Тёмный

“53 አመት አብረን ኖረን ተለያየን!” የበዓል ልዩ ፕሮግራም ከአያቴ ጋ...! 

Meklit Mulugeta
Подписаться 105 тыс.
Просмотров 58 тыс.
50% 1

የፊልም ታሪክ የመሰለው የአያቶቼ የፍቅር ታሪክ ዛሬ ላይ ሲተረክ።

Опубликовано:

 

27 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 262   
@eyerusalemsolomon9954
@eyerusalemsolomon9954 11 часов назад
Meklit, just like your name - you truly are Meklit. Your parents, grandparents, your Uncles and your community has done a great job raising you. I feel you are anointed by God because your wisdom is well beyond your years. I loved all your interviews about love, but I love this one - with your dear grandma even more. Keep up the great work, my dear. I know you will advocate for those who are vulnerable when you graduate to be a lawyer. God bless your entire beautiful family. May the love and respect you all have for one another continue to grow and may it be an example and inspiration for other families who lack it. Sending you lots of hugs and lots of love. Your Eritrean admirer from America. 🇪🇷 God bless. May the blessed mother of God , Emme Berhan be your security blanket.Amen!
@meklitmulugeta1
@meklitmulugeta1 11 часов назад
Amen! Thank you so much, this means a lot!🤍
@TxAbyssinia
@TxAbyssinia День назад
እኔ ግን ለምንድ ነው ትልቅ ሰው ሲያወራ ተመስጬ የማዳምጠው ? ያሳለፉትን የድሮ ታሪክ ሲያወሩ በጣም ነው የሚያስደስተኝ ! ❤✨
@edantirfe8994
@edantirfe8994 День назад
Betam kegna yeteshale yehiwot limd silalachew
@GUt-hq4hg
@GUt-hq4hg День назад
እኔራሱ በጣምነው እምወዳችሁ
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 День назад
እኔም
@almaztamiru9130
@almaztamiru9130 День назад
Inem🥰🎉
@Medidagimitesifa
@Medidagimitesifa День назад
እውነታና ፍቅር የተሞላበት ንግግር ስለሜጠቀመ❤
@meklitmulugeta1
@meklitmulugeta1 День назад
💕እንኳን አደረሳችሁ💕
@DPo-fq3lb
@DPo-fq3lb День назад
እንካን አብሮ አደረሰን❤
@HewanLibanos
@HewanLibanos День назад
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🥰
@FaslkaSultan
@FaslkaSultan День назад
Yene kimem enkan abro adersen❤
@munafetena4472
@munafetena4472 День назад
መክሊትዬ ውዴ የኔ ቆጆ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
@temesgenalemu3596
@temesgenalemu3596 День назад
እንኳን አደረሰሽ መክሊት ዝግጅትሽ ቆንጆ ነው ። በተቻለሽ መጠን የዛሬው አይነት እንግዶችሽ እያወሩ ሌሎች እንቅስቃሴዎች ማድረግ ባትደግሚው ጥሩ ነው
@emuyahya9351
@emuyahya9351 День назад
ጎበዝ ጠያቂ ደስ ስቲ ማሻአላህ ውብ ማዘርም አላህ ያፆናቸው😊
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 День назад
የልብሽን መሻት እግዚአብሔር ይስጥሽ እደጊ
@Marshetyonas
@Marshetyonas День назад
ያኔ አናት ደስ ሲሉ አደሜ kexena yesxot mekilt gobez berchi
@hiwi9
@hiwi9 День назад
እድሜና ጤና ለእናታችን❤
@dagiroyl
@dagiroyl День назад
ለመጀመርያ ግዜ ደስ ብሎኝ እሰከመጨርሻዉ ያየሁት❤❤❤
@Arsemayirgalem-tube
@Arsemayirgalem-tube День назад
ወይ የእኔ እናት ደስ ሲሉ ። የእውነት ወሬያቸው ስጥም ❤❤❤ ረጅም ዕድሜ ጤና ይስጦዎት!!
