Тёмный

100 ቆርቆሮ እንጨት ቤት ለመስራት ስንት ያስፈልጋል ከመሠረቱ ጀምሮ 

5G Tube
Подписаться 109 тыс.
Просмотров 20 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 238   
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
ልገራችሁ በቃ በግሩብ እንሰባሰብና ያድኛችን አድግዜ ያድኛችንንአድግዜ እንሥራ መጀሪያ የኔን እጀምር ምርጥ ምክርነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🌷
@saeedhahmed6421
@saeedhahmed6421 9 месяцев назад
😂😂😂😂😂 ሳይሻል አይቀርም😮😮😂
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
@@saeedhahmed6421 እኮ 🤣🤣🤣🤣🤭
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 месяцев назад
እግዚአብሔር በአንድ አንድ ወር እንጨርስው ነበር ግን ከየት ከየት እንስባስብ 😂😂😂😂 መተማመን ጠፋ
@Umufetitube
@Umufetitube 9 месяцев назад
መጀመሪያ እኔን ወደ ሀገር ላኩኝና ቋሚ ሁኘ እሰራላችኋለሁ ግሩፑ ላይ ለሚሳተፉ😂😂😂
@taybaabdu7229
@taybaabdu7229 9 месяцев назад
😅😅😅😅
@cggh6051
@cggh6051 9 месяцев назад
ሰፈሩ ከተለያየጅ በዝህ አይነት በጣም ጥሩነዉ ወጭ አይባልም ማሻ አላሂ ሹክረን ወንማችን ❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹✅✅✅✅✅✅
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 9 месяцев назад
ቦታ ልገዛ ነው እኔ ብርቱ እህቶች ገዘባችሁን ለገሌ ለገሌ አትበሉ እውነት በቅርብ ጊዜ ነው የሀሳባችሁ የሚሳካው ኢንሻለህ💪💪💪💪
@hayu684
@hayu684 9 месяцев назад
የት ሀገር ነው ምትገዥ
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 9 месяцев назад
@@hayu684 ኮቦልቻ ኢንሻ አላህ
@tanatana2175
@tanatana2175 9 месяцев назад
ከባድ ነዉ ከአንድ ወር ቡዋላ ነዉ የምጀምረው ጊን እዚህ ብዙ የጎደለ ነገር አለ አጥር የአጥር በር ስፊት ታንከር ብቻ እግዚአብሔር ያውቃል ❤
@Hayat-y6b
@Hayat-y6b 9 месяцев назад
የተሰራውን ግዥ 😢
@user-zs8pj4ox9i
@user-zs8pj4ox9i 8 месяцев назад
ናመሰግናለን ወንድማችን ቀጥለልን ለኛ ስደት ያለን ወገንህ ሸዋዳችን ቡዙ ነዉ
@fatamafatema2339
@fatamafatema2339 7 месяцев назад
እኔ አሁን 800 ሺ ያስፈልገኛል ማለት ነዉ ኢሻአላህ እጨርሰዋለሁ❤ በዚህ አይነት
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 9 месяцев назад
የመዳም ቅመሞች እሲ ደምሩኝ😢😢😢😢😢😢አይታችሁ አትለፎኝ አይከፈልበትም
@rosarose2433
@rosarose2433 9 месяцев назад
ደምሬ ሻለሁ እህት 🥰
@brtukantesfaw
@brtukantesfaw 9 месяцев назад
ደምሪኝ እማ እዳታልፊኝ
@user-rf6ex4ve4b
@user-rf6ex4ve4b 9 месяцев назад
@@brtukantesfaw እሽ ደምሪኝ ደምሬሻለሁ
@iiff3757
@iiff3757 9 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ሽኩረን ወድም በርታ
