Тёмный

የታዋቂው ዩቱበርና ቲክቶከር ወንድም በጎርፍ ተወሰደ | ልጃቸውን በጎርፍ የተነጠቁት ቤተሰቦች 

Nuro Bezede ኑሮ በዘዴ
Подписаться 411 тыс.
Просмотров 342 тыс.
50% 1

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Опубликовано:

 

31 июл 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,2 тыс.   
@sitaabahiru1024
@sitaabahiru1024 Год назад
ጌታ ሆይ ለዚህ ቤተሰብ አፅናኝ መንፈስ ቅዱስን ላክላቸው ከታመመው ምህረትን ለሞተው ነፍሱን በገነት ያድርግልን አሜን
@edenmesfin9158
@edenmesfin9158 Год назад
ቅዱስ አማኑኤል ነብሱ በአፀደ ገነተ ያሳርፍልን ወንድሜ በጣም ያሳዝናል
@user-ye9mq6en9x
@user-ye9mq6en9x Год назад
አሌክሶ የወንድምህን ነፍስ ይማር ለአንተም ቤተሰቦችህንም እግዚአብሔር አፅናኝ መላእክትን ይላክላችሁ 😭😭
@amiymt8287
@amiymt8287 Год назад
እግዛብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ መላው ቤተሰቦቹ ውይ በጣም ያሳዝናል ነብሱን በአፀደገነት ያኑርል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@roudatube267
@roudatube267 Год назад
የዘድሮ ጎርፍ ይለያል ኡፍፍፍፍ የኢትዮጵያ እናቶች ለቅሶዋቹ በዛአ አላህ ጽናቱ ትግስት ይወፍቃቹ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Год назад
ነፍስ ይማር ለሞላ ቤተሰቦቹ ፈጣሪ ያፅናቸው
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Год назад
በጣም ያማል ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው ለቤተሰቡ መፅናናትን ፈጣሪ ይስጣቸው
@embetwak3531
@embetwak3531 Год назад
አሌክሶ ከነቤተሰቦትህ እግዚያብሔር ያፅናህ ወንድምህንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@Andrew-hn7xz
@Andrew-hn7xz Год назад
ወይኔ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ነብሱን በአጸደ ገነት ያኑራት !እናንተንም ፈጣሪ ያጽናናችሁ!!!አሌክሶ በጣም አዝኛለሁ ።
@hanamariyam5298
@hanamariyam5298 Год назад
ነፍስ ይማር ዘንድሮስ የጉድ ነው የጎርፍ አደጋ በዛ አምላኬ እርዳን ፈጣሪ ያፅናቹሁ😭😭😭😭
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 Год назад
😢😭😭😭😭💔💔
@meleassefa8574
@meleassefa8574 Год назад
እጅግ በጣም የሚያሳዝን ነው እግዚአብሔር አምላክ ያፅናናቹ ያበርታቹ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 Год назад
ነፍስህን ይማረው 🤲 ጽናትን ይስጣችሁ 🙏🏿🙏🏿 ወንድሜን 😭😭😭😭
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Год назад
እግዚአብሔር መጽናናትን ያድላችሁ በቅዱሳን እቅፍ ያኑርልን ኡፍፍፍፍፍ 💔😭
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Год назад
እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርው ለቤተስቡም መጽናናቱን ይስጠው ለቤተስቡ መቃጠያ ለእኛ ምን እንደምንል አይገባኝም እግዚአብሔርፍርዱን ይስጥ
@memebh5054
@memebh5054 Год назад
Nabsyemar
@elroetibeu3243
