Тёмный

//የቤተሰብ መገናኘት// የሀ‍ኪም ሳህሉ ጉዳይ ምን ደረሰ? ጥያቄያችሁን ይዘን ሱሉልታ ሄደናል ..ምን ተገኘ? /ቅዳሜን ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,5 млн
Просмотров 143 тыс.
50% 1

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Развлечения

Опубликовано:

 

29 мар 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 348   
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 2 месяца назад
ይድረስ ሶሻል ሚዲያ ላይ ሰውን በመርዳት የምትታውቁት መልእክተኛው እና ማስተር አብነት እነዚህን ቤተሰቦች በማስተባበር please እንድትረዱዋቸው
@mushulud7943
@mushulud7943 2 месяца назад
I 77llb
@user-mx8sx1wb4j
@user-mx8sx1wb4j 2 месяца назад
ለመልእክተኛው ልኬለታለው
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 месяца назад
We Love gauys b
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 месяца назад
you are Live 100/ 100 years
@user-it1rh7cj6n
@user-it1rh7cj6n 28 дней назад
እኔም በይ ነኝ🎉🎉🎉
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go 2 месяца назад
እኔ ገና አጥቤ ጨረስኩ እናይ ይህ ሰውየ የስነ ልቦና ዶክተር ያስፈልገዋል የምትሉ ላይክ አርጉ
@Uj9yuic
@Uj9yuic 2 месяца назад
የኔ አባት ደፋ ያለው አንገትህን መድሃኒያለም ቀና ያድርግልህ
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 месяца назад
አሜን
@miraftekleab6079
@miraftekleab6079 2 месяца назад
Aman❤
@user-dw3bm2wn2j
@user-dw3bm2wn2j 2 месяца назад
መድሀኒያለም እኳን እሡን እራሡንም አያድን
@user-gr2ds9fq8t
@user-gr2ds9fq8t 2 месяца назад
ዮንዬ በእናትህ ለምን ግን የሀኪም ሳህሉን አካውንት አላስቀመጣችሁም? ያለው ቢረዳው ሌላው አማራጭ አዲስ ምእራፍ ላይ አቅርባችሁት ቢረዳ እኔ ወታደር ነኝ ኖሮኝ ባደርግለት ደስ ይለኝ ነበር ግ ያቅሜን እንድረዳ አካውንቱን። የድንግል ማሪያም ልጅ ከናንተ ጋር ይሁን አሜን
@user-tl6gl8nk5o
@user-tl6gl8nk5o 2 месяца назад
ቴሌፎን ቁጥር ተቀምጦዋል እኮ ፡ ደውለህ ጠይቅ
@ishamegnu9058
@ishamegnu9058 2 месяца назад
Telephone number tekemtwal bessu dewlachu meteyek ychalal
@najahtn809
@najahtn809 2 месяца назад
😭😭😭❤❤🙏🙏🙏
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 2 месяца назад
እባካችው ይህን ሙሁር ማበረታት ያስፈልጋል እግዛብሔር ከጐን ይሁን
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 месяца назад
አይ እምዬ አይ አናት ምንም ይሁን ምን ባይሞላላትም ጎዶሎዋ ቢበዛም እቅፍ ድግፍ የምታረግ እኮ ናት አማዬ አምላክ ይርዳዎት ስራ ጀምሮ ደግሞ ሁለታችሁም ለመደሰት ያብቃችሁ።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 2 месяца назад
የኔ ምስጊኖች መረዳት አለባቸው እነዚህ ሰዎች😢
@user-me5rb2jt9g
@user-me5rb2jt9g 2 месяца назад
❤❤❤
@zed8788