@FafiTubef
@FafiTubef 9 месяцев назад
ከባድ ነው ወላሂ የማዳም ቅመሞች እንደት ነው እሚቻለው ደመወዝ እዛው አይንቀሳቀስ ወጭ እዛላይ እንደት ነው ታድያ ደሴ ላይ ህገወጥ ወጣ ያለ ቦታ ሰርቸ ጨርሻለሁ በዱአችሁ አስቡኝ እንጂ አሁን ለማሰራት ከባድ ነው
@AssgedAssen
@AssgedAssen 9 месяцев назад
የት ነዉ የሠራሽ ዉዴ እኔ ልጀምር ነዉ ገራዶ
@FafiTubef
@FafiTubef 9 месяцев назад
@@AssgedAssen ደሴ ዩኒበርስቲው ሻገር ብሎ
@taibah3242
@taibah3242 9 месяцев назад
@@AssgedAssen ከኔጋር እናውራ ስለገራዶ
@taibah3242
@taibah3242 9 месяцев назад
@@AssgedAssen ከኔጋር እናውራ ስለገራዶ
@AssgedAssen
@AssgedAssen 9 месяцев назад
@@taibah3242 እሽ እህቴ የት ነሽ ማሬ
@user-mu6hl3zn5y
@user-mu6hl3zn5y 9 месяцев назад
ማሻላ ነው በዚህ ካለቀማ ምርጥ ነው እናመሰግናለን በርታልን ወድም
@cggh6051
@cggh6051 9 месяцев назад
አላሂ ሀገራችን ሰላም ያርግሊን ባሁኑሰዓት ሰላምነዉ የናፈቀን ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🤲🤲❤️❤️🇪🇹🇪🇹🤲🤲❤️❤️🇪🇹🇪🇹🤲🤲
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 9 месяцев назад
እኔም ልሰራ ነበር ግን ሠላም ጠፋ 😢
@cggh6051
@cggh6051 9 месяцев назад
@@zemenaybaye7457 እሻላሂ አላሂ ሰላሙን መልሶልን ካሳባችን በላይ ተሳክቶልን የእረፍት ሰዓት ሁኖ አልሀምዱሊላሂ ይምንልበት ይመጣል እሻአላሂ በዝላሂ ያረብ በቅርቡ ወፍቀን ❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@cggh6051
@cggh6051 6 месяцев назад
ዱአ እናደርጋለን አላሂ ሀገራችን እደቀድሞ ፍቅሯን ይመልስልን አሚን ያረብለአለምን
@zeybaaraze9343
@zeybaaraze9343 9 месяцев назад
አልሀምዱሊላ በተሰብን. እረድቸ አላቅም በአምስትአመቴ ጨርሻለሁ ቤቴን. ከእግድን. በተሰቦቸን. እጠይቃለሁ. እሻአላ
@user-fm2wi5qm8e
@user-fm2wi5qm8e 9 месяцев назад
በጣምነውእምናመሠግናው ኮሚት ሥለምታንብ 👏👏👏👏ዳይ 100"k
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
በጣም 100k ❤❤❤❤
@user-fm2wi5qm8e
@user-fm2wi5qm8e 9 месяцев назад
@@5gtube ኢሻአላህ አብሸር ትገባለህ
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 9 месяцев назад
የመዳም ቅመሞችየ ኑ በጀማአ እንስራ ተራ በተራ እየተጋገዝን 😂😂
@mdnyube4535
@mdnyube4535 9 месяцев назад
እሽ ቅድማያ ለን😂😂
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 9 месяцев назад
አያስቅም የብቻ አይቻልም በግሩፕ ካልሆነ
@user-fp1tt9wt4x
@user-fp1tt9wt4x 9 месяцев назад
​@@mdnyube4535እራስ ወዳድ😅😂
@aminatube3280
@aminatube3280 9 месяцев назад
ማሻአላህ ጎበዝ የግብ አጥር የብሎኬት 200ካሬ ለማሰራት ስትይፈጃል
@user-tw7pq9ld6t
@user-tw7pq9ld6t 9 месяцев назад