@gmt14555
@gmt14555 17 часов назад
በዛሬው ፕሮግራም የተማርኳቸው * በግልፅ መወያየት * መከባበር * ፍቅርን በተግባር ማሳየት. አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@mesereteshete4436
@mesereteshete4436 День назад
የኔ እናት ወርቅ ነዎት አንደበትዎ ደስ ስትሉ እንደኔ ያለቀሰ አለ እሩዥም እድሜ ይስጥዎ❤❤❤❤
@dagnachewtafesse6489
@dagnachewtafesse6489 День назад
Realy I Apriciate Ur Programe. We got an exposure how to live with a parter and take care a family. GOD Bless U.
@SaraMulatu-xf1jm
@SaraMulatu-xf1jm День назад
መኩዬ የኔ ልዕልት አጠያየቅሽ አደበትሽ የኔ ጣፋጭ❤🎉 ደግሞ መተውን ይስጥሽ የኔም ምኞት ነው ይስጠኝ🙌
@HhKk-f4s
@HhKk-f4s 23 часа назад
መክሊትዬ ታድለሽ አያትሺ ደስ ሲሉ❤❤❤ ረዥም እድሜ ከጤናጋ
@AbebaTilanhun
@AbebaTilanhun День назад
ወይ እኔም ባዴ 3ማታ ብወልድ በጣም ነው ምመኘዉ እመቤት በቅንነት ያሳካልሽ ብሉኝ
@astersibeyn9540
@astersibeyn9540 День назад
አይዞት የኔ እናት እግዚአብሔር ያበርታዎት መክሊትዬ የልብሽን ምሻት ፈጣሪ ያሳካልሽ ❤❤❤❤❤❤❤
@elsabeautynt
@elsabeautynt 20 часов назад
ለማዘር ጤናና እድሜ ይስጣቸው❤
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix День назад
አባትየውን ገኒ አቅርባቻው የሚገርሙ የማይረሱ ናቸው ባለፈው ታገል ከሚሰቱ ጋር ቀርቦ ሰለህይወቱ ሰለትዳሩ ሲናገር አባትየውን አይቼበታለሁ i love Nigatu's family ❤❤🙏
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy День назад
ማኪዬ የኔ ጨረቃ ዘመንሽ ይለምልም የኔ ምርጥዬ እህት ማሚ እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥዎት የገንዬ እናት ❤
@s0lomon150
@s0lomon150 День назад
እናትሽ ገኒ ጀግና ናት መክሊትዬ አንቺም እንደናትሽ ጀግና ለመሆን ጠንክረሽ ስሪ ጎበዝ በርቺ❤❤❤ እግዜር ይባርክሽ
@hdlidet
@hdlidet День назад
የያ🎉🎉🎉🎉🎉 ግድ ነው
@AwetMesginaSnkey
@AwetMesginaSnkey День назад
Meklitya tadlesh ❤ yena mar Melkam beal yarglachu
@hdlidet
@hdlidet День назад
ሒወት ሲኖሩ ባይ እንዲ ተሠብስበው የኔው ግን ጨነቀኝ ታይቶ እንደ ጤዛው ከስአት መትነኑ 🎉።።።
@beedan865-zs3yw
@beedan865-zs3yw День назад
ሲያምሩ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልሽ መክሊት❤
@lishanmelaku4315
@lishanmelaku4315 День назад
የእኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤🙏
@lopesohadiso
@lopesohadiso День назад
መክሊት እንኳን አብረዉን አዳረሰን አንድ በዓል ደግሞ ከሙሌ ወንድሞቼ ጋር ተሰብሰባቹሁ ለመያት ያብቀን ቡዙ ወንድሞች እንደለዉ አዉቀዋለሁ ሁለት እህቶችን ጭምር አንድ በዓል ሞቅ ደመቄ አደሩጉ🎉🎉
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds День назад
የገኒእናት ደርባባሲያምሩ እኔም አያት በጣም ነው የምወዳትነበር ግን በሚያሳዝን በሰደት ሀገር ሁኘ አጣኃት 😢😢😢
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 21 час назад
እር ተው እናቴ እህ ለቅሶ ማንዛት ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ነብሳችውን ይማር
@SaraDesta-t4u
@SaraDesta-t4u День назад
መክልትዪ እንኳን ፡ እደረሳችሁ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 День назад
እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏መክሊት ከፍ በይ 👏👋
