Тёмный

የእኛ ቀናት #17 ሰባት አመታችንን በእንባ አስታወስነው:: 

የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Подписаться 321 тыс.
Просмотров 348 тыс.
50% 1

ትላንትን የረሳ ዛሬን አያመሰግንም::
#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#እኛ እና እኛ#
+251911452520 My Telegram.Viber and WhatsApp address
የልጅን መክሊት ሙሉጌታን ዩቲዩብ ቻናል በዚህ / @meklitmulugeta1 ሊንክ ገብተው subscribe ያድርጉ።
ማስጠንቀቂያ፡-በየትኛውም መንገድ የዚህን ቻናል ቪዲዮዎች በ Facebook መልቀቅ በኮፒራይት እንደሚያስጠይቅዎና የFacebook ገጽዎም እንደሚያዘጋ መጠቆም ወደናል።
Artist Genet Nigatu Channel
/ @artistgenetnigatu1371
Reality Show channel
/ @realityshow7187
For more information follow our page...
Instagram- @Official_genet.nigatu
Facebook- የገኒ ቤተሰብ Reality show
/ artistsgenet.nigatu
Tiktok- @genet_nigatu#genisfamily #የገኒ ቤተሰብ #RealityShow#የእኛ ቀናት#

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 700   
@solomontesfay2806
@solomontesfay2806 Год назад
ይመስለናል እንጂ የማያልፍ ቀን የማይቀር ታሪክ የለም ግን ሁሉንም ለሚያደርገው የድንግል ልጅ ምስጋና ይድረሰው
@elsabtetmiktu
@elsabtetmiktu Год назад
አሜን
@kidistabrham36
@kidistabrham36 Год назад
አሜን
@FdfjdddZghsu
@FdfjdddZghsu Год назад
አሜን አሜን አሜን
@kadimaku4362
@kadimaku4362 Год назад
Habibti geta eko lij yelewem ayweldem ayweledem yene konjo
@tigisttazara3193
@tigisttazara3193 Год назад
ለሁሉም ጊዜ አለው የጊዜ ባለቤት እግዚአብሔር። ይመስገን።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ እነደማመር
@zolatedla374
@zolatedla374 Год назад
ጀግና እናት ነሽ ገኒዬ ከልጇችሽ ያለሽ ግንኙነት ለብዙ ቤተሰቦች ትምህርት ይሆናል ብዬ አስባለሁ 🙏🙏🙏
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር በቅንነት
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 Год назад
@@TubeTube-vf4yb ነይ ወዴ
@geniyeeyu8654
@geniyeeyu8654 Год назад
ልጆች ሲደስቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል አይ ልጅነት 🤩🤩
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@getanie6591
@getanie6591 Год назад
በጣም አለቀስኩኝ ለኛም ለማዳም ቅመሞች ብዙ ውጣ ውረድ አይተናል የብርሃን ጭላጭል አሳየን ልፋታችን መከቱ አይሁን😢🙏🏼
@Fidelyenelej123
@Fidelyenelej123 Год назад
አረ አሜን😭
@meymunaethiopian7677
@meymunaethiopian7677 Год назад
አሜን
@FatySam
@FatySam Год назад
አሜን የኛማ ብዙነው
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb Год назад
ኣሜን
@Pnice-vs1fr
@Pnice-vs1fr 18 дней назад
እኔም እግበጣም አለቀስኩ ኡፍፍፍ
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
እኔ አንድ ነገር ተረድቻለሁ በምንም ሁኔታ ውስጥ ብንሆን ልጅ መውለድ አለብን የመዳም ቅመም ብር ስናባርር ብቻ አልሃምዱሊላህ 😍😍😍 ጀግና ሴት ነሽ ገኒ
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ Год назад
በጣም እንጂ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
@@እሙፈቲሀ እነደማመር በቅንነት
@saraabera5655
@saraabera5655 Год назад
Beteme tekekle egeta
@ኢሰላምነውህይወቴ
@ኢሰላምነውህይወቴ 17 дней назад
በጣም ወላሂ ቀሪ ሀብት ልጅነው ገንዘብ ጠፊነው ደሞ ከተሰራ በማንኛውም እድሜ ይመጣል አላህ ይሰጠን
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
ገንዬ እህቴ አይዞሽ ኡፍ አሁን መሰለኝ ቅዱሴ ነው ያስለቀሰኝ የፊቱ ፈገግታ ደስታው ያቺ ትንሽ ፊት ላይ ብዙ ይነበባል
@saritis4220
@saritis4220 Год назад
የሰው ልጅ ከትንሽ ነገር ተነስቶ እንዲ ትልቅ ጀረጃ ሲደርስ ነው ደስ የሚለው ገኒዬ ልጆችሽን የልጆችሽን አባት አንቺንም እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 9 месяцев назад