በጣምቆጆሀብነዉያሥታወሥከን፡ጀዛከላህ፡ኸይረንወድማ
@jdhdhndndn5010
@jdhdhndndn5010 9 месяцев назад
ቀጣይ ቡልኬ ት 60ይሰራልን
@emano5974
@emano5974 9 месяцев назад
እኔግን ለምንደሁ አላውቅም እሰራለሁ ግን ቦታ መግዛት የሚያስደስተኝ ቤት ብዙም ስሪስሪ አይለኝም እና እስኪ ህጋዊቤት ደሴ ወይም ኮቦልቻ ጠቁሙኝ በመቴ ስምት አመቴ እና እንደምንም አንድ ነጥብ ብሞላልኝ ለመግዛት።
@mdnyube4535
@mdnyube4535 9 месяцев назад
ኮምቦልቻ ውድ ነው በጣም
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 9 месяцев назад
ከባድ ነው ዛሬ ላይ ቤት መስራት ሠላም ያምጣል ሀገራችንን
@user-hx5gu9ft1r
@user-hx5gu9ft1r 8 месяцев назад
ውድ ወንድሜ እስኪ 100 ካሬ በቪድዮ አሳየኝ ተጨነኩ ትንሽ ነው ወይስ ብዙ ነው ለማመን አቃተኝ አሳየኝ
@5gtube
@5gtube 8 месяцев назад
80 ቆርቆሮ ወይም 75 ቆርቆሮ ሶስት ክላስ ሸዋር እና ሽንት ቤት ያለው ያሰራል
@user-xq6yb6xh4h
@user-xq6yb6xh4h 8 месяцев назад
አየየየ አሁን አድባጆ 140ሽ ነው አሉኝ ላሥወርድ ነው😭ከላላ ነው የኔ
@user-ps3yi5uu3l
@user-ps3yi5uu3l 5 месяцев назад
የኔዉድ እኔራሱ እዛዉነኝ
@SamirahSamira-cm7ne
@SamirahSamira-cm7ne 8 месяцев назад
ኧረ ወድም በጪቀት ልሞትነዉ ቤቴ ተመርጎ አልተገረፈም እና 54ቆርቆሮነዉ እና ግርፍ ዉስጡም ዉጩም ሊሾ ጋ ስት ይበቃኛል እዳታልፈኝ
@user-tq2qk8fm9i
@user-tq2qk8fm9i 9 месяцев назад
የበለኪት ቤት 3ኪሊሰ 4 ኪሊሰ ሰንት ያፈጃል ንግረኝ
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 9 месяцев назад
የምፈልገው መረጃ ብሩ ግን ጭቅላት ላይ ይጨፍራል
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 9 месяцев назад
😅😅😅😅
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
ማሻአላህ አሪፍነው
@vivophone1769
@vivophone1769 3 дня назад
እሥኪ195ካራኤልያሠራልዴንገሩኝያጀማአ
@user-oy2ke2lu3z
@user-oy2ke2lu3z 6 месяцев назад
ወድሜ 200ካሬ ስት ቆርቆሮ ያሠራል በአላህ😢😢
@asnephone4287
@asnephone4287 9 месяцев назад
esk 40 qororo be bulketi be sarmik sent yewsdal ples ???
@tesfayShumuye-yh3jb
@tesfayShumuye-yh3jb 9 месяцев назад
ዋው ደስ ይላል የቡሌኬቱስ ምን ያህል ይሆን እንጠብቃለን
@hdhkck821
@hdhkck821 9 месяцев назад
የእንጨት ብቻ ስንት ብር ይፈጃል እኔ ባሌ ባለሙያ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@naimahussain9897
@naimahussain9897 9 месяцев назад
እስቲ ዱአ አድረጉልኝ የማዳም ቅመሞች ለቤተሰብ በደህናዉሰአት ሰረቸ ጨረሻለሁ ለኔብሴዉደሞ ገና ልጀምረነዉ አላህ ያበረታሽ በሉኝ 😢😢😢😢
@zeebazeeba4554
@zeebazeeba4554 9 месяцев назад
ጀዛተላህ ከይረን ወንዲም ጥያቄን ስለመለስክልኝ አመሰግናለሁ እንግዲህ ወይ እገፍለሁ ወይ እተዋለሁ
@user-gw1vx2cn7o
@user-gw1vx2cn7o 9 месяцев назад
ምርጥ መረጃ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 месяцев назад
ኮሜንት ሳነብ ምን እንዳለ ታልስማው ያልቃል 😁
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
መልሰሽ አዳምጭ ችግሩ ይጨመራል ኮሜቱ 🤣🤣🤣🤣
@cggh6051
@cggh6051 9 месяцев назад
😂😂😂😂👍👍👍👌
@selamaderajew4198
@selamaderajew4198 9 месяцев назад
😂😂😂
@emano5974
@emano5974 9 месяцев назад
የኔቢጤ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-il5xz9wo7c
@user-il5xz9wo7c 6 месяцев назад
እኔ እራሱ
@vivophone1769
@vivophone1769 Месяц назад
ሥቱካራነው6የሚወጣው
@aeeazz6909
@aeeazz6909 9 месяцев назад
ኮርኔስ ጅብሰን ይቀረኛል የውስጥ በር ጋ ኢሸአላህ ከባድ ነው በት መስራት
@user-oq5xs7rr5u
@user-oq5xs7rr5u 9 месяцев назад
ማሚ የኸንጥያቄመልስልኝ ፖይፈይፍልገዛነበር አገርልገባ አሰቢ ግንሰትጅቢነወ ኢቶ👉🇪🇹የሚሰራፈ 5ጅቢ@4ጅቢ የትኛወይሻላልመልስልኝ❓❓❓❓
@unboxingnewss
@unboxingnewss 9 месяцев назад
4ጅቢ
@maryammo5401
@maryammo5401 9 месяцев назад
መሻአላህ
@gdg8314
@gdg8314 5 месяцев назад
እስኩየሰራችሁ የጨትቤት አስረዱኝማሪምን አባቴ ጋተጣላሁ 8አመትየለፊሁበትን ቤቱ አላለቀም አሉኝ ተስፊቆረጥኩ😭😭😭😭😭😭😭 እሰኩምከሩኝ
@tsehtseh8267
@tsehtseh8267 9 месяцев назад
ለ105 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ያስፈልጋል እባክ ንገረኝ
@mohammadsaad2172
@mohammadsaad2172 9 месяцев назад
ኡኡኡኡኡኡኡ እርሴን አመምኝ አለህ አንታው እርደኝ ያርብ
@halimahalima409
@halimahalima409 6 месяцев назад
የት ነው እድህእሚገኘው እኔኮግራገባኝ ቤተሠብ ሢነግሩን ብርየትናየት እናተደሞ ቀላል አረቦታዉን ነገርኝ እኔ እምፈልገዉ ደሤነው
@hawahawa5097
@hawahawa5097 9 месяцев назад
Galatomi. Bloketis irraatti nuf hojjeedhu
@user-ti7hn4pl6q
@user-ti7hn4pl6q 9 месяцев назад
በርታ የኔውድም
@user-tb4jp6hh9f
@user-tb4jp6hh9f 9 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው ግን የብሉኬቱን በተስፍ እጠብቅሀለሁ 85 ውይም 90 ቆርቆሮ የቡልኬት ስንት እንደሚውስድ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 9 месяцев назад
እኔም እሱን የምፈልገው
@Sewalahidm
@Sewalahidm 9 месяцев назад
120 ቆርቆሮስ በሲሚቶ ማስገረፍን ማስለሰኑንም ጨምሮ ስራልን
@Samsung-gv4zu
@Samsung-gv4zu 9 месяцев назад
Tekekelega merja.new.berta.wenedem
@emano5974
@emano5974 9 месяцев назад
ጥሩነው የምትሉ ግን እንደዚህ ሃብታምናችሁ ቅመሞቼ አንድ ሚሊየን ሶስመቶሽ ያንድሽ ደመወዝተኛ በዛላይ ቤተሰብ መርዳት በዛላይ ቅባት ሳሙና እንደት ተጠራቅሞ።ይሰራል!?????
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u 9 месяцев назад
ወላሂ እኔጃ ማማየ ብቻ አላህ ይርዳን ዘንድሮ ሰርቼ ጨረሸ ቀጣይ አገሬ እገባለሁ እያልኩ ግን ከባድ ነው 😢
@user-mf4bj9xf1s
@user-mf4bj9xf1s 9 месяцев назад
ይገርማሎ ዝበለዉ ነዉ
@user-de8oo9lt9z
@user-de8oo9lt9z 9 месяцев назад
ቤተሠብ ሁሉንም አልኪም አላማሽን ማስቀደም አለብሽ ነገ ሀገር መግባት አለበሽ እኔም አልሰራሁም አሁን አሥቤአለሁ እደ እግዚአብሔር ፍቃድ ቤተሠቦቼ ቢሆን እሥካሁን ሠርቼ ነበር
@husenali-et8ce
@husenali-et8ce 9 месяцев назад
ማሻአላህ❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 6 месяцев назад
በጣም አሪፍ ነው እኔም ልጀምር ነው አላህየ አተው እገዘኝ🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ps3yi5uu3l
@user-ps3yi5uu3l 5 месяцев назад
አድባጆ ምን
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk 9 месяцев назад
ወድም እዴትነሕ አሑላይ 40 ቆርቆሮ በጨት ማለት በጭቃ ምርግ ሥት ይፈጃል ??? ሌላ ጥያቄ ተወለድ ነጣ ብር ብድር ፈልጌነበር ማለቴ ማሸን ገዝቸ ለመሥራት እፈልግነበር ግን ብር አልሟላልኝ አለ ተወለድ ነጣ የሚያበድር ድርጀት ታውቅ ተሖነ ተባበረኝ ??? በኮሜት መልሥልኝ እሺ
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
40 ቆርቆሮ ሰርቼ አሳውቃለሁ ሌላው ብድር በተመለከተ ማንኛውም ባንክ ያበድራሉ እቃውን ገዝተው ይሰጡሻል ማስያዥያ ካለሽ
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk 9 месяцев назад
@@5gtube ማሥያጃ ምድንነው የሚጠይቁት
@haleemaabad-sj8tk
@haleemaabad-sj8tk 9 месяцев назад
@@ameenaetp ኧረ ያጀመአ ቤት ወይም መኪናማ ታለኝ የነሡ 100 ወይም 200 ሺ ብር ለምን አሥፈለገኝ ተበድሬ ሠርቸ ቤቴን ለመሥራት ነውጂ
@user-go7xm7xf5o
@user-go7xm7xf5o 9 месяцев назад
@@haleemaabad-sj8tk ተያዠ ከሌለሽ አያበድሩም ውደ
@OmuMrad245
@OmuMrad245 9 месяцев назад
ውደ አንዱን ቤት አዝይዤ ሌላኛውን ላስጨርስዴ😂 ግን ስም በኔና በባሌ ነው እኔ እዝህ ሆኘ ለሱ ያበድሩታል ? መልሱልኝ ከዛ እየሰራሁ ለባንኩ መክፈል ነው አይደል ወለድ ከሌለው 300ሺ ብበደር በዝንት አመት ነው ከፍየ መጨረስ ያለብኝ ?መልስልኝ ወንድሜ አትለፈኝኝ?????
@helenhabe8123
@helenhabe8123 7 месяцев назад
የት ነው የምገኘው ኣድራሻህን
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 5 месяцев назад
እንዳቅማችን ሰራልን ለተሰብ 1ሚሌን😂 3መቶ ሺ😂ተወዉና
@user-lz8mp4dy8b
@user-lz8mp4dy8b 9 месяцев назад
የት ሀገር ነው ግን እንደየ ሀገሩ ዋጋው ስለሚለያይ
@alemmeleaku
@alemmeleaku 9 месяцев назад
ወድሜ ውርጌሳ የሚሸጥ ቤት ፈልግልኝ እባክህን ቁጥርህን የት ላግኝ
@FafiTubef
@FafiTubef 9 месяцев назад
ሁለተኛ ግርፍ ለማሰራት ስንት ይፍጃል
@mdnyube4535
@mdnyube4535 9 месяцев назад
የኔም ጥያቄ ነው
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 9 месяцев назад
እስኪ ወንድም የ80 ቆርቆሮ ስራልኝ ባሁን ሳአት
@ferdosyoutub9854
@ferdosyoutub9854 9 месяцев назад
የጨትቤት
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 9 месяцев назад
ደርበሲና ላይ ስራልኝ 91 ቆርቆሮ ቋሚና ቆርቆሮ ውሀልክ አልቋል
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 месяцев назад
ጥሩ ነው በዚህ ብር ካለቀ
@user-uf1mp5ge2j
@user-uf1mp5ge2j 9 месяцев назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋
@AlmiRutiaAbrsh
@AlmiRutiaAbrsh 8 месяцев назад
በአላህ መልሥልኝ በኮሜንት ውሥጡ ሳይለሰን ነው ጅብሰም የሚሰራው የምታውቁ ንገሩኝ
@user-qj9nq4vg9b
@user-qj9nq4vg9b 6 месяцев назад
ተለሥኖ
@fafiwelloyewa3230
@fafiwelloyewa3230 9 месяцев назад
ማሚ ባአላህ በምን ላግኝክ ስልክ ተበላሽቶብኛል እዲሰራልኝ ፍልጌነው በምን ላግኝክ ወንም ስልክህን አስቀምጥልኝ
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
0912 79 88 55
@fafiwelloyewa3230
@fafiwelloyewa3230 9 месяцев назад
ኢሞላይ ፅፊላሀለሁ
@user-vt1zh1uv8j
@user-vt1zh1uv8j 9 месяцев назад
በጣም አሪፍነው አደሚሊየን300ሸ የሚልቅክሁን
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs 9 месяцев назад
ወድሜ አንድ በር እና ሁለትመስኩት ስንት ብር ይወስዳል
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
ፍሬንች በር ነው የላሜራ
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs 9 месяцев назад
@@5gtube ላሜራ ነዉ ወንድሜ
@rabiayimam3588
@rabiayimam3588 9 месяцев назад
እሰከ፣40"ሺ፣ይወስዳል፣ማሬ
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs 9 месяцев назад
@@rabiayimam3588 ኢንሻአላህ ጀዛኪላሁኸይር
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 9 месяцев назад
@@5gtube ፍሬንች ነው ሚሻለው የላሜራ?
@MariamMariam-mi9zv
@MariamMariam-mi9zv 9 месяцев назад
የተሰራውስንትነው
@user-zr9cu9xt2w
@user-zr9cu9xt2w 9 месяцев назад
Wow❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@eexx2236
@eexx2236 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-gh6iy4pf6t
@user-gh6iy4pf6t 9 месяцев назад
ስት ካሬነው120ካሬስትክላስ ይሆናል
@user-zp2iq1qj7g
@user-zp2iq1qj7g 7 месяцев назад
አጠፈጠፈኝእኔማኧረ
@user-ry8bq4ie7k
@user-ry8bq4ie7k 8 месяцев назад
የት ነዉ
@mariyqmmariyqmmari2498
@mariyqmmariyqmmari2498 9 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏👌👍
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 9 месяцев назад
ድምሩ ዐአሪፍ ነው
@user-nr3nv8kr5w
@user-nr3nv8kr5w 9 месяцев назад
ወይየኔቢጢታዳመቸነዉእማሠራዉ
@MariamMariam-mi9zv
@MariamMariam-mi9zv 9 месяцев назад
ብሩቢበዛም በስሙልፋቱኳይቅርልኝ
@user-xy9lg1bj6i
@user-xy9lg1bj6i 9 месяцев назад
የ150 ቆርቆሮ ቤት አሳየን ማሜ
@user-bn2ie4xm5i
@user-bn2ie4xm5i 3 месяца назад
እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አድ ሜልየን ማለት ስት ነዉ
@user-gh6iy4pf6t
@user-gh6iy4pf6t 9 месяцев назад
መልስ እጠብቃለሁእሽወንድም
@ባሃፍታወለተመድህን
@ባሃፍታወለተመድህን 9 месяцев назад
የት ነወ በኛ 800ነው 🤔
@user-xb2xq9zh2p
@user-xb2xq9zh2p 9 месяцев назад
ሰብስክራይብ እርጌልሀለሁ
@emano5974
@emano5974 9 месяцев назад
ብሎኪት በፈጠረህ የመቶ
@እረሂማአሊ
@እረሂማአሊ 9 месяцев назад
በዚህ አይነት መቸነዉ የሚሰራዉ በቃ ይሀን ለመስራት 10 አመት መስራት ያስፈልጋል የማዳም ቅመሞች አላህ ሀሳባችን ተማልቶ ሀገራችን ሰላሟ ተመልሶ ለሀገራችን ያብቃን❤❤❤❤❤
@selina3052
@selina3052 9 месяцев назад
አብሽር ያቅሚቲ ይሰራል ተስፋ አትቁረጪ❤
@user-wg1cd6zj1o
@user-wg1cd6zj1o 9 месяцев назад
ይሰራል መረጃው ትንሽ ተጋኑዋል
@user-gn2kp2cf7f
@user-gn2kp2cf7f 9 месяцев назад
በጣም እድሜን መጨረስ ነው
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee
@HumaidAlsuwaidi-hk6ee 9 месяцев назад
ማድረግ የምንችለዉን ብቻ እናርግ ከዛዉጭ መጨነቅ አያስፈልግም ስት አመት ልንኖር ማሬ
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y 9 месяцев назад
ብሎኬት በ100 ስራልን
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l 9 месяцев назад
የቦለኬት ንገረን ቀጣይ አመት ለመስራት አስቢአለው
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
ተሰርቷል ቻናል ውስጥ ትንስ መለሽ ብለሽ አለልሽ
