Тёмный
No video :(

"የአባትነት ፍቅሩን ሳልጠግበው አመለጠኝ" ድንቅ ታሪክ /በቅዳሜ ከሰአት/ 

ebstv worldwide
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 716 тыс.
50% 1

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Опубликовано:

 

21 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 848   
@lt963
@lt963 2 года назад
አቤት ዬኒ ጨዋ የሚለው ቃል ላንተ በቂ አይደለም። ልዩ ነህ። እንዴት ይህንን ላይክ አታደርጉም ?? ላይኩ በቂ አይደለም!!!
@mkdlawt5463
@mkdlawt5463 2 года назад
ዮን የኔ አባት ልጁን ምያቅፍዉ ሳው ልቤ እየፈልግ አቀፍካዉ ደስ አለኝ ሕፍፍፍ የኔ ምስክን ደሞ አክስቱ እደም ና ጤና ይስጥሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@berksanaser4949
@berksanaser4949 2 года назад
Hg
@nobelyamu2381
@nobelyamu2381 2 года назад
ወይኔ ሄኒ በጣም ይገርማል ከ12 አመት በፊት ነበር እኔም ባለቤቴም የምናውቀው በጣም ጎበዝ ጠንካራ ኮስታራ እናት ነበረችው እሱ እንዳለው በጣም የሐብታም ልጅ ነበር የሚመስለው እናቱ ስትሞት ለድርጅት እንደተሰጠ ነበር የሰማነው አሁን ሳየው ከቤተሰብ ጋር በመሆኑ እጅግ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለህ አክስትም ለዚህ ዋጋ ከፍላለች ከመላው ቤተሰቧ ጋር እግዚአብሔር ለክብራቸው ኢቢኤስም ክበሩ👏👏👏👏🙏
@mulumulu6618
@mulumulu6618 2 года назад
ማርያምን ያስለቅሳል
@yemsida1758
@yemsida1758 2 года назад
ወንዶች እባካቹ በየቦታው እየወለዳቹ ለልጆቻችሁ ሰቀቀን አትሁኑ።
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ደምሩኝ
@eldanahailu21
@eldanahailu21 Год назад
መቼ ይገባቸዋል 💔
@oumawlad7165
@oumawlad7165 Год назад
ጦሳቸው ለልጃቸው ይተርፋል
@hanaamanuel3313
@hanaamanuel3313 Год назад
Esun eko new yemlew just like my father
@medid.454
@medid.454 Год назад
Leza naw enem salageba alweldm biye kuch yalkut.....
@suleimannesredin4484
@suleimannesredin4484 2 года назад
ይህንን ፕሮግራም ማየት እዝነትን ያስተምራል ። ዮናስ በጣም ሸጋ ሰው ነህ ። አላህ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ ።
@annahayle6296
@annahayle6296 2 года назад
Yonase bexam teru seaw naw
@nesredintube227
@nesredintube227 2 года назад
@@annahayle6296 👍👍👍
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 2 года назад
የእናት የአባት እዳ ለልጅ እኔ ልንቀጥቀጥልክ የኔ ልጅ እባካችሁ አባቶች ልጅ ጥላችሁ አትሂዱ እናትም ዝም ብላችሁ አትውለዱ እዳው ለልጅ እየተረፈ ነው በስንቱ እናልቅስ በአላህ
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 2 года назад
😥
@user-nu6tt5oo8u
@user-nu6tt5oo8u 2 года назад
እናትም አባትም ማጣት ከባድ ነው ፅናቱን ይስጥህ እኔም ስለ አባት ሲነሳ እባዬ ይቀድመኛል በልጂነቴ ነው አባቴን ያጣሁት
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 года назад
አላህ ከትልቅ ቁም ነገር ያድርሳችሁ ልብ ይሰብራል 😭😭
