Тёмный

የተመልካቾች ጥያቄዎች እና መልሶች፡ ክፍል 1 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ከመልክአ-ሃሳብ ተመልካቾች የተሰበሰቡ ጥያቄዎች በዚህ ዝግጅት መልስ ተሰጥቶባቸዋል፡፡ የዚህን ቀጣይ ክፍል በቅርብ ቀን ይጠብቁ፡፡

Опубликовано:

 

2 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 27   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 7 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
እናመሰግናለን🙏🏽በጣም ጠቃሚ የሆነ ማብራሪያ ነው፤ ብዙ ጥያቄወችን መልሶል ለኔ ፤ እውነት መንገዶ ቀላል እይደለም ስለሆነም ነው ብዙ ሰው የማይሞክራት!!!!!! ለበረታ ግን መገለጦ ጥርጥር የለውም🙏🏽💚💛❤️
@user-bt5qu7qo4g
@user-bt5qu7qo4g Год назад
ሁሌም ጥያቄ እና መልስ በሆነ አልኩ።በደንብ የጠራ ነበር።እናመሰግናለን።
@alemyheu
@alemyheu Год назад
No matter how many times I see it, It inspires me more and more.
@danielamera004
@danielamera004 Год назад
አዕምሮ ሁሌም ፈላጊ አካል ነው። በቃ ሰው ደሞ ይህ አካሉ የሚያመጣውን ስጦታዊ እውቀት እያዬ ከዛ በላይም ሲል ሲል አንተ ነህ ፈጣሪ ተብሎ በጥቅምና ክብር ካልተረጋገጠለት ድረስ ይሮጣል ይሮጣል... እንደማስበው፣ ጥበብም አልነው ምን ይህ የሚገባንን የመፈለግ መንገድ የትም አያደርሰውም ማለትም ሚፈልገውን እና ሚገባውን ሙሉ ዓለም ቢያይ ነው እንጂ አይገዛም። ነገር ግን ሁሉም ትልቅ ነገር ለማዎቅ እኔ አይገባኝም ሲል በጭንቅላቱ ሳይሆን "በልብ" በምንለው በሚያዝነው አካሉ ወደፊት ሳያሆን ወደኃላ ወደ ሚሆነው እና ወደራሱ ሲመለስ ደግሞ እንደ ፀሀይ ብቻውን ሌሎቹ ለስጋቸውም ሆነ ነብሳቸው ሲጠቀሙ፣ እሱ የዋሁ ግን የትም ሳይሄድ ቆሞ ከአለም የመሽከርከር ህግ ውስጥ ብቻውን ተዙዋሪ(ፀሀይ) ለመሆኑ ተገብቶ ይገኛል ይሆንን።...
@getunega1807
@getunega1807 Год назад
Wow
@mindikie5457
@mindikie5457 Год назад
great thought and inspiration thanks
@fredjean4506
@fredjean4506 Год назад
Thanks 🙏 God bless you
@Abi-fe8rm
@Abi-fe8rm Год назад
Ye Egziabher Mengist Bemetebabek Atmetam....BEMEKAKELACHU Nat....( Megelet Yihon)
@Ethiomystic
@Ethiomystic Год назад
ሰው እራሱ ፈጣሪ ነው የሚለውን ተናግሬ ጓደኛዬ ታመመ የተናገርኩት እኔ ሁኜ እውነቱ እሱ ነው ከዛሬ አንድ አመት በፊት ነው ይህ ሀሳብ የመጣልኝ ከልብ አመሰግናለሁ ።
@sisaytesfaye6959
@sisaytesfaye6959 Год назад
እየተሻሻለ ለመጣው የምስልና የድምፅ ጥራት እናመሰግናለን ።
@haileenku2068
@haileenku2068 Год назад
እሱ ዝም ብሎ ቢጠይቅ ችግር የለውም ምክንያቱም ጥበብ በሞኝ ጥያቄ ራሷን ብዙ ቦታ ገልጣለችና የተላላው ጥያቄ ጠቢቡን ይገራዋል ብሎ ይገልፀዋል። አንተ ግን የተሰጠህ ስለሆነ የምታወራው ሁሉ ይጣፍጣል።
@alemyheu
@alemyheu Год назад
I’m the first like no matter what others say
@zerubabelderbe
