Тёмный

የኛ ነገር Yegna Neger መምህርት እና ፀሃፊ መስከረም አበራ ጋር Part 1 | ክፍል 1/2 

Balageru TV
Подписаться 463 тыс.
Просмотров 105 тыс.
50% 1

Welcome to the official RU-vid Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#BalageruTV
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Развлечения

Опубликовано:

 

1 фев 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 889   
@KoKo-bs8dw
@KoKo-bs8dw 3 года назад
መስኪ ጀግና ሴት ነሽ ♥️♥️♥️...በመጀመሪያ ጠያቂው የምታወራውን ተዘጋጅተህ ና ተገቢውን መልስ ስትሰጥህ አትዉተፍተፍ በዛ ላይ ጥያቄህን ግልፅ አድርግ ሰውን ጠይቀህ መልስ እስኪሰጥህ ጠብቅ ሰው እያወራ አታቋርጥ
@eyoumame513
@eyoumame513 3 года назад
መስኪ ትከብድሀለች ወንድሜ ወርቃማዎ እህታችን ፈጣሪ ይጠብቅሽ 💚💛❤ 👋👋👋
@yarab4997
@yarab4997 3 года назад
ይህ ደደቡ ኦነግ ነው
@getayferdal8827
@getayferdal8827 3 года назад
ምን ትከብዳለች ቅሌታም ናት እንጂ
@eyoumame513
@eyoumame513 3 года назад
@@getayferdal8827 ለእንደ አንተ አይነቱ ሀገር ሻጭ ዘረኛ ሊትሆን ትችላለች
@robeltekalign8338
@robeltekalign8338 3 года назад
መስከረም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናት እንደ አንቺ ጥቂት ሰዎች ከብልፅግና ፓርቲ ቢኖር ኢትዮጵያ የት ትደርስ፡ነበር።
@yarab4997
@yarab4997 3 года назад
@@getayferdal8827 ቅሌታሞ እንዳንች ደንቆሮይቱ ነው
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 года назад
መስኪየ በጣም ነው የማከብርሽ የምወድሽ መስኪ ሃቀኛ እና መብትዋን የምታውቅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነች💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏🙏🙏
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
ምናልእዳች።ቢሆኑ።ወዶችም።።ታሁንቡሀላ።ተሉታመውጣትአለበት።አማራ።።በርችተውቀትጋርንው
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 года назад
አፉጠጠችው።አበሳንሺ
@Mesi89
@Mesi89 3 года назад
ዋው በጣም አጥጋቢ ንግግር ነው ያደርግሺው መስኪ በትክክል ሁሉ ነገር ገብቶሻል ✅
@tinademeke124
@tinademeke124 3 года назад
መስኪ ሁሌም ቃለ መጠይቆችሽን እከታተላለሁ የኔ ቅመም በርቺ 😘❤
@user-ww3zz4cr3r
@user-ww3zz4cr3r 3 года назад
የኔ ወርቅ መስኪ አንቺ የኛ ጌጣችን ነሽ ውድድድድድ
@danieltesfaye4508
@danieltesfaye4508 3 года назад
Getre neger neh you cannot be a media person no way
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 3 года назад
መስከረም ዘንድሮ በሚደረገው ምርጫ እንድትወዳደሪ ብዙ ሰው ይደግፍሻል ምርጥ ሰው ነሽ
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b 3 года назад
መስኪየ የኔ አንበሲት ኑሪልን እህታለም
@K1L2W3
@K1L2W3 3 года назад
መምህርት መስከረም የኢትዮጵያችን የብርሃን ጮራ ነሽ የጣይቱ ምትክ አንቺን ነበር የሶስት ሚኒሰትር ቦታ መስጠት ለምትወጃት ኢትዮጵያ ሀቅና ፍትህ ስንት በሰራሽ ተባረኪልን ኑሪልን ከሁሉም በላይ እንኳን የኛ ሆንሽልን!!!!💚💚💛💛❤❤
@zakaigerald5985
@zakaigerald5985 2 года назад
i dont mean to be offtopic but does someone know of a trick to log back into an instagram account?? I was stupid forgot the account password. I would appreciate any tricks you can offer me!
