Тёмный
No video :(

መስከረም አበራ ዝምታዋን ሰበረች | ከመስከረም አበራ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ | አራት ኪሎ ሚዲያ | @Arat kilo media |Ethio Nikat 

Arat Kilo Media አራት ኪሎ ሚዲያ
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 63 тыс.
50% 1

#aratkilomedia #meskeremabera #ethionikat
መስከረም አበራ ዝምታዋን ሰበረች | ከመስከረም አበራ ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ | አራት ኪሎ ሚዲያ | @Arat kilo media |Ethio Nikat
• መስከረም አበራ ዝምታዋን ሰበረች |...
የማህበረሰብ ትስስር ገጾቻችንን ይከተሉ!
.......................................
ፌስቡክ: www.facebook.c...
ቴሌግራም: t.me/Horn_Afri...
ትዊተር: Ar...
#ethiopia #ethiopianpolitics #aratkilomedia

Опубликовано:

 

15 мар 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 382   
@elsaabebe5423
@elsaabebe5423 Год назад
ይህ ጣፋጭ አንደበት በጣም ናፍቆኝ ነበር መስኪ እወድሻለሁ ።
@ethioshorts1902
@ethioshorts1902 Год назад
ዋው በጣም ናፍቄሽ ነበር። እነኳን ደህና መጣሽ ውዷ። እውነትም መስከረም አበራ
@user-yv9ko4iy8d
@user-yv9ko4iy8d Год назад
የጉራጌ ህዝብ ሁሌም ያከብርሻል ይወድሻል ለነሱ ድምፅ ሆነሻል ተብለሽ ነው የታሰርሺው❤
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
መስኪየ ናፍቀሽኝ ነበር የኔ ጣይቱ በርችልኝ አማራየ አይዞን ድል ካንተ ጋር ነው 💚💚💚💛💛💛💛♥️♥️♥️♥️♥️🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪
@abrahamtesfom1854
@abrahamtesfom1854 Год назад
😁
@wello446
@wello446 Год назад
ኮተት ሽንት ቤቱን አፅጅና እናት አባትሽን እህት ወንድምሽን እርጅ ሃርቡ ልጅ ሁነሽ የት አባሽ ታውቂዎለሽ ጎጃምን እና ጎንደርን ዘርሽም አያውቀውም ግን አንች በክት ሁነሽ አማራ ነፃ ልታወጭ ተነሳሽ 😁
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@@wello446 ጥንብ ጋላ ታዳ ያንተ ነውደ ጎጃም እና ጎንደር ⁉️ እናም ደግሞ በስራ አላፍርም አወ ሽንት ቤት አጥባለሁ ቤትም አፀዳለሁ ይሄ ደግሞ ውርደት ሳይሆን ክብር ነው ሰርቱ ቤተሰብን መርዳት አንተ ወይም አንች ድልብ መሀይም ምን አንስቶ እንዳሳደበሽ (ህ )ባይገባኝም መልሴ ይሄው ባጭሩ ገገማ 😡😡😡👹👹👹
@abelbayu7982
@abelbayu7982 Год назад
መስኪ እንኳን ተፈታሺልን የዘመኗ ጣይቱ በርችልን!!!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Год назад
መስከረም የልባችንን ነዉ የምትናገረው 🙏❤️
@girmaabera1435
@girmaabera1435 Год назад
ቤተምንግስት የሚውለው የሚያውደለድለው እራት የሚበላው ! በጣም ነው የተመቸኝኝኝኝ😂😂😂
@user-cx2fd9pw3y
@user-cx2fd9pw3y Год назад
መሥኪ እንኳን ደና መጣሽ ጀግኒት❤💛💚💪💪
@user-nn6ih7hl9p
@user-nn6ih7hl9p Год назад
መስኪዬ የኔ ጀግና እንኳን ደህና መጣሽልን❤
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q Год назад
የኔ ተናፋቂ መስኪዬ እወድሻለሁ ስለተመለሽ ስላየሁሽ ስለሰማሁሽ እጅግ ደስ ብሎኛል።
@bethelabate3611
@bethelabate3611 Год назад