@Meazawedajo-bn8zt
@Meazawedajo-bn8zt День назад
የኔ እናት ይሄ መታደል ነው አስለቀሱኝ
@Selina6648
@Selina6648 8 часов назад
ዛሬ በጣም ትልቅ ታሪክ ያላቸው ጠንካራ እናት ነው ያቀረብሺልን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና ይሰጦት የገኒ እናት አሁን ላይ በጣም እየተፅናኑ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን በአቶ ንጋቱ ሞት በጣም ተሰብረው ነው ነበር መኪሊት በቀጣይ ትልቁን አጉትሺ አቅርቢልን ገኒ ባርዬ የምትለው በሚዲያን እሺቱ መለሰ ላይ የቀረበውን አቅርቢልን አሁን ላይ እንዴት እንደሆና ማወቅ እንፈልጋለን ከሱ በዋላ ደግሞ የአባትሺን ቤተሰቦችን ....?
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 20 часов назад
ውይ አውነት አማማ ጨዋታዎት ኣይጠገብ ❤❤❤❤❤❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 10 часов назад
እማየ አሥተማሪ እና አዝናኝ እውነተኛ የሂወት ታሪክ ጋሽ ንጋቱ ጄግና ነበሩ አንዴበታችሁ ሁሉ እማይጠገብ መክሊትየ የኔ ቆንጆ በጣም ዴሥ እምትይ ወጣት ነሽ በሪች እማየ እርጂም እድሜ
@KaderHasan-s4h
@KaderHasan-s4h День назад
መክሊት የልጅ አዋቂ ነሽ ጥያቄአጠያየቅሽ የሚገርም ነውና ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf День назад
የኔ ፍልቅልቅ መታዎቹን ፈጣሪ ይስጥሽ💜💜💜 ደስ ይላል ምኞትሽ እኔ አለችኝ እዳች ፍክት ያለች አልሀምዲሊላህ ደስ የሚሉ አያት አሉሽ የህያዋ ታሪክ የኔም ልጂ ያህያ ኩርጫ ተሰታለች😂
@YeshiMussa
@YeshiMussa 13 часов назад
አንቺ ጉደኛ የሆንሽ ልጅ ፍቅር ሁኚ ሂወትሽ በሙሉ ፍቅር ይሁን ፣ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ ደስታ አይራቅሽ
@GoldenHearts-fl6pc
@GoldenHearts-fl6pc 14 часов назад
አልሀምዱሊላህ እድሜ ሰቶትከልጅ ልጆት ጋር እንደዚ ቁም ነገር ለማውራት ያበ ቃዎት ትልቅ ፀጋነው
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 17 часов назад
ፍቅር ስከ መቃብር ማለት ይሄ ነው ነፍስ ይማር ለአባታችን እናተንም እረዝም እድሜ ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
@ephremgebre50
@ephremgebre50 День назад
ሁፍፍፍፍ ደስ ሲል የሚስት እናት የልጃቸዉን ባል እንደ ልጅ አድርጎ መዉደድ ድንቅ ነዉ ይገርማል ሌላ ምን ይባላል እድሜና ጤና ይስጦት
@galayuser1127
@galayuser1127 День назад
ስድስት ብር ባሁን ጊዜ ማስቲካ የለም አይ ዘመን
@RahelBehailu-q3q
@RahelBehailu-q3q 15 часов назад
መክሊትዬ ልጄን ትመሲይኛለሽ የኔ ቆንጆ
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 8 часов назад
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት
@kabetube
@kabetube День назад
ደስ እሚል ታሪክ ሰማሁ እረጅም እድሜና ጤናይስጥልሺ መክሊት
@ZebenayeMimi
@ZebenayeMimi День назад
Enkan adersachu setamru
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
እንኳን ለብርሃነመስቀሉአደርሳችሁነውየሚባለው
@yabsraዩቱብ
@yabsraዩቱብ День назад
መልካም ልበያለወ ሠብስክራይበ ያድርገኘ ስወዳችሁ
@WintaAbrha
@WintaAbrha День назад
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጣቸው መክሊት ታድለሽ❤❤❤❤
@mimit-h2418
@mimit-h2418 20 часов назад
Meklitiye, looking at your grandfather’s picture while he was young looks exactly like your youngest brother Babi.
