Тёмный
No video :(

የርቀት ፍቅር  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 41 тыс.
50% 1

የርቀት ፍቅርን ለማሳካት ምን ማወቅ ይኖርብናል? @lovefkrlove
የርቀት ፍቅር ክፍል 1 • የርቀት ፍቅር #Long #Dista...
የርቀት ፍቅር ክፍል 2 • የርቀት ፍቅር #ፍቅር #LongDis...
ፍቅርና ትዳር • ፍቅርና ትዳር #2 #LoveFkrLo...
ትዳር ለምትፈሉ • ፍቅርና ትዳር #ፍቅር #Love #E...
#lovefkrlove
የፍቅር ቻናልን ለማገዝ teespring.com/...
ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove
ድህረ ገጻችን lovefkrlove.com/

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 254   
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 года назад
አቦ እድሜህን ያብዛናው ፈጣሪ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው ....እኔ እንኳን ለፍቅር ገና ነኝ ስደት እራሱ እንደ ፍቅር ቅጥ አደርጏኛል 👉 ፈጣሪ ለሁላችሁም ፈርሀ እግዚአብሔር ያደርበት ቅን ,መልካም አመለካከት ታማኝ አፍቃሪ ይስጠን!One Love💚💛❤️✔️✔️
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሜን! ቀድመው ያወቁት ነገርም አይከፋም።
@meselechmekuria2286
@meselechmekuria2286 4 года назад
LoveFkrLove በትክክል ወንድሜ ማውቅ መልካም ነው
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
ሰላም እንኳን ለቅዱስ አማኑኤል ወርሀዊ በዓል አደርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መልካም ዕለተ ሰበት ወንድማችን እናመሰግናለን ምክርህ ሁሉ ዉስጤ ነዉ ልዑል እግዚአብሔር ትዳር የጀመረነዉን በትዳራችን ያዝልቀን ወደ ትዳር ያልገባችሁ መልካም ሁሉ ከእግዚአብሔር ነዉና መልካም የትዳር አጋር ይስጣችሁ ይስጠን አሜን ፫
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 года назад
አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን
@ashuuuashuuu.1986
@ashuuuashuuu.1986 4 года назад
Amen 3
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 года назад
እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም እናመሰግናለን ለምትሰጠን ምክር እና ለምትመኝልን መልካም ምኞት ከልብ አመሰግናለሁ !!!!!!
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 года назад
ሠላም ዉድ ወንድማችን እንኳን ደህናመጣህ ጥሩምክር ነዉ እናመሠግናለን በርታልን በጉጉት ነዉ የምሠማህ
@user-bp9sv5wr5d
@user-bp9sv5wr5d 4 года назад
ኧረ ወድም ዉዶች እድምነዉድችዉ ስነነግራዉ ያልሱ ምህጃ የልልን ነዉ የሚምስላችዉ እኛ ስድትኞች በትልየ ፍቅር ያማርን የናፍቅን ፍቅር ነዉ ልትምቱ ከልብ እናምስግን!!