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽልን።
@helenassefa3813
@helenassefa3813 Год назад
Thank God we have you Meski. You give us all strength and inspiration. Much love and gratitude to you 🙏
@techawatch
@techawatch Год назад
መስኪ እንዴት ናፍቃን እንደነበረ እንኳን ደህና መጣሽ::
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh Год назад
አራት ኪሎ ሚዲያ መስኪን ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን። መስኪ እንኳን ሰላም መጣሽ።
@liaybirhanu5300
@liaybirhanu5300 Год назад
የኔ ጀግናእንኳን ደህና መጣሽ
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h Год назад
ጀግና ነሽ ኑሪልን
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x Год назад
#መሲዬ እንኳን ደህና መጣሽ ፣ ከእስርሽ በኋላ ምነው ጥፍት አልሽ ፣ #ንቃት ሚዲያና አንቺም ናፍቃችሁናል ።
@user-xo2ig4fs6b
@user-xo2ig4fs6b Год назад
መስኪ የኔ ውድ እህት ስላየሁሽ ደስብሎኛል 👋💕🙏
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
😭😭😭 1.ለምን አማራ ዘመነን እና ፋኖወች ማሰፈታት አልቻለም ??? 2.ለምን አማራ ሢታረድ መንገድ ሢዘጋበት ቤት ሢፈርሰበት በቃ በቃ አይልም 3.ምን መደረግ አለበት ተነጋገሩ አደራ ❤❤❤
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Год назад
አንተስ አትነጋገርም ወዴት ዞር አራዳው
@anleywudu-tj8iz
@anleywudu-tj8iz Год назад
Welcome Meski. We missed you a lot.
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Год назад
መሰኪየ የኔ ጀግና ጠፍተሺ ናበር የኔ ጀግና❤💪💪💪💪
@Ha1230
@Ha1230 Год назад
መስኪን በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል ። አገር ሰላም ቢሆን በሰላም ብዙ ነገር ህዝብን ታስተምር ነበር ። ትንግርቱ እና መስኪ ይለዩብኛል አምላክ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@onegodonepeople2
@onegodonepeople2 Год назад
Who is saying she is scared ?? Really ?? She has gave her life with no reservations…everyone wants to live their life in silence and want other to take the heat. Thank you Meski you did everything you can!!!
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Год назад
Yes bro you are right but how long ? Every body be fighting for fair administration if not no body taker other any way Mesekerm is our diamond
@onegodonepeople2
@onegodonepeople2 Год назад
@@berhanuwondimu3876 I know what you mean, what am saying is that we have to come as a group and fight this, we don’t have to wait till other people tells as to do so, Meski is doing her part and we must take our part to over come this issue.
