Тёмный

//የቤተሰብ መገናኘት// "አባትህ ነኝ ብሎ ሲደውልልኝ ራሴን መቆጣጠር አቃተኝ" አባት እና ልጅን ያገናኘ ልዩ አጋጣሚ /ቅዳሜን ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 155 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

9 фев 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 120   
@user-kj7oe2td1m
@user-kj7oe2td1m 4 месяца назад
ማነው እንደኔ በዚህ ፕረግራም በለቅሶ የሚየው ፈጣሪ ይርዳችሁ😢
@basicstrength9893
@basicstrength9893 4 месяца назад
እኔ እያለቀስኩ አላየሁትም
@zd6333
@zd6333 4 месяца назад
አልቃሻ😂
@mayamuller8741
@mayamuller8741 4 месяца назад
እኔ
@merhawittesfaye3741
@merhawittesfaye3741 4 месяца назад
እኔ
@tiebehaile760
@tiebehaile760 4 месяца назад
Ene degmo anten sayk besst new
@user-ts9ki6gb6z
@user-ts9ki6gb6z 4 месяца назад
ላይክ አርጉኝ ዉዶች አምሮኝነዉ እርጉጉዝ ነኝ
@user-fj5sq6or7n
@user-fj5sq6or7n Месяц назад
የአፋልጉኝ ማስታወቂያ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 месяца назад
አንደኛነኝ 70ላይክአምሮኛል መቸምአጨክኑ
@user-oy9dy8yu5o
@user-oy9dy8yu5o 4 месяца назад
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 месяца назад
ሳቂ ለይኪ ተፈልጎነው አበሻየዋሆች እኮነን
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 4 месяца назад
እኔም ሰብስክራይብ አምሮኛል ተው አበረታቱኝ አይከፈልበትም ወገኖቸ
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 месяца назад
@@BeletuSntayehu 😃😃😃😄😄ገናአልጠነሠሥኩም
@natnaelalem270
@natnaelalem270 4 месяца назад
አብረው ቢቀርቡ ደስ ይል ነበር ለማንኛውም እንኳን ደስ አለህ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 4 месяца назад
ላይክ አምሮኛል ለይኩኝ 🤭
@MariamAdm-go9on
@MariamAdm-go9on 4 месяца назад
አላህወቶከመቅረት አግኝቶ ከማጣት ከድገተኛአደጋይጠብቃችሁ
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 4 месяца назад
አሚንንንን
@user-bu3dl2kt4b
@user-bu3dl2kt4b 4 месяца назад
አሚን ያረበል አለሚን
@omkaled812
@omkaled812 4 месяца назад
አሚንንንንን
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 4 месяца назад
አሚንንንን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 4 месяца назад
አሚንንንን 🤲🤲🤲🤲❤️❤️❤️
@AaAa-mn7sd
@AaAa-mn7sd 4 месяца назад
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።” - ኤፌሶን 1፥2
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 4 месяца назад
አሜን
@tube-qf7kt
@tube-qf7kt 4 месяца назад
ማሻ አላህ ሁለት ሰው ተገናኘ ዛሬ ደስ ይላል እኳን ደስ አላቸሁ
@senaitmario
@senaitmario 4 месяца назад
ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ እኔም እንዳንተው ተመሣሣይ ታሪክ ነው ያለኝ፡፡ ስሜቱ በደንብ ይገባኛል የአባቴን ድምጽ በስልክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁበትን ስሜት መቸም አልረሳውም አንተ ስታወራ ትዝ አለኝ
@dao-107
@dao-107 4 месяца назад
እኝህን እድለኛ አባት እና ልጅ ❤
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 4 месяца назад
ሰሞኑን እያለፈልኝ ነዉ ኮመታተሮች እየቀደምኳሁ ነዉ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@meseretmengistu3264
@meseretmengistu3264 4 месяца назад
Enkuwan des alesh🎉
@user-ck4fx3kg3k
@user-ck4fx3kg3k 4 месяца назад
@@meseretmengistu3264 አመሰግናለሁ
@user-gz6uj9bu9t
@user-gz6uj9bu9t 4 месяца назад
