Тёмный
No video :(

የእግዚአብሔርን ክብር ማየት 

Evangelist Yared Tilahun
Подписаться 47 тыс.
Просмотров 64 тыс.
50% 1

ይህ መልዕክት በዮሐ. 12፥37-43 ባለው ክፍል ላይ “የእግዚአብሔርን ክብር ማየት” በሚል ርዕስ በፎር ኮርነርስ ቤተክርስቲያን የተሰጠ ነው። ክፍሉ አይሁዳውያንና አለቆቻቸው ምንም እንኳ ኢየሱስ ክርስቶስ አሳማኝ ምልክቶችን በፊታቸው ቢያደርግ ያላመኑበትን ምክንያት የሚያሰረዳ ሲሆን ምልክት ምን እንደ ሆነ፣ ማመን ምን እንደ ሆነ በዝርዝር ይተነትናል። በክፍሉ ውስጥ የተጠቀሱትን ሦስት የነቢዩ ኢሳያስ ክፍሎች በማዛመድ ኢሳያስ በምዕራፍ 53 ላይ ያየው የመከራ ሰው በምዕራፍ 6 ላይ በክብር ዙፋን ላይ ያየው የእስራኤል ቅዱስ መሆኑን ያሳይና የእግዚአብሔርን ክብር በሁለት በመክፈል የሰው ምላሽ ምን ሊሆን እንደሚገባው በግልጽ ያብራራል።
Evangelist Yared Tilahun
www.goldenoil.org

Опубликовано:

 

17 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 162   
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 2 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ወንጌላዊ ያሬድ ።
@isaactakele9336
@isaactakele9336 9 месяцев назад
ሰምቼህ አልጠግብም እግዚአብሔር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው ፀጋ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
ወንጌላዊ ያሬድ ፀጋ ይብዛልህ! ተባርከሀል!
@tigistshawel7793
@tigistshawel7793 3 года назад
አጥንቶቼ ውስጥ ሠርፆ እስከሚገባ ድረስ ደጋግሜ እሰማዋለሁ ከመሸንገል ከመበጥበጥ ውስጥ ያወጣኝ አምላክ ይመስገን ያሬድን ስሰማው አሀ ለካ ወንጌል 🤔ይህ ነው እላለሁ
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 3 года назад
አሜን ጤነኛ እምነት ማረፊያ አለው የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን ማመን የማዳን ስራውን ማመን ማንነቱን ማመን.......እምነት ማየት ነው የማይታየውን ማየት መረዳት እግዚአብሔርን ማየት ክብሩን ማየት ጌታን ሁልጊዜ በፊቴ አየዋለሁ .....ኢሳያስ ክብሩን ስለ አየ ይህን አለ(ት ኢሳያስ 6.... ኢሳያስ 53....). ክብሩ ያለው ወንጌሉ ውስጥ ነው .....የሰውን ክብር ሳይሆን አስቀድሞ እግዚአብሔር ለክብራችን የወሰነውን) የእግዚአብሔርን ክብር መውደድ መፈለግ መራብ መጠማት.... እውነተኛ የክርስትና ሕይወት መፍትሔ ክብሩን ማየት ነው (ለመዳን የእግዚአብሔርን ክብር ማየት ......ከዳንን በሗላ የክርስትናን ሕይወት እንደሚገባ ለመኖር ