Тёмный

“ሰው ወደደም ጠላም መጪው ዘመን የመገለጥ ዘመን ነውና ምንም የሚደበቅ ፍጥረት አይኖርም፡፡” 

Melka Hasab
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

የዛሬው ፕሮግራም “አርተፊሻል ኢንተሊጀንስ፡ የሰው እና የማሽን ፍጥጫ” በሚል ርዕስ ማህበረ-ሰብአዊያን በኤረር ተራራ ደን ውስጥ አዘጋጅቶት በነበረው ሰሚናር ላይ ከመድረክ የተወሰደ ቪዲዮ ነው፡፡

Опубликовано:

 

30 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 50   
@melkahasab9960
@melkahasab9960 7 месяцев назад
የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ addmeshbook.com
@aberabeyene4132
@aberabeyene4132 Год назад
ዓለም ወደ መጨረሻዋ እየገሰገሰች ነው። እኛ ግን ፈጣሪያችንን የሙጥኝ እንላለን። በመጨረሻም የሚመጣ ነገርን ሁሉ የሚጠቀልል ጌታ ስለሆነ አንፈራም።
@danielamera004
@danielamera004 Год назад
Thankyou!
@al-aha
@al-aha Год назад
in believe it's not possible
@geteneshalemayehu4002
@geteneshalemayehu4002 Год назад
ድንቅ ነው👍🏾ማስተዋሉን ይስጠን እናመሰግናለን🙏🏽💛💚❤️
@mayema3846
@mayema3846 Год назад
ጤንነት ሰጠኝ እንደ ሁሌው አመሰግናለሁ ትንታኔህ ጤናን የሚያስተካክል ማንነትን የሚያመራምር ከፍታም ዝቅታም ድህነት ሀብት የራስ የተፈጥሮ እሳቤ ውጤት ነው ። የዚህ አለም ዋናው ኮምፒዩተር እግዚአብሔር የፈጠረው የሰው ልጅ #አእምሮ ይመስለኛል።
@BEst-tn4ir
@BEst-tn4ir Год назад
Every civilization comes to an end. Thank you Teninet.
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 Год назад
ባለ መሳተፍ ቅር ብሎኞ ነበር በዚህ ሲቀርብ ደስ ነው ያለኝ እናመሰግናለን ❤❤❤
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
Enamasegenalen❤
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
Anbasssa 🎉❤
@shebamednic3386
@shebamednic3386 Год назад
Oh okay , I got his point....I agree with him...
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@yehasab-1
@yehasab-1 Год назад
ጥሩ ትንታኔና ሀሳብ ነው TNX። እስቲ ስለ ምድር ክብ ነች ጠፍጣፋ ነች በሚለው ጉዳይ እስቲ ትንሽ በሉን። ምክንያቱም ስለ አለምና ዩንቨርስ ያለንን እሳቤ የመቀየር አቅም ያለው ይመስለኛል።
@mulugetaayele1032
@mulugetaayele1032 Год назад
100%
@DABI66639
@DABI66639 Год назад
በዚ ዘመን ያለው ሰው AI ነው። ተውልዱ ፕሮግራምድ ሀኗል የሚሰራው የስርአቱን አካሄድ ብቻ ነው ፡ ነገሩን የከፋ ሚያረገው የዚ ዘመን ሰው የግሉን ሀሳብ እንኳ ሳይቀር ከራሱ አይደለም የሚያስበው እንዲያስብ የፈቀዱለትን ብቻ ነው ሚያስበው ፡ የዚ ዘመን አብዛኛው ሰው ሮቦት ነው ።
@eyouelhaile6148
@eyouelhaile6148 11 месяцев назад
So who design AI
@DABI66639
@DABI66639 11 месяцев назад
@@eyouelhaile6148 the gods that live with us ... the elites those have a knowledge of the nature are GODS ..like muse is god to Pharaoh so the elite is god for unwake-up human kind they do what they want... the worse thing now they want to kick out from.system.t
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Год назад
እግዚአብሔር ብቻ እና ብቻ ነው የተፈጥሮ ህግ መሰረት አለምን ሲፈጥር ያልተሳሳተው አንድ አምላክ የኑጉሶች ንጉስ አንድ አምላክ ነው እኔ እግዜር ብቻ ነው አምላኬ
@mesfinkebede251
@mesfinkebede251 Год назад
Right you are! They all are robots.