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 День назад
ፍቅር እንማር ከዚህ ቤተሰብ
@sabahailemikael2425
@sabahailemikael2425 День назад
Yena Enati Egzabehare erjime edmana tana yesitwo ❤❤❤. Mekiletye Yena konjo Egzabehare yebarikihi. Geneye kezihi fikiri kehone batesebe megegeti metadele newo wow❤❤❤ ejege betame desi yemele. Ayezowti yena enata. Egzabehare yefekedwo honale. Yehi eko kentu alemi newo. Egzabehare erjime yesitwoti ❤❤❤ Melekame beale ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@meddiegibbon551
@meddiegibbon551 23 часа назад
የእኔ እናት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የሞቱትን ነፍስ ይማርልን
@FTuxcyixju-yw5nd
@FTuxcyixju-yw5nd День назад
❤የኔ እናት ተባረኩ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@KokiLavi-tz6np
@KokiLavi-tz6np День назад
የኔ ቆንጅ መክሊትይ አነኳን አደረሳችሁ
@HiwotMulat-y8h
@HiwotMulat-y8h День назад
እንኳን አብሮ አደረሰን 🎉መክሊትዬ የኔ እንቁ
@GetuBerneh
@GetuBerneh День назад
ሴት ስታፈቅር ሁሌ ለባላ ፍቅር አይልቅም
@ቢቺኢትዮጵያ
@ቢቺኢትዮጵያ 7 часов назад
መክሊትዬ አማ በጣም ደስ ትላላችሁ እማ ለካ የቤተሰብ ጣልቃ መግባት በፊትም ነበር የኔናት እማ በጣም ትልቅ መስዋእትነት ከፍለሻል እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ እናት ምንግዜም ዋጋ ያንሳታል ንግግርሽ ሁሉ ነጋኝ አስለቀሰኝ እማ
@eyasuosamu9674
@eyasuosamu9674 День назад
Mule ante malet liyu talent yalek asgerami sew nek berat jegna abat
@Halima-sy4dt
@Halima-sy4dt 18 часов назад
አይዞት የኔ እናት ያፅናዎት መክሊት ለመጀመሪያ ግዜ ከእናትሽ እና ከአባትሽ እንቴሪቪ ቡሃላ ገና ዛሬ ተመስጬ ወድጄ ያዳመጥኩት ፕሮግራም ❤❤❤❤❤❤❤
@woinewoine5413
@woinewoine5413 13 часов назад
ውይይይይይይ ውድድድድድድ የገኒ እናት❤ ለልጆቻቹ የደከሙ እናቶች እድሜ እግዚአብሔር ቢፈቅድ106 በጤና ምንም ሳይቸገሩ እመኛለሁ መክሊት ጀግኒት❤ መልካም መስቀል
@ايمانمحمد-ع6ث
@ايمانمحمد-ع6ث День назад
የኔ እናት አላህ ያፅናዎት እኛ ብንመኘውም አናገኘውም ያን ደግ የናንተን ዘመን እድሜና ጤና ይስጦዎት የገኒዬ እናት የቆንጆዎቹ አያት ❤❤እውነትም መክሊት ወላሂ በጣም ትችያለሽ ቅመም ነሽ ማሻ አላህ ምንም ወረቀት አልያዝሽም ጥያቄዎችሽን አጥንተሽ ነው? የምር 1ኛ❤❤
@sarahsarahaa
@sarahsarahaa День назад
መክሊቲዬ የልጅ አዋቂ የኔ ቅመም 💞
@Asad-ir6gr
@Asad-ir6gr 6 часов назад
አቤት ማዘር የዶሮ እናቶች የወሬአቸው ለዛ ለየት ያለ ነው ተመስጨ ነውእስከመጨረሻው ነው ያደማጥኩት ማዘርየ ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@lemlem2297