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 3 года назад
መስከረም አበራ_ ታየ ቦጋለ _ታዲዎስ ታንቱ እናንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@mulugetakidna259
@mulugetakidna259 3 года назад
ለነፍጠኛ ስላሽቃበጡ ነው
@tsegaye.wb.
@tsegaye.wb. 3 года назад
ታዲዎስ ታንቱ hahaha የአረቄ ፕሮፌር ሰካራም እና ከእውቀት ነጻ የሆነው ካድሬው ታዬን እንዴት ከመስኪ ጋር ታወዳድራለክ!!
@astertedros4497
@astertedros4497 3 года назад
እንችን እግዚአብሔር ከፍ ከፍ አድርጎ ያኑርሽ ሁሉንም ብእኩል አይን የምታይ ትህትና የተሞላብሽ አስተዋይ ጌታ ይጠብቅሽ።
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 3 года назад
በርችልን ማንም እየተነሳ እንዳያሸማቅቅሽ
@tomastolara532
@tomastolara532 3 года назад
ጀግኒት መስኪ በርቺልን ነጭ ነጮን
@andualemayalew2748
@andualemayalew2748 3 года назад
መስኪ ሁሌም ጀግና ነሽ። ሁሌም ከፍ በይ።
@user-jf4oi2is5w
@user-jf4oi2is5w 3 года назад
ከለውጡ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚጠብቀው ህዝቦች በእኩልነት የሚኖሩባት እንድትሆን እንጂ የአንድ ብሄር የበላይነት እንዲኖር አይደለም ።
@user-jf4oi2is5w
@user-jf4oi2is5w 3 года назад
@@aemyay5169 I d'ont think so,if you want proof you are listening to her previous different video. by the way i don't trust this journalist.?????
@thestar2137
@thestar2137 3 года назад
መስኪየ አንበሲት በርችልን የኛ ጀግና
@user-yv5sw4th5p
@user-yv5sw4th5p 3 года назад
መስኪዬ የኔ ጀግና እንዳንች አይነት የሴት አርበኛ ሺ ግዚ ይውለድ የኔ አበሳ ስወድሽ የኔ ልእልት ደሞ ስወድሽ ከልቤ ነው የኔ ውብ ቆንጆ ፈጣሪ ሁሌም በሄድሽበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና ዳግማዊ ጣይቱ የብልፅግናን ድብቅ አጀንዳ ጠንቅቀሽ ያወቅሽ እንቁ ሴት ነሽ የነሱ አላማ የአንድ ብሄር የበላይነትን ሊጭኑብን ነው እነዚህ ሰው መሳይ አውሬ ጋላ በአማራ ደም ከሆነ የጥንብ ጋላው አብይ ስልጣን እሚራዘመው ባናቱ ይዘቅዘቅ አማራ ከሌለ ኢትዮጲያ የለችም አራት ነጥብ
@baheilu
@baheilu 3 года назад
She is educating "the journalist" about Ethiopian politics and history
@Dani.boy.23
@Dani.boy.23 3 года назад
ለሁለተኛ ጊዜ ነው የምትናገረውን የምትቆርጠው እውነተኛ ሚዲያ አይደላችሁም ምክንያቱም በጣም በሳልና ጠንካራ ሰው ናት መስኪ የሴት አንበሳ
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 3 года назад
መስከረምየ የኔ ጨዋ በርችልኝ ♥♥
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 3 года назад
አንቺን አለማድነቅ አይቻልም እውነት አርነት ያወጣል🙏 ደንቆሮዎች ባዶ ትርክት ይዘው ሰዉ ፊት ሲቀርቡ ያለማፈራቸው🙊 መስኪ ጎበዝ ነሽ ቀጥይበት እንወድሻለን❤
@user-uw6ww9cd4i
@user-uw6ww9cd4i 3 года назад
መስኪ በጣም የምትደነቂ ሴት ነሽ እግዚአብሄር እውቀትሽን ይባርክልሽ በረቺ እስከመጨረሻ
@enlightened4545
@enlightened4545 3 года назад
መስከረም አበራ የኢትዮጵያ እንቁ ልጅ - እግዚአብሔር ይጠብቅሽ - ከክፉ ይሰውርሽ - እውነትን የሚናገር የማይፈለግበት ግዜ ነው ወቅቱ - ተደማሪው ተቀናሹ ለመሪ ተብየው ስርአተ - አምልኮ የሚያቀርቡ የብልጽግና ወንጌላዊያን በዝተዋል - ትንሽ ቆይተው ደግሞ ስገዱ ለሰውየው ይሉናል።
