Тёмный

የሙስሊሟ እህታችን ምስክርነት በአባታችን መልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ጉዳይ ላይ (ከመምህር ተስፋዬ ጋር ) 

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Просмотров 40 тыс.
50% 1

ይህ ቻናል( በመምህር ተስፋዬ አበራ አዘጋጅነት) ስለመንፈሳዊ ውጊያ እና የአጋንንታዊን ሴራ በማጋለጥ የምንማማርበት ፣ የምንድንበት እንዲሁም ከአለማዊ ሴራ በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ የምንነቃበት ነው።

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 689   
@reewreew770
@reewreew770 4 года назад
አዝኔም ሙስሊም ነኝ መምህር ግርማ አለም አቀፍ ኢንተርናሽናል ሀኪም መሆን አለባቸው
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 года назад
እውነት አርነት ታወጣለች እንዲም ቀና ልብ ያላቹ ሙስሊም ወገንም አለ ሳላደንቅ አላልፍም እውነት አይልአላት
@Bis-ow4hs
@Bis-ow4hs 4 года назад
Ewnate bilsali mamye egzabhre ale mehoncho ayqrmi
@የድንግልማርያምልጅእ-ረ4ጸ
የኔ እናት
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
ማስተዋል ለሚችል ሰው ክርስቶስ በሳቸው ላይ ሆኖ መንገዱን እያሳየን ነው ንቁ እውነታውን ማመን ያድናል እንጁ አይገልም
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
በጣም ማን ገባዉ
@ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ
ክርስቲያን ሆኖ መምህር ግርማን የሚጠላ በላዩ ላይ አጋንት የሰፈረበት ሰው ነው 100%ትክክል ነኝ እመኑኝ
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 4 года назад
that is true.
@meron7563
@meron7563 4 года назад
አዎ ልክ ነው ቪዶውን ራሡ ማየት አይፈልጉም በማየት ብቻ መንፈሡ ሥለሚያዝ እሳቸዉን ይሰድባል
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 года назад
It's very true 👍
@genetbiru4275
@genetbiru4275 4 года назад
batame tekkel!
@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
*እስኪ እኔንም ሠብስክራይብ አድርጉኝ*
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 года назад
ዋውውውውውው የኔ እናት ልዑል እግዚአብሔር ያክብርሽ
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 года назад
ዋዉዉዉዉየኔእናትልዑልእግዚአብሔያክብረሺር
@ፍቅርሲፈርድ-ኰ1ነ
@ፍቅርሲፈርድ-ኰ1ነ 4 года назад
እኔም ሙስሊም ነኝ እውነት ለመናገር የመምህር ግርማን አድራሻ እፈልጋለሁ የት ነው እሚገኙት
@maskiyemaryemlijimaskaram6579
@maskiyemaryemlijimaskaram6579 4 года назад
Alu tayek tagenyalsh
@ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ
መ ምህርተሥፍየ ይሠጡሻል እህት
@kassehmulugeta7431
@kassehmulugeta7431 4 года назад
ታድያ ከዚህ በላይ ምን ምስክር ያስፈልጋል እረ የተዎህዶ ልጆች እንቃ
@lilahali5385
@lilahali5385 4 года назад
Masha allah lekirstina haymanot tilq bota algn emnte kezich lij yetelye aydelm allah lehulumchinm qin lib yisten 🙏!
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
ጎበዝ ወንድሜ እውነቱን የሚናገር ሰው ደስ ይለኛል አንዳንድ ሰዎች እውነታውን እያወቀ ስለ እውነት ለመናገር አፋቸው ይያዛል
@ወለተኢየሡስአለማመኔንርዳ
አሜን አሜን አሜን
@መሰረትሃይሉወለተማርያም
ለእህታችን እግዚአብሔር ያክብርልን በእውነት ለመምህራችን ብርታቱን ይስጥልን
@fggg1571
@fggg1571 4 года назад
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን ውንድማችን አንተም ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን በእመቤቴ ስም ለለምንህ የአባታችን መምህር ግርማ ስልክ ቁጥር ካለህ ላክልኝ በስደት አረብ ሃገር ላይ እህቴ አማብኝ ሆና ነው እህት ውንድሞቼ እናተም ተባበሩኝ
@shemelessmahary2801
@shemelessmahary2801 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን መምህራችን እህታችንም እግዚአብሔር ይባርካት እውነቱን ይግለጽላት
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ7ለ
እህታች በእዉነት እንደዚህ አይነት ሰው አይገኝም እኛም ድነን ለመመስከር ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን ወንድማች እግዚአብሄር ይስጥን በስደት ያለሁ እህታችሁ ወለተ ጊወርጊስ ነኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@እስፉንተነፀርኩ
@እስፉንተነፀርኩ 4 года назад
ተበልተናል ኦርቶዶክሶች ለስሙ ደጋፊ እንጂ እስከ ቀራኒዮ የሚያምን ጠፍ!
