Тёмный

📌አይ የእናት መከራ! ልጄን ሰው ይቀብረዋል ብላ ተደሰተች በዚች እናት የደረሰው እናንተ ላይ እዳይደርስ ማድረግ ትችላላቹ ‼️ 

kidi Ethiopia
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

በአደጉ ሃገራት ገዳይነቱ ታሪክ የሆነው የህፃናት ካንሰር ዛሬም ኢትዮጵያ ውስጥ ገዳይ መሆኑን ቀጥሉዋል ለምን ?
ካናዳ ውስጥ የካንሰር ምልክቱ የታየባት ህፃን በ30 ደቂቃ በሄልኮፕተር ወደ ሆስቲታሉ ተወስዳ ህክምና ሲጀመርላት
ኢትዮጵያ ውስጥ ተመሳሳይ ካንሰር የተያዘ ህፃን በአንድ ወሩ እናቱ ወደ ህክምና ወስዳው ዶክተሮች ጠብታ እየሰጡ ሲያመላልሱት ቆይተው ካንሰሩ አይኑን አልፎ በሰውነቱ ላይ ተሰራጭቶ ትክክለኛ ህክምና ወደ ሚሰጠው ስፍራ እስኪመሩ 6 ወር ይፈጅባቸዋል …
የኢትዮያዊያን ህፃናት ህይወት እየቀጠፈ ያለው የህፃናት ካንሰር የህክምና መመሪያ እጦትና የተጠያቂነት ( guideline and responsibility ) አለመኖር ነው

Опубликовано:

 

5 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 16   
@kidiethiopia
@kidiethiopia 21 день назад
ቤተሰቦቼ እባካችሁን ላይክ አድርጉት !! ህይወትን እናትርፍ መረጃ በማሰራጨት
@kedijahussin
@kedijahussin 21 день назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ኪድየ እናመሠግናለን ዶክተር እኛ ሀገር ግን ብዙ የህክምና እጥረት አለ በሠፊዉ ሊሠራበት ይገባን ጪራሺ ደግሞ ሀገራቺን እባካቺሁ ሸር ላይክ እያደረጋቺሁ ስት የተጨነቁ ቤተሠብ አሉ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 21 день назад
Wooow ኪድዬ የሚገርም ፕሮግራም ነው እግዛቤርን ከነ ቤተሰብሽ ይባርክሽ Dr ሳዲቅ አላሀ ያሰብከውን ይፈፅምልክ 🙏🙏🙏🥰
@wynshetabebe7600
@wynshetabebe7600 21 день назад
ኪዲ በጣም እናመሰግናለን ዶክተር ሳዲቅ ህፃናትን ለመታደግ ይህንን የመሰለ ግሩም ትምህርት ስለምታሰተምረን ፈጣሪ ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈልህ
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r 21 день назад
ውይይይ... ወንድማችን አሁንማ የህክምናው ነገር አይጣል ገንዘቡኑም አይችሉትም 😔እግዚአብሔር ከነሱ ጋር ይሁን ወንድማችን ላደረከው ሁሉ እግዚአብሄር ዋጋውን ከፍ አድርጎ ይክፈልህ:: እህቴ ተባረኪልኝ ብዙ ልጆች ይድናሉ:: 🙏
@hayathayat1565
@hayathayat1565 21 день назад
ኪዲዪ ምርጥ ልጅ ጀግና እናመሰግናለን
@almazhaile9202
@almazhaile9202 21 день назад
በጣም አመሰግንሻለሁ ኪዲየ ያቀረብሽው ስለዐይን ሕክምና ለዶክተር ሳዲቅም ምስጋናየ በጣም ከፍ ያለ ነው ከኦታዋ
@user-zd8ub3un5o
@user-zd8ub3un5o 21 день назад
Hi doctor am happy to see you!!!
@hiruthbh6066
@hiruthbh6066 21 день назад
በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@EricBassa
@EricBassa 13 дней назад
Hey kd that's a great interview i aware sth i appreciate your work i know didn't support that much but I'm watching all your videos. Anyway I wanna say TY keep it up.
@abduahmed239
@abduahmed239 21 день назад
Great interview.
@abebezeleke1337
@abebezeleke1337 21 день назад
Very painful history for the case our country😢 "በጅልባብ ሸፍና ነው ያመጣችው" ohh 😢 i know there are alot of similar cases but i found it something odd while hearing here . that how back ward our health care system is thank you Doctor for your creating awerness Kidi keep it up Dr Sadik Our senior instructor thanks Very much🙏🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 21 день назад
beyond words 😭
@user-gf6pn1wu1c
@user-gf6pn1wu1c 21 день назад
Betame kogotemechrt
@user-zl1oz2sv9u
@user-zl1oz2sv9u 18 дней назад
Kid inaa meseginalen lelaa.damo.kanadaa limexaa yonee sauyaa.iyanagerkuu nuu unetun lemaregagexii bewasapi dewilee neberi ashili bemariyam kdi
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 20 дней назад
Ye habesha huala qerinet balm #1 nw yiqetilalim since religions continue to brainwash the people
Далее
Игровой Комп с Авито за 4500р
01:00