Тёмный

የሰራዊትን መኖሪያ ቤት ለመጀመሪያ ጊዜ ጎበኘን! ከባድ ግብዣም ተደርጎልኛል!  

Maraki Weg
Подписаться 311 тыс.
Просмотров 829 тыс.
50% 1

ሰራዊት በመኖሪያ ቤቱ ቤተሰቦቹን አስተዋወቀኝ!ቤቱንም ጎብኝተናል!
#habesha #serawitfikre#marakiweg#gizachewashagrie@marakiweg#ethiopian

Опубликовано:

 

19 сен 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 658   
@ENATCOMPUTER
@ENATCOMPUTER Год назад
በጣም ልዩ ፕሮግራም ነው ቀጥልበት ግዝሽ ይህ ፕሮግራም እንደ ዶንኪ ቲዩብ ትልቅ ደረጃ ይደርሳል🙏
@melkammigbar5623
@melkammigbar5623 Год назад
Donkey tube ... a great example of success. This content has a good future ! rooting for you guys.
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 Год назад
ሰራዊት ይገባዋል መልካም ሰው ነው አጅግ ሰው አክባሪ ነው በግምት የዛሬ 10 ዓመት አካባቢ የጎሮ መንገድ ሲሰራ ከፍተኛ የታክሲ ችግር ነበር በዚያን ችግር ግዜ ጠዋት ወደ ሥራ ሲሄድ መኪናውን አያቆመ ይሄ ቀን አስክያልፍ አንተጋገዝ አያለ ሙሉ ሰው ይጭን ነበር አኔ አራሴ ሁለት ቀን አጋጥሞኛል የጎሮ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ሲሰራ ትልቅ አስተዋፅዎ አድርጉአል አግዚአብሔር ከፍታውን ይጨምርለት
@kidist1955
@kidist1955 Год назад
ኣሜን ደስይላል 🙏🙏🙏
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Год назад
Amen🙏bewnet Egziabher edmena ke ene betesebu yistew.
@efobka5974
@efobka5974 Год назад
Who is መልካም ሰው ከtplf ጋር 27 አመት ኢትዮጵያ አደገች ተለወጠች ሲል ስለፎገረን
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Год назад
@@efobka5974 yichi ye kenat were nat.
@efobka5974
@efobka5974 Год назад
@@g.ahabteselassie7187 there is no ቅናት it’s fuct ሰራዊት ሽዋፈራው ሙላለም ሳምሶም እና ሌሎችም ተደምረው አብረው ለሆዳቸው ሲሊ ያታለሉን ናቸው ኢህአዲግ 11 በሞቶ አድጋለች ዲሞክራሲ ቅብርጥስዬ ሲል ተቀበለው አብረው ሲያሰታጋቡሉን ጆሮአችንን ሲያደኖቁሩ የኖሩ ሰዎች ናቸው
@tigistmolla30
@tigistmolla30 Год назад
አቦ ሰዉ በሞቀበት ይኑር ሠርቶ ይለፍለት ወገኔ በጎዉን ሁሉ ለሃገሬ ሰዉ 💛💛💛
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 Год назад
አብራቹ አርጁ ልጆቻችሁን ዳሩ እረጅም እድሜ ከጤናጋራ ይስጣቹ
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
አትርፋችሁ ተዝናኑበት! ክፍል ሁለት ሀሙስ ምሽት 1:00። አመሰግናለሁ!