@lemlem2297 Час назад
መክሊትዬ የልጅ አዋቂ ብርክ በይልኝ ውድድ ስነስርሃትሽ አንቺን ያገባ ምንኛ የታደለ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 10 часов назад
የእናት የአያቶች ምክር ላይፋቸው ለኛ ያስተምራል የመክሊት አያት የገኒ እናት እረጂም እዲሜ ይስጠወት❤❤☕️☕️☕️☕️
@SmyrahSgalh
@SmyrahSgalh День назад
መክሊትየ ስወድሽ የኔፍልቅልቅ❤❤❤
@جمالأحمد-ع2ض
@جمالأحمد-ع2ض 15 часов назад
መክሉት. የልጅ. አዋቂ. አላህ. ትልቅ. ቦታ. ያድርስሽ. አያትሽንም. እድሜ ሀቸውን. ያርዝምልሽ❤❤❤
@muluwork5313
@muluwork5313 23 часа назад
የኔ እናት የፍቅር ምሳሌ ነዎት ዉድድ ነዉ ያረረኩዎት እድሜና ጤና ይስጥዎት ላገባዉም ላላገባዉምትልቅ ትምህርት ነዉ የሚሰጡት !አይዞዎት አታልቅሱ !!!!😰🙏
@sablawork5367
@sablawork5367 10 часов назад
እደዛሪ ተመስጨ አዳምጨ አላቅም ነበር የዛሬዉ ግት ይለያል እረጅም እድሜ ከፄናጋ ያቆያችሁ🙏❤❤️ፍትፍት የሆነ የፍቅር ታሪክ🎉❤
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 часов назад
በጣም ነው የምታምሩት እማማ ያምራሉ አንቺ ደግሞ ትሁት የልጅ ቆንጆ ጌታ ይባርክ ይዘመን ሺባረክ ጌታ ይባርካችሁ
@lailamehari3800
@lailamehari3800 12 часов назад
እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣያልቅሱ ብቸኝነት ስሰሞት ወደ ልጆቹ ጎራ ማለት ነው ተመስገን ነው በልጆቹና ልጅ ልጆች የተከበቡ ኖት።
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 5 часов назад
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እናቴ የብዙ የሀበሻ እናቶች ታሪክ ነው እውነተኛነታቸው ደስ ይላል❤❤❤❤
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 21 час назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉የእኔ እናት😢😢
@elsabeautynt
@elsabeautynt 21 час назад
እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤
@negrhululebegownaw9519
@negrhululebegownaw9519 День назад
Wig mother des silu rerjim edeme tena abzitow yistut🙏❤
@Frehiwot-d4w
@Frehiwot-d4w День назад
ተሞክሮትን ስላከሉን እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት እንኳን ለመስቀሉ በዓል ከመላው ቤተሰቦ ጋር አደረሰዎት
@zena4992
@zena4992 9 часов назад
እውይ የኔ እናት አንደበታቸው ሲጣፍት እግዚአብሄር ቀሪ ዘመነወትን ይባረክ እናቴ
@RahelgirmaRahelgirma
@RahelgirmaRahelgirma День назад
ደስስስ የምትሉ ቤተሰቦች ተባረኩ እማማ እግዚአብሔር ቀሪ ዘመኖትን ባርኮ በጤና በቤቱ ያቆዮት ❤❤❤
@God_is_love21
@God_is_love21 День назад
ምንኛ መታደል ነው ደስ ሲሉ❤❤❤
@سلامسلام-ض8ل1ي
@سلامسلام-ض8ل1ي День назад
እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ያኑርልን ❤❤❤ መኬሊትዬ ታድለሽ በእውነት ❤❤
@rozakebede2610
@rozakebede2610 День назад
Yediro enatoche jegina nache edme yistelen🙏❤
@wasera09
@wasera09 День назад
ያልተቀባ ታሪክ ደስ ይላል
@dalyyaassefa2379
@dalyyaassefa2379 7 часов назад
እማማ ግን እንዴት ሲያምሩ በልጅነታቸው እንዴት ቆንጆ ነበሩ እድሜና ጤና ይስጥልን
@sነኝስደተኛዋቤታሰቦቼንነ
ያኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 День назад
❤❤❤❤❤ማሚየ እውነት ደስ ሲሉ
@የኮሜቶችታዛቢ
@የኮሜቶችታዛቢ 10 часов назад
ተመስጨ ነው ያየሁት የሠማሁት ፍቅርኮ በዲሮ ጊዜ ነበረ መከባበር ትእግስት ዲሮ ነበረ
@buzayehumekonnen
@buzayehumekonnen 17 часов назад
እድሜና ጤና ያድልልን እናት
@ABAYINESHGETACHEW
@ABAYINESHGETACHEW 13 часов назад
❤️❤️❤️❤️መክሊትዬ የኔ ማር 🌹❤️❤️❤️የኔ እናት እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 😍😍🌹🌹
@yelejeenatnegn6593
@yelejeenatnegn6593 День назад
Emama Allah edeme ketenaga yesetot yen enat❤
@atsedemaryammulualem
@atsedemaryammulualem 9 часов назад
አይይይይ ስታለቅስ ስታሳዝን😭😭😭😭 ሁሌ አብራችኋት ሁኑ ብቸኛ አታድርጓት!!!!
@AmeenaImam-jh1pb
@AmeenaImam-jh1pb 8 часов назад
የኔ ጀግና እናት እድሚና ጢና ይስጠዎት ከእሳቸው ብዙ ነገር ተምሪለሁው
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 День назад
አዞት የኔ እናት 💞💞💞
@semawitgirma3542
@semawitgirma3542 5 часов назад
መክሊት, ከወንድ አያትሽ ፎቶግራፍ ጋር ትመሳሰያለሽ!
@Sony-x4i
@Sony-x4i 22 часа назад
መክሊት የኔቆንጆ ❤ደስስትሉ ረጅም እድሜ እና ጤናለአያትሽ😊
@GUt-hq4hg
@GUt-hq4hg День назад
መክሊትየ ታድለሽ❤❤❤❤❤❤❤
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 10 часов назад
ማዘርዬ አላህ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ይስጥሽ ምርጥ እናት ምርጥ አያት❤❤❤❤
@fikrtewoldeyes7244
@fikrtewoldeyes7244 День назад
God bless your families meklit.
@yeshiteklegiorgis4125
@yeshiteklegiorgis4125 День назад
እንኳን አብሮ አደረሰን
@atsedemaryammulualem
@atsedemaryammulualem 9 часов назад
አያትሽ ድምፃቸው ቁርጥ ፍቅራዲስ ነቃጥበብን!!!!
@zabebahmed7095
@zabebahmed7095 День назад
ትልቅ ሰው እወዳቸዋለሁ ደግሞ ሲያወሩ ተመስጬ ነው የምሰማው
@burtekandemeke802
@burtekandemeke802 День назад
የኔልእልት ስወድሽ
Далее
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 9 млн
ዮአዳን (ክፍል 31)
29:20
Просмотров 297 тыс.
+1000 Aura For This Save! 🥵
00:19
Просмотров 9 млн