ኢቶቢያ ታሉ ጣቢያው ይከ ፖሮግራም አድኛነው❤❤❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 4 месяца назад
እኩዋን ደስ አለህ ወዲማችን እኩዋንም በሂወት ኑሮልህ አባትህን አገኘክ የሰውደስታማየት ደስሲል❤
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 4 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ዋናው በህይወት መገናኘት ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን እነ ዮኒ እናንተም እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 4 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ ወንድምየ❤
@zinabaaa6460
@zinabaaa6460 4 месяца назад
አሜን ዮንዬ እግዚአብሔር እድሜ ይስጠን ጊዜ ብዙ ያሳያል
@user-uf1ti3ug6v
@user-uf1ti3ug6v 4 месяца назад
እኛም በስደት ያለን ሁሉ ቤተሰቦቻችንን ስለናፈቅን ከነሱጋ እኩል እናለቅሳለን ስናየዉ አንዳንደም ከነሱ በላይ እናነባለን ቁስላችን ይነካል ወላሂ ናፍቆት አሳት ነዉ እናቴ አላህ በሰላም ያገናኜን ያያያረብ
@user-om3io5vv1b
@user-om3io5vv1b 4 месяца назад
ebs አንድ ምክር ያሰፈልጋቹሀል ወታደር ነገ ሲላቹ እንግዳቹህ እናመሰግናለን ሰለአገልግሎትህ ሰለ ሰርቢሰህ ማለት ግድ ይላቹሀል አገር ሰለሚጠብቅልን ተባረኩ
@user-sx6hr4fp2k
@user-sx6hr4fp2k 4 месяца назад
ዛሬ ደስታ በደስታ ነዉ ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ
@dao-107
@dao-107 4 месяца назад
እድለኛ ነህ ❤
@abonsehbiratu2215
@abonsehbiratu2215 4 месяца назад
ዮኔን፡በጣዉ፡እወዳችኋለሁ፡እግዜአብሔር፡ዓላማ፡አለዉ፡በዚህ፡ስፍራ፡እንደ፡ስዉ፡እንደ፡ስዉ፡አጋጣሜ፡ነዉ፡ይህ፡የእግዜአብሔር፡አጀንዳ፡ነዉ፡
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 4 месяца назад
እንኳን ደስ ያለህ 🎉
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን እንኮን ደስ አለህ
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 4 месяца назад
እንግዳ ሰይፋ እንኳን ደስ አለህ፣ አባትሀ ያሉበትን ሁኔታ መረዳትህ ትልቅ ነገር ነው። አቶ ሰይፋ እንዴት ልጅ እንዳልዎት አልተናገሩም ?
@user-fq1ic8le3m
@user-fq1ic8le3m 4 месяца назад
ትክክል ነህ የኔ ወንድም ደግ አባት
@emebetbelachew4031
@emebetbelachew4031 4 месяца назад
ጎበዝ አስተዋይነህ ያለፈነገርአንስቶ መረበሽአያስፈልግም የምትፈልገውን ፈጣሪ ረድቶህ እነኳንአገኘህ
@eyobtesfai633
@eyobtesfai633 4 месяца назад
ሳላደንቅህ ኣላልፍም ምክንያቱ ከማታቃቾም እህቶችህ ጋር ሌላ ዝምድና እንዳይፈጠር ስትፈራ / ሌሎች ደግሞ ከምያውቁዋቾ እህቶች ጋር ሆን ብለው ግንኙነት ሲፈጥሩ እያየን ነው ስለዚህ ኣድንቄሃሎ
@user-pj7mj7hq8l
@user-pj7mj7hq8l 4 месяца назад
እንኳን,ደስ,አለህ
@Anumma572
@Anumma572 4 месяца назад
Egziabeher Ymesgn
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 4 месяца назад
እንኳን ደስስ አለክ ወንድማችን ❤🙏
@samidire6004
@samidire6004 4 месяца назад
Wawwww Engish I Am So Happy. Congratulation
@user-tu2rf4el9i
@user-tu2rf4el9i 4 месяца назад
በጣም ደስይላል ምናለ የኔውድም አለሁቢልእባካችሁ ወድሜን አፋልጉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 4 месяца назад
እንኳን ደስስስ አለህ ወንድማችን
@haymiandarge4505
@haymiandarge4505 4 месяца назад
ዛሬ የሰማሁት አዲስ አበባ ተገናኝተው ተጋብተው ልጅ ወልደው ቤተሰብ ለማሳየት አገራቸው ሲሄዱ ዘመዳማቾች ሆነው ተገኙ ተፋቱ
@b.6015
@b.6015 4 месяца назад
የት ሁገር ነው
@sistrjabreelsistrjabeel9656
@sistrjabreelsistrjabeel9656 4 месяца назад
እንኳን ደስ አለህ
@fatoumahassan3835
@fatoumahassan3835 4 месяца назад
የebsፕሮግራም በጉጉትነው የምጠብቀው ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@selamademsung5995
@selamademsung5995 4 месяца назад
❤እንካን ደስ አላችሁ
@kokebgezahegngetahun4604
@kokebgezahegngetahun4604 4 месяца назад
Amen!!!
