Тёмный

የአማራ ህልውና ትግል ላይ ያሉ እውነታዎች!!! 

MAMMA MEDIA (ማማ ሚዲያ)
Подписаться 11 тыс.
Просмотров 5 тыс.
50% 1

ማማ ሚዲያ ( Mamma media )
እሱባለው ጫኔ
የአማራ ህልውና ትግል ላይ ያሉ እውነታዎች!!!
ማማ ሚዲያ ( Mamma media ) 00447591124741.
mammamedia2020@gmail.com
/ @mammamedia2802
/ mammamhara
ማማ የውይይት መድረክ የዐማራውን ህዝብ ወደ ከፍታ ማምጣት እና እራሱንም ፣ አገሩንም ከአጥፊዎች መከላከል የሚችልበት ቁመና ኖሮት ኢትዮጵያን ሰላም ማድረግ በሚቻልበት መንገድ ላይ እንዲሰለፍ አስተዋጽዖ ማድረግ ነው ።

Опубликовано:

 

12 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@user-qs3qc1fq9q
@user-qs3qc1fq9q 28 дней назад
ማማ ሚዲያ በርቱልን
@abbal8388
@abbal8388 28 дней назад
ማማ ሚዲያ በርቱ❤️
@tsegayetakele963
@tsegayetakele963 27 дней назад
Excellent presentation Mamma media, thankyou. Personally, I have a huge admiration for Zemene Kassie. He proved to be both a strategic thinker and battle-field hardened fighter. He understood the enemies of Amharas clearly and way, way, ahead of his time - just like Gen. Asamenew Tsige. We need this man to be the head of a united Fano (Shewa, Wello, Gonder, Gojjam) to take the survival of Amhara a big step forward.
@genetnecho1109
@genetnecho1109 28 дней назад
ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ፣።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bv9hp4bx9w
@user-bv9hp4bx9w 27 дней назад
አውቀንሀል የሌባ አካሄ እናውቃለን
@demerewyohannes970
@demerewyohannes970 28 дней назад
ለነጻነቱና ለመኖር እየሞተ ያለ ህዝብ የዓማራ ህዝብ ለዘመናት ከውጭ የቅኝ ገዥዎች ጀምሮ እስከአሁን ባለው የጌዜ ዘመን ሲታሰብ አንድም ቀን ከጭቆና አገዛዝ ወጥቶ አያውቅም ። በውጭ ወራሪዎች የመርዝ ጭፍጨፋ ፡ የራሱ ወገን አስተዳዳሪ ተብየዎች ሲገደል ሲፈናቀል ሲደበደብ ፡ ሰርቶ የፈራውን ሲነጠቅ ቆይቶ ከሃምሳ ዓመታት ወዲህ ደግሞ በዓይነቱ ፤ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ መገደል ፤ መፈናቀል በእሳት መቃጠል ዝንተ ዓለም ክኖረበት ቦታ፤አትኖርም ተብሎ ቤቱ እየተቃጠለ ፡ ንብረቱ እየተዘረፈ ፡ ልጆቹ እየተጨፈጨፉ ሚስቱ እየተደፈረች፤ ህጻናት ከብራቸው እየተገፈፈ፡ ፤መኖራቸው፡ ሀቅና፡ ሀቅ ነው። በደሙና በአጥንቱ የገነባት፡ ኢትዮጵያ ፡ ለአማራ ህዝብ ፡ እንደአለብላቢት የምትለበልብ ክሆነ ለመኖር ህልውናው ሲል መኖር ከነፈጉት ጋር ግብግብ ተያይዞአል። ይህ እጅግ የተወሳሳበ ችግር እንዲትና እንዲት ሊመጣ ቻለ ብለን መጠየቅ የግድ ይለናል፡ የነዚህን ምክንያቶች ከተነሱበት አንስተን ወዲት እንደሚያምሩ መገመትና መተንበይ አስቸጋሪ የሚሆኑ አይመስሉም። 