@هيامالعيسائي-ب9ه
@هيامالعيسائي-ب9ه 4 года назад
እባክህ ኣሁን በድባይ ነኝ ግን ወደ ሃገሬ ስገባ መጀመርያ ማየት የምፈልገው እሳቸው ነው
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 года назад
በጣም ደስ የሚልነው መምህር እግዚአብሔር የክበርልን እህታችን ማስተዋሉን ያድለን
@zenabethsolomon4387
@zenabethsolomon4387 4 года назад
ደስ ስትይ ፈጣራ ይጠብቅሺ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 года назад
*እግዚአብሔር ያክብርሺ እህታችን በትክክ ገብቶሻል አባየ ሺአመት ይኑርልን*
@kidsttube8786
@kidsttube8786 4 года назад
Amen amen amen
@ayalechtufa258
@ayalechtufa258 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@ራኪየድንግልማርያምልጅራኪ
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 💒💒ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥነው
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 года назад
እውነት ነው ሰው አላስተዎለም ማስተዎሉን ይስጠን በዚሁ ቢቀጥል ወዮ የፍርድ ቀ☝️☝️☝️😭😭😭 በጣም ያሳዝነኛል የአባቶች መገፋት እባክህን ወገኒኔ አስተውል
@meskimeski1519
@meskimeski1519 3 года назад
እኔ ከዱባይ ነዉ ለአባታችን መቼ ይሁን ምመሰክረዉ እስት ድኛለዉ ብደዉልልኝ ብመሰክር የኔማ ይለያል በ18 አመቴ ያየሁትን ብነግራቹ ብቻ አባታችንን እድሜ ጤና ይስጥልኝ እኔ በክርስቶስ ፍቅር እወዶታለዉ❤️🙏😭🙏❤️😭🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል
እባክሽ ማሬ ስልካለሽ ላክልኝ ጡቴን ዎገበይን ብጣም ያመኛል በፈጠረሽ
@የደማስቆምርኮኛነኝየተፈወ
በእውነት የክርስቲያኖች አምላክ የተመሰግነ ይሁን መምህር ጸጋወን ያብዛልህ አባየን የሚጠሉ ሰጣኖች ናቸው እኮ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ መታደልሽ ልክ ብለሻል 😢
@ተዋበችአይገፍ
@ተዋበችአይገፍ 4 года назад
እናመሰግናለን መምህር ተስፋዬ አበር በርታልን ወንድማቺን የመምህር ጉባኤ እንዴጀመር በርቱ
@ሩሐማነጋሽ
@ሩሐማነጋሽ 4 года назад
እግዚአብሔር በመምህር ላይ አድሮ ያረገልሽን መመስከርሽ ጥሩ ነው። ግን እኛ ክርስቲያኖች በፀበል በእምነት በቅባ ቅዱስ እናምናለን እንድናለንም ታምራት ለክርስቲያን አዲስ ነገር አይደለም። ግን ክርስቲያን ሆኖ መምህር ግርማን ሚጠራጠር እርኩስ መንፈስ ያለበት ነው። እኔ እሳቸው ጋ ብዙ ጊዜ ሄጃለሁ ወደፊትም አምላኬ በሰላም ለሀገሬ ያብቃኝ እና በትምህርታቸው አምናለሁ።
@ሂዋንየገብርኤልልጅየድግል
መሬ ስልክ ካለሽ ላክልኝ በሶው ሃገር ሁኚ በጣም እሞኛል
@Tube-vu1kz
@Tube-vu1kz 4 года назад
እዚ ላይ አላህን ምን አሰጠራሸ አላህአለደነሸም ያዳነሸ ክርሰቶሰ ነው በእዮስስ ክርሰቶሰ በድንግል ማርያም ሰም እያሉ ነው ሰዎችን ሚፈወሱ አባታችን ሰለዚ ያደነሸ ክርሰቶሰ ነው መሰክሪለት ።እችን መዝሙር ልጋብዛቹ በጣም ሰለ ምወዳት "!ሰመሰክር ዓይኔ እንዳ አበራው ከለከሉኝ ሱሙ እንዳልጠራው ሙሉ ሰው ነኝ መቼም ዝም አልልም ያለኝ እዮሰሰ ነው ለዘላለም...... ።ደል አለ በሰምህ መድህኒ ዓለም ሰልህ......
@fifififi8632
@fifififi8632 4 года назад
እኔም ጎዲኝየ ሲአማት አኪምቤት አትሄዲህ ፀበል እምነት ስጡኚነዉ የምትለዉ ደግሞም ትዲናለቺ ቄስም ስታገኚ ትሳለማለቺ የመዲሀኔአለም ቀን ሻማ ታበራለቺ እኔም ትገርመኛለቺ ሁሉም ቤተሰቦቿ ሙስሊሞቺናቸዉ እግዚአብሔር ዪመስገን
@justfooty-editz
@justfooty-editz 4 года назад
የአብይ ፓስተሩ ውሸታሙ መሪ ሚስት ፓስተር ዝናሽ ስለኮረና መዝሙር አወጣች ብሎ ሲያቆለጳጵስ የከረመው ኦርቶዶስ ነኝ የሚለው ሰባኪ እና አዋቂ ነኝ ባይ ነው : መምህር ግርማን ለመውገር ም ድንጋይ ይዞ የሚሰለፈው ኦርቶዶክሱ ነው :: እህታችን እግዚአብሔር ይስጥሽ ::
@wudearaya8756
@wudearaya8756 4 года назад
አብይ ውሸታም ማለት መብትሽ ነው ቀዳማዊ ዝናሽ የዘመረችው ለክርስቶስ እየሱሰ ነው ውሸታም ስንል እኔስ አልዋሽም ማለት ጥሩ ነው?