@awsawes2143
@awsawes2143 9 месяцев назад
Siniti kifil new alinegerikenm
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
ተናግሬለሁ እስከ መጨረሻ ስሚ
@user-gh6iy4pf6t
@user-gh6iy4pf6t 9 месяцев назад
ቤትልሰራነበር፣
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 9 месяцев назад
ጭቀት
@nubekan.6628
@nubekan.6628 9 месяцев назад
40 korkorow be boloket ngaregn be meryam
@user-zw4hr5kk7w
@user-zw4hr5kk7w 9 месяцев назад
እዉነት ነዉ ግን የሚያሥተላልፈዉ ነገር
@5gtube
@5gtube 9 месяцев назад
በራሳችሁ ቁማችሁ ካሰራችሁ ከዚ በታች ይፈጃል መረጃ አይናቅም አይደነቅም እሄ መረጃ ነው
@abdi6928
@abdi6928 9 месяцев назад
​@@5gtubeትክክል
@ethiopia7697
@ethiopia7697 9 месяцев назад
ቆርቆሮ ተገዝቶ ብቀመጥ አመት ድረስ ይበላሻል እንደ ???????
@sdemssi1962
@sdemssi1962 9 месяцев назад
አይበላሽም ሲሚቶም ግዥ ርክሶል
@ethiopia7697
@ethiopia7697 9 месяцев назад
@@sdemssi1962 ሲሚቶው ብዙ ጊዜ መቆየት አይችልም እኔ የማይበላሽ ነገሮችን ገዝቸ ስሄድ የማመቻቸው ነገር ስላለኝ ራሴ ለመስራት ነው ሀሳቤ
@user-ow6qi6to6q
@user-ow6qi6to6q 9 месяцев назад
ቆርቆሮ ግዚይ ቤት መስራት ካሰብሽ
@FatySam
@FatySam 9 месяцев назад
​@@sdemssi1962ስሚቶ ይበላሻል ከሶስት ወር በላይ አይቀመጥም እክስፓየርዲ ይሆናል
@FatySam
@FatySam 9 месяцев назад
ቆርቆሮ ብዙአመት ይቀመጣል አይበላሽም
@user-hu2qc2fx3r
@user-hu2qc2fx3r 9 месяцев назад
ወግድ ትሄዳላችሁ ወንድሜ ጂብሰም ለማሰራት ፍልጌ ነበር
@madinafuj6125
@madinafuj6125 9 месяцев назад
ወግዲ እሚሰራ ሞልቶ የል እንዴውዴ ከኬሚሴ ድረስ? ብዙብር ይበሉሻል እኮ
@ynmare9910
@ynmare9910 9 месяцев назад
Yet hager
@mellmell9954
@mellmell9954 9 месяцев назад
ምነው መኪና አልገዛም እንዴ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
ማረፊያ ያሥፈልጋል ሳርምቢሆን አይቀርም 😢
@meloniytetube8011
@meloniytetube8011 9 месяцев назад
😂 አንቀን አደጋ ቢደርስባት ያሁሉ ገንዘብ ገደል ከዛ ባዶ እጅ መቅረት እኮ ነው መኪና ቤት ሳይኖራችሁ አታስቡ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
@@meloniytetube8011 እኮ ቤቴን ሳልሰራ መኪና አልመኝም
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 9 месяцев назад
አይሻልሽም እንቁላል
@ሱሱነኝየሀርቡዋ
@ሱሱነኝየሀርቡዋ 9 месяцев назад
@@user-yg6jj4sm9t ዶሮ ለማርባትነው እቁላል ደሞ ዶሮ ያሥፈልጋል ያኔ የሚፈለፍል ወይም እራሳቸው በበጣኒያ ያቅፉት እደሆን እጅ እኔ አላልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭
Далее
Как вам наши образы?🥰🥰🤍🤍
00:10