Тёмный

ፍቅርና ትዳር  

LoveFkrLove
Подписаться 61 тыс.
Просмотров 96 тыс.
50% 1

ድህረ ገጻችን lovefkrlove.com/
የርቀት ፍቅርን ለማሳካት ምን ማወቅ ይኖርብናል? @lovefkrlove
የርቀት ፍቅር ክፍል 1 • የርቀት ፍቅር #Long #Dista...
የርቀት ፍቅር ክፍል 2 • የርቀት ፍቅር #ፍቅር #LongDis...
ፍቅርና ትዳር • ፍቅርና ትዳር #2 #LoveFkrLo...
ትዳር ለምትፈሉ • ፍቅርና ትዳር #ፍቅር #Love #E...
#lovefkrlove
የፍቅር ቻናልን ለማገዝ teespring.com/...
ቴሌግራም ግሩፕ ፡ t.me/LoveFkrLove

Развлечения

Опубликовано:

 

29 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 424   
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 года назад
Lovefkrlove እንኳን በደና መጣክ ትክክልኛ ትዳር የምገኘው ከእግዚአብሔር ነው እግዚአብሔር የተባረከ የተቀደሰ ትዳር ይሰጠን በትዳር ያላችሁ ትዳራቸው ይባረክ ምርጥ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሚሚዬ አመሰግናለሁ። ላላገቡት የፍቅር ትዳር ፡ ላገቡትም የፍቅር ግዜን እኔም እንዳችው ተመኘሁ። አመሰግናለሁም።
@na3eemasaif196
@na3eemasaif196 4 года назад
amen
@hayu1167
@hayu1167 4 года назад
@@LoveFkrLove የኛመካሪ እናመሰግን አለን እኔ ይስጨነቀኚ ነበር አድራሽ አዴት ነዉ ማግኘት እሚቻል
@abdurrahmanabdurrahman6941
@abdurrahmanabdurrahman6941 2 года назад
ሰላምነዉ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 2 года назад
ሰላም አብዱራህማን። እንዴት ነህሳ?
@htdvjthr1hu4grhdhr50
@htdvjthr1hu4grhdhr50 4 года назад
በጣም አመሰግናለው መልክትክ አሪፍ ነው አምላክ ከወረት የፀዳ ትዳር ይስጠን አሁን እየተቸገርን ያለነው በወረት ፍቅር ነው እኔ ያጋጠመኝን ነው በርታ ወንድማችን
@amitadyj2916
@amitadyj2916 4 года назад
እንዴት ደስ ብሎኝ እንደምስማው ደጋግሜ ነው እኮ የምስማው የማፈቅርው ባሌ ልክ እንዳልከው አይነት ነው የሚስጠኝ ጊዜ የሚገርም ነው። በቃ ምን ልበልህ ደስተኛ ነኝ ያለፈው ታሪኬ ትልቅ ትምህርት ስቶኛል ዛሬ ደስተኛ ነኝ ተመስገን።
@user-yh3ci3vj1e
@user-yh3ci3vj1e 4 года назад
ቴኪው እኔ የማፈቅረውን ላገባነው መብሩክ በሉኝ😍😍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
መብሩክ
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 года назад
አልፍ መብሩክ እህት
@user-yh3ci3vj1e
@user-yh3ci3vj1e 4 года назад
@@user-sp7mp8zi7y አላህ ይባርክ ፊኪ😘😘
@udjrhdhdh9706
@udjrhdhdh9706 4 года назад
እሡ የሚይወደው ከሌለ መብሩክ
@user-yh3ci3vj1e
@user-yh3ci3vj1e 4 года назад
@@udjrhdhdh9706 😀😍😍 tanx
@rodaes3894
@rodaes3894 4 года назад
እውነት በጣም እናመስህናለህ ከልቤ ነው የሰማውት ትምህረት ወስጃለው ፍቅር እኮ የማይጠገብ አለም ነው ፈጣሪየ ሁሌም ለወደፊት ለማገባው ሰው ንፁ ፍቅርና ልቦና ስጠኝን
@hemensamra2657
@hemensamra2657 4 года назад
Amen amen amen
@alialthopaiti6514
@alialthopaiti6514 4 года назад
እንኮን ደህና መጣህ ወድም ያልከው ሁሉ ትክክል ነህ አላህ ይጨምርልህ ደሞ እህት ወድሞቸ ቪደወውን የምናይው ሰወች ብዙ ነንን ግን ስንቶቻችን ነን ላይክ የምናደርገው እሱ ለኛ ምርጥ ምርጥ ትምርት ሲለቅልን እኛም በላይክ በሸር እናበረታታው የግሌ ሀሳብ ነው ውዶቸ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ላገራችንንም አላህ ነስሩን ቅርብ ያድርግልን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለሁ አሊ። ከዚህ በላይ ምን እገዛ አለ? ላንተ፡ ለቤተሰብህም መልካሙን ተመኘሁ።
