Тёмный

የመጡበትን አለመርሳት ትልቅ ሀብት ነው …ከ200 ሰው በላይ ወደ ካናዳ ያመጣው ባለሀብቱ …… part 2 

kidi Ethiopia
Подписаться 134 тыс.
Просмотров 27 тыс.
50% 1

📌 ከሀገራችን ስኬትን አልመን የወጣን ሰዎች ከኛ ቀድመው በስኬት ላዬ ካሉ ሰዎች መማር ያለብን ማወቅ ያለብንን በዚህ ዝግጅት ላይ ታገኙታላችሁ
📌 ከባለፈው የቀጠለ part 1 ……👇
📌 • 10 ዶላር ይዤ መጥቼ የካፖኒዎች ባ...
📌 በብዙ ታተርፉበታላችሁ ከእንግዳችን ……
አቶ ማርቆስ ዘውዴ ተገኝ
Owner & CEO for Redeemed Enterprises INC & Director of Operations at Transitional Living Centres (TLC)
📌 ከባለፈው ዝግጅት የቀጠለ ……👇
📌 • 10 ዶላር ይዤ መጥቼ የካፖኒዎች ባ...
📌 በብዙ ታተርፉበታላችሁ ከእንግዳችን ……
አቶ ማርቆስ ዘውዴ ተገኝ
Owner & CEO for Redeemed Enterprises INC & Director of Operations at Transitional Living Centres (TLC)

Опубликовано:

 

22 июн 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 315   
@meseretmola1330
@meseretmola1330 2 года назад
አቶማርቆስን የማግኝት እድል ገጥሞኝ ነበር ሰውየው ካወሩት በላይ ደግ መልካም ለሰው ተቆርሶ የማይሰለችው የደጎች ደግ የመልካሞች መልካም ነው እድሜና ጤና ይስጠው
@duniyacannel6725
@duniyacannel6725 2 года назад
ስው እሆን ነበር
@hiwotgetachew407
@hiwotgetachew407 2 года назад
አድራሻው ከለሽ እንዴ ኪዱ ለስፖንሰር አይደለም
@oumahmed965
@oumahmed965 2 года назад
Amin
@temesgenworkie3306
@temesgenworkie3306 2 года назад
በጣም አስተማሪ ነገር ነው! ግን በእግዚአብሔር እኔን እንድታግዙኝ እፈልጋለሁ በጣም! ሥራ በማታጤ ተቸግሬለሁ ስለእውነት
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 года назад
ፈጣሪ ያስበን አንግዲህ ኪዲ አየሞከርኩ ነው ግን አስቲ information ካለሽ ከ ደቡብ ሱዳን የሚመጣበት መንገድ ካለ please 🙏
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
እኔ ግን ግርም ድንቅ ይለኛል ያልታደለው ሰውን እየገደለ አገርና ህዝብን ደም እንባ ያስነባል የታደለው ደግሞ ይሄው ከእራሱ አልፎ ወገኑን ከወኑም አልፎ ለአገር ትልቅ እርዳታ ያደርጋል አበቱ አመላኬ ሆይ እንደዚህ ደጋጎችን አብዛል።አቶ ማርቆስ እግዚአብሔር በሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ያኑሮት ትልቅና ቅን ልብ ሰው!!!
