Тёмный

የኛ - የሁላችንም ታሪክ (Yegna) | ምዕራፍ 3 ክፍል 6 

Yegna
Подписаться 182 тыс.
Просмотров 430 тыс.
50% 1

ሃና ሰሞኑን ተጨናንቃለች። የጤና ክበብ ልትጀምር ነው፤ የቤት ውስጥ ስራዋም እንዳለ ነው፤ ፈተናም ደርሷል፤ እንዴት ይሄድላት ይሆን? በቂስ ማጥኛ ግዜ ታገኛለች?
Subscribe: bit.ly/2wPney7
Connect with Yegna
Facebook: / yegna
Instagram: / yegna_official
Listen to the entire Yegna MUSIC: bit.ly/2gyZ4Sw
Listen to the entire Yegna DRAMA: bit.ly/2xB8Hph
Yegna is a multi-product brand rooted in Ethiopian culture and established to inspire positive changes for girls. The brand - and the media products that sit within it - challenge the way people think about girls and the way girls think of themselves.
የኛ የኢትዮጵያ ባህል ላይ መሰረት ያደረገ የሙዚቃ፣ የድራማ እና የቶክ ሾው ፕሮግራም ሲሆን ማህበረሰቡ ስለ ሴት ልጆች ያላቸውን እንዲሁም ሴት ልጆች ስለ እራሳቸው ያላቸውን አስተሳሰብ እንዲፈትሹ የሚያደርግ ሚዲያ ነው
አዲስ ቪዲዮዎቻችንን ለማግኘት ሰብስክራይብ አድርጉ: bit.ly/2wPney7
ተጨማሪ ክፍሎችን ያዳምጡ: bit.ly/2xB8Hph
የየኛን ሙዚቃ ያዳምጡ: bit.ly/2gyZ4Sw
ከ Yegna ጋር ይገናኙ:
Facebook: / yegna
እንኳን ወደ የኛ ዩ ቱዩብ ገፃችን እንካን ደህና መጣችሁ!
የ’የኛ’ ቤተሰብን ለመቀላቀል ገፃችንን ሰብስክራይብ በማድረግ በየጊዜው ስለሚወጡ እና ከዚህም በፊት በነበሩን ሙዚቃዎችን፣ የቲቪ እና የሬዲዮ ፕሮግራሞችን ላይ አዲስ መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
እኛም በፕሮግራማችን ላይ ያላችሁን አስተያየት ከእናንተ መስማት እንፈልጋለን፡፡
ገፃችን ሁላችንም እኩል የምንሳተፍበት እና መልካም የሆኑ ሃሳቦችን የምናንሸራሸርበት ሆኖ እንዲቀጥል እነዚህን ቀላል መመሪያዎች እንከተል
• ስለየኛ ያላችሁን ሃሳብ ሳትቆጥቡ ሁሌም ቢሆን አካፍሉን፤
• ይህ መድረክ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት እንዲሆን የምንፅፋቸው ነገሮች የሌሎችን ሃሳብ የሚያከብር መሆኑን አረጋግጡ፤
• በገፃችን ላይ የምታቀርቡትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በደስታ እናስተናግዳለን! ነገር ግን ገፃችን ገንቢ ነገሮችን የምናገኝበት ሆኖ እንዲቀጥል ሰዎችን የሚያጥላላ፣ ጥቃትን የሚሰነዝር ወይም የስድብ ይዘት ያላቸውን አስተያየቶች በፍጥነት እናወርዳለን፤
• ልብ በሉ! ሃሳባችሁን በምታካፍሉበት ጊዜ ለብዙ ሰዎች የሚደርስ በመሆኑ ማንነታችሁን እና የግል መረጃዎቻችሁን የማይገልፅ መሆኑን አረጋግጡ፤
• የገፃችን ዋነኛው እሴት መከባበር ነውና በተሳትፏችሁ ሁሉ መከባበርን መሰረት ባደረገ መልኩ ይሁን፤
• ለሌሎች መልስ ከመስጠታችሁ በፊት የመልሳችሁ ይዘት የሌሎችን ስሜት የማይጎዳ ወይም በምንም አይነት ሁኔታ ስጋት ላይ የማይጥል መሆኑን አረጋግጡ፤
• በ’የኛ’ ማህበራዊ ገፅ ላይ የየኛ ያልሆኑ የምርት ወይም የአገልግሎት ማስታወቂያዎችን አንደግፍም፤ በሚገኙበትም ጊዜ በፍጥነት እናወርዳለን፡፡
የ’የኛ’ ዩ ቱዩብ ገፅ ሁላችንም በነፃነት የምንወያይበት የማህበራዊ ድህረገፅ ለማድረግ እንዚህን መርሆች የሚጥሱ ነገሮቸ ካሉ ወዲያውኑ እናወርዳቸዋለን! እናንተም ከየኛ ጋር ስለሆናችሁ በቅድሚያ ልናመሰግናችሁ እንወዳለን፡፡
YEGNA IS FOR ALL OF US!!
Dear viewers,
We are excited to hear what you think about 'Yegna.' We want this to be a welcoming space for you , so feel free to express yourself. For this space to remain welcoming and open to all we need your help to keep it that way. This is your community. Feel free to speak up and tell us what you think or report anything wrong or inappropriate you see on this platform. You can write a comment or email us at ethiopia@girleffect.org or join us on our Yegna Facebook Page.
We can all keep 'Yegna' youtube page positive in the following ways:
- Help defend others. If you feel that users are being treated badly or others are being mean spirited. Report harassment and bullying of others. This is the best way to show that bad behavior will not be tolerated so offenders can be banned.
- Respect others by not using bad, rude or offensive language. Sexually explicit, obscene or offensive language is not allowed and spam and advertising will be removed immediately.
Keep yourself safe. Do not give out your personal information. Never tell people:
- your real name (make up a nickname)
- your age,
- your address,
- the name of your school,
- your email address or phone number, or
- any financial information or passwords.
Avoid meeting up with people you meet online. but if you do meet up make sure that you have an adult or your parent or guardian with you. If you are under 18 years old please make sure to get permission from your parent or guardian to visit 'Yegna' RU-vid so you can visit under an adult’s supervision.
#Yegna

Развлечения

Опубликовано:

 

28 мар 2020

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 751   
@ruwediashabudin489
@ruwediashabudin489 4 года назад
ይሄ ድራማ በጣም ነው ደስ የሚለው ትክክለኛ የኢትዮጵያ ኑሮ ነው ባማሩ ቤቶች የተሽሞነሞነ ፍልም ድራማ ስልችቶን ነብር
@user-xo5rq6os4d
@user-xo5rq6os4d 4 года назад
ውይይይይይ የሀና የጀራ አባት እኩል የነ አለም አባት ጋ እኩል መወለድ ቋንቋ ነው ፍቅር አስለቀሽኝ እናቷን ስትለምን እናት ለዘላለም ትኑር እናት ከለለች አለም ጨለማ ናት እናቴ ዘላለም ኑሪልኝ እወድሻለሁ
@lomegebru1180
@lomegebru1180 4 года назад
አሜን
@zjbfafivnb2878
@zjbfafivnb2878 4 года назад
ዋው
@haymiwinta5917
@haymiwinta5917 4 года назад
በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ሰላማችሁ ይብዛ 🙏እኔ በጭንቀት ልሞት ነው ስለ ሀገሬ ህዝብ እጨነቃለው ስለኔ እጨነቃለው ኤረ ይሄ ኮሮና የሚሉት የሰጠን በሽታ ከዚህ ምድር ላይ እንዲጠፋ አብዝታችሁ ፀልዩ 😭😭
@nananigisti3977
@nananigisti3977 3 года назад
amen ehit lehulechen ❤❤❤
@meskiyegta7808
@meskiyegta7808 4 года назад
እፍ እንደዚህ መልካም እንጀራአባት ደስ ሲል
@user-ej8st8sy5l
@user-ej8st8sy5l 4 года назад
ማነው ፍቅር እናቷን እና አባቷን ስታቅፋቸው ያለቀሰ እህ እኔም መቸ ነው እናቴ እቅፍ አድርጌ ይቅርታ የምጠይቅሽ
@mmmh7409
@mmmh7409 4 года назад
አንድ ቀን
@SalamSalam-hx5lv
@SalamSalam-hx5lv 4 года назад
Ayezosh adekn ancem takfacew alseh ede egzabher fikad esh ehtu
@Tube-qj5tn
@Tube-qj5tn 4 года назад
እኔ ለራሱ አለቀስኩ አይ ስደት ከቤተሰብ አለያይተሀን በናፍቆት ሊደፋን ነው
@user-br9cy3zz2t
@user-br9cy3zz2t 4 года назад
እኔም እማዬ እንደዛ አድርጋትለሁ ❤️😥
@user-zh7ed7mx8l
@user-zh7ed7mx8l 4 года назад
እኔ ይቅርታ ስትጠይቅ ሰውነቴ ውርር ነው ያለው አልቅሻለሁም 😭😭
@user-bs2sx3ks2v
@user-bs2sx3ks2v 4 года назад
እሄ ደራማ ደስ ከሚለኝ ነገሩ ሀገራዊ ኢትዮጲያዊ ያለ አርቴፌሻል ነገሮች ሳይጠቀሙ በትክክለኛ ማንነታቸው በባህላቸው በድህነታቸው ሳያፍሩ ሁሉንም ቁልጭ አድርጎ የሚያቀርቡት ነገር በጣም ደስ ይላል እሄነው ኢትዮጲያዊነት በርቱ ለኔ በአሁን ሳአት ካየኃቸው ድራማ አንደኛ ዬ ነው ይመቻቹ 💚💛💝☑👍👏
@dxdx3707
@dxdx3707 4 года назад
አድሥልቀቁአትኩሩእኔደሞመሮጦ
@n630
@n630 4 года назад
እንኳን ደና መጣችሁ ይሄን የምታነቡ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ እንድያስብ ፀልዩ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 года назад
አላህ ይሄን ኮረና ያጥፋልን ያርብ አላህ ያልታሰበ ደስታ ይስጠን, 🙏🙏🙏🤲🤲
@fozumig4619
@fozumig4619 3 года назад
Amennn
@bezacss2015
@bezacss2015 4 года назад
ማነው እንደኔ የነ ሀናን ቤት ሲይ ልቡ የሚረበሽ የገጠር ልጅ ብቻ የሆናችሁ ላይክ ግጩኝ
@hawaaalhuah3039
@hawaaalhuah3039 3 года назад
Bhijgjjg
@user-ek4dj3db1l
@user-ek4dj3db1l 4 года назад
ፍቅር ምንም አደጋ ሳይደርስባት በመመለሷ ደስ ብሎኛል
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 4 года назад
እኔም 😍
@mulu2978
@mulu2978 4 года назад
እውነት እኔም በጣም ደስ ብሎኛል
@eeoj4141
@eeoj4141 4 года назад
በጣም
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 4 года назад
ማነው የፍቅር መመለስ ያስደሰተው
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 года назад
አዋጂ አዋጂ የኛዎቹ መተዋል ኑኑ የስድት እህት ወዱሞች. ከዘመኑ ወረርሽኝ ፈጣሪ ይጠብቀን. በዱአ በጾሎት አትረሳሱ ድግሞ ቨድወዉን ድገማችሁት ልበል 😂😂 በስንት ጌዜ ጠብቄ ብትመጡ ያየነዉን ኧረ ምነዉ ምነው. በአንድ ጊዜ ከድስታ ወድ ሀዘን
@user-mw3he2is8m
@user-mw3he2is8m 4 года назад
የታየ ነው ሰኞ እለት በሊቭ ለቀውታል
@tigisttigist9062
@tigisttigist9062 4 года назад
የሳምቱን ነዉለቀቁት😥
@meskitamru8553
@meskitamru8553 4 года назад
ይለቀቅብሽ አቦ ድጋሜ አይደል
@user-xo5rx6rt3l
@user-xo5rx6rt3l 4 года назад
ድጋሜ ሳይሆን ቀጣይ ክፍል ነው
@dancesachali4323
@dancesachali4323 4 года назад
አድስ አይለቁምደ
@user-vx7id7wt3m
@user-vx7id7wt3m 4 года назад
ውይኔ የሀይሌ የጀራ አባት ደስ ሲል በርቱ ቀጥሉበት
@user-yl6nm2rt4s
@user-yl6nm2rt4s 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ነው በኡነት የኡነት የኛ ታሪክ ሁሉ በቤታችን ነው ያለው የህንን ታሪክ ቀጥልበት
@mahimemaryamlej2295
@mahimemaryamlej2295 4 года назад
ፍቅር እንኳን በሰላም ወላጆችሽ ጋር ተገናኜሽ ሳላስበው እንባዬ ባይኔ ሞላ ድጋሜ ስተት እንዳትሰሪ ምንም ነገር ቢሆን ወላጅን ማማከርና ማሳወቅ መልካም ነው ምንም ቢሆኑ ዞረን ዞረን ማረፊያችን ናቸው ብንታመም ብንቸገር ምንም ብንል ማን እንደ ወላጅ ላለለት😒💗
@Vip-fh7iv
@Vip-fh7iv 4 года назад
በትክክል እህቴ
@salihaahmed1130
@salihaahmed1130 4 года назад
የእውነት የሁላችን ታሪክ ነው ምትሰሩት። ጎበዞች
@shshsh2666
@shshsh2666 4 года назад
የፍቅር መጣት እዴት ደስ እዳለኝ የአለም አባት የኔ አባት መሳይ ነው ኡኡ እናት እና አባት ሲጣሉ በጣም ነው ሚጨቀው ደሀ ሆነው ፍቅር ሲኖራቸው ደስ ይላል አባቴ ሁሌም ያው ነው
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 года назад
የሀና አባት የሚገርሙ ደግ ሰው ናቼው ፍቅር ወደ ቤቷ ምንም ሳቶን በመመለሷ ደሥ ብሎኛል
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 года назад
የኔ መልካም አባት የነሀኒ እጀራባት እዲህም ጥሩ አለ
@user-ju2vq4ij7j
@user-ju2vq4ij7j 4 года назад
ውይ የነ ሀይሌ አባት ደስ ሲል ኡፍ ውድድፈ
@rebubintibaba8075
@rebubintibaba8075 4 года назад
Konijo koen nnnnn
@user-qc4dv5mx2c
@user-qc4dv5mx2c 4 года назад
መጡ መጡ ዋው አደኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ ከዝህ ከበሽታም አላህ ያውጣን በስደት አለም ላይ ያለነው በጭቀት አለቅን
@munabinttemam1702
@munabinttemam1702 4 года назад
አሚንንንን ያረብ
@freetamirat1403
@freetamirat1403 4 года назад
Endet endenafekachut
@angleangle7960
@angleangle7960 4 года назад
አሚን
@meyimunahassen6600
@meyimunahassen6600 4 года назад
አሚንንንንንን ያረብ
@NitanTesfaw
@NitanTesfaw 4 года назад
ru-vid.com/show-UCnOyDPOg3LYuCYADlKYML8w የአርቲስት ሰላም ተስፋዬ አድናቂዎች ዩቱዩብ ከፍታለች ገብታችሁ መመልከት ትችላላቹ
@mexuibaba8789
@mexuibaba8789 4 года назад
በጣም የምወዳችሁ ቀጥሉበት የኔልዩዎቺ ትምህርት በጣም ነው እሚያስለቅሰው. እውነ ት ቀጥሉበት
@endager3217
@endager3217 4 года назад
ሀይሌን እያየው ስቂ ሳልጨርስ ሀናን እያየው አለቅሳለው ሁላችውም ታምራላችው
@megersaalamayobiru9237
@megersaalamayobiru9237 4 года назад
Galatoomaa baay'ee jaalladheera fiilmii keessan.