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 Год назад
እባክህ ግዝሽ ሰይፉ ቤት ሂድልን
@lidyafikre2775
@lidyafikre2775 Год назад
ወይ አንተ ደግሞ ምነው አንድ ክፍል ብታረገው ባትቆራርጠው😏😏
@sekina1543
@sekina1543 Год назад
Betam des mel akerareb berta
@rimonsikomachi4144
@rimonsikomachi4144 Год назад
@@rahmamechegiya7353 zzzzzzzzzzzzz
@blentube3002
@blentube3002 Год назад
ደምሩኝ😍😘
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Год назад
እሠይ የአርቲስቶቻችንን ስኬት እንዲህ ማየት ደስ ሲል! የውጭዎቹን እያየሁ እቀና ነበር። ሠርሽ you are the best 👌 💚💛❤ ስለ ሠርሽ ክብር ሰብስክራይብ አደረኩ።
@selamandualem907
@selamandualem907 Год назад
አርቲስት እንደዚህ ፅድት ብሎ ነው መኖር ያለበት ከሱስነፃ ስትሆን ለራስህ ለቤትህ አልፈህ ለሀገር ትተርፋለህ 👍
@holisticglowup4513
@holisticglowup4513 Год назад
yemen sus netsa??? hahhaha
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Год назад
ሌላውም ያለውን ፅድት አድርጎ እየኖረ ለተሻለ ደግሞ መጣር
@nardostesfaye8599
@nardostesfaye8599 Год назад
@@ferehiwottaye9062 ትክክል👍
@user-pk3tl3ex5k
@user-pk3tl3ex5k 11 месяцев назад
@@ferehiwottaye9062 በትክክል 🥰🥰🥰🥰
@juniaru9197
@juniaru9197 25 дней назад
Kelale yabonewal yan sigara
@amansew
@amansew Год назад
በጣም የሚያምር ዝግጅት ነው እናመሰግናለን ግዞ🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Год назад
ያንተም ላይፍ ማየት እንፈልጋለን ከካሜራ ጀርባ አማኖ
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 Год назад
ይሄን show አንተ ብትሰራው ብየ ተመኝቸ ነበር
@famisha8283
@famisha8283 Год назад
ይገባሀል ሰርሽ ምርጥ ሰው እንደዚህ አይነት ኑሮ ለሁሉም አርቲስት የኢትዮጵያዊ ህዝብ ሁሉ ፏ ያለ ህይወት ተመኘሁላችሁ
@mendrinlemma523
@mendrinlemma523 Год назад
Positive comment ✌️
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci Год назад
ይሄንን ፕሮግራም በጣም ወድጄዋለሁ እኔ በበኩሌ ሰዎች በህይወት ዘመናቸው እያሉ ማን ነታቸውን ብናውቅ ጥሩ ይመስለኛል ነምን እኛ ኢትዮጵያዊ ያን ሰው ከሞተ በዋላ ነው የሂ ወት ታሪ ካቸውን የምንሰማው ይበል ይበርታ ብለናል👏👏👏
@rivkaterunah3195
@rivkaterunah3195 Год назад
እሰይሰርተዉ ደክመዉ እንዲህ ያማረ ኑሮ ሲኖሩ ደስ ይላል ይመቻችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@fkrtech
@fkrtech Год назад
ኑሮ ብሎ ዝምምምም ብዙ ሰው የሚመኘው ህይወት
@Worky-N
@Worky-N Год назад
ብዙ ሰዉ የሚመኘዉ ትንሽ ሰዉ የሚኖረዉ
@fkrtech
@fkrtech Год назад
@@Worky-N ትክክል
@senytekassa8003
@senytekassa8003 Год назад
እሠይ ሰራዊትዬ አሁንም የደመቀ ኑሮ ያማረዉን ይስጥኸ 🙏🙏🙏😄👏👏
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Год назад
በጣም ደስ ይላል ስው ስርቶ ሲያልፍለት ጥሩ ነው ማስታወቂያ ከስራዊትና ከሙላለም ወዲያ ይባል ነበር እግዚአብሔር ኑሮህን ይባርክልህ ቆንጆ ህይወት ነው❤
@eskendertesfaye3914
@eskendertesfaye3914 Год назад
TPLF and shake
@loveGodforever1998
@loveGodforever1998 29 дней назад
@@eskendertesfaye3914 deha menati
@ekeramemuhamdeawole424
@ekeramemuhamdeawole424 Год назад
ይሂነወ ፕሮግራም እደኔ የወደደው ማነው👍👍👍
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Год назад
ሠርሽ ምርጥ ሰው ስወድሕ ባለቤቱ እርግት ያለች ጨዋ ኢትዮጵያዊት 🇪🇹❤😘በርታ ግዝሽ
@user-cj4kb2ss7i
@user-cj4kb2ss7i Год назад
የሚስቱ እርጋታ የሌለ ነው የተባረከ ቤተሰብ ሲሰጥ እንዲህ ነው💙
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx Год назад
አርቲስቶቻችን ደክመዋል ለፍተዋል እደዚህ አይነት ኑሮ ይገባቸዋል ለሁሉም ::ዘርሽ የድካምክ ውጤት ነው ይገባካል እግዚአብሔር መላው ቤተሰቦችክን ይጠብቅልህ እሰይ እዴት ደስ ይላል ሁሌም ደስተኛ ሁን እኖድካለን ዘርሽ🥰😘
@addisalem7810
@addisalem7810 Год назад
አንደኛ እንዲህ ነው ጥንቅቅ ያለ አርቲስት ሰርሽ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏 ሁሉም የኢትዮጵያ አርቲስቶች እንዲህ ቢመቻቸው ደስ ይለኛል የሰራ የደከመ አምሮበት ይኑር😘ግዞ በርታ👍
@yaineshimlis2815
@yaineshimlis2815 Год назад
ሰራዊት እንዴት ደስ እንደሚለኝ አድናቂክ ነኝ ካለሁበት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥ
@user-wn5pu8oh2e
@user-wn5pu8oh2e Год назад
ስራዊት ና ሙላለም መቼም ከልባችን አትወጡም እንኳን ጠየቅክልን እናመስግናለን
@SamyGech
@SamyGech Год назад
I love to see successful Ethiopians! They are role models for new generation!
@abebamail3599
@abebamail3599 Год назад
There success is by supporting tplf guidelines not hard work.ghat is it.
@Outsider31225
@Outsider31225 Год назад
@@abebamail3599 hijiii kezi Lam
@christinenardos9830
@christinenardos9830 Год назад
ፈጣሪ ሲመርቅ, ሲቀናህ እንዲ ነው ይጨምርልህ!
@missmona8718
@missmona8718 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤☂🇪🇹🇧🇭
@fatimahsaeed5734
@fatimahsaeed5734 8 месяцев назад
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ማራኪ ወግ? ጥሩ ፕሮግራም ነው:: ብዙዎቹ ታዋቂ ሰዎች? በውጭ ነው እንጂ? የቤር ኑሮዋቸውን የቤተሰብ ታሪካቸውን አናውቅም:: ይሄ ፕሮህራም ግን በዚሁ ከቀጠለ? ለብዙ የተለያዩ ሰዎች ጋር ያስተዋዉቀናል:: በውጭው ዓለም ይሄ የተለመደ ነው:: ስለሁሉም ነገር ናመሰግናለን ከውጭ ያለነውም የናፈቁንን ሰዎች በዚሁ አጋጣሚ እናያቸዋለን😮Thankyou From Usa🇺🇸Arizona phoenix👍
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Год назад
Thank you,Just share to Diasporas
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Год назад
@@marakiweg2023 ለሠራዊት፣አድረሠልኝ፣አባትይሁነኝ፣ልጁልሁን፣በቀንገረልኝ፣አድቀን፣አድረ፣እሡቤት፣ልሙት😂😘😘😘😘👍👍👍👌ማሻላነዉ፣ቤቱ፣ፐ
@g.ahabteselassie7187
@g.ahabteselassie7187 Год назад
@@montahamontaha7340 🤣🤣🤣
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Год назад
ሠራዊት ፍቅሬ ከነቤተሰቡ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጣቸው !!!
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Год назад
የአርቲስቶቻችንን ስኬት እንዲህ ማየት ደስ ሲል!