ሚስኪን ለካ ሁሉም ሰው የራሡ የሆነ ቁስል አለው ገረመኝ ታሪካችሁን መለስ ብዬ ሳዬው መሻአላህ ዛሬ ለዚህ መድረሳችሁ በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጨምርላችሁ
@ኢንሻአላህከአላህተስፍአል
ያረብ እንደገኒ 4 ልጂ እፈልጋለሁ ገኒ እረጂም እድሜ ጀግና እናት ነሽ በስረአት ኮትኩተሽ ነው ያሳደጋቸሆቸው ኑሩላቸው ታርቃችሁም አብራችሁ የልጂ ልጂጂጂጂጂ እዩ
@እሙአኗር
@እሙአኗር Год назад
ወላሂ ወላሂ ያለፈን የማያስታዉስ ሰዉ አይደለም ለእኔ የማያልፍ ቀን ግዜ የለም እኔ ከእናት ካባቴ ቤት ወጥቸ ብዙ ችግር አልፎብኛል ተርቢያለዉ ተጠምቻለሁ መልሸ ምሳ ቁርስ የማልበላ መስሎኝ ነበር በርዶኝ መልሶ የሚሞቀኝ መስሎ ተሰምትኝ ነበር ተቸግሬ ችግር የማያልፍ መስሎ ታይቶኝ ያቅ ነበር ግን ሁሉም አለፈ የራበኝንም እንዳይርበኝ የበረደኝን እንዳይበርደኝ ሁኛለሁ አልሃምዱሊላህ ተቸግሬ ችግሬን በፅናት አልፌ የቴም ልጀን ዛሬ በናፍቆት እየተሰቃየሁም ቢሆን ችግሬን ቀለል እያረኩ ነዉ አልሃምዱሊላህ ምንም እንኳ ቤቴ ባይጠናቀቅ አገር ገብቸ የማርፍበት ከልጀጋ እየሰራሁ ነዉ ወላሂ ያልፋል የማይታለፍ መስሎ ይታየናል ግን ያልፋል እኔ ስተኛ ያለፍኩትን ሳስታዉስ አልቅሸ ደግሞ ፈጣሪየንም ይቅር በለኝ እል እና አመሠግናለሁ ትናት የለለኝ ዛሬ አለኝ ትናት ግን በጣም አለኝ የምለዉ ነገር ባሌ ነበር ግን የለም የቴም ልጅ አስታቅፎኝ ወደማይቀረዉ አለም ሂዷል ሞት ብቻ ነዉ መዳንት የለለዉ ችግር ግን መዳኒት አለዉ በትጋት በጤና በትግስት በመስራት ያልፋል በጣም ደግሞ የሚቆጨኝ ልጀን በእጀ አለማሳደጌ የአባት የቴም ሁኖ እኔም የእኔን እና የልጀን ሂወት ለመቀየር መሰደደ አሁን በኢትዮጵያ ድፍን 5 አመቴን ጨርሸ 6ተኛየን አመት ልይዝ ነዉ ልጀም 4ኛ ክፍል ነዉ ይናፍቀኛል ያለፈን ያለማመስገን ወላሂ ንፉግነት ነዉ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ብዙ ግዜ አልቅሻለሁ ያለፉትንም ግዜ በለቅሶ አስታዉሳቸዋለሁ ያለፉትን መቸም አረሳቸዉም 😭😭😭😭
@semirab3949
@semirab3949 Год назад
ጀግና እናት ነሽ ገኒዬ! የእናቶች ተምሳሌት🙏 እልፍ ደስታን ከልጆችሽ ጋር አብዝቶ ይስጥሽ🥰
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
ይገርማል የልጆቹ ለውጥ ማደግ እጂገ አስገረመኝ በቃ ያሁን ልጆች ዝም ብለው ነው የሚያድጉት😘😘😘
@alemnesh1700
@alemnesh1700 Год назад
እኔኮ እነማናቸዉ እያልኩ
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
​@@alemnesh1700፣እኔየራሱ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
"ቤትንም ቢሆን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው" :: 🙏🙏🙏🙏🙏አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 Год назад
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
@FatySam
@FatySam Год назад
ቅዱስ ጥርስ በጥርስ ሆነ የኔጌታ ሲያሳዝኑ ኑሩላቸው ወላጆቻቸው እናተ ካላችሁ ምንም አይሆኑ
@zuzumuhand5789
@zuzumuhand5789 Год назад
ለምንድነው ግን ከባሏጋር ተለያይተው የቀሩት በአላህ??እሰኪ ምታውቁ ንገሩኘ በአላህ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ Год назад
ደስታችሁ ያስደስተናል ዘር እምነት ሳንለይ እንዋደዲ ፍትህ ለወለጋ የልጆቹ ደስታ የእዲሜ ልዩነት ወይኔ ዲሮ እና አሁን ያላቸው ልዩነት 🍒🍓
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Год назад
የማያልፈው ቀን የለም እግዚአብሔርን እሄንን ቢዶ ስንቴ ደግሜ አየው እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ 🥰🥰🥰🥰 ገናዬ ዘመናቹ ይባረክ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር በቅንነት
@hanitamratyoutube5402
@hanitamratyoutube5402 Год назад
አሺ ቆንጆ 🥰
@tiyanatube7626
@tiyanatube7626 Год назад
ዴቭ እና ባቢ በጣም ያሥቃሉ መክሊት እና ቅዱሥ ያሣዝናሉ ከሀዘን በኋላ ደሥታ አለ ዋው
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 Год назад
አቦ ገኔዋ በፈጠረሽ የልጆችሽ አባት ጋር ታረቁ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
በቅንነት እነደማመር እህቴ
@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ
በሃይማኖት ምክንያት እንደተለያዩ ሲሉ ሰምቻለሁ እውነት ከሆነ ደግሞ እስካልተመለሰ ድረስ መለያየታቸው ትክክል ነው
@karemaaa4945
@karemaaa4945 Год назад
@@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ እረ ገምቸ ነበር ነገረ ስራው እንደመናፍቆች ነበር..
