Тёмный
No video :(

የሚያዝያ 23 ልዩ ዝግጅት፡ ክፍል 1 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 2,9 тыс.
50% 1

በዚህ ዝግጅት አዲሱ የፌቨን ዮሴፍ “ሰው ልሁን ባገሬ” የተሰኘው ሙዚቃ የፕሮግራሙ መክፈቻ ተደርጎ ተመርቋል፡፡ በመቀጠል ጤንነት ሠጠኝ ባለፈው አመት ከተከናወነው ፕሮግራም ለየት ባለ ይዘት በተከበረው የዘንድሮው የሚያዝያ 23 ዝግጅት አላማ ላይ ሰፋ ያለ ትንታኔ ሰጥቶበታል፡፡
(ተመልካቾች ውይይታችን በሁለት ቪዲዮዎች ተከፋፍሎ የወጣ በመሆኑ የዚህን ዝግጅት ተከታይ ክፍል 2 ላይ እንድትከታተሉ ለማስታወስ እንወዳለን)

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 20   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 8 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@abelmehari926
@abelmehari926 Год назад
በጥበብ ርስት ሀገር በማዕከላዊ ቦታ ላይ የምንገኝ ነንና፣ ለአለም ሀገራት እና ለሰው ልጆች ሁሉ ድርብርብ ኃላፊነት በተሰጣት ሀገር ውስጥ የምንኖር ነንና፣ የሰው ልጆች ነገርም የሚገደን ህዝቦች ነንና፣ ከኃይል ማዕከላችን እውነትን ለያዙ ሰብአዊያን ሁሉ ኃይልና ጥንካሬን እናጋራለን፡፡
@rahelzewde7625
@rahelzewde7625 Год назад
🎧ሙዚቃ በጣም ልዩ ነው ጤንነቴ በጣም እናመሰግናለን
@fiker1861
@fiker1861 Год назад
ጤንነት ስላየሁህ ስለሰማሁህ ደስ ብሎኛል በተቻለ አቅም ቶሎ ቶሎ ብቅ በል እባክህ ጥያቄዎችን የምትመልስልን መስመር ብታመቻቾ እባክህ በርታልን ዕድሜና ጤና ላንተ ይሁን
@DanielTeshomeEt-yp8uq
@DanielTeshomeEt-yp8uq Год назад
ትስስርን ለማዳበር ምን ማድረግ አለብን እስቲ መቼስ መልስ ከጣችሁበት ምንድነው ማህበሩ ለምንድነው የመወያያ ወቅቶች አልረዘመም ወይስ ትኩረት የሚስብ ለውጦች መምጣት አለባቸው በሀገር በአለም ደረጃ ለመወያየት እንደዚ አይነት ሀሳብ በላይብረሪ ሰው በማይበዛበተሰ ባታ በመንገድ ላይ ቢሆን ለ ሰው ልጅ ቡታካፍሉ መፀሀፉ እንዳለ ሆኖ ፍቃደኛ ለሆነ ሰው አባል . ምነው ስራ በዛ ወይስ ስንፍና ነው መትጋት አለብን ዘላለማዊ አካል ነው የተሰጠን ማወቅ መማር አለብን መረዳዳት ተባረኩ ቅዱስ እግዚአብሔር ጥበብን ማስተዋልን እድሜን ፀጋን ያድለን መልካ ሀሳቦች ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን ብዙ ይቀራልና በርቱ
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
እውነት ነው አካባቢ ነው ሃሳብ ዩኒቨርስ ስለሆነ አካባቢ ማለት ነው ማረፊያው ስፒስፊክ አይገለፅም 🇪🇹ሲል ኢርትራንም ሱዳንንም ያካትታል ማለት ነው ጊዜም ሲገለፅ እንደዛ ይመስለኛል🙏
@bitanyatadesse2453
@bitanyatadesse2453 Год назад
Gerum new
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
ደሞ ነቃው እንደገና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ኡኡኡኡኡኡ አድርሱልኝ ለተኛነው የሚገርም ቅኝት
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
እንረዳሃለን የ🇪🇹መሰረቷ123 ላይ የተመረኩዘ ነው ዘልቀን እንዳንሄድ 4ት ላይ በሰለሞን የአስተዳደር ህግን እንደንከተል ተደርገን ሿሿ የተበላነው ከዛ ከ1_3ብቻ ይዘን ተቀመጥን አሁን ግን ይዘን እንዘልቃለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏 ግን አሁነም ከ1-3ያለውን ጊዜም ሆነ ኩነት ጠበቅ ማድረግ ያለብን ይመስለኛል
@melatyekonjomelatyekonjo786
በጉጉት ነበር የጠበኳቹ ስለመጣች ደስ ብሎኛል
@abiysisay922
@abiysisay922 Год назад
እንኳን ደህና መጣቹህ
@bethelehembelayneh6045
@bethelehembelayneh6045 Год назад
ሰላም ለናንተ ይሁን: በአካል ሩቅ ላለን ሰብአውያን መፅናኛ ነው, እናመሰግናለን:: 💚💛❤️
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Great music
@zerubabelderbe
@zerubabelderbe Год назад
MEN KAL ALEGNE
@alemyheu
@alemyheu Год назад
Wow I have no word
@semereberhanegetachew
@semereberhanegetachew Год назад
ፈጣሪ ይርዳኝና ስራቹ ቁጭ ብዬ የምማርበት ቀን እሩቅ አደለም
@mebrattechane1686
@mebrattechane1686 Год назад
እንኳን ደህና መጣችሁ...........
@Behmnet
@Behmnet Год назад
Getan eyaskadachu. Afer bla
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 Год назад
😮ዋው
@tarikzenebe81
@tarikzenebe81 Год назад
ሰላም ለእናንተ !!!
Далее
የሚያዝያ 23 ልዩ ዝግጅት፡ ክፍል 2
1:19:07
Can You Bend This Bar?
01:00
Просмотров 4,5 млн
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
Просмотров 181 тыс.