Тёмный
No video :(

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወዴት እያዘገሙ ነው? 

Ethio Nikat ኢትዮ ንቃት
Подписаться 49 тыс.
Просмотров 68 тыс.
50% 1

#abiyahmed #ethiopia #ethio_nikat_media_ethiopia
Ethio Nikat Media is an independent media offering you News, Political Analysis and Information feeds from Addis Ababa, Ethiopia.
Enjoy our wide collection of Ethiopian, African and worldwide News and more contents by subscribing to our channel.

Опубликовано:

 

28 авг 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 401   
@mimiworku4129
@mimiworku4129 Год назад
እናመሰግናለን መምህርት መሰከረም አበራ በርቺ የህዝብ ልጅ በርቺ 👍👍
@great8824
@great8824 Год назад
ሁለታችሁም በጣም ምርጥ ስነስርዓትን የተላበሳችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ በብዙ ተባረኩ
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w Год назад
መስኪቲ በለምጡቅ አይምሮ እግዚያበሔር እድሜ ከጤና ይሰጥሽ የኔመቤት🙏❤
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Год назад
ምናለ እንዳች በሳል አስተሳሰብ ያለዉ አማራን ቢመራ ማንም ባልሞተ ባልተፈናቀለ ነበር
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Год назад
ጥሩ ብለሀል ብለሻል አማራው ግን ይመርጣታል ብለሽ ነው? ተዙሮበታል እኮ ልጆቹን የሚበላው አማራ ነው እኮ
@eduahm
@eduahm 22 дня назад
የሴትም ጀግና አለው
@gbtbern9455
@gbtbern9455 Год назад
I LIKE THIS WOMAN'S ANALYSIS. IF ABIY HAS 5% OF THE ABILITY TO THINK LIKE THIS WOMAN, ETHIOPIA CAN'T FAIL TO THE CURRENT CRISIS.
@binisho7022
@binisho7022 Год назад
Meaningless! Don't compare the incomparable. FYI She is nobody but an activist. She is Amhara's activist. She actively role play on activist activitiy not a leader activity. Above al else she is female.
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Год назад
Not 5%=2%we can save our country
@abrahamtafesse8454
@abrahamtafesse8454 Год назад
@@binisho7022 listen to you ? Your twisted heart, crooked tong junior king wannabe obo Abiyot is talking to his dam self nobody trusted his bluff! Through barbarism you amassed annexed lands waiting to declare independence? Orommuma mogasa devil worshiping cult’s this world is not for savagery Orommuma? You better wake up and smell the coffee
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
Tigres are phatetc. What is the need to compare with uncomfortable? 🐴🐴🐴🐴🐴
@Fikru1948
@Fikru1948 Год назад
@benbiniyam yitbarek Of course, that is your daily pray 🙏 However, Tigre terrorists would never succeed. They would be bury in Amhara IRIST.
@totowoldeyes
@totowoldeyes Год назад
መስኪዬ እግዚአብሔር አሁንም ጥበብ እና ማስተዋል ያብዛልሽ :: ግሩም ትንታኔ
@alemkassahunbayou7915
@alemkassahunbayou7915 Год назад
መስኪ እንዳልሽውም ትክክል ነሽ። ምንጊዜም ቢሆን የብሄር ፓለቲካ ዲሞክራሲን ሊያመጣ አይችልም።
@yosefetopia7711
@yosefetopia7711 Год назад
ኢትዮ ንቃት ### እናመሰግናለን በርቱ።
@destageb9137
@destageb9137 Год назад
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ መስኪዬ፣ ልዩ እኮ ነሽ
@fanoforum360
@fanoforum360 Год назад
ትንታጓ እህታችን brave woman ክብር ይገባሻል እንዳንች አይነት ያብዛልን ክፉ ሁሉ ካንቺ ይጥፉ እህታለሜ
@sebleeshetewube460
@sebleeshetewube460 Год назад
እመብርሃን ትጠብቅሽ እናትዬ ። በታቦቱ ፊት የተገደሉትን ልጆች ደማቸውን ይፈልግ።
@zibrikrikalebegn8901
@zibrikrikalebegn8901 Год назад
አይ መስኪ የምርጦች ምርጥ ነሽ እኮ ። ኑሪልን የኔ አንበሲት!
@hannabelachew101
@hannabelachew101 Год назад
Jegina Nat . Egziyabhear yitebikat.
@jemberadugna8779
@jemberadugna8779 Год назад
መስኪ ጀግኒት። ኑሪልን። ክበሪልን።❤
@Mekisan321
@Mekisan321 Год назад
Thank you, Dear Meskerem, for your thoughtful ideas.
@taitubesu7207
@taitubesu7207 Год назад
መስኪ ባደምጥሽ ባዳምጥሽ የማትሰለችኝ ድንቅ አማራ ብሎም ኢትዮጵያዊት ነሽ ከነድምጽ ቶንሽ ጀምሮ: በርቺ
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 Год назад
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ ተማሪዎች 1,000 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@abebeyegnadil1466
@abebeyegnadil1466 Год назад
Ewnet new mechem anresachewm thank u wendm Selemon astawash atta Egziabher yabertah
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Год назад
You are absolutely right. keep it up yenekonjo.
@yetsedeywork2094
@yetsedeywork2094 Год назад
Thankyou Mesky Truth will set you free Honestly you are genuine and more focused on the fact with integrity .
@eyerusalemkibret8828
@eyerusalemkibret8828 Год назад
Meskiyee you speaking what is in z mind of most ethiopan people u r a voice for us .such a beautiful soul !!🙏🙏🙏🙏
@mubarekrahemto3153
@mubarekrahemto3153 Год назад
መሲ የአዲስ አበባ ከንቲባ ትሁንልን
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
ክክክክክክክ። ከበሮ በሰው እጅ አማረህ? ልጆችዋንና ቤትዋን በሚገባ ሳትመራ ከተማ መምራት ትችላለች ብለህ ነው?
@tameratgwordofa
@tameratgwordofa Год назад
ሀሜተኛነት እንዲ ጎልብቶ ለከንቲባነት ያሳጫል😂😂 ጅላጅል ናት😶‍🌫️
@user-ho6ui6nk7b
@user-ho6ui6nk7b Год назад
Meskerem Hager memirat yemitichil, awakina asteway nat, kentibanet yansatal! Dabilos yenegesebet gize silehone be ebudoch mehal yetegegne tenegna endeibid yikoteral hono new!
@davidhailu8987
@davidhailu8987 Год назад
Benegataw komecha yiweraraw ende fonfinane🤣🤣tebay ahunim aletechalachehum midere lemag hula limena metaki bedebtera yasew tena ena genzeb eyesebesabk ay ay amara fetari yitilachu mecham sera yikefelalko
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 Год назад
@@davidhailu8987 አማራን የፈጠረው እግዚአብሔር ይጠብቀዋል። አንተ ሰነፍ ዘረኛ ነህ። እንዳንተ አይነቱን ሰነፍ ተከትዬ የትግራይን/የኦሮሞን ህዝብ አልሳደብም። የማትረባ ዘረኛ ነህ።
@lulahailu928
@lulahailu928 Год назад
ደስ የሚል ጋዜጠኛ ቢገባህም ታጫውታል በተጨማሪም እንደሚዛናዊነት ጥሩ ነው
@yassinomer4847
@yassinomer4847 Год назад
What sister Meskerem is saying is correct. If a government claims to be a secular government, then needs to be neutral regarding religion.
@ezana4771
@ezana4771 Год назад
Now this is a pure analysis free from emotion, thank you sister.
@tsigeredaabera3465
@tsigeredaabera3465 Год назад
ምናለበት የአንቺን አይነት አስተሳሰብ ለሁላችንም እንደ ፀበል የሚረጭ ቢሆን ! ጀግኒት ለህሊናዋ የምትኖር ሴት!
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Год назад
የአቢይ አህመድ የአመራር መርሃዎች መዋሸት፣ ማስመሰልና ማታለል ነው። ይህ ደግሞ የተደበቀ ዓላማ ያላቸውና እውቀት አጠር መሪዎች የሚጠቀሙበት ስልት ነው።ብዙ ህዝብም የፖለቲካ ግንዛቤው ዝቅተኛ በመሆኑ ሰዎችን የሚገመግመው በተግባሩ ሳይሆን በንግግር ነው።
@hanasheferaw7147
@hanasheferaw7147 Год назад
I have no word to describe you, you're intelligent,. Abi care so much about Oromia land than Amharan life.
@abeytadesse754
@abeytadesse754 Год назад
በእውነት ትክክለኛ ትንታኔ መስከረም አበራ እግዚብሔር እድሜሽን ያርዝመዉ
@nazrethdesalegn6606
@nazrethdesalegn6606 Год назад
አዛባ የሚያክለዉን ችግር እንደ ጥጥ ማቅለል አሪፍ አገላለጽ ነው መስኪ ሰሚ ቢገኝ ክበሪልኝ እህቴ
@enushsenait6018
@enushsenait6018 Год назад
መስኪ ጀግኒት። ኑሪልን። ክበሪልን።❤🙏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
ብአዴን በግፍ የታሠሩት ፋኖወች እባካችሁ ፍቱልን እሰከመቼ ለአማራ ጠላት ፈረሰ ትሆናላችሁ ??? 💚💛❤️
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Год назад
ህዋሃትና ብልፅግና ካልፈረሱ ኢትዮጵያን በአጭር ጊዜ ያፈርሷታል። ኢትዮጵያ እንዳትፈርስ የሚፈልግ ከሁሉ በፊት ህዋሃትንና ብልፅግናን ለማፍረስ ይስራ።
@milamila2229
@milamila2229 Год назад
ከዚህ በላይ እንዴት ትፍረስልህ ነው ወይስ ፎቁ ተራራው ሲፈርስ ነው ላንተ መፍረስ ማለት ?
@ebb2485
@ebb2485 Год назад
You are a very sadistic person. You wanna see the country failed and then see yourself wondering where you should belong.
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 Год назад
@@milamila2229 ምኞታም! ኢትዮጵያ አትፈርስም! አልፈረሰችምም። ምንም እንኳን ኋላቀር ጎጠኞች እየነገሱባት ህዝቧን ቢጨፈጭፉና ሃብቱንም ለግላቸው በመዝረፍ ለጊዜው ቢከብሩም በኋላ ግን ሁሉም እንደ አሰልጣኛቸው፣ ቀንደኛ ሃገር አፍራሽ ባንዳና ትግሬ ወያኔ የሚባለው የወንበዴዎች ቡድን መሪ እንደነበረው ለገሰ (መለስ) ዜናዊ እነ አብዮት(አብይ) አህመድም አንድ በአንድ ራሳቸው ይፈርሳሉ ወይም በህዝብ ትግል ይወገዳሉ።
@teddysiyoum5612
@teddysiyoum5612 Год назад
Meski you look amazing! Thanks for everything you do!
@milamila2229
@milamila2229 Год назад
መስኪ የዛሬው የተለየ ነው አዘነብሽበት እኮ እንደው ሰውየው ጉዱን ያየው ይሆን !!
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 Год назад
እባካችሁ መምህርት መስከረም አበራ በተወካዮች ምክር ቤት ብትገባ መላው ኢትዮጵያን ታድናለች ።
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
THE BEST POLITICAL SCIENTIST !!
@bizuayehuabera7820
@bizuayehuabera7820 Год назад
Meski, full of great thoughts and very matured
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Год назад
የኦነጉ አብይ ሴራ ዛሬም ኢትዮን ከድጡ ወደማጡ እየወሰዳት ነው
@genetabate45
@genetabate45 Год назад
መሰኪ በጣም የምታኮሪ ጎበዝ እህት ነሺ. ምን አለበት እንዳንቺ አይነት ሁለት ሶሰት ቢኖር ቀጥይበት እግዚአብሔር ይጠብቅሺ ከነቤተሰብሺ.🙏❤️👏
@xxll3420
@xxll3420 Год назад
SPEAKING THE TRUTH OFFERS MIND REST . A GOOD GOB KEEP IT UP
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
# THE BEST 👌 POLITICAL ANALYST !!
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
መስኪ እኔ እንዳንቺ ፣ እንደ ሰለሞን ሹምዬ እና ቴዲ እምወደው ሰው የለም። አንድ ቀን አብራችሁ ስትወያዩ ባይ እንዴት ደስስስ እንደሚለኝ። የኢትዬጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ።
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Год назад
በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ነገስታትን ይሾም የነበረው ለእስራኤላውያን እንጂ ለሁሉም ዓለማዊ መንግስታት አልነበረም።
@Zeyede_Seyum
@Zeyede_Seyum Год назад
በትክክል
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 Год назад
Honest and real explanation, apprecite.
@yasinkedirabdurehmen3973
@yasinkedirabdurehmen3973 Год назад
መስከራምን የወለዳች እናት ማህፀን ይባራክ
@seeme7983
@seeme7983 Год назад
አንችን የመሰለ ብስል ሰው የለንም:: ተባረኪ❤❤❤
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Год назад
ስለ productivity ለማውራት መጀመሪያ production መኖር አለበት። ምርት ማምረት ባልተቻለበት ስለምርታማነት ማውራት አይቻልም። ከፈረሱ ጋሪው ቀደመ። መጀመሪያ ምርት ማምረት የሚቻልበት ሁኔታ ይፈጠርና ምርት እናምርት። ከዚያ በኋላ ስለምርታማነት እናውራ።
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Год назад
እግዚአብሔር መሪ ሾመልን የሚሉ አማኞች ንግግራቸው መፅሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም።በብሉይ ኪዳን እግዚአብሔር ለእስራኤላውያን ነገስታት ይሾም ነበር። በአዲስ ኪዳን እግዚአብሔር ለዓለማዊ መንግስታት ነገስታት አይሾምም። በአዲስ ኪዳን የኢግዚአብሔር መንግስት መርሆዎች የሚተገበሩት በቤተክርስቲያን ነው።መንግስት አገር የሚመራው በሚወጣው ህግ (ህገ መንግስትና ተዛማጅ ህጎች) እንጂ በመፅሐፍ ቅዱስ ወይም በቁራን ወይም በሌላ ሃይማኖት ህግና መርህ አይደለም። የእምነት ቤቶች ህጎች የሚተገበሩት በእምነት ቤቶች አማካይነት ብቻ ነው።መንግስት ሃይማኖትን ለፖለቲካ ዓላማው እየተጠቀመ ነው።መንግስት የፕሮቴስታንት አማኞችን ለፖለቲካ ዓላማው ከጎኑ ለማሰለፍ እየተጠቀመበት ነው።ይህ ደግሞ "deception" ነው።
@ermibekele531
@ermibekele531 Год назад
አረ ተይን መስኪ ምን አጭሶ እንደሚገባ ምን አውቀን የሚገርመኝ ግን እዛ ቁጭ ብሎ የሚያጨበጭበው ሰው ነው
@haylemaryamandualem6020
@haylemaryamandualem6020 Год назад
ፈጣሪ ይመስገን የመጀመሪያውን ደርግ በስም ሁለተኛውን ደርግ ባካል አይቻለሁ
@loveethiopia9901
@loveethiopia9901 Год назад
መስኪየ እንዳቺ አይነቱን እግዚአብሔር ያብዛልን ጌታ ይጠብቅሽ ከጂቦች አይን አምላክ ይሰውርሽ በጣም እንወድሻለን በርችልን💚💛❤️
@sileshegirma2909
@sileshegirma2909 Год назад
ገባሪ ወጣት ብቻ ነው ሁሌም ከሹመኞች ጋር የመቀመጥ እድል የሚሰጠው ፤ስለእውነትና ፍትሕ ሞጋች የሆኑ፣አብዮተኛ ወጣቶች ማንም ከሹመኛ ፊት አይቀመጡም።ይፈሯቸዋል። ያፋጥጧቸዋል።አያጨበጭቡምና……እና ከጠሚው ጋር ውይይት የተቀመጡት ወጣት ተብዮች ገባሪ'ዎቹ ናቸው።አብዮተኞቹ እና ፍትሕ ናፋቂ'ዎቹ አይመስሉኝም። መቼም፦"ገባሪ የሆነ ወጣት የነብር ጣት ከተንሰራፋ ሀገር አደጋ ላይ ናት።" ወጣት ትውልድ ሁሌም አብዮተኛ ነውና።
@edengizachew5630
@edengizachew5630 Год назад
መስኪዬ የኔ ስስት ተባረኪ ሁሌም እንደምለው ስላንቺ አንችን የፈጠረ እግዚአብሔር ይመስገን ።የሰው ልጅን ዋጋ በሚገባ የተረዳሽ መረዳት ብቻ ሳይሆን ነብስሽን አሲዘሽ የታገልሽ ጀግና ።ምክንያቱም የሰው ልጅ ህይወቱ ወርቅ ወይም አልማዝ ፀሀይ ወይም ጨረቃ መሬትና ሰማይም አይደለም የእግዚአብሔር የደም ዋጋ እና እስትንፋስ ነው ከዚህ እውነት ጋር ነው የቆምሽው ለዚህ ማንነትሽ ከግዚያብሔር ጥበብን የታደለሽ ።መስኪዬ እልፍ አላአፋ አመት ኑሪልኝ።
@hailuj1777
@hailuj1777 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅሺ
@kassahuntiruneh1098
@kassahuntiruneh1098 Год назад
ተስፋ በቆረጥንበት ጊዜ የተስፋ ብርሀን ሁነሽናል ስለአንች ካወሩ የተደበቀውን እውነት ስለነካካሽ ነው አይገርምም
@user-jz4bp8yg2l
@user-jz4bp8yg2l Год назад
አድናቆቴ ለመላሿ ብቻ ሳይሆን ለጠያቂውም ጭምር ይድረስ ።ጥሩ አወያይ ነዉ ።
@solomon2514
@solomon2514 Год назад
ዋናው ችግር‼ በሳምንት አንዴ ወይም ሁለት ጊዜ ብቻ መምጣታችሁ።
@techawatch
@techawatch Год назад
ፋና፣ዋልታ፣ETV አንድ ናቸው ለማጭበርበር ብዙ ድምጽ ዲሞክራሲ ያለ ለማስመሰል ነው እንጅ አንድ ናቸው።
@nizarabubeker3432
@nizarabubeker3432 Год назад
መስኪ ሁልጊዜም perfect👌👌👌👌
@gizeale
@gizeale Год назад
መስኪ እስኪ ስለጦርነቱ የሆነ ነገር በይ ደፍርሶ ቢጠራ ጥሩ አይመስልሽም
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 Год назад
መስኪየ ስትተነትን እኮ ልክ ከኪሷ የምታወጣ ተዘጋጂተው የተቀመጡ አርፍተ ነገሮች ነው እኮ የሚመስለው ቃላት ስትፈልግ አትገኝም እኮ ስትተነትን አማሃ ራሱ ከመስኪ ጋር ያለውን ቆይታ እንደሚወደው እርግጠኛ ነኝ 😊 በርቱ 2 ዎች ❤️
@hanna9502
@hanna9502 Год назад
All African መሬዎች አንዴ ወንበር እስኪይዙ ድረስ ነው.
@eyuaelmebatsion9267
@eyuaelmebatsion9267 Год назад
መስኪ ምርጥ ምርጥ አይዲያ ነዉ የምታነሺዉ በርቺልን ከጉንሽ ነን
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 Год назад
እኔ ሁልጊዜም ከምንም በላይ የሚገርመኝ ስብዕናሽ ነገሮችን የምታይበት የዕይታ አቅጣጫሽ እና የመተንተን አቅምሽ ነው። በቃ ምንም አይወጣለትም ከተባለለት ንግግር ላይ እንደዚህ ነጥብ በነጥብ የምትነቃቅሺው አጀብ ነው የሚያስብለው። ምን አይነት መረዳት ነው ጎበዝ!!