@sihamsiham-mq7ol
@sihamsiham-mq7ol Год назад
​@@ኢትዮጵያናትአገሬተዋ-አ1ጀ ሁለቱስ ኦርቶዶክሥ አደሉደ?
@NaffisaAbdo
@NaffisaAbdo 3 месяца назад
ችግራቸዉን እነሱ ያቃሉ እና አታስጨኑቋት ሁሉም ነገር የሚሆነዉ አላህ ሲፈቅድ ነው እጂ በራስ ፍላጎት አይደለም
@bumansoor9999
@bumansoor9999 Год назад
ውሳኔን አስታወሰኝ እሱ ሳይ የእውነት በሂወታችሁ ያለፈ እየመሰለኝ እደንግጣለሁ
@ይሁንለበጎነው-ቈ2ዘ
መክሊት ነች እንደ ትልቋ የኔ ማር ከዚህ ላይ ትልቋ እሷ ትመስላለች አሁን ላይ ግን ወንድሟ ታላቋ ይመስላል 😁
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Год назад
ክክክክክ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael Год назад
እግዚአብሔር መልካም ነው። ስናመሰግነው ደግሞ በብዙ ይባርከናል ገንዬ አሁንም በብዙ ተባረኩ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር በቅንነት
@meserettamiru6353
@meserettamiru6353 Год назад
ብዙዎቻችን ትናንታችንን እየረሳን ነው የተቸገርነው አንቺ በጣም አስተዋይ እናት ነሽ በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው
@semiradawudesemiradawude5429
አሁንም አብሮቸው ቢኖር ብየ ዱአየነው አባታቸው አሁንም አራቃቸው ግን አብረው ቢወጡ ቢገቡ ብየ እመኛለሁ
@نجاةالإدريسي-ت5ش
የሰው ልጅ በሂወት ከቆየ የማያልፍ ነገር የለም ከታገሱት ሁሉም ያልፋል እሰከ ሚያልፍ ያለፋል
@elsabeautynt
@elsabeautynt Год назад
አንደኛ
@sefelegalemu7522
@sefelegalemu7522 Год назад
ገኒዬ ለምን አነቃቂ ንግግሮችን አታደርጊም በብዙ መንገድ አልፈሻል በጣም ብዙ ሰው ደሞ መንገድ የጠፋባቸው አሉ እና እባክሽ
@Zabiba85
@Zabiba85 Год назад
የኔ ደስታ ወደር የለውም የሰው ደስታ እድህ፣ያስደስታል አባታቸው አራዳ ፍቅር ነው ወላሂ
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Год назад
እግዚአብሔር ንየተሞረከዘ ድንግል ማርያምን የተማጠነ ሁሉንም ያልፋል ገኒ ጠንካራ ቤተሰቦች ያለሽ ምርጥ እናትነሽ
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እህቴ ደምሪይ በቅንነት
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Год назад
እድሜ ሰቶሽ ፈጣሪ ምሮሽ ዛሬን ያሳየሽ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ገኒዬ ከትላንት ዛሬ ደስ ይላል ነገ ደግሞ ተስፋ ነው ኑሪላቸው ለልጆችሽ እመብርሃን ትጠብቃቹ💝🙏
@abacustech0912
@abacustech0912 Год назад
ፍትህ በወለጋ ለሚገደሉት አማራዎች ድምፅ እንሁናቸዉ
@tigietigie8627
@tigietigie8627 Год назад
አባትይሁ በጣም ያሰቀኛል ፈታ ያለ ነው አብሮ ለመኖር ያብቃችሁ የሆነ ደግምት ይመሰለኛል የለያያችሁ
@tigistalemayehu8061
@tigistalemayehu8061 Год назад
ገኒ በእውነቱ እንዳልሽው እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር ይመስገን ጎሽ ለልጆቿ ስትል ተወጋች ነውና አንቺም እንደዛ ብትጎጂም ለበጎ ነው እሁንም ጌታ ይባረክ
@ፋፊ-ዠ7ቐ
@ፋፊ-ዠ7ቐ Год назад
ሴቶ ልጅ ግን በህፃንነቶም ብስል እና አሳቤ ነች ታስታውቃለች
@eyerusmulugeta4236
@eyerusmulugeta4236 Год назад
ገኒየ የነመክሊትን አባት ሳይ ሁሌ እምባየ ይመጣል ደስታው ነፃነቱ የሆነ ስሜት ይፈጥርብኛል ፀልዩና የአለማዊ ቤታችሁን ንጉስ ወደ ዙፋኑ መልሱት 🙏🙏🙏
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Год назад
ተመስገን ሁሉምነገር አለፈ ልጆችሺም አደጉና ለዛሬ በቁ እስ እንኳን ፈጣሪ፡እረዳሺ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