@elroetibeu3243 Год назад
በጣም ያሳዛናል 😭አዙቹ ነብሱን በገነት ያኑረልን 😭😭😭😭😭እረ የዚ አገር መሪዉች አስተዉሉ በናንተ ምክንያት የስቱ ሰው ሕይወት ይመሰቃቀል የስንቱ ሕይወት ይጥፋ አናተ የምሰሩት ምድን ነዉ ምህረት አይደረግላቹም ግን እዚ ቦታ ላይ ገዘብ አለ ብትባሉ አደኛ ደራሽ ነበራቹ ግን ገዘብ ተለምኖም ዪገኛል እኮ ግን የሰዉ ነብስ በምንም አይገኝም ነብሱን በገነት ያኑረዉ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አስቡበት መሪዎችን 💔💔💔💔💔💔
@yetinayetnigussie2795
@yetinayetnigussie2795 Год назад
አይዞህ ወንድሜ ለመላው ቤተሰብ መጽናናትን እመኛለሁ ለወንድሜም ነፍሱን በአጸደ ገነት ያኑርልን እሱ የወደደውን ነው ያደረገው
@hiwotassefa5538
@hiwotassefa5538 Год назад
ጌታ ሆይ አተ አበርታቸዉ ከክፎ ሁሉ ጠብቅ ህዝብህን
@ruthseleshi7671
@ruthseleshi7671 Год назад
amen yehen keremt be selam asalefen🥺🥺🤲🤲
@haraghh2356
@haraghh2356 Год назад
በጣም ያሣዝናል ነፍሥ ይማር እናተንም ፈጣሪ ያፅናችሁ
@danielmerid4756
@danielmerid4756 Год назад
ነፍስ ይማር፣በጣም ልብ ሰባሪ ነው።በጣም አዝኛለሁ።መፅናናትና ብርታትን ለቤተሰቦቹ እግዚዓብሄር ይስጥ።
@martahabta5003
@martahabta5003 Год назад
ፈጣሪ ነብሱን ይማርልን ከደጋጎቹም ጎን ያኑርልን😭ለቤተሰቦቹም መፅናናትን ይስጥልን
@alemtshayabebe371
@alemtshayabebe371 Год назад
ኡፍፍፍፍ ገነ በለጋ እድሜ ሮጦ ያልጣገበ ልጅ ነው እግዚአብሔር ነፍሱን ይማርው😭😭
@tesfayehomallon427
@tesfayehomallon427 Год назад
በጣም አ ዝ ኛ ለ ው እግዚአብሔር ነ ፍ ስ ን ይ ማር
@user-tc7ct5xq8y
@user-tc7ct5xq8y Год назад
ፈጣሪ ያፅናቹ የዘንድሮስ ይለያል እንደዘንድሮ በጎርፍ ሰው ሞተ ሲባል ሰምቼም አላቅ ይለያል የዘንድሮ
@chuchumike3286
@chuchumike3286 Год назад
ወይኔ ወይኔ ትልቅ ወንድሙ አንጀቴን በላህው የሞትው ወንድምህስ አምላክ ጋር ሄደ አይዞህ ወንድሜ እውንትህን ንው ትልቅ የመጀመሪያ ልጅ ስትሆን በጣም ይለያል አይዞህ እመቤቴ መፅናናቱን ትስጥህ ይሄ መቼም ህልም ንው የሚመስለው ስው አስታሞ መሞትን የመስለ የለምግን ጠዋት ታይቶ ስላም ዋል ተብሎ ወቶ መቅርት አቤት አቤት ምን ልበል እባባል ንውና ያፅናችሁ በቃ 👏🏽
@meridbekele4791
@meridbekele4791 Год назад
ወልዴ ሸዋ እግዚአብሄር ያጽናህ
@user-xn4fd1fr9u
@user-xn4fd1fr9u Год назад
ውይ እንዴት ያማል እግዚአብሔርነፍሱን በአፀደገነት ያኑረው ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን
@astertefera151
@astertefera151 Год назад
ወይ ልጄን በጣም ያሳዝናል ነብሱን ይማረው ለናንተም እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ
@user-lj8tu4ct1j
@user-lj8tu4ct1j Год назад
ኡኡ የእግድ እሳት የሆኔ አሟሟት ነብስህን በደጋጎች ያሳርፍልህ😢😢
@saada7851
@saada7851 Год назад
አሌክሰዬ በጣም አዝኛለሁ መፅናናትን እመኝልሀለሁ
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs Год назад
በጣም ያሳዝናል ዘንድሮ ልጆቹ ተቀጠፉ አረ ቁጣውን አብርድልን አምላኬ ሆይ
@kbselemon9101
@kbselemon9101 Год назад
Amen
@haileslasesolomon1917