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 4 года назад
እዉነተኛ ፍቅር ከእግዚአብሔር ዘንድ ነዉ እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችን እኛ የመረጥነዉን ሳይሆን እግዚአብሔር የመረጠልንን ይስጠን አሜን ፫
@alaafallallh6498
@alaafallallh6498 4 года назад
Betam enamesegnal
@andualemtesfaye5606
@andualemtesfaye5606 4 года назад
ብተዋወቅሽ ደስ ይለኛል0921903928
@genetwedajo3235
@genetwedajo3235 3 года назад
beTam yenikonjo ewneteNafkr e/r amlak ysTenAmin Amin Amin
@user-bx8ht5ju2g
@user-bx8ht5ju2g 4 года назад
የኔስ አዳም ገና አልተወለደም መሰል ወፋ የለም በጣም አሪፋ ነዉ እናመሰግናለን ወንድማችን
@seidmohammedseid6576
@seidmohammedseid6576 4 года назад
ሰላምህ ይብዛ
@yassin5288
@yassin5288 3 года назад
@@seidmohammedseid6576 ሀይ
@user-bp5jl5fr7o
@user-bp5jl5fr7o 4 года назад
2ባህሪው አይዋዥቅም 3ሙሉ ትኩረትሽን ወደሱ እድታረጊ 4አላማውን የምትደግፈው ይወዳል 5ስተቱ መቁጠር የለብሽም 6የጋራ ግብ ያቅዳል አብራችሁ አማሪጭ እያለው አችጋር ይቆያል 7መስዋትነት ይከፈላል
@smartphone6623
@smartphone6623 4 года назад
እንኳን በሰላም መጣክ ወንድማችን በጣም ጥሩ መልክት ነው ትዳር ለምትፈልጉ እውነተኛ ፍቅር ይስጣችሁ ትዳር ላይ የላችሁ እግዚአብሔር ትዳርችሁን ይባርክህ
@sdadsa9474
@sdadsa9474 4 года назад
ዎው በጣም ደስ የሚል እውነታ ነው 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍እናመሰግናለን
@user-ht5no5ez1p
@user-ht5no5ez1p 4 года назад
በእውነት ካንተ ያገኘውት እውቀት ህይዎቼን ቀይሮታል በዝርዝር ቴሌግራም ላይ አንድቀን አካፍላችዋለው ውዶቼ love ፍቅር
@helenhelen123
@helenhelen123 4 года назад
እኔ በጣም እምወደው ልጅ አለ ማግባት እምፈልገው እሱን ነው ሂወቴን ሙሉ ከእርሱ ጋር ለመኖር ምኞቴ ነው ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እመብርሃን ትርዳኝ በፀሎታችው አስቡኝ እህት ወንድሞቼ😍😍😍😍
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የአብርሃምና ሳራን ያድርግላችሁ። የሚወዱትን ማግኘት ደስ ይላል።
@user-ik4rs2uz4j
@user-ik4rs2uz4j 4 года назад
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ. ገና በማለዳ እነዚህን ውብ ቃላቶች እና ምክርች አሰምተከኝ ብርሁ ቀን እንድ ውል ስላደረከኝ እጂግ በጣም አመሰግናለሁ. በጣም ለመልካም ምኞትክም ጭምር !!! ሌላው ደግሞ ያው እኔ እስካሁን ብቸኝነቴን ወድጀው እየኖርኩኝ ነው ሰው ብቻውን ይሆን ዘንድ መልካም አይደለም የምትመቸው እረዳት እንፍጠርለት ይላል ቃሉ ለቃሉ ባለቤት ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው እኔም ቃሉን ተቀብየ አጋሬን እየጠበኩ ነው እሱ እስኪቸረኝ. !!!
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 года назад
እናመሠግናለን አውነኝ ሲ ልቤን እያዘጋጀሆነው ምርጥምክር ነው ሠላምህ ይብዛ ሀገራችን ይጠብቅልን አምላካችን ቤተክርሥቴያናችን ይጠብቅልን ተቃጠለችብን ኩሜቱች አምላኩን የሚፍራ ይሆንልሺ በሉኝ አዳሜ ለናተም ዛሪ ቀኖ የውሸት ነውሞትኩ ያላችአልኖርም ወዘተ ያድነንእጁ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 4 года назад
ሰላምበክርስቶስ ይብዛ ውድ ወንድማችን እንደምን አደርክ !