@meselelegese3987
@meselelegese3987 2 года назад
እግዚአብሄር ባለቤትህን ይባርካት ባለቤትህ ጥሩ ስለሆነች አንተ መንፈስ ቅዱስ ቀረበህ ዋው መንፈስህ ጥሩ ነው ለባለቤትህ 100/100 ይገባታል
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 года назад
ኪዲዬዬዬዬዬዬ ሰላምሽን ያብዛልኝ አቶ ማርቆር ሰላምህን ያብዛልን የስደተኞ ተስፋ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆያቹ በእውነት ክብር ይገባችዋል
@nomore8101
@nomore8101 2 года назад
እግዚአብሔር ብድርህን ያቆይልህ አሁንም አይቀይርብህ እግዚአብሔር በሰው አድሮ ነው የሚፈፅመው ሰለዚህ አይቀይርበህ ማደሪያው ነህና አሁንም ምሰጋናህን ይቀበልህ🙏🙏🙏🙏
@wasuminda2662
@wasuminda2662 2 года назад
Kidi የሚገርም መልካም ሰው እግዚአብሔር መልካሙን ሁሉ አብዝቶ ይስጥህ በእውነት ትልቅ ነህ የመልካም የአስተሳሰብ ጥግ ነው ባንተውስጥ ያየሁት❤❤❤
@merongirma54
@merongirma54 2 года назад
እግዚአብሄር ተመስገን እንደዚህ አይነት ቅን ሰዎች ስናይ መፅናኛ ይሆኑናል።🙏🏾
@dawitgirma133
@dawitgirma133 2 года назад
እረጅም እድሜ እና ጤና እመኛለው በብዙ ወገኖቹን የሚረዳ መልካም ሰው ነው የህይወት እይታው እራሱ እጅጉን አስተማሪ ነው
@zahraabdulbasit1862
@zahraabdulbasit1862 2 года назад
ወይኔ ኪዲ አላህ እድሜሽን ያርዝምልን ምጠይቂው ጥያቄ ሲያረካ እርሶንም አላህ ይጠብቆት የውስጤን መሻት አይቶ እኔንም ወደናተው ይቀላቅለኝ ያረብ ❤💚
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
ቅድስቴ በጣም መልካም ሴት ነሽ እንግዳሽም መልካም ሰዉ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክ ተባረኩ
@zenalemma5635
@zenalemma5635 2 года назад
Mr. Mark what's Incredible personality አንቺም ኪዲዬ thank very much እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ. አቶ ማርቆስ የምታምነው አምላክህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ በጣም እናመሠግናለን መልካም ቀን
@memegezaw5011
@memegezaw5011 2 года назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከጤና ጋር መታደል ነው። እንዳንተ ቅን ልቦችን ያብዛልን 🙏🙏🙏💕😇
@abdumohammed5503
@abdumohammed5503 2 года назад
እንደ አቶ ማሪቆስ ያሉ ቅን ሰወች የነበሩበትን ሳይረሱ ለሌሎችን ሰወች እንደሻማ እየቀለጡ ለሰዎች መልካም በማዲረግ የሰውን ህይወት ይቀይራሉ ::ፈጣሪ እዲሞና ጤና ይስጥክ ብዙ ማዲረግ እሚችሉ ሰወች ነበር ግን አልታደሉማ ይህ ስራ ከፈጣሪ መሰጠትን ይጠይቃል። ምንታደርገዋለህ ከላይ ነውስጦታው ኪዲየ በርችልን
@hyata3704
@hyata3704 2 года назад
ወዬኔ፡ምን፡አዬነት፡መታደል፡ነዉ፡እድሜ፡ከጤነጋ፡ዬሥጥክ፡አቶ፡ማራቆሥ፡አላህ፡ዬጨምራልክ ፡ዘመንክ፡ሁሉ፡በደሥታ፡ኑራ
@samiboy3266
@samiboy3266 2 года назад
ኪዲዬ አንቺን ነው በሱ ውስጥ ያየውት በርቺ እህቴ ወንድሜ መልካምነት ለራስ ነውና ቀጥልበት እግዝአብሔር ይርዳህ ❤️
@marefyatube1222
@marefyatube1222 2 года назад
ያለው እምነት ሚገርም ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልህ
@makidm8683
@makidm8683 2 года назад
የእዉነት በመልካምነታችሁ ቀናሁ ..ተባረኩ🙏🙏❤
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 2 года назад
የዚህ ሰው ልብ የክርስቶስ ልብ ነው ከብዙ ሰው የጠፋቅንነት በአንተላይስላየሁ እግዚአብሔርን እባርካለሁ ዘርህ ይባረክ ትዳርህ ይባረክ የትውልድ አባት ።