@user-on6pv7nj4m
@user-on6pv7nj4m 3 года назад
ጋዜጠኛው የቤቲ ታፈስ ባል መሆን አለበት መስኪ እኮ ልዩ ናት ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ናት💚💛♥
@daniminneapolis
@daniminneapolis 3 года назад
🤣🤣🤣
@selameselame5748
@selameselame5748 3 года назад
Are you her hasband too kkk::
@daniminneapolis
@daniminneapolis 3 года назад
I wish....🤣😎😉😅
@saronfikir5962
@saronfikir5962 3 года назад
በርች መቸም አማራ ሲናገር ከዳር እስከዳር ያርበተብታቸዋል ሌሎች ሲደነፊብን ሲያድሩ ማንም ሀይ አይላቸውም ጎበዝ ነሽ በርችልኝ
@onedaygodwilljudgeonus.9247
@onedaygodwilljudgeonus.9247 3 года назад
መስኪ ጀግና ናት እንዲህ ያለ ጥርቅም ጋዜጠኛ አይመጥንሽም።
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 3 года назад
I think, he came to challenge her, not to interview her (I don't think he is ገለልተኛ). She is stronger than he thinks..... good job Meski, berchi
@Janhoy723
@Janhoy723 3 года назад
Well said.
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
ትክክል ፊቱ እራሱ ያስታውቃል።
@eakumneger2558
@eakumneger2558 3 года назад
Agree 100%.
@zerayassefa3451
@zerayassefa3451 3 года назад
@@asnakechweldetsadik8828 ++
@yanmercy8195
@yanmercy8195 3 года назад
Strongly agree
@yordiyemaryam2124
@yordiyemaryam2124 3 года назад
መስኪ የኔ ልዩ አክባሪሽ ነኝ ምሁር የሚለው ቃል ያንስሻል ❤️❤️❤️🙌🏼🙌🏼🙌🏼
@maggiemaggie7009
@maggiemaggie7009 3 года назад
She is One of a million 💯👍
@shadowmedia1249
@shadowmedia1249 3 года назад
መስኪ እረ የኛ ጀግና እንዳሰሚቸውን ሁሉም ቢጨመው ያንችን ሩብ አይወጣቸውም እውነተኛ መንግስት ቢኖር ኢትዮ/ያ በጎ ሰዎች ሲሸለሙ ጀግና ጋዜጠኛ ተብለሽ መሸለም ነበረብሽ የኔ ማር ይህ በእንዲህ እንዳለ ሀይማኖታዊ እኩልነት ላይ የተወሰነ አስተካክይ ሌላው ነገርሽ ሰውኛ ስብዕናሽ የጋዜጠኝነት ኢቲክስሽ በጣም ምትገርሚ ነሽ የአንች ወላጆች ክብር ይገባቸዋል
@martamolla8623
@martamolla8623 3 года назад
ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ! በእውቀት የተሞላሽ ቅን👏👏👏❤
@meluaraya1904
@meluaraya1904 3 года назад
መስኪ ጀግና ነሽ ብሄርተኞችን ተያቸው የብሄር ፖለቲካን አሻጋሪዬ ነው እያሉ እየደገፉ ግለሰብን ዘረኛ ማለት በራሱ ድንቁርና ነው ከብሄር ወጥተን ሰው መሆን እስካልጀመርን ድረስ ኢትዮጵያ ወደ ብልፅግና ለመሄድ ህልም ነው የሚሆንባት
@Ehete630
@Ehete630 3 года назад
ሁሌም እይታሽ ብቃትሽ እና እውቀትሽ ይገርመኛል መጥፎ ነገር ሁሉ ካንች ይራቅ በርችልን የኛ ድምጽ ❤️
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 3 года назад
kkkkkk አባቱ መሲ ብቅት ና ጥራት ያለው ምግብ የሆነ ነገር ነው የምትግትህ ፡እውነት ነው ማደናገሪያ ነበር100%እውነቷን ነው💚
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 3 года назад
ጥሩ የእሁድ ጠዋት ቁርስ አበላችህ አይደል ሚስተር ጋዜጠኛ!
