Тёмный

የቃል ትምህርት ይጀመር? አስተያየት ስጡ 

Adane - Ethiopian Food
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 4,2 тыс.
50% 1

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 79   
@limerprofessionalfacialexp3271
@limerprofessionalfacialexp3271 3 года назад
ማምዬ ምን ሆነሽ ነው የጠፋሽው እናቴ በሰላም ነው ኧረ ነይልኝ ኣትጥፊብኝ
@reemalreem1538
@reemalreem1538 3 года назад
ማሚ ስወድሺ እንኳን በስላም መጣሺልኝ በጣም ነው የናፈቅሺኝ ግን ማንም የምጠይቀው ስው ስላጣሁኝ ነው አይ የሚዲያ ነገር ከጠፉ ያው ጥፈትነው ! እስኪ አድራሻሺን ከቻልሺ ስጭኝ. ስወድሺ ልክ እናቴን ነው እምትመስሊኝ
@FikireTube12
@FikireTube12 3 года назад
ወይኔ የጠፋ ስው ምነው በስላም ነው?
@tizutizu543
@tizutizu543 3 года назад
የምጠይቀው አጥቼ ነው እንጂ በጣም እያሰብኮት ነበር ማማዬ እንኳን በሰላም መጡልን ጥሩ ሀሳብ ነው።
@yosephyoseph8132
@yosephyoseph8132 3 года назад
እናቴን ስልምትምስሉኝ ምነው እማማ ጠፉ እያልኩ ነበር ኑልን በምንም እኔ ግን ሳዮት ነው ደስ የሚልኝ ምን የምልኮርጀው ሙያ አለ ከርሶ ምንም ስፈልግ ገብቼ ነው የማየው ሰውም ሲጠይቀኝ ከማማ እዩ ብዬ ጠቆም አደርጋልሁ 💐💐💐💐
@etk153
@etk153 3 года назад
Me too🤣 moya ke Emama ejalku new 👌
@SaadSaad-mr1sy
@SaadSaad-mr1sy 3 года назад
ማሚ በስላም ነው የጠፊት ወይኔ ሳስታውሶት ነበር
@mimishadanial7647
@mimishadanial7647 3 года назад
ለምንድነው የጠፋሽው በናትሽ ውይ አረ በጣም ጠፍተሻል እኛም በጣም ናፍቀሽናል እናም ደግሞ አቺ ማለት የምትለይ ሰው ነሽ ስለምታከብሪን እኛም እንወድሻለን እናከብርሻለን
@yodittsegay1036
@yodittsegay1036 3 года назад
I’m so happy to see you back thank you 🙏🏾miss you!
@king-vk5fq
@king-vk5fq 3 года назад
በጣም አሪፍ ሐሣብ ነው !!! ።በጉጉት እንጠብቃለን !!!
@netsanetlemma8764
@netsanetlemma8764 3 года назад
እሺ ማማዬ እናመስግናለን ሀሳብሽን እኛኔም ውድድኩት
@szedszed6168
@szedszed6168 3 года назад
erso bcha aytfubenj lag mlkam slmsbhuln tarhu asab endmamthuln ergtag nag bcha aytfben mamya erso ymdrghut hulam ymchnal
@burtukanwoldie5977
@burtukanwoldie5977 3 года назад
Enatiye ke Erso bezu neger temriyalew betam ameseginalew,Ebakotin ayitfubin hulem nuuu
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 3 года назад
ይጀመር ማሚዬ ግን በሰላም ነውየጠፋሽሁ
@netsanetlemma8764
@netsanetlemma8764 3 года назад
ስላም ስላም ማማዬ ድናነሽልን
@szedszed6168
@szedszed6168 3 года назад
mamya yene wed emat bamtftot betam aseb nbar metyak saw bat bkya vedeo wachu mamy men honsebn eylek etef nbar Allahmdulillah slmtlhen betam das blgal Allah rjrm edman tana abzeto yestchu kmola btsbot ysdata astmrya enat wltsen bmen enkflaw mamya wdddnaw mdrgot
@keyihte4966
@keyihte4966 3 года назад
እንኲን መጣሽ እማዬ እኛ እናስብሻለን በእውነት ውዷ እናታችን
@freedom-fp2ox
@freedom-fp2ox 2 года назад
mamaye I missed your show, I am seeing it every weekend ! this is very nice idea can't wait
@akaleselam3336
@akaleselam3336 3 года назад
ማሚ እረ አይጥፉ በጉጉት እንጠብቃለን
@wossenmekonnen1760
@wossenmekonnen1760 3 года назад
Awo Mamaye enkuwan dehna metashelen
@aaatebarkebbb4819
@aaatebarkebbb4819 3 года назад
በሰላም ነው ?የጠፉት በሰላም ከሆነ። ይመቻል። ጥሩ ሀሳብ ነው። እድሜ እና ጤና🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕💕💕
@zemzems2429
@zemzems2429 3 года назад
😭😭😭😭😭እማ ለምን ጠፋሽ🏃‍♂️🌹
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 3 года назад
ማሚ አንኳን ደህና መጡልን በርቱ
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 года назад
Yes to your podcast! Hope you are doing well our beautiful mother!