@tube5206
@tube5206 2 года назад
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሁለተኛውን ለማዬ በጣም ቸኩዬ ነበር መልካም መሆን ለራስ ነው መታደል ነው የሚገርመው ድግሞ ባለሀብቱ ከአፉ የእግዚአብሔር ሰም አይነጥለውም እውነት ድንቅ ነገር ነው ያስማሺን ኪዱዬ እግዚአብሔር ከፍ ያለውን ከፍታ ይስጣችሁ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
እኔንም ያስደነቀኝ እሱ ነው::
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 года назад
እግዚአብሄር አምላክ አትረፍርፎ ይባርክህ የተጠራህበትን መጠራት የምታዉቅ የእዉነት አማኝ ነህ ያንተ የሆነዉ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Год назад
አቶ ማርቆስ ጥበበኛ ሰው ነው። እግዚአብሔርን የሚፈራ ጀግና ፍጡር ነው። ኪዲም ለወገኖችሽ የምታስቢ ርሕሩህ ሴት ነሽ እናመሠግናለን ።
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 Год назад
ኪዲዬ ከቻልሽ ያንቺን እና የአቶ ማርቆስን ስልክ ወይም ኢሜይል እባክሽ እንድትልኪልኝ እማፀናለሁ።
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 года назад
እውነት ነው የወጡበትን አለመርሳት ብልህነት ነው👍👍👍👍👍
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 года назад
የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ኪዲ ተባረኩ ግሩም ሰው አስተዋወቅሽን ይህ መልካምነትህ ከአንተ አይወስድ ያብዛልህ ተትረፍረፍ
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 года назад
ጥሩ መሆን እና መልካምነት ለራስ ነው ስለዚህ ጥሩ ለሚሰሩትን እግዚአብሔር ዋጋቼውን ይክፈላቼው ፈጣሪ እሽ።
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Год назад
ልበቅኖች እግዚ አብሔርን ያዩታል ማቲ 5:8 እግዚ አብሔርም በሰዎች የተወደድን የተከበርን ያደርገናል ከዚህ በላይ ምን ሃብት አለ በሰዋች ደስታ መደሰትን የመሰለ ድግነትን የመሰለ ምን ደስታ አለ.....ፈጣሪ ቅዲዬ አንቺንም ቤተሰቦችሽንም እንዲሁም፡እንግዳችን ወንድማችንን በያላችሁበት ይጠብቃችሁ አኢትዮጽያ ካፈራቻቸው ድንግ ልጆች ውስጥ አንደኞቹ ናችሁ።
@hakiraki2957
@hakiraki2957 2 года назад
ዉይ እግዚያብሄር ይባርክህ ምን አይነት ልብ ነው ያለህ ብዙ ተማርኩ ኪዱኪዱ ለኛም ስፋ አለን
@natigazemomissmiss53
@natigazemomissmiss53 2 года назад
ኪዱዬ እና እንግዳሽን የማመሰግናችሁ ብዙ መንገድ ብዙ ደስ የሚሉ የሚያስተምሩን ትልቅ ቁም ነገሮችን ተገንዝብያለሁኝ እግዚአብሔር አምላክ ይባርካግሁ የሰው ልጅ በዚህቺ ምድር ላይ ፈጣሪ በሰጠው እውቀቱ ለሚያስደስት ና በነገ ላይ የሚያስደስት ተግባር ላይ ኑሮ አምላኩን ስያመሰግን ከማየት በላይ ምን የሚያስደት ነገር ለማንኛውም የሰው ልጅ ሰው ኔኝ ብሎ እራሱን ማየት የሚችልበት ጥግ አይተናል ኪዱ አንቺንም ፈጣሪ ይባርክሽ እንግዳሽንም እግዚአብሔር እድመ ይጨምርለት በእውነት ታላቅ ሰው ነው ኪዱ ምናልባት የእግዚአብሔር ፊቃዱ ሁኖ ስፖሰር የሚደገንን ሰው በእንደዚህ አይነት አይጠፋም ይመስለኛል እና ወደ ሊቢያ ውስጥም አስታውሱን
@boeytube3981
@boeytube3981 2 года назад
እንደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን ፈጣሪ ከፍ ያርግህ አሜን
@honeycraft4584
@honeycraft4584 2 года назад
ኪዱዬ እ/ር ይባርክህ በጣም የተባረከ ሰው ነው አንቺም መልካም ነሽ እ/ር ይከተልሽ
@messimessi2134
@messimessi2134 2 года назад