@asnakechweldetsadik8828
@asnakechweldetsadik8828 3 года назад
😂😂😂😂😂😂
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 3 года назад
😂😂😂😂😂😂😂👍🥰🥰
@solf2000
@solf2000 3 года назад
የቃለ መጠይቅ አድራጊው 'ቁጥር 1' ስህተት፦ መ/ት መስከረምን ለመጠምዘዝና ለማደናገር በበቂ ሁኔታ ተለማምዶ አለመምጣቱ ነው፤ ራሱን ነው ያ'ሳጣው። በል እንዳይለምድህ።
@user-xh9wo5yo6g
@user-xh9wo5yo6g 3 года назад
መስክዬ የኔ ጀግና እንደዚ ንገሪልኝ ውዴ
@ss-gu9ge
@ss-gu9ge 3 года назад
ጋዜጠኛው ሙከራው ጥሩነው ግን በቂ አደለም መስኪዬ አንችኮ ጣይቱ ነሽ የእውነት እኮራብሻለሁ አሁንም በርችልኝ እራስሽን ጠብቂልን ማማየ
@user-ju9nh8xi6h
@user-ju9nh8xi6h 3 года назад
ጀግኖች በርቼ
@mimegirma251
@mimegirma251 3 года назад
ዘላለም ምነካው ጥያቄህ ልክ አደለም
@selammamo7138
@selammamo7138 3 года назад
መስኪ የኔ ቆንጆ በርቺኝ
@user-je7fp9ev7l
@user-je7fp9ev7l 3 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር የኔ አንድበተ እሩቱ ጀግና ነሽ
@selammamo7138
@selammamo7138 3 года назад
ጋዜጠኛው ይህን ተልኮ አለው
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 года назад
መምህርት መስከረም አበራ እናመሰግናለን።
@TK_1448
@TK_1448 3 года назад
Kebad mizan meskye
@amarehailu8377
@amarehailu8377 3 года назад
መጀመሪያ አንብብ ጋዜጠኛ መሲ ጀግና ሴት ናት እንዳንተ አይነቱ እንደለመድከው አዛውንቶችን ጠይቅ ። መሲ በርችልን
@senaitabebe7527
@senaitabebe7527 3 года назад
Yenye konjo ekorabeshalewu
@nahomnahom9987
@nahomnahom9987 3 года назад
መስኪ።አንደኛስወድሽ
@Tube-xj7hm
@Tube-xj7hm 3 года назад
ውይ ይመችሽ አቦ ጀግናየ
@muhamadhimam16
@muhamadhimam16 3 года назад
መስከረም ጀግና ነሽ እዳለቂው ይህን የመንግስት ቅምጥ
@asterbrzozowska5841
@asterbrzozowska5841 3 года назад
ጌታ ይጠብቅሽ በጣም ምሁር የሆነ ስው ማስገደላቸው ስለማይቀር ጌታ ይጠብቅሽ 🙏
@zemetawesetenewe5214
@zemetawesetenewe5214 3 года назад
ጀግናነሽ
@aslefa9989
@aslefa9989 3 года назад
መስኪ ጀግና
@SaraSara-ur9jm
@SaraSara-ur9jm 3 года назад
መሰኪ የኔ ጀግና ከገንሸ ነኝ
@vasilivasili9077
@vasilivasili9077 3 года назад
The same yo me
@eilzabethabayneh6783
@eilzabethabayneh6783 3 года назад
Every time when I saw you I’m very happy because you’re Tell the True100% right God bless you sister ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meserttaddese5675
@meserttaddese5675 3 года назад
ዋው መስኪይ አፌን ከፍቼ ነው የዳመጥኩሽ
@user-cu2ik1cy5d
@user-cu2ik1cy5d 3 года назад