1ኛ.ዓማራ ነጻ ህዝብ መሆኑን የተገነዘበ ነጻነቱን አስከብሮ የኖረ በመሆኑ የራሱን እና የወገኖቹን ከብር አሳልፎ የሰጠበት ጌዜ ባለመኖሩ ፡ በተለይም የውጭ ወራሪዎች ከፍተኛ ጥላቻ ስለ አለባቸው ፤ ይህ ዘር ክምድረ ገጽ እንዲጠፋላቸው ፡ አብክረው ይሰራሉ፡ ለዚህም በሃገሪቱ ውስጥ ክፍተኛ ብጥብጥብ እንዲነሳ ማድረግ፤ አንዱን በአንዱ ላይ እንዲነሳ ማድሪግና ፤በተለይም በአማራው ላይ የተሳሳተ ትርክት እንዲደረግ ቅስቀሳ በማድረግ፤ እንዲዘመትበት ማድረግ አንደኛው ዘዴ በመሆኑ፤አሁን የምናየው፤ እጅግ የክፋ ሁኔታ ላይ ስለደረስ፡ ለነጻነቱ፡ የግድ እየታገለ ፡መሞት አስፈልጎታል። 2ኛ ለሃገሩ ለወገኑ ፤ለነጻነቱ ፤ቀናኤ ፤ቀጥተኛ በመሆኑ በማናቸውም ሁኔታ አጽያፊ ተግባራትን የማይሻ፤ የማይፈጽም፡ በመሆኑና ፤ለዘመናዊ ቅኝ ገዥዎች፤እጅ፤የማይሰጥና ፤የማያጎበድድ፡ለአንድ ኢትዮጵያ ፤የምትባል ሃገር ፡እራሱን አሳልፎ የሚሰጥ፤በመሆኑ ፡ ለዚህ የም ዕተ ዓመት ግፍ ሊሰራበት በቅቶአል። 3ኛ በፍጹም እኩልነትና፤አንድነት የሚያምን የሃገሩን ወስን ፤ክብር፤የምጠብቅ፤ ባህሉን ወጉን፤አክባሪ ሃይማኖቱን ጠባቂ፡፤የሊላውን አክባሪ፤በመሆኑ፤ 4ኛ በዓለም ላይ ካሉት ቅደምት የኪነጥበብ፤ አመንጭ በመሆኑ ፤ክፍትኛ የትምህርት እድገት አመንጭ በመሆኑ፡ልምዶችን ከትምህርት ጋር አዛምዶ፡አዋህዶ ፤ለህብረተስብ ፤ያቀረበ በመሆኑ ፤ለዚህ ቀጥተኛ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ፤ ለዘመናት ተከፍቶበት ፤ ተውኝ በማለት ቢለምንም ሊተው ባለመቻሉ ለነጻነቱና ለመኖር እየሞተ ያለ ህዝብ ነው። የዘር ማጥፋት ዘመቻው የተጀመረው መቺና እንዲት የሚለውን በዝርዝር እንመልከት፤ በመጀመሪያ የዘር ማጥፋት ምንድነው ? መቼ ተጀመረ ? ለምን ? ግቡምንድነው? እነዚህን ጥያቄዎች በማገናዘብ የዘርማጥፋቱን ዘመቻ ከየት ተነሳ ፤በነማን ተጠናክሮ ቀጠለ የሚሉትን ፤ማየት አስፈላጊ ይሆናል። 1ኛ. በአንድ ዘር ላይ አተኩሮ ፡ ሆን ተብሎ የትምህርትን እድል በመንፈግ ፡ ከተወለደበት ቦታ እንዲፈናቀል ማድረግ፡ 2ኛ. ሃይማኖቱን ፤መርጦ በሃይማኖቱ ላይ ጫና ብመፍጠር፤ በሃይማኖቱ እንዳይገለገል፡ ማግድ ፡ማበላሽት፤ ገጽ2 3ኛ. የእምነቱን መገልገያ ቤተክርስቴያንን ፤ ማቃጠል፡አገልጋዮቹን መግደል፡ ከአካባቤው እንዲፈናቀሉ ማድረግ በማንኛውም መንገድ ቢሆን ግልጋሎት፡ እንዳያገኙ ማደረግ 4ኛ.ዘርን መርጦ ማናቸውንም አገልግሎት መንፈግና እንዳይገለገሉ ማድረግ ፡የዘር ማጥፋት ተግባር ነው፡” 5ኛ.