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 Год назад
የሰያፍ ፍንታሁን ኑሮ ብታሳየን ግዜ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Год назад
ኧረ ድብን ቃ ያለ ዘናጭ ።መልካሙን ይግጠማችሁ። ቀሪው ዘመናችሁ ይባረክ።💜❤💛🙋👑
@user-gh6lb6ve7k
@user-gh6lb6ve7k Год назад
በጣም አምወደው እና የማከብረው ትልቅ ሰው
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ኑሮ ላይ ነው አንጋፋው ሰራዊት ፍቅሬ ከነባለቤቱ ከነልጆቹ እግዚአብሔር ይባርካቸው🙏🏾
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Год назад
አርቲስቶቻችንን በዚ መልኩ ማየት እጅግ ያስደስታል ሰርሽ በጣምደስ እሚል የስራህን እና የድካምህን ውጤት አጊተህ በመኖርህታኮራለህ ከጠካራዋ ባለቤትህ ጋር ደስ ብሎቹ ኑሩ❤
@sofyaali6747
@sofyaali6747 Год назад
በልፋትህ በታዋቂነትህ ልክ ደረጃዉን የጠበቀ ኖሮ ቤት ስለምትኖር በጣም ደስ ይላል ይጨምርልህ ረጅም እድሜ ከጤናአ ከነመላዉ ቤተሰብህ ይስጥህ
@user-zi9mt2cl1f
@user-zi9mt2cl1f Год назад
ገዙ፣ፕሮግራምህን፣በጉጉት ነው የምጠብቀው ፣በረታልን፣♥👌
@grandfor6092
@grandfor6092 Год назад
ጌታ እየሱስ ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
ሁሌም ነፃነት ሚገርም ፀጋ ነው ሰርሽ በድምፁ ብቻ ግርማሞገሱ ይታወቃል እረጅምን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን❤🙏
@selamhailu1990
@selamhailu1990 Год назад
WOW! ስራዊት ቤትህን ስላስጎበኝሀን አመስግናለሁ ደስ ይላል ዝግጅቱንም ወድጄዋለሁ ይመችህ
@emebetggg6606
@emebetggg6606 Год назад
ስራዊት ቤትህን ስላስጎበኝሀን አመስግናለሁ ደስ ይላል ዝግጅቱንም ወድጄዋለሁ ይመችህ ከዚህ የበለጠ እደምታሳየን ተስፋ አደርጋለዉ ምርጥ ፕሮግራም ነዉ
@user-cv9kv2qb8v
@user-cv9kv2qb8v Год назад
This is such a cool success! Happy for you my brother! God bless you all!!!
@meazayoutube4345
@meazayoutube4345 Год назад
እንዳው የሙላለምንም ቤት አሳየን
@genettamiru2169
@genettamiru2169 Год назад
ኸረ የኑሮ ልዩነት!!!! ይባርክልህ ሰርሽ መልካም ሰው ነህ👌👌👌
@maheletmetku6861
@maheletmetku6861 Год назад
በጣም ነው ደስ ያለኝ ስው በስራሁ ልክ እደዝ የመስለ ኑሮ ሲኖር ደስ ነው ያለኝ በትለይ የኢትዮጵያ አርቲስት በጣም አደነኩት
@shime9317
@shime9317 Год назад
Their respect and love for each other is stunning
@lifeat2401
@lifeat2401 Год назад
እሰይ ሰራዊትዬ የሰፈሬ ልጅ ለዚህ ለምትኖረው ኑሮ ሰርተሀል ደክመሀል ይገባሀል አንድ በርታ አንድ ቀን ስመጣ አገኝሀለሁ ሰፈር እንደምትመጣም ሰምቻለሁ በርታ የኔ ሸበላ👍
@tf7382
@tf7382 Год назад
አማትቦ የሚወጣ:መጸሐፍቅዱስ የሚያነብ:ከቤተክርስቲያን የምስጋና የምስክር ወረቀት የሚበረከትለት "አርቲስት" ያለን ሕዝቦች።ኢትዮጵያውያን! እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ለመልካም አርአያነታችሁ ፈጣሪ አሁን በምድር በኋላም በሰማይ ደስታ ያኑራችሁ!ታኮራላችሁ!
