Тёмный

የሴቶችን ደም የሚያፈሉ የወንዶች ቃላት 

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Подписаться 157 тыс.
Просмотров 108 тыс.
50% 1

#Addisababa #Ethiopia #women #love
#Fikeryibeltal #ፍቅርይበልጣል #Relationship
Tiktok
vm.tiktok.com/ZS9q5mYs/
Facebook
/ fiker.yebeltal
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Опубликовано:

 

5 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 498   
@fanatmeseret3199
@fanatmeseret3199 3 года назад
የኔ ቆንጆ ነገረኛ በየቤቱ ሞልቷል መርዛማ ቃል እየተናገሩ ልብ የሚያደሙ ባሎች የውጭ አልጋ የቤቱ ውስጥ ቀጋ ተናግሮ አናጋሪዎች ናቸው
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 4 года назад
የእኔ ፍልቅልቅ መሳቅሽ መልካም ቢሆንም ከሰላምታ በፊት ሳቅ ስለቀደመ በቁጥጥር ስር ውለሻል !!እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጅዬ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
የዘወትር ተከታታዬ Truye አመሰግናለሁ
@ambassadorofchrist6372
@ambassadorofchrist6372 4 года назад
ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ። (I loved this one)
@davaun9248
@davaun9248 4 года назад
እንደኔ ግን ብዙም መመራመር አያስፈልግም ። ዝም ብሎ መኖር ነው
@kylenleonidas1131
@kylenleonidas1131 2 года назад
You all prolly dont care at all but does anybody know a method to log back into an instagram account?? I stupidly forgot my account password. I love any assistance you can offer me
@diaconteklabmebrahtu8837
@diaconteklabmebrahtu8837 4 года назад
ጎበዝ በርቺ እኔ እስካሁን ኣላገባሁም ሲንግል ነኝ ።ስለዚ ኢሂንን ያስተማርሺው ትምርት እያንዳንዱ እየተከታተልኩ ፣እስካምትመጣ ኣስቀምጥላታለሁ ።ስለዚ ጣፋጭ መምህሬ ፣እኔ ደስተኛ ትዳር ለመምራት ኣንቺ በርቺልይ ፣keep it up my best teacher
@samibrahim7598
@samibrahim7598 4 года назад
እህቴ ወይም እናቴን እየመሠልሺኝ ደስታ ይሠማኛል ፕሮግራምሽን ስከታተል ። አላህ ይባርክሽ ፤ከምር እድሜሽ ከጤና ጋር ይርዘም ።
@grapevine290
@grapevine290 4 года назад
መጀመሪያ ሴቶች ወንዶቻቸውን ደም የሚያፈላ ሁኔታ ካልፈጠራችሁ በስተቀር ወንዶች ደም የሚያፈላ ነገር አይናገሩም።ተረጋጊ ማለት ደም አያፈላም ዝም ብለሽ ነውና ደረቅ ብጤ ነሽ።
@marti6263
@marti6263 4 года назад
ንግግርሽ እንዳለ ትክክል ነሽ እኔ ለፍቅረኛዬ ይሁንልህ ይመችህ ደስ እንዳለህ የምለው ቃል በጣም ያናድደዋል አንዳንዴ ቃላቶች እኛ እንደመጣል ስንናገር ሰዎች ጋር ግን በጣም ያናድዳል በተለይ በፍቅር መጠንቀቅ አለብን
@tekluayele2078
@tekluayele2078 4 года назад
Hi
@nejulove
@nejulove 2 года назад
እንዴኔ ነሽ ወላሂ የኔውም በተለይ ዴስ እዳለህ ስለው በጣም ይናዴዳል😂😂😂
@Addistoday
@Addistoday 4 года назад
አንቺ የፍቅር ሃኪም ለምን የፍቅር ክሊኒክ ከፍቸሽ አታክሚያቸውም ብዙ ህመምተኞች አሉ እኮ!
