Тёмный

"የእግዚአብሄርን ድምጽ መስማት/ How to hear the voice of God - Discipleship Class - CJTv2020 

CJ Tv
Подписаться 179 тыс.
Просмотров 136 тыс.
50% 1

• Stay blessed and stay tuned for more videos •
• visit Apostle Tamrat’s website at www.tamratt.org for prayer request to buy books for daily devotions and many more •

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 258   
@ayantudebela7412
@ayantudebela7412 3 года назад
በግልፅነት:ያለስስት:ስላስተመርከን እናመሠግናለን። blessing's !!!!!
@mebratemamo3581
@mebratemamo3581 Год назад
አሚኒ
@mebratemamo3581
@mebratemamo3581 Год назад
ሀይሰላማኔው
@fantayefonja4295
@fantayefonja4295 4 года назад
አግዚሐቤር ይባርክህ ነብይ በጣም ወደልቤ የገባው በጣም የሚገርም ስታስተምር እራሱ ደስሲል ፀጥ ያለ የእግዚሐቤር መገኘትያለበት እኔ አዳምጬው ከጨረስኩት በሗላ ቐጅዬ የሃያ አመት ልጅ አለኝ ለሱ ስልኬን አዳምጥ ቡዬ ስልኩንም እየጎረጎረም ቢሆን አዳምጦ ጨረሰው ጠዋት ጠየኩት ጥሩ ነዉ አለኝ ተዘራ እስኪበቅል መጠበቅ ነው
@entuentisar6756
@entuentisar6756 2 года назад
ታሜ በጣም የምትደነቅ የእግዘብሔር ቃል መጋቢ ነህ።እግዚአብሔር አንተን ተጠቅሞ ብዙ ተአምራት አድርጎልኛል።ባርኮኛል።
@lizakassaya1772
@lizakassaya1772 4 года назад
አሜንንንንንን ድምፅህን አለማምደኝ ህልውናህ ይውረሰኝ ቃሉን ማሰላሰል ይሁንልኝ የእግዚአብሔር ሰው ተባረክ
@tigistyiheyis5737
@tigistyiheyis5737 4 года назад
እኔ የምናደደው ከነ ዳንሳ ጋር አብረህ መሰደበህ ነው. You are rell man of God.
@etalemtamrat
@etalemtamrat 2 года назад
የማይጠገብ ትምህርት የጌታ ሰው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ይባረክልኝ አንተም ጌታ ይባርክህ ልክ እንደውሀ መንፈስ ቅዱስን ነው የጠጣሁት ጌታ በብዙ ይባርክህ። አሜን ሀሌሉያ
@Mom2023new
@Mom2023new Год назад
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2015 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! (ህዝ 2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! ቤ/ክ.ሆይ!! ትውልድ ሆይ!! የእግዚአብሔር አፍ ይህንን ተናግሯልና የእግዚአብሔርን ድምጽ ስሙ!! ወገኖቼ፣ 1980 ዓም.ጀምሮ ጌታ ለራሴና በብዙ ነብያት በተደጋጋሚ አስቀድሞ መልእክተኛው እንድሆን እንደመረጠኝና አንደጠራኝ ካረጋገጠልኝ በኋላ፣ በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ በህዝቡ ላይ ያለውን ቅሬታ እንዲህ ሲል ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,2ኛዜና 7፣12-14,) በተደጋጋሚ ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉት!! ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው!! ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል(የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም!! ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል!! ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!! ቤቴን ትቼአለሁ!! እርስቴንም ጥያለሁ!! እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛል!! ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4, ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከፍ ያለውን ዝቅ፣ዝቅ ያለውን ከፍ አደርጋለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ወደ እኔ ቢመለስና ንስሐ ቢገባ ምህረትን አደርጋለሁ!! የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ! ወደ እልፍኝህ ግባ!! የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁ!! በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ!! የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፣የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች እመልሳለሁ!! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!! ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! ለሚጠራጠሩሽ ሁሉ ዘፀ.3፣14, ንገሪአቸው _አለኝ።መልእክቶቹም እውነተኛና በጥንቃቄ መን/ቅዱስ በማዳመጥ የተጻፉ ለመሆናቸው በልጅነቴ የተገለጠልኝና መልእክተኛው አድርጎኝ በህዝቡ መሃል የላከኝ ያለና የሚኖር ያህዌ/ኤሎሂም ብቻ ምስክሬ ነው፣ ዋጋዬም ከእርሱ ዘንድ ብቻ ነው። ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝቡ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ጊዜው የእውነተኛ ንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!!ጌታ ሊመጣ ነው!!) ተባረኩ።እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።hh
@mulujesus1289
@mulujesus1289 Год назад
ክብር ሁሉ ለልኡል እግዝአብሄር ይሁንአሜን አሜን አሜን
@mekdestarekegn7016
@mekdestarekegn7016 4 года назад
አሜንንንንንን ድምፅህን አለማምደኝ ህልውናህ ይውረሰኝ
@manyazewalbedilu8251
@manyazewalbedilu8251 4 года назад
bleessed man of God when i see ur videos the spirit touch me...love u so much!