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ2ቘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ2ቘ 3 года назад
ኢንሻ አሏህ ጥሩ ነው እንማራለን ማምዬ
@mekedeswinter4454
@mekedeswinter4454 3 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ጠፋሽ
@abebemeka2268
@abebemeka2268 3 года назад
የኔ እናት አዎ ይጀምሩ
@smrataha7896
@smrataha7896 3 года назад
ማማዬ እንኳን ደና መጡ
@tsigeredaabebe9565
@tsigeredaabebe9565 3 года назад
ናፍቀሁን ነበር
@rakebgetachew4839
@rakebgetachew4839 3 года назад
ማሚ ኧረ አትጥፊ
@tememamahamed6397
@tememamahamed6397 3 года назад
ሰላም ሰላም ማሚ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 года назад
እማዬ የኔ ውድ እናት ❤😘😘😘😘😘 እውይይይይይይ ጥፍት አልሽብን ምን ሁና ይሆን እያልሁ ነበር ።ድምፅሽን በመስማቴ ደስ ብሎኛል 👏👏 እግዚአብሔር ይመስገን በተመቸሽ ነይልን ዋናው ድምፅሽ አይራቀን ደስ ይለኛል እኔ 👍👍 ጥሩ ሀሳብ እናመሰግናለን እወድሻለሁ🌹🌹💓💓🙏
@belaineshworede8360
@belaineshworede8360 3 года назад
I hope you doing okay
@لاإلهإللهأحبكيالله
እደት ነሁ
@yamiasemahgn8302
@yamiasemahgn8302 3 года назад
Mam ye mnewu denashe gn tfashe
@merymery7358
@merymery7358 10 месяцев назад
I vote yes
@meronabayneh3114
@meronabayneh3114 3 года назад
እውይይይ እማ እንኳን ደህና መጡ እንዴ ስንቱን እኮ ድርብብ አርገው አስተምረውናል ሙያ አያልቅም እንደግዜውም ይቀየራል ወፍ እንዳገሯ አይደል አሁንም ቢያስተምሩን አንጠግብም!!!
@selamselam4750
@selamselam4750 3 года назад
የኔ እናት እናቴን መሳይ የጠፋሽው በሰላምሽ ከሆነ ችግር የለውም አልሀምዱሊላሂ በአለም ላይ የሚገኙ እናቶች ሁሉ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ
@ስደተኛዋነኝ-ዐ5ዘ 3 года назад
ጠፍተውብናል እናታችን በእርስዎ አሪፍ ሙያ ተምሬያለሁ😘😘😘 እሺ ደስ ይለናል
@hiwotw5404
@hiwotw5404 3 года назад
Great idea
@roza7158
@roza7158 3 года назад
♥♥♥♥♥
@Faith10110
@Faith10110 2 года назад
❤❤❤
@martamesgana1333
@martamesgana1333 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን እናትዬ እንኳን ደና መጡ ምንም ይውን የእናት ነገር ይናፍቃልና በአሰቦት እስማማለው
@hayatabegaz7350
@hayatabegaz7350 3 года назад
ማሚ በሰላም ነው የጠፉት ይጀመርልን ድምፀኡ ብቻ ብርታት ነዉ
@lilitufa6234
@lilitufa6234 3 года назад
ሲገርም ማሚዬ ዛሬ ሳስቦት የጉበት የሰሩትን እያየሁ
@Hነኝስደተኛዋ-s5j
@Hነኝስደተኛዋ-s5j 3 года назад
ማማየ እኛም እናስቦታል እኔራሱ የት ጠፋዉ ማማእያልኩነበር ብቅ ይበሉልን የኛ መካሪ 😘
@seidhassen4422
@seidhassen4422 3 года назад
እንኳን በሰላም መጡልን ማሚዪ ጥሩ ሀሳብ ነው እንጠብቃለን
@meseretdemissie336
@meseretdemissie336 3 года назад
እማ እንኳን ደህና መጡ፣ የኔ ደርባባ እናት በጣም ሳስብ ነበር የምር በሰላም ነው የጠፉት?