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 Год назад
ደስ የሚል ቤተሰብ እውነት ነው ሰላም ይበልጣል ገንዘብ ጠፊ ነው😜
@gosayafeyesa5243
@gosayafeyesa5243 22 дня назад
ሰፉላይ ቅረብልን በጣም ነው የምኖድክ ሰራዊት ምርጥ ሰው
@danielassefa7015
@danielassefa7015 Год назад
ፕሮግራሙ በጣም ደስ ይላል አንድ የውጪ ፕሮግራም አለ የታዋቂ ሰዎችን አኗኗር የሚያሳይ ተወዳጅ ነው ይሄኛው ደሞ ሃገራችንን ላይ መታየቱ ለወጣቱ ትውልደ አስተማሪ ነው ሰው ከሊፋ ከደከመ ያሰበበት ይደርሳል የሚለውን ያስተምራል ። ያልገባኝ ግን ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤቱ ውስጥ አለው መፍትሔ ወይንም አሳንሰር አለው ? ወይስ አፓርትመንት ውስጥም ነው የሚኖረው ከሆነ ግን እውነትም በልፅጓል ማለት ነው በትዳርም በሃብትም ሰው ሲባረክ ደስ ይላል ።
@shemimamusa6709
@shemimamusa6709 Год назад
ebetu wst new asanseru mashaallah hagerachn adgalech
@mesiwandesen4215
@mesiwandesen4215 Год назад
እዉነት ነወ ሰራዊት ሮማን አየለ ሰላም ነች የማቃት ምስራቅ ኢልመንተሪ የክፍል ጓደኛዬ ነች መልካሙን እመኝልሻለሁ
@tayoutube2969
@tayoutube2969 Год назад
የአገራችን አርቲስቶች እንዴዝህ አይነት ኖሩ እንድኖሩ እመኛለሁ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Год назад
He was Artiste long time ago (before ) naw he’s a business person so what do expected 🤷🏿‍♀️🤷🏿‍♀️
@princessmekelle81
@princessmekelle81 Год назад
ሰርሽና ሙሉአለም በጣም ነው የምወዳችሁ❤ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ጨምሮ ይስጣችሁ🙏 ሰርሽ በጣም ታታሪ ሰው ነህ ከዚህ በላይ ይገባሀል..ምችት ይበልህ የኔ ፀባዬ ሰናይ❤❤❤❤
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 Год назад
ለሀገሩ ከውትድርና እስከ ስበብ እና በጎ አድራጎት ለሠራ ሠው ይህ ይገበዋል!!! በጣም ደስ ብሎኛል ሰራዊት ፍቅሬ እግዚአብሔር ቤሥብህን ይጠብቅልህ ይባርክልህ!!!!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ሰራዊትዬ 💝የድምፅክ አድናቂ ነኝ 💝እረጅም እድሜና 💝ጤና 💝ይስጥክ ሁሉም ይገባካል 💝ወይኔ ድምፅ 💝ኑርልኝ አባቴ 💝
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Год назад
ግዜ እናመሰግናለን ጌዜው ጨመር ስላረክልን
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ሙሉዓለምን ደሞ ቀጣይ ከዛ ደሞ ድርብወርቅ ሰይፉን ❤💝
@fatihaali389
@fatihaali389 Год назад
ሙሉ አለም እኮ በል የላትም 😢😢
@emilyalove8284
@emilyalove8284 Год назад
He is a man who tried to change the film industry I respect ✊ him 🙏you deserve all this
@Mr12m12b
@Mr12m12b Год назад
ሰርሽዬ መልካም ሰው እግዚአብሔር አንተንና ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርክ!
@amanuelaschalew615
@amanuelaschalew615 Год назад
Thank you gezzee!!!
@user-ji5jc4ck4q
@user-ji5jc4ck4q Год назад
እግዚአብሔር ትዳራችሁን ቤታችሁን ልጆቻችሁን ይባርክ :: የልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃችሁ
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Год назад
ያምራል ስርቷል ለፍቷል ይገባዋል ስርሽ የሙሉአለምንም ህይወት ብታስቃኝን ጥሩ ፕሮግራም ነው በዚሁ ቀጥል በስራቸው ስክስስ የሆኑትን ለኝም እሳትን ላንተም እውቀት ነው
@meseretmola1330
@meseretmola1330 Год назад
ሙሉአለም የላትም ምንም በስው የተጠቀመው አጭባው ሰራዊት ነው
@goitomaraya2924
@goitomaraya2924 Год назад
መልካም ሠው ከነ ባለቤቱ ጭምር ተጫዋች መልካም ቤተሠብ ነው እ/ር ረጅም ዕድሜና ጤና እመኝላቸዋለው።
@firehiwotamenu5127
@firehiwotamenu5127 Год назад
Serawit, Your confidence inspires me a lot.