ይገርማል ነገሮችን ቀርፆ ማስቀመጥ ለካ ጥሩ ነዉ ሲያልፍ እና ስናየዉ የሚሰጠዉ ስሜት የሚገርም ነዉ
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
በትክክል
@zainasied615
@zainasied615 Год назад
የኔየውድ የቅዱስን ፍገግታ ሳይ እባየ መጣ😢😢❤❤
@GebisaTadu
@GebisaTadu 8 месяцев назад
ለሁሉም እግዚአብሔር ግዜ አለው ገኒ እመብርሃን ከኔ ልጆችሽ ትጠብቅሽ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv Год назад
ፈጣሪ ምክንያት አለው ሁሌም ደስ ይበልሽ አንች ታመሽ እኛ ወዳጆችሽ እንዴት ስንሆን እንደነበር ማወቅ ከባድ ነው ፈጣሪ ለልጆችሽ ሲል ረዥም እድሜ ከጤና እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው ገኒየ ሁለተኛ እድል ነው ይህ ላንች 😘😘😘😘
@ayubku2019
@ayubku2019 Год назад
ትላንት ሳልፍ ቀላል ይመስላል ገኒ በታም ነው ምወድሽ ሳያቺ ህናተ ቤት የመታው ያክል ይሰማናል ፍቅር ግንባታው ላይ ነው ትሩም የሚሆነው ሚበላሸውም ፍቅራቹ ደስ ይላል ህኔንም በሀሳብ ወደሃላ ወሰድሽን እግዚአብሔር ይተብቃቹ!
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia Год назад
ገኒየ እንዴት ልብ ይነካል 😌እያለቀስሁ ነው ያየሁት ግን የምስጋና ህይወት ለእድገት ቁልፍ ነው። ልክ የእኔ ልጆች የእኔ ህይወት ያሳለፍነው ብዙ ውጣውረድ ለልጅ የሚከፈል መስዋእትነት😌 ነው ያየሁት😍በርግጥም እናት አይደለሁ ሁሉም የኢትዮጵያ ልጆች የእኔ ልጆች ናቸው❤❤ተባረኩ ተስፋፉ ጨምሩ ደሰ ትላላችሁ እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤
@tglove8802
@tglove8802 Год назад
Geta yemasgane geta malkami nawo uuuuuuuuuuuuuuffffffffffffff
@abitube3078
@abitube3078 Год назад
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ያደረገው ለፈጣሪ ምን ይሳነዋል
@mekdiewasihun3668
@mekdiewasihun3668 Год назад
ማነው እንደኔ የገኒን ቤተሠብ በጉጉት የሚጠብቀው አቤት ሥወዳቹህ ፍቅር የሆነ ቤተሠብ
@እሙረዩነኝየልጀናፋቂ
ወይኔሲያምሩ ልጆችሽ አላህ ከክፉነገርይጠብቃቸው ለኔ ጀግናየነሽ ገኒ ልዩ ሴት
@danadana8291
@danadana8291 Год назад
ቤትንም ቢሆን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
አቤት ልጅነት😂😂ምን ይሉ ይሆን ሲያዩት
@meronseyfu1174
@meronseyfu1174 Год назад
ዋው በጣም ደስ ይላል ገኒዬ ካንቺ ቤተሰብ ታሪክ ብዙ እንማራለን እውነት ነው ትላንትን ማመስገን አለብን ልክ ነሽ
@banchu3147
@banchu3147 Год назад
ለእግዚአብሔር ትልቁ ስጦታ ምስጋና ብቻ ነው ከኛ የሚፈልግገው ሁሌ ይክበር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጂ አሜን
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Год назад
እነደማመር በቅንነት
@rohobotgroup6750
@rohobotgroup6750 Год назад
ገኒ ባልሽን መልሽ ወደ ቤት አንድ ቀን የሚባል ቀን የለም የቃልዬብ እና የባባን እያየሽ ነገን አታውቂውምና አምላክ የሰጣችሁን ይቺን እድሜ አብራችሁ እለፉዋት።
@genetnegasa9811
@genetnegasa9811 Год назад
ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@aynalme5362
@aynalme5362 Год назад
ገኒዬ ማርያምን ጀግና ሴት ነሽ እናት ማለት ትርጓሙ የገባሽ የኔ ቆንጆ የማያልፍ ቀን የመሰለን ሁሉ በእግዚአብሔር ያልፋል የኔ ብርቱ የኔ ጥንካሬ
@meryjotube1237
@meryjotube1237 11 месяцев назад