አይዞሽ መስኪዬ የኛ ጀግና ዳግማዊት ጣይቱ እነዚህ ፅፈኞች ያውሩ ሰራቸው ነው እኛ እንደነሱ የንፁሀንን ደም የምናፈስ የሰው ደም የምንጠጣ አውሬ አይደለንም ሰው ነን መለስ ነፍስ በገሀነብ ትቃጠል ሰለአማራ ሞት ያወጅህ በሙሉ የገሀነብ እሳት ይብላችሁ አዎ እኔም አማራ ነኝ አማራን የሚጠላ ሰይጣን አውሬው ዳቢሎስ ብቻ ነው ጀግናችን በርችልንበናትህ ጋዜጠኛው እኔ ብቻ ላውራ አትበል መጀመሪያ ለጠየካት ጥያቄ መልሷን እስክትጨርስ ጠብቃት ምን አስቸኮለህ ረጋ በል ሚዛናዊነት ይጎልሀል ንግግሯን ስትጨርስ ጥያቄህን ቀጥል መሰኪ እውነት አላት እውነት ታሸንፋለች እንደጨለመ አይቀርም ይነጋል ፅፈኛና ሰው በላዎች ተረኞች ትቢያ ትሆናላችሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@nahusenaymetaferia4587
@nahusenaymetaferia4587 3 года назад
እውነት በመናገር የማይታወቅ መንግሥትን መሞገት የቻለች ጀግኒት መስከረም አበራ እንደስምሽ ብርሃን ነሽ::አድቂሽ ነኝ::
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 года назад
👍👏👏👏✊️
@nataniya143
@nataniya143 3 года назад
ምርጥ መምህርት ጠያቂውም በጣም እማደንቀው ጋዜጠኛ ነበር እዚህ ጋር ግን ሲጠይቃት እንደ ብልፅግና መርማሪ ሆኖ ነው። ወደፊት ያርማል በሚል አልፌዋለሁ መስኪ ግን በጣም ነው እማደንቅሽ ደፋር ግልፅ አዋቂ በርቺ የኔ አንደኛ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እንደ አንቺ አይነቱ ጀግና፣ አዋቂ፣ ደፋር ነው ሃገሪቱ ያጣቺው።
@endshaymekonen9715
@endshaymekonen9715 3 года назад
አንተ ከምታወራ ከእሷ ብትማር ይሻልህ ነበር። ስትበጠረቅ ቁጭ ብለህ የምትማርበት ጊዜ አመለጠህ
@hageriealebachewu498
@hageriealebachewu498 2 года назад
haha slgltsek(she)lgni amsgnalw....akatlgni
@DanCaller123
@DanCaller123 3 года назад
Please ask the questions don't fight. SHE IS A HERO. Don't scared let her talk.
@user-ud2xe6ox1z
@user-ud2xe6ox1z 3 года назад
መስኪየ ጀግና ሴት
@mokiyefilmon4053
@mokiyefilmon4053 3 года назад
ሰውየው ግን የብልጽግና አፍ ነው አንዴ ምነው አሞጠሞጠሳ
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 года назад
ምን ጥያቄ አለው?
@cellnet2558
@cellnet2558 3 года назад
እህ ሽኣመት ኑሪልን አችን የዎደች የተመረቀች
@Lijeyassu
@Lijeyassu 3 года назад
አባቴ መስኪ ትከብደሃለች የቤት ስራህን አልሰራህም ...Meski is intelligent and she clearly knows what she is talking about .... the journalist needs to be unbiased.
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 года назад
👌👍
@marmar803
@marmar803 3 года назад
The dude tried his best , to look like a Hard talk interviewer.(Host) 😊After few min he started to slowing down, he Can't fight back , doesn't have enough Knowledge, & history background, and rude , because he kept inturupting ,which is so Unprofessional & Completely against journalism discipline. Finally his questions doesn't have Any follow-up. " Gash Yaz_ Lekek "Neh Bachiru. !!!