@zed8788 2 месяца назад
አቀማመጡ!?🙏🙏🙏ብዙ ትርጉም አለው:: የተሰበረን ጠግኖ አድስ ሂወት የሚሰጠው ጌታ እየሱስ ይድረስልህ ;; በርግጥ ለውጥ አለው እድሜ ለእናቱ;;
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 месяца назад
ዕድሜ ለናቱ በሚለው ብቻ አልስማማም ስለ ትልቁ እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው
@zed8788
@zed8788 2 месяца назад
@@rahelasmerinabelalifestyle5566 በእርግጥ ልክ ነው ለውጥ የሚመጣው በሀያሉ እግዚአብሔር ብቻ ነው ::🙏🙏🙏🙏🙏 ለናቱ ክሬድት መስጠት ስለፈለኩ ነው ::
@semiramiftah1513
@semiramiftah1513 2 месяца назад
ሳህልዬ ከዛ ጉድጓድ ያወጣክ አላህ አሁንም የተሻለ ህይወት ይሰጥካል አብሽሪ ወንድሜ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 месяца назад
Amen amen amen
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 2 месяца назад
Amen Amen Amen 🙏
@user-rh6iv1ul8e
@user-rh6iv1ul8e 2 месяца назад
ከህክምናው ጎን ፀበልም ቢፀበልና የፀሎት ስፍራ ማለት ወደ ገዳም ቢሄድ ጥሩ ነው
@dao-107
@dao-107 2 месяца назад
ዋናው መግደያ ቦታ 😂 ስንቱ ጠበል ላይ ተገደለ እዛው ተቀበረ
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 месяца назад
Bad person
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 2 месяца назад
Bad person
@yarsamyaligneg
@yarsamyaligneg 2 месяца назад
እሥኪ። ንገሪኝ የት ነዉ ፀበሉ ሠዉ እየገደለ እሚቀበረዉ በማታቁት አትቀባጥሩ በፈጣሪይ ላይ አትዘባበበቱ​@@dao-107
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 месяца назад
የኔም ሀሳብ ነው ሲጀመር ሀበሻ አይተኛ ምቀኛ ሁሏ አደንዝዘውት ይሆናል።😢😢😢
@shawelasfawe803
@shawelasfawe803 2 месяца назад
እባካችሁ እናቱ ያሉበት አካባቢ ብትጠይቁለት ይሻላል ይሄ የኔ ሃሳብ ነው ጉዳዩንም እራሳችሁ ጨርሱና ውጤቱን ማየት እንፈልጋለን አደራ❤❤❤❤❤
@sarafaris5018
@sarafaris5018 2 месяца назад
የኔ አባት አቀማመጡ አንጀት ይበላል❤❤❤ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ
@GenetGenet-vv2zt
@GenetGenet-vv2zt 2 месяца назад
አግኝቶ ማጣት እኮ ከባድ ነው አይዞህ ወንድሜ ነገ ደግሞ ተለውጣቹ ለማየት ያብቃል የኔ እናት እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጦት❤❤❤
@ter2065
@ter2065 2 месяца назад
ወድም ሳህሉ ተዛ ሁላ አዘቅት ጨለማና ጉርጓድ ያወጣህ ጌታ አላህ ጤናህን ይመልስልህ ያረብ
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 2 месяца назад
Amen amen amen
@Ztube2390
@Ztube2390 2 месяца назад
ጤናው ለውጥ አለው ስራ ቢጀምር ደግሞ የበለጠ ይሻሻላል ስራ ማጣት ጤነኛንም ያሳምማል
@zuzu4528
@zuzu4528 2 месяца назад
ተመስገን ለውጥ አለህ ወንድማችን ሳህሉ አይዞት እናታችን
@nazrawitedros5028
@nazrawitedros5028 2 месяца назад
