Тёмный

የተገዛላቸው ቤት ሿሿ ተሰሩ!! እናታችን አፈቀርኩ ብላ በድጋሚ ጥላን ጠፋች! | ebs tv እሁድን በኢቢኤስ, ebs tv, Addis Mirafe 

Yegna Tv የኛ ቲቪ
Подписаться 730 тыс.
Просмотров 57 тыс.
50% 1

👉ለማንኛውም ጥቆማ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉልን ፡- 0960088387 // 0962140643
#Yegna_Tube#Yegna_Tube #Yegna_TV
¬Find us on the following links
www.yegnatube.com
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ
#yegna_tv #yegna_tube #ethiopian_news #ethiopia_today #today_news #news #ዜና
ethiopia,ebs,eyoha,yeneta,amharic movie,drama,seifu,abel birhanu,teshager tassew,nuro bezede,feta daily,ethioinfo,donkey tube,hana yohannis,eshetu,andafta,ethio tube,mereja today,minew shewa,እማማ ዝናሽ,rakeb alemayehu,yoni magna,eregnaye,zena jokers,virtual marriage counseling,online couples therapy,ክህሎት,sheger info,ev,adye,ድንቅ ልጆች,arts tv,comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
ethiopia, ebs, eyoha, yeneta, amharic movie, drama, seifu, abel birhanu, teshager tassew, nuro bezede, feta daily, ethioinfo, donkey tube, hana yohannis, eshetu, andafta, ethio tube, mereja today, minew shewa, እማማ ዝናሽ, rakeb alemayehu, yoni magna, eregnaye, zena jokers, virtual marriage counseling, online couples therapy, ክህሎት, sheger info, EV, adye, ድንቅ ልጆች, arts tv, comedian eshetu
zehabesha official, hachalu hunedesa, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, 9negnaw shi, zemedkun bekele, genet nigatu, egna legna, ashruka, wello tube, abel birhanu, abel news, ethiopian news, habesha, habesha music, hana yohanes, abel, yeweynwa lej, yeweyno lej, eritrean, ethio forum ኢትዮ ፎረም, ኢትዮ ፎረም, ethio forum, tigray tv, tmh, tigram media, tplf
Feta daily, Donkey Tube, Dink lijoch, comedian eshetu, abel birhanu, ethiopian news, Amharic movies, ethiopian music, eshetu melese, hope entertainment, habesha, habesha dance, drama ethio, drama, film, Feta Daily News, EBS TV, wesib, setoch, Ethiopia, hachalu music, amharic film, oromia music, ebs tv, ebs drama, amharic drama, zemedkun bekele, egna legna, ashruka, wello tube, habesha music, hana yohanes, yeweynwa lej, eritrean, ethio forum, tigray tv, tmh, tplf, zehabesha, 360
Ethiopia, Seifu on EBS, Seifu fantahun Show, ebs, seifu on ebs, seyfu new show, seifu fantahun show on ebs, ebs Tv Show Seifu fantahun, Ethiopian Artist, ሰይፉ ፋንታሁን ሾው, ሰይፉ በኢቢኤስ, እሁድን በኢቢኤስ የዛሬ, እሁድን በኢቢኤስ new, ebs sunday show today 2021, እሁድን በኢቢኤስ new this week, እሁድን በኢቢኤስ live, ebs tv live online, ebs tv ehuden be ebs yesterday, ebs tv show, ebs tv show seifu fantahun this week, ebs tv, interview, ehuden be ebs, ebs sunday show, kidamen keseat ebs, ዮኒ ማኛ, Yoni Magna

Опубликовано:

 

29 дек 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 353   
@MuluGermay
@MuluGermay 6 месяцев назад
ድርጃት መግባት አለባቸው
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 6 месяцев назад
ልክ ነሽ ድጋሜ ብር ሲስበስብ ልትመጣ ከቻለ በድርጅት ስር ይረዱ ይህ ነገር እስከመቼ ይቀጥላል
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 6 месяцев назад
እውነት ነው አሁን ነው ወይስ የቆየው ነው እንዴት ቤታቸውስ?