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 года назад
ብዙ ጊዜ የማይመጥናት ጋዜጠኛ ይገጥማታል ግን ብቁ ስለሆነች ጠማማውን እንዴት እንደምታቃናው ድንቅ ይለኛል
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 3 года назад
በትክክል እንዴ አይነት አስተሳሰብ ነዉ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@abebeyenealem2413
@abebeyenealem2413 3 года назад
አይ ጋዜጠኛ በደንብ አስረድታሃለች ሰውዮ ተማር ፡ምንም ለውጥ የለም፡ነውጥ ነው
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 3 года назад
መስኪ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@user-mk3hw6lp8x
@user-mk3hw6lp8x 3 года назад
መስኪይ እንዴት ላርግሽ ይህን ደንቆር ጋዜጠኝ ንግሪልኝ ላይ ላዬን አውርቶ ማለፍ የሚፈልግ
@edenwerkye5723
@edenwerkye5723 3 года назад
መስኪ የእውነት ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@birhanua485
@birhanua485 3 года назад
Oww Meski... የዘመናችን እቴጌ. No one can match you in understanding the current political situation of the country. keep flying high!!
@peaceethiopia3935
@peaceethiopia3935 3 года назад
ምስኪ ምርጥ ምእልሽ ነው የሰጠሽው ።በተለይ ሴቶች ባለስልጣናት ለእሴቶች በሚለው በቃ በጥቃላይ ።
@ST-hl5de
@ST-hl5de 3 года назад
መስኪን ለመጠየቅ መጀመሪያ ብስለት ቀጥሎ እውቀት ያስፈልጋል ዝም ብለህ እሷንና የአማራን ህዝብ ለማውረድ ብትሞክር ትወርዳለህ በደንብ ነው አስረግጣ የነገረችህ ግን የሚገባህ አትመስልም! ለምትጠይቃት ጥያቄ እንኳን በቂ መልስ ስትመልስልህ አይገባህም ዘገምት ነህ እንዴ? ለማንኛውም መልሰህ ቪዲዩውን ከነዚህ ኮሜንቶች ጋር እንድታየው ጋብዥሀለሁ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 года назад
በትክክል
@bezaamde6952
@bezaamde6952 3 года назад
ድንቅ ሴት‼️
@Dudu53561
@Dudu53561 3 года назад
መስኪን ለመጠየቅ በቂ ዝግጅት እና ብቃት እንዲሁም ከወገንተኝነት በፀዳ መልኩ ለመሞገት በራስ መተማመን ያስፈልግሀል ,,,,,,ሙከራህ ጥሩ ነው መስኪ ግን እውነትም መምህርት ናት!!!
@NIKUTUBE1
@NIKUTUBE1 3 года назад
እናቴ ቤተሰቦቼ ጋደኞቼ በጣም ናፈቁኝ ከአገር ሲራቅ በፊት ትኩረት የማንሰጣቸው ነገሮች ሲናፍቁ አይጣል ነው 🤦🏽🙆🏾‍♂️
@user-ot3th6wf5q
@user-ot3th6wf5q 3 года назад
እድለኛ ነህ ጥሩ ትምህርት አግኝተሀል
@woine9440
@woine9440 3 года назад
መስክዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ የኔ ጀግና
@leuljissa3916
@leuljissa3916 3 года назад
ይሄ ባዶ ጭንቅላትህን ይዘህ መስኪን ማቅረብህ ደፋር ነህ ደደብ
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 года назад
ደደብ።ሸርሙጣ።