@selamselam9389
@selamselam9389 4 года назад
በረቱ በረቱ በጣም ነው የሚያስተምረው አመሰግናለሁ
@abrhamassefa2323
@abrhamassefa2323 3 года назад
ያስቃል እኔ ተመችቶኛል ቀጥሉበት።☺☺☺
@user-ng4vg9ze3u
@user-ng4vg9ze3u 4 года назад
አዳራ ጌታየ አደራ ያገሬን ልጆች አደራ አንዳያይብኝ መከራ በተለይ በስደት የሚኖረትን ከዚህ በሽታ ጠብቅልኝ
@seadaseada6426
@seadaseada6426 4 года назад
አሚሚንንያርብ
@mariyamsaikhsaikh3978
@mariyamsaikhsaikh3978 4 года назад
የየመኑ የየመኑ ameeeeen amiiiiiiin Ya Rabbbbbbiiiii
@balahunbalehun6862
@balahunbalehun6862 4 года назад
አሜን አሜን
@user-ns9ue5ep4i
@user-ns9ue5ep4i 4 года назад
አሜን ዉዴ ለሁላቺንም
@mebratamare8379
@mebratamare8379 4 года назад
Amen
@retareta8675
@retareta8675 4 года назад
የሃኒ አባት ጋሼ ኡፍ ምስኪን አባት ምርጥ አባቴን አስታወሰኝ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 4 года назад
እንኩዋን ደና መጣችሁ የኝያዎች 😘 አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ራራልን 😭😭😭
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 года назад
ሰላም ውዶቸ አላህ ይጠብቃችሁ 🙆ፍቅር😥😥 ወይኔ ሀና ሚስኪን 🤔
@kapture1950
@kapture1950 4 года назад
የነ ሀይሌን ቤተሰብ ውድድድድድ በተላይ ሀንዬ ፈገግታሽ ደስስስስ ሲል
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 4 года назад
*እረ በደንብ እዩ አልተደገመም መጀመራያ ላይ ከባለፈው ቀንጫብ ይላል እንጅ አታየም ክክክክ ወይኔ ሀይሌ በሳቅ*
@ayshaa8864
@ayshaa8864 4 года назад
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በትክክል ተያችዉ እነሱን😂😂
@sarahabeshawt6965
@sarahabeshawt6965 4 года назад
ዋዉዉ እንኳን በሳላም መጠቹ ሰላሙን የዉርድ ለሀጋራችን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 3 года назад
አይ የኢትዮ አክስት የኔ ፍቅር እናት ልጆቿን አልጋላይ አስተኝታ የእህቷን ልጅ እመሬትለይ 😀
@user-uc4eo3df2i
@user-uc4eo3df2i 3 года назад
😜😁😁😂
@hayatahmed3871
@hayatahmed3871 4 года назад
አይ ኮማቾች ለካሥ ሣታዩ ነው የምኮምቱት😂😂😂😂
@elesanageyasuafakarielesa7097
@elesanageyasuafakarielesa7097 4 года назад
በጣም እኔም ታዘብኮቸው
@alhabeshi807
@alhabeshi807 4 года назад
@@elesanageyasuafakarielesa7097 ክክክክ በጣም
@Birtukan21
@Birtukan21 4 года назад
ድሮስ
@yehagersewdegu7966
@yehagersewdegu7966 4 года назад
🤣
@user-co5vy9qi7y
@user-co5vy9qi7y 4 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች በአየለቹባት አላህ ይጠብቀቹ ኮሮነን ከአለም አላህ የጥፈው 💕💕😘😘
@user-fg8gv4xf8n
@user-fg8gv4xf8n 4 года назад
አሚን ያረብ
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 года назад
የኔዎቹ እንኳን ደህና መጣቹ♥ ሰላም ለናንተ ይሁን ውድ እህትና ወድንሞቼ❤🙏🙏🙏