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
😢😢😢😢ትክክል
@MuluGermay
@MuluGermay 6 месяцев назад
@@user-gp9sf9cn7g አሁን ነው
@MuluGermay
@MuluGermay 6 месяцев назад
@@genetyigabez3977 አወ ልበላ እንዳዛነው የፈለገቹ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 6 месяцев назад
ሁሉም በአንድ ቦታ ድርጅት ይግብ ጥሩ ደረጃ ይደረሳሉ❤❤❤😢እናት ብትጨክንም እግዚአብሔር ያነሳቸዋል😢😢😢
@masymasy1223
@masymasy1223 6 месяцев назад
ልክ ነሽ እግዚያብሄር እደስው አባት አይደለም እናቱም እደስው እናት አይደለችም በደንብ ተደገፉበት አይስበርም ❤❤❤እግዚያብሄር የነገረኝን ነው ያካፈልኩሀቹ😢
@makdagodefay7215
@makdagodefay7215 6 месяцев назад
በመጀመሪያ እናንተ ሚዲያዎች የምታቀርቡትንና የምትሉትን እወቁ። አሁንም አካዉንት ማስቀመጣችሁ ??? ልጆቹ ድርጅት ተፈልጎ መግባት ነዉ ያለባቸዉ ።
@yeti2828
@yeti2828 6 месяцев назад
እሷ እራሱ እኮ የምትጠበቅ ልጅ ነች 😢😢😢
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 6 месяцев назад
እናትየውን የህግ አካላት ተከታትለው ተጠያቂ መደረግ አለባት
@reactTv3776
@reactTv3776 6 месяцев назад
አባትም እናትም መጠየቅ አለባቸው እንደኔ
@eyerusalemzelleke8888
@eyerusalemzelleke8888 6 месяцев назад
በትክክል
@altayeassfaw2042
@altayeassfaw2042 6 месяцев назад
ይህ ፕሮግራም ልጆቹን ድርጅት ፈልጎ ቢያስገባቸው ልጆቹን እዛ ሆነው መርዳት ይሻላል ብዬ እስባለሁ።
@gfg4073
@gfg4073 6 месяцев назад
😢😢😢እረ ተስቃይ ልጅቹ ኢትዮጵያ ሕዝብ ድርጅት የማቁ ያስገባቸው
@medinamohmmde5756
@medinamohmmde5756 6 месяцев назад
አሁን ለነዚ ልጆች ብረ መሰብሰብ ሳይሆን እራሳቸውን እስከሚችሉ ድረጅት ተፈልልጎ ድረጅት ውስጥ ገብተው ማደግ አለባቸው
@netsantdemissie7445
@netsantdemissie7445 6 месяцев назад
እናትየው ለህግ መቅረብ አለባት ልጆቹ ደግሞ ህፃናት ማሳደጊያ ድርጅት መግባት አለባቸው
@habtemteka1987
@habtemteka1987 6 месяцев назад
አሁንም ገንዘብ ቢረዱ ተመልሳ ትወስድባቸዋለች ለምን ህፃናቶች ስለሆኑ እንደለመደችው ቸግሮኝ ነው በማለት የአዞ እንባዋን እያፈሰሰች ለማታለል ትሞክራለች ሰለዚህ ህዝቡ መሸወድ የለባቸሁ የግሌ አስተያየት አራቱንም ለህፃናት ማሳደጊያ ይሰጡ
@NathanAmena
@NathanAmena 6 месяцев назад
ልጆቹን ከተገኘ ለእርዳታ ድርጅት መስጠት እንጂ እናትየው ሲረዱ ተመልሳ ትመጣለች
@melataskal9201
@melataskal9201 6 месяцев назад
በጣም ነው ሚያኣሳዝኑኡ ልጆቹኡ ምን ኣይነት ጨካኝ እናት ናት 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@37118
@37118 6 месяцев назад
እባክሽ የኔ እህት ድርጅቱውስጥ አስገቢያቸው ከዛ ሆነው ይረዱ ወላጆቻቸው ተፈልገው በሕግ መጠየቅ አለባቸው እንዴት ልጅ ተወልዶ ይጣላል በጣም ያሳዝናል ልጅቱዋ በጣም ታሳዝናልች በልጅነትዋ ስንቱን መከራ አሳለፈችው በዚች በትንሽ እድሜዋ የኔ ልጅ የህፃናት አምላክ ይደርስላቸው 🙏🏾
@natty2781
@natty2781 6 месяцев назад
እናትየው ለህግ መቅረብ አለባት : እንደዚህ ለአቅመ አዳም ያልደረሱ ልጆችን በትና መሄድ አትችልም
@rahelwolde146
@rahelwolde146 6 месяцев назад
እናትዬዋ ለህግ መቅረብ አለባት ልጆቹን መለመኛ እያደረገች ነው ። ማሳደጊያ ይግቡ የኢትዬጵያ ህዝብ ደግ ነው ይረዳል።
@reactTv3776