@muneeralabeeb3990
@muneeralabeeb3990 4 года назад
Dadab Dadab Balaga
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ9ሸ
እኔም ምስክርነት አለኝ አሰርየ 3አመት ሙሉ እግራን ትታመም ነበር ከ ኢትዮጵያ ስወጣ እምናት ይየ ነበር ሰጥቻት ድነለች እግዚአብሔር ይመስገን
@እናቴክፉሽንአልስማውእናቴ
Mekdi Tube አሜን አሜን
@abevahananya607
@abevahananya607 4 года назад
በጣም እድለኛ ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን አትርሺ ለጸሎት ጊዜ አድርጊ እህቴ
@ኤፍታብየጀመርኩጋልትግራይ
Mamiye enyem egrye betam yamognal mesrat alchalkum eski endet blo new yeteshalesh besdet hogne skay bezabgn 😢😢
@التاتىىتىزةوز
@التاتىىتىزةوز 4 года назад
እሩቅያ አንቺ ብልጥ ነሽ በማስታዋልሽ ።እኔም መሬም ነኝ በመምህር ግርማ ኘሮገራም በማየት ከጡት ካንሰር ድኛለሁ ብሬን ግን ባሌ ወስዶ ወደ ቤተሰቦቹ ገብቷል አሁንም ምርኮዬ ይመለሳል አምናለሁ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
@ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 4 года назад
አባቶችን ማስተዋሉን ያድለን
@lealemful
@lealemful 4 года назад
በቪዲዮና በራዲዮ አብሲኒያ ትምህርት ብቻ ሂወታችን እንዴት መኖር እንዳለብን አውቀናል ረጂም ጤና እና እድሜ ለአባታችን የቴሌቪዥን ፕሮግራም ቢኖራቸው ደስ ይል ነበር በጣም ነው የምወዳቸው፡፡ አንተም በርታ መምህር ያንተንም ፈውስ ብዙ ተምረንበታል
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 года назад
እውነተኛዋ እምነት ተዋህዶ ናት። ከዚህ በላይ ምስክርነት የለም ወደፈጠረሽ ወደ እግዚአብሔር ተመለሽ ተጠመቂ እህቴ የመዳን ቀን ዛሬ ነው።።።።
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
እህታችን እግዚአብሄር ይስጥልን የዳንሽው በክርስቶስ ስም ነውና ነይ ወደ ቤቱ አይገርምም ግን ሙስሊሞች መምህር ግርማ ጋር ለፈውስ ሲመጡ በማን ስም ትድናለህ ሲባል እንኳን በክርስቶስ ስም ነው የምወጣም ይላል ክብር ይግባውና የእኛ ጌታ ብዙ ብዙ ሙስሊሞች በክርስቶስ ስም ድነዋል እኛ ግን ማመን አቃተን እግዚአብሄር ሆይ እንድናምን አንተ እርዳን መምህር እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን
@kedsttiub2211
@kedsttiub2211 4 года назад
እውነት ነው
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ
ክርስቶስ ለራሱም አይድን እኳን ሰዉ ሊያድን! አንተ ቅዤታም 4,5 ሙስሊሞችን አናግሬ አልክ እ አልሳካልህ ሲል መቅጠፍ ጀመርክ??