@sisayweheyaga1257
@sisayweheyaga1257 Год назад
@youboyy
@youboyy Год назад
is it a must to go to Lalibela to learn or there is school in Addis too?
@mekdiadem-cu4ld
@mekdiadem-cu4ld 9 месяцев назад
ትምህርቱ ተጀምሯል ?ቦታውስ የት ነው? መማር እፈልጋለሁ መረጃ እእባካቹ
@alemyheu
@alemyheu Год назад
how do i take the class I'm in washington dc
@emaye9786
@emaye9786 Год назад
Amazing! Where does the COVID fit in all things AI?
@alemnesh8368
@alemnesh8368 11 месяцев назад
@mins 43:30 onwards, is the most I listened on repeat. I lost count how many times I rewinded it. Is what you just said there related to solfeggio frequencies? 🤭🤔🙏🥰
@Abi-fe8rm
@Abi-fe8rm Год назад
Betam Girum geletsa new .yene tiyake..Ke. AI.yemimetawn Moged ..Yeras Mogedin bemekeyayer...masasat yichal Yihon??
@alemyheu
@alemyheu 11 месяцев назад
As of today the whole world talks about UFO what’s your thoughts on that it’s confusing time.
@emaye9786
@emaye9786 10 месяцев назад
Why do you have the lady on your show named ፀደንያ?
@shebamednic3386
@shebamednic3386 Год назад
I do not get his point, where's he going to...
@user-bt5qu7qo4g
@user-bt5qu7qo4g Год назад
ጥሩ ዝግጂት።
@meldaermias1796
@meldaermias1796 Год назад
መጠበቅ እየከበደኝ ነው ሚቀጥለው እስኪዘጋጅ።
@wendwesenminalu9566
@wendwesenminalu9566 Год назад