@reactTv3776 6 месяцев назад
ወላጆች በህግ ይጠየቁ ልጆችም ለ አሳዳጊ ይሰጡ ታላቅ እህት ብትሆንም ገና ህፃን ነች ለራስዋ ነው መኖር ያለባት
@yosefasefa4953
@yosefasefa4953 6 месяцев назад
በጣም ነው የሚያሳዝኑት የእውነቴን ነው የምላአቹ.እባካቹ ደጋግ ኢትዮጲያውያን ተባብረን ለቁም ነገር እናድርሳቸው ሳንሰላች ፈጣሪም ይጨመርበት
@samerasamera4475
@samerasamera4475 6 месяцев назад
አካዉት መላካቹ ትክክል አደለም 3 ሴቶች ናቸዉ ይደፈራሉ ባስቸኳይማሳደግያ መግባት አለቸዉ
@user-ym5hw9cq2b
@user-ym5hw9cq2b 6 месяцев назад
ልጆቹ በጣም ተጎዱ በስነ ልቦና😢😢😢😢ያረቢቢቢ
@mekiyatemam8261
@mekiyatemam8261 6 месяцев назад
በጣም ያሳዝናል ልጆቹ ተሰቃዩ የሆነ ድርጅት ጠቅልሎ ቢወስዳቸው ጥሩ ነበር ታንጸው ያድርጉ ነበር
@abmikael732
@abmikael732 6 месяцев назад
እባካችሁ እንዳይለያዩ ዛሬ ዘመኑ ከፍቶአል በቅርብ ያላችሁ አደራ ልጆቹን በጣም ያሳዝናል 😊😊😊
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q 6 месяцев назад
እናቲቱን ፈልጋችሁ ወደ እስር ቤት አስገባት ሲያገኙ ትመጣለች ሲያጡ ጥላ ትጠፋለች ምን የማያውቁትን ህፃናት ታሰቃያለች
@tigistmekonnen6663
@tigistmekonnen6663 6 месяцев назад
የዚች ልጅ መከራ በዛ በዚህ አድሜዋ አሁን ግን ሕፃናት ማሳደጊያ እንዲገቡ ቢደረግ ጥሩ ነው ገንዘብ ቢሰበሰብላቸው አሁንም ማኔጅ ማድረግ ይከብዳቸዋል ትምርታቸውን በርትተው ቢማሩ ጥሩ ነው ሕፃናት ማሳደጊያ ቢፈለግላቸው ጥሩ ይመስለኛል
@azebtufa7389
@azebtufa7389 6 месяцев назад
❤❤❤
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 месяцев назад
በትክክል
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 6 месяцев назад
አሁን እነዚህን ልጆች ድርጅት ነው መግባት ያለባቸው ለገቡበት ድርጅት መርዳት ይሻላል አሁንም ህዝቡ ቢበስብላቸውም እናታቸው ተመልሳ ትወስድባቸዋለች😢
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 6 месяцев назад
ድርጅት ይግቡ ምንም ብር መስጠት አያስፈለግም
@MeronFikir-tn5rs
@MeronFikir-tn5rs 6 месяцев назад
የዘንድሮ እናቶች ቆይ ኸረ ምን ሰይጣን ነው የገባባቸው ቆይ ኸረ እባካቹ እናቶች እባካቹ ልጆቻቹን አታሰቃዩ ወይኔ እኔ ለልጆቼ እኮ አፈር ገድሜ ግጬ ነው የምኖረው በስደት ወር ደርሶ እስክልክ ይጨንቀኛል አንድ ብር ሳላስቀር ነው የምልከው እናቶ እባካቹ ሁሉንም እናቶች አታሰድቡ የመዳም ቀመሞች በርትሉኝ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 6 месяцев назад
እሺ እማ
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k 6 месяцев назад
ልጆቹን አላፊነት መሸከም አትችልም ልጅቱ ልጆቹ ለድርጅት ቢሰጡ ጥሩ ነው
@user-pg8bp9vc3f
@user-pg8bp9vc3f 6 месяцев назад
እግዚአብሔር እናቲእቱን ልቦና ይስጣት ልጆቹን ወደእድረጅት ጠይቁላቸዉ ልጂቱ በዚህ እድሜ ይከብዳል የኔ ቆጆዎቺ
@gfg4073
@gfg4073 6 месяцев назад
እባካችሁ ድርጂት ይጉብ ጊዮርጊስ ይዛቸዋለው በቃ ስንቴ ይጠበሱ ስውፊት ተገረፍ ድርጅት ለምኑላቸው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho 6 месяцев назад
የህፃናት መጠለያ ድርጅት አስገቧቸው መማር ይችላሉ
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 6 месяцев назад
ድርጅት ይግቡ እስቲ
@user-fw4tg5he7l
@user-fw4tg5he7l 6 месяцев назад