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 4 года назад
በክርስቶስ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ቅዱስ አመኑኤል ሰላምን ፍቅርን ይስጣችሁ እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
አሜን ፫
@almazarega8629
@almazarega8629 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@wadihhassan2750
@wadihhassan2750 4 года назад
አሜን አሜን
@hawigechwerkuhi5447
@hawigechwerkuhi5447 4 года назад
Amen
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
አሜን
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 4 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን በእውነት በጉጉት አ ብዬ ስስማው ሳልጠገበው አለቀብኝ ከወርት የፅዳ ፍቅር አምላክ ይስጠን ላንተም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@salamyoutubeethiopia3153
@salamyoutubeethiopia3153 4 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ምልክት ነው እኔም በስደት የርቀት ፍቅር ይዞኛል ከሶስት ወር በኋላ ወደሀገር ቤት እባለሁ እናም እሱ ከመጣሽ እዛው ነው የምንጋባ ብሎኛል እኔ ግን ህልም ህልም እየሆነብኝ ነው ግን በጣም እወድሃለሁ እሱም እደዚያው ከተገናኘን አንድ አመት ሊሆነን ነው እሱ ሊት ተቀን በዚህ አመት ውስጥ ነይ ነይልኝ ከጎኔ ሁኝልኝ ይለኛል እኔም ውስጤ በጣም በጣም ደስተኛ ነኝ እና የእርቀት ፍቅር ውይ 🙏🙏🙏🙌🙌 እናመሰግናለን
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 года назад
እግዚአብሔር ሀሣባችሁን ያሳካላችሁ
@salamyoutubeethiopia3153
@salamyoutubeethiopia3153 4 года назад
@@seblewengaletube3932 አሜን አሜን እህት
@user-fw5gi9vo1z
@user-fw5gi9vo1z 4 года назад
እግዚአብሔር ያርግልሽ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@salamyoutubeethiopia3153
@salamyoutubeethiopia3153 4 года назад
@@user-fw5gi9vo1z አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@takotako7879
@takotako7879 4 года назад
እናመሠግናለን ወንድማችን ደሥየሚል ምክር ነው
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም በክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንደምን አለህ! በጣም እጂግ ጥሩ ትምህርት ነው እናመስግናለን እግዚአብሄር ያክብርልን!!! ክርስቶስ የኛ ባልሆነ ነገር ላይ እንዳንደክም ማስተዋሉን ያብዛልን አሜን፫ ክርስቶስ ደስ የሚሰኝበትንና የሚከብርበትን ትዳርና ፍቅር ያድለን አሜን፫
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 4 года назад
እወድሀለሁ ማለት ለወንድ ልጅ ኩራብኝ እንደማለት ነው ያው ሁሉም ላይሆን ይችል እጅ ብቻ ከባድ ነው ጥሎብኝ ወንድ መለማመጥ አልወድም ብቻ ፈጣሪ ጡሩ አፍቃሪ ይስጠን
@astermandefro3831
@astermandefro3831 4 года назад
መለማመጥ፣ውነትሽንነው፣እኔም፣አልወድምደግሞ፣በመላማመጥ፣የሚመጣለውጥ፣የለም፣ከወደድኩት፣ግን፣እወድሀለው፣ማለት፣ነውርየለውም፣እሱበፈለገው፣ይተርጉመው፣እንንጅ፣
@user-ee1dd9sd7y
@user-ee1dd9sd7y 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን አቤ ደስ ሚል ነው
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 года назад
አቀራረብህ መሳጭ ነው ሰላምህ ይብዛ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 года назад
betammmm sewdewe bewnet
@egziabherfikirnew3058
@egziabherfikirnew3058 4 года назад
ያተን ምክር ስሰማ ውስጤ ደስ ይለዋል አቤ ኑርልን በተለይ እኛ ስደተኞች ከፍቅርም ከስራም ሃሳባችን ይበታተንብናል አለ መግባባት ሲፈጠር
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ልክ ነሽ። ግጭት ሲኖር ልብ እረፍት አይሰማውም፡ ስራም ላይ ተጽዕኖ ያመጣል። ግጭትን የመፍቻ መንገድን ማወቁም ለዚህ ይጠቅማል። በዚህ ዙርያ ክፍል ሁለት ዝግጁ ሲሆን አቀርባለሁ። አንችንም ቤተሰብሽንም በሰላም ጤና ያቆይልን።
@egziabherfikirnew3058
@egziabherfikirnew3058 4 года назад
@@LoveFkrLove አሜንንንን አቤ አተንም ከነ ቤተሰብህ ያቆይልን በጣም አመሰግናለሁ የእውነት የልብ ሰው ነህ
@kidistdasalagn7713
@kidistdasalagn7713 4 года назад
Hi
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
@@kidistdasalagn7713 ሀይ😜
@sedass4245
@sedass4245 3 года назад
ልክ ነህ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 4 года назад
የሚማርክ አገላለፅ እደት ደስ ይላል እናመሠግናለን ሠላምህ ይብዛ ወድሜ
@SalamSalam-iy4hm
@SalamSalam-iy4hm 2 года назад
የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይባረክህ እናመሰግናለን 👍
@SalamSalam-iy4hm
@SalamSalam-iy4hm 2 года назад
በጣም ደሰ የሚል መልክት ነው ወንድማ🙏
@user-em4bo4jj5p
@user-em4bo4jj5p 4 года назад
ዋው ይህን ፕሮግራም ስወደው ማሻአላህ😍እናመሰግናለን ብሮ
@chhubii4455
@chhubii4455 3 года назад
እናመሰግናለን
@user-ey4wi4kf3c
@user-ey4wi4kf3c 4 года назад
በእውነት ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርህ ትምህርትህ ሁሌም ልዩ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድማችን
@kenufecade9313
@kenufecade9313 3 года назад
አሜን
@alhamdan6379
@alhamdan6379 4 года назад
ለፍቅርማ ማን እንደ ሀበሻ ግን ችግሩ ውሸታም ናቸው አሁን ግን እጂን ውደላ ዘርግቻለሁ ከዚህ በዋላ አልቸኩልም። ከሰተቴም ተምርያለሁ ።ይንን ፕሮግራም በጣም ነዉ የማደንቀው እውቀቱን ያብዛልህ ብያለሁ።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ትክክል ሃሰት የበዛበት ዘመን ነው። በኢማኑ የሚኖር ጠፋ። አስተውሎ መጓዝ ነው።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 2 года назад
በዛውም ልክ ጥሩ ሰው አለ ሁሉንም ማለት አይቻልም
@aberubirle4215
@aberubirle4215 2 года назад
ውይ በጣም ልየት ያለ እቀራረብ ይመችህ በርታ🙏❤️
@kiyahabtam1088
@kiyahabtam1088 3 года назад
Thank you
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
የፍቅር አምላክ እግዚአብሔር ይባረክህ እናመሰግናለን በርታ በርታወንድሜ 👍👍
@user-pd4hv3wc3n
@user-pd4hv3wc3n 4 года назад
አንተ ልጅ ስወድህ እኮ❤❤ አነጋገርህ ደስሲል እናመሠግናለን በጣም
@tirngokut2404
@tirngokut2404 4 года назад
ዋውውውው በጣም ደስሚል የሚልምክር ነው የመከርኸን እናመሰግናለን ወድሜ
@meniyemaryamtube2650
@meniyemaryamtube2650 4 года назад
👌👌👌ምክርክ ልብ ያርሳል አቦ ይመችክ
@fafitube5129
@fafitube5129 4 года назад
እናምስግናል ደስይሚሉ ነገግሩችናችው የመተልቃችውን ሁሉ ተመስጭ ነው ይማዳምጣችው ውድማችን እድሚና ጢናየስጥህ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@tsedalegerawork9577
@tsedalegerawork9577 3 года назад
ግራ ሲገባኝ አንተን አዳምጣለሁ ♥♥
@malitmalit7493
@malitmalit7493 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም ደስ ይላል የተባረከ ትዳር ይስጠን ፈጣሪ አሜን አሜን
@mekdeshabtamu1841
@mekdeshabtamu1841 4 года назад
Wow ምርጥና አስተማሪ ነዉ እናመሰግናለን 🙏🙏😍👌👌
@user-il6cc3yt3d
@user-il6cc3yt3d 4 года назад
እውነትክን እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ደስ ይላል
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
በጣም ደስ የሚል መልክት ነው እናመሰግናለን
@ethiopia7131
@ethiopia7131 4 года назад
ክክክክክ. አመሰግነለሎ ተበርክ በርታ. የኔ ወንድም🎤😃💓👏📖
@user-gw4he6tl4e
@user-gw4he6tl4e 4 года назад
በክርስቶስ ፍፁም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ምክርህ እኮ መሬት ጠብ ኣትልም 👂👈
@loveislife7445
@loveislife7445 4 года назад
ኣሜን ፫ውዴ
@user-yt2bd8hu4l
@user-yt2bd8hu4l 4 года назад
🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹
@user-me5cv4zq2r
@user-me5cv4zq2r 2 года назад
Thanks for sharing ❤️
@ermile77
@ermile77 4 года назад
Much appreciated!! Love with respect from Your beloved neighbour 🇪🇷
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
Thanks
@mahlymiu3275
@mahlymiu3275 3 года назад
አሜንንንንንን
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን ተመቸን ምክርህ እድመና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@mamemanteso3344
@mamemanteso3344 4 года назад
ደስ የምል ምክር ነው ።tnx bilenal.