@abrahamhalie2085
@abrahamhalie2085 3 года назад
አደል፡የሆነ፡ፋራ፡ጫታም።
@abegarmedia5613
@abegarmedia5613 3 года назад
@@abrahamhalie2085 ቡዳ።
@ayro9195
@ayro9195 3 года назад
እሄ ጋዜጠኞ የአብይ ቂጥ አጣቢ ሳይሆን አይቀርም ደጎስ ያለ ነገር ብብቱ ውስጥ ተኩላው ጠቅላይ ሚኒስቴሩ ወትፎለት ነው እንደዚህ ወገቡን ይዞ የሚከራከርለት መስኪ የኛ ጀግና በርቺ ጎበዝ ከጎንሽ ነን እንደዚህ አይነት ደንቆሮ ሆዳም ጋዜጠኛ አይመጥንሽም እሱ ለሆድ ያደረ አንቺ ለውነት ያደርሽ አይመጥንሽም በርችልን እንወድሻለን
@freyfeked9001
@freyfeked9001 3 года назад
Meske, your determination is flawless, brilliant, brave and beautiful 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️❤️❤️❤️
@laylamohamed5358
@laylamohamed5358 3 года назад
መጀመሪያ ሰው ሆነህ የጋዜጠኝነት ስነምግባር አክብር በኦሮሙማ የጨቀየ ፅንፈኛ አመለካከት ይዘህ የጋዜጠኛ መስፈርት አታሟላም
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 года назад
ሀቅ
@tsehayemekonnen991
@tsehayemekonnen991 3 года назад
መስኪ ሐያሉ ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ ። እጅግ ምስጋና ይድረስሽ ።
@debreworkyitayew5958
@debreworkyitayew5958 3 года назад
I'm so proud of you sister ❤💛💚
@fikirchemere2670
@fikirchemere2670 3 года назад
Meskiye swodsh kimem ekonsh😍
@user-rt7et5hw8w
@user-rt7et5hw8w 3 года назад
መስክየ የኔ ጀግና እንዴት እኮ ከጀቴን እንደምታርሽዉ እእሄን የኦሮሙማ ዉታፍ ነቃይ ቆጭ ብድግ አስባልሽልኝ መብቻ ከቃላት በላይ ነሽ አንችን የወለደች እናት መሀፀኗ ይባረክ 💗💗
@leyowesame8040
@leyowesame8040 3 года назад
👍👏👏👏💪🙏
@melakuyilmazeleke3907
@melakuyilmazeleke3907 3 года назад
The comment I like most "በመጀመሪያ ጠያቂው የምታወራውን ተዘጋጅተህ ና ተገቢውን መልስ ስትሰጥህ አትዉተፍተፍ በዛ ላይ ጥያቄህን ግልፅ አድርግ ሰውን ጠይቀህ መልስ እስኪሰጥህ ጠብቅ ሰው እያወራ አታቋርጥ!"
@tigistumulatu7915
@tigistumulatu7915 3 года назад
አሳዘንከኝ ። መስኪ የዋዛ ሰው አይደለችም !'ለሌላ ጊዜ ተዘጋጅተክ ና ። Viva Meski 👏👏👏👏
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 3 года назад
ጋዜጠኛ አከብርሃለው ግን የጠየከውን ጥያቄ ለመስማት ብትሞክር : ካቋረጥካት ግን : መልክቱ ክርክር ይሆናል እሷ በተፈጥሮ በቂ መልስ አላት : ግን ትንሽ ግዜ ብትስጣት መልካም ነው : መስኪ ጅግና ሴት ነሽ!
@teshomebeyene9886
@teshomebeyene9886 3 года назад
ደረጀ ዘለቀ መስከረም አበራ በጣም ድንቅ ብቃት ያላት ልጅ እንደሆነች የተገነዘብክ አልመሰለኝም!! መስከረም እስከዛሬ የሰጠችውን ቃለ መጠይቅ ለማወራረድ የመጣህ ነው የምትመስለው:: መስኪ ግን ከበድ ሚዛን ነሽ በጣም አድናቂሽ ነኝ!!