@user-nk7pw8wm9l
@user-nk7pw8wm9l 4 года назад
የኔ ቆጅ፡ይመችሽ እህት እኔ ገና ኒካህ ልታሰር፡20ቀን፡ቀርቶኛል፡ዱአአድርጉልኝ፡ሁላችሁም፡
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
መልካም ጋብቻ ያርግልሽ
@user-nk7pw8wm9l
@user-nk7pw8wm9l 4 года назад
@@fikeryibeltal አሚን እህት አለም ምክሩችሽ፡ሁሉም አሪፍ ነው አላህ ይርዳሽ
@zekiahemed9289
@zekiahemed9289 4 года назад
@@user-nk7pw8wm9l ማሻአላህ
@user-nk7pw8wm9l
@user-nk7pw8wm9l 4 года назад
@@zekiahemed9289 ተባረክአላህ
@user-zs2lq2jw2y
@user-zs2lq2jw2y 4 года назад
አላህያሳካልሺውደ
@adiman5119
@adiman5119 4 года назад
ክክክክክክክ ስትስቂ እኔም በሳቅ ገና ሳልሰማው የኔቆንጆ በርችልን በጣም ትመቻለሽ የምታቀረቢያቸው ነገሮችም እመሬት ጠብ አይሉም 😍😍
@mamokillo6298
@mamokillo6298 4 года назад
በተለይ ደሞ "ጀመረሽ ደሞ አንድ ነገረ ከጀመረሽ መገላገያ የለሽም" ሌላዉ ደሞ "የሆነ ነገር ልነግርሽ ነበር ግን ይቅር ተይዉ"
@raolyared7446
@raolyared7446 4 года назад
ጀመረሽ ትክክል ነዉ አይባልም ከተባለም ሌላ መሰረታዊ የማያግባባ ሌላ ችግር እንዳለ የሚያሳይ ነዉ ከዚህ ዉጭ ያለዉ የበታችነት ስሜት በተጠናወተዉ ጆሮ ሲሰማ የሚፈጠር ስሜት ነዉ ሌላዉ እራስን መሆንና መምሰል የተለያየ ነዉ እና ብዙ ግዜ እናንነተ ሴቶች እራሳችሁን ሳይሆን መስላችሁ ነዉ የምትገኙት ለመምሰል እየታገልሽ በራስ መተማመን የሚባል ነገር የለም ለዚህም ነዉ አንዳንድ ነገሮችን በብዙ መልክ የምታዩት እና በትክክል በራሷ ለምትተማመን ሴት አንዱም አያስከፋትም ሲጀመር እንዳልሽዉ ሊያስብል የሚችል ነገር አይፈፅሙም 《ወፈርሽ 》ከወፈረች ወፍረሻል አሁን ምኑ ነዉ የሚያናድደዉ እና እንደምሳሌ አንች እራስሽ አሁን ብዙ ነገሮችን ለማስመሰል ስትጥሪ ትታያለሽ እራስሽ ተመልሰሽ እይዉና ከእዉነተኛዉ እራስሽ ጋር አወዳድሪዉ ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ምንም አይነት መዋቢያ ሳትጠቀም መስህብ አላት ምንም ሳታስመስል የምትስበዉ የራሷን ወይም ለራሷ የተፈጠረዉን ነዉ በመዋቧ ወይም በማስመሰሏ ምክንያት የተሳሳተ ሰዉ ነዉ የምታገኝዉ በመሆኑም መጀመሪያ ያየዉ እሷነት እና ቆይቶ እዉነተኛዉ እሷነቷ ሲጣረስ ብዙ ነገሮች ሊባሉ ሊፈጠሩ ይችላሉ ስለዚህ እራሳችሁን ፈትሹ በመሰረቱ መዋብ ሀጢያት ነዉ ምክንያቱም ጥንዶች ያለፍቅር እንዲጣመሩ ያደርጋል ፍቅር ሳይኖር አንድ ለአንድ ቢሆን እንኳ ወሲብ መፈፀም ሀጢያት ነዉ አሁን አንቺ የተዋብሽበትን ሁሉ አራግፈሽ እንደተፈጠርሽ ብትሆኚ አንድ አዲስ አስተያየት ትሰሚያለሽ መሰረታዊ የሆነ +ወይም _ መልካም ወደሰዉ ጆሮ የምታደርሺዉን ተጠንቅቀሽ ስሪ ባንቺ ምክንያት አንድ ሰዉ ሊለማ ወይም ሊጠፋ ይችላል ሁል ግዜ ለህሊናችን ቅርብ እንሁን ሀላፊነት!!!!!!!!!"!!!