@user-yg3sj7lz4d
@user-yg3sj7lz4d Год назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ዮኒ ስታቅፍው አባቱ እንደቃፍው ነው የተሰማኝ በእውነት
@cecet745
@cecet745 2 года назад
ዩኒ ሄደህ ልጁን እቅፍ አድርገህ ስታፅናናው በጣም ነው ያስደሰትከኝ!! ፍቅራችሁ ይብዛ!🙏
@user-iz8xi1tt6w
@user-iz8xi1tt6w 2 года назад
በዚህ አለም ሙሉ ነገር የለም ስለ ሁሉም እልኸምዱሊሌ እኳን ደስ አላቹ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህትደምሪኝ
@user-iz8xi1tt6w
@user-iz8xi1tt6w 2 года назад
@@TUBE-rv9zs እሺ እንደማመር አዲስ ጀማሪ ነኝ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
@@user-iz8xi1tt6w እሽ የኔውዲ እደምረሻለሁ ምንአዩኔ
@mulumulu6618
@mulumulu6618 2 года назад
አሜን ተባረኪ ትክክልነሽ
@welelaolson6952
@welelaolson6952 2 года назад
አስለቀስከኝ እይዞህ ማዐረይ አባትህ ደግ አባት ነበር ካልአዩ ማለት እንዴት ብየ ልንገርህ ለኔ የእህቴ ባል ነበር ከእህቴ ሴት ልጅ ወልዶዋል መቀሌ ያለችው ሄኖግየ አይዞህ ብዙ ቤተሰብ ነው ያለህ welcome to our family ወንድሜ🙏
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 2 года назад
እደት እዳሳዘንከኝ የኔ ሚስኪን ወዲም ትግራይ ውስጥ ያለውን ችግር አላህ አስቶላቸው ለመገናኘት ያብቃችሁ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እህት ደምሪኝ
@haiiahati3197
@haiiahati3197 2 года назад
ዮኔ ልዬ ሰው ነህ አንተን እምገልፀበት ቃል የለኝም ዬኔ የኔ ሰው አክባሬ እግዚአብሔር ይባርክህ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 года назад
እንደኔ በጉጉት ሚጠብቀው ማነው እኔ ልገጥቀጥልሕ አይዞሕ 😢😢😢አዛዘነኝ
@user-ej1rs4gj8k
@user-ej1rs4gj8k 2 года назад
እኔ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 года назад
እኔ
@metikengussia7487
@metikengussia7487 2 года назад
እኔ አለው የምር
@user-cx7tn7mx7b
@user-cx7tn7mx7b 2 года назад
እኔ አለሁ እህቴ ሰለጠፍችብኝ ይህን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው ምክኒያቱም አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች በ1995 ወደ አ አ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻውን አናውቅም እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ
@alexeabebe691
@alexeabebe691 2 года назад
@@user-ej1rs4gj8k,
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 года назад
ወ/ሮ መሠረት አድናቂሽ ነኝ።እግዚአብሄር ሰዎች ሁሉ የሚያውቁሽ ያድርግሽ።ልጆቹን በሀሳብ አሰባስበሻቸዋል።
@shambal2624
@shambal2624 2 года назад
በጣም ይግርማል የልጁ ጉጉት እደዚህ አልነበረም ሲቀጠቀጥ በጣም ነው ያሳዝነኝ ልቤን የነካው በጣም ነው ያስለቀሰኝ ገራሚ ታሪክ ያ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-lh7pl4pn9n
@user-lh7pl4pn9n 2 года назад
ኡፍፍፍፍ ፅናቱ ይስጥህ 😭😭😭😭 ኧረ ውሃ ለምን አሰጣቸውም እደዚ ሚደነግጡ ሰውነቱ እደት ነው ሚያቅጠቅጠው የነበረ 😭😭😭😔😔😔
