8 месяцев назад
edegu bertu Egziyabher bebetu yaysnachihu🙏🙏🙏
@kibromsabian541
@kibromsabian541 8 месяцев назад
ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ጥበብን ከአንደበት ጨምሮ ያብዛላችሁ፡፡ ወጣትነትን ለእዚህ አገልግሎት ማዋል መታደል ነው፡፡ ጋዲሳ ወንድሜ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፡፡
@yeqedusantube6529
@yeqedusantube6529 8 месяцев назад
ይህ ትምህርት ካላነቃቸው ምን ሊያነቃቸው ይችላል!¡??🤔🤔🤔። ድንቅ ትንታኔ ነው።
@jord3147
@jord3147 8 месяцев назад
Kale hiwot yasemalin
@bereketchala6121
@bereketchala6121 8 месяцев назад
ቃል ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ክፍል ሁለት እንጠብቃለን ❤
@rossross6520
@rossross6520 8 месяцев назад
Meneme teyake yelweme yekdmechew yemgimerawa ortodokes endhoneche lerasem teteratera alawekem. Ena ebakachehu bezehu ketelubite kezehem hone kezyame bezu nebise tatirefalachehu❤❤❤❤
@ge821
@ge821 3 месяца назад
❤❤❤
@user-hu3sg1eq1j
@user-hu3sg1eq1j 8 месяцев назад
Kalhewtn ysmaln ❤❤❤❤
@abushamikael3812
@abushamikael3812 8 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏🙏❤
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 8 месяцев назад
❤❤❤ 🙏
@tsiyecherelij3709
@tsiyecherelij3709 8 месяцев назад
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ግሩም ውይይት ነበራችሁ ❤❤
@BezawitGirma-tr8ej
@BezawitGirma-tr8ej 8 месяцев назад
ተባረኩ🙏🙏🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 8 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ጸጋዉን ያብዛላችሁ ወንድሞቼ
@tesfuhagos305
@tesfuhagos305 8 месяцев назад
amen nurulege
Далее
КРУТОЙ ФОКУС С ШАРАМИ
00:35
Просмотров 558 тыс.
3.5M❤️ #thankyou #shorts
00:16
Просмотров 543 тыс.
Gặp 2 thánh troll | CHANG DORY | ometv
00:42
Просмотров 21 млн