@abebederibe8154
@abebederibe8154 2 года назад
ጌታን ዘመንህን ይባርከዉ
@mekdesyeegzaberseeti2066
@mekdesyeegzaberseeti2066 Год назад
Yes🎯🔥🔥🔥🙏❤🤗🤗😥
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 года назад
አሜን እኔ ይሄ እየተሰማኝ ነበር ለካ ሊያስተምረኝ ፈልጎ ነው ይህን ቻናል ያስከፈተኝ ጌታ ይባረክ
@user-vu1fi3hb7e
@user-vu1fi3hb7e 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ክበር ለኢየሱስ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ተባርክ ፀጋው ይጨምር እግዚአብሔር
@yihonalliulseged4905
@yihonalliulseged4905 4 года назад
Man of God Bleesing U How to get U'R channale U' r Channel most people you dontget
@binyamgeneme7164
@binyamgeneme7164 4 года назад
Amen.
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 года назад
Amen Amem Amen thank you holey esprit yes I warship for God
@hirutabebayhu9476
@hirutabebayhu9476 7 месяцев назад
Amen Amen Amen 🙏🏼 This is for me Lord ❤❤❤ bless you ❤❤❤
@yitbegetachew3470
@yitbegetachew3470 3 года назад
በ እየሱስ ምን አይነት ትምህርት ነዉ። Holy sprite Thank You....
@abegazetsegaye237
@abegazetsegaye237 2 года назад
Waw God bless you
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip 2 года назад
ለመጀመሪያ ግዜ ነው የሰማሁህ በጣም ተባርኬበታለሁ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን. ዋው ስታስተምር እርጋታህ በመንፈስ እንድሰፍ አደረገኝ. እግዚአብሔር መንፈሱን አብዝቶ ይጨምርልህ. ጩኸት ነበር የሰለቸኝ.
@ezraasefa
@ezraasefa Год назад
Ww
@ezraasefa
@ezraasefa Год назад
Ww
@ezraasefa
@ezraasefa Год назад
Ww www
@ezraasefa
@ezraasefa Год назад
Ww www
@ezraasefa
@ezraasefa Год назад
Wwww
@chinenyeigwe5146
@chinenyeigwe5146 4 года назад
I wish I could understand what was taught in this video. I do know that this man is really anointed by God.
@meseretsemeani360
@meseretsemeani360 4 года назад
Chinenye Igwe he’s preaching about how we can listen God voice?? Because God is always ready to talking to us
@saraabraham6668
@saraabraham6668 4 года назад
Oh lord Jesus I what hear your voice speak to me open my eyes open my eyes i want to hear I want live for you 🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼🙌🏼 lord Jesus you are my happiness my everything I am nobody with out you
@saraashebir1788
@saraashebir1788 3 года назад
Amen Amen Amen hallelujah your blessed Apostle tamy thank you for shearing Life changing message bless your family
@aresaheylu3312
@aresaheylu3312 2 года назад
ገታ ይባርክ ትምርት ዉሰጠን ነክቶኛል ገታ ዘመንን በተሰብን ያለምልም ተባረክ ✅❤🙏
@berhanyegrta5154
@berhanyegrta5154 4 года назад
ኽብር ሁሉ ለዓምላካችን ይሁን። የታዬ እየሱስ አብዝቶ ይቀብህ የአባቴ ልጅ። የሰጠህን መንፍሳዊ ጥበብና ልምምድ ሳትሰስት እያካፈልከን ስለሆነ።እንደህያው ቃሉ ገና ብዙ ይቸምርልህል። እግዚኣአብሔር ታማኝ ፣የሚያከብሩትን የሚያከብር ነውና።
@mulujesus9592
@mulujesus9592 3 года назад
ክብር ለልኡል እግዝአብሄር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@binitade8156
@binitade8156 2 года назад
Bigiziabiher Kal liben asarefk tiwuldih yibarek min ale kanite gar Andi Mata badir
@astumekonin7034
@astumekonin7034 3 года назад
ከእግዚአብሔር ድምፅ እግዚአብሔር ይበልጣል
@senaytgebera5610
@senaytgebera5610 6 месяцев назад
Amen
@simonbinora2318
@simonbinora2318 Год назад
Amen amen thank u man of God
@sarajesus9259
@sarajesus9259 2 года назад
Ameen tabarek ye igeziabehere sew
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 4 года назад
Wow! I am blessed thank you apostle God bless you! For this vedio
@thomasgetachew4210
@thomasgetachew4210 2 года назад
Halleluyah!!! Glory to YHVH. Glory to our LORD and Savior JESUS CHRIST, THE KING OF KINGS, the LORD of Lords!!!