@user-vl1vg2tj2w
@user-vl1vg2tj2w Год назад
መስከረም፣ጀግና፣ጥላትን፣አታድቂ ጥላትን፣አያደቁትም፣በፖለታካ
@kingkiros5480
@kingkiros5480 Год назад
ማንም ቢሆን የአገር መሪም ይሁን የሃይማኖት መሪ ወይም የማንኛውም ተቋም መሪ የሚመዘነው በፍሬው ነው።ንግግር ፍላጎት መግለጫ እንጂ መመዘኛ አይደለም።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Год назад
መሪ ለመሆን መመዘኛው ንግግር ነው።
@endaletizazu7594
@endaletizazu7594 Год назад
መሪወቻችን እወነት እና እወቀት ያለው ሰው የለለ ይመስል በአደባባይ ሊያጭበረብሩ ቢሞክሩም እወነቱን ከእወቀት ጋር ስለምታደርሱን ምስጋና ይገባችኋል። በርቱልን አትጥፉ
@abbym115
@abbym115 Год назад
መስኪ የእውነት ሰው በርቺልን ሁሌም ከጎንሽ ነን
@enushsenait6018
@enushsenait6018 Год назад
Great view Meski.
@Ej-et4cz
@Ej-et4cz Год назад
ሺህ አመት ኑርልን መስኪ ሁሉም ሰው እንደ አንቺው ብረዳ ምን አለ
@johnnyjr6017
@johnnyjr6017 Год назад
መስኪዬ የኔ ጂኒየስ ኑሪልኝ አረ ደሞ የአማራን ህዝብ አንቂልኝ መቼ ነው ሚነቃው
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 Год назад
ያንቺ አይነቱ 2000 ዜጋ ቢኖረን የምር መጪው "መስከረም ያበራ" ነበር!!!!
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Год назад
መስኪ ሴቷ ተመስገን ደሳለኝ ማለት ነች። የንግግሯ እርጋታ፣ የሃሳቧ ጥልቀት ምንኛ ደስ ይላል።
@azmeratelahun8788
@azmeratelahun8788 Год назад
Meskerem..you are very intelligent person. I learned politics from you r analysis. My one suggestion would be since you use lots of English vocabularies it might be hard to understand the content.. So please follow up in Amharic explanation. God bless you!!!
@GetMen-cj5qm
@GetMen-cj5qm Год назад
መስክዬ ኣንቺ ለኣማራ ማህበረሰብ ክስተት ነሽ የኣማራ የትግሉ መንገድ በትክክል የተረዳሽ ጀግና ሰው ነሽ ኑሪልን።
@mamebekele4484
@mamebekele4484 Год назад
Meski የእናብስቱን አፍ የዘጋ የዳንኤል አምላክ ይጠብቅሽ ምን እላለሁ
@memaralebachew6917
@memaralebachew6917 Год назад
ክብር ይገባሻል አንቺ ማለት ኩራት ነሽ :: መስኪ ባህር ዳር ኤርፖርት የአንቺ ነገር ያስጨንከናል ና አዲስ አበባ ኤርፖርት ደግሞ አንቺ ሲወስዱሽ የሚወስዲሽን ቦታ ለማወቅ ግብ ግብ የፈጠረውን ወጣት ለማግኘት ሞክረሽ ታውቂአለሽ ወይ ??? ከቻልሽ በስልክ ለማግኘት ሞክሪ በእውነት እሱም ለእኔ ጀግናዬ ነው በተረፈ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺና ከቤተሰቦችሽ ጋር ይሁን
@getahunlemlemu7800
@getahunlemlemu7800 Год назад
እራሰንማሞጋገሥ ማወደሰ ብቻ ሣይሆን እራሰን ማሰኮፈሰ መኮፈስ ከእኔ በላይ ለአሣር እኔ ፈጣሪ ነኝ ሁሉን እችላለሁ እኔንብቻ ሰሙ .....
@user-mk3hw6lp8x
@user-mk3hw6lp8x Год назад
ገብቶታል ሰው ሲያደናግር ነው
@atseminlik2816
@atseminlik2816 Год назад
እውነት ገራሚ ትንታኔ ነው ይበል
@bayedelnessa1117
@bayedelnessa1117 Год назад
Meski teklayu betam denkoro nachew, yaw kezia mender minim memar kezih denkurna ayawotm, professor hono yemiyaworawun bemayet megemet yechalal, lemangnawum yepoletica memhre nesh, we love u, tartu!!!