@Tsehay1261
@Tsehay1261 2 года назад
ማማየ ደሞሪኝ
@FatumaFatuma-ku3bb
@FatumaFatuma-ku3bb Год назад
​@@Tsehay1261ነይ ቤተሠብ እንሁን
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 года назад
አክስትህ በጣም ጥሩ እናት ናቸው እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጣቹ
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 2 года назад
አሁን አንቺ እንጀራ እናት ልትባይ ነው ስም ነው እንጀራናት ጥሩ ሴት ነሽ አክስትየም ለዚህ ቁም ነገር አበቃሽው ተባረኩ አይዞህ ጥሩ ቤተሰብ ጋር ተቀላቅለሀል ተመስገን
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 2 года назад
ዮናስ የሄኖኬ ታሪክ የኔም ነው አባቴ እደወጣ ከቀረ ቆየ ይሙት ይኑር እንኳን ሳላውቅ ከ 15 አመት በላይ ሆኖታል የእግር እሳት ሆኖብኛል 😭😭😭 አባቴ በጣም ናፍቆኛል በጣም ጥሩ አባት ነበር አባቴ ዮኒ አንዴት ላግኝህ አግኝቼ ባወራህ ደስ ባለኝ ነበር ካለም ከሞተም ስለአ አባቴ የሚነግረኝ አድሰው ባገኝ ጥሩ ነበር በእውነት ሔኖክ እድለኛ ነው እህህህ ብቻ ሆኜ ቀረሁ ወገኖቼ 😭😭😭😭አባቴ መኮንን ከበደ ቡኔ ይባላል 7 ልጆቹን ትቶ እደወጣ እደዋዛ ቀረብኝ የኔ አባት 😭😭😭😭 ዮኒ ኮሜንቴን ካነበብክ ፃፍልኝ አድራሻህን ባውቀው ጥሩ ነበር የምታነቡ ወገኖቼም ተባበሩኝ ስል በእግዚአብሔር ስም እማጸናለሁ ኢቢ ኤስ አዘጋጆችንም ሳመሰግን ከልቤነው መልካም ስራ ለራስ ነውና በርቱልኝ እላለሁ 🙏🙏🙏🙏አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏 የኔ መኖርያዬ ድሬ ደዋ ነበርዋን ቀበሌ 0 3 ነው ዮኒ አንተም የትምህት ቤቴ አስተማሪ ነበርክ እኔ በደንብ አውቅሃለው አዲስ አበባ ከገባህ በኃላ አድራሻህን አላውቀውም የሀገሬ ልጅ 🙏🙏
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
አላህ ያገናኝሽእህት
@hayumamu1725
@hayumamu1725 2 года назад
አላህ ያገናኝሽ
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 2 года назад
አሜን አሜን ወገኖቼ
@yikertaendale1112
@yikertaendale1112 2 года назад
አክስትየው ምስጋና ይገባታል ለዚህ ያበቃችው። እድሜ ይስጣት
@user-tm7sw8mg6m
@user-tm7sw8mg6m 2 года назад
ዮንዬ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-px9ps8yh5h
@user-px9ps8yh5h 2 года назад
ebs እባካችሁን በሕይወት የሌሉ ሰዎችን መረዶውን በቤታቸው ውስጥ አድርጉት ይህ ከባህል ውጭ ነው
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 года назад
የካላዩ ባለቤት እድሜና ጤና ይስጦት
@sabateklay4890
@sabateklay4890 2 года назад
እውነት ነው
@elsabethtessema1842
@elsabethtessema1842 2 года назад
ሁሉምየሚገርም መልካም ሰዎች ናቸው ። እንኩዋን ደስ አላቹ። መልካም አክስት መልካም የጀራእናት መልካም እህት
@user-kt7st6ji1i
@user-kt7st6ji1i Год назад
❤❤❤
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 года назад
ደስ ይበልህ ኔኖክና እህት ወንድሞችህ ኩባ የምትኖሩ ብዙ ሀበሾች አሉ ተባበሯት ለኔኖክ አክስት እናት
@teegi5884
@teegi5884 2 года назад
ሰውየው በየሄደበትነው የወለደው ያሳዝናል😥😥😥😥😭😭😭ሄኖክየ አይዞህ እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ
@rahilove9599