በመጀመሪያ ጊዜያዊ እርዳታ ያስፈልገዋል ወደ ሙሉ ጤና እንዲመለስ ,እናት ብለዋል ነብሱን የሚጠግን የተመጣጠነ ምግብ እንደሚያስፈልገው እውነት ነው እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ,ብታስተባብሩላቸው ቆንጆ ነው የኣቅማችን እናግዛለን ❤
@user-wt8uq5bh2r
@user-wt8uq5bh2r 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያህል ማስታወስ ስለቻለ ከዚህ በላይ ደሞ እግዚአብሔር ይርዳው
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ነገ ትልቅ ደረጃ ደርሰክ እራስክን ችለክ ለሌሎች እንደምተርፍ ተስፋ አለን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርክ❤🙏
@Sarahabraham21
@Sarahabraham21 2 месяца назад
I really want to help this poor family 😭
@Sintayehu912
@Sintayehu912 2 месяца назад
Poor ን ምን አመጣው ቀን ጥሎት እንጂ ዶክተር ነው እሱ 😢 ያሳዝናል ነገ ምን እንደሚገጥመን ስለማናውቅ ለምንጽፋቸው ነገር እንጠንቀቅ😢
@aziza7702
@aziza7702 2 месяца назад
Poor deha malet bicha aydelem. Asazagn endemalet newe
@444jerusalem
@444jerusalem 2 месяца назад
poor አሳዛኝ ለማለትም ያሰኬዳል አታካብጂ/ድ
@Sarahabraham21
@Sarahabraham21 Месяц назад
@@Sintayehu912 first go back to school! ADGI
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደና ሁኖን አይ እናት ሁሉን ትችላለች❤❤❤❤
@user-mr9db4ef5y
@user-mr9db4ef5y 2 месяца назад
ኤሪምስ እንዴት ሆና ebes ኑሩልን በጣም ጡሩ ነው በርቱ
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ሰሀልዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ የኔ እንስፍስፍ እናት እንኳን ደስስስስ ያሎት
@sishaia6875
@sishaia6875 2 месяца назад
ፀበል ፀበል ፀበል ውሰዱት መተት አርገውበት ይሆናን አይታወቅም 😢😢😢
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 2 месяца назад
እባካችሁ እንርዳቸው እነዚህን ቤተሰብ::
@user-tt5lt5zh5i
@user-tt5lt5zh5i 2 месяца назад
ኤሄ ክፉ ባሺታ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር
@user-ri7nh9du3e
@user-ri7nh9du3e 2 месяца назад
ማገገሚያ ግን ያሥፈልገዋል እግዚያብሄር ይርዳው እናቱንም ፈጣሪ ይርዳቸው ያሣዝናሉ ኤናቴን
@user-gx5vk4sv5y
@user-gx5vk4sv5y 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይርዳቹ ዮንዬ አካውንት አውጡለት እና አሳውቁን የሀገር ሰው ደግ ነው እንርዳቸው😢
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 2 месяца назад
ተመልሶ ወደ ጎሬ ባይሄድ ይሻል መሰለኝ
@mesiGud-tm9sv
@mesiGud-tm9sv 2 месяца назад
ዮናስ እና ጽግ በጣም በጣም ምነው የምወደቹ ❤❤❤❤❤
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 2 месяца назад
ቅድሜያ ጤናው ላይ ትኩረት ያስፈልገዋል ከስራው ይልቅ ሙሉ ለሙሉ ጤናው ሲሻለው ስራው ይቀጥላል ባይ ነኝ አሁን እናቱንም በገዘብ እንርዳቸው እሱንም እንርዳው ባይ ነኝ እናት ለዘላለም ትኑር🥰🥰 ማን እንደሜዬ ከነችግር ምትቀበል
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 2 месяца назад