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
@@የጀበሉወዳጅከወደወሎ አይ አህዛብ የመካ አላህ ያላዳነውን በሽታ እኮ ነው በክርስቶስ ስም ነዳነችው አይ አህዛቦች አላህ ያላዳነውን በሽታ እኛ ጋር መታችሁ በፀበል ትድዱና ከእዛን ስድባችሁ መከራ ነው አይ አላህና ተከታዮቹ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
@@የጀበሉወዳጅከወደወሎ ስሚ ወሬሽን እዛው ተይና የመምህር ግርማን ቢድዮ ፈልገሽ እይ ዘመዶችሽ እኛ ጋር ለፈውስ ሲመጡ በማንስ ስም ነው የምትወጣው ሲባል እንኳን በክርስቶስ ስም ነው የምወጣው ብሎ ነው የሚመሰክረው ማየት ማመን ነው ቢድዮችን ፈልገሽ ስሚ አይ አላህ ስም ብቻ ይዞ ተከታዮቹን እንኳን ማዳን አይችልም ምስኪኑ አላህ
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 года назад
@@የጀበሉወዳጅከወደወሎ እኔ የምልሽ መንፈስ በአላህ ስም የማይወጣ ከሆነ ስሙ ብቻ ምን ያደርግለታል ህዝቡን ልቀቅ በይው እስላሞች እኛ ጋር ለፈውስ ሲመጡ ተሳስተው እንኳን የአላን ስም አያነሱም እስከ መፈጠሩም አያውቁትም ከፈለግሽ ብዙ ቢድዮዎች አቀርብልሻለው
@አሚትነኝየእናቴናፋቂ
የሚገርም ቅንነት ነው የኔ አስተዋይ በደንብ ገብቶሻል ተባረኪ እውነት አርነት ያወጣል ለአባታችን ለመምህር ግርማ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁላችን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን መምህር ተስፋዬ እናመሰግነሃልን አባቴ
@shameershami1017
@shameershami1017 4 года назад
እውነት እደዚህ አይነት ልብ ያለው ሰዉ ነው እሚያስፈልገን እድሜ ይስጥሽ።
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 4 года назад
ጊዜው ከስድስት ዓመት በፊት ይሆናል የረር ሥላሴ አውደምህረት ላይ አንዲት ሙስሊም ሴት በጆሮ ህመም ስትሰቃይ የነበረች ድና በእምባ ጭምር ስትመሰክር በኢንተርኔት እየሰማኋት እኔም አብሬ እያለቀስኩ ነበር ስሰማ የነበረው እስከዚያች ሰዓት ድረስ በጆሮ ህመም ስሰቃይ ነበርና ነው ያሳለፈችውን እየሰማሁ ሳለቅስ የነበረው ለራሴም ከማመን በላይ በሆነ ሁኔታ የእሷን ፈውስ እየሰማሁ የኔም ጆሮ ህመም በዚያችው ቅፅበት እልም ብሎ ጠፋና ይሄው እስካሁን ድረስ አሞኝ እያውቅም ሁሌም ስለ መምህር ግርማ ከሰው ጋር ሳወራ ይሄን እመሰክራለሁ አሁንም ዝም ብል እግዚአብሔር ይታዘበኛል ብዬ ነው እግዚአብሔር ይመስገን!!! ረጅም እድሜ ለአባታችን ይስጥልን!!! እህታችን እውነትን ስለመስክርሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ አክብሮቴ ይድረስሽ
@amalemamu8510
@amalemamu8510 4 года назад
መምህር ዘመንህ የተባረከ ይሁን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እህቴ በጣም አከብርሻለሁ እድሜ ይስጥልኝ
@selamselam1525
@selamselam1525 4 года назад
የታደለች ነፍስ እኛማ እራሳችንን ጻድቅ አድርገን መቼ ልባችን ይከፈት ? አንቺን ያሰበሽ ፈጣሪ እኔንም ያስበኝ ከስደት እንኳን መመለስ አቅቶናል
@ሄመን-ጸ4ፀ
@ሄመን-ጸ4ፀ 4 года назад
አቤት እንዲህ አይነት ቅን ልብ ያለው ሰው ያብዛልን! አምላክ ይርዳሽ እህቴ!
@SaraSara-tr3me
@SaraSara-tr3me 3 года назад
እግዚአብሔር ።ለአባታችን ።እረጅም ።እዲሜ።ይስጥልን።እግዚአብሔር ።የተመሰገነ ።ይሁን ።ዉዲ።አባት።አለን።መምህር ።እናመሰግናለን ።ሰላምክ።ይብዛ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👐👐👐👐👐👐👐🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@tesfayeadane2008
@tesfayeadane2008 4 года назад
መምህር fb account ያስፈልጋል ብዙ ሰው fb ተጠቃሚ ነው ካለህ youtube ላይ ልቀቀው
@ንሴብሖለእግዚአብሔር-ሸ8ቘ
ለኔ ለደካማ ልጁ መድኃኒዓለም የዚች እህቴ ልብ የከፈተ ልብን ይከፍትልኝ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን
@ጥሩወርቅየቅዱስሚካኤልልጅ
በእውነት ደስ ይላል የእህታችን ምስክርነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባታችንን መምህር ግርማን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ክፉ አይንካብን ለአባቶችም ለተቃዋሚዎችም ልቦናን ይስጥልን
@awurdh8032
@awurdh8032 4 года назад
እግዚ አብሔርይመስገን እናት ልጁ
@ወለተማርያምዩቱብ
@ወለተማርያምዩቱብ 4 года назад
አባ ግረማን የሚጠላዉ ሰይጣን ብቻ ነዉ እግዚአብሔር እድማቸዉን ያረዝምልን ከጤናጋር
@asratbiruhirpo9721
@asratbiruhirpo9721 4 года назад
እዉነት እዉነት ለመምህር ግርማ እኮ ገድል ሊጻፍ ላቸዉ ይገባል ። ወንድሜ በጣም ደስ ይላል የምታቀርበዉ ነገር ሁሉ እድሜና ጤና ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ መድሐኒአለም በርታ ።
@hgggg336
@hgggg336 4 года назад
እህቴ እሩቅያ ናስር ድንግል ከነልጇ ትባርክሽ እህቴ
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 года назад
እዉነት ፈጣሪ ይባርክሽ እህታችን
@ወለተሰማዕትወለተሰማ-ጐ3ኘ
እንኳን ደህና መጣህ። መምህሬ
@hagerekefeni480
@hagerekefeni480 4 года назад