@kebededemisse171
@kebededemisse171 Год назад
ጀግኒትን በደንብ ጠንቅቀን እናቃታለን ፈሪ ባለፈበት አላለፈችም ‼️
@waineshettefera9685
@waineshettefera9685 Год назад
Well come back our HERO Meski ! Nice to see you in social media!💚💛❤️
@belayenshegebera6072
@belayenshegebera6072 Год назад
መስኪዬ የኔ ጀግና ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንኳን መጣሽልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tshaye423
@tshaye423 Год назад
መስኪ ትንታግ እህታችን እንኳን በሰላም በጤና መጣሽልን።
@addiszemen1637
@addiszemen1637 Год назад
መስኪ ጀግናችን በርቺ
@nebiyumamo4661
@nebiyumamo4661 Год назад
መስከረም አበራ እውነተኛ ምርጥ ጀግና ኢትዮጵያውያዊ በርቺ አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ ካንቺ ጋር ነን ነብስሽን አሲይዘሽ ኢትዮጵያ እንደ ሃገር እንድትቀጥልና ለመላው ድምፅ አልባው ኢትዮጵያውያዊ ድምፅ ስለሆንሽልን እናመሰግንሻለን እግዚአብሔር ካንቺ ና ከቤተብሽ ጋር ይሁን
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Год назад
አራት ኪሎ እናመሠግናለን 1.ለምን አማራ ዘመነን እና ፋኖወች ማሰፈታት አልቻለም ??? 2.ለምን አማራ ሢታረድ መንገድ ሢዘጋበት ቤት ሢፈርሰበት በቃ በቃ አይልም 3.ምን መደረግ አለበት ተነጋገሩ አደራ ❤❤❤
@lindamarcos2043
@lindamarcos2043 Год назад
መስኪ በጣም ደስ ብሎኛ ስላየሁሺ አትጥፊ እባክሽ
@Hayat-vs7ld
@Hayat-vs7ld Год назад
መስኪየ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ናፍቀሽኝ ነበር❤❤❤የኔ ዉድ በርች ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Год назад
መስኪዬ ጀግና ጣፋጭ ሴት ነሽ ዘመንሽን ይባርክልን በርቼ/ በርታ ወንድማችን ከልብ እናመስግናለን ። መስክ ያንችና የእስክንድር ህልም ይደርሳል አይቀርም እድሜ ይስጠን. አንድ ቀን ያስብሽው ከግብ ይደርሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ።
@tifahre5722
@tifahre5722 Год назад
መስኪዬ በ አማራውያን ጉዳይ ጥቂት ከማምናቸው ሰዎች አንደኛዋ ነሽ respect😚😚😚
@user-im8iv9zp4w
@user-im8iv9zp4w Год назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤
@rahawa
@rahawa Год назад
God protect our country Ethiopia 💚💛♥️
@meskiwol422
@meskiwol422 Год назад
Nice to see you ❤, vey matured educated , Meskerem is very amazing person for me, thanks 4 kilo media for bringing Meskerem for interview !!!
@TheDibue
@TheDibue Год назад
I am glad seeing you ❤️ Meski! You are all season politician!! You showed up in the right time!!! The clouds are clear, your struggle produced a fruit and we are transformed to a new horizon, the new struggle just started and u must be Part and parcel of it!! Your baby is looking for you, it needs nursing and nurturing!!
@girumgetaneh9904
@girumgetaneh9904 Год назад
በውነት መስከረም ምን እንደምል አላውቅም ብቻ እንኳን ደህና ሆንሽ በአሁኑ ሠዐት ካሉት ጥቂት ደፋርና አገር ወዳድ እትዬጵያውያን መካከል አንዷ አንቺ ነሽ ለማንኛውም ትግሉ ከባድና ብዙ መሥዋእትነት የሚጠይቅ ነው እግዚአብሔር መንገድን ይምሪን በጣም ነው የማከብርሽ
@dawitwubshet7589
@dawitwubshet7589 Год назад
የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅሽ አንቺ ብልህ መልካም ሴት🙏🙏❤❤🙏🙏
@taidedethio627
@taidedethio627 Год назад
Meski we are happy to see you back in the media
@ashenafi-21
@ashenafi-21 Год назад
መስከረምና ከሰለሞን መንግስት ጋር ፕሮግራም ቢያዘጋጁ ምርጥ ነው
@user-im2th6cb1g
@user-im2th6cb1g Год назад
መሲ ጀግናይቱ እንኳን ደህና መጣሽልን
@rasalex2005
@rasalex2005 Год назад
Am glad u back. Respect 🙏
@yosefasheber9014
@yosefasheber9014 Год назад
ድንቅ ነው መስኪ እናመስግናለን በርች
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 Год назад
Meskiye glad to see you ❤
@belaynehmekonnen8535
@belaynehmekonnen8535 Год назад
መምህራችን እንኮን በደህና ከረምሽ መጥፋትሽ አስስቦኝ ንበር ከሌሎች ወዳጅችሽም ጭምር ማሉቴኑው ለማንኛም እንኳን ሀሳብሽ ተስካልሽ ለኛም ስኬት ለሆነ አጋርነታችንን ምንወጣበትን መንገድ አመቻችልንና እንረዳዳ ለብዙ ግዜ በነፃ ስላስተማርሽን አሁን ደሞ የኛ ተራ ነው ትምህርት ቤታችንን መንከባከብ ::🇲🇱🇲🇱🇲🇱✌️
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 Год назад
መስከረም አበራ!!!!