@rahilove9599 2 года назад
በኮመንትህ ልሳቅ ወይስ ልዘን😂😓
@teegi5884
@teegi5884 2 года назад
@@rahilove9599 ሴትነኝ ወንድ አይደለሁም ሲቀጠል ምንም አያስቅ ያለጋብቻ በየቦታ መውለዱ ያሳዝናል እንጅ አያስቅም
@rahilove9599
@rahilove9599 2 года назад
@@teegi5884 ልክ ነሽ የኔ ውድ 😭
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l 2 года назад
@@rahilove9599 ወላሂእያለቀስኩ. ነበር ክፉጥርስ አሳቀችኝ😪😪
@seid7319
@seid7319 Год назад
​@@teegi5884 በትክክል
@eskialifyalefale7977
@eskialifyalefale7977 2 года назад
😭😭😭በዚች ምድር ማንም ሚቀር የለም ሁሉም በተራ ይሄዳል ይሄ የኪራይ ኑሮ ነው ወንድሜ እኔም ወላጆቸ በአንድ ቀን ሞቱ በመኪና አዳጋ እና አይዞህ እህት አግኝተሀል
@selmejons5098
@selmejons5098 2 года назад
ውይ እኔ ልንቀጥቀጥልክ የኔ ጌታ ሰውነቱ ተንቀጠቀጠ በማዳም ኩሸና በእንባ ጀምሬ በእንባ ጨረሰኩት የኔ ወንድም አባትክን ባታገኝም እህት ወንድሞችክን ሰላገኘክ በጣም እድለኛ ነክ እኛ ቤተሰብ ነን ብሎ መምጣት እራሱ በጣም ትልቅነት ነው ክበሩልን በጣም ገራሚ ቤተሰቦች ናችው
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ሰላምየ ደምሪኝ
@blenbiruk495
@blenbiruk495 2 года назад
እኔ እራሱ አባቴንና ቤተሰቦቹን ባገኝ ደስ ይለኛል ፈጣሪ ይርዳኝ🙏
@asterlebene9946
@asterlebene9946 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞህ ዮኒ ተባረክ!!ደሞ በጣም ሚገርሙ ቤተሰቦች ሰቶሀል አገር ሰላም ሲሆን ብዙ ሰው ምታገኝ ይመሥለኛል ለሁላችሁም እግዚያብሄር መልካም አባት ነው።
@frehailu3394
@frehailu3394 Год назад
አጆኻ ማዕረይ ፅንዓት ይሃብካ ዋይይይ ምሳኡ በክየይ😭😭😭😭😭😭😭
@mulugetagashaw836
@mulugetagashaw836 2 года назад
አአክስት ብቻ አይደለሽም እግዚያብሔር የመረጠሽ መልካም ሰዉ ነሽ
@saramehammed1242
@saramehammed1242 2 года назад
የምር ልብ ይሰብራል አይዞህ ወንድሜ ከቀሩት ቤተሰቦችህ ጋ በሰላምና በፍቅር ያኑሩህ አይዞህ ነገሩ ከባድ ቢሆንም ግን ምንም አይደረግ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ወሊሶ ግቤ እርሻ ልማት አጎቴ ሞላ አባተ የምታውቁት ካላችሁ። ሄኖክዬ እንኳን ደስ አለህ ከቤተሰቦችህ ጋር በመቀላቀልህ። አክስትህ በጣም ልዩ ሰው ናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
አይዞህ ወንድሜ አላህ ያበርታህ ።ሁላችንም ቀናችንን እምንጠብቀው።በርታ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 года назад
አይዞህ የኔ አባትዬ ከምንም በላይ ምርጥ የሆነች አክስት አለችህ ከእናትም በላይ የሆነች ደግሞም በአዲሶቹ እህት ወንድሞችህ ተፅናናለህ አባት እና እናትህም ቢኖሩልህ ጥሩ ነበር ነገር ግን ሁሉም ነገር የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆነና የሆነው ሆነ መፅናናቱን ይስጥህ ቀሪ ዘመንህን የደስታ ያድርግልህ ለአክስትህም ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 года назад
ዋው ኢቢኤሶች በጉጉት የሚጠብቀው ምርጥ ፕሮግራም ነው በርቱ ዮኒ & ፀዲ ስወደችሁ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Год назад
አልሀምዱሊሏህ አለነኢመተልኢስላም አላህየሹክርይገባህ አልሀምዱሊላህ
@FhgSf-tp1jb
@FhgSf-tp1jb 3 месяца назад