ፀበል ያስፈልገዋል ይሄ ሰውዬ በደንብ እስከሚሻለውፀበልወሳኝ ነው አሁንም
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 2 месяца назад
እግዚያብሔር ይማርህ እባካቹ ፀበል ዉሰዱት ይህ ነገር የዛር መንፈስና የምቀኛ መተት ነዉ
@Lijbinitube21
@Lijbinitube21 2 месяца назад
በአዲስ ምዕራፍ ድጋሚ ይቅረቡና እናንተም የድርሻችሁ መርዳት የሚችል ሁሉም እንዲረዳቸው ባንክ አካውንታቸውን አስቀምጡልን
@bute5158
@bute5158 2 месяца назад
ቢሆን በአለበት ከእናቱ ሳይርቅ ቤትም ቢቀየርለት ቀለል ቢለው እናቱም ደህና አይተው ደስ እንዲላችው በሀሉም እንርዳው አሁንም ፈጣሪ በሚያስፈልገው ይርዳው
@beautifuloromiya4288
@beautifuloromiya4288 2 месяца назад
እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርልህ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 2 месяца назад
ፈጣሪ ጨርሶ ወደጤናክ ይመልስክ
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 2 месяца назад
መንግስት ይህን ሰው በቅንንተ ሲያገለግል ሕዝቡን የቆየ ዛሪ ላይ በህመም ምክንያት ተገልሎ የቆየ ሲሆን መንግሥት በቅርብ ከእናቱ ጋር ቀሪውን ዘመን እንዲኖር የበኮልችሁን አርጉለት
@wudassa8190
@wudassa8190 2 месяца назад
Hulunem neger menegestn lemen yetebekal hezebu 1birr behind merdat yetebekebenal
@user-xv6eh3nq1p
@user-xv6eh3nq1p 2 месяца назад
እናቱ ጎን ሆኖ ቢሰራ መልቀቂያ አምቶ ምኖቴ ነዉ
@abebayehumilkias5311
@abebayehumilkias5311 2 месяца назад
Thanks well said
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
በደብረ ታግዞ እናቱ እናቱም ከኢኮሎሚ ችግር ወተዉ ምንም እሚያሳጨንቀዉ ሳዪኖር በደብ እረፍት ካረገ ቧሀላ ስራ ቢጂምር
@tiazone3655
@tiazone3655 2 месяца назад
የሳህሉ ጤንናቱ ተመልሶ ከዝያ ሕይወት ወደዝች ሕይወት ተመልሶ በማያቴ በጠም ደስ ብሎኛል እስክ ደስ ያለችሁት አሰዩኝ
@belayneshali4617
@belayneshali4617 2 месяца назад
God bless you indeed! it is really an amazing job and continue your communication with them.
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ድጋሚ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል መድኃኒዓለም አባቴ ይርዳህ ወድማችን ሳህሉን መደገፍ የሁላችንም አላፊነት አለብን
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 2 месяца назад
ሃኪም ሰዓሉን አይቶ አለመርዳት ይከብዳል 🙏🙏🙏ebs
@user-lh8wu4ko3g
@user-lh8wu4ko3g 2 месяца назад
እግዚአብሔር ከእሱም ጋር ይሁን ለአብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይባርካቹ ለደጋጎች በሙሉ ኢቢኤስ ድርጅት ስራቹ ይባረክ
@masetewal6914
@masetewal6914 2 месяца назад
😢😢እኔስ በጣም አሳዘነኝ በተላይ እናቱ እግዚአብሔር ይርዳችው 😢
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 месяца назад
እግዚአብሔር እስከዚህ ያደረሰህ ምስጋና ይግባው እንደውም ሚሞሪው በጥሩ ሁኔታ ነው ያለው ቀሪ ዘመንህን ጨርሶ በነበርከው ይመልስልህ ሁሉን የሚችል እግዚአብሔር አሜን ::