እስኪ የትነው ያሉት አሁን አባታችን እዴትስ በይተርኔት ፎቶ መላክ መፈወስ ይቻላል መቁጠሪያ ቅባቅዱስስ እዴት ማግኝት እችላለን እስኪ መምህር ካላስቸገርንህ
@habibakemal62
@habibakemal62 3 года назад
ቁርአን እንድታነብልኝ እፈልጋለሁ አነባለሁ ስላልክ
@flldsf9791
@flldsf9791 4 года назад
እግዚብአሔር ይመሥገን ሀይማኖት አንድናት ያውም ተዋህዶ እመኑባት እነዶትሁኑቦዶ
@astekastek1000
@astekastek1000 4 года назад
ሚገርመዉ አስተሳሰብ ነዉ ያለሽ ወደ እዉነቱ ይምራሽ እህቴ ካለተዋህዶ እምነት የለም ልብሽ መልሶ ወደ እኛ ያምጣሽ እሰይ ባዛብ አንደበት መመስከር ደስ ይላል መዳናለም የተመሰገነ ይሁን
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። የሷን ያክል እኔ እምነት የለኝም። አቤቱ አለማመኔን ርዳው ርዳው ጌታየ
@nunshamitku2722
@nunshamitku2722 4 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልን ሩቂያዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ንፁህ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ጨርሾ ይማርሽ
@ketselagiorgis172
@ketselagiorgis172 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ የሚል ነገር ነው
@ኩኬለሽማአርያምመፅናኛየ
ኧረ መቸ ነው የምድነው በሣቸው ምናለ በህልሜ እንኩዋን ባያቸው ኧረ ወላዲት አምላክ ትድረሥልኝ ለኔም ለቤተሠቦቸም መዳንን እሻለሁ ፡ ልቦናየን አፃልኝ
@biniamdawit4231
@biniamdawit4231 4 года назад
Tesfay hawey hawey denki eyu Egziabher yemesgen . Ane Eritera hagery welahnti Amherna zeyfelt gen nay Aba Germa bmkttal kengerka bezeykal denki srah ygebrlelena Alo Amlak Ab Germen Ykmet Alku bzhat Ahwatna awen Nezi nay Aba Germa datkatetelu iyom Ab Xelotka zekerni HayleMariam ebahl bertu ayzo .Amlak xegu yebzahlka hawey.
@malefyabeyene7298
@malefyabeyene7298 4 года назад
እስኪ እንደት ነው እምናገኛቸው ወደ ሊባኖን ጸብል እና መቁጠርያቸውን ላኩልን ብዙዎች አብደናል በተለይ እኔ
@sara_mandefro
@sara_mandefro 4 года назад
ረጅም እድሜና ጤና ለአባታችን መምህር ግርማ ወንድሙ ያድልልን 👏
@fathimakonjo9795
@fathimakonjo9795 4 года назад
እኔ ግን መምህር ግርማን አልወዳቸውም ነበር እግዚአብሔርን
@lubabalubaba7410
@lubabalubaba7410 4 года назад
Amen Amen Amen wendmhen qAlhe hywten ysmalen
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 4 года назад
እባካችሁ እውነተኛ አባቶች ይከበሩ አትንኩብን ። እድናለን ድነናል ።
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 года назад
መታደል እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን በፀሎት አስብኝ ደካማ እህትሽ ነኝ ለምስክርነት ያብቃን አሜን 🌾🌾🌾አሜን 🌾🌾🌾አሜን አሜን አሜን
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 4 года назад
አባታችን መምሕረግርማ በጣምነው ማከብራቹ
@zinashgizawkerga244
@zinashgizawkerga244 4 года назад
መምህራች እመቤቴ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይሥጥህ እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ መምህራችን በርታ ጠንክር በርታ እንደምንም ብላቹ tv ላይ ብታቀርቡት ብዙ ህብ ይመለሥ ነበር ምክንያቱም ይቱዩብ ማየት የማይችሉ ሥላሉ
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 4 года назад
I know the problem of the Ethiopian Orthodox church. Weyane put at the adminstration of the church those who are mostly politically, ethnically and financially affiliated individuals with weyane. The few popes(papasoche) who are true Christians like Abune Mekarias and Abune Abraham are in the minority at the synod(Synodos). Fake Christian non believer popes they only care about their financial benefit and serving the interests of their tribe members. For this reason, the Ethiopian Tewahedo church is in great danger from these non believers. We have to organize and get rid of most of them.
@solamatisa4083
@solamatisa4083 4 года назад
We must unite and help our citizens to work on their own lives and beliefs.
@gena15
@gena15 4 года назад
hailu s ወንድሜ በትክክል ብለሀል እግዚአብሔር ይባርክህ!