ዮኒየ ፈጣሪ ይባርካቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤ እኔ በጣም ነው ይህን ፕሮግራም የምቀታተለው በኡነት እንባየን ጨርስኩት 😢😢😢😢😢
@tigistfikre9249
@tigistfikre9249 2 года назад
እግዚአብሔር ያፅናህ በእህት ወንድሞችህ ተፅናና አይዞህ ጎበዝ ተማሪነህ ተምረህ ቤተሰብ ያሳደገችህን አክስትህን አስደስታት ።
@girmadejene4258
@girmadejene4258 2 года назад
ስልካቸውን የምታውቁ ለኩልኝ
@user-qh2ub6eu4c
@user-qh2ub6eu4c 2 года назад
አላህ አልቀደረውም እና ባገኘሀቸው ቤተሰቦች ተደሰት ወንድም 😭
@AaAa-gq7bv
@AaAa-gq7bv 2 года назад
ወላሂ እደት አጀቴን አደበላኝ የኔማር ገናበልጅ እድሜህ ፍቅራቸወን ሳታውቅ። እኔቀጥቀጥልህ😭😭😭😭😭😭😭እዝህ ላደረሰችህ ላክስትህ እረጅም እድሜ እድሁም ለኢ ቢኤስ😍😍😍
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
እደት እዳለቀስኩ እህትደምሪኝ
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 2 года назад
የኔ እናት ይንቀጠቀጣል ሲያሳዝን አይዞህ ወንድሜ 🙏🙏😥😥💔
@mahitube9113
@mahitube9113 2 года назад
ወድሜ አይዞህ ካጣከው ይልቅ ያገኘኸው ይበልጣል ቤተሠቦችህ ጋ በደሥታ እድትኖር እመኝልህ አለሁ ምርጥ ቤተሠብ ምርጥ አክሥት
@user-qj8gn9ee5q
@user-qj8gn9ee5q 2 года назад
ዩንየ የኛ ምርጥሠው ከሚሥቁት ጋር ስቀሕ ከሚያለቅሡት ጋር አልቅሠሕ የኛ ገራገር ኑርልን
@selamselam7112
@selamselam7112 2 года назад
ሁል ግዜ ነው የማለቅሰው ይህን ፕሮግራም ሳይ
@TUBE-rv9zs
@TUBE-rv9zs 2 года назад
ሰላምየደምሪኝ
@marmwitdesaley6815
@marmwitdesaley6815 2 года назад
ዮኒ እንዴት ነጭ ልብ ነዉ ያለክ ለሰዉ ክብር ለስዉ ያለክ ፈቅር እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥክ
@corinne6155
@corinne6155 Год назад
ወንድም ሆነ ሴት ልጅ ወልዶ ከሆነ እንደምንም ልጆችን ማገናኘት ጥሩ ነው የዚህ ልጅ ልብ በጣም ህንደተስበረ ያሳያል
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 2 года назад
እንደው እውነት የሆነ ያልገባን ነገር አለ; ወንዶች እዛም እዛም እየወለዱ ልጆች እና ብዙ ቤተሰብ እንደዚ እድሜ ልክ የሚከፍሉት ነገር::
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
ችግርኮነው፡አሁን፡ካለመተዋወቅ፡በዚህ፡መልኩ፡ወንድም፡እህቱን፡የሚያገባ፡ስንቱነው፡ይህሄ፡በሉ፡ሀደራቹሁን፡ፊቅር፡ስጡት
@s.m.749
@s.m.749 2 года назад
ወንድሜ አይዞህ ሰውነቱ ተንቀጠቀጠ ውይ 😢 እንኳን የተቀሩ ቤተሰብህን አገኘህ!! ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባርክህ በእውነት የኔ ሩህሩህ ሄደህ ከጎኑ ስታቅፈው ደስ አለኝ::
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 года назад
እኔ ራሱ ባቀፉት እያልኩ ነበር
@saronsaron69
@saronsaron69 2 года назад
ውፍ በእንባ ጀምሬ በእንባ የጨረስኩት 😭😭እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ 😭😭🙏🙏
@zahraliban5714
@zahraliban5714 2 года назад
አክስትህም ጠንካራ ናት አላህ እድሜና ጤና ይስጣት።
@user-no3xk3vr7t
@user-no3xk3vr7t 2 года назад
ዮኔ መልካም ሰው ትታጥናናቸው እቅፍ እያረግህ እግዚአብሔር ይባረክህ ኢቢኤሶቺ በጠቅላላ ተባረኩ
@fhhg907