@burtelovejesus9769
@burtelovejesus9769 4 года назад
Yene kewus
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 года назад
@@burtelovejesus9769 ወዬ ውዴ ማነሽ😫🙈🏃‍♀️
@user-ty5wn7pw5f
@user-ty5wn7pw5f 4 года назад
አሚን ለሁለችንም
@mekiyuotube7483
@mekiyuotube7483 4 года назад
ዋውው
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
የነ ፍቅር እናት ደስ ስትል የኔ ድንቡሽ በቃ ሁላችሁም የነ ሀይሌ አባት ኡፍፍ
@semharkiroskiros1960
@semharkiroskiros1960 4 года назад
በጣም ደስ የሚል ፊልም
@user-jl1xe6ci2u
@user-jl1xe6ci2u 4 года назад
እሰይ እኳን በሰላም መጣቺሁ 😍 የፍቅር ሁኔታ አሳስቦኚ ነበረ
@gjxifi7f8fiff97
@gjxifi7f8fiff97 4 года назад
የኛዎች (2) በሀክም መታየት እና ውጤቱን መጠበቅ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ና እዝቦቿን ይተደግ ልብ በሉ እኔ የምርቅ ስለምዋድክ ነው አንቴም ለምትዋደቸው ስትል ረቀቸው እበከቹ
@titititi8003
@titititi8003 4 года назад
አበራ እና ቆንጅት የነ ፍቅር ቤተሰቦች ደስ ይላሉ
@sisaygetent3080
@sisaygetent3080 4 года назад
የነ ሀነ አባት እንጅ የእጀራ አባት አይደለምይመችህ
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 4 года назад
ሀይሌና ደዊት ስጨቃጨቁ ደስ ይለኝ የፈቅር ሰለሆነ
@user-ov2kz1kn1i
@user-ov2kz1kn1i 3 года назад
ፀጋ። እና ሀና። ስወደችሁ
@seadaaragaw290
@seadaaragaw290 4 года назад
ያምራል በርቱ ጠንክሩ
@koki1872
@koki1872 4 года назад
የኔ ማሮች ስወዳችሁ አምላኬሆይ ከሚወራዉ በሺታ አምላክ ይጠብቀን
@user-lf1mm5xv3j
@user-lf1mm5xv3j 4 года назад
አወ
@ekramdelil5185
@ekramdelil5185 Год назад
Wow !!!
@saraalshemmari6777
@saraalshemmari6777 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳችሁ❤❤🙏🙏
@user-qz9lv9uj8g
@user-qz9lv9uj8g 4 года назад
ቃናዎች ይቀድማሉ አይተነዋል #በርቱ_ማሮች♥
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
ነኝ ስደተኛ የኔ ስደተኛ ሰብስክራይብ አርጊኚ ማማየ
@user-qz9lv9uj8g
@user-qz9lv9uj8g 4 года назад
@@nununegnitube801 እሽ የኔ ቆንጆ
@aziza1131
@aziza1131 4 года назад
እኮን፡ደናመጣቹህ፡የኔውዶች፡ሥወዳቹህ
@Titay2348
@Titay2348 4 года назад
ወይኔ የፍቅር እናት ምን እንደምታደርግ ለማየት ማነው የቸኮለ እንደኔ
@user-gh2kw7kt6b
@user-gh2kw7kt6b 4 года назад
የነ ሀና አባትያ ዋው
@Ahmad-fm8rx
@Ahmad-fm8rx 4 года назад
የኛወች ደስ ትላላችሁ ውይ ሀይሌ አፍቃሪው
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Год назад
ከሁሉም ደስ የሚለኝ የሀና እና የወንድሟ ውዴታ
@anunegniyebetasabochetenaf1057
@anunegniyebetasabochetenaf1057 4 года назад
Uuufff enkuwan dehna matechulin yegnawochiye ❤
@tewdrosyonas408
@tewdrosyonas408 Год назад
I like this film......!!!!!!