ድርጅት ይግቡ
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d 6 месяцев назад
ዘውዲቱ መሸሻ የሕጻናት ማሳደጊያ አነጋግሩላቸው ሳይበታተኑ እርስ በእርሳቸው እየተረዳዱ ያድጋሉ
@genetteshom6266
@genetteshom6266 6 месяцев назад
ይሄ ነገር በደንብ ይጣራ ልጅቱን ማመን አልቻልኩም
@azebtamene5177
@azebtamene5177 6 месяцев назад
የሆነ ሿሿ አለ
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 5 месяцев назад
አንቺ እንድታምኒያቸዉ ከማልቀስ ዉጪ ጥቁር መልበስ ነበረባቸዉ 😡
@user-oc3vx4wx1c
@user-oc3vx4wx1c 6 месяцев назад
😢ወይ መከራ ምን አለ ችግሩን እየተካፈለች አብራቹ ብትኖር💔😭
@tibebugbremedhne7496
@tibebugbremedhne7496 6 месяцев назад
በግድ ርዱ አልተባላችሁም ለምን መጥፎ ኮሜንት ትጽፋላችሁ
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 6 месяцев назад
ተናደውም አዝነውም ነው
@Kuchutrading1739
@Kuchutrading1739 6 месяцев назад
በትክክል እኔም እያልኩ ነበር
@Etsegi7
@Etsegi7 6 месяцев назад
እናታቸው እናት መሆን ስለማትችል ልጆቹ ድርጀት መግባት አለባቸው። ብር ማዋጣቱ ምንም ጥቅም የለውም ምክንኛቱም ልጅትዋ እነዚህን ሶስት ልጆች ማሳደግ አትችልም።
@weiniomer1239
@weiniomer1239 6 месяцев назад
እናትዬዋ መለመኛ ነው እንጂ ያረገቻቸዉ እንጂ እስከአሁን አሳድጋ ጥላ አትሄድም ልጆቹ ቢቻል አንድ ማሳደጊያ ዉስጥ ሁሉም ገብተው እዚያ ቢረዱ ይሻላል
@hiwot3385
@hiwot3385 6 месяцев назад
በህግ መጠቅ አለባት እናታቸው
@user-sd4hf8py9l
@user-sd4hf8py9l 6 месяцев назад
ልመና ከተጀመረ ልምድነው ሚሆነው
@kaslikkaslik2794
@kaslikkaslik2794 6 месяцев назад
ውይ የኔናት ስታሳዝን በልጅነትዋ ብዙ ዋጋ ከፈለች
@user-un6pd7fg4w
@user-un6pd7fg4w 6 месяцев назад
ጨካኝ እናት ናአት😢😢😢😢😢
@user-bd4hi6qw1x
@user-bd4hi6qw1x 6 месяцев назад
በቃ ድርጅት አስገቧቸዉ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 месяцев назад
እነዚህ እድሜ ልካቸውህ ከልመና አይወጡም በእድላቸው የቀለዱ አምሳትም አይረዱም ወደ ድርጅት አስገብያቸው
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 6 месяцев назад
ድርጅት ይግቡ እናትየዋ በህግ ትጠየቅ ተፈለል ጋ እንዲህ አይነት እናት ሌላ ሰው እዳይርዳ ያደርጋሉ
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 6 месяцев назад
አቦ እኛንም ሿሿ አትሥሩና
@user-er1fd1dl2v
@user-er1fd1dl2v 6 месяцев назад
እኔ ድሮም እናትየው ጠፋች ተብሎ ተገኘች ሲባል ውሸት እንደሆነ ገብቶኝ ነበር ኧረ ሰዉ እንዴት ነው እየቀለደ ያለው
@serkalemtolla1093
@serkalemtolla1093 6 месяцев назад
በጣም አረ ጎበዝ እነዚ ልጆች መለመኛ አረጓቸው በየሚዲያዉ
@gfg4073
@gfg4073 6 месяцев назад
😢😢😢😢😢😢😢😢😢አፈር ልብላ በዝህ እድሜ አላፊነት
@sosinatub2861
@sosinatub2861 6 месяцев назад
እየወጡ ብር ማሠባሠብ ብቻ መፍትሔ አይለምና ወላጆቻቸው ህግ ካለ ለህግ ይቅረቡ የምር ያስጠላል😢 ማን ውለዱ አላቸው ልጆቹን እሚያሠቃዩአቸው
@tiyubista9685
@tiyubista9685 6 месяцев назад
ያለምንእምእ፡ጣጣአ፡ወደህፃንእ፡ማሳደጊያአ፡መግባትእ፡አለባችሁእ።
@kassayineshbelihu