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ናርዶስ ላንችም እንዲሁ። እግዚአብሔር ይመስገን። አመሰግናለሁ። መልካም ውሎን ላንችም ለፍቅር ቤተሰቦች ሁሉም ተመኘሁ።
@user-jx8ko3zm6r
@user-jx8ko3zm6r 4 года назад
@@LoveFkrLove እፍፍፍፍ ሰላምህ ይብዛ ደና ነህ
@tigestmulato2277
@tigestmulato2277 4 года назад
በጣም አሪፊ ትምህርት ነው ፈጣሪ ከወረት የፀዳ ፍቅር ይስጠን
@andualemtesfaye5606
@andualemtesfaye5606 4 года назад
ብተዋወቅሽ ደስ ይለኛል0921903928
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 года назад
ትዳር እና እንጀራ የእግዚአብሔር ስጦታነው ይባላል ግን ምክርህ በጣም ሀሪፍ ነው ያነቃቃል
@hiwwILoveEthio
@hiwwILoveEthio 4 года назад
ዋው ደስስ ስትል ትምህርተም አንቴም አንደንድ ቦታዎች የእግዚአብሔር ቃል ጠብ ስተዳርግ...ዋው... አመሰግናለሁ ♥
@meme-ly9ni
@meme-ly9ni 4 года назад
እግዚአብሔር እውነተኛና ወረት የሌለበት አፍቃሪ ይስጠን እናመሰግናለን ወንድማችን
@kiyayemaryamlij3585
@kiyayemaryamlij3585 Год назад
እናመሰግናለን በእዉነት እዉተኛ ፍቅር ከወረት የፀዳ እግዚአብሔር ያድለን ለሁላችንም ❤️👏
@awokesweknetu6307
@awokesweknetu6307 3 года назад
ትክክለኛ ምክር ነው በጣም አስተማሪ ነው ተመችቶኛል በርቱ እግዛብሔር ያክብርልኝ
@birtukanjemere9886
@birtukanjemere9886 4 года назад
እናመሰግናለን ከእውነት እኔ አረብ ሀገር ነኝ ሁለት አመቴ ነው ግን አንድ እጨምራለሁ ብያለሁ ፣እና ጋደኛዬ በ2007 ነበር ግን በ2009 ቤተሰብ አንፈቅድም ሲሉኝ ተለያየን እኔም ወደ ዚህ ሀገር መጣሁ እኔ ግን ምንም ተስፋ የለኝም ነበር እሱ ግን ሁሌም ተስፋ ነበረው በመጨረሻም በ2011 በራሴ ወሰንኩ ግፍ ነው ብዬ ይህን ያክል ጊዜ እና አሁን በቁርባን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ለመጋባት አስበናል እስኪ ያድርግልሺ በሉኝ በጣም ነው የምወደው ፣ቤተሰብ ግን እስካሁን አላመኑም
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የቤተሰብ ድጋፍ ቢኖር ጥሩ ቢሆንም እየተዋደዳችሁ አይሆንም ካሉ ምን ይደረጋል። ውሳኔው የሁለታችሁም ነው። አንች ጥሩ ከሆንሽ በግዜ ሂደት የተወሰኑት ሊቀበሉሽ ይችላሉ። የአብርሃምና ሳራ ጋብቻ ያድርግላችሁ።
@birtukanjemere9886
@birtukanjemere9886 4 года назад
@@LoveFkrLove እሺ አመሰግናለሁ እኔማ ውሳኔየ ነው ከሱ ውጭ አልፍልግም ፣ ስሄድ ያምናሉ ብየ አስባለሁ ፈቃዱ ይሁን በሉኝ
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 4 года назад
ዌል የፍቅር ቤተሠቦች እርዝቅህን በትዳር ውስጥ ፈልገው አንድ ሠው ብቻውን አንድ አመት ከሚያደርገው ዱዓ ከሚስቱጋር ሆኖ አንድ ቀን የሚያደርገው ዱዓ በላጭ ነው
@elfneshmhari5449
@elfneshmhari5449 4 года назад
Selam egzabher ybzalh wndemachi..❤❤❤
@birhn7948
@birhn7948 4 года назад
በጣም👍👌 😘❤
@rukeyahtube2109
@rukeyahtube2109 3 года назад
ትክክል አሏህ ለሁላችንም እርፈት ያለው ትዳር ደስተኛ የምንሆንበትን ይወፍቀን ያረብ
@tsehayshawnga326
@tsehayshawnga326 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው እግዚያብሄር እምነት ያለውን ይስጠን አሜን
@tegestenegashe6716
@tegestenegashe6716 4 года назад
በእውነት የምትለቃቸው ምልክቶች በጣም ልብ ይሰርቃል በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እውቀቱን አብዝቶ ይስጥህ
@ayniyefrdos527
@ayniyefrdos527 4 года назад
ሰላም ወንድም እናመሰግናለን የመጀመርያ ግዜ ሳዳምጥህ ዋው ደስ ይላል የኔ ባል ብዙ መስዋት ከፍሎልኛል ዝለዚህ ጥሩ ባል ነው ማለት ነው አረረ ታድዬ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ደስ ይላል። ስላካፈልሽንም እናመሰግነን።፡
@user-fk8zz3ck2c
@user-fk8zz3ck2c 4 года назад
እንኳ ደና መጣህ ወንድሜ ሙሁር መባል አተን አይገልፅህም. አስተዋይ ነህ ፈጣሪ በለህ እዉቀት ላይ ይጨምርልህ.