@lulitshumisiyoum3172
@lulitshumisiyoum3172 4 месяца назад
Congregation bro 🎉🎉
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 4 месяца назад
ሃአማራ ክርስቲያን ሙስሉሞችም በታላቁ እግዚአብሔር ይሚያምኑ የሚማፅኑ ናቸው ወንድሜ ክርስቲያን አይዞህ በርታ ሃይማኖትህ ታላቁ እግዚአብሔር በሄድክበት ሁሉ ይክተልክ ጌታዬ አንበሳ ጀግና ነህ አይዞህ ጌታዬ ይደስታ ልቅሶ ነው ይስለቀስክን ጨዋነትህ አንደበትህ ይጠብቅህ ፅጋ ያልብስህ ክርስቲያን እንድሚፈተን ታውቃለህ ታሽንፋለህ የኢትዬጵያ ህዝብ ንፁህ ነው የራሱ ልጆች ጠላት ሆኑብት ስልጣን በረዛቸው ይጠራል ግን እንደደፈረስ አይቀርም በርታ አስለቀስክን አማር ህዝብ ታላቅ ነው ለክብሩ ለነፃነት ሲል ይሞታል ባርነት አይወድም ለራሱ ሲል ይከተልሃል ምከረው ምከረው እምቢ ካለ መክራ ይመክረዋል አይ ዞን ጌታዬ ታላቁ ጌታ ከኛ ጋር ነው በርታ ፅና እናከብርሃለን እንወድሃለን አይዞህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FatumaMohammad-fo7yh
@FatumaMohammad-fo7yh 4 месяца назад
የማነዉኢግዛቢሄር 😂😂😂 በደመነፍስ አታዉሪ እኔ አምላካም የማመልከዉም አላህንብቻነብቻነዉ ገለቴ
@user-un7vj7ys7u
@user-un7vj7ys7u Месяц назад
ማሻ አላህ❤❤
@user-st8bq8iw9y
@user-st8bq8iw9y 4 месяца назад
አሚንን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 4 месяца назад
😢😢😢😢አረ እኔስ እነሱ ለቅሶ ሳይጀምሩ እንባየን መቆጣጠር ኣልችልም ፈጣሪ ለሁላችን ደስታ ይሙላልን❤🎉
@workalemmera7080
@workalemmera7080 4 месяца назад
እኔ ም ወንድሜ ያለው መኮነን ደስታ ይባላን ድምፁ ከጠፋብኝበ1985 መጨረሽ ፎቶና ደብዳቤ አዲስ አባባ ቀበሌ 50 ብሎ ላከልን ከዛ በውኋላ ወሬው ጠፋብን እኔም አንድቀን ፍለጋ መምጣቴ አይቀርም እጋብሄር ይርዳኝ
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq 4 месяца назад
Wow dess yelale e/r yemesegen
@meseretmuse3700
@meseretmuse3700 4 месяца назад
እግዚየብሔር ክብሩን ይውሰድ
@hiwotmolla4032
@hiwotmolla4032 4 месяца назад
engedaye congraa
@ferdosahmad6828
@ferdosahmad6828 4 месяца назад
ያ ኢቤስን ቁጥር እንዴት ነዉ ማግኛት ምችላዉ😢😢
@user-tu2rf4el9i
@user-tu2rf4el9i 4 месяца назад
እኳን ደስ አለህ😢😢😢😢
@user-zw7wf7hb9l
@user-zw7wf7hb9l 4 месяца назад
እኔም አባቴን እፈልጋለ
@user-fj5sq6or7n
@user-fj5sq6or7n Месяц назад
የሰላምታ ደብዳቤ
@user-mi4zy5qr8z
@user-mi4zy5qr8z 4 месяца назад
ኧረ እባካቹን የኔም ወንድም ጠፍቶብኛል መዝግቡኝ
@user-zw7wf7hb9l
@user-zw7wf7hb9l 4 месяца назад
እውነት ነው ልብ ይነካል
@MdHasan-ug1nj
@MdHasan-ug1nj 4 месяца назад
🎉🎉🎉
@toibaebrahim3849
@toibaebrahim3849 4 месяца назад