@kassayineshbelihu 6 месяцев назад
እባክሽ ድርጅት እንዲቀበሏቸው አድርጉ
@fateo4493
@fateo4493 6 месяцев назад
ድርጅትይግቡ
@abeba_sisay
@abeba_sisay 6 месяцев назад
አሁንም ብርሲያገኙ መምጣታአይቀርም 😢
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 6 месяцев назад
Please put there mother jail because she is really bad
@genettadesse2986
@genettadesse2986 6 месяцев назад
የእውነት ድርጅት ሳይለያዩ ቢገቡ ይሻላል ።
@terefechabayneh6693
@terefechabayneh6693 6 месяцев назад
የህፃናት ማሳደጊያ ብገብ ጥሩ ነው 4ቱም አንድ ቦታ ብያድጉ 🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺🥺
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 месяцев назад
ወደ ድርጅት ብገቡሁ የተሻለ ይኖራሉ እናት መነገጃ አረገቻቸው አሁንም ድርጅት ገብቶውህ ብረዱሁ ጥሩ ነው
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 6 месяцев назад
ምንድነው ሿሿ ሚሰራባቸው እናት ለወንድ ብላ ልጆቿን ትታ እንዴት ትሔዳለች ፊልም እየሰራቹ ነው ወይ ህዝቡ ላይ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 6 месяцев назад
የመለመኛ፡ሥልት፡አደረጉት እናትየው፡ወኳጣት፡ናት
@user-ns1bg1ux1o
@user-ns1bg1ux1o 6 месяцев назад
ህገወጥ ቤት ያስገዟቹህ መከሰ ስ አለባቸዉ።
@user-zf4qx8wb3g
@user-zf4qx8wb3g 6 месяцев назад
አሁንስ ልመና ማየት መስማት ነው የሰለቸን
@tgtg3001
@tgtg3001 6 месяцев назад
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስስስስ ያማል 😭😭😭😭😭 እውነት ያማልልልል ደስታቸውን ሳይጨርሱሱ እማምላክ የናታችሁን ልቦና ትመልሰውውው🤲🤲🤲
@masymasy1223
@masymasy1223 6 месяцев назад
እናትየዋ ግን እናታቸው ናት 😢
@FifViduf-lk8sg
@FifViduf-lk8sg 6 месяцев назад
ልጆቹን ድርጅት አስገቧቸው ብር ከተረዱ አሁንም ትወስድባቸዋለች
@EskedarWasihun-uo9mu
@EskedarWasihun-uo9mu 6 месяцев назад
ወይኔ እነዚ ልጆች ድርጅት ካሊያዛቸው አይሆንም ትልቅ የምትባለው እኮ ገና ህፃን ናት መስራት አትችልም
@konjitm9623
@konjitm9623 6 месяцев назад
ፈጣሪይርዳችሁ
@hayathmuhammad864
@hayathmuhammad864 6 месяцев назад
የኢትዮጵያ ዝብ እንኳን ለናንተ ለማንም ይሆናል አሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናቸው እንቁም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ሁሉም ያልፋል 😢😢😢😢😢😢😢
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 6 месяцев назад
አረባክሽ ያሳዝናሉሁ ለጥቅምሽህ ማንም አይረዳም ወደ ድርጅት ውሰጅ
@user-by6nc3yp4l
@user-by6nc3yp4l 6 месяцев назад
ኡፍፍ ያሳዝነል
@naymasaid1746
@naymasaid1746 6 месяцев назад
ምን አይነት ጨካኝ እናት ነች
@asenakubelete51
@asenakubelete51 6 месяцев назад
የእናታቸውን ጤኔኛ መሆኗን በሀኪም ይረጋገጥ አለበት ምን ጉድ ነው😢
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 6 месяцев назад
እባካችሁ ስልካችሁን አስቀምጡ
@user-oc5xr9el5y
@user-oc5xr9el5y 6 месяцев назад