@ፍቅርኢየሱስነው
@ፍቅርኢየሱስነው 3 года назад
እረ ማዘር በሰላም ነው የጠፉት እንዴት ኖዎት?
@zenitseid7322
@zenitseid7322 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ በጉጉት እንጠብቃለን
@GodIsWithUs4LIFE
@GodIsWithUs4LIFE 3 года назад
❤❤❤❤ love the idea!
@menberegetu6703
@menberegetu6703 3 года назад
እኳን በሰላም መጡልን በጣም ደሰ ይለናል ይጀምሩ። ✅
@leylaaman9573
@leylaaman9573 3 года назад
በሰላም ነው እናቴ የጠፋሽው ባለሽበት ሰላም ሁኚ
@zenitseid7322
@zenitseid7322 3 года назад
በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ በጉጉት እንጠብቃለን
@hiwot9354
@hiwot9354 3 года назад
Minew beselam New yetefashu ikan beselam metash wude atitifi betemech meged inigenagn
@bambic7749
@bambic7749 3 года назад
Glad to see you back Mama! Do you by chance do personal orders to pick up?
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 года назад
ማሚ እንኳን በሰላም መጡልን 💖 የቃል ትምህርት ማለት ግን አልገባኝም ወይስ የእግዚአብሔር ቃል ነው መልስ እጠብቃለሁ ማሚ🙏
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 3 года назад
ይሄ ምግብ ዝግጅት እና ተጓዳኝ ነገሮችን በቃል ለማስተማር ነው
@Abc-zl6ts
@Abc-zl6ts 3 года назад
@@Ethiopianfood እሺ ማማዬ በጉጉት እንጠብቃለን የእናት ምግብ እኮ ይጣፍጣል 😘😘😘
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ2ቘ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ዐ2ቘ 3 года назад
ደህና ነዎት እናትዬ ናፍቃችሁናል ረጅም እድሜ ይስጥዎት
@bettygirma1625
@bettygirma1625 3 года назад
ሰላም ሰላም ማሚዬ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ጥሩ ሀሳብ ነው
@ፍቅርኢየሱስነው
@ፍቅርኢየሱስነው 3 года назад
ናፈቁን እኮ ማዘርዬ እንወዶታለን
@ethiopianmusic1912
@ethiopianmusic1912 3 года назад
ማሚዬ በጣም ደስ የሚል ሀሳብ ነዉ
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 3 года назад
ማማዬ እንኳን ደህና መጡልን
@ዓወትንትግራይህዝብ
ማሜ እንኳን በሰላም መጣሽ ተነፈቀሻል ❤❤👐
@selama716
@selama716 3 года назад
ጥሩ ሀሳብ ነው እናትዬ😍😍😍 💐💐💐
@SNorth-gm9ph
@SNorth-gm9ph 3 года назад
Cast ማለት ስርጭት ነው እማዮ
@bagerlayendale1041
@bagerlayendale1041 3 года назад
Arife new entebkalen mommy
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
እግዚአብሔር ይመስገን
@selamawitmehari4627
@selamawitmehari4627 3 года назад
Yet tefashe mameya enwedshalen
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
እንኳን ደህና መጡ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ጐ9አ
ደስ ይለናል እሺ
@tamerali1427
@tamerali1427 3 года назад
በሰላምነዉ
@tamerali1427
@tamerali1427 3 года назад
እሺ
@tamerali1427
@tamerali1427 3 года назад
ማምዪ
@rahamajizans2380
@rahamajizans2380 3 года назад
MM welcome
@shashurezene294
@shashurezene294 3 года назад
👏👏👏
@bosanasanvetu3084
@bosanasanvetu3084 3 года назад
❤❤❤❤😘😘
@tamerali1427
@tamerali1427 3 года назад
1🌷🌷🌹🥀🌹
Далее
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 930 тыс.
DAXSHAT!!! Avaz Oxun sahnada yeg'lab yubordi
10:46
Просмотров 388 тыс.
ከቀንጋ የተያያዙ አሪፍ አባባሎች
27:41
11 ming dollarlik uzum
00:43
Просмотров 930 тыс.