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የማህበራዊ ሳይንስ የምርምር ውጤት ማቅረብ እስክችል ለግዜው ይለፈኝ። ብዙ የምማረው ከናንተ አስተያየት ነው። ሰላምሽ ይብዛ።
@mebratmichael3634
@mebratmichael3634 4 года назад
Love ቤተስቦች ሁላቹም ሰላም ብለው love እናመስግናለን በጣም ደስ የምል ነው እኔ ባንተ ምክር በጣም ተቀይራለው በድጋሚ አመስግናለው እሰኪ ከፍቅረኛየ ያዝልቅልሽ ሞት ይለይሽ በሉኝ 💘💝👈👌
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
የሳራና አብርሃምን ያድርግላችሁ።፡መብራት አመሰግናለሁ።
@misrachkelboro2555
@misrachkelboro2555 4 года назад
@@LoveFkrLove አሜን አሜን አሜን
@fatama1233
@fatama1233 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድም በስደት ያላችው እህት ወንድሞቸ ባላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን በደንብ ላዳምጥና የኔው ከምን እንደሚመደብ ልየው
@werdagetahun809
@werdagetahun809 4 года назад
fiker yalew amen
@yordanosberhe1320
@yordanosberhe1320 3 года назад
ትዳር እና እንጀራ የእግዝአብሔር ስጦታ ነው
@utube3907
@utube3907 4 года назад
እናመስግናለን ወንድም አሪፉ ትምህርት ነዉ ያዉ ለአላማችን ማሠብ ግድ ስለሆነጅ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ያለዉ ብቻነዉ።።
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 года назад
ምርጥ ምክር ነው እናመሰግናለን።
@emanmd6185
@emanmd6185 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ምርጤ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 2 года назад
አመሰግናለሁወንድሜአላህይጨምርልህ
@haregeweyinlove5071
@haregeweyinlove5071 4 года назад
አሜን እግዚአብሔር አምላክ የልባችንን መሻት ይስጠን እናመሰግናለን ለምክርህ
@user-ic9fc3lu5z
@user-ic9fc3lu5z 4 года назад
መልካም ሰሚ ብቻ ሳንሆን ከምንሰማው የሚጠቅመንን ወስደን በሂወታችን እንድንኖረው የእግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ይሁንልን ወንድማችን ምርጡ እናመሰግናለን
@hdjdjxn8361
@hdjdjxn8361 4 года назад
በመጀመርያም ይችን ስአት በቸርነቱ እዲናይ የፈቀደልን አምላክ ይክበር ይመስገን አሜን ውዲሜዋ እንዴት ሰነበትክ እህቶቸ ውዲሞች እሂን ቻናል እምትከታተሉ ሁሉ በያላችሁበት ሰላም ፍቅር ይብዛላችሁ ውዲሜዋ እናመስግን አለን እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም አስተማሪ ነው ፈጣሪ ባርኮ ቀድሶ ይስጠን እኔ ግን አንድ መልክት አለኝ ስለዲፍረቴ ይቅርታ እሱም አንዳንድ እህቶችና ውዲሞች በፌስቡክ ውይም በሌላ ቻናል እምንተዋውቅ አለን እናም ጓድኝነት ከመጀመራችን በፊት ዝምዲና እዳለን ቤተሰብን በግልፅ መጠየቅ እዳለብን አስባለሁ ለምን እሱም በትክክል እሚፈልገን ከሁነ እኛም እደዛው ከሆንን ማረጋገጥ መልካም ነው ስላጋጠመኝ ተሞክሮየን ነው እምነግራችሁ ውዲሜዋ ከሚግርማችሁ በጣም እንዋደዲ አለን የአንድ ሀገር ልጅ ነን ከዛ ከሰንት ጌዜ በኃላ ዝምድናውን ስናጠያይቅ ትንሽ ዝምዲና አለ እሚባል ነገር ተነገረን ከስንት መጨነቅ በኃላ በማጣራት ለመግባት አይከለክልም ለምሳሌ በእምነትም እስከ ሰባት ቤት ከሁነ አይቻልም ይባላል የኛ ግን አስር ቤት ነው ተብሎ አሁን ላይ በሰላም እንገኛለን እግዚአብሔር ይመስገን ዝምዲናው ተጠልቶ ሳይሆን በጋብቻ ለአለም ውስጥ በሚለው ታስቦ ነው በድጋሜ ይቅርታ ውዲሜዋ ስለድፍረቴ እግዚአብሔር የእውነት ፍቅር ይስጠን
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 4 года назад
እናመሰግናለን በጣም አሩፍና አስተማሪ ነው
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 4 года назад
ሰላም በክርስቶስ ይብዛልክ ወንድሜ እንዴት ነህ በጉጉት ነው እኮ የምጠብቅህ እናመሰግናለን
@user-eu1og1qj7m
@user-eu1og1qj7m 2 года назад
ትዳርከአላህነው መልካምትዳር ላላገባንእህትናወድሞች አላህይስጠንግዜያችንከባድነው
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እንኳን ድህና መጣህ እናመስግናለን ወንድማችን
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ቀንሽ የተባረከ ይሁን። አመሰግናለሁ።
@user-ft6td8xt4d
@user-ft6td8xt4d 4 года назад
አሜን አሜን አሜን
@user-ps7jz8sd7z
@user-ps7jz8sd7z 4 года назад
ደሰ ይላል በርታ ወንድሜ
@destaayalew7812
@destaayalew7812 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው እኔም አምላከ ቅዱሳን ፍቃዱ ይህንልኝ እንጂ ከስደት መልስ በስራተ ተክሊል እደማገባ ነው ጸሎቴ አምላክ ሆይ እርዳኝ
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አሜን ያሳካላችሁ።
@newsarauser27
@newsarauser27 4 года назад
ኣቤት ኣንተ ልጅ ኣቀራረብህ እኮ ልዩ ነው የሚገርም ብቃት ነው ያለህ ኣድናቂህ ነኝ የቀንየልና
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 года назад
በጣም ትክክል ነህ አመሰግናለሁ
@rahimarahima2100
@rahimarahima2100 4 года назад
በጣም እናመሠግናለን ደስ የሚል አገላለፅ ደስ በሚል አደበት ሠላምህ ይብዛ ባለህበት ሁሉ
@eyrseckso4218
@eyrseckso4218 3 года назад
Wowowo tnkyu
@munajibo6090
@munajibo6090 3 года назад
Tanks realy perfakt.
@user-nz1rs9jj6i
@user-nz1rs9jj6i 4 года назад
ምርጥ አፍቃሪ ቢገኝ አሪፍ ነው በተረፈ እናመሠግናለን
@zedhabeshawit942
@zedhabeshawit942 3 года назад
wow👌
@user-wr4pt7zh9t
@user-wr4pt7zh9t 4 года назад
እናመሰግናለን 😘
@taibataiba1211
@taibataiba1211 3 года назад
ማሻአላህ
@munajibo6090
@munajibo6090 3 года назад
You a good teacher.allahe yerdake.