ባአላህ እስኪ የጦር ሀይሌች ስልክእስኪ ተባበሩኝ ወድሜ ወታደር ነበር መሞቱን እርግጠኘ እድሆን
@user-zw7wf7hb9l
@user-zw7wf7hb9l 4 месяца назад
እኔም አባቴን እፈልጋለሁ ግን እዴት ነው እባካችሁ
@simonalemu4140
@simonalemu4140 4 месяца назад
I have never seen my dad since my mom pregnant time. Now i am 35 year so i want to see my dad. Current he live in wolayta sodo.
@yostinacrafts645
@yostinacrafts645 4 месяца назад
What is your Dad's name. Maybe somebody knows somebody
@user-fd7uw6wb9x
@user-fd7uw6wb9x 4 месяца назад
Yelje a at dubay naw yalew beegzyabec sm y ha chualu tebaberge
@user-ze4fr3gv4e
@user-ze4fr3gv4e 4 месяца назад
ባአላህ ቁጥራቸዉእደትነዉ
@hdhhd5488
@hdhhd5488 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw 4 месяца назад
የመርሳት ችግሬ እየጨመረመሄዱንያወኩት በጉጉትየምጠብቀዉንፕሮግራም ቅዳሜከነመሆኑ እረስቸዉ አሁሳየዉነዉ😢
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 4 месяца назад
እናአትሕንአታአመሰግንም ??
@Gere.emun.
@Gere.emun. 4 месяца назад
እናት ባሳደጉ ኣባት ይገርማል
@zinabaaa6460
@zinabaaa6460 4 месяца назад
ታድለህ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዮኒይጸጊሰወዳቹ
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@Ethiopia750
@Ethiopia750 4 месяца назад
Lije endalwe altngrum weslata sewya
@user-pu4qn9wq3f
@user-pu4qn9wq3f 4 месяца назад
😢😢😢🎉
@gigitubeweloo
@gigitubeweloo 4 месяца назад
😢😢😢😢ኡፍፍ
@angesettekle5003
@angesettekle5003 4 месяца назад
SILEMAYNEGERLET SITOTAW EGZIABHEAR YIMESGEN
@Abdulf280
@Abdulf280 4 месяца назад
ጦር ሀትሎች ከሄዳችሁ እኔ አባቴን እፈልጋለሁ የ35 ዓመት ታሪክ ነው እስኪ እርዱኝ ሁሌ የቤተሰብ ማገናኘት ላይ አለቅሳለሁ ላገኙት ደስታ ለኔ ደግሞ ቅናት ለበለው ብቻ ስሜቴ ይደበላለቅብኛል ፈላጊ ቃሲም እባቡ ይመር ተፈላጊ እባቡ ይመር አማኑ የትውልድ ቦታ ደቡብ ጎንድር ላይ ጋይንት ነፋስ መውጫ ልዩ ስሟ ላሎ ሜዳ ቀበሌ 16
@redwave4776
@redwave4776 4 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tadelakidane101
@tadelakidane101 4 месяца назад
Became dessss yelale
@abyelove2446
@abyelove2446 4 месяца назад
እኔም አስወልጄ ይሆናል አፈላልጉልኝ።
@user-mc8ss5oj9m
@user-mc8ss5oj9m 4 месяца назад
አውርተህ ሞተሀል ደነዝ
@user-mp1kc6ct1l
@user-mp1kc6ct1l 4 месяца назад