ጥሩ ድርጅት ዉስጥ አስገቡቶ በአንድነት ማደግ ነዉ ያለባቸዉ እናታቸዉ እናት አይደለችም ጨካኛ ናት ቢንስ 14 አመት ሀላፉነት ሲሰማት እንዴት ነዉ የዘነድሮዉ እናቶች እናቶች እየተበላሾዉ ነዉ የእዉነት ከደጎ በሀላ ልጆቼ ብላ ልትመጣ ነዉ ድርጅት ነዉ መግባት ያለባቸዉ
@melataskal9201
@melataskal9201 6 месяцев назад
ያማል😭😭😭😭
@bipbip941
@bipbip941 6 месяцев назад
ምን አይነት የተረገመች እናት ብትሆን ነው አራቱም ልጆች ድርጅት ይግቡ እባካችሁ እዳይለያዩ አብረው ይደጉ ኢሻ አላህ ትልቅ ደረጃ ይደርሳሉ እናቲቱ ግን ሽርሙጣ ናት እደት ለውድ ብላ ትታቸው ትሄዳለች ባለጌ ናት
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 6 месяцев назад
ይችለልጆቻ የማትጨነቅ መናጢ😢😢
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 6 месяцев назад
ግን ካርታ የሌለዉ ቤት የገዛዉ ማን ነዉ መጠየቅ አለባቸዉ
@gabreelgabre6813
@gabreelgabre6813 6 месяцев назад
😭😭😭😭😭😭😭😭 ጨካኝ እናት
@user-ll1ct7be7k
@user-ll1ct7be7k 6 месяцев назад
ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@astuworku7780
@astuworku7780 6 месяцев назад
በየሚድያው አንድ ቤተሰብን መቀባበል አይከብድም 🤔
@tesfaldeweldeyessus6886
@tesfaldeweldeyessus6886 6 месяцев назад
ይሄ ጉዳይ ቢዝነስ ይመስላል❗️ ሰው አንዴ ነው የሚረዳው ሁሌ እየተረዳ አይኖርም😮 ሚዲያዎች እየተቀያየራችሁ ሰው አትበዝብዙ!
@tigistyilmaamdemicael5229
@tigistyilmaamdemicael5229 5 месяцев назад
ይቅር ይበልህ
@Mmmmmmmiturfv
@Mmmmmmmiturfv 6 месяцев назад
ቆይምን ያድርጉ እኛላይ ቢሆን ብለን እናስብ ዝምብለን የማይሆን አስተያየት አነስጥ የአዞ እንባ ምንማለትነው ነውር ነው አንዳንድ ግዜ ዝምማለት ጥሩነው የኔአስተያየት ልጆቹን ማሳደግያ ቢገቡ የተሻለነው ግን ፈጣሪ የተሻለውን ነገር ለልጆቹ ያድርግ አንጂ ከአይምሮበላይ ነው ፈጣሪ ይድረስላችሁ
@zeritutube
@zeritutube 6 месяцев назад
እኩል እናት ቱቱቱ ጅብ ናት😢😢አይዞችሁ ለድርጅት ይሰጡ ብር አትሰብስቡ ትወስደባቸዋለች
@zahra951aseeri
@zahra951aseeri 6 месяцев назад
በዚ እድሚ መከረ😢😢😢
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q 6 месяцев назад
አንድ ሚለየን የገዙት ቤት ለምን ህገወጥ ሆነ የትስ ነው አንድ ሚሊየን የሚሸጠው ህገውጥ ቦታ እረ ለኛም አስቡ እናንተን ስንረዳ እሰው ሀገር እንቅርዴ😮😮
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 месяцев назад
ቪድዎውን በደብ አድምጪው እሺ አድ ነጥብ 5 ማለት እንኳን አዲሳበባ ውስጥ ህጋዊ ቤት ሊገዛ እኔ ሰሜን ሸዋ ነኝ እኛ ጋር እራሱ ይሄ ብር ህገወጥ እንጂ ህጋዊ ቤት አይገዛም እናም ተናግራለች በደብ
@user-Pe8hf2bp5q
@user-Pe8hf2bp5q 6 месяцев назад
እንኳን ህግ ወጡ በህግ ያለቤትም ማንም እየተነሳ የሚያፈርስበት ሀገር ሆንዋል ኢትዮጵያ ግን ይሄ ሁሉ እያወቁ የሚፈረስ ቤት መግዛታቸው አግባብ አልነበረም ለረዱትንም ሰዎች አለማሰብ በእውነቱ
@nardostekle8705
@nardostekle8705 6 месяцев назад
እነኚህ ልጆች ስንቴ ነው ሚለምኑት ቆይ እሄ ቤት መጀመሪያ ላይ የተቀረፁበት ነው ከዚያ አዲስ ቤት ተገዝቶላቸው ነበር
@user-jb5rk5zv2g
@user-jb5rk5zv2g 6 месяцев назад
ከመፍረድ በፊት ቪድዬውን እስከመጨረሻ ማየቱ አይሻልም ሰው ወዶ አይለምንም ደግሞ የሚሰጥ ሰው እንዲህ አይነት ሳምንት አይጽፍም ሳይሰጡ ለወቀሳ መሮጥ አይከብድም?