@Eyerusalembini
@Eyerusalembini Год назад
ሽቅርቅሩ ሰርሽ ስወደው እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ😍
@tilahunadmasu132
@tilahunadmasu132 Год назад
He is wonderful artist! I love serish by his works ...respect
@chaleng6682
@chaleng6682 Год назад
አቶ ሰራዊት መልካም ሰው ነው ። በንድ አጋጣሚ መንታ ልጆቸ ከሱ ጋር ማስታወቂያ ሰርተው ነበር ጎሮ አካባቢ ከዛም እንደጨረስን ወደ ቤቱ ምሳ ጋበዘን ግብዣው ለመንትዬቹ ነው አለን እኛም ተጋበዝን ሲስተናግድ በጣም የሚገርም ሰው ነው ። ሰው አክባሪ ነው ስንገባ ቀርቦ የቆየን የቡና ሴርሞኒ የሚገርም ነበር ። በጣም መልካም ሰው ።
@whtube8242
@whtube8242 Год назад
በጣም እናድንቃሃለን ኣርትስ ስረዊት ያነሳሃው የሴሜኑ ትክክል ነህ እኛ የሴሜኑ ያኣገራችን ክፍል ያለን ሰዎች 2 ኣመት ሞላን ቤተሰብ ባለመግኘት በናፍቆት ጭንቀት ተጎድተናል
@user-mm3mh8im2z
@user-mm3mh8im2z Год назад
በጣም ገራሚ ጋዜጠኛ ነክ የቀረክ ነገር ቢኖር መፀዳጃ ቤት ሲፀዳዱ መቅረፅ ነዉ የሰሁን የማየት ጉጉት ታሟላለክ እጅግ በጣም አድናቂክም ነኝ በዚሁ ቀጥል ጀግናዉ
@user-jn5ct5le6b
@user-jn5ct5le6b Год назад
ሰርሽ ፡ ማሪያም ፡ በጣምነው ፡ የምወድህ ፡ ይሄውሉ ፡ ይገባሀል ፡ ❤አድናቂህ ፡ ነኝ
@mahiaba1287
@mahiaba1287 Год назад
ሰራዊት ገና ሳየው ያስቀኛል ተባረክልኝ
@mimieska2802
@mimieska2802 Год назад
ሰራዊት ፍቅሬ ኑሮህ ይገባሀል ድምቀታችን ❤️❤️❤️
@seblewengelredie7697
@seblewengelredie7697 11 месяцев назад
Very happy to see all successful Ethiopians on your show. Serish E/r kezih belay ybarkih!❤❤❤ You deserve it!
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 Год назад
ሰርሽ ❤ምርጥ አራዳ እስካሁን ድረስ ዉበቱ አለ 💝ምርጥ ሚስት 💝እርጋታ 👌👌👌
@zayetube3001
@zayetube3001 Год назад
wow የሆነ ፕሮግራም thanks Bro
@thefitsum3013
@thefitsum3013 Год назад
የምን ለአርቲስቱ አዋጡለት,ቸገረዉ ነዉ አልፈካል አንተ 💪
@kerubelalmi7267
@kerubelalmi7267 Год назад
I’m happy for you Seresh 👏🏼 Stay blessed 🙏🏽
@user-zf4we6hf7s
@user-zf4we6hf7s Год назад
ሰው አክባሪ ምርጥ የፍቅር ሰው ሰራዊት ፍቅሬ በማስታወቂያ በፊልም ስራዎቹ ወደር የማይገኝለት ምርጥ አርቲስት ሚስቱም ትሁት ልጆችህን ፈጣሪ ያሳድግልህ ሰው መክባሪነትህ ደስ ሲል መኝታ ቤቱ መፅሐፉ ቅዱስ እመቤቴ ማርያም በበረከት ትሙላልህ ቤትህን እድሜ ከጤና ትስጥህ ተባረክ ሙሉአለምና ሰራዊት ባልና ሚስት ይመስሉን የነበረውስ ነገር 😂ኑርልም ምርጥ ሰው።።።።
@tenad7309
@tenad7309 Год назад
እንክዋን ደህና መጣችሁ🙏🏾መልካም ግዜ ለሁላችንMaraki weg🌼🌼🌼🌼🌼🌼
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 Год назад
ተባረኩ!!!!♥️♥️♥️
@mheritjesus1564
@mheritjesus1564 Год назад
የምወደው አስደናቂ ተሰጦኦ ያለው ምርጥየ ኢትዪጵያዊ ነው እግዚያብሔር ከዚህም በላይ ያድርግለት
@shawahabita2145
@shawahabita2145 Год назад
በጣም ቆጆ ነው በርታ ከሴፉ ትሻላለህ አደራህን የቲክቶክ ወረኞች እዳታሳየን
@yemisol5934
@yemisol5934 Год назад
በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ ደግ ስለሆንክ እግዚአብሔር ትዳረህን ባርከው