@haileslasesolomon1917 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናችሁ በእንደዚ አይነት ችግር በጣም ብዙ ሰው እየተጎዳ ነው የእኔም ቤተሰቦቼ ችግር ላይ ናችው ቀበሌ ክፈለ ከተማ ምንም አይነት ድጋፋም ሆነ ምንም አይነት እርዳታ አያደርግም ብቻ እግዚአብሔር እንደችርነቱ ይጠብቅልን
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Год назад
😭😭😭😭😭በጣም ያማል እዮባ እግዚአብሔር ነብስህን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@tilahunalemu6599
@tilahunalemu6599 Год назад
እዮብን ሳላዉቀዉ ቀብር ላይ (አማኑኤል) ተገኝቻለሁ ፡፡ ኃያሉ አንድዬ ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ፡፡
@btayele1206
@btayele1206 Год назад
እግዚአብሔር ነፍሱን በደጋጎች ጎን ያስቀምጠው ለቤተሰቦቹም መጽናናትን ይስጣችሁ
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 Год назад
😭😭😭💔💔 አይዞቹ እነሱም ጋ አንድ ቀን አዘን ይገባል. አላህ ጥጋባቸውን ያብርድላቸው ህግ የሌለበት ሀገር
@Sorrow9678
@Sorrow9678 Год назад
Setyo mndnew mzebarkiw be tefetro adega be gorf eko nw ye motew atkebatri
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Год назад
@@Sorrow9678 goverment lay yalu asetedaderoch yegorfe mewecha tebo beseru min naberebet wenber eyamoku hodachewen weterew bera yegatu lrla min sera alachew!!!
@Sorrow9678
@Sorrow9678 Год назад
@@reyuyenu340 ye sheger newari kalhonsh bnawera mnm trgum yelewm ye teseraw drainage system ye wuha mastelalefia endale be chat ena lela koashasha tzegetual ihe chgr demo ye hzbu nw nibretun ye menkebakeb gdeta alebet
@rebkat6712
@rebkat6712 Год назад
ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ በእውነት ቅስማቸው ነው ስብር ያለው በተለይ ወንዶቹ
@masfndingefantabele3201
@masfndingefantabele3201 Год назад
እግዚአብሔርከናንተጋር ይሑን ወንድሜ በጣም አዝኛለሁ መፅናናቱ እመኛለሑ መስፍን ነኝ ከየረር
@tube-bj9bh
@tube-bj9bh Год назад
ያአላህ ዝነቡ ለሠው በሚጠቅም መልኩ አርግልን በአንዳንድ ቦታ ዝነብ አጥተው ያረብዝነብይላሉ በሊላውቦታ ደሞ በዝነብ ብዛት የሠውሂወት በጎርፍይጠፋል 😢
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Год назад
ወላሒ በጣም ያማል ይህ ጎርፍ ብዙ ልጆችን ቀጠፈ መፍትሔ መገኘት አለበት ለቤተሠቦቹ መፅናናትን አላህ ይስጣችው አሌክሶ አላህ ያፅናክ ኡፍፍፍ😢😢
@sameeraksasameerakda6468
@sameeraksasameerakda6468 Год назад
Awo hulem amet bemeta kutre sew yemotal
@layinemheyob3305
@layinemheyob3305 Год назад
አሌክሶ ፈጣሪ ለአንተ እና ለቤተሰቦች መፅናናቱን ይስጣቹ ነብሱን በገነት ያኑርልን
@user-hw2bv9dh7y
@user-hw2bv9dh7y Год назад
ፈጣሪ የወደደውን አደረገ ጽናቱን ይስጣችሁ
@hairme5723