@user-bq2lu3wi9b
@user-bq2lu3wi9b 2 месяца назад
Barmelu ጎርጊስ ፀበል ብሄድ ጡሩ ነው
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 2 месяца назад
አይ እናት የማትችለው ነገር የለም ለልጇ ሟች ናት እኮ እናት ትለያለች በምንም አትገለፅም ብቻ ሺ አመት ይኑሩልን 🥰 መረዳት ያስፈልጋቸዋል የጤናውም ሁኔታ ክትትል ያስፈልገዋል እባካችሁን የኢትዯጲያ እዝብ እንርዳው እናቱንም ከጭንቀት እንገላግላቸው
@user-lk1fl9er5s
@user-lk1fl9er5s 2 месяца назад
ተመሠገን
@yacobfantaye4658
@yacobfantaye4658 2 месяца назад
ብዙዉን ጊዜ የአእምሮ ህመም ከነበረበት ቦታ ወደ ሌላ ቢቀይር ይሻለዋል
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 2 месяца назад
ወደ ነበረበት አገር ባይሄድ በጣም ጥሩ ነው ከተቻለ እናቱ አጠገብ ሰራ ወይም ፋርማሲ ቢከፈትለት ብን❤ተባበር በጣም ጥሩ ነው ወደ ቀደሞ ቦታ ቢሄድ በጣም አደገኛ ችግር ይገጠመዋል ብዬ እስጋለሁ ሌለ ሰው ሁሉ ቢተባበር ወደ ማገገሚያ በ
@senqufetiya9361
@senqufetiya9361 2 месяца назад
Thank you ebs
@FlowerLove-qn9wz
@FlowerLove-qn9wz 2 месяца назад
ኢቢኤስ ምነዉ አካዉንታቸዉን አስቀምጡላቸዉ እንጅ የሚረዳቸዉ አይጠፋም ደግ እና ለጋስ ህዝብ ሞልቷል።
@titiTiti-zp1uq
@titiTiti-zp1uq 2 месяца назад
ጤናዉ መሻሻሉ ደስ ይላል ግን መረዳት አለባቸዉ
@FlowerLove-qn9wz
@FlowerLove-qn9wz 2 месяца назад
ኢቢኤስ ስንቱን እየረዳ ምነክቷችሁ ነዉ ባዶ እጃችሁን የሄዳችሁት ግን? ደሞስ ምናለበት ማገገሚያ እንዲገባ ብታመቻቹለትና ከጤና ጥበቃ ቢሮ ጋር ብትነጋገሩለት
@loveethiopia3224
@loveethiopia3224 2 месяца назад
ምናል E.B.Sአዲስ ምእራፍ ሌላውን እንደሚረዱ እነዚንም ቢያዩ🙏🏼🙏🏼🙏🏼.
@MesiMesi-fz3me
@MesiMesi-fz3me 2 месяца назад
እናት ሁሉን ሰብሳቢ 😢😢ዮኒዬ ግንኮ ስልካቸውንና አካውታቸውን ብታስቀምጡ ብዙ ደጋግ ቤተሰብ ይረዱት ነበር😢😢
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 2 месяца назад
እግዚአብሔር የሚሳነው የለም አይዞት እናታችን
@JemilaHamtha
@JemilaHamtha 2 месяца назад
አደስ ምእራፍ ላይ አቅርብንት እና በገዘብም እገዛችው
@user-br9ig5ji7q
@user-br9ig5ji7q 2 месяца назад
ebs ምረጥ በፕሮግራም የመቻቹ ❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመሰገን አሁን ደና ነዉ እግዚአብሔር ጨርሳ ይማርህ
@fitsumsalamon5663
@fitsumsalamon5663 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነው
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 2 месяца назад
በፊት የሰራበት በፍፁም መሄድ የለበትም የሆነ ነገር ኣድርገውት ነው ኣሁንም ኣይተኙለትም
@Almiab
@Almiab 2 месяца назад
aw ewnt sw kftowale
@JuriNk86
@JuriNk86 2 месяца назад
አካዉንታቸዉን ፓስቱልን እባካቹ
@user-kd2te7hr5c
@user-kd2te7hr5c 2 месяца назад