@zerubabelderbe Год назад
pc
@yosephkg
@yosephkg Год назад
እናመሰግናለን 🙏🏾 ሰብአውያን ከአውሮፖ
@ethiodangbduie2942
@ethiodangbduie2942 Год назад
የኔ ጥያቄ በምንኖረበት አለም የምድር መጨረሻ የሆነ ቦታ አለ ? ሐዋርያት ሲያስተምሩ እስከምድር ጫፍ የሚል አለ የናንተ ምልከታ ምድነው ሌላው ደሞ ስለ ሴቲቱ ቀድማ ያየችው ትነሳኤውን ቢብራራ አመሰግናለሁ ሀገር በቀል የሆኑ ዛፍችን ጠቃሚ የሆኑ እፀዋትን ብንተክል መልካም ነው አስብበት
@degolmekonen9698
@degolmekonen9698 Год назад
Tiyakawun arekeskewu Menfesawe tibeka newu yatebalkew
@samihaile3380
@samihaile3380 Год назад
ሰላም ጤና ይብዛልን ረጅም እድሜ ይስጠን የኔ ጥያቄ ምናባዊ በሚለው በኔ ላይ በተደጋጋሚ በህልም ውስጥ ሆኜ የእውነት የተከሰቱብኝ ነገሮች ነበሩ እንዴት ማዳበር እንደምችል የምትሉኝ ካለ
@rahelzewde7625
@rahelzewde7625 Год назад
በቅድምያ ለተጠያቂ ጤንነት ለጠያቂው እስክንድር ትልቅ ምስጋና አለኝ በመቀጠል ስለ ኤቶፕ ትንሽ በደንብ ቢብራራልን እንዴት እንደምናገኘት??
@Ethiomystic
@Ethiomystic Год назад
ሰው እራሱ የመለኮት ሀይል ነው(መለኮት ነው::)
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
የካህኑ መልከ ፀዲቅና የክርስቶስ ግንኙነት ምንድን ነው? የኣምልኮ ጉዳይስ ቅዱስ ቁርባን ወደደም የተለወጠው ለምንድን ነው?
@DasasheAlbachaw
@DasasheAlbachaw Год назад
ቁርባን ወደ ደም የተቀየረው እንዲሁ በሚገባን በዚህ አለም መልኩ ለመረዳት ብንሞክር የምንበላው ነገር በሙሉ የሚሞት የሚበላሽ የሚበሰብስ ነው ላለመሞት ለዘላለም ለመኖር እንዲሁ ብናስብ የማይሞት ነገር መብላት ያስፈልጋል ይሔ የማይሞት እንጀራ የክርስቶስ ስጋና ደም ብቻ ነው ። ቅዱስ ቁርባን አማናዊ የክርስቶስ ስጋና ደም ነው
@degolmekonen9698
@degolmekonen9698 Год назад
Talent emenegne Egiziabhar male sew erasure eyalk mehonun endena sewu mechelen yegebawu yehon Security egiziabhar kkkkk Enam yazara 30 amet because neber Be arena sayawu liking awoke enge Yekerbighe zara nika Mecham menager enge mesmat altadelk
@yiftusiramidekssa7522
@yiftusiramidekssa7522 Год назад
በምድራዊ ዓለም ላይ የምትቆይ ነፍስ ምድራዊዉ ዓለም ሲያልፍ የት ትሄዳለች? ቀሪዉን 4 ሚሊዮን አመታት ማለቴ ነዉ።
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
ብራቮ 🙌🙌🙌
@azebtefera9561
@azebtefera9561 Год назад
እናመሰግናለን🙏🙏
@michelmiki8616
@michelmiki8616 Год назад
ክብረት ይስጥልን ጤንነት ፣እስክንድር እናመሰግናለን።ከሰበዓዊያን አውሮፓ
Далее
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 3,7 млн
One moment can change your life ✨🔄
00:32
Просмотров 18 млн
1 July 2024
29:37
Просмотров 127
Фонтанчик с черным…
01:00
Просмотров 3,7 млн