@hairme5723 Год назад
አዬ እናት አባት መከረኛ ኡፍ እንዴት ያሳዝናል የዘንድሮዎ ደጎምዎ አዲስአበባላይ የጎርፍ አደጋ በዝትዋል እባካችሁ እሚመለከታችሁ አካሎች ከእዝብጋር በመተባበር በየቦታው የተዘጉው ቱቦዎች ይዘዱው በየክፍለከተማው አስፓልትዉ ሁሉው ጎርፍ ነው የሚታየው ኡፍ ወደማን አቤት ይባል😭
@muluasmamaw5806
@muluasmamaw5806 Год назад
እግዚአብሔር ያፀናችሁ ነፍስ ይማር በጣም ከባድ ነዉ
@lideyalidumohammed8392
@lideyalidumohammed8392 Год назад
ያዛዝናል 😭😭😭 ሁፍፍፍ ምን ጉድ ነው የዘንድሮው ዝናብ የስንት ሰው ህይወት አሳጣ😭😭
@sisaydanel7589
@sisaydanel7589 Год назад
ዋው ምን ማለት እንዳለብኝ ባላቅም እግዛብሄር የቀሩት ቤተሰቦቹ ያፅናችሁ
@tsigebekena6817
@tsigebekena6817 Год назад
እግዚአብሄር አምላክ ያፅናቸሁ ውይይይይ እዴት ያማል እሱንም ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው አይ ወገኔ በምክንያት እያለቀ ነው አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን
@NewNew-dt5jr
@NewNew-dt5jr Год назад
ነፍሱን በአፀደገነት ያኑረው አይዞህ ነፍስ ይማር
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 Год назад
ፈጣሪ ያፅናችሁ የዘንድሮ ክረምት ብዙ ልጆችን ወስዶብናል እንደዚህ አይነት አካባቢ የምትኖሩ ሰዎች እባካችሁን እራሳችሁን ጠብቁ
@lidujesuse910
@lidujesuse910 Год назад
አሌክሶና ቤተሰቦችህ ፈጣሪ ያፅናችሁ የሚያፅናናው የእግዚአብሔር መንፈስ ከእናንተ ጋር ይሁን እዮባ ፈጣሪን ነብሱን በገነት ያኑረው
@kidanemeskerem894
@kidanemeskerem894 Год назад
እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑረው 😭😭😭
@mazasimebekele3713
@mazasimebekele3713 Год назад
ውይ አሌክስዬ በጣም አዝናለሁ ነብስ ይማር በአጸደገነት ያኑርልን በጣም ያማል 😭😭😭😭😭😭
@makasultan3352
@makasultan3352 Год назад
አሌክስዬ እግዚያብሄር ያጽናችው አይዞን
@amarechmulualem2645
@amarechmulualem2645 Год назад
ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑረው
@saradawit9287
@saradawit9287 Год назад
It’s so sad to hear that my brother OMG. RIP , እግዚአብሔር የፅናችሁ አሌክስ
@kalkidanwondmagnge2443
@kalkidanwondmagnge2443 Год назад
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
@zemzemfaraja2953
@zemzemfaraja2953 Год назад
ነብሱን በገነት ያኑረው በጣም ያሣዝናል አሌክሥ አላህ ሠብር ይሥጥክ ከነቤተሠብክ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 Год назад
እግዚአብሔር ያፅናቹ ወገኖቼ የኔ ቆንጆ ልጅ እግዚአብሔር ነፍሱን በገነት ያኑረው ባባዬ😭😭😭😭😭😭😭
@user-ud2bf9cb6h
@user-ud2bf9cb6h Год назад
ይህ ሁሉ የሀጤያታችን ዉጤት ነው አሁንም የእግዚአብሔር ቁጣ ሳይመጣ ቶሎ ብለን ንሰሀ እንግባ እናልቅስ ይቅር እንባባል አሟሟታችን እንዲያምረ አይይይ ኢትዮጵያ ሀገሬ 😭😭😭ነፍስህን ይማረው
@joshsur7407
@joshsur7407 Год назад
ewinet new yikir enibabal RIP
@lulahussenlula4738