እንደኔ የሜደብረዎ ማነዎ አሁን ይሄ በተለቤዥን መስኮት የሜቀረብ pro forma የለዎም ባላገረ ገጠሪ ነዎ እባካችሁ አስልጡኑት የመድረክ አቀራረቡን የኖስን ማሌቴ ነዎ ስታ በጣም ጎበዝ ነች የመድረክ pro forma ጎበዝ ናት በዝህ ቀጥይበት
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 месяца назад
ዯናሥ የኢትዮጵያንልብ የገዛ ሩህሩህ ቅንአዛኝ ሠው እኞወደዋለን
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 4 месяца назад
በአንተቤት መሣደብህነው ገጠሬ ማለትህ ነገርግን ገጠሬ ኩሩነው ከራሡአልፎ ለሠውየሚተርፍ
@tadegkiflie1908
@tadegkiflie1908 4 месяца назад
sijemer meche tasiweraleche
@SmakJeid
@SmakJeid 14 дней назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ethioethio9683
@ethioethio9683 4 месяца назад
ውይ ፀጊ ወሬ ስትወጂ ከምር የወሬ ሱስ አለብሽ ስለመሲም አባት ታሪክ ለማወቅ የነበረሽ ጉጉትና የልጁ አባትና እናት ከ40 አመት በኋላ ሲገናኙ የተፈጠረውን ወሬ ለመስማት ጉጉትሽ አይጣል ነው ደግሞ እነመሲን ስታገናኚ የለበሽው ጂንስ ሱሪ አያምርብሽም ከምር ሁለተኛ ጂንስ ሱራ እንዳትለብሺ አያምርብሽም ልል ብዬ ምን አገባኝ ብዬ ተውኩት
@MaryamMaryam-oj8cb
@MaryamMaryam-oj8cb 4 месяца назад
የወሬሱሰታይሆ እሄእኮ ሥራዋነው ጋዜጠኛ መሆኖን እረሰተሻል መሰል
@ethioethio9683
@ethioethio9683 4 месяца назад
@@MaryamMaryam-oj8cb አልረሳሁም ፀጊ ግን ስትጠይቅ እስከመኝታ ቤት ድረስ መግባትም አይቀራት ለዛ እኮ ነው ሰፍ ብላ ነው የምትመረምረው
@user-kn3dh9md4z
@user-kn3dh9md4z 4 месяца назад
ምን አገባሽ
@ethioethio9683
@ethioethio9683 4 месяца назад
የሚያምርባትን እና የማያምርባትን ለመንገር ነዋ
@solomontessema9176
@solomontessema9176 4 месяца назад
That's her job she is the best journalist that I love and she always doing the best job isn't she
@user-zw7wf7hb9l
@user-zw7wf7hb9l 4 месяца назад
እኔም አባቴን እፈልጋለሁ ግን እዴት ነው እባካችሁ
@saadadxb8820
@saadadxb8820 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@tigistbirku6452
@tigistbirku6452 4 месяца назад
❤❤❤❤❤
@user-zw7wf7hb9l
@user-zw7wf7hb9l 4 месяца назад
እኔም አባቴን እፈልጋለሁ ግን እዴት ነው እባካችሁ
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 4 месяца назад
እህት ኢቢኤሥ ደውለሽ ወረፋ ትይዣለሽ
Далее
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Просмотров 2,5 млн
это самое вкусное блюдо
00:12
Просмотров 1,7 млн
Освежился в жаркий день
0:59
Просмотров 1,1 млн
Экзамен у женщин и мужчин
0:27
Просмотров 3,9 млн