@zarrsar6372
@zarrsar6372 4 года назад
《ጀመረሽ》ትክክል ነዉ አይባልም ከተባለም ሌላ መሰረታዊ የማያግባባ ሌላ ችግር እንዳለ የሚያሳይ ነዉ። ከዚህ ዉጭ ያለዉ የበታችነት ስሜት በተጠናወተዉ ጆሮ ሲሰማ የሚፈጠር ስሜት ነዉ። ሌላዉ እራስን መሆንና መምሰል የተለያየ ነዉ፤ እና ብዙ ግዜ እናንነተ ሴቶች እራሳችሁን ሳይሆን መስላችሁ ነዉ የምትገኙት። ለመምሰል እየታገልሽ በራስ መተማመን የሚባል ነገር የለም፤ ለዚህም ነዉ አንዳንድ ነገሮችን በብዙ መልክ የምታዩት። በትክክል በራሷ ለምትተማመን ሴት አንዱም አያስከፋትም፤ ሲጀመር እንዳልሽዉ ሊያስብል የሚችል ነገር አይፈፅሙም። 《ወፈርሽ 》ከወፈረች ወፍረሻል አሁን ምኑ ነዉ የሚያናድደዉ? እንደምሳሌ አንች እራስሽ አሁን ብዙ ነገሮችን ለማስመሰል ስትጥሪ ትታያለሽ፤ እራስሽ ተመልሰሽ እይዉና ከእዉነተኛዉ እራስሽ ጋር አወዳድሪዉ። ሴት ልጅ በተፈጥሮዋ ምንም አይነት መዋቢያ ሳትጠቀም መስህብ አላት፤ ምንም ሳታስመስል። የምትስበዉ የራሷን ወይም ለራሷ የተፈጠረዉን ነዉ። በመዋቧ ወይም በማስመሰሏ ምክንያት የተሳሳተ ሰዉ ነዉ የምታገኝዉ። በመሆኑም መጀመሪያ ያየዉ እሷነት እና ቆይቶ እዉነተኛዉ እሷነቷ ሲጣረስ ብዙ ነገሮች ሊባሉ ሊፈጠሩ ይችላሉ ስለዚህ እራሳችሁን ፈትሹ። በመሰረቱ መዋብ ሀጢያት ነዉ ምክንያቱም ጥንዶች ያለፍቅር እንዲጣመሩ ያደርጋል። ፍቅር ሳይኖር አንድ ለአንድ ቢሆን እንኳ ወሲብ መፈፀም ሀጢያት ነዉ። አሁን አንቺ የተዋብሽበትን ሁሉ አራግፈሽ እንደተፈጠርሽ ብትሆኚ አንድ አዲስ አስተያየት ትሰሚያለሽ መሰረታዊ የሆነ ወይም መልካም። ወደሰዉ ጆሮ የምታደርሺዉን ተጠንቅቀሽ ስሪ ባንቺ ምክንያት አንድ ሰዉ ሊለማ ወይም ሊጠፋ ይችላል ሁል ግዜ ለህሊናችን ቅርብ እንሁን ሀላፊነት!!!!!!!!!"!!!
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 4 года назад
ሳቅሽ ስያምር❤❤ 👌👌 ደግሞ ሰሞኑን በምገርም ፍጥነት ቪድዎችን እየሰራሽ ነው: thanks ብለናል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ በጣም
@ayathayath7614
@ayathayath7614 4 года назад
ቆጆትእየሰማንሽነውስራይለምእፍሜኮሮና
@user-qx9yn1ue8c
@user-qx9yn1ue8c 4 года назад
እረ እራሳቸዉ አዉርተዉ አዲ መልስ ስንሰጥ አጨቅጭቂኝ ይላሉ ሁሉን በኛ ያሳባሉ ደሞ ጉረኛ ሲለኝ በጣም እናደዳለሁ ከሰዉጋ ተስማሚ ሲለኝ እናደዳለሁ እኔ በጣም እግባባለሁ ለማንኛዉም አመሰግናለሁ
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 года назад
ትክክል ውድ
@joujoufahmi2791
@joujoufahmi2791 4 года назад
ኧረ ወዶች አቃጣይ ናቸው
@enateewedishalew4988
@enateewedishalew4988 4 года назад
Yenem
@tenayeyakob911
@tenayeyakob911 4 года назад
Thank you so much!! you are the best 💞
@hanoofmohammed6025
@hanoofmohammed6025 4 года назад
የኔ ውድ ልክ ብለሻል ምናለ ወዶቺም ይሁኖ ሴቶቺ ንግግራችን ክብር የተላበሰ ቢሆን እየውልሺ እኔን ምን እደገጠመኚ ልገረሺ የልጀ አባት ጋ 3 አመት ሞልቶናል ከተፋታን እኔ በሱ ንዴት አረብ ሀገር ነው ያለሁት እሱ ግን ወዳት ትዳር ይዞ ነበር ግን አልተግባቡም መሰለኚ ተለያይተዋል እናም እልሻለሁ እኔን መመለስ ይፈልጋል የኔም የሱም የውስጥ ፍቅር አለብን በዛላይ እኔም ልጀ ያላባት እዲያድግ አልፈልግም ነበር ግን የልጀ አባት አሁንም ቢሆን የንግግር ቺግር አለበት ምንም አልተቀየረም እደድሮው አሁንም ያው ነው እናም እድህ የሚል ቴክስት ይልክልኛል ስሜ ከትላት ወዳ ደውየኮ ለናትሺ ልጃቺን አባየ ናአ አለኚ አለ ከዛም ቀጠለ አሁን አብረን እንሁን እያልኩሺ ነው ትስማማለሺ or ቀጠለ ቲቢትሺን ተይና ባድ እንኑር አለ ቀጠለ ነው ሌላ ሰው አለ ከጀርባሺ አለኚ ወላሂ በጣም ተናደድኩ ወዶቺ ንግግራቺሁን አሳምሩ ክብር ለሴት ልጂ ከዛን የኔ መልሴ ፍቅሩ በልቤም ቢኖር ከንግግሩ ስረዳው ለኔ ምንም ክብር ሰለለው በል የኔ ወድም ለልጀ ኑረለት ሺ አመት እራስህን ጠብቅ ከዚህ ወረርሺኚ እናም እኔ ላተ የልጂህ እናት እጂ ሚስት መሆን አልቺልም ክብር ሰለለህ ለኔ ብየ ተሰናበትኩት እሱም ብሎክ አድርጎ ወጣ አያቺሁ ፍቅር ብቻውን ትርጉም የለውም እንከባበር የንግግር ቅመም እንጠቀም ለኔ ጥሩ ባል ለልጀ ጥሩ አባት እድሰጠኚ በዱዋ አትርሱኚ ሴት ልጂ ዳይመድ አልማዝ ከዛም በላይ ናት ጥፍጥ አድርጎ የሰራት ማር ነገር ናት ሰለዚህ እራስሺን አስከብሬ ውይይ የኔ ነገር ወረ አስርዘምኩባቺሁ
@nuhamenlove2106
@nuhamenlove2106 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሳቅሽ በጣም ያምራል የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች በጣም አሪፍ ናቸው በርች
@rockadisaddis4050
@rockadisaddis4050 4 года назад
እንኳን ፎንቃው ገባልሽ ክክክ
@masartabe9901
@masartabe9901 4 года назад
የኔ ቆንጆ በጣም እወድሻለሁ ዛሬ ሲቅስ አስታውሽኝ የዛሬ ውሎ አሪፍ ነው እናመሰግንሀለን ደሞ ቆንጆ ነሽ በጣም የኔ ቆንጆ መልካም ምሽት by
@yarehmanbariyanegn1235
@yarehmanbariyanegn1235 4 года назад
እናመሠግናለን ዉደ 😙😙😙
@martamarta8336
@martamarta8336 4 года назад
የኔ ልዩ ሁሌም ሳቂልኝ 😂👌😇😇 እውነትም ደማችን ፈላ እኮ 😓😓😓 አመሰግናለሁ 🙏🙏😀😀💝💝💝
@user-bt7dw1es9m
@user-bt7dw1es9m 4 года назад
የኔ ማር ሳቅሽን በጣም ወደድኩት ካንቺ ብዙ ነገር ተምርያለው ፍቅርዬ ኑሪልኝ እወድሻለሁ በጣም❤️ደሞ የዎንዶችም ይነገረን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
እሺ ቤቲ በቀጣይ ይቀርባል፡፡ አመሰግናለሁ
@jesusislord1569
@jesusislord1569 4 года назад
ኧረ ሳቂልኝ የኔ ውብ 😀 እንኳን በድጋሚ በሰላም መጣሽልኝ ውድድድ ነው ማረግሽ በርቺልኝ ♥️🌹
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ♥
@tamratoroma462
@tamratoroma462 4 года назад
በጣም አመስግኛለው ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ ከመጀመሪያው የበለጠ ዛሬ ቆንጆ ነሽ
@AhmedMohammed-zl6kw
@AhmedMohammed-zl6kw Год назад
እኛ ኢትዮጰያዊያን ከመሆናችን የተነሳ የምትናገሪው ቃላት በሙሉ አያናድድም ያናደደኝስ አንች አሰርዳሁ ብለሺ የምትናገሪው ቃላት ነው ተረጋጌ እና ደክሞሻል ማለት የተማር አሰተሳስብ ነው
@seareabdu6327
@seareabdu6327 4 года назад
Fikir you look super awesome... #keep_up_the_grind
@kerimtomariw8690
@kerimtomariw8690 4 года назад
ደስ ሲል ማቃጠያ ቃሎች አልቆብኝ ነበር አመሰግናለሁ።
@user-gr3yg8mv5n
@user-gr3yg8mv5n 4 года назад
😡😡😡
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 4 года назад
ጀመረሽ ይሄ ነው የሰለቸኝ የኛ ሀበሻ ወንዶዎች ፍቅርን እንክዋን በተክበሩን ቃሉን የሚታቁት አይመስለኝም ማር በርቺይ ሁሉም እውነት ነው ደም ያፈላል!!!!