ክዲየየየ የእውነት ለኛ ብለሽ የምታደርገው ጥረት በሙሉ የምገልፅበት ቃል የለኝም ። የምንከፍልሽ እኛ አይደለንም ላንች ፍጣሪ ብቻ ነው የምከፍልሽ ኪዲየየየ ሁላችሁንም ፍቃደኛ ሰለምትሆኑ እግዚአብሔር ያክብርልን ምስጋናየ የላቀ ነው ። ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሻልን ኪድየየ❤🙏
@meazazee7175
@meazazee7175 2 года назад
ሰው ካልቸገረው አይሰደድም ።እግዚአብሔር ቅኖች ሰዎችን ያብዛልን ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርለት።
@workyeyimam6558
@workyeyimam6558 2 года назад
ሁሉም ሰዉ እንዳንተ ቅን ቢሆን አገራችን የት በደረሰች ። ተባረክ ወንድሜ ኪዱም ይቅናሽ ፣
@tigisthailemariam3963
@tigisthailemariam3963 2 года назад
አቶ ማርቆስ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጦት በጣም ጥሩ ልብ የዋህ እና ቅን ሰው ኖት ኪድዬ ውድድድ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ቲጂዬ😘🙏
@user-in9uc1xz4x
@user-in9uc1xz4x 2 года назад
ምናለ መላዉ የኢትዮ ህዝብ እንዳንተ በሆነና ተያይዘን ባደግን እዉነት ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታ ላይ ነን ፈጣሪ ሆይ ሰላም ፍቅር ስጠን
@scopemobile1735
@scopemobile1735 2 года назад
ኣቶ ማርቆስ እግዚኣብሄር ይባርክል......እንወድሃለን....ኪዲየ በርቺልን እግዚኣብሄር ይባርክልን
@fekaduanbessa74
@fekaduanbessa74 Год назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ የአቶ ማርቆስ የህይወት ተሞክሮዎች ብዙዎችን ያስተምራል ኪዱዬ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥሽ ተባረክ
@maedothabteyes3863
@maedothabteyes3863 2 года назад
አንደበቱ ሲጣፍጥ ሁሉ ነገሩ ደስ የሚል!! እግዚአብሔር በብዙ የባረከው ሰው እንዴት አድርገክ ብታመልከው ነው!! አንተ ነበርክ ኢትዮጵያዊያን መምራት የነበረብክ ለካ ኢትዮጵያ አንተን የመሰለ ልጅ አላት ጤና እና እድሜ ይስጥክ ከነቤተሰብክ!! ኪድዬ አንቺም ተባረኪ ጤና እድሜ ከነቤተሰብሽ ይስጥሽ ይሄን የመሰለ የሰው ማኛ ስላቀረብሽልን
@enulove1239
@enulove1239 2 года назад
ወገን ለወገን ደራሽ በኢትዮዮያዊነቴ እኮራለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@surafelgetahun6497
@surafelgetahun6497 Год назад
መልካምነት ለራስ ነው ኪዲና ማርቆስ ተባረኩ መቼም ነፃነት ይሄን video የምታየውና መልካም ለመሆን የምትጥር ይመስለኛል))
@ebmo3200
@ebmo3200 2 года назад
ኪዲ አቶ ማርቆስን አቅርበሽ ያደረግሽው ቃለ መጠየቅ በጣም አስተማሪ ነው በጣም መልካም ሰው ነው አላህ ይጨምርለት እናመሰግናለን
@mcell1734
@mcell1734 2 года назад
ይገርማል ምንም ማለት አይቻልም እናመሰግናለን ❤❤❤❤😍
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
I don’t have word to say anything about you! Mr Marcos God bless you & your beautiful family 🙏🏽👍🏽👏🏽✊🏽💐❤️
@seblekitchen
@seblekitchen 2 года назад
ኪዱ እንኳን ደና መጣችሁ በጉጉት ነበር እየጠበኩ ነበር ተባረኩልን 👍👍👍👍👍👍
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 2 года назад
Hoo kidi what a wonderful life testimony God bless both of you
@bezagetnigatu1173
@bezagetnigatu1173 2 года назад
Wow God Bless you dear! more more blessings!!!