@mintwabtadese7930
@mintwabtadese7930 2 года назад
አፖስትል ሁሌ የእ/ር ቃል አስተምር.
@raulventura9340
@raulventura9340 4 года назад
Please can you translate this video in ingles? I love this man of God. Hi is a blessed man.
@mulugetaheyi5338
@mulugetaheyi5338 2 года назад
GOD BLESS YOU MORE AND MORE
@girmateshager4594
@girmateshager4594 2 года назад
ፀጋይ ይብዛልህ ኑርልን
@libuaall1454
@libuaall1454 3 года назад
Bless you man of God I love you ......
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 3 года назад
AMEEEEN. KALI.AWTA.YE.IGZHABER.SEW.
@bellabella4670
@bellabella4670 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Eyesus Yadnal Lezelalem Hale Luya Wawo Glory of God Amzeig Jesus Hale Luya Ewonet Newo Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hulgza Begata Des Yebelen
@ozilman2885
@ozilman2885 4 года назад
በጣም፡እወድሃሌው፡ተባረክልኝ
@kkgvfcd8564
@kkgvfcd8564 4 года назад
Amen amen amen geta yibark Apostle tamirat
@sabagirma5810
@sabagirma5810 4 года назад
My daddy Jesus I want you,I need you daddy without you I’m nothing,I love you, you are my comfort, you are my beauty, my counsellors, my doctor, my security,I love you🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@nigatuagize7595
@nigatuagize7595 4 года назад
daddy ,....you are my beauty, my counselors, my doctor, my security????,sistuye pls read the word of God ere benatesh...ya menfes anchim westm ale eko .. ከመንፈሱ ስለ ሰጠን፥ በእርሱ እንድንኖር እርሱም በእኛ እንዲኖር በዚህ እናውቃለን።1ኛ ዮሐ4 you have the right eko...please ende wendm lemkresh ....may ye mulu gize agelgayoch leredeun..yechilalu yehe malet keya yebeltalu malet aydelem..endawm kefelgesh ....1ኛ የዮሐ2 እናንተስ ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል፥ ማንም ሊያስተምራችሁ አያስፈልጋችሁም፤ ነገር ግን የእርሱ ቅባት ስለ ሁሉ እንደሚያስተምራችሁ፥ እውነተኛም እንደ ሆነ ውሸትም እንዳልሆነ፥ እናንተንም እንዳስተማራችሁ፥ በእርሱ ኑሩ።anchi yamenshew ena tamerat yamenew geta yeleyayal ende? 1 Cor 1 የጸጋም ስጦታ ልዩ ልዩ ነው hulachm yetsega setota alen yehe malet andu setota ke andu yebeltal malet aydel...1 Cor 1-13ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።yetetashew menfes ke ma naw?. But the Counselor, the Holy Spirit, whom the Father will send in my name, he will teach you all things, and bring to your remembrance all that I have. I love You ❤️
@sabagirma5810
@sabagirma5810 4 года назад
Grace Nigatu You’re right,but why? All this comment for me, Brother ,
@nigatuagize7595
@nigatuagize7595 4 года назад
b/c.you are my sister eko I just wanted to share with you.katefaw sorry
@theWinnerIsLOVE
@theWinnerIsLOVE 4 года назад
Halleluyah!!!
@silverjhon4089
@silverjhon4089 4 года назад
Amennn yesss he is our everything bless ya
@Amenech-hh3ux
@Amenech-hh3ux 10 месяцев назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረኪ 💯💯🔥🔥🔥🙇‍♀️🍇🍇🍇
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 года назад
Egizabeher melkam new ✝️
@mehratgabrou4393
@mehratgabrou4393 4 года назад
አሜን ተባረክልኝአፖስትል የእግዚሀብሔር ድምፅ መስማት ይሁንልን
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 4 года назад
አሜንንንንንንንንንን ክብር ምሥጋና ለኢየሱስ ክርስቶስ ስም ክብር ምሥጋና ሁሉ ለእስራኤል ቅዱስ ይሁንልኝ አሜንንን እያለፈነው ኢየሱስ እያለፈ ነው እያለፈማ ቁጭ አልልም እኔ ይደምደም በቤትህ እድሜ ዘመኔ ሆነው ማራናታ ነፍሴ ትወድሃለች አባባባ ሃሌ ሉያ 😍😍😍ነቢይ ሆይ ዘርህ ይለምልም ብዛ በጌታችን በኢየሱስ ፀጋ🙏
@solomonjuniorabebe525
@solomonjuniorabebe525 4 года назад
Watched it 3 times already!