@user-sf9mx6wm9f
@user-sf9mx6wm9f 4 года назад
ጀመርሽ እኮ አይልም ግን ቃል አያወጣዉም የኔ ነገር የኔ እህት የሀበሻ ወንዶች ኤጭ ደነዝ ገገማ ኮናቸዉ ሁሉም ነገር እዉነት ነዉ ማር በርችልን የሀበሻ ወንዶች ተገጥሞ ይብሰል
@workyedessie617
@workyedessie617 4 года назад
አቤት ዘንድሮ ጉዴ ፈላ ፍቅር ዛሬ ደግሞ በሳቅ ነው የጀመርሽው
@ktube2655
@ktube2655 4 года назад
ወንዶችየ ጉዳችን ኑ ሰሙ እንማር አሪፍ ትምህርት ነው ተቀብየዋለው ፍቅርኳ። በሴቶችም ብዙ ችግር ሰላለ ለነሱም አሰተምሪልን !አመሰግናለው🙏
@teklushiferaw5218
@teklushiferaw5218 4 года назад
take 5, you are joyful... ሳቅሽ viral nw, May Gods' grace and states of peace to you and your crew.
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thank you Amen!!
@bezabihhailu217
@bezabihhailu217 3 года назад
ሁሉም ነገርሽ ወድጀዋለሁ! በርቺ ...!
@user-mf5ew9kz3z
@user-mf5ew9kz3z 4 года назад
እውነት ማርዬ እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ ትክክልነሽ
@bereket1774
@bereket1774 4 года назад
ትምህርትሽ በጣም ደስ ይላል
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 4 года назад
እናመሰግናለን በሳቅ ስለተጀመረ ባይበልጥ ትኩረት ይስብ ነበረ ኣቀራረብሽ ምርጥ ውበትሽ ወጣ ባይበልጥ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይህ የመልዕክት መንገድ እዳይቋረጥ ፅልይ ምክንያቱም መንገድሽን የምገቱ ችግሮች ማፂጃ ፀሎት መሆኑን ስለማምንነው ከጥረትሽ በተጏዳኝ በርችልን እናመሰግናለን!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@iloveyoumamawediasmera9329
@iloveyoumamawediasmera9329 4 года назад
@@fikeryibeltal are u singl sweet
@Love-zs2we
@Love-zs2we 4 года назад
የኔ ቆንጆ ሳቅሽ አሳቀኝ ገና ሳልስማው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@thegreatestoftheworld299
@thegreatestoftheworld299 4 года назад
ሴት ሁኝ ማለት ግን ጾታን መሰረት በማድረግ ሳይሆን ሴት የሚለውን ትርጓሜ እንድታውቅ ከማድረግ አኳያ ይመስለኛል ከተሳሳትኩ ይቅርታ
@aklilutesfaye1858
@aklilutesfaye1858 4 года назад
Strong woman is one who is able to smile this morning like she wasn't cry last night! you are blessing FIKIR! Thank you for your kindly Advise !
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
wow, I really don't know what to say. Thank you so much. Your words are like a morning sunshine . I appreciate sir.
@patriciawoods7325
@patriciawoods7325 4 года назад
Very good i like your video.Thank you. very important. wonderfull
@rihanamohammed7327
@rihanamohammed7327 3 года назад
በጣም ነዉ እምወድሺ ምክርሺ ደስ ይላል በርች ብዙጊዜ ወዶችን ልክልክ ካቸዉን ትነግሪልኛለሺ ዉነትሺነዉ አበሳ ይላሉ እዉነት ነዉ
@mlumulumlumulu7582
@mlumulumlumulu7582 4 года назад
ልክ ነሽ ፍቅርዬ ገራሚ ርህስ ነው
@magisterialchelsea1944
@magisterialchelsea1944 4 года назад
programsh mrit new gn wendoch bcha nachew ende sle setoch mechenek yalebachew. Setochm mn mareg endalebachew video bseri arif new. Bcha keep it up, des yilal.
@butterfly2349
@butterfly2349 4 года назад
Thank God, for having you
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 4 года назад
በጣም ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ
@tsionwoldu652
@tsionwoldu652 3 года назад
ቆንጆ ቪዲዎች በጣም አስተማሪ እና ጠቃሚ ናቸው እኔም personal ነገር አለኝ ላወራሽ እፈልጋለው እንዴት ላግኝሽ በስልክ please ???? and Thank you so much for everything you do !!!!