በስመአም ገኒዬ ምን ያክል እያለቀስኩ እንዳለ ኡፍፍፍ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ለልጆችሽ በነሱ ተደስተሽ ለማየት ያብቃን
@tubekuruhabeshalijtube9230
@tubekuruhabeshalijtube9230 Год назад
ፈጣሪ ምን ይሳነዋል ሁሉም ነገር ያልፋል ፈጣሪ ከና ከዚ በላይ ያስደስታቹ ለኛም ትግስቱ ሰቶን ለስኬት ደስታ ያብቃን🙏❤❤
@frekassaye141
@frekassaye141 Год назад
ወይ ልጅነት እንዴት ደስ ይላሉ ደስታቸው እራሱ ይጋባል
@ሙሉእራያቆቦ
@ሙሉእራያቆቦ Год назад
ተይ ገኒ ግን እንደው በልጆችሽ ይሁንብሽ ታረቁ እደው በመብርሀን ተይ እኔ በውነት ሁሌ የምመኘው ነገር ቢኖር አብራችሁ እድሆኑ ነው መቸም ተስፋ አልቆርጥም እመቤቴም አታሰፍረኝም አብረው ይሁኑ የምትሉ ላይክ ገኒ ግን ነገርኩሽ ከምር እዳታስከፊን በተረፈ ሁሌ ነው እምከታተላችሁ አድቀን ግን አብራችሁ ታርቃችሁ እደማያችሁ አልጠራጠርም ሀድላይ ሁናችሁ ልያችሁ በመቤቴ
@genetbogale2544
@genetbogale2544 14 дней назад
ገኒ ባልሽ እስካልሞተ ድረስ በልሽ ነው በኪዳን ተሳስራችኋል ስለዚህ እንደእግዚአብሔር ቃል ነው የምነግርሽ ሞኮሼ እባክሽ አታሳቂው አላገባ አላገባሽ ባለቤቴ ብለሽ ጥሪው እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው ተብሎ ተፅፏል ገኒ አንቺ ጋ ነው ልብሽን ዘግተሽ የማየው እግዚአብሔርን የምትወጂው ከሆነ ስለእግዚአብሔር ብለሽ ወደ አንድነታችሁ ተመለሺ የትኛውም በደል ሊኖር ይችላል እኛ እየበደልነው ምህረቱን ከእኛ ያላራቀውን እግዚአብሔርን አስቢ ወንድሜም ከሚስትህ አልራክም ከልጆችህ አልራክም ይሄንን መለያየት አትልመዱት እግዚአብሔር መለያየትን መፋታትን ይጠላል ፍልስፍናችሁን አቁሙና ወደ እግዚአብሔር ፈቃድ ኑ ህይወታችሁን በእግዚአብሔር ቃል ቃኙ ቃሉን ከንብቡ ገኒ እግዚአብሔር ራርቶልሽ እድሜ ሲሰጥሽ ፈቃዱን እንድትፈፅሚ ነው ብዙ ሰው እንደነገረሽ አውቃለሁ አሁን ግን ይሄ የእግዚአብሔር ተግሳፅና ምክር ነው ተግባራዊ አድርጊው የትዳር ተቋም መስራቹም እግዚአብሔር ነው አንቺም ባልሽም አይደላችሁም አንድ ስጋ ይሆናሉ ያለው ቃሉ ነው አንቺም እሱም ትጠየቁበታላችሁ እግዚአብሔር ተጠንቅቆላችሁ ነው የልጆቻችሁንም ህይወት የጠበቀላችሁ አትቀልዱ ሁሉም ያልፋል የእግዚአብሔር ቃል አያልፍም እደግመዋለሁ ይሄ የእግዚአብሔር ድምፅ ነው ታግሷችኋል ታዘዙ የተመካችሁበትንም ነገረ እግዚአብሔር ነካ ሊያደርገው ይችላል ሁልጊዜ እንደሳቁ መኖር የለም ዕድሜን የቀጠለልሽ እግዚአብሔር ይናገርሻል ወደ ባልሽ ተመለሺ አንተም ወደ ሚስትህ ተመለስ ለልጆቻችሁ አሁንም መልካም አርዓያና ምሳሌ የየምትሆኑት የእግዚአብሔርን ተቋም እንደገና አስከብሩ ትዳር ክቡር ነው መኝታውም ንፁህ ነው ወደ አንድነት ኑ በአንድ ቤት ጥላ ውስጥ ሁኑ ተቃቀፉ እግዚአብሔርን በመታዘዝ ሰይጣንን ድል መንሳት አለባችሁ (ኦሪት ዘፍጥረት ምዕ. 2) ---------- 20፤ አዳምም ለእንስሳት ሁሉ፥ ለሰማይ ወፎችም ሁሉ፥ ለምድር አራዊትም ሁሉ ስም አወጣላቸው፤ ነገር ግን ለአዳም እንደ እርሱ ያለ ረዳት አልተገኘለትም ነበር። 21፤ እግዚአብሔር አምላክም በአዳም ከባድ እንቅልፍን ጣለበት፥ አንቀላፋም፤ ከጎኑም አንዲት አጥንትን ወስዶ ስፍራውን በሥጋ ዘጋው። 22፤ እግዚአብሔር አምላክም ከአዳም የወሰዳትን አጥንት ሴት አድርጎ ሠራት፤ ወደ አዳምም አመጣት። 23፤ አዳምም አለ። ይህች አጥንት ከአጥንቴ ናት፥ ሥጋም ከሥጋዬ ናት፤ እርስዋ ከወንድ ተገኝታለችና ሴት ትባል። 24፤ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፥ በሚስቱም ይጣበቃል፤ ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ። 25፤ አዳምና ሚስቱ ሁለቱም ዕራቁታቸውን ነበሩ፥ አይተፋፈሩም ነበር።
@nazigirlliyasmart3604
@nazigirlliyasmart3604 Год назад
Oh meklita NAZRETH SCHOOL neber yemtmarwa that was amazing and eski sela NAZARETH SCHOOL you tube channel vedio sera pls
@MeryMekayel
@MeryMekayel 2 месяца назад