@lulahussenlula4738 Год назад
ነብስ ይማር 😭😭😭 መፅናናቱን ይስጥህ ኣሌክሶ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 Год назад
እግዚአብሔር ቁጣውን ያብርደው ያገሬን ነገር ልጄ ነፍስ ግን በአብርሐም እቅፍ ያድርግልን ለቤተስብ መፅናናትን ይስጥ
@hanayilma107
@hanayilma107 Год назад
ልዑል እግዚአብሔር ነፍሱን በእነ እብርሃም ተርታ በደጋጎቹ ተርታ ያሳርፍህ
@user-tn2os1se5n
@user-tn2os1se5n Год назад
መጥፊያችን በዛ እግዚአብሔር ሆይ ገፀ ምህረትህን ላክልን ነፍሱን ከቅዱሳን ጓን ያሳርፍልን እናንተንም እግዚአብሔር ያፅናቹሁ
@sitaabahiru1024
@sitaabahiru1024 Год назад
አሜን
@zsoha7418
@zsoha7418 Год назад
ነብሱን ባፀደ ገነት ያኑርልን ነብሱን ይማርል እናተንም እግዚአብሔር ያፅናቹ 😭
@tsedalniguse4079
@tsedalniguse4079 Год назад
Amen
@masertznebe5264
@masertznebe5264 Год назад
በጣም ይሳዝና ነፍሱን ይማረው ወንድሜዋ መፅናናቱን ይስጣችሁ እግዚአብሔር
@kidsolomonjida3522
@kidsolomonjida3522 Год назад
አሌክሶ ስሜቱን አውቀዋለሁ። እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጥህ። ለቤተሰቡ በሙሉ መፅናናቱን ይስጣችሁ።የርሱንም ነብስ ይማርልን።
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Год назад
😭💔😭💔😭 እግዚአብሔር ለቤተሰብ መጽናናትን ይስጥልን ልብ ሰባሪው ሀዘን ነብስ ይማር 😭
@aaegrnshnea1331
@aaegrnshnea1331 Год назад
ፈጣሪ ነብሱን ይማረው ያሳዝናል😭😭😭
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es Год назад
ያ አላህ በጣም ያሳዝናል 😭💔 ፈጣሪ ፅናቱን ይስጣቹ የተፃፈለት እድሜ እቺ ናት ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት
@yabsratesfaye5351
@yabsratesfaye5351 Год назад
ወንድሜ 😭😭😭 ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት 🙏🙏ፈጣሪ ያፅናቹ።
@negisttelahun6147
@negisttelahun6147 Год назад
ወይዞድሮ እመብርሀን እባክሽ አስቢን ልጆችሽ በሆነው ባልሆነው እየጠፉነው 😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 Год назад
ነፍስ ይማር😭😭😭😭
@italkitalk3100
@italkitalk3100 Год назад
ነስ ይማር ለሞላ ቤተሰቦቹ መፆናናት አንመኛለን
@visionary9829
@visionary9829 Год назад
አሌክሶ ፈጣሪ ያጽናክ ከነ ቤተሰቦችህ
@aynalemdefrew6884
@aynalemdefrew6884 Год назад
ነፍስ ይማር ለቤተሰቦችህ መፅናናትን ልኡል እግዛብሄር ያድላችሁ
@user-kv8fw6kp3u
@user-kv8fw6kp3u Год назад
እግዚአብሄር የወደደውን አደረገ ሌላ ነፍስን አትርፎ ተሰዋ መተሠደል ነው ቅን ልብ እዳለው እግዜር እንደወደደው ከዚኸ መረዳት ይቻላል በገነት ነፍስኸ ትረፍ ሌላው መንግስት ኢትዮ ያሉ ባለስልጣናት መለመን ሆሆ ጢባጢቤ የሚጫወቱብን አምላክ ምኸረት ይላክ ብቻ
@beruktawitetesfaye3931
@beruktawitetesfaye3931 Год назад
ነፍስ ይማር እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 Год назад
አሌክሶ ነፍስ ይማር 😥😥እናተም መፅናናቱን ይስጣቹ ፈጣሪ የወደደውን ነው ያደረገው አሌክሶ አንተ ጠንክረክ ቤተሰቦችክን ማጠንከር አለብክ