@maranata1484
@maranata1484 3 года назад
Apostleye God bless you! Ewedhalew
@yodithabtemichael5928
@yodithabtemichael5928 Год назад
Amazing messages God bless you Apostle
@fixsell1224
@fixsell1224 4 года назад
Amen Amen Amen tebareki Tami God bless you Amen
@negesulami9650
@negesulami9650 2 года назад
Amazing teaching God bless you Apostle . We love You .you are a gift for our generation.
@rahelyohannes2563
@rahelyohannes2563 4 года назад
Thanks apostle Tamrat, all things you are preaching on this video is true! Because I’m experiencing it and still in that kind of fellowship with God! You students are lucky that they have a teacher like you! I wish I heard this before year because I was in a lot of dilemma on the manifest or the reaction of our body was confused me, but not any more! The Holy Spirit helps me a lot! Such a lesson is very important for the people like me who got him/herself in the presence of the Lord! God blessed you and wish you to be more blessing to you that might reach to us through video like this!
@azeeketsela514
@azeeketsela514 4 года назад
oh my LORD speak to me now your servant is listening!
@mebrakferrow8180
@mebrakferrow8180 2 года назад
Amen Amen God is good
@tigistnegash8738
@tigistnegash8738 4 года назад
Divine help. Wow. His presence all we need. Tebarek brother
@MelatDeen
@MelatDeen 3 года назад
God bless you man of God . Thank you for teaching . This is spiritual eye opening message . ❤️🙏🏾
@selamamare6686
@selamamare6686 Месяц назад
አሜንንንንን❤
@chaliwegga944
@chaliwegga944 4 года назад
Wawu hallelujah le geta kibir yehun aresereseng timihrth geta degagmo yebarh tebarkehal
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 4 года назад
Amen amen amen keber legzbher yhuen
@kalebtahir4518
@kalebtahir4518 Год назад
Ameeeeeeeen hallelujah ❤❤❤❤❤❤🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@astumekonin7034
@astumekonin7034 3 года назад
የእግዚአብሔር ድምፅ በመገኘት ውስጥ አለ
@tezetawa
@tezetawa 3 года назад
OMG!!! 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥what a powerful teaching! ዘመንህ ይባረክ Apostle.
@destawoldeethiopian8712
@destawoldeethiopian8712 4 года назад
MAN OF GOD APOSTLE T.T GOD BLESS YOU BY MANY GRACE.
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 Год назад
Wow nurelen man of God. Very powerful temert. God bless you
@ehrhbdbrh8544
@ehrhbdbrh8544 4 года назад
እነጋገራለሁ እኔስ ከውዱ ንጉሴ ጋራ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ብዬ ስጣራ ያራግፈዋል ከላኤ የአለምን አዋራ መንፈስ ቅዱስ የፅድቃችን ባንድራ ማራናታ ነፍሴ ትልሃለች ኢየሱሴ ና ሃሌ ሉያ
@jesusisgod7941
@jesusisgod7941 4 года назад
AMEN Hallelujah des yemil timihirt new geta zemenihin yibarik
@senaitgebre6509
@senaitgebre6509 Месяц назад
God bless you more❤❤❤
@choosengeneration2470
@choosengeneration2470 3 года назад
Man of god ,honestly i never seen no one who can reveal the depth secret of holy spirit and man kind relationship coz i experience every single of your teachings when i never know the word of god all i used to do was meditation for gods presence in my life and it really manifested so well. Am so glad u can share it coz it helps a lot .this time when ever i wants to pray but my mind is bussy your teachings about disciples ship and holy spirit put me in spirit and i can pray well may gods grace be up on you more and more.stay blessed.we love you man of god .
@user-mm6ru9po6i
@user-mm6ru9po6i 4 года назад
God bless you!! #APOSTLE You are Amazing!