@hiwel9209
@hiwel9209 2 года назад
ኪዱዬ የኔ እርጎ አሁንም ተባረኪ በድጋሚ በእመቤቴ በዚያች በተቀደሰችው በፈጣሪዋ በተመረጠችው በደጓ እናታችን በእመቤታችን በቅድስትና በድንግል ማሪያም ስም ተባረኪልን እውነት ስራሽ ትልቅ ነው በርቺልኝ ለእኝህ የተከበሩና ትልቅ ሰው ለሆኑት ፈጣሪያቸውን በማክበራቸው መልስ ከፈጣሪ ላገኙት ለአቶ ማርቆስም ትልቅ ምስጋና አቅርቢልን በቃ ዋናውን የህይወት ቁልፍ ነገሩን ያወቀ ተጠቀመ ያለውን ያካፈለ በእጥፍ ያገኛል እውቀታቸውን ግዜያቸውን ገንዘባቸውን ልምዳቸውን ባጠቃላይ ስኬታቸውን እያካፈሉን ነውና አዎ ካናዳ ያልተበላባት ሀገር ነች ላወቃት በተለይ ወደ ትምህርት ቤት ለመሄድ እራሳቸውን ለሚያዘጋጁባት በጣም አመስግኚልን
@eyeruseabera4015
@eyeruseabera4015 2 года назад
በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ሰው ማግኘት በእውነት መታደል ነው እሱ እደዚህ ቅን ሲሆን ብድራትን የሚከፍል አምላክ ዋጋው ያበዛለታል ለዛም ነው እዚህ የደረሰው
@selomiedaniel4814
@selomiedaniel4814 2 года назад
What an amazing personality he build in his life !!!! This man is really living .he is not only talking but living the word of God. he is reaping what he sow!!!! kidi i am waiting the next episode eagerly
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏💕
@palmtube2169
@palmtube2169 2 года назад
this one make me motivated ,kidiy thanks so much
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
Good to hear that😊
@makhab7232
@makhab7232 Год назад
ተክልዬን ነው የምልሽ እኔ እምፅናናው እደናተ አይነቱን ደጋግ ሰዎች ሳይ ነው አሁን ህልሜ ሁሉ እናቴን የተሻለ ቦታላይ ሆኜ መርዳት ነው ግን እናተን የረዳ እኔንም ትርዳኝ የገለገልኩባት ኪዳነምህረት ለነሰሀ ሞት ታብቃቹህ
@hhdloom9945
@hhdloom9945 2 года назад
እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏👌👌👌👌👌👍👍👍👍
@desalegnkassawoldeyohanes1225
እንደዚህ ዓይነት ደጋጎችን ያብዛልን……አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@serkalemserkalem4867
@serkalemserkalem4867 2 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ እየጠበቅን ነበር እደናተ አይነቱን መልካም ሰዉ ያብዛልን
@SSD-zr6fj
@SSD-zr6fj 2 года назад
ተባርኩ አግዚአብሔር የከፈተውን ማንም አይዘጋውም 🙏👍👌
@emebettegenge1346
@emebettegenge1346 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከህ ፀጋውን ያብዛልህ
@agapegospelmedia4987
@agapegospelmedia4987 2 года назад
ኪዲዬ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለን፣ እሺ በጉጉት ነው የሚጠብቀው የሳውዝ አፍሪካ ኑሮ መሮኛል
@AFROBOYS2
@AFROBOYS2 2 года назад
pure ethiopioawi ♥
@hawigebeyehu8204
@hawigebeyehu8204 2 года назад
ምን አይነት የተባረከ ልብ ነዉ ያላቸው 🙏
@ethiokuwaittube5566