የመኖር ህልውና መንፈግ ፡ ማሳደድ ፡ ከተወለደብትና ካደገበት ቀዬ ማባረር፡ ንብረቱን መቀማት፤ እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን እና ሊሎችንም በዘህ ያለተካተቱን ጨምሮ በ1946 ዓም የተባበሩት መንግሥታት ፡ድርጅት የሰው ልጅ ሰብአዊ መብት ድንጋጌን የሚጥስ በመሆኑ (Crime committed with the intent to destroy a national , Ethnic , or Racial ,religious group or in whole or in a part ) የሚለው የዘር ማጥፋት ሥራዐት ተፈጽሞበታል፡ እየተፈጸመበትም፡ ነው። ይህንን በጣም የሻገተና ፤የበስየበስ ፡ ጠባብ ዘረኛ ሥራዓት በመታገል ለይ ይገኛል። ለዚህም ትግል ይረዳው ዘንድ ፡ የጥንት የመሰረቱን ፡ የአባቶቹን አየበገሪነቱን “ፋኖን” የሚለውን የአባቶቹን የመዋጊያ ስንደቅ አንስቶ እየተዋደቀ ይገኛል። ቆራጥ የሆኑ ተወዳጅ የዓማራ ልጆች የአባቶቻቸውን ዓርማ በመያዝ ፡እጅግ ጨካኝና ፤የአረመኔ የመጭረሻ የሆነውን ሰው በላ ስራዓት ከዓማራ ምድር ላይ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ነቃቅሎ ለመጣል ፡ በትንቅንቅ፤ላይ ይገኛሉ ። ጨካኙ ፡ የምርጥ ኦሮሙማ ዘረኛ መንግሥት፡ እየቃዥ፡ያለበትን፡ስርዎ ነግስና ፡ በዓማራ ደም ሊመጥነው፡ አይችልም። ምክንያቱም ቆራጥ የአማራ ልጆች አሉ።በዓማራ ደም የጨቀየው፡ አብይ አህመድ፡ የተባለ፡ጉግማንጉ፡የአረመኔዎች ፡ ቁንጮ፤ የሚመራው መንግሥት ነኝ ባዩ በአግባቡ እያነጋገርረው ይገኛል። የታሪክን ቀመር ስናሰላ፤ የአማራ ህዝብ፡ በሃገሪቱ ውስጥ ከበቀሉት ዘርና ወይም ጎሳዎች ጋር አብሮ ፤አክብሮ፤ተባብሮ የራሱን ስጥቶ ፡ይህች ኢትዮጵያን፡ እዚህ ያደረስ ፡እስክ አሁን እንድትኖር ያደረገ፡በደሙና በአጥንቱ ፡ በቅኝ ገዥዎች እንዳትወድቅ፡ ጠብቆ ያኖረ፡ ታላቅ ህዝብ ነው። ከላይ እንደተቀሰው፤ኢትዮጵያ ከዓለም የተለየች እንድትሆን ካደረጎት አንዱ ልዩ የሆነ ከትኛም ኢሮፓውያን ወይም ላቲን ያልተወረስ ፤ ቃንቃ ቀርጻ እድገትን ካመጡት፡ ዘር ወይም ነገድ ፡ አንዱ ነው። ለቅኝ ገዥዎች አላጎበደደም ፡ የሃገሩ አንድነት ክብር አሳልፎ ፡አልሰጠም፡ ፤ በማለት ፤የሃገሩን ዳርድንበር በደሙና ፤በአጥንቱ፤ዘብ ፤ቆሞ የጠበቃት ሃገር ፡ዛሪ የሚፈነጨው፡ ጋጠወጥ፡ ዓማራ በደለኝ እያለ ፤የሚያቀረሽው፡ ቅርሻታም፡ ሁላ ዓማራ በከፈለው፡ የደምና አጥንት ከፋይ የተገኘ መሆኑን ፡ አያውቁም፡ ወይም ተደፈኖባቸው?ለዚህም ፤ አሁን ጨርሶ ለማጥፋት እየተደረገ ያለውን ፤ዘመቻ ተብዩውን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ፤ ሊቃወመው ፤ይገባል።
@kokiyene2348
@kokiyene2348 28 дней назад
NO one cannot undermine the pioneer ship and outstanding deeds and initiative of organising, organising and restructuring of amhara fano ( amhara popular force). How the respected and. highly credited fano leader collen Muhabaw nominated and coordinate ither fano leaders to elect and approve Eskinder Nega to be all amhara fano leader