@fhhg907 2 года назад
ጀምሬ እስክጨርሰው በእባ አይዞህ ወንድሜ ከባድ ነው አጠገባችንም ሆነው አልጠገብናቸውም
@dribasenayittube6639
@dribasenayittube6639 2 года назад
እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ ሄኖክ ታሪክህ በጣም ያሳዝናል ቢሆንም ግን ጠንካራ ልጅ ነህ በርታ ለትምህርት ከጭለማ በሃላ ብርሃን አለ😭♥
@semirabintbaba6562
@semirabintbaba6562 2 года назад
ኡፍፍፍፍፍ በለቅሶ ጨምሬ በለቅሶ ጨርሥኩት😢😢😢💔የኔ ወንድም አይዞህ በጣም ነዉ ልቤ የተሠበረዉ💔💔😢
@yemsrachmisir8927
@yemsrachmisir8927 2 года назад
የኔ ቆንጆ አይዞህ በርታ እህት ወንድም አለክ ከዛበላይ ደሞ ምርጥ እናት አለክ አይዞህ በርታ ፈጣሬ ያፅናክ 😭😭😭
@bayusemokenne629
@bayusemokenne629 2 года назад
እንዴት ልብይሰብራል አባቱን ቢያገኝ ብዬ ተመኝቼ ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር የወደደውን አረገ መልካም አክስት መልካም ቤተሰብ እህት ወንድሞች ማግኘት መታደል ነው ሄኖኬ አይዞህ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ የፍቅር ዘመን የመጠያየቅ የመረዳዳት ዘመን ይሁንላቹ ወገኖቼ ዮኒዬ የሀገሬ ልጅ በርታልኝ 🙏🙏🙏🙏
@user-sb2qm9ty3h
@user-sb2qm9ty3h 2 года назад
በስማም ይሳዝናል በጣም መጽናናቱን ይድላቹሁ ለልጅ ልብ የሚሰብር መርዶ ነዉ በእዉነቱ ከሆነ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 года назад
ኧረ በእግዚአብሔር ሰዉ ከወለደ በሃላ መለያየት ባልኖረ ኡኡኡኡ ያማል በርታ የኔ ወንድም አይዞህ
@tegestasrat4843
@tegestasrat4843 2 года назад
በእዉነት እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም አይዞህ ትልቅ ቦታ ያደርስህ አባ ልጄን መሰልከኝ የኔ ጌታ አይዞህ
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 2 года назад
የኔ አባት በጣም ነው ያሣዘነኝ ልጁ ታሪኬን አሥታወሥከኝ እኔም አያት እና አክሥት ናቸው ያሣደጉኝ አባቴን ወንድሞቸን አላውቅም በማፈላለግ ወንድሞቸን ሥደት ላይ ሁኘ ተዋወኩኝ ግን የአላህ ፈቃድ ሆኖ አንዲኛው ወታደር ነበር አይኑን ሣላየል ነው በሞት የተለየኝ
@hayatkonju261
@hayatkonju261 Год назад
አባት ማጣት በጣም ከባድ ነው የደረሰበት ያውቀዋል የአባት ናፍቆት የኔ ጀግና አይዞህ
@fifififi3385
@fifififi3385 2 года назад
በለቅሱ ጀምሬ በለቅሱ ጨረስኩት አክስቱ ፈጣሪ ዕረጅም ዕድሜ ይስጥሽ ዮኒ ትልቅ ቤተሰብ ነው ያሳደገ ፈጣሪ ይቀፍህ ደስ አሰኘህኝ ተነስተ ስታቅፈው
@KrdoKrdo-po3fn
@KrdoKrdo-po3fn Год назад
ልጁቱ ልቤን ሠበረዉ አጀቴን ወላዉ 😭😭😭በጣም ከባናዉ አንዳቸዉ እንኳ ቢኖሩ😔😔😔💔💔💔💔ፈጣሪ ያበርታህ ወድሜ🙏
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 года назад
ዮኒ መቸም መልካም ነህ ሀቂቃ መልካም አይገልፀውምተባረክ
@zeylamulat3078
@zeylamulat3078 2 года назад
ዮኒ ያንተን ልብ ለሁሉም ኢትዮፒያዊ ይስጥ።
@norasesa1384
@norasesa1384 2 года назад
በጣም ልብ ሰባሪ ነው እንኳንም አባትህን ብታጣም እህት ወድም በማግኘትህ እግዚያብሔር ይመስገን አይዞህ ፈጣሪ ለትልቅ ደረጃ ያብቃህ በርታ አይዞህ 🙏🙏🙏
@yedusami26
@yedusami26 3 месяца назад
የፈጠረህ አምላክህ ለቤቱ ስራ ፈልጎህ በቃ ወርቅ ይሁን ዘመንህ
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 11 месяцев назад
ኢብኤስ ምን ቃል ይገልፀዋል በስመአብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም እንኳን ደስስስስ አላችሁ ❤❤❤❤❤
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 2 года назад
አይ ዮኒ እጅግ በጣም መልካም ሰው አብረህ ታለቅሳለህ ታፅናናለህ
@amma4705
@amma4705 Год назад
ለመጀመሪያ ግዜ እንጀራ እናት እንደዚች ሤት ያለሁት እረጂም እድሜ ይሥጣት
@jerryayele2713
@jerryayele2713 2 года назад
አይ ወንድ በየቦታው ይወልዳሉ በየቦታው ማግባት ልጆችንን ማሰቃየት አፈር ብሉ እደዚ እምታረጉ አርግዛቹ ስለማትታዩ በየቦታው መውለድ ውይ እኔ እንባ ይፍሰስላቹ
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g 2 года назад
😁😁😁
@azizaabdilkader8987
@azizaabdilkader8987 Год назад
አልቅሸ ነበር ዘና አደረግሽኝ 🤣🤣🤣
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605 2 года назад
ዩኒ የኔአባት ረጂም እድሜ ጤና ይስጥህ 🇪🇹🇪🇹✌️
@foziyaali5123
@foziyaali5123 2 года назад
ዮኒዬ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እሚያበረታታ አደበት ነው ያለህ
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 2 года назад
የኔ ጌታ የእናት የአባት ፍቅር አተክ ማደግህ እውነት ልብ ይነካል አክስትየው ጀግና ነሸ ፈጣሪ እድሜ ከጤና አብዝቶ ያድልሸ በዚው ቀጥይ ሄኖኬ አክስትክ አኩራት
@emebetabebe3331
@emebetabebe3331 2 года назад
ሄኖክዬ አይዞህ ሁሉም ኢትዬጵያዊ አባትህም እናትህም ነን በርታልን ጠንከር በል ጐብዝልን ፡
@mekdesanderigi5538
@mekdesanderigi5538 2 года назад
የኔ ጌታ አይዞህ ሁሉንም ማጣት ቢከብድም አይዞህ እህት ወንድም አለህ
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 года назад
የአላህ በጣም ከባድ ነዉ አይዞህ ሄኖክ 😥😥 ሴትየዋ ምርጥ ናት የአባትየዉ ሚስት
@asterbelete6867
@asterbelete6867 2 года назад
አይዞህ በርታ ጥሩ እናት ናቸው ፈልገውህ መምጣታቸው ጥሩ ስለሆነ ነው ሁለተኛ እናት አገኘክ
@haymanot09
@haymanot09 2 года назад
የኔ ጌታ አይዞህ እኔ ልቀጥቀጥልህ 💔😭😭😭አይዞህ እንኩዋን እህት ወንድሞችህን አገኘህ በርታ ጠንካራ ሁን
@procell803
@procell803 2 года назад
የእውነት ልቤ ነው የተሰበረ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው መፅናናትነው ያለብህ ይሄ አንዳንዴ ይፈጠራል ተምረህ የአባትህን ስም ማስጠራት አለብህ ደስ የሚለው እህት ወንድሞች አሉህ ከእነሱ ጋር በፍቅር እረጅም እድሜ ያኑራችሁ
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Год назад
ምርጥ ስራነው በርቱ ሰላምለሐገራችን ይሑን👐😢ወለጋ ዬኔእናት አስለቀሱኝ አይሞት ዬኔምአባቴን በስዴትአጥቻለሁ ያማል
@user-rv5zh2ew6l
@user-rv5zh2ew6l 2 года назад
አህ ወንድሜ ፈጣሪ ያፅናና እናትህን በልጅነትህ ወሰደብህ አባትህን አታቀውም ነበር እሱም አረፈ ሲሉ እንኳን አንተ እኔም አልቻልኩም ወላሂ ለኔም ከብዶኛል😭😭
@tube-ii9kv
@tube-ii9kv 2 года назад
የኔ ጌታ የታአፈነ ጩኸት እግዚአብሔር ያፅናህ አባቴን በጣም ስለምወደው እኔን መስሎ ታየኝ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ እፉፉፉ😭😭😭😭
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
ዋው በጣም ደስስስ ይላል ሄኒዬ እናት የሆነች አክስት ስላለችክ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ፈጣሪ ያክብራችው ሁላችውም
@harega5745
@harega5745 Год назад
በቃ አባቶች ወልደዉ ዞር ብለዉ አያዩም አይዞህ የኔ ልጅ አባትህንም ነፍሱን ይማረዉ
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 2 года назад
እዴትያማል በጌታ በልጅነቱ መከራው በዛበት ይሁን እግዚአብሔር ዘመድ ይሁንህ።
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 года назад
የኔ አባት እኔ ልቀጥቀጥልህ እህህህህ አባት እኮ ይለያል😢😢😢😢😢😢
@toybamuhammed9064
@toybamuhammed9064 2 года назад
የኔ ወድም አባትን በተስፋ ሲጠብቅ መቸም ማየት እንደማይችል ማወቅ ስሜቱ ከባድ ነው አብሽር እህት ወንድሞችህ ጋ እድሜና ጤና ይስጥህ
@zamzamzamzam3398
@zamzamzamzam3398 Год назад
ወይ ያሳዝናን በጣም ሀገር ተሁኖም መለያየት አይዞህ ወንዲሜ በርታ
@rachab1849
@rachab1849 2 года назад
ውይ የኔ ወንድም ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞህ ጠንካራ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ያፃናናችሁ እህት ወንድም አግኝተሃል ሃዘኑ ቢከብድም አይዞህ
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 2 года назад
ኣይይ የኔ ወንድም አይዞህ እግዚአብሔር ያጽናህ በህወት ላይ ብዙ ፈተና ያጋጥማል ጥሩ ኣክስት ስለሰጠህ እግዘአብሔር እመስገን
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 2 года назад
ይገርማል በጣም የሚያሳዝን ታሪክ የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማር ግን ቢያንስ እህት ወንድሞችህን አገኜህ የቀሩትን በድሜ በጤና ያኑራችሁ🙏🙏🙏
@siltewtube572
@siltewtube572 2 года назад
እንዲህ አይነት ምርጥ ፕሮግራሞችን #ላይክ #ሼር አድርጋችሁ ተመልከቱ!
@sisaykasu2430
@sisaykasu2430 2 года назад
Yonas , you are so unique! I have seen real humanity in you.
@s.m.749
@s.m.749 2 года назад
So true!
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 года назад
EBS እግዚአብሔር ያክብራችሁ ልብ የሚነካ ነገር ነው ግን እህት ወንድሞቹን ስላገኘ ደስ ይላል ❤️❤️❤️❤️
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
እናቴ የት ይሆን ያለሽው😭😭😭😭😭አረ ፈልጊኝ በእይወት ካለሽ😭😭😭የኔ ቆንጆ ልጅ አይዞክ እነሱንም ማግኘትክ ደስ ይላል ባባዬ😘😘
@user-yb5dr1eq4t
@user-yb5dr1eq4t 2 года назад
አይዞክ ፈጣሪ ያስገኚክ
@alem502
@alem502 2 года назад
😭❤
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
@@user-yb5dr1eq4t አሜን እህቴ ሴት ነኝ እሺ
@user-yb5dr1eq4t
@user-yb5dr1eq4t 2 года назад
@@tarikuaselassa3498 ok ይቅርታ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 года назад
ፈጣሪ፡ያገናኝሺ እማ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 года назад
ዮኒዬ አንተ እኮ ትለያለህ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏❤
Далее