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 месяцев назад
​@@user-jb5rk5zv2gበትክክል ሰው እኮ ሳያዳምጥ ነው ለመፍረድ እሚቸኩለው
@abest4396
@abest4396 6 месяцев назад
መርዳት ባትችይ መልካም ተናገር ወይ ዝም በይ ቤቱ ፈርሶባቸው ነው አንጀት ነው ሚበሉት
@yeneneshyared934
@yeneneshyared934 6 месяцев назад
ኧረ መጀመሪያ በደንብ አጣሩ ስንት ሰው ሚዳላይ ወድቋል እነሱ በፊት ተረድተዋል ስንት እርዳታ የሚፈልግ ሰው አለ
@meseregirma3050
@meseregirma3050 6 месяцев назад
Egzabher yekere yebalnena derama naw eysru yawe 18000 dehame 2 zure senta 1 yartrda eyale ate kabade naw
@user-bu4lf4xi4c
@user-bu4lf4xi4c 6 месяцев назад
እነኝህን ልጆች አሳዳጊ ድርጅት ተፈልጎ መግባት አለባቸው እናትዬዋ ሌባ ናት አሁንም መጥታ ትነጥቃቸዋለች እባካችሁ አሳዳጊ ድርጅቶች ተባበሮአቸው ገንዘብ እንዳትሰጡ
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 6 месяцев назад
የመለመኛ፡ሀዴ፡ነው እናትየዋ፡ጥላ፡አትሄድም፡ውሸት በዛ፡ላይ፡ወጣት፡ናት
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሱ ሞግዚት ይላክላችሁ ያሳዝናል
@lailalamin6228
@lailalamin6228 6 месяцев назад
የኔ ማር አይዞሽ❤❤😢😢😢😢
@tiruneshbelachew6452
@tiruneshbelachew6452 6 месяцев назад
እንዴት አይነት ከባድ ነገር ነው? ይህች ልጅ እንደ እናት ነው የምታስቀው ወላጆች የልጆች ኃላፊነት አለባቸው ካላሳደጉ ለምን ይወልዳሉ? በወላጆች ጥፋት ልጆች ይሰቃያሉ በእርግጥ ይህች እናት ችግሩ ከብዶባት ይሆናል ቢሆንም ግን ጥላቸው መሄድ አልነበረባትም
@bogalechdadi2933
@bogalechdadi2933 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ይጎብኛቹ በእውነት በጣም ነዉ የሚያሳዝኑት 😭😭😭😭😭😭
@tigistmengist319
@tigistmengist319 6 месяцев назад
ሴትዮዋ በደንብ አቅድ የምትንቀሳቀሰዉ መጀመሪያም ጥላ ሄደች ተባለ ይሁን እነዝህ ልጆች ብር መሳሰብ ሲጀመር መጣች የሆነዉ ሁሉ ሆነ አሁን ደግሞ ቤቱም ፈረሰ ነገሮችም ተቀየሩ ተመልሳ ሄደች ማንም እናት ለዛዉ ኢትዮጵያዊት እናት የፈለገ ችግር ውስጥ ብትሆን አብራ ትራብ ትጠማለች እንጂ ልጆቻችን አልፈልግም በጭራሽ አትልም ይሄ የእሷ የልመና ሲስተሞ በእርግጠኝነት ትልቆ ልጅ ታዉቃለች በእዉነት ስንት እኮ በህመም በረሀብ የሚሳቃዮ ሰወች አሉ እንዲዝህ ስደጋገም እነዝህ ደግ ሰጭ ሰወች ማማረር ስለዝህ የኞ ሚዲያወች አካዉንት መስጠቱ ትርጉም የሌዉም ልጆች ድርጂት ተፈልጉ ወደ እዛ ነዉ መሄድ ያለባቸዉ ልጆች በዝህ ሁኔታ መቆየት ከባድ ነዉ ድርጂት ይግብ እዛ ይማር ብር መሰብሰብ አያስፈልግም እርግጠኞ ነኝ ድርጂት ቢገብ ልጆቼን ብላ ትመጣለች
@Sendku
@Sendku 6 месяцев назад
You right my sister this is drama i really hate this cand of people
@kidanabera5960
@kidanabera5960 6 месяцев назад