@user-el4lf6wn8z
@user-el4lf6wn8z 4 года назад
በጣም ቆንጆ ምክር ነው እናመሠግናለን ወንድማችን
@user-pt3er4fm3s
@user-pt3er4fm3s 4 года назад
በጣም አሪፍ ምክር ነው ለወደፊት ይጠቅመኛል ምስጋናዬ ከልብ ነው በርታ ወድም
@FatimaFatima-dl7jh
@FatimaFatima-dl7jh 3 года назад
አሚን ላንተም መልካሙ ሁሉ ተመኘሁ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 года назад
ውይ እንዴት ደስ ይላል ። መልካም መዕክር በምርጥ ድምፂ እኔ ሁሌም በጥሞና ደጋግሜ ናው የማዳምጣው።
@user-ce4em8oc8r
@user-ce4em8oc8r 4 года назад
መምህር ትምህርቶት ጠቃሚ ነው ዋይ ፋይ ሳይኖረን መማር እንድንችል በፅሁፍ የቴሌግራም ቻናል ቢኖሮት ጥሩ ነው 🙏🙏 እግዚአብሔር ባሉበት ይጠብቆት
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
አመሰግናለሁ። ለግዜው t.me/LoveFkrLove
@user-is6qg7lf3v
@user-is6qg7lf3v 3 года назад
ወድሜዋ እድሜና ጤና ይስጥልን
@mezgemylove8573
@mezgemylove8573 4 года назад
አቀራርብህ ድምፅህ ደስ ይላል
@ksqa8520
@ksqa8520 4 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ለሌለን ንፁህ አፍቃሪ ይስጠን ሁሉም እግዚአብሔር መርጦ ሲሰጥ ነውና ላገቡትም ፍቅሩን አብዝቶ ይስጣቸው
@taditadi4043
@taditadi4043 4 года назад
God bless you 🙏🙏🙏 my brother
@krijrj2168
@krijrj2168 2 года назад
ማሻአላ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 4 года назад
ትክክል የኔ ድንጋይ እራስ እንዳልከው ነው የሚያርገው ሄደ ብየ ስተወው ይመጣል መጣ ብየ ስጠብቀው ይጠፍል ምኑም አልገባኝም በአሁኑ ጊዜ ወንዶች አስቸጋሪ ሆነዋል
@user-cm2uc6vi8g
@user-cm2uc6vi8g 4 года назад
አይዞሽ አዲቀን ይመጣል
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ጥሩ ባህሪ ካለውና የወደፊት የጋራ ራዕይ ካላችሁ የተለማመጥሽ ቢመስልሽም ችግር የለውም። አቋምሽን ግን አሳውቂው። ያኔ ከእጸ በለሷ ጀምሮ የተከለከለ ያምረናል።
@yeshtarek7592
@yeshtarek7592 4 года назад
እናመሠግናለን በጣም አሪፍትምህርትነዉ
@seadamersha1358
@seadamersha1358 3 года назад
ትክክለኛ
@betitassfa4187
@betitassfa4187 4 года назад
ሰላምህ ይብዛ ውድማችን እናመስግናለን በእውነት 🕊️🕊️🕊️🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-vt7dd9hg9b
@user-vt7dd9hg9b 4 года назад
ሠላም ወነድማችን እንኳን ደህና መጣህ በጣም ጥሩምክርነዉ እናመሠግናለን እግዚአብሔር እገዚአብሔርን የሚፈራ ወንድ ይሥጠን አሜን
@user-cy1rr2bm9m
@user-cy1rr2bm9m 4 года назад
ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ።ግን ወንዶች ለምን በቀርት እንትንሽን ላኪልኝ ለምትሉ ወንዶች ፈጣሪ ልብ ይስጣችሁ 😜
@yennhailu1203
@yennhailu1203 4 года назад
እናመስግናለን ጥሩ ምክር ነው
@nargosnargos3401
@nargosnargos3401 4 года назад
አናመሰግናለን በጣም ቆንጆ መልክት ነው
@halimakedir8165
@halimakedir8165 Год назад
ውይይይይይ ስፈልግህነበር ሀቂቃ ደስትለኛለህ
@user-go6yw9il7j
@user-go6yw9il7j 4 года назад
ከልብ እናመሰግናለን አሪፍ ምክር ነው እግዚአብሔር ሠላምህን ያብዛው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ላንችና ቤተሰብሽም መልካሙን ተመኘሁ። አመሰግናለሁ።
@Habtam_cooking
@Habtam_cooking 4 года назад
እንካንም በስላም መጣህ እውነት በጣም እናመስግነዋለን
@halenyane8222
@halenyane8222 4 года назад
Be ewnet betam arif temert new enamesegenalen astemari new
@user-ob5ov4mm4f
@user-ob5ov4mm4f 4 года назад
በጣም አሪፍ ምክር ነው አሜንንንንን አመሰግናለሁ ወድሜ
@shfd8859
@shfd8859 4 года назад
ስላም ወንድማችን እውነት ነው በጣም እናመስግናለን
@user-qz9lv7ms8x
@user-qz9lv7ms8x 4 года назад
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ያክብርልን እሺ በጣም ደሰ ይላል
@asegedechbekele8456
@asegedechbekele8456 4 года назад
ስላም ወንድማችን የተባረከውን ትዳር ይስጠን ላቭ ፍቅር ላቭ ስወዳችሁ ምክርህ ውስጤ ቴንክስ።
@maretumaretu2870
@maretumaretu2870 4 года назад
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን.