ገኒዬ የእውነት እለቀሽኝ እግዚአብሔር ይመስገን ያ አልፎ ዛሬን ላመጣ❤❤❤
@የመኖርትርጉሜ
@የመኖርትርጉሜ Год назад
ሴቷ የወንዱ ታላቅ ነች ይገርማል እኔ እኮ ቅዱስ ታላቅ ይመስለኝ ነበር😅😍
@Rተስፈኛዋ
@Rተስፈኛዋ Год назад
kkkkkk
@rihanamohammed2120
@rihanamohammed2120 Год назад
ገኒ በዚ ቪድዮ ፅናትን ተስፋን ብርታትን ፈጣሪን ማመስገንን በችግሮች ላይ ብንሆንም ነገ የተሻለ ቀን እንደሚሆንን ተምሬበታለው በጣም ውስጤ የገባ ቪዲዮ ነው ስደት አለም ላይ ነው ያለውት ግን ተስፋ አለመቁረጥን ተምሬበታለው አመሰግንሻለው ምርጥ ቤተሰብ ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከነ ቤተሰብሽ ❤❤❤❤❤❤🙏
@babyflower5176
@babyflower5176 Год назад
ይገርማል የልጆቹ ለውጥ ማደግ እጂገ አስገረመኝ በቃ ያሁን ልጆች ዝም ብለው ነው የሚያድጉት😘😘😘
@ዉዴዩዩቱብ116
@ዉዴዩዩቱብ116 Год назад
በቅንነት እንደማመር ዉዷ
@marinatube9449
@marinatube9449 Год назад
ገኒየ እኔም አብሬ እያለቀስኩ ነው የጨረስኩት..........የሁዋላው ከሌለ የለም የፊቱ ተባረኪ ትናንትን ስናስታውስ ነው አመስጋኝ የምንሆንው.❤❤❤🎉
@behailuderjachew6277
@behailuderjachew6277 Год назад
Geni aslekesgh siwedachu geta fekedo ke abatachew gar abrachu bithonu
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ ዶክተር ወዳጀነህ እና ሶፊ አብርው እንዲሆኑ እርዳኝ ስውዳቸው ከዛ ደግሞ ገንየ እንች እና በለበትሽ አብራችሁ ብትሆኑ ደስ ይለኛል
@biniyamtemesgen1532
@biniyamtemesgen1532 Год назад
ዳዊት እና ባቢ አይ ልጅነት ❤️❤️❤️❤️
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr Год назад
ለምን አደሁ አላቅም አለቀስትስኩ ልጆቹ ኡፍ ደስ ሲሉ ገኒየ ጀግና ና ፍቅር የሆሽ እናት ነሽ
@rhamethabtemuyoutube7632
@rhamethabtemuyoutube7632 Год назад
በጣም ፈገግ ያስባሉሉ ክክክሱኮር
@ethiomert1114
@ethiomert1114 Год назад
እናቴን ስላዳመጫችኋት 😁😁ቅዱስ አቀማመጡስ 😁😁ኡፍፍፍፍ ድሮም ለካ ማሮች ናቸዉ ካደጉ በኋላ ይመስለኝነበር በዚህ እድሜየ ቤተመንግስቱን ያንች ነዉ ቢሉኝ ሁላ ምንም አይሞቀኝም እንኳን በደስታ ላለቅስ ገኒ የ ስወዲሽ እኮ
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Год назад
እይይይ፡ልጅነት፡ደስ፡ይላ፡የማይቀየር፡ነገር፡የለም፡የኔ፡ጥያቄ፡ትግስትን፡አምጥሉኝ፡❤️❤️❤️❤️👌
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ስራ ገብታለችኮ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Год назад
በትክክል እግዚአብሔር በበርከት ይባርካችሁ
@abelteshome1395
@abelteshome1395 Год назад
ገኒዬ ገና ምንአይተሽ ኪዳነምህረት ከዚ በላይ ታደርግላቹዋለች የተባረኩ ልጆችሽ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ አድርጎ በሞገስ ያሳድግልሽ የልጆሽ አባት ሙሌ በጣም እንወደዋለን ፈጣሪ ክፍተቾችን ይሙላ እንወዳቹዋለን
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Год назад
በእውነት ገኒዬ በጣም ልዪ ሴት ነሽ ልኡል እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥስ ትልቅ ማለት ያለፈውን የማይረሳ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
@Win_Tube1
@Win_Tube1 10 дней назад
ወይኔ ግዜ ግን እንዴት ነው የተለወጣችሁት 😮
@fanotube6056
@fanotube6056 Год назад
ማሻላ ታምራላችሁ ይችንኮመት የምታነቡ በሙሉ ሰላም ያድርጋችሁ የሰላም የፍቅር ኑሮን ያድላችሁ ማሻላህ ሁሊምበደስታ ኑሪልን