despite Zemene and other fano leaders and almost more than 95 % of amhara fanos and 50 millions of amhara people are against eskinder Negas leadership as tested and betrayed, cheating, baffling, ideologically deviating, worked and. Working on dividing in all amhara provinces, downgrading millennials respected fanonism precious amhara and Ethiopian value by making commodity to be bought and sold by the amhara people donated with the name of fano!!!! Es kinder mental health has to be scrutinized before nominated as a candidate for leadership in parallel with is pathologically stubborn personality????? Unthinkable as eskinder for key positions of fano leadership. Never ever!!! This is amhara people stance!!!!!
@muluTam7471
@muluTam7471 28 дней назад
I can say Zemene is a person who kicked out Ethiopianist from Amhara. That is people that have hidden agenda disseminate negative idea about Zemene.
@voiceofamhara0102
@voiceofamhara0102 28 дней назад
አማራው ተዋግቶ ከማሸነፍ ውጭ ሌላ አማራጭ የለውም ። ህግ ያልገዛውን ሰው መሰል አራዊት - ሀይል ብቻ ይገዘዋል ። መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ ምክር ሲሰጥ እንዲህ ይላል :- 1 ) አምላክህ እግዚአብሔር ትወርሳት ዘንድ በሚሰጥህ ምድር በምትወርሳት ርስትህ የቀደሙ ሰዎች የተከሉትን የባልንጀራህን የድንበር ምልክት አትንቀል። ዘዳግም 19:14 2) አባቶችህ የሠሩትን የቀድሞውን የድንበር ምልክት አታፍልስ። ምሳሌ 22:28 ፈጣሪ ስለ አመራሮች ምን ይላል ? 1) " ያለ አመራር ህዝብ - ይሸነፋል ። ነገር ግን ብዙ ሰዎች ምክር ሲሰጡ, አስተማማኝ ይሆናል ። " (ምሳሌ 11:14 ) 2) "ጠላቶችህን ለመውጋት በወጣህ ጊዜ፥ ፈረሶችንና ሰረገሎችን ሕዝቡንም ከአንተ ይልቅ በዝተው ባየህ ጊዜ፥ ....ልባችሁ አይታወክ፥ አትፍሩ፥ አትንቀጥቀጡ፥ በፊታቸውም አትደንግጡ፤ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና አትፍሯቸው።" ( ኦሪት ዘዳግም 20:1-20 ) ሌባ - ካታለለህ ገንዘብህን ነው የምታጣው - እንደ ብልጽግናና ብአዴን ቅጥረኛና ምስለኔ ፖለቲከኛ ካታለለህ ግን ነጻነትህን ፤ ሀገርህን ፤ መሬትህን ፤ የቤተሰቦችህን የዘለዓለም ህይወት ታጣለህ ! ስለዚህ የጅምላ ጨፍጫፊህን ፤ ከሃዲና አታላይ ላይ ተነስተህ እርምጃ ውሰድ !!!