@daianm8855
@daianm8855 4 года назад
እባካቹ የትነው ሚገጁ በተሰብ የታማመ ሰው ኣሉን እባካቹ ሲጀምሩ ለሜሄድ እንፈልጋለን
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 4 года назад
ተባረኪ እህታችን አባታችንን መምህር ግርማ ወንድም በጣም ነው የምንወዳቸው እሳቸውን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ።መምህር ተስፋዬ እናመስግናለን
@tonaeli911
@tonaeli911 4 года назад
እሚደንቅ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አሁንም መንፈስ ቅድስ የቀረበሽ እህት ነሽ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ
@የማርያምነኝ-ነ5ዸ 4 года назад
አቤት እግዚአብሔር ይመስገን በአዛሃብም አድሮ የስታምረናል አባቴ መምህር ግርማን የማይወድ አጋንንት ብቻ ነው ስለ መምህር እግዚአብሔር ከፋቀደልኝ አንድ ቀን እመሰክረለሁ አምላክ ይመስገን የድንግል ማርያም ስሟ ይክበር
@senaittesfaye4748
@senaittesfaye4748 4 года назад
ሎዑል እግዚአብሔር ያመስገን እመናት የጨመረልን እኝም እህት ተበረኪ
@የጀበሉወዳጅከወደወሎ
😁😁😁😁😁ማነዉ አህዛብ???
@hellinabebe424
@hellinabebe424 4 года назад
መምሕር፡የአባታችን፡የመንፈስልጅነሕ፡እግዚአብሔርያክብርሕ፡አባታችን፡የሚጠላአጋንት፡ብቻነው፡፡እሕታችን፡እናመሰግናለን
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 года назад
አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 года назад
እኔአጠገባቸው እድደርስምኞቴነው እሳቸውየሚጠላ ሴጣንየሰፈረበት የእርኩመንፈስ መአበርብቻነው
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
እውነት ብለሻል እህታችን እንኳን አምላክ ማርሽ እንኳን ለምስክር አበቃሽ አቺን የማረ የአባቶቻችን አምላክ እኛንም ይማረን እግዚአብሔር ይስጥሽ
@እመቤትሆይእወድሻለሁ
ጥሩ ነው አመለካከት ነው እህታችን በጣም ደስ ይለናል 👏👏👏👏👏👏
@Biruk795
@Biruk795 4 года назад
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን አሜን።
@عبدالملكالعنزي-ع5و
አሜን አሜን አሜን የድግል ማርም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይገበውል
@عبدالملكالعنزي-ع5و
ተመስገን አምላኬ የተዋሕዶ ልጅአድርገህ የፈጠርክኝ ጌተየ ክብር ይግባሀል
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 года назад
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ። ልክ ነህ እኛ መመስከር አቅቱን እፍችን ይድበስበሳል ይገርማል ወንድማችን በርታልን
@አንድአፍታወሬጠላሁ
Endiayawe menale ehete wendemochachen yehen bisemu ena bidenu Selam biyagegnu
@እግዚአብሔርእረኛየነ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር የሚሳነዉ ነገር የለም አሁንም ወደ እዉነቱ ይመልሰሽ ተአምር ነው እህታችን አይዞሽ ፀሎት አድርጊ
@ቅድስቲሙራኤል
@ቅድስቲሙራኤል 3 года назад
እዉይይ ደስስትል እግዚአብሔር ይባርክሽ እማ እሲኪ ከዚበላይ ምስክርተት ምንትፈልጋለህ የኣዳምልጅ እረ በናታቹ እንንቃ እስከመቸ የኣጋንንትአገልጋይዮች ሁነንን እንኖራለን?