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Год назад
Meskerem, Heroine. She has been combating ethinic racism courageously in the face of danger.
@Erena67
@Erena67 Год назад
ተተተ አራት ኪሎ የሚለውን የyoutube channel መክፈታችሁ እራሱ ደስ ይላል። አሁን ያለው መሪ ሲያየው የስልጣኑ ነገር ስለሚያንገበግበው ሳያስባንነው አይቀርም። ለማንኛውም በርቱልን! መስከረም ትልቅ አስተሳሰብ ያለሽ ለኛ ሴቶች እህቶችሽ አርአያ የምትሆኚ ውድ ዜጋ ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ተተተ
@semahagnmannegerew4580
@semahagnmannegerew4580 Год назад
መሥኪ ሥላየሁሽ በጣም ደሥብሎኛል እንኳን ደህና መጣሽ ።ነገር ግን የአማራ ህዝብ ከአንች ብዙ ይጠብቃል ሥለሆነም ተጎንሽ ነን ። ፍኖ አማራ
@Fantahun09
@Fantahun09 Год назад
መስኪ ቶሎ ነይልን
@user-jt4ud3ho5p
@user-jt4ud3ho5p Год назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ ጠፍተሽብን ነበር❤❤❤
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 Год назад
በውነት በጣም የተለየ እይታ ነው ያላት መስከረም አበራ ዳግማዊት ጣይቱ
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Год назад
መስኪ አንቺ ጀግና ትሁት አዋቂ ልጅ ነሽ እናመሰግንሻለን እንኮራብሻለን የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር በስራሽ ሁሉ በፊትሽ ይቅደም ጋዜጠኛ ዳዊት በርታ ተባረክ
@lya8367
@lya8367 Год назад
መስዬ ዪኔ ጀግናእንካን ደህና መጣሽ
@yewubdarguangul6139
@yewubdarguangul6139 Год назад
ጀግና ነሽ። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው።።።
@alemayehuguadie2449
@alemayehuguadie2449 Год назад
Amazing Meski. She is very humble ,sturdy and to the point in great clarification.
@edenkinfe6323
@edenkinfe6323 Год назад
የዘመናችን ጀግኒት የኞ ጣይቱ እንደመስኪ አይነቷን ያብዛልን🙏💚💛❤🙏
@alemteffera
@alemteffera Год назад
መስኪዬ እንክዋን ደህና መጣሽ:: ብዙዎቹን ሀሳቦችሽን እጋራለሁ:: አድናቂሽ ነኝ:: እረጋ ብለሽ ሀሳቦችሽን የምትገልጪባቸው መንገዶች በጣም ይማርኩኛል:: በርቺ የኛ ጀግና::
@samueldagne3642
@samueldagne3642 Год назад
Thank you, Meskie, for your explanation
@mekbaeyobbelachew3459
@mekbaeyobbelachew3459 Год назад
የኔ ጀግና እህት መስኪዬ አንቺና ማሀዛ ጀግና ሴቶች የኢትዮጵያ ኩራት ናቹ 💪❤
@biruktim4223
@biruktim4223 Год назад
አንበሲት መስኪ እንኳን ደህ ና መጣሽ!! ድንቅ ትንታኔሽ እጅግ ናፍቆን ነበር፡፡ በመጣትሽበጣም ደስ ብሎናል!!❤❤❤
@husenseid6454
@husenseid6454 Год назад
መስኪ ሲበዛ ቆንጆ ጀግና ጠካራ ልጅ ነሽ
@rahemetebrahim5403
@rahemetebrahim5403 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ መሲ
@yared8686
@yared8686 Год назад
Brave & professional journalist
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
