Тёмный

የምንሰማው ጉድ ምንድን ነው?በትግራይ ክልል ያሉ ሊቃነ ጳጳሳት የራሳቸውን ሲኖዶስ ማቋቋማቸውን አወጁ!ጭራሽ ቅ/ቤተክርስቲያንን በጣልቃ ገብነት እንከሳለን አሉ! 

Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Подписаться 273 тыс.
Просмотров 3,3 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

23 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 41   
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 46 минут назад
ስለ እግዚአብሔር ብላቹ ተመለሱ አንድ ሁኑ ስለ ትውልዱ መንፍሳዊ አባቶቻችን እባካቹ በአንድነት ፀኑ በወንድማማችነት መለያየት እግዚአብሔር አይወድም!!!በመለያየት የሚደሰተው ክፍ ብቻ ነው!!!
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 9 минут назад
የትግራይ ሕዝብ በጅራፍ ገርፎ እስር ቤት እንደሚከታቸው እርግጠኛ ነኝ እነዚህን መናፍቃን የትግራይ ሌቦችን👌🏾👌🏾👌🏾
@degolabraha9972
@degolabraha9972 58 минут назад
ሰላም አብይ አባቶች ለመንግሥት ከሰገዱ ከረሙ እኮ ቢከላከሉና በእግዚአብሔር እጅ ቢሆኑ ይሔ ሁሉ ሲታረድ ዝም ብለው በጎቻቸው ላይ ይጨክኑ ነበር አልገባቸውም ለስጋቸው ስለወደቁ አብቅቶላቸዋል
@abebechtariku6554
@abebechtariku6554 Час назад
ማረን ማረን ማረን☦️🤲🤲🤲🤲
@meseretjiru4079
@meseretjiru4079 Час назад
እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@fikremichealsimenh8306
@fikremichealsimenh8306 2 часа назад
ሰላም
@YaredDC
@YaredDC Час назад
እግዚአብሔር በኢትዮዽያ በኩል ብቻ ነዉ እንዴ የሚገኘዉ?
@tilahun5421
@tilahun5421 8 минут назад
ያሬድ እግዚአብሔር ባንተም ሆነ በሁላችንም በአለም ሁሉ አለ ንፁህ ከሆንን ግን እናንተ ከመካዳችሁ በፊት ፈጣሪን ትፈሩ ነበር አንድ ፈጣሪ አንድ ፓትሪያርክ አንድ ሲኖዶስ እያላችሁ አሁን ደሞ ክፋትና ጥፋት 2 ሲኖዶስ እያላችሁ ነው ምናልባት ከእምነት ውጭ ነህ
@yealemzwdyitay9923
@yealemzwdyitay9923 Час назад
እbaክህ ተው መምህር እነሱ አይገነጠሉም እንጅ እውነት አድርገው ከቀጠሉ ኢትዮጵያ ሰላም ታገኝ ነበር
@ElisaAsress
@ElisaAsress Час назад
ፅዬን ደምዋን ትመልስ
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 39 минут назад
​@@ElisaAsress እንታይ ?
@teferikondale7029
@teferikondale7029 42 минуты назад
ይሄ ግልጽ እኮ ነው የሀሳዊ መሲህ የሰለሞን ቤተመቅደስ ብለው እየሰሩ ነው እኮ ተናግረዋል ስለዚህ ዋናውን የሙሴ ጽላት ያለው አክሱም ነው ለመዝረፍ እንዲያመቻቸው ነው የሚከፋፍሉን
@ElisaAsress
@ElisaAsress Час назад
ያኔ የሰራኃውን ተመልከተው ግን እግዚአብሄር መልስ አለው በመሬት መቶአል እኮ አምላክ እባ አባሽ ነው ።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Час назад
ቬር❤ቬር❤ቬር❤ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉን❤❤❤
@tigistderbesa4735
@tigistderbesa4735 45 минут назад
👋
@LZRRHR
@LZRRHR Час назад
አድ ነገር በተከስተ ቁጥር ጨፍጭፏቸው ጨርሷቸው እሚሉንን ምን ይስሩልናል ፖለቲከኛ ቄሶች አየናቸው እኮ አባትነታቸውን በናታቹ ተዉን
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s Час назад
For all this problem is the Ethiopian government. This kind of thing would not be happened a country with real Government. It is sad to hear
@MuleChaka-cd8vi
@MuleChaka-cd8vi 44 минуты назад
እንኳን መለየት ለምን ገደል አይገቡም
@Fikru1948
@Fikru1948 36 минут назад
Ye - Tigre 95 % " Qiesoch " iko Ye - TPLF " Joro - Xebiwoch " nachew. ⚠️
@yitagesuderara9852
@yitagesuderara9852 35 минут назад
Tebeda
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
የኢትዮጵይ መንግስት አሻንጉልት ነው እነዝህን ለቃቅሞ ብያስራቸው ህግ ይከበር ነበር እኛ ተጋሩ አንድ ስኖዶስ እና አንድት ቤተክርስትያን 💒💯✅ ባለፈው ራያላይ አላማጣ ስመጡ ህዝቡ አዋርዶ ነው ያባረራቸው ወንበዴሁላ
@LZRRHR
@LZRRHR Час назад
ማነሽ አቺ የትግራይን ጦስ ውስጅ ሲጀመር ትግራዋይ ብትሆኚ እዲ አትይም ነበር
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
ገደል ግብእ አነ ተግረወይት እኘ ቤተክርስትያን ሓንት እያ ስኖዶስ እውን አባ ማትያስ እዩ ህዋሓት እዮም ህዝብትግራይ አጨፍጭፎሞ ስኖዶስ አይኮኑን ህዋሓት ሰይጣን ብዒድመ ጥራይ እዩ ድበልፆም 👹
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 48 минут назад
​@@LZRRHR ትም በሉ ሃሳሳት እንታይ ከምዝስርሓልኹ ዘሎ ተትፈልጡ ሃሳሳት ተሃድሶ ኽትኾኑ ኢኹም
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 40 минут назад
​@@LZRRHR ተሃድሶ ኢኺ አኸለ
@LZRRHR
@LZRRHR Час назад
አተ ራሱ አለማፈርህ ምድነው ሚያስደነግጥህ ገና ትግራይ አገር ትሆናለች ከሚጠላህ ህዝብ ጋር መኖር አይጠቅምም
@AmanuGebere-zd2xi
@AmanuGebere-zd2xi 14 минут назад
የትግራይን ህዝብ እየገፋ እየከፈለ ያለው ኦነግ ነው ኢትዮጵያን እና ቤተክርስትያንን ህዝብን እያመሰ ያለው አራት ኪሎ ያለው ዘንዶ ነው ! ፕሮፖጋንዳውንም የምትሰሩት ኦነጎች ናችሁ ! ይህንን የምታደርጉት ለራሳችሁ እንዲመቻችሁ ነው !
@AbebaGebrekidan-l5b
@AbebaGebrekidan-l5b Час назад
Anteahun lekoment bileh sow Alabama ok
@beletetigist9830
@beletetigist9830 43 минуты назад
ምን አስደነጠህ 😏 እንደጋዜጠኛ ወደኃላ ሄደህ ታሪክ ፈትሽ ይሄ አዲስ አደለም ድሮም የነበረ ከእቅዳቸው አንዱ ነው
@AbebaGebrekidan-l5b
@AbebaGebrekidan-l5b Час назад
Rasachu nachu eko melayayit yametacht sow behiwetu esat sitakatlu ok
@AbiBerhe-n8v
@AbiBerhe-n8v Час назад
ተው እጂ ያደረጉት ትክክል ነው መሆንም ኣለበት የኢትዮጵያ ሲኖዶስ ለጆነሳይድ ተጠያቂ ነው ይቅርታ እንካን ኣልጠየቁም ኣንተም ኣታፍርም ተባባሪ ነበርክ ስም ስታጠፋ ነበር ኣለቀ ምንም ኣደጋ የለውም 😮
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 50 минут назад
ዓሻ ሃሳስ ከንቱ ፍጥረት ገልጣ
@Fikru1948
@Fikru1948 33 минуты назад
Ante - Awenabag. 👎
@kedest32
@kedest32 Час назад
መንበረ ደፍተ.ራታት ወጎተትቲ አጋ..ንንት:: ማኀበረ: እርኩ..ሳን ወቅርሱ..ሳን😂😂😂😂!!!
@AbebaGebrekidan-l5b
@AbebaGebrekidan-l5b Час назад
Resachut endye yahulugif yesowluj besat sitakatlut yetigray hizb demo atafrum bilabla tlalachu!
Далее
РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:05:16
Просмотров 1,3 млн
Beyond the Debate | Dr. Zakir Naik | 142
3:14:33
Просмотров 1,4 млн
РОК-СТРИМ без ФАНЕРЫ🤘
3:05:16
Просмотров 1,3 млн