@ethiokuwaittube5566 2 года назад
እርሶ ግን አረብ ሀገር ያለነውን ቢወስዱን የእውናት ሰርተን ለራሳችንም ለሀገራችንም እንሆን ነበር ምክናየቱም አብዛሀኛውን ጊዜይምችንን እምናሳልፈው በስራ ነው የእረፍት ቀን እንኳን የለንም የስራ ሰወች ነን ፕሊስ
@tadesezelalem7984
@tadesezelalem7984 2 года назад
ኪድ ❤👍 ይስው በጣም ለሀምላኮ ያለውፍቅር ያስቀናል አምላክ ይጥብቅ ደስ ይሚል ገለፅ
@nardosnardos3792
@nardosnardos3792 2 года назад
ኪዲ እግዚያብሄር ይባርክሽ መልካም ነገር ስለምታስተላልፊልን
@direlovetube9731
@direlovetube9731 2 года назад
ተባረክልን ረጅም እድሜ ይስጥህ ስግብግቦች ከአንተ ይማራሉ
@Wankooshow
@Wankooshow 2 года назад
በጣም ጥሩ ። dansaadha . continue more......
@beletemekonnen5211
@beletemekonnen5211 2 года назад
እባክህ በባንግላዴሽ ሀገር በጥገኝነት ነው እየኖርኩ ነዉ ያለሁት።ከ2019 ጀምሮ ።እኔ ምነን ማለት እንኳን አላውቅም።በማስተርስ ኢፒደሚዮሎጅ ተመርቄአለሁ
@itsmydamonelove4804
@itsmydamonelove4804 2 года назад
እኔ ግን ቤተሰቦችህ አመሰግናለሁ ፍቅር ስላስተማሩት የሕዝ ፍቅር የገባው
@tigistbeyene1133
@tigistbeyene1133 2 года назад
ኪዱ የኔ ቆንጆ ደህና ነሽልኝ ዘመንሽ ይባረክልኝ
@zewdutomas3701
@zewdutomas3701 Год назад
ተባረኪ
@best_song1848
@best_song1848 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ኪዲ 🙏
@tigi3780
@tigi3780 2 года назад
Ye ewunet melkam saw Mr.Markos kidiyee yene melkam berchii eameseginalen bizu timirt aginchebetalewu
@emma4375
@emma4375 2 года назад
Tebarek be egziyabher yalew emenet betam des yelal kidiye anchim tebareki teru temert newe
@sarayoutube5363
@sarayoutube5363 2 года назад
ፈጣሪ yemasgen teru ሰውሁም አለ ❤🙏🙏🙏
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 года назад
Thanks!
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 года назад
Tebareku
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 2 года назад
ልዑል እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ ጋሽ ማርቆስ 🙏
@tutubelhu2241
@tutubelhu2241 2 года назад
You are doing a great job keep it up, God Bless you and your family.
@adisuayele.official83
@adisuayele.official83 2 года назад
wow amazing ye ewuneti yetebareke sew gete idimena tena yisxi kidiye anchim tebarekilin
@Plaschem
@Plaschem 2 года назад
Kidi, He is living it 🙏🙏 I like his "a wish close to real" comment mentioning you will be your own Oprah gauging by what you are doing and I strongly support his comment! Keep going sis!