@emaabara2254
@emaabara2254 4 года назад
የኛ ማኖ እንደ እኔ በጉጉት የምጠብቀው እንኳን ደና መጠቹልኝ ሀገር ሰለምሸ ይቢዘ
@nununegnitube801
@nununegnitube801 4 года назад
Ema Abara ማማየ ሰብስክራይብ አርጊኚ
@dhxxxbcg3820
@dhxxxbcg3820 4 года назад
አይ ሀይሊ የምትፈልግህን ትተህ ያላሰበችዉን ታስጨንቃለህ እዳዉ ግን ሎሚዬ ታሳዝነኛለይ ዉድ እናም እደሳ የሚት ልጅ ነኝ ሁሉንም ያጣሁ አይዞሽ ሂዎት ትፈትናለይ
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 4 года назад
እናመሰግናለን የእኛወች
@sara333sara4
@sara333sara4 4 года назад
እንኳን ደህና መጣችሁ የኛዎች ግን አትሸውዱን እሺ በድጋሜ
@user-fn4jw6ot5v
@user-fn4jw6ot5v 4 года назад
ውይይይይ ስወዳችው እውነት ቤትሰቦችጋር እንዳለሁ ይሰማኛል እናትን ሳይ እውነት እናትስ አይመስላችሁም እና አይዟችሁ
@belenyemaryamlij3081
@belenyemaryamlij3081 4 года назад
እእ ድጋሜ እሽ ይሁን ግን ሁለተኛ እዳይለመዳችሁ esi wdddd😘😘
@user-rm3py6vg5s
@user-rm3py6vg5s 4 года назад
ተምሰገን ፍቅር በሰላም መጣቺ 😂😂😍😍
@habiba8571
@habiba8571 4 года назад
አይተነዋል በርቱ ማሮች
@maskrma4168
@maskrma4168 4 года назад
የኔ ጌታ የነ ሃና አባት ደስ ሲል አባት እኮ ኩራት ነው
@user-gr5hf6mv5d
@user-gr5hf6mv5d 4 года назад
እንኳን በሠላም መጣችሁ
@abeas9623
@abeas9623 4 года назад
እንደ ሀና የሚመቸኝ ማንም የለም
@zhairakebede9379
@zhairakebede9379 4 года назад
በሰላም ነዉ የደገማቹት እዴ
@Leila-sn6dt
@Leila-sn6dt 4 года назад
ዋው በጣም አሪፍነው
@user-mc6db4ck6b
@user-mc6db4ck6b 4 года назад
ከምንም በላይ የማደቀው የነሀይሌን አባት እውነት እካን የጀራ አባትና ወላጅ አባት ይድህ አይከባከብም ሁሉም የጀራ አባቶች እድህ ቢሆኑ ደስ ይላል
@user-zt1ei3ms3n
@user-zt1ei3ms3n 4 года назад
የኔ ከዚህም በላይ ነው እመቤቴን 😭😭😭
@balengbaleng2221
@balengbaleng2221 4 года назад
የኔ ማሮችችችች ውድድድድድድ ኑሪልኝ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 4 года назад
የኔ ምርጦች መጣችሁልኝ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 года назад
ምርጦችዬ እንኳን በደህና መጣችሁ ከኮሮና በሽታ ይጠብቃቹ
@user-tw4ve4bj4y
@user-tw4ve4bj4y 4 года назад
እኳን ደህና መጣችሁ
@hawwaamahaammedahamed979
@hawwaamahaammedahamed979 2 года назад
كويس
@BokkuuMedia
@BokkuuMedia 4 года назад
Welcome my best drama
@fjfhmgjgjgf4493
@fjfhmgjgjgf4493 3 года назад
Wow des yemel drama new bertu 👌👌
@user-kb1xx5xy4s
@user-kb1xx5xy4s 4 года назад
የኮሮና ጭንቀት የመዳም ስራ ብዛት ሊገለኝ ነው ኦፍፍፍፍፍ አሁንሥ
@joneysebman9618
@joneysebman9618 4 года назад
ማዳምሽ እግርሽ ላይ የምትወድቅበት ሰአት ተቃርቧል !! ሀገርሽ የኮሮናን መድሀኒት ለመፈልሰፍ ቀናት ቀርቷታልና አይዞሽ የኔ እህት !