@alamin4042
@alamin4042 4 года назад
እረ እቱ ውነትሺን ነው በራሴ ደርሶብኛል ተረጋጊ ብየ በትንሽ ነገር ገዝፎ አረፈ
@amanuelkindu7058
@amanuelkindu7058 4 года назад
ፍቅርየ ሁሌም እየሳቅሽ ብትጀምሪ ደስ ይለኛል እንዲህ ስትስቂ አይቸሽ አለቅም
@user-nl5yi4el5s
@user-nl5yi4el5s 4 года назад
Enamesegnalen fiker yihunlish ene erasu nidi kitil new yemiyaderigegn ant lij sema esit hule yihunilsh
@meneliknigussie1393
@meneliknigussie1393 4 месяца назад
የኔ ደግም የሚፈላው ባንች ነው ስለምወድሽ 💕💕💕
@azizaali446
@azizaali446 3 года назад
ወለሂ ጀመረሽ ብሎኝ እስከ መቼም ለንተረቅ ተለየዬን ንካ ልነስር ተዘገጅተን ደሞ ምለሱ መርዝ ነበር
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 4 года назад
እውነት ነው እኔም በጣም ነው እምናደደው 👍
@eshete7662
@eshete7662 4 года назад
ፍቅር ይበልጣል ለሴቶች እንዴት መናገር አለብን ያልሻቸዉ ነገሮች ሁሉ ትክክል ናቸው ገን አብዛኛው ሰለ ነጮች የገለፁሽዉ ሰለ አዉሮፓ ወይም አሜሪካ ያሎት ወንዳች ሁሉም ነገር ጥሮ አይደለም ለምሳሌ እኔ ዉጭ ነዉ ምኖረዉ ሳየዉ ሳመዛዝነዉ እኛን ማይመጥን ነገር አሎ ከኛም በጣም ጥሩ ስነመግባር አለን ሌለዉ በጣም ደስ ይላል አስተማሪ ነዉ👍
@yonatanyegechilij7413
@yonatanyegechilij7413 4 года назад
Arif mikir new yimechish yarada lij
@user-xt4lb6np8w
@user-xt4lb6np8w 2 года назад
በጣም የልቤን ነዉ የተናገርሽልኝ በርች እህታችን ✅
@susulove8522
@susulove8522 4 года назад
ይገርምሻል የሁነነገር ስጠይቀው ይሁንንልሺ ጥፍቱን አያምንም
@hagosbirhane1577
@hagosbirhane1577 4 года назад
ዋው አሪፍ title ነው።ተምሬበታለሁ
@sebleethio2019
@sebleethio2019 4 года назад
betam des nelognalselemetsh thanx for the info demerigne
@workenhwold8406
@workenhwold8406 3 года назад
Good job keep it up💪💪
@tegenewondimu
@tegenewondimu 6 месяцев назад
Like nesh Fekir andandu lewondochim yeseral. Thanks for you.
@hanayemariyamlij868
@hanayemariyamlij868 4 года назад
You're good girl thank you
@kifletechnotube5836
@kifletechnotube5836 4 года назад
It's great! Let’s be a family
@mamaafrica1501
@mamaafrica1501 4 года назад
Thanks 🙏
@user-el5lz3mp5y
@user-el5lz3mp5y 3 года назад
ጀመረሽ ከሜለው ቀጥሎ በተከታታይ የተናገርሽው እውነት ነው ያናድደኛል ሁሉንም በላሽው የመለው ግን አያና ድደኝም የደከመሽ ይመስላል የሜለውም አያናድደኝም
@amanelmlugeta9077
@amanelmlugeta9077 3 года назад
የኔ ማር ጎበዝ ቀጥይበት
@Papa_geneva_official
@Papa_geneva_official 4 года назад
keep showing us your beautiful smile along this informative show thank you
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thanks Abi
@abcabdi8523
@abcabdi8523 Год назад
የወንዶችን ፀጉር የሚያቆም የሤቶች ቃላት . . . በቀጣይ ይሰራልን
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 3 года назад
አጠርብታደርጊው የተሻለነው እኛም በጉጉት እናዳምጥሻለን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 года назад
በተለይ ጀመረሸ ያልሸው👍👍👍👍
@user-pz3nn1kd7l
@user-pz3nn1kd7l 4 года назад
በርች እናመሰግናለን
@user-wl3lj9xf5x
@user-wl3lj9xf5x 4 года назад
ትክክል ነሽ ፍቅርዬ ስወድሽ እኮ
@deribhana7436
@deribhana7436 4 года назад
Thank you yen konjo ❤😘❤😘😘
@rokyaabebe8458
@rokyaabebe8458 3 года назад
ፍቅርዬ ሁሌም ሳቂልኝ የኔ ዉብ 💋
@jonasyitbarek8509
@jonasyitbarek8509 4 года назад
አንቺ ፍቅር የሆንሽ ነገር❤ ደግሞ ስስቂ እንዴት አባትሽ ነው የምታምሪው??