@zewdunigatu7319
@zewdunigatu7319 Год назад
አሌ ወንድማችን እግዚአብሔር ያፅናህ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Год назад
ኡፍ ፍትህ የሌለዉ ሀገር 😭😭😭😭😭 ለደሀ የማያይ አመራር ላለዉ ነዉ የማሸረግዱት ነፍስ ይማር
@aynalembaykedag2411
@aynalembaykedag2411 Год назад
እመቤቴ ማርያም ነብሱን በአጸደገነት ታሰቀምጥልን ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ትሰጥልን
@muluworkalli3779
@muluworkalli3779 Год назад
መንግስት የሌለበት አገር መቼ ነው መንግስት ለሕዝብ የሚደርሰው።
@yaniiigmeskel1075
@yaniiigmeskel1075 Год назад
አሌክሶ በርታለን መፅናናትን እንመኛለን ለመላው ቤተሰቡ አይዞችሁ እግዚአብሔር የወደደውን ነው የሚሰበስበው አይደል የሚባለው በርቱ
@user-te9kv8ce1s
@user-te9kv8ce1s Год назад
ጽናቱን ይስጣቹ እፍፍፍ😢😢😢😢😢😢😢መልካም ዜና ምንሰማው ናፈቀን 💔💔💔
@fromtheeast1589
@fromtheeast1589 Год назад
መንግስት ካለ መጠየቕ ያለባቸው ሰወችው ብሕግ መጠየቕ ኣለባቸው ግን መንግስት ካለ ብቻ 😢😢😢
@hirutgashaw9206
@hirutgashaw9206 Год назад
መንግስት አለ እንዴ 😥😥😥😥
@rosebloom9097
@rosebloom9097 Год назад
አመራር ተብላችሁ የተቀመጣችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣችሁ የዚህ ምስኪን ህዝብ ሀዘን የት እንደሚጥላችሁ ታዩታላችሁ!!! እግዚአብሔር ያጽናችሁ!!!
@ethiomert1114
@ethiomert1114 Год назад
ያረቢ የኢትዩጲያ ንችግር አንተካልታክልን ሰዉስ አስጨረሰን በሰበብ አስባብ በተፈጥሮዉም በሰዉሠራሽም ችግር ከነወንቀራችሁ ጓርፍ ይዉሠዳችሁ ተመፃዳቂወች በሙሉ🙏አሌ እና ቤተሠቡ አላህ ሠብር ይስጣችሁ
@birtukandaba9630
@birtukandaba9630 Год назад
ነፋስ ይማር ለመላ ቤተሰቦቹን ማፅነነት ያደለችሁ
@Tube-zh2zb
@Tube-zh2zb Год назад
ለታመመ ጤንነትን ላጣ ማገኘትን ላላገባ መልካም ትዳርን ላልወለዴ መልካም ልጅን ለስዴተኞች በሰላም ወዴሀገር መመለድን አሏህ ይወፍቃችሁ ፕሮፋይሌ በመጫን ኑ ወዴቤቴ ቤተሰብ ሁኑ🇪🇹
@pubgvideos2842
@pubgvideos2842 Год назад
enteh tbeda sew motom telmnalh bedatam
@geteasefa2907
@geteasefa2907 Год назад
Sew be hazen lay hono mendenow ye metaweraw
@pubgvideos2842
@pubgvideos2842 Год назад
@@geteasefa2907 ma
@yenied895
@yenied895 Год назад
ወየው ሰው እያለቀሰ ልመና
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:- [ የእውነት ባለቤት እንኳን ቢሆን ሙግትን(ክርክርን) ለተወ ሰው በጀነት ዳር ላይ ቤት ዋስ(ተያዝ) እሆነዋለሁ። ውሸትን ለቀልድ እንኳን ቢሆን ለተወ ሰው ጀነት መካከል ላይ ቤት ዋስ እሆነዋለሁ።] አቡዳውድ ዘግበዉታል ውድ የሀገሬ ልጆች ከአልባሌ ቦታ ራሳችንን እናረቅ ዛሬ እደቀልድ የምንናገረው ነገ ዋጋ ያስከፍለናል ሞትን እናስታውስ ፕሮፋይሌን በመጫን ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ
@dido2715
@dido2715 Год назад
What kind of attitude you have this is not place to promote your website ... Shame on you...