@aweaman1497
@aweaman1497 4 года назад
እህታችን፡እግዚአብሔር፡ይባርክሺ፡ሰው፡እሳቸው፡ፁሙ፡ፀልይ፡ስገዱ፡የሚሉት፡መተታምናቸው፡እያሉ፡በከንቱ፡የሰውን፡ስም፡ያጠፋሉ፡ልብ፡ይስጣቸውና
@bazonshkk4095
@bazonshkk4095 2 года назад
የተዋህዶ ልጆች ንቁ ከዚክ ውዲያ ምን ምስክር ያስፈልጋል እ/ር አምላክ ክብር ምስጋና ይግባክ ስምክን በይፋ ይመሰገናል ላባታችንም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ ያገልግሎት ዘመናቸው ይባረክ መምህር እና መሰግናለን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ያሰማከን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ፈጣሪ አምላክ
@ትግራይመበቆልስልጣነ-ለ9ጘ
እግዚአብሔር ያክብራት እኔ አባ ግርማጋ ለመሄድ እጓጓነበር ግን ብዙም አለከታተልም ነበርና የእስዋ በየኔታ ዩቱብ መስለኝ ቃለመጠየቅ ሲደረግላት ስሰማ በጣም ነው ያፈርኩኝ እኛእንኳን ያንያህል ያላከበርናቸው እሷ እንዲህ ስታከብራቸው የበለጥ እንዲወዳቸውና እንድያከብራቸው ትምህርታቸውም እንዲከታተል አድርጋኛለችና በጣምነው የምናመሰግንሽ እህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ እድሜሽን ያርዝመው ውድ መምህራችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@ruthina1927
@ruthina1927 4 года назад
ማስተዋል የሰጠው ሰው እንደዚህ ይመሰክራል እግዚአብሔር ይመስገን
@አቤቱመንሀድህንምራኝህግህ
አሜን በእውነት ኦ አምላኬ ሆይ ልቦና ስጠኝ ክርስቲያን ሁኘ ክርስቲያን ያልሆንኩ። እምነት የጎደለኝ ግን ክርስቲያን መምሰልን ሳይሆን መሆንን የምፈልግ እኔን ደካማ ልጅህን አስበኝ። አምላኬ ሆይ ልቦናየን አብራልኝ። ማርያምን በተመስጦ መጸለይ በተመሥጦ ትምህርት መዝሙር መስማት ናፈቀኝ። እንዳው ተመስጦ ቀርብኝ እንዳ ትንሽ እንኳን ሀሳቤ ቢሰበሰብልኝ። የዚ የእርኩስ መንፈስ ስራ እንደሆነ አውቃለሁ። አቤቱ በፊትህ እበረታ ዘንድ ሀይልህን አድለኝ።አሜን እህታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።
@yeshiabebe5415
@yeshiabebe5415 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይባርክሽ ሌላው አልገባውም በመንፈስ ተጋርዶ ሁሉንም ልቦና ይግለፅ
@medinahussen272
@medinahussen272 4 года назад
አላህ ወክበር አላህ ልብ ይስጥሽ እህቴ ዉሀውን የፈጠረው አላህ ነው በአላህ አታሻርኪ አንቺ ካመንሽበት በዛፍም ትድኚ አለሽ አላህ መቼም ዱንያ ላይ ብዙ ነገር ሚፈጥረው ለፈተና ነው ሀቢብቲ ወደ አላህ ተመለሺ ሙስሊምነት ብቻ በቂ አይደለም
@samirahsurajhayat7535
@samirahsurajhayat7535 4 года назад
Tikikik تیكیكیك
@iselamsalamnawalhamedolila5832
@iselamsalamnawalhamedolila5832 4 года назад
Ehit moselim ayedalchem semon naw mosilm yaragachew
@iselamsalamnawalhamedolila5832
@iselamsalamnawalhamedolila5832 4 года назад
Mejemer sedawel eg belanaw edagana wa.wr.wr.yalacheachebarebarynat
@Hani-mk1kz
@Hani-mk1kz 4 года назад
እውነት ነው አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛ ኦርቶዶክሳዊያን እምነት ይጎለናል አብረን እምንኖር ሙስሊሞች ክርስቲያኖች ነን እና በእምነት ክርክር ፈጠሩ እኔ ሙስሊምም ክርስቲያንም የየራሳችንን ይዘን ዝም እንበል ስል ሙስሊም ካላረግንሽ አችን አለች አንዷ ሙስሊም ሳቀችና አች መቼ ስለ እስልምና አውቀሽ አሰግጂ አላህን አለምኝ ብትታመሚ መዳኒት ስታች እነሱጋ እናቅሽው ጋ ሄደሽ ትድኛለሽ አንድ አባ መምህር ግርማ አሉ እነሱጋ ብዙ እህቶቻችን ድነዋል ቢድኑ እምነት ቀየሩ አደለም ከሰይጣን እስራት ወጡ እጂ አለቻት ሀኒ እኔ ብታመም ቀጥታ እሄዳለሁ ለምን መዳን ስለምፈልግ ነው አለችኝ እና በመሀል ክርስቲያኖች ያለ እእምነትሽ እዴት ትሄጃለሽ ምናምን እያሉ ሲነቅፏት ሳቀችና አልፈርድባችሁም በእምነታችሁ ዳኑበት እጂ አትማረሩበት የአባቶች ጠላት እኮ እሱ ብዙ ያስወራል አለች ተናደዱ በሉ በቃ ብለን እርዕስ ቀየርን እና አባታችንን እማያውቃቸው ሰው የለም
@fvop7530
@fvop7530 4 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እሩቂያ በእውነት መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mulugetaamzen8923
@mulugetaamzen8923 4 года назад