@Ksa-wz5dw
@Ksa-wz5dw 4 года назад
አይዞኘ
@yebabalijhabeshawit8537
@yebabalijhabeshawit8537 4 года назад
@@joneysebman9618 wayne baderegew
@user-cj2ht5mk4l
@user-cj2ht5mk4l 4 года назад
@@joneysebman9618 ምነው ባረገው አሁስን አሳበዱን አረበች እኔማ ትቻት ወጥቸ ውጭ ልል ነው
@chalikelbeche4190
@chalikelbeche4190 4 года назад
Fetaterishen lemagni selot argi enji ahe ahel atefire yemadem sera ke hone lemarshu ayekebdeshim fetiri mamenaw wenaw
@user-ti4bm3jo1y
@user-ti4bm3jo1y 4 года назад
አባት ብሎ ዝም
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 4 года назад
እመብርሃን ሃገራችን ትጠብቅልን
@waqqayotikksekotiwaqqayoti2102
@waqqayotikksekotiwaqqayoti2102 4 года назад
Well come yegna
@user-vf6jw8zv1h
@user-vf6jw8zv1h 4 года назад
እኳን ሰሰላም መጣቹ ውዶች ስወዳቹ ግን ድጋሚ ነው ከዚ ቀጥሎ ያለው ልቀቁልን በጉጉት እጠብቃለን
@memekumesh3171
@memekumesh3171 4 года назад
የኛዎች የኛ ምርጦች
@diygirl7687
@diygirl7687 4 года назад
በርቱ አሪፍ ነው
@nayatiawel7154
@nayatiawel7154 4 года назад
wowwwww betam now ye mi wadachuti betaleyi ye hanicho yene tarek now miamesalwo 💓🥰 beratu
@sinbbonneewallagga1767
@sinbbonneewallagga1767 3 года назад
Maloo Afan oromooti nuuf debisa Dirama kana bayyeen jallaadhaa Garu Afan kana hin dhaga,uun 😭❤❤❤
@rozifkryebutajarewa9246
@rozifkryebutajarewa9246 4 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ፍቅር
@zafomatuu
@zafomatuu 4 года назад
Welcome
@user-kf2jk8tf4g
@user-kf2jk8tf4g 4 года назад
እዳዉ ሥወዳችሁ እናተ ወጣቶች
@user-vo8pp8bt1l
@user-vo8pp8bt1l 4 года назад
የሀኒ ሀና ልክ እደኔ ነች እኔም እናትና አባቴ ተፋተው አባቴን እኔ ነበርሁ አባቴን የምከባከበው ከብቶች አሰማርቼ እጀራ ጋግሬ ወጥ ሰርች በአል ሲመጣ ጠላ ጠምቄ ዳቦ ቃግሬ ይሄን የምላችሁ በኛ አካባቢ ትንሽ ከተማ ነክ ስለነበር ብዙም በልጅነታቸው አይያዙም ታድያ አባቴ ስደት ከአምስት በላይ ልጆች ሲልክ ።ለኔ ብቻ ነበር ያለቀሰው ስደውል እባው እየቀደመ ማውራት ያቅተዋል የኔ አባት ውድድድ አረግሀለው
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 года назад
እኮንበሰላምመጣችሁ
@heihrjrhhdurjj1821
@heihrjrhhdurjj1821 4 года назад
ስወዳችሁ 💞💞💞
@eyobabety9199
@eyobabety9199 4 года назад
እረ ሃይሌ እጅህን ሳትታጠብ ዝም ብለህ አትብላ
@fayeforbes848
@fayeforbes848 Год назад
WOW
@solihabesha722
@solihabesha722 4 года назад
የነ ሀይሌ እናት አቤት አተዋወን ትጠላለህ አባየ ይሙት ደግሞ የት ነበረች ይሄን ሁሉ ዘመን
@ridaaababiya5129
@ridaaababiya5129 4 года назад
Welcome baga nagaan dhuftaan
@user-es4lp8cp5r
@user-es4lp8cp5r 4 года назад
የኔ ሀይሌ አባት መልካምነቱ ሳስደስት
@mekdasmamar3261
@mekdasmamar3261 4 года назад
ጸጋ ትግሥትሽ በጣም ያሥቀናል ሎሚና ጸጋ💚100%
@user-jp1mi1ik6y
@user-jp1mi1ik6y 4 года назад
የኛ ❤
Далее
ስብራት ክፍል  29 | Sibrat episode 29
40:54
Просмотров 40 тыс.
Не плавайте тут!😨🌊
0:26
Просмотров 4,2 млн
Как экзамены сдали?😅
0:13
Просмотров 1,1 млн