በቁሙ የሞተ ሃሳብ ነዉ የምታነሳዉ፡፡ ዋናዉ ሃሳብ በዋናነት ለሰዉ ማንነት ይጥቅማል ወይ ነዉ እንጅ ወደድክም ጠላህም የሚለዉ ሃሳብ በግዴታ ሃሳቤን አስፈጽማለሁ ማለቱ አንተ የአዉሬዉ መልዕክተኛ ነህ ማለት ነዉ፡፡ አዉሬዉ ከጥንት ጀምሮ ጉዳዩን በሃይል ለማስፈጸም ሮጣል ነገር ግን የሆነዉ የጌታ ፍቃድ ነዉ፡፡ በጌታ ድል ተነስታል፡፡ ልባርያ ሁነህ ሆድህን መሙላት ትችላለህ ወይም ጌታ ሁነህ በክብር መኖር የምታወራዉ ከላይ ከላይ ለገለባዉ ስብከትህ ተቀባይነት ያለዉ ይመስላል፡፡ ዉስጡ ሲታይ ግን ዉስጠ ተኩላ ሞት ነህ፡፡ ሞት አለበት ፡፡ ወንድሜ ቶሎ ብለህ ንስሃ ግባ ማንም ሰዉ እዉነታዉን እያወቀዉ መጣል፡፡ አርቲፊሻል እንተሌጀንስ ስትጠቀም ከተፈጥሮ ዉጭ ሆነህ ማንነትህን ግማሽ ሰዉ ሆነህ ሮቦት ሁነህ ነዉ የምትኖረዉ ይህም እዉነት የደረሰባቸዉ ሰዎች ህያዉ ምስክር ሆነዉ በታላቅ ሀዘን የሚገልጹት ነዉ አንተ ግን እንደቀላል ትናገራለህ፡፡ ጌታ ልቦና ይስጥህ፡፡ ግዜዉ አሁን በሰዉ አካል እንዳንተ ባለዉ ዉስጥ አጋንንት ገብቶ እየተናገረ ነዉ፡፡ ወንድሜ ቶሎ ንስሃ ግባ የወደቀ ሃሳብ ይዘህ አትንገትገት፡፡ አንተ አዉሬ አንድ ሰዉን ተፈጥሮነትህን ትተህ አርቲፊሻል እንተሌጀንስ ተቀበል ብለህ አትበል፡፡ ራዕይ ዮሃንስን ወርዉረህ የጣልክ ነህ፡፡ ወገን ሆይ ከሃሰተኛ ነቢያት ተጠንቀቁ ተብላል፡፡ ከሚመጣዉ ለዉጥ በጌታ ሁሉን ፈተና ማምለጥ እንችላለን፡፡ በጌታ መድህን አለም ሁሉን እናልፋለን፡፡ በኪደነ ምህረት እናልፈዋለን፡፡ድል አድርገናል፡፡ እንተ ተኩላ ንስሃ ግባ ብየ አስጠነቅቅሃለሁ፡፡ አርተፊሻል እንተሌጀንስ ምንም አይጠቅምም፡፡ ተራ ነገሮችን ማዉራት አሁን አያስፈልግም፡፡ የአየር ሞገድ ማለት የአየሩ አጋንንት ማለቱ ነዉ፡፡ አሁን የሚቆጣጠርህ እሱ ነዉ፡፡ ህዝብንም የሚቆጣጠር ነዉ፡፡ ሳይነቁ የሚያነቃቁ የሚባሉት አንዱ አንተ ነህ፡፡ ቅድስት ኢትዮጵያ እዉሬን ድል አድርጋ ተነስታለች፡፡ ክብር ለጌታ መድህን አለም ክርስቶስ ይሁን፡፡ ላይኩን፡፡
@hermonhermon348
@hermonhermon348 Год назад
ኡነት ብለሃል ወንድሜ ቶሎ ብሎ ንስሃ ባገባ ጥሩ ነበር ልዕሊ ሓያል የሚባል ሃሳብ እግዚኣብሔርን ማሰብ ነው።
@zibadshawel2169
@zibadshawel2169 9 месяцев назад
እውነት ብለሀል ይሄ ሰው የሚያወራውን በጉጉት ነበር የምሰማው የነበረው ግን ቀስበቀስ ፀረ ክርስቶስ መሆኑን የገባኝ ሁሉም videoብትሰመማው የሳጥናኤል መልክተኛ መሆኑ ግልፅ ነው
@NahomFantahun
@NahomFantahun Месяц назад
ወገን enka enji Chris mselu eyalen new zm blo be af bcha mawrat bcha adelem esun wstachu felgu eyale new be amsalu fetronal ena!
@Behmnet
@Behmnet Год назад
Abet esintun kebaterkew tebatari, eneman nachu enante?
@al-aha
@al-aha Год назад
wait
@sisaytesfaye6959
@sisaytesfaye6959 Год назад
ቀጣዮ ግዜ የመተካት ጠበብት የሆኑት የአማልክት መሆኑ ነው 😮 የመገለጥ ሀሳብ ለይ የሰው ልጁ ካልተጋ ከድጡ ወደ ማጡ መገስገስ ነው ።
@soulrebel1987
@soulrebel1987 Год назад
"Don't be fooled by the internet. It's cool to get on the computer but don't let the computer get on you. It's cool to use the computer but don't let the computer use you. You all saw "The Matrix." There's a war going on & the battlefield is the mind & the prize is the soul. So let's be careful, be very careful." _Prince
@muluarebo164
@muluarebo164 11 месяцев назад
እረ ናፈቃቹኝ ብቅ በሉ ስወዳቹ
@zelalemgetinet1035
@zelalemgetinet1035 Год назад
ዝግጅት ሲኖር በምንድን ነው የምታስታዉቁት
@eliasneguse4417
@eliasneguse4417 Год назад
ቴሌ ግራም ላይ ማህበረ ሰባዊያን
@bedeletube1660
@bedeletube1660 Год назад
ምንም አለማወቄን ዛሬ አወቁኝ ከዚ ደንቆሮ ትዉልድ መሆኔን ሳስበዉ ተስፋ ነዉ ሚያስቆርጠኝ
@byfaithfl5325
@byfaithfl5325 Год назад
ወንድም ለማንኛውም ኢየሱስ ይመጣል ምድር ላይ ቆሚ እንዳልሆናችሁም ማሰብ ጥሩ ነው
@habtaron6897
@habtaron6897 7 месяцев назад
እዚ ጥቂቶች ባንዳ የኢትዮጵያ ጠላቶች comment የምትሰጡ አላችሁ: እናንተ ሌቦች ድሆች ለማኞች:በናንተ ምክንያት አገሪቱ ለዚ ሁሉ መከራ ተዳርጋለች::ማትረቡ እርግማን ያለባችሁ: ጌታ ሚፀየፋችሁ stupidoch.ጤንነት ስሙ ይገልፀዋል:አልታደለችሁም እንጂ ባለ ውለታ ነው::ጤንነት አብረው ሚሰሩትን ትግሬዎች ከልብ እንዳታምናቸው::የነዚ complex በአለም የሌለ ነው::አስመሳዮች::
@jemalmehamed5990
@jemalmehamed5990 Год назад
እንዴ ህክምና ማነው ፕሮግራምድ ያደረገው ዳይናሚክስ ነው አባቴ በየደቂቃው የታካሚው ሁኔታ ተለዋዋጭ ነው የራሱ ጥበብ አለው በጥበብ ነው የምትወስነው። ስለ ህክምና ያለክ ግንዛቤ የተስተካከለ አይደለም እስኪ በናትክ በየትኛው ጥናት ነው 80 ፐርሰንት የሚሞተው?የሚድነውስ? ከሆነስ የሚመለከተው ዝም ብሎ እያየ ነው? አብዛኛው ህክምና የሚሄደውስ ህመሙ ከበረታበት በዋላ መሆኑንስ ታውቃለክ? እርግጥ ነው እንዝላል ሀኪም በዝቷል ለዛ መፍትሄ ማስቀመጥ አይቀልም ስለ ችግሩ ሁሌ ማንም ተነስቶ ከሚያወራ
@hiwotgebreyes8593
@hiwotgebreyes8593 Год назад
"ፕሮግራም የተደረጋችሁት እየተተካ ነው እናንተ በአግባቡ ስላልተወጣችሁት" ዌል ፕሮግራም የተደረገው በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ቢተገብሩት ህክምናው ትክክል መሆኑ ነው☺ ሲጀመር ፕሮግራም የተደረገው ህክምና የሚያድን ሳይሆን የሚገድል መሆኑን እኮ በርካቶች በውጪ ተረድተው ወደ ናቹራል የሕክምና ስልት እየተመለሱ እንደሆነ ነው እኔ የማውቀው!!!! ሰውን ለማጥፋት ፕሮግራም የተደረገን ነገር በአንድ አቅጣጫ መመልከት ትክክል አይመስለኝም!!! አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ስራህን ብቻ ሳይሆን የሚያሳጣህ የተሳሳተ እንደ ስሙ የተሳሳተ ነገር የሚጭንብህ ጭምር ነው!!
@biniyamferenju9991
@biniyamferenju9991 Год назад
Wendime yhen Hulu hasab ltagara yechalkew ...bememarh enji...illiterate bthon eko bezi perspective eko ltreda achlm eko😊😊
Далее
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
Просмотров 4,3 млн
መልክዓ-ሃሳብ:  ባዶነት
1:22:24
Просмотров 4,2 тыс.
ልዕለ ኃያል ሀሳብ
46:03
Просмотров 5 тыс.
ሰው መሆን ወይም አለመሆን
59:34
Просмотров 7 тыс.