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባቶችን በድሚበጤናይጠብቅልን ጠላታቸውን ከግራቸው ስርይጣልልን በረከታቸውም ይደርብን
@addisaddis9555
@addisaddis9555 3 года назад
ሰላምህ ይብዛልኝ መምህር እኔ አረብ ሃገር ነው ያለውት እናም ቁራን አያስነኩንም ለምን ይሆን መፅሃፍ ቅዱስ እፈልጋለሁ ስላት ሴትዮዬ ሼህ ጋር ደውዬ ልጠይቅና እገዛልሻለሁ አለች ደውላ ጠየቀች በእራስዋ ብር ነው መግዛት የምትችለው አንች አትንኪ ከቤት ቢገባ ችግር የለውም አላት መጀመሪያ ፈርታ ነበር ከቤት አይገባም ብላ
@atsedeeshetie2596
@atsedeeshetie2596 3 года назад
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ በአባታችን ላይ አድረህ እሄን የመሰለ ፈውስ ስላደልከን ስምህ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን ሁላችንም ልቦናችንን ያብራልን ማስተዋሉን ያድለን እህታችን ደግሞ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እንዳቺ ያሉ ቅን ልብ ያላቸው ሰዎችን ያብዛልን
@slmena9603
@slmena9603 3 года назад
እውነት እህቶቼ ሰለግዝያብሄር ድንቅ ታምር አውሩ የተደርገላችሁን መስክሩ የናተ መዳን ለሌሎች ጥቅም አለው ብዙ ሙሲሊሞች እውነቱን እያወቁ ቤተክርስትያን ለመሄድ እየፈለጉ ግን ቤተሰብ አለ እና ፈርተው ዝም ይላሉ በነብስ ቀልድ የለም የመዳን ቀን ዛሬ ነው።
@ልኑርእዳመሌ-አ8በ
@ልኑርእዳመሌ-አ8በ 4 года назад
አረመምህር አሠላማልኩም ማለት ያላህ እራህመት ባተላይ ይውረድ ማለትነው መልሡማ ማሊኩም ሠላም ነው ባተምላይ ይውረድነው እራህመት ማለትደሞ እዝነቱ ምህረቱ ጪምር እደማለትነው አተ እደምትለው አይደለም
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 4 года назад
የእኔናት ፀጋውን ያብዛልሺ እኛ አይናችንን ተውራል ልቦናሀ ይስጠንህ ልንመስክር እንካን አንችልም ጊን የኢስላም እምነት ተክታይ ሆናሀ መመስክራሀ ለእኛ በጣም ትምህርት ነው
@እግዚአብሔርእግዚአብሔርሓ
አስተዋይ ሴት ምን አይነት ብልጥ አስተሳሰብ ነው ምን አለበት ሁላችን እንደስዋ መልካም አስተሳሰብ ብኖረን አያቹት እምነት ሙስሊም ብሆሄንም ያድነኛል ብላ በማመንዋ ድንቅ ነው እናመሰግናለን እህታችን ሩቅያ ብዙ ጥንካሬ ሰጠሽናል
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
እውነት ነውእህታችን እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን ንፁሐን አባቶች ተንገላቱብን እኔኮ ግርም የሚለኝ ባሁኑ ስአት እንኳን። እውነተኛ አባቶች ስር ተበርክክው ፀሎት እደማደግ ማሳደድ እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ
@habtammisel6885
@habtammisel6885 3 года назад
ዋውውውው እግዚአብሔር ይመስገን
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 4 года назад
መምህር እባኪህን አባታችን ታገኝኛለሄ ኢትዮጵያ ስገባሀ
@bortuquanabara8653
@bortuquanabara8653 4 года назад
አባኮ እኔ ልገፋሎት እኔ ልገላታሎት እግዚአብሔር መልስ አለው አይዞት
@ጎይቶኦምበርሀ
@ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад
እግዚአብሔር የልድያን ልብዋን ከፈተላት የሐዋርያ ቑዱስ ጳውሎስ ስብከት ስትሰማ በተመስጦ እግዚአብሔር ፍቃድ መጠየቅ አለብን አይነ ልቦናችን እንዲከፍትልን እግዚአብሔር ካልከፈተልን አይነ ልቦናችን ስለ ጸበል እምነት መቁጠርያ ጾም ጸሎት በትንሽ መፈወስ እየቻልን ገንዘባችን ጉልበታችን ናባክናለን እና እህታችን ደግሞ እንካን ማራት እግዚአብሔር ያደረግልን መመስከር ደግሞ ትልቕ ጸጋ ኖው
@alej1102
@alej1102 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@maryamahmed1195
@maryamahmed1195 4 года назад
እግዚአብሔር ይማስጌን ሰለማቹሁ ይብዘ ቃለሕወት ያሰማልን እህታችን ፀገውን ያብዘልሽ አሜን አባ በራከታቻው ይደርብን
@God-db9vp
@God-db9vp 4 года назад
ቃለ ህይወት የሰማልን።
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 4 года назад
አባታችን እድሜና ጣናይስጦት ያልገባው ነው የሚቃወመው
@fikeraddsmola3882
@fikeraddsmola3882 4 года назад
እግዚአብሔር ላቺ የገለፀልሺን ለኛም ይግለፂልን እህታቺን
@ኪዳነምህረትእናቴ-ጨ9ሰ
እግዚያብሔር ይስጥሽ እህቴ ለእውነት መቆም ደስ ይላል የሀይማኖታችን ችግር ሳይሆን በውስጡ ያሉት ተኩላዎች ናቸው
Далее
Свадьба Раяна Асланбекова ❤️
00:12
ХОККЕЙНАЯ КЛЮШКА ИЗ БУДУЩЕГО?
00:29