Meski, welcome back...ቆይ ኢትዮጵያዊ አማራ ብቻ ነው ሌላውስ ደቡብ ምስራቅሱ አማራ ሲገደል ዝምታው ...ሀገራችን ሲያፈርሱት ነገ እነሱንስ አይነካም ...ወይስ ሌላ ሀገር አላቸው ??ሀገራችንን ተባብረን ማዳን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ግድ ይለዋል !!!😢😢😢
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube Год назад
ሲዳማ ዋጋዋን እያገኝች ነው
@Shaleqa_Adenan
@Shaleqa_Adenan Год назад
It’s funny all other are suffering same as Amhara but as usual you all assume Amhara is the only suffering. Have you ever bothered to check before you open your mouth. Typical Amhara ignoring the otter ethnicity like don’t exist or don’t matter
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
@Gerazmach Adana yes of course, he is the only one suffering. If u not Wayne, who started all this mess ..do tnk amhara, is it ? Or southern or east 🤔 To tell u the truth without amhara Ethiopia will be not standing for a long time like this ,that's why Western targeted amhara ... be honest, we all need peace. This is our country
@baletedare5567
@baletedare5567 Год назад
ቀድመው ከፋፈሉን እኮ በክልል በቋንቋ በብሄር በሀይማኖት ለቁጥር በሚያዳግት ፓርቲ በማቋቋም ...... ሲፈልጉ ማንም ጣልቃ እንዳይገባ ብለው በማስፈራራት
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 Год назад
@@baletedare5567 አማራ መንቃት መደራጀት እና መታገል ወያኔ ያሳደገው ዘንዶ ሳይውጠው!! ሁሉ አዲስ አበቤ ኢትዮጵያዊ ሀገሩ ነው የመኖር የመሥራት መብቱን የማስከበር !!!
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 Год назад
ትግሬዎቹ መቼም ቢሆን ለአማራ አይተኙም አማራ ነቅተህ ጠብቅ 💪💪💪
@veracity8968
@veracity8968 Год назад
ጋላውምእየገባበት ነው ለምን አማራን ስለሚፈሩት !!! 2 ቱም አማራ ስልጣን ከያዘ አበቃልን ብለው ያምናሉ !!!
@wubalemgojam791
@wubalemgojam791 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ መስኪዬ
@user-yy5np3hm9l
@user-yy5np3hm9l Год назад
ሁሉም ኢትዮጵያዊው አማራን ከጠላ አማራው ራሱን መፈተሽ አለበት።
@worededgier2604
@worededgier2604 Год назад
ጀግና መስኪዬ።
@meskizewde9878
@meskizewde9878 Год назад
መስኪዬ የኔ ጀግና እንደገና ሰላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል።👍❤👍❤👍
@berhanu2368
@berhanu2368 Год назад
መስኪ ሳናይሽ ሰንበት ብሏል እንኳን ደህና መጣሽ!
@user-su7xo1rv1z
@user-su7xo1rv1z Год назад
መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ እህት አለሜ አላህ ይጠብቅሽ ከነቤተሠብሽ የኔ እንቁ የፈጣሪ ጥበቃ አይለይሽ
@user-pb6nq3bz7w
@user-pb6nq3bz7w Год назад
መስኪ እንዴት እንደናፈቅሽን
@shewayesileshe4267
@shewayesileshe4267 Год назад
መስኪ የዘመኑ ጀግና እንካን ደህና መጣሽ የሚያነቃቃን በሰላማዊ መንገድ ጠፉቶብን ነበር🥰
@fralermamd2808
@fralermamd2808 Год назад
This pretty lady knows what she's talking about!!!