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
ይሄቭድዬሁለተየነውያየሁት የማያልፍየለም ገንዬጠካራጎበዝእናትነሽ ልጆችሽ ደረጃደርሰው ይክፈሉሽ
@dawit6731
@dawit6731 9 месяцев назад
Moerthanksysegood😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞💪💪💪💪💪💪🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tigistmekonnen1943
@tigistmekonnen1943 Год назад
እውነት ገኒ ጀግና ነሽ አስለቀሽኝ ቤት የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ይመስገን።
@sadawifi8337
@sadawifi8337 Год назад
ኦ እባዬ መቁጣጠር አቅቷቶኛል ሱብሀነላህ 😢😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😢😭😭😢😭😢 እውነት ከራሴ ደስታ በላይ ለሰዎች ደስታ እጨነቃሀለሁ ሱብሀነላህ የማያልፍ የለም ፈጣሪ ትግስቱን ለለገሰው እጂ ያአላህ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ አቤት ልዩነት ያአላህ ያ ሱብሀነላህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hayathayat8684
@hayathayat8684 Год назад
Mn honeshi
@yesraelfekr7995
@yesraelfekr7995 Год назад
እኔስ ልጆቼን መሰብሰቢያ ቤት ይኖረኝ ይሆን ከክራይ ቤት ከሰቀቀን መች ይሆን የራሴ ቤት የሚኖረኝ ብዬ ሁሌ አስባለው እጨነቃለው ዛሬ ይህን ቪድዮ ሳይ እኔ የሄንኩ ነው የመሰለኝ ገኒ የበለጠ ይስጣችው እስቲ እንደኔ የተደሰታችው ♥♥♥♥♥
@hiwel9209
@hiwel9209 Год назад
በደንብ እህታችን አይዞሽ አረብ ሀገር ሆናችሁ የላባችሁን የሰጣችሁ የምትሰጡ በሙሉ ፈጣሪ የበለጠ ይክፈላችሁ እናንተ ለራሳችሁ ሳንቲም ሳታስቀሩ የሌላውን እንባ እምታብሱ በሙሉ የበለጠ በረከቱ ይድረሳችሁ እውነት በጣም በጣም አከብራችኃለሁ ልባችሁ እጅግ በፈጣሪ የሚወደድ የናንተ ከሱ ነውና
@Fatima-mk7xc
@Fatima-mk7xc Год назад
ያማያልፍና የማይነጋ ለሊት የለም ያች የቸግና እናታቸዉ ጥረት ተጨምሮ ከፈጣሪ በጣም ነዉ ገኒ የምወዲሽ እጃች ጥሩ እናት መሆን እፈልጋለሁ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Год назад
የማያልፈ የለም ዋናው ጤናና ትግስነወ ልጆችሽ በህፅንነታቸው ወይኔ ሲያምረ
@ለምለምየጌታልጀ
የእግዚአብሔር ስም ይባረክ በቃሉ ላይ ስናገር መከራህን እንዳለፈው ወሃ ታስባለክ ይላል እና እግዚአብሔር ያደረገውን ነገር ማሰብ መልካም ነው በትንሹ ስታመሰግኑ ለላ ይጨመራል ዘመናቹ ይባረክ ደስታችሁ ይጨመር።
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Год назад
ለካ የማያልፍ የለም ሁሉምያልፋል ዋናው ሶብርነው ይገርማል ልጆጁአስተዳደጋቸው ማሻአላህ
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Год назад
ገንዬ የኔ ቆንጆ አንቺ ጠንካራ ሴት እናት ነሽ ስለሆነልሽ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን እውነት ያለፈ የሕይወት ወጣ ውረድን እግዚአብሔር ዛሬ ላይ እንዲህ ዉብ ስላደረገ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃልሽ
@jmajma6376
@jmajma6376 Год назад
እንዴ ቅዱሰ የመክሊት ታናሸ ነዉ እንዴ
@aminatasmelamuyeamu5182
@aminatasmelamuyeamu5182 Год назад
meklit gn dro erejim nebershi kkkk kumetshin asmelshi yewesedewn awkeshal aydel asmelshi
@omehikma777
@omehikma777 Год назад
ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ዋአናዉ አፊያ እና ሀያት እንጅ ሁሉም አላፊ ነዉ ገነት ምኞቴ የአንች አይነት እናት መሆን ነበር ቢሆንም ግን ስለ ሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ🙏