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 года назад
ወድማችን ጥሩ አስተማሪ መረጃነዉ እናመሰግናለን
@seblewengaletube3932
@seblewengaletube3932 4 года назад
ደስ የሚል ምክር እናመሠግናለን
@user-zk9yo8ur3k
@user-zk9yo8ur3k 4 года назад
እናመሰግናለው ወንድማችን ጥኡም ምክር ነው የመከርከን እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-zo6dz2wl9n
@user-zo6dz2wl9n 3 года назад
እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@ayishayoutube4345
@ayishayoutube4345 4 года назад
ወንዴሜ፣በጣም፣እናመሰግናለን፣በምክርክ፣ተጠቃሚ፣ያርገን
@rabiaseyd5620
@rabiaseyd5620 4 года назад
እናመሠግናለን ምክርህን bro
@jesusislord409
@jesusislord409 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው
@user-tg5ct3xd9j
@user-tg5ct3xd9j 4 года назад
በጣም እናመሰግናለን ወዲማችን ተባረክ
@fdiafadia1859
@fdiafadia1859 3 года назад
ደስ የሚል ምክር
@meseret9584
@meseret9584 4 года назад
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 4 года назад
እናመስግናለን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ ሁሌም አድምጥሀለው የምትለቀውንም በጉጉት ነው እምጠብቅ ካንተ ብዙ ተምሬ አለሁ ካንተ እዲሁም ከተከታዬችህ ምክር እፈልጋለሁ እሁን ያለውት በስደት ነው ሀገር ቤት እያለሁ ጓደኛ ነበርኝ ስደት መጥቼ ለብዙ አመት በስልክ እናወራለን መጨርሻ ላይ ወደ ሀገር ልገባ እደሆነ ስነግርው አግብቴ ልጅ እደወለደ ነገርኝ እኔም በጣም ልቤ ተስበር ለምን ደበከኝ አልኩት በስደት ትጓጃለሽ ብየ ነው አለኝ እና ከእንግዲህ እደ ወንድምሽ እይኝ እኔ እደ እህቴ ነው የማይሽ አለኝ ከፋኝ ግን በእግዚአብሔር ሁሉን አለፍኩ ሂወት ይቀጥላል እና አሁን የሱ ጓደኛ እኔን ማግባት ይፈልጋል በጣም መልካም ስነምግባር ያለው በሀይማኖቱ ጠንካራ ነው ግን የድሮ ጓደኛየን ጓደኛ እዴት ብየ ልቅርበው ጨንቆኛል እስኪ ምከሩኝ ????
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ሰላምሽ ይብዛ። ያለሽበት ሁኔታ የተምታታ ስሜት የሚሰማሽ ወቅት ነው። ማመን ቢከብድሽ፡ ግን ለምን ብትይ መልስ ምታገኝበት ግዜ አይደለም። ሁለተኛውን ማሰብ ለግዜው መጽናኛ ሊሆን ይችላል። ብዙ ነገሮችን ሳታስተውይ ምትገቢበት እድልም አለው፡ የጓደኛው መልካም ምኞት፡ ምክርም ይሖናል፡ ወይም ህሊናውን ሚያጸዳበት መንገድ ፍለጋ ይሆናል። ጥሩ ልጅ ከሆነም የሚበጅሽን አውቆ ይሆናል። በበኩሌ ስለሁለተኛው ለማሰብ ግዜው አልመሰለኝም። ከመጀመሪያው መቋጨት አለበት። ግንኙነትሽን ለከት ልታበጂ ግን ይገባል። እህት ወንድም መሆኑ ባይከፋም። ያደረሰብሽ በደል አግባብ እንዳልሆነ ነግረሽው ለእግዚአብሔር ብለሽ ይቅር በይው። ያለበለዚያ ለረጅም ግዜ በጥያቄ ትኖሪያለሽ። አንድ ቀን ካፌ ልታገኝው ትችያለሽ። ይህ ቀጠሮ ፋይል ለመዝጋት ነው። ከዚያ ሃሳብሽ ሲሰበሰብ ለጓደኛ ላልሽው #ጥሩ ሰው ነው ይወደኛል ካልሽ መብትሽ ነው። #ሌሎችም የራሥሽ ውሳኔዎች ናቸው። ከሱም ጋር ተነጋግሮ መግባት ነው። በጸብ ሰኣት ይኼ ታሪክ እንዳያገረሽ ተነጋግረሽ ግቢ ። ሁለተኛውን ግን ባላጠፋው እንዳትወቅሽው። ለመተዋወቅ ግዜ ስጭውና የጋራ ፍላጎትና ግብ ካላችሁ ይስመርላችሁ።