@user-bv9hp4bx9w
@user-bv9hp4bx9w 27 дней назад
አጭቤ አገው በጎንደርኛ ዘፍነህ አትሸውደንም
@user-bv9hp4bx9w
@user-bv9hp4bx9w 27 дней назад
ይህ ኮፍያ ለባሽ አጭበርባሪ ነው የሚሰራውን ብቻ እዮት ሌብነቱ ይገባችኋል
@user-sq3gk1ux1c
@user-sq3gk1ux1c 21 день назад
የተከበርከው የማማ ሚዲያ አዘጋጅ እሱባለው ጫኔ እደእድሜህ አስብ ትልቅ ሰው ነህ ለዚያውም በሰለጠነው አለም የምትኖር ጎጠኝነት አምሮህን አናውዞታል ለመሆኑ ዘመነ ማነው እስክድር ማነው ለአንተ ጎጃም ያልተወለደ ሰው አማራ አይደለም ማለት ነው ስማ ስማ አንተ ዩቱብ ላይ ቁጭ ብለህ ያ ያ የመረጃ ባለቤት ነኝ ባይ ስሙን ቀስ ይጥራውና ዘመድኩን በቀለ የሚባል ጋጠወጥ ጋር የአማራን ትግል ለመከፋፈል የምታረጉትን ጥረት እጅግ በጣም ያሳፍራል አንድ ነገር ልገርህ ዘመነ የሚባል ቆሻሻ የጎጃምን እዝለመመስረት ከዝናቡ ጋርየነበረው እሰጣ ገባ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነው ዝናቡ ተለሳልሶ ስልጣኑን ለዘመነ ባይለቅ ኖሮ እስከዛረ አንድ ባልሆኑ የወሎውም ኮረኔል ሙሀባ በልበ ሰፊነት ባይተውት ኖሮ የወሎ ዕዝ አንድ ባልሆነ አሁንም ልገርህ ያለ ዘመነ እና ያለ መሬ ወዳጆ የአማራ ትግል አይመራም ማለት ነው ለአማራ ትግል አይመራም ማለት ነው ለመሆኑ ከአዲስ አበባ ከወለጋ ከደቡብ የሄዱ ጨማሮች አማራ አይደሉም መሪ መሆን አይችሉም የጎጠኛነታችሁ ጥግ ለከት የለውምውባተ ጨርሶታል ጎደሬ ጎጃሜ ወለዬ ሸዋ ብለህ ጎጥ ስቲዝ አንድም ቀን ወደፊት መራመድ እደማይቻል ተናግሮ ነበር ነፍሱን ይማረው አንድ ነገር ልገርህ እንዲህ በጎጥ ባንከፋፈል ኦነግ አንድ ለሊት በክልሉ ባላደረ ነበር ነገር ግን እንደናንተ አይነቱ ጎጠኛ እያለ እንዴት አንድ ይሁን አጂማ ወሎ አንድ ድምፅ ሲሰማ አራቱም አንዴ ቢነሳ አዲስ አባ ወይም በማንኛውም ክልል በአማራ ላይ በማንነታቸው ጥቃት ሲፈፀም አንድ ላይ ሆ ቢል ኖሮ ዛሬ የማንም መጫወቻ ባልሆነ ነበር አሁንም ልገርህ በአራቱምጠቅላይ ግዛት ያሉ ማናቸውም አደረጃጀት በጋራ የመረጠው ካልሆነ በአፈ ጮሌነት የሚኮን አመራርነት አይኖርም ይህን ወቀው አንተ ከዘመነ ጋር ስላወራህ ኦስክድርን መኮነን ነውር ነው የነውርም ነውር ለነገሩ ፕ/ር አስራትን አስበልታችሁ ዛሬ በሞቀ አገር ሆናችሁ ዛሬም በአማራው ነግዱ
@kebedemichael7744
@kebedemichael7744 27 дней назад
አንተ መጀመሪያ ሚዛናዊ ሁን....ቆማጣን ቆማጣ በል
@KburomMeresa-j8x
@KburomMeresa-j8x 27 дней назад
አማራ ለጉራ😂😂
Далее
የወርቄ አርሶ አደሮች ጀብድ
5:50
Просмотров 54 тыс.
Идея под заказ😂
00:20
Просмотров 596 тыс.
За что я НЕНАВИЖУ ЛЕТО
00:59
Просмотров 229 тыс.
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
Просмотров 2,4 млн
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
Идея под заказ😂
00:20
Просмотров 596 тыс.