@kidistketsela682
@kidistketsela682 Год назад
እግዚአብሔር ይጠብቅ እህቴ አንቺ እውነት ነው የምትናገሪው
@temtema9391
@temtema9391 Год назад
Yas mesekarem 🇪🇷🖖🖖🖖🖐️🖐️🖐️🖐️🖐️💅🙏🙏
@lulahailu928
@lulahailu928 Год назад
አይ አንቺ 🙏🙏🙏🙏❤
@zaid.0115
@zaid.0115 Год назад
መምህርት መስከረም በእውነት የማከብርሽ ጠንካራ እና ጎበዝ ሴት ነሽ አድናቂሽ ተከታይሽ ነኝ ሁልጊዜ ልነግርሽ ልጽፍ እልና እረሳዋለሁ በእውነት የምንጽፈውን የምታይው ከሆነ ልጠይቅሽ የምፈልገው ነገር አለ እርግጥ ነው ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም ግን ሁሌ ልቤ ውስጥ አለ ስለሀይማኖትሽ ማወቅ ፈልጌ ሳይሆን ሁልጊዜ ወንድማችንም ሆነ ሌላ ቦታ ስትጋበዢ ሰላምታ ሲያቀርቡልሽ የፈጣሪን ስም ጠርተሽ ደህና ነኝ ማለት በጣም ይከብድሻል እና ምን ሆነሽ ነው ??? ምንስ ጊዜ ይፈጅብሻል ??ምንስ ሰአት ይወስድብሻል በእስልምናም ሆነ በክርስትና እምነት ያደግሽ የኖርሽ ነሽ ብዬ አስባለሁ እና ለዚህ ጥያቄዬ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ባህል ስርአት አስተዳደግ ነው የጠየቅኩሽ እና ለሰላምታ ምላሽ እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ወይም አልሀምዱሊላሂ እንደ ሀይማኖትሽ ብትይ የሚጎልብሽ ነገር አለ ብዬ አላምንም እና እባክሽ ።አድናቂሽ ነኝ
@bezagech9252
@bezagech9252 Год назад
betame jegna nesh👌👌👌👌
@hiwit6369
@hiwit6369 Год назад
Long live Meski.
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
Hi my favourite 💓 💕 how you doing 😊 ☺ ? Have bean missing you Hope all is well 🙏 ☺
@michaelhadgu7148
@michaelhadgu7148 Год назад
በርቺ መስኪ ጎበዝ ልጅ ነሽ፡ ጥንቃቄ ግን እንዳይጎልሽ መስኪ።
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 Год назад
You are amazing
@sarafaraq9857
@sarafaraq9857 Год назад
# THE BEST 👌 POLITICAL SAINTISTES !!
@fasilyigzaw9110
@fasilyigzaw9110 Год назад
ውዷ እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ !!
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 Год назад
ፈጣሪን መናቅ ያለው የጴንጤ ስብከት መሆኑ ነው
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Год назад
ጌታ ይባርክሽ ።
@solomon2514
@solomon2514 Год назад
ድንቀ ድንቅ ድንቅ ትንተና። እንደ ሁልጊዜው‼
@sebleashagre2315
@sebleashagre2315 Год назад
Selam meski 💗❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💙🙏
@mahletayalew7476
@mahletayalew7476 Год назад
Meski Mare 👌🏾😍😍❤❤❤❤✊🏾✊🏾
@asgedomtesfay2290
@asgedomtesfay2290 Год назад
ትንሽ አታፍሩም ጠቅላይ ሚኒስትር ስትሉ !!!! ወጉ እንዳይቀር ነው ።
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 Год назад
Egziaber yeteche Wede ehetay Meski ..... BERCHI !!!! 🥰
@fikrugashaw7281
@fikrugashaw7281 Год назад
God with reality so that we with real one day we shall won
@esnfa
@esnfa Год назад
ተባረኩልኝ
@Addis948
@Addis948 Год назад
መስኪዬ ፡ የኔ ፡ ቅመም ፡ ምርጥ ፡ ትንተና ፡ በርቱ ፡ ❣️❣️👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Далее
የኦፌኮ አውዳሚ  መንገድ
54:41
Просмотров 47 тыс.
Classic Italian Pasta Dog
00:20
Просмотров 4,7 млн