መጀመሪያ ለሳህሉ የሚያስፈልገው ጸበል መጠመቅ ነው በስራው የቀናበት ምቀኛ ሰው ነው አብር አንከርት የሚባል መተት ተደርጎበት ነው ጫካ ውስጥ እንዲቀመጥ ያደረገው። ፋርማሲውንም ያዘረፉት። ይህ ሁሉ መከራ የደረሰበት ስለዚህ አሁንም ቢሆን ጸበል እየተጠመቀ የተደረገበት መተቱ እንዲለቀው ጸበል ቢወሰድ ጥሩ ነው። እንጂ ያለምክንያት ይህን የመሰለ የተማረ ሰው ለአገር የሚጠቅም ዜጋ አበላሽቶ ጫካ ውስጥ መውደቅ አልነበረበትም ብቻ እግዚአብሔር አምላክ ህይወቱን አስተካክሎት ለምስክርነት ያብቃው አሜን።
@ashenafigebrehiwot9756
@ashenafigebrehiwot9756 2 месяца назад
ተባረኩ ኣዎ እንደዚ ነው
@Anumma572
@Anumma572 2 месяца назад
Egziabeher Kant Gara Yhun Sahelu
@beebrr3617
@beebrr3617 2 месяца назад
He’s so humble God bless him❤❤❤
@mesalih8063
@mesalih8063 2 месяца назад
ግን ምን ግዜ እቃ አጥባችሁ ነው ለኮመንት እሽቅድድም ያገር ልጆች😊
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 2 месяца назад
እኔሁለትሁነን ስለምንሰራነውቶሎ የጨረስኩት አይዞህን ወገን❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌷
@user-bf5tg3xz1q
@user-bf5tg3xz1q 2 месяца назад
😂😂😂😂እኔ መቅስላው ላይ ከምሬው እዚህ ተጎልቻለሁ በጣም ደክሞኝ
@CamilaAa-ks5wz
@CamilaAa-ks5wz 2 месяца назад
😅😅😅😅😅
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 месяца назад
ትግያየይዥለሁ ​@@user-bf5tg3xz1q
@semiradawudesemiradawude5429
@semiradawudesemiradawude5429 2 месяца назад
ገደለን
@maskaramBruhano
@maskaramBruhano 2 месяца назад
የኔ እናት እግዚያአብሔር አምላክ ይርዳቹ አይዞ ወንድሜ አምላክ ሙሉጤናእን ይመልስል
@Hagos6
@Hagos6 2 месяца назад
ዛሬ ደሞ በጣም ልቤ በጣም በጣም ሞላ EBS የሚገርም ዝግጅት ነው
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 2 месяца назад
ወይ እናት መቼም የልጅ ነገር አይሆንላት እንኳንም ተገኘ እግዚአብሔር ያውቃል እንደው ኑሮዋቸው ያሳዝናል እንጀው እሚረዳቸው አካል ቢገኝ እንዴት ደስ ይላል
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 2 месяца назад
ቀለል ብሎታል እሰይ እምዬ❤❤❤ ለዘላለም ትኑር
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 месяца назад
Ewunet Betam Ena mesgenlehne Ebschen
@Martin-wv2xs
@Martin-wv2xs 2 месяца назад
እግዚአብሔር የሰብን ያሳካልክ
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 2 месяца назад
ቅመሞች ዛሬተቀድማችኋን❤❤❤❤
@mothermother2001
@mothermother2001 2 месяца назад
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@wollo-tube
@wollo-tube 2 месяца назад
እኔም 11 አመቴ በስደት ማነው የሚፈልገኝ ? ልጀ በስደት በቃሽ ለፋሽ ደከምሽ ናፍቀሽናል የሚል ወዳጅ ዘመድ እያለ እንደሌለን የሆን በስደት አመታትን ያስቆጠርን እህቶችስ ማነው አቤት የሚለን እነዚህንስ ሲገናኙም ሲፈልጉም እኛው እያለቀስን ነው 😢😢😢
@meronmeron9834
@meronmeron9834 2 месяца назад
አይዞሽ እህቴ በሰው ተከበንም ደስታ የለንም ሰውም ደስታ ካልሰጠሽ ዋጋ የለውም እና አይዞሽ
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c 2 месяца назад
ማሻአሏህ አሏህ ጨርሶ ያሽረህ ወድማቸን