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏💕
@zelekegerbaba6106
@zelekegerbaba6106 2 года назад
Hi kidi,it's nice interview Keep it up! Mr .Markos is a kind hearted person. Can you kindly send me i want to inbox u pls
@fanab7580
@fanab7580 2 года назад
አንቺም የምትጋብዣቸውም ሰዎች እንዴት የተባረካችሁ ናችሁ ❤️❤️❤️ የዛሬው እንግዳሽ ደግሞ ከምንም በላይ የሚያስደስቱት ከእግዚአብሔር ጋር ያላቸው ቁርኝት❤️❤️❤️ “እግዚአብሔርን ይዤ Risk እወስዳለሁ’’ ያሉትን በጣም ወድጄዋለሁ እውነት ነው እግዚአብሔርን ከያዝን የማንሻገረው ምንም ነገር አይኖርም አንድ ቀን የተባረከች ሀገር ወደተባለችው ሀገር እንመጣ ይሆናል❤️❤️❤️
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ዋው ብያለሁ ብቻ ፈጣሪ አምላክ እደናተ ያለውን ሰው ያብዛልን ዋው እሚገርም ትምህርት ነው ኪድየ ፈጣሪ ይባርክሽ !!!!!
@alexe3444
@alexe3444 2 года назад
Be blessed 🙏
@sf-xf8sl
@sf-xf8sl 2 года назад
Truly, this was very educational video.
@ameleworkbedada118
@ameleworkbedada118 2 года назад
Hoo my God bless you Ato markos !!kidi i appreciate yemitakeribiyachew sewochi endet des yilalu .
@aleligndessie2573
@aleligndessie2573 Год назад
Ato Markos is extraordinary person .I am very happy knowing you.He is examplery to any any one.
@mulubiza8742
@mulubiza8742 2 года назад
God bless you !!!!!
@fasikawondwosen6882
@fasikawondwosen6882 2 года назад
Good job ተባረክልን 🙏
@etm4603
@etm4603 2 года назад
Wow thank you 🙏 both!
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ነው ደግነት ለራዕስ ነው። ስለዚህ መልካም ስራ ለህሌና ዕረፍትነው ። እባክሽን እድሉን ካገኜነው ተጠቃሚ እድንሆን ጠይቂልን ??
@eyeruseabera4015
@eyeruseabera4015 2 года назад
ፈጣሪ ያንተ አይነት ሰው ያብዛልን በማሪያም
@oumahmed965
@oumahmed965 2 года назад
Hats off for Mir.Markos 🙏
@abenezerseyoum3687
@abenezerseyoum3687 2 года назад
Tnx kidi🙏🙏🙏
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ሁላችንም የእነዚህን አስተሳሰባቸው መልካምነታቸው በቃል የማይገለጽ ወገኖቻችን ህሊና ለሁላችንም ይባርከን ወገን አሜን በሉ(፫)ለዚህ ሁሉ መነሻ የሆነችውን የተባረከች እሴት ኪድየ እመብርሀን ጸጋዋን ታብዛልሽ ።
@dnentkfal7796
@dnentkfal7796 2 года назад
ፈጣሪ ዉለታሽን ይክፈልሽ እህት አለም ምናለ እኛም እድሉ ቢገጥመን
@teklesenbetweldemariam8301
@teklesenbetweldemariam8301 2 года назад
Waww thank you so much bro 🙏 God bless you 🙏.
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 2 года назад
You are a blessed Guy
@mekedsagana5644
@mekedsagana5644 2 года назад
Gata Eyesus Yibarekek Kide Anichem Tebarek
@etk153
@etk153 2 года назад
ፈጣሪ አንደዚህ አይነት ሰወችን ያብዛልን🙏 ክብር ይስጥልኝ🙏👑
@naoltesema
@naoltesema Год назад
Adrashaw
@demekeshiferaw4316
@demekeshiferaw4316 2 года назад
Great 👍🏽
@jordana7775
@jordana7775 2 года назад
አቤት ቅን ልብ መታደል ነው
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 2 года назад
Getan yeyaze ayafrim amen tebarekilin Geta Eyesus Yebarek!!
@suleymanakca6043
@suleymanakca6043 2 года назад
ጥሩ ነው
@berhanudoloro9210
@berhanudoloro9210 2 года назад
Amazing
Далее
Why Don't Ice Rinks Melt?
01:00
Просмотров 6 млн
Мотоцикл в Бассейн. Брос Шоу
12:24
Une voiture originale 😂😂😂
00:38
Просмотров 1,3 млн
Why Don't Ice Rinks Melt?
01:00
Просмотров 6 млн