@Ethioenate
@Ethioenate Год назад
መስኪ መቼም ፍርሃትን እንደሆነ አታውቅም ጀግና ነች በስራዋ ጠንካራ በእሳት የተፈተኘች ቆራጥ እህት ነች ። መስክዬ ኑሪልን እንወድሻለን እህት አለም🙏
@aledwake
@aledwake Год назад
Meski♥️♥️♥️♥️♥️
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Год назад
smart, brilliant, bold and brace citizen. Meski, thank you for the good fight 💚💛♥
@girmaasres2598
@girmaasres2598 Год назад
Welcome back the Iron lady
@nebiyumengistu7774
@nebiyumengistu7774 Год назад
መስኪ የኔ ጣይቱ ሰላምሽ ይብዛ አማራ በቅርቡ ቦታውን ይይዛል
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 Год назад
በልቤ ምን ሆና ጠፋች እያልኩ ሳስብሽ ነበር መስከረም እንኳን ደህና መጣሽ አምላክ ይጠብቅሽ
@alemfantsh1838
@alemfantsh1838 Год назад
ምርጧ እህቴ 🎉🎉🎉🎉🎉መስከረም አበራ
@hayemiwendi5626
@hayemiwendi5626 Год назад
መስኪ ተናፋቀሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ❤❤❤❤❤
@mesfinashagre8793
@mesfinashagre8793 Год назад
Good to see you back Meski !, the greatest of all as an astute thinker of ethiopian current ! May GOD be with you!
@anbashamekonen356
@anbashamekonen356 Год назад
መሰኪ ማር እካን ደህና መጣሺ ናፍቀሺኚ ነበር
@bisratmelese3633
@bisratmelese3633 Год назад
MESKI. WE. LOVE 💘 ❤️ YOU 💚💛❤️💯💯💯👍👍👍👍👍👍
@ssds463
@ssds463 Год назад
ውውውውይ'''የሰውሕይወት""እደቅጠልየረገፈበትዘመን""አብይሖይ''ዘመንሕሑሉአይባረክ
@getahunzinabie6638
@getahunzinabie6638 Год назад
My Bravehearted brother Dave... Look only and directly to your guest's eye.... Stop staring to the roof.
@tilahuneshete1152
@tilahuneshete1152 Год назад
በሕይወት ዘመኔ ላያቸው ወይም ላገኛቸው ከምፈልጋቸው ሠዎች መሀል አንዷ ይቺ ንግስት ናት መስኪ የኔ ሰው
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 Год назад
መስኪዬ እንኳን ደህና መጣሽልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Год назад
መስኪ እንኳን ደህና መጣሽ
@onethiopiatube371
@onethiopiatube371 Год назад
ጀግናችን በርች
@saradawit9287
@saradawit9287 Год назад
መስክዬ የእውነት አምላክ ከአንቺ ጋር ነው::
@workutadesse6580
@workutadesse6580 Год назад
መስኪዬ ስወድሽ ድጋሚ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል
@mekdeswendemu3103
@mekdeswendemu3103 Год назад
ድንቅ ነሽ 💚💛❤️
@genetteferi9552
@genetteferi9552 Год назад
እንኳን፣ደስ፣አለሽ❤ ሰላየንሽ፣በጣም፣ደስ፣ብሎናል።
@seifumekashaw
@seifumekashaw Год назад
መሰኪየ እንኳን ደህና መጣሸ አንች ልዬ የሀሳብ ሰው ነሸ❤❤❤❤
@worededgier2604
@worededgier2604 Год назад
ጀግኒት ፈርቸ ነዉ ብትይም አላምንም በርች እህቴ ከጎንሽ ነኝ።
@adanealemu217
@adanealemu217 Год назад
መስኪ እንኩዋን ደህና መጣሽልን በርች አንድ ቀን አንቺም እንደ መአዛ መሀመድ የክብር ተሸላሚ እንደምትሆኝ አልጥራጠርም : በርቺልንህ እህታችን
Далее
Gli occhiali da sole non mi hanno coperto! 😎
00:13