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@restinpeacemylovelydadlove1412
@restinpeacemylovelydadlove1412 4 года назад
Thank you so much yene gobz jemersh damo hahaha yene ye Fonk ye melasu porfil naw
@Habtamutesfaye521
@Habtamutesfaye521 4 года назад
እኔ እኮ ግራ የሚገባኝ ሴቶች ተምረው እንኳን የማይለወጡት ነገር ።ቆይ እንዴት ነገሮችን አመዛዝነው የሆነውን ማወቅ ይሳናቸዋል? ሁሌ በመታለል ብቻ ነው እንዴ የሚኖሩት? ለምን ራሳቸውን ያታልላሉ? ካላማረባት አላማረባትም አለቀ።
@yonifirst9243
@yonifirst9243 4 года назад
there education isnt dectate there emotions . they are all the same
@hagosbirhane1577
@hagosbirhane1577 4 года назад
ተረጋጋ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ሴት ብትማርም ባትማርም ሴት ናትና ለስሜቷ ልትጠነቀቁ ይገባል፡፡ ግዴታ አንደ እኛ ( እንደ ወንዶች) አስቡ አይባልም፡፡ ስሜታችንን መረዳት ይገባችዋል፡፡ ብልህ ወንድ እንዴት የሚስቱን ስሜት እንደሚጠብቅ ያውቃል እንጂ እንዳመጣለት አያወራም
@Habtamutesfaye521
@Habtamutesfaye521 4 года назад
@@fikeryibeltal ስሜትን መጠበቅ እና ማታለል ይለያያል። ያላማረባትን አምሮብሻል ብሎ ማታለል ምን ማለት ነው ? መሆን የምትፈልጉትን እንጅ የሆናችሁትን መስማት አትወዱም፣ለምን?ደግሞ ስሜት ስሜት የምትሉት ሁሌ ብስሜት ብቻ ለምን ትነዳላችሁ? እውቀትም ጨመር አድርጉበት እንጅ
@hagosbirhane1577
@hagosbirhane1577 4 года назад
Habtam tesafaye,የሰው ስሜት መጠበቅ እኮ ራሱ እውቀት ነው።እውነትን ተናግረህ የሰው ስሜት ከመጉዳት ዝም ማለት ኣይሻልም? ቢገባህ ደሞ ኣንተም ቢሆን እውነት አይደለም እያወራህ ያለሀዉ ስሜትህ** ነው::እኔም ስሜቴን እያወራሁ ነው ።ሁላችንም ።ግን እውነት ያወራህ መስሎህ ስሜታችን አትጉዳው።who the hell r u,Socrates ?🤣i am talking my feelings🤣🤣🤣
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 3 месяца назад
Thank you 🙏
@tnt7463
@tnt7463 4 года назад
ቀን ሱሪ ሌሊት ሱሪ (ቱታ) የማታወልቀውን፣ እንዴት ነው ሴት እንድትሆን የሚነገራት?
@lifegood4862
@lifegood4862 4 года назад
ምን ችግር አለው ምትፈልገውን አይነት ቀሚስም ይሁን ቀምጣ እንድትለብስልህ ገዝተህ ስጣት በስጦታ መልክ
@addisalemggirgis9674
@addisalemggirgis9674 4 года назад
ጥሩ ነው በጣም፣፣ ፍሽክታ አመለይ
@firewen9668
@firewen9668 4 года назад
ቆንጆ የዛሬው ደግሞ በሳቅ ነው የጀመርሽው ሳቅ ቆንጆ ነገር ነው ይመችሽ በደንብ ነገሪልን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@jdhhshs2978
@jdhhshs2978 4 года назад
የኔ ቆጆ
@berhanea3798
@berhanea3798 4 года назад
I agree that saying to a girl you like you’re tired is not a positive statement for anyone including guys!! It’s a downer!!
@yonathangezahegn1076
@yonathangezahegn1076 4 года назад
አመሰግናለዉ ብዙ ነገር ዛሬ ተማርኩኝ
@zarrsar6372
@zarrsar6372 4 года назад
ይሄ ትምህርት ከሆነህ ጉድህ ፈላ።
@batalehamadane2519
@batalehamadane2519 4 года назад
Yena kojooo hulam sakilege yamerbeshale 😍😘❤❤❤👌👌👌
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ ♥
@fatumaoumer7611
@fatumaoumer7611 4 года назад
የኔ ፀባየ ሰናይ ስወድሽ አስተዋይ የሚለው ቃል ያስብሻል ሲቀጥል 2ኛ ሁማን ሄር እዳትጠሚ እድሁ ውብ ነሽ አደበተ እርቱ የግል አስተያየት ነው ቅር ካሰኘሁሽ ይቅርታ ከ እህትሽ ፋጡማ ከሳኡድ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አላስቀየምሽኝም ፋጡማ ፡፡ አሰተያየቱን ተቀብያለው፡፡ አመሰግናለሁ
@fatumaoumer7611
@fatumaoumer7611 4 года назад
@@fikeryibeltal አመሰግናለሁ ግን ያንችን ቪደኦ ዳውሎድ በማድረግ ስልኬን አጨናነኩት ስልኬ ይፈንዳና ከራስሽ አልወርድም kkkkkkkkk
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 4 года назад
የመስሪያ ቤት ደብዳቤ አረግሺው
@alemayhufulas7547
@alemayhufulas7547 4 года назад
አረ ፋጡማ ምነዉ
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 4 года назад
በጣም አምሮብሻል ደሞ
@newuae8368
@newuae8368 4 года назад
ጀመረሽ በዚህ እስማማለሁ ደም ያፈላል
@user-dz8pf5mg8d
@user-dz8pf5mg8d 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ እህቴ የኔ ደም ፈልቶ አብቃ
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 4 года назад
I am sorry sister, I think you're tired today. please take care Yourself.