@aenameretu-jl5zu
@aenameretu-jl5zu 2 месяца назад
እግዝያብሄር ይመሴገን❤❤❤❤❤
@user-mp2li6io8f
@user-mp2li6io8f 2 месяца назад
እኳን ለዚህ አበቃህ ወንድሜ
@SamsungGalaxy-sh8dt
@SamsungGalaxy-sh8dt 2 месяца назад
እሰይ አልልልልልልልልልለእማዬም እድሜ ይስጦት ከእግዛብሔር ጋር ለልጆት ደርሰውለታል ትልቅ ለውጥ አለው እጅግ በጣም ደስ ይላል አሁንም መጨረሻውን ያሳምረው
@ekrim01
@ekrim01 2 месяца назад
መሪዳት የስፈልገቻወል ልጂነ እነት❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 2 месяца назад
እልልልልል😢😢❤❤በደስታ እንኳን ደስአላችሁ❤❤ደስብሎኛ።ትንሽ እገዛ ቢደረግለት የምክርም
@asmeretkidane3416
@asmeretkidane3416 2 месяца назад
እግዚኣብሔር ይርዳህ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 2 месяца назад
በናንተ በኩል ቢሆን ጥሩ ነበር። እርዳታውም ህክምናውም ሁሉም ነገር
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 месяца назад
አልሀምዱሊላህ እንኳን ለዚህ አበቃህ
@AbayeneshGwold-rj3md
@AbayeneshGwold-rj3md 2 месяца назад
Isey i am very very happy
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj 2 месяца назад
This is sad. We have to help him.
@ebrahimendris8744
@ebrahimendris8744 2 месяца назад
የአገራችን ሰው በመርዳት አይታማም የሚረዳበትን አካውንት ከፍታቹሁ ይፋ አድርጉ አስተዋውቁ
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 2 месяца назад
የኔናት እግዚአብሔር ይርዳወት
@MimiAbera-ol3ox
@MimiAbera-ol3ox 2 месяца назад
ፈጣሪ ታሪኩን ይቀይር እንዲህ ሆኖ ማየት 😢😢😢 ለፍቶ ትልቅ ደረጃ የደረሰ ልጅ እማዬ አይዞት ፈጣሪ ይመልከቶት
@momlove3589
@momlove3589 2 месяца назад
ኡፉፉፉፉፉ በጣም ያሳዝናል ወላሂ ደኩተር እደዚ መሆኑ 😢😢😢 ብቻ ከእናቱ መገናኘቱ በጣም ደስ ይላል
@user-jx4nz7lb7f
@user-jx4nz7lb7f 2 месяца назад
ጤና ይስጥልኝ የእውነት ትልቅ ታሪክ ታሪክ ያለው የሚያሳዝንም የሚያስደስት ፕሩግራም ኢ ቢ ስ ተባረኩ ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
@selamademsung5995
@selamademsung5995 2 месяца назад
እግዚአብሔር ፈውስ ይስጥክ
@MelihaTeha
@MelihaTeha 2 месяца назад
Etiyopia hazab banradaw ygalun Sera bikaft ❤❤
@mekdelawitgirma
@mekdelawitgirma 2 месяца назад
Nehema gar tinesh bekoye yeshalale,amelake yemarehe wendeme.
@gernatfrayon7176
@gernatfrayon7176 2 месяца назад
Wodemchen Egziabher yadriw Enatachane Egziabher edimena ten yasithnign
@user-ci7kl4cv7v
@user-ci7kl4cv7v 2 месяца назад
መሰረት በዙ ጋር ይቅረብ ደግ ኢትዬጵያውያን አሉ ለጤናውም ለገንዘብ ለሰራውም ይረዱታል እሰከውጪም ወስደው ሊያሳክሙት ይችላሉ እተማመንባቸዋለሁ በጣም
Далее
Кто прав?🤔
0:46
Просмотров 2,8 млн
Самый офигенный Сервис 🤣😂
1:00
Не прокатило 😳
0:20
Просмотров 7 млн