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 Год назад
ኡፍፍፍፍፍፍ የወለደ ያውቀዋል ያማል ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@saada7851
@saada7851 Год назад
እግዚሀብሄር የወደደውን አረገ አይዞክ አባቴ
@eliyasedejeneeliyase4381
@eliyasedejeneeliyase4381 Год назад
ፈጣሪ ነፍስህን በአጸደገነት ያኑራት ለቤተሰቡ መጽናናት ፈጣሪ ይስጥልን።
@munabez4712
@munabez4712 Год назад
ነፍስ ይማር እዮቤ በጣም ያማል አንተ የልጅ አዋቂ ነፍስህ በፃድቃን እቅፍ ትረፍ ነፍስ ኄር
@meseretmeseret8697
@meseretmeseret8697 Год назад
እግዚአብሔር አምላክ ነብሱን ይማርልን ለእናንተም አፅናኝ መላእክት ይላክልን እናቴ እመብርሃን ታፅናናሽ ኡፍፍፍፍፍ ያማል
@imobilezr7298
@imobilezr7298 Год назад
ውይ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጥልን ነፍስ ይማር
@yeabsira2478
@yeabsira2478 Год назад
ፈጣሪ ነብሱን በአፀደ ገነት ያኑራት ቤተሰቦቹንም ፈጣሪ ያፅናቸው 😂😂😂
@elsashewaamhara3024
@elsashewaamhara3024 Год назад
በጣም ያሳዝናል ነፍሱን ከ ቅዱሳን እቅፍ ስር ያኑር ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣችሁ
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Год назад
እግዚአብሔር ያጽናናችሁ።ሌላ ምን ልበል በጣም ያማል። እግዚአብሔር የፈቀደው ነው የሚሆነው።
@samridesta5080
@samridesta5080 Год назад
ዉይ ነብስህን ይማረዉ መፅናናትን ለቤተሰቦቹ ሁሉ እግዚአብሔር ያበርታችሁ
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Год назад
ካባድ ሀዘን ነው ፈጣር ነፉሱን ይማረው ወድምየ ፅናቱን ይስጣቹሁ ፈጣር ሆይ ካልታሰበ አደጋ አንተ ጠብቀን ውይ
@selihatseli9043
@selihatseli9043 Год назад
አይዞህ፣ወድሜ፣ፅናቱ፣ኢስጣቹ፣
@betelehem417
@betelehem417 Год назад
ኦፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ከቅዱሳን ህብረት ይደምርህ ምን ልበል ?
@user-uz2do7sx3x
@user-uz2do7sx3x Год назад
ኡፍፍፍፍ የኔ ወንድም እግዚአብሔር ነፍስህን ይማርው ከናንተም እሱ ብርታቱን ይስጣችሁ
Далее