@user-xe7kk5yz3b
@user-xe7kk5yz3b 4 года назад
@@LoveFkrLove አመስግናለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ከተለለያን አመት ሆኖናል አንደዋወልም ምንም እንኳን ጥፋተኛው እሱ ቢሆንም ያለበትን ሲነግርኝ ስሜታዊ ሆኛ እላፊ ቃላት ተናግሬው ነበር በኋላ ግን ክፉ ቃል ስለተናገርኩህ በእግዚአብሔር ስም ይቅርታ ብዬ ያለኝን ግንኙነት አቁሜአለሁ ተበድሎ ይቅር ማለት ትልቅነት ነው የራሱን ሂወት እየኖር ስለሆነ እግዚአብሔር አልፈቀደም ብዬ እራሴን አሳምኛለሁ የስው ልጅ እግዚአብሔር ያለለትን ነው የሚኖርው ሀገር ስገባም እሱን ማግኝት አልፈልግም አሁን የሱ ጓደኛ በሂወቴ መጣ ካዛ በፊት አላውቀውም ነበር የሱ ጓደኛ እደሆነ ሀይማኖቴም አይፈቅድ ስርቀውም ሊተወኝ አልቻለም ያለፈ ሂወትሽ እርሽው ነገ ሌላ ቀን ነው እና ንስሀ ገብተን ጋብቻችን በቤተክርስቲያን አድርገን እንጋባ ይላል እኔ ግን የምመኝው አይነት ወንድ ቢሆንም ከብዶኛል
@fathimamohammad2995
@fathimamohammad2995 4 года назад
ሰላም ወድም ምክርህ በጣም ደስ ይላል እኔ ያለሁት ውጭ ነው እሱ ኢትዮጲያ አ አ ነው ቶሎ ነይ ይለኛል ስጦታ እኳን አይፈልግም ምክንያቱም ማስቸገር አይፈልግም በቂ ስራ አለው ቢቻ እንገናኝ ይለኛል በጣም እወደዋለው
@LoveFkrLove
@LoveFkrLove 4 года назад
ያንች ፕሮግራም መች ለመመለስ ነው? አንችነትሽን ከወደደ ጥሩ ነው። ትውውቁ በርቀት ነው? በአካል ተያይታችሁ አታውቁም? የወደፊት ኑሮን ካወራችሁ ፡ ለቤተሰብ እየኖርሽ ካልሆነ የሚወድሽን ማግኘት ጥሩ ነው። ቆይታችሁ፡ ያወራችሁበትን ፍሬ ነገር ወጥ ከሆነ ብታገኝው ጥሩ ነው። ስለሱ ምትመሰክሪውን ግን እርግጠኛ እየሆንሽ። ነይ እንጂ ላኪ ያለማለቱ ጥሩ ነው።
@hadisnagashnagash628
@hadisnagashnagash628 4 года назад
አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን
@genetwedajo3235
@genetwedajo3235 3 года назад
ewneteNafkr ke/r amlakzendnew enameNayemerTenewn sayuon e/r yemereTelnen ysTen Amin Amin Amin 🙏🙏🙏
@hikmahikma3143
@hikmahikma3143 4 года назад
ምርጥ ወንድማችን በጣም እናመሰግናለን
@tagastagas502
@tagastagas502 4 года назад
ወንድም ስለምክርህ እናመስግናለን ። እኔ በስው አገር ነይ ግን የምሄድበትም ቀን ናፈቀኝ ግን ዝም ብየ እጣለው አለው አሁን ግን ካንተ እየተማረኩ ነው
@suliytube8942
@suliytube8942 4 года назад
አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-cu1fv7qu2c
@user-cu1fv7qu2c 4 года назад
ደስ የሚል ምክር እናመሰግናለን
Далее
ዘላቂ የሆነ ትዳር...
22:31
Просмотров 177 тыс.
5ቱ ባህሪያት #ፍቅር #Love #Ethiopia
10:49