@astertesfaye8225
@astertesfaye8225 2 года назад
Le zelalem tebarek zemenh ylemlm zerh ybarek ....Amen
@wasenambye8394
@wasenambye8394 4 года назад
Lord god speak to me to night please Lord god I love Lord
@diborab7820
@diborab7820 4 года назад
Amen Aba hallelujah 🙏🙏🙏 Baryah yesemali tenager !!!! 👂👂👂👂
@GadyBGutu
@GadyBGutu 2 года назад
Stay blessed ... now surly i understand how to meditate ...love you, be more grace and wisdom upon you!
@kidistworku7815
@kidistworku7815 2 года назад
we love you so much prophet
@getachewaga7734
@getachewaga7734 2 года назад
My desire God's presence-struggling. Loved years lost due sleep, amount of food eaten in kg during lifetime-12 elephants.
@newlifeinchrist8297
@newlifeinchrist8297 2 года назад
I was inspired too much after watching this video.I was blessed.God bless you and may God use you blessing for these Generation!!!!
@prophetlightnukus6915
@prophetlightnukus6915 4 года назад
WOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOOWWWWWWWW Apostle of God,I don't have word I love you
@yonasdereje3785
@yonasdereje3785 4 года назад
Glory to the prince of peace. Apostle I love you so much. # more grace and power
@jerrynegussie1688
@jerrynegussie1688 2 года назад
I'm touched this preaching thanks apostle!
@godisgood1050
@godisgood1050 3 года назад
Merci 💖
@tegesty6292
@tegesty6292 4 года назад
Amen amen tebarek eyesus geta new📖📖🙏🙏⛪⛪🎤🎤👏👏🙋🙋
@yaregalbiresaw9193
@yaregalbiresaw9193 Год назад
amen in JESUS name
@lemlemgetahun1510
@lemlemgetahun1510 3 года назад
wow ጌታ ይባርክ የሚገርም ትምህረ
@afeworkabraham6515
@afeworkabraham6515 4 года назад
May God bless you Man of God...I am blessed by this teaching.
@tsidutaye1194
@tsidutaye1194 3 года назад
Man of God God bless you! more forever
@salhesalhe4362
@salhesalhe4362 2 года назад
Amen Amen Amen 🙏
@miyoabdu9592
@miyoabdu9592 2 года назад
Thank you apostle God bless you brother
@patanahi6824
@patanahi6824 4 года назад
Ameen amen ameen amen ameen amen God bless you
@tsionadnew5483
@tsionadnew5483 4 года назад
Thank you, Man of God you are a blessing for our nation!!!!
@misrakroyer4968
@misrakroyer4968 2 года назад
Eysuse yadnal ❗️
@asfawchemeda7092
@asfawchemeda7092 8 месяцев назад
Amen amen amen
@mamushamegisso7359
@mamushamegisso7359 2 года назад
God bless you
@richrich6758
@richrich6758 2 года назад
አሜንንንንንን
@merawiyakob9136
@merawiyakob9136 2 года назад
God bless you man of God
@birhaneshamanuel6828
@birhaneshamanuel6828 3 года назад
SELAM.LENATE.YHUN. YE.IGZHABER.SEW
@free4751
@free4751 Год назад
Wowww powerful message God bless you man of God 💕
@sabakindshih8910
@sabakindshih8910 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ዘመን ይባረክ
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 года назад
What a great preach God bless you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 3 года назад
እግዛአቤሔር አብዝቶ ይባርክህ ታሜ
@meazasahile6946
@meazasahile6946 4 года назад
God bless you abundantly!
@semazerga292
@semazerga292 4 года назад
Amen glory to God 🙏 hallelujah hallelujah
@MaranataTv
@MaranataTv 2 года назад
የሃዋርያ ተኣምራት ትምህርት ውስጤ ነው በጣም ረጋ ብሎ ነው የሚያስተምረው ሌሎች ሰባኪዎች እባካቹ እንደዚ ኣድርጋቹ ኣስተምሩ ፡፡
@tedlatesfaye7128
@tedlatesfaye7128 2 года назад
Amen amen
@sureshjanardhanan5222
@sureshjanardhanan5222 2 года назад
Amen.amen.amen.amen.❤❤❤❤❤❤❤💓💓💓💓
@chinasweet8634
@chinasweet8634 4 года назад
አሜን
@hawimekonnen7587
@hawimekonnen7587 2 года назад
God bless U
@fikirtetilahun8902
@fikirtetilahun8902 2 года назад
ተባረክልኝ
Далее
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,1 млн
ፈልጉ | Apostle Tamrat T. | CJTV 2021
45:16
Просмотров 56 тыс.
Simple Flower Syrup @SpicyMoustache
00:32
Просмотров 1,1 млн