@raheltewodros3111
@raheltewodros3111 3 года назад
መስኪዬ የኔ ጅግና የኔ ጨዋ : የኔ ደርባባ : እድሜና ጤና የሁልግዜ ፀሎቴ ነው::😎🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️💪🏽
@assabutegenu3423
@assabutegenu3423 3 года назад
ፈጣሪ ይባርክሽ እውነቱን ንገሪው በጣም እውነት በጣም
@gismebelete4496
@gismebelete4496 Год назад
መምህር መስከረም እንዳች መላው የኢትዮጵያ ምሁር በሙሉ ለህዝብ ደህንነት ለሃገር አንድነት እውነቱን ይዘው በጥቅም ሳይገዙ ቢሰሩ ኑሮ ይህ ሁሉ የሰው ልጅ ባላለቀ ባልተፈናቀለ ባልታሰረ ነበር ግን ፈሪና ሆድ አዳሪ ሆኑ ህታችን አንዷ ጣይቱ ነሽ አይፈሬ አይደፈሬ ቆራጥ የህዝብ ውለታ የሃገር አሌነታ የሆንሽ የቁርጥ ቀን ሰው ነሽ ልፋትሽን ትግልሽን እግዚአብሄር ይቁጠርልሽ አንድ ቀን የልፋትሽን ዋጋ እንደምታይ ጥረጥር የለውም በርች እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን ድል ለፋኖ ፍትህ ለታሰሩት በሙሉ ዘረኝነት ይጥፋ አንድነት ይለምልም
@haftumuyesheret5400
@haftumuyesheret5400 3 года назад
ዳግማዊት እቴጌ ጣይቱ ነሽ የኔ አበሳ
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 3 года назад
መሢ የኔ ጀግና እውነትሽን ነው አማራ ከሌለ ኢትዮጵያ ጎዶሎች ነች ሌሎቹም በተመሣሣይ
@bekeleemmanuel9569
@bekeleemmanuel9569 3 года назад
መስኪ በጣም የምወዳት የማከብራት ስርአት ያላት ያነበብች በድልን እንቢ በማለት በእውቀት የምትጋፈጥ ። እሳን በማየት ብዙ ሴት እህቶቻችን የምታነሳሳ እውነትን ይዛ የምትጋፈጥ በመሆን መበረታት አለባት ። ዘላለም የሚሉህ ጋዜጠኛ እንግዳ ጋብዘህ ያውም ሴት እንዴ !ስርአት ይኑርህ እንጂ አስጨርሳት ለእኔ ሴት እህቶቻችን ጥሪ ተደርጎላቸው መምጣታቸው ብቻ በቂ ነው ። ዘላለም ለእኔ አድር ባይ ጋዜጠኛ ባለስልጣን ወይ ባለጊዜ ስትጠይቅ ተሽቆጥቃጭ ሴትን አበሻቃጭ ነህ በመሆኑም በፊት ከነበረት ወደ ባላገሩ እንዴት መጣ ?ለሴት እህቶቻችን ለእናቶች ያለው አመለካከት አክብሮት ስርአት በተመለከተ መጠናትና የተሃድሶ ትምሮ ስልጠና ያስፈልገዋል። እኔ ወንድ ለሴት ለእናቶች ክብር ከሌለው በጣም ነው የምንቀው ።
@berrez4985
@berrez4985 3 года назад
MESKEREM the iron hearted, I wish you all the best. I appreciate you mental capacity with vast knowledge. From a retired teacher.
@abrlotube6500
@abrlotube6500 3 года назад
ይሄ እራሱን ጠጃም ሰው ነው ቆፋጠን በል ፈሳም። እውነት ነው አሁን ባለተረኝነት ነው። ደሞ ስጠይቅ ለመስማት ተዘጋጅ ባንዳ ሀገር የመፋረስ ተፅህኖ ሚረገው ጋዜጠኞች ናቹ።
@solekebe7628
@solekebe7628 3 года назад
መሢ ጀግናችን
@user-bb7zo6yh3s
@user-bb7zo6yh3s 3 года назад
መስኪ የኛጀግና እንካን ደናመጣሽልን ጠፍተሽ ነበር ነጭ ነጫን ተናግረሽ ኑሪ ለዉነት የቆመ መቸም አይወደድም እናዉቃለን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህትየ
Далее
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
Просмотров 21 млн
Boots on point 👢
00:24
Просмотров 2,1 млн
Косплей на ГОЛОВОЛОМКА 2!
15:20
Просмотров 479 тыс.
Фу пронесло
0:14
Просмотров 3 млн