@rozaloverozalove2969
@rozaloverozalove2969 Год назад
Wow betam arefe nw egezabhare tedarachin yebarekew
@hellenaragie6187
@hellenaragie6187 Год назад
ያርግላቸው እንደ አህያ ስራ እንደ ንጉሥ ኑር ማለት እንዲ ነው ደሥ የሚሉ ጥንዶች የሚያስቀና ኑሮ።
@helenshemelis7883
@helenshemelis7883 Год назад
በጣም ደስ የሚል ነው በጣም አድናቂህ ነኝ ቆንጆ ነህ ተዋቂም ነህ ለትዳርህ ያለህ ክብር እንዳልከውም እየሰራህ በትክክል መጉዋዝህን የሚያሳይ ነው የበለጠ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@derejekidanewold3576
@derejekidanewold3576 Год назад
ምርጥ ሰው አክባሪዎች ከዚህ በላይ እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@jenetjen7566
@jenetjen7566 Год назад
ዋው በጣም የማከብርህ የምውድህ አድናቂህ። ነኝ። ።ሰርቶ የደከመበትን ለጥሩነገር ካዋለው።እንዲ ደስ ይላል ሰራዊት ጌታ መድንያለም ከነመላው ቤተሰብህ እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥህ አሜን አሜን አሜን
@mekonenrahale4098
@mekonenrahale4098 Год назад
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ይመቻቹ
@entsartube8667
@entsartube8667 Год назад
ማሻአላ ደስ የሚል ኑሮ የልፋትክ ውጤት ነው
@emusenafe627
@emusenafe627 Год назад
ለእውነትም ውስጡም ውጩ የፀዳ ሰው እድሜና ጤና ይስጥህ
@HandM1906
@HandM1906 Год назад
እግዚአብሔር ትህዳራቹሁ የማህረክሁ
@yasara9205
@yasara9205 Год назад
በጣም ነው የምወድህ እድሜ ጤናክን ያብዛልኝ ፈጣሪ አድናቂህ ነኝ🙏🙏🙏
@jajah7767
@jajah7767 Год назад
ሰራዊት ... አሁን ... አላውቅም እንጂ... ደግም... ነው... እናቶችን አባቶችን... የሚረዳ... ! በመዝናኛውም ... ያሳቀን ... አስገራሚ ተሰጥኦ ያለው ነው..... ለእግዚአብሔር ብቻ መፀለይህን ወድጄልሃለሁ... መፅሃፍ ቅዱስ አቀማመጥህን... ድቅ ነው
@Ethiopia291
@Ethiopia291 Год назад
በስማም ማማሩ ቤቱና ንሮው ጤናና እድሜ ቀብዝቶ ይስጥ ከነቤተሰብክ
@jasmine2439
@jasmine2439 Год назад
ደስ ይላል እድሜና ጤና ይስጥህ ።
@workabekele5370
@workabekele5370 Год назад
ሰራዊት ፍቅሬ ተመቸኸኝ . እንዲ ነዉ ላይፍ ፀዳ ያለ . Man im so proud of you and you did a good job. ድሀ ብቻ ማየት መሮን ነበር .
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 Год назад
You deserve it You work hard forcit, God bless you and your family
@kelebetabebe5224
@kelebetabebe5224 Год назад
የኔ ማር ስወደውእኮ ስራዊትን እድሜና ጤና ይስጥ እግዜር ይጠብቅህ
@jajah7767
@jajah7767 Год назад
መፅሃፍ ቅዱስ... ከራስጌው ... የሚያስቀምጥ ብቸኛ አርቲስት....😍😍😍
@nardoserundas7334
@nardoserundas7334 Год назад
ወይ ሀገሬ, እንደዚ በሰፊና በተጋነነ ልዩነት ሰው ይኖርብሻል:
@getnetgetachew3692
@getnetgetachew3692 Год назад
ሰርሽ እንዴት እንደማከብርክ እንዴት እንደማደንቅክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ!!!
@user-bn3gs5qy1p
@user-bn3gs5qy1p Год назад
ጡሩ ስራ ነው በርታ የብዙ ሰዎችን ቤት ታሳየናለህ
Далее