ተከታታይ ድራማ እኮ አደረጉት ይገርማል ሲመስለኝ እናቲቱና ልጅቱ አጭበርባሪ ናቸው ካሁን በፊት እናታቸው ቸገረኝ ብላ ጠፍታ ልክ ልጆች ሲረዱ መጣች ብዙ ነገር ተደረገላቸው ቤትም ተሰጣቸው አሁንም ድጋሜ መጥተዋል ጉድ እኮ ነው
@sihin9261
@sihin9261 6 месяцев назад
ye11 amet lij endezih aybalem
@elsuroli
@elsuroli 6 месяцев назад
አትፍረድ ይፈረድብሀል
@demekewoltamo1344
@demekewoltamo1344 6 месяцев назад
አንተ/አንቺ ከልቻልክ ዝም በል ይቺን ህፃን በአንተ/ቺ .... ደከማ
@makdagodefay7215
@makdagodefay7215 6 месяцев назад
አለማለትም አይቻልመም በዚህ ግዜ
@user-rf2rt1cf6f
@user-rf2rt1cf6f 6 месяцев назад
አትፍረጂ ልጂቱ ምንም አታቅም እናቲቱናት
@zem696
@zem696 6 месяцев назад
ወይ ጉድ ነው ዘንድሮ እናት በልጆቹ ስትጨክን አሁን ገንዘብ ሲያገኝ ትመጣለች እንዲህ አይነት ቁማር የሚጫውቱ ሰዎች በዝተዋል ከአሁን ቀደም ታቸው ሄዳ ነበር ገንዘብ ሲያገኝ መጣች አሁንም ሲረድ ገንዘብ ሲያገኝ ትመጣለች ልጆቹን ገንዘብ ከመርዳት ማሳደጊያ ወይም የሚያሳድጋቸው ካለ ቢወስዳችው እለበለዚያ አሁንም ገንዘብ ሲያገኝ ትመጣለች ይህ ድራማ ቀጥሉል ወይ ፈጣሪ የማናየው የማንስማው የለ!!!!
@ashebertefera7202
@ashebertefera7202 6 месяцев назад
የኛ ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@user-zo4eh8qo8e
@user-zo4eh8qo8e 6 месяцев назад
እፍ አይ ሂወት
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 6 месяцев назад
ይህ ድራማ ነው የኢትዬጵያ ህዝቡ ሞኝ አይደለም እናትዬዋ አጭበርባሪ ናት ድርጂት ይግቡ ስንት መረዳት አንድ ግዜ ነው።
@Kuchutrading1739
@Kuchutrading1739 6 месяцев назад
ድራማ ፊት ምን አይነት ጨካኝ ነህ ግን?
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 6 месяцев назад
እናትይው የጠፋቹ አሁምን የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ እና ሙስኪ እዳሆ አውቃ ነው የጠፋቹ ብር ስበሰብላቻ ልትመጣ ስየልቅ ለጠፋ ሆ
@adentega-pr1gy
@adentega-pr1gy 6 месяцев назад
እፍፍፍ ያማል 😢😢😢😢
@hamirwt8081
@hamirwt8081 6 месяцев назад
አነዚህን አፃናቶቾ መነግስትም ሀላፊነት ወስዶ አንድ ለይ ወደ ድርጅት መግባት አለባቸው አለበለዚያ እናታቸው አሁንም ብር ሲገኞ ተመልሣ መታ ጥርግርግ አድርጋቸው ትሄዳለች ይህ ካልሆነ ለልጆቹ የሚጠቅም ነገር የለም የናታቸውን ጎረምሣ መቀለብ ነው የሚሆነው
@nebatube3260
@nebatube3260 6 месяцев назад
ለህግ መናገር አይቻልም ህግ የለም
@user-eq8ro7kz7
@user-eq8ro7kz7 6 месяцев назад
ሥልክ ቁጥሯን ፃፉልን
Далее
I Missed With The Bottle😂
00:12
Просмотров 6 млн
My Puzzle Robot is 200x Faster Than a Human
21:21
Просмотров 7 млн
I Missed With The Bottle😂
00:12
Просмотров 6 млн