@destatesfaye2147
@destatesfaye2147 4 года назад
Kkkkkk satnageriu asakshige eco sakshe geday new berchiu siss 😘
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 4 года назад
ኡፍፍ እንኳን በሳቅ ጀመርሽው እንጂ ..እኔ የገመትኩት .. የጠበቅኩት ሴቶችን ወክለሽ እናነንተ ..አንተ እ የምትይ ነው የመሰለኝ። Thank you also for the reply የቐንየለይ .kkkkkk ... አመሰግናለሁ I sugggest / you definitely know you have also many followers ..listeners ...by/from Tigringa speakers or Eritreans .. ሌላው ፡ በተለይ ፡ያ፡ ጀመረሽ፡ ያልሺው እና የአበላልና የምግብ የተናገርሺው በትበትግርኛ ቢሆን ምናልባት የባሰ የሚያስቅና ስድብ ዓይነት ይመስል ነበር። አቲ ፡ጀሚርኪ ፡ኸአ ፡እምቧእ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
Thanks lilay. I don't take sides, so next time i will present women's words that gets on man's nerve. Much love to Ethiopia and Eritrea.
@natnael7862
@natnael7862 4 года назад
ፍቅር አመሰግናለው። 4 , 8 የምትያቸውን ነጥቦች እርእሳቸውን ብቻ ፃፊልን ሙሉውን ለማየት የማንችል ሰዎች ገብቱን ነጥቦቹን አይተን እንወጣለን ?
@mahamedi7844
@mahamedi7844 4 года назад
ፊቅር በጠም ምርጥ ናሺ በርች እህት አላም
@solomongiday6512
@solomongiday6512 3 года назад
ውይ ምን ልበልሽ ስያሜ አጣሁልሽ ቀጥይበት
@mamaruabebaw2048
@mamaruabebaw2048 Год назад
Fiker ት, ት እሰማለሁ ጥሩ ነው, ጥሩ psychologyst ነሽ, ጥሩ የማስተማር ስነ ዘዲ አለሽ ሁሉም ጥሩ ነው. ነገር ግን አንድ አስትያየት አለኝ ይህም ለምን ማተብሽን አንዳንድ ግዚ ታስከምጣለሽ, ሳይሽ orthodoxcs ትምስይኛልሽ የሁሉም ለመምሰል ከሆነ ግን.............???
@user-dp4ri4ln2g
@user-dp4ri4ln2g Год назад
😂የስራ ባልደረባሽ ያስቃል ሴቴችን ደም የሚያፈሉ ንግግሮች እንዴትውንዳገኘው😅
@nigistmengistu9288
@nigistmengistu9288 4 года назад
ልክ ነሽ ማር ጭራስ አረጋጊዉ(ተረጋጊ ) ቢለኝ የናቀኝ ሁሉ ነዉ ሚመስለኝ
@randoarjohn2194
@randoarjohn2194 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@shdgdvjgjuy5019
@shdgdvjgjuy5019 4 года назад
Tekkl yena konjo ewnetish new enen erasu Beteley dekmoshal selugn betam new yemnadedew
@genetyohannes3752
@genetyohannes3752 4 года назад
thanks Miss ወንዶቹኑስ ምን አይነት ቃል ነው ደማቸውን እሚያፈላው???
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
ቀጣይ እሰራበታለው የኔ ውድ፡፡ አመሰግናለሁ
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 4 года назад
who ever writing for you sister, may be bad experience they have; you are beautiful for your age as well sister.
@amoonruqee6720
@amoonruqee6720 4 года назад
Wunet ine mixalchewun qalatoch sile amexash des bilognal ❤Ke axenash ayqer ye gexerochunem axign inj berch ish gobez
@DAMOT88
@DAMOT88 4 года назад
thank you
@user-gq7zs9ss9z
@user-gq7zs9ss9z 4 года назад
እኔም ሳኩ ሳልሰማው ትምርቱን በርቺ ትምርቶችሽ ምርጥ ናቸው !!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 4 года назад
አመሰግናለሁ
@febanhabeshawit7885
@febanhabeshawit7885 4 года назад
ማማዬ የኔ ዉዴ
Далее
меня не было 9 дней
12:48
Просмотров 2,3 млн
ካልፈለገሽ የሚያሳይሽ 6 ምልክቶች
23:32