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 Год назад
እውነት የናተን እያየሁ የራሴን ወደኃላ እያሰብሁት ነበር እውነት ነው ስለሆነም ስላልሆነም እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በሁላችን ህይወት ውስጥ ለውጥ አለ እኔም አሰብሁት የዛ17አመት የዛኔ 25ብር ደመዝተኛ ተያዥ የሌለኝ የቤት ሰራተኛ ሰዎቹ ካስወጡኝ ጎዳና የምቀመጥ ነበርሁኝ አሁን ግን ባለሁት ቤት ምንም ስዴት ላይ ብሆንም ግን ቢያስ በወር ውስጥ ከ50ሺብር በላይ ይከፈለኛን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሆነም ስላልሆነም ❤❤❤❤❤
@wubetebelayworkie5767
@wubetebelayworkie5767 Год назад
Awe hulunme lemeyaderge geta eyesuse kersetose egthabhere yemesgne 💝🤲💞🙏💞💞 hulume yalfale . Mayalfewene egthabhere yeyazene hulue. benwedkme enensalen. EGTHABHERE TALKIE NEWE 🕊️🙏💝💞💞💞🌹🌹🌹🌹
@ወንድሜውስጤነው-የ9አ
በእውነት ለሁሉም ግዜ አለ እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን ትልቅ ትምህርት ነዉ ገንዬ በእውነት
@nuratube8673
@nuratube8673 Год назад
ለሰዉ ልጅ ትልቁ ነገር ትግስት ነዉ ከታገሱ ሁሉም ያልፍል የማያልፍዐምንም ነገር ኤለም ሁሉም በጊዜዉ ይሆናል
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Год назад
ሲያልፍ ደስስስ ይላል እኔ እንባዬ የመጣው ልጆቹ ቅዱስ ያለው ደስታ ምስኪን እውነት አሁን ሲያዩት እዴት ደስስስ ይላቸው ፈገግታው ቅዱስ
@tigistmaki2614
@tigistmaki2614 Год назад
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው እሱን ይዞ የማይሻገሩት መከራ የለም የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም ሁላችንም ከሃጥያት በስትቀር የተመኘነው ይሙላልን ክብርምስጋና ለእናትና ልጅ
@زيناتعباس-د2د
@زيناتعباس-د2د Год назад
አልሃምዱሊላህ ገኒ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ በጣም እወዳቸዋለሁ
@ያልተኖረልጅነትአለቀበስደ
Ara yahulchum fagageta dase yelan Rajeme edema ena tana abezto yestachu
@ሀይሚየማሪያምልጅ-ዸ4ጸ
ስለሁሉም ነገር እግዚ አብሔር ይመስገን ለጊዜዉ እምያልፍ ቢመስልም ሁሉም ያልፋል ከእኛ የሚጠበቀዉ እግዚ አብሔርን ማመስገን ብቻ ነዉ ስለተደረገልንም ስላልተደረገልንም እግዚ አብሔር ይመስገን ገኒ በጣም ተልቅ ሰዉ ነሽ ተላንትን የማይረሳሰዉ ደስስ ይላል የድንግ ልጅ ይጠብቃችሁ
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 Год назад
አስተማሪ መልዕክት ነዉ,ቤታችሁንና ቤተሰባችሁን እግዚአብሄር ይባርክ፡፡ ልጆች ሲደስቱ ማየት እንዴት ደስ ይላል፡፡ ጀግና እናት ነሽ ገኒዬ ከልጇችሽ ያለሽ ግንኙነት ለብዙ ቤተሰቦች ትምህርት ይሆናል፡፡
@fevehailu7359
@fevehailu7359 Год назад
ወይኔ የልጆቹን ደስታ አስለቀሰኝ ገኒ እግ/ር ገና የተሻለ ይኖርሻል ምክኒያቱም ዋነኛ ያረግሽው እግ/ር ነው አሁንም ቀሪ ዘመናቹ ይባረክ
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Год назад
ብዙ ነገር ያሳለፈች ጀግና እናት ባልዋ ጥልዋት ሲሄድ ቤተሰቦችዋ ጋራዥ ውስጥ አንጥፋ ልጆቹን አሳደገች ጀግና እሁን ይሄ አባት ተብዬ ይንበጣረቃል ብልጣጣ !!!!
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Год назад
የናት ጥግ እናት ገነት ንጋቱ ኑሩልን እናቶችችን
Далее
#kikakim
00:10
Просмотров 12 млн