@ahmd4085
@ahmd4085 3 года назад
ይመችህ ብሮ
@shfd8859
@shfd8859 4 года назад
ስላም ወንድማችን በጣም እናመስግናለን ለሚክርህ ደስ የሚል ትምህርት ፈጣሪ ስላሙን ያቢዛልህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሜን፡ ላንችና ቤተሰብሽም እንዲሁ።
@felegmewsha1213
@felegmewsha1213 Год назад
እውነት አድናቂህ ነኝ ብል እጅግ በጣም ያንስብሀል በርታ ግን "ቀጣዩን,4" በጉጉት እየጠበኩ ነው
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
ሰላምህ ይብዛ ወድማችን እዴት ነህ ወድማችን በጣም በጣም እናመሰግናለን በእውነት
@user-tv1tc3oo8u
@user-tv1tc3oo8u 4 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስላምህ ይብዛልኝ
@chhubii4455
@chhubii4455 3 года назад
አቤት አገላለፅ ማሻአላህ
@mimimarcos6216
@mimimarcos6216 4 года назад
Baxam timrt saci naw amasginalu tabarak❤
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለሁ፡ አንችና ቤተሰብሽንም ሰላም ያድርግልን።
@AlamAlam-dl6fc
@AlamAlam-dl6fc 4 года назад
እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን
@mahboubazenab6718
@mahboubazenab6718 4 года назад
አላህ ይስጥልን ያንተም ህይወት ያማረ ይሁን ወንድም 👍👍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለሁ፡ ያንችና ቤተሰብሽንም እንዲሁ።
@newsarauser27
@newsarauser27 4 года назад
ጥሩ ኣቀራረብ ነው እናመሰግናለን
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 года назад
Slam yfker btsboch lrkat fker wanew metmamen new aqrarebe yemtaben tankse wendmachen
@tadlaa6874
@tadlaa6874 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማለም ድምፅ 👌👌
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለው ወንድሜ። አትጥፋብኝ። በሚፖሰቱት ርዕሶች ሃሳብ ሲኖርህም አካፍለን።
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 года назад
እናመሰግናለን ከልብ መልካም ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤ወንድሜ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሜን። አንችና ቤተሰብሽንም እግዚአብሔር ይባርክልኝ።
@sabiyagaf4621
@sabiyagaf4621 4 года назад
ዋው ነው ምክርህ ወንድሜ በርታልን
@user-zu7xc6yj4m
@user-zu7xc6yj4m 4 года назад
አመሰግናለሁ እስኪ እንሞክራለን
@ayanoe587
@ayanoe587 4 года назад
amen amen wndemachen betam enamesgenalen temertu betam betemesto new yemesmawe selameh yebealen hagerachen selam yadergelen💚💛❤👍👍👍👍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሜን ፡ ሁሉም ሚደምቀው በሃገር ነውና።
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
ሰለም ለእናንተ ይሁን የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት መልካም እለተ ሰንበት ይሁንላችሁ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ አሜን አሜን አሜን ብለናል ዋው እጅግ በጣም ደስ የሚል መልክት አቦ አቀራራብህ የኔ አንደኛ ብየሀለሁ አቦ ሰላምህ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልን እናመስግናለን ከልብ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ድካሜ ከንቱ አልሆነም ማለት ነው። አመሰግናለሁ። የዘወትሯ የምችለውን ጥረት አደርጋለሁ። ለዛሬ ብቻ ሳይሆን ለወደፊትም ሲሰማ ጠቃሚ እንዲሆን በማሰብ ነው።
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
@@LoveFkrLove አዋ ወንድማችን ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ከፍጣሪጋ ብቻ ሰላም ፍቅር እንድነት። መተሳሰብ ከሁላችን ጋር ይሁን
@user-wb1ed5tc7x
@user-wb1ed5tc7x 4 года назад
ዋው በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እወድሀለው
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
እናመሰግናለን እኒ በዚ መልኩ ነው እየመራው ያለውት ትክክል ነህ እሱ ላግባሽ ነው የሚለው እኔ ጋር ትማሪያለሽ አለኝ ትምርት እና ትዳር አይሄድም እንለያይ ብዬው ትላንት ጻፍኩለት ምንም ይሁን እንዳንቺ ያፈቀርኩት ሴት የለም አብረን እንኖራለን አለኝ አላቀውም በኤፍቢ ነው በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው ቀስበቀስ ነው ልወደው የቻልኩት እምነቱ ይገርመኛልስለኛ ሲያስብ አርቆ ነው ግን አሁን ኦን ላይ እያለ ሳይመልስልኝ ይቆያል ምን እያረክ ነው ስለው ፕሮፖዛል እየሰራው ነው ይለኛል እየተናደድኩ ነው እሱ ግን እኔ ስቆይበት ምንም አይመስለውም
@rozisisay720
@rozisisay720 4 года назад
በጀመረው አፍህ ወንድም አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ትዳር ውስጥ ሲገባ ብር የማውጣቱ ሂደት እንዴት ነው ምድነው ማድረግ ያለብን ግጭት እንዳይመጣ ማለቴ አስቤዛ ሲገዛ እቃ ምናምን የዘመኑ ትውልዶች ሁለታችንም ስለምንሰራ ማውጣቱ ላይ አስቸጋሪ ነው ብር አመዛዝኖ ስራልን ቪድዮpls
@user-vh3ie4ul8c
@user-vh3ie4ul8c 4 года назад
እናመሠግናለን
@user-ct5wt1hi8p
@user-ct5wt1hi8p 4 года назад
ቃለሂወትንያሰማልን እናመስግናለን ወንድማችን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሰላምሽ ይብዛልን።
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 3 года назад
አሚን
@nargosnargos3401
@nargosnargos3401 4 года назад
Betam enamesegnalen wendme tebarek
@kutbitubeyo2911
@kutbitubeyo2911 4 года назад
እናመስገናለን ስለምክርህ ዋው
@user-zg8oc7qu9w
@user-zg8oc7qu9w 4 года назад
ሰላም ላተ ይሁን ወድሜ ከልብ እናመሰግናለን ለምትለግሰን።ምክርህ ውስጤ ነው ወላሂ
@user-gp1vi8et1d
@user-gp1vi8et1d 4 года назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ለዚች ቀን።
@user-oc5eg3ow4o
@user-oc5eg3ow4o 4 года назад
እናመሰግናለን እንካን ደህና መጣህ
@cell8632
@cell8632 4 года назад
ዋው እናመሰግናለን
@deribhana7436
@deribhana7436 4 года назад
Thank you ❤❤
@gullkhan1711
@gullkhan1711 4 года назад
❤💋💋
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
አሜን❤አሜን❤አሜን❤ ስወድህ መልክትህ ደስ ይላል ወንድሜ
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 4 года назад
እናመሰግናለን💛💛💛💛💛💛👈👈👈
@user-vh3tp5dv4y
@user-vh3tp5dv4y 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን
@ekreyemaru146
@ekreyemaru146 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ምክርህን እፈልጋለሁ በምን ላግኝህ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
በግል የሚነገር ታሪክ ወይም ገጠመኝ ከሆነ በቴሌግራም ከአድሚኖች ለአንዳችን ላኪልን። t.me/LoveFkrLove
@user-lc6ki2is9w
@user-lc6ki2is9w 4 года назад
ማሻአላህ
@emebetsilum8578
@emebetsilum8578 4 года назад
Baram enamesginalen bro
@asimali-ud3zy
@asimali-ud3zy 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድሜ
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
የሚገርመው በፍቅር ነው የምስማህ ደጋግሜ ነው የምስማው ፍቅር ይስጠን ። ናፍቆኛል በናፍቆቱ ልፈነዳ ነው።
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሚ ደጋግመሽ ስለሰማሽ አመሰግናለሁ። ማስታወቂያውን ታግሰሽ። ደግመው ሲሰሙት ያላስተዋሉት ሃሳብ ሊገኝ እንደሚችል ገምታለሁ። አላስፈላጊ ቃላቶችንም በተቻለ ላለመጠቀም ሞክሬያለሁ። ግድፈት ስታገኝም ንገሪኝ። ንፍቅ ካለሽ ይህም የፍቅር አንዱ አካል ነው ያልኩት ለዚያ ነው። መናፈቅም የጤና ስሜት ነው። የሚናፍቁትንም በፈለጉት ሰዓት ያለማግኘት እረፍት ይነሳል። የህይወት አላማም ስላለሽ ብር ብለሽ አትሄጂ። ባይሆን በቪዲዮ እየተያዩ፡ ነገን ተስፋ እያደረጉ መኖር እንጂ። አይዞኝ።
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
@@LoveFkrLove በጣም ነው የማመስግነው ከልቤ ቃላቶች አጠቃቀምህን ወድጄዋለው በጣም በጥንቃቄ የተስራ ነው የወጣትነት ዘመንህ ይባርክ።
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 года назад
ሰላምክ ይብዛልን ወንድማችን እናመሰግናለው
@user-sw5ro2ez1x
@user-sw5ro2ez1x Год назад
ገራሚ,ነው,የምር
@fatimt4504
@fatimt4504 4 года назад
ትክክል
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 4 года назад
እውነት ነው❤
@richoyeyimerlij2744
@richoyeyimerlij2744 4 года назад
ባለህበት ሰላምህ በጥፍ ይብዛልህ አመሰግናለሁ Lov ፍቅርች መልኳም ሰንበት ይሆንላችሁ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ቲቾ የዘወትሯ አንችና ቤተሰብሽንም ያማረ ሰንበትና ዘመን ያድርግላችሁ።
@elshadayenewamlake7118
@elshadayenewamlake7118 4 года назад
Thanks love story
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 года назад
Wow thanks
@misrakbekelegizawsaloon6210
@misrakbekelegizawsaloon6210 4 года назад
በርታ ወንድሜ
@sayedahmada402
@sayedahmada402 4 года назад
ውድ
@user-xm2vr3wv9q
@user-xm2vr3wv9q 4 года назад
ትክክል ዎንድሜ እነመሰግነሌን 👍👍👍👍👍👍👍ለቭ ፍቅር ለቭ ስዎደቹ
@user-ic9fc3lu5z
@user-ic9fc3lu5z 4 года назад
እንኳን ደና መጣህ ወንድም ሰላምህ ይብዛልን እስኪ ላድምጥ
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 года назад
selammmm enkuan dena metah wendeme ye demtsen eregata betammm adenaki negn 💕💕💕💕tiyake alegn "" fikiregna yelegnm wendochen mekerebe feralehuu !! areb hagere negn mela belegn ebakeh 😘🙏
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 года назад
Thanks 😍
@goodislove162
@goodislove162 4 года назад
thank U Brother
@samriyekerstoslije2649
@samriyekerstoslije2649 4 года назад
Tnxx bro😍😍
@alamcute283
@alamcute283 4 года назад
አሜንንንን። ሰልአም። ብዝትይበልል
@user-kj9cf3ef8u
@user-kj9cf3ef8u 4 года назад
አቦ ይመችህ
@birhanebir1578
@birhanebir1578 4 года назад
Wowww batam dasiyilal ❤️❤️❤️❤️❤️
@user-it9lh8xg6y
@user-it9lh8xg6y 4 года назад
ሰላም ሰላም ውድ ወድማችን እጅግ አመሰግናለሁ በአንተ ትምህርት እራሴንቀይራለሁ
@samrimera7866
@samrimera7866 4 года назад
ነመስግናለን ወድማቻን
@saraajman7432
@saraajman7432 4 года назад
Bexam des yilal enamesginlen wandimachin selm yibza
Далее
ፍቅርና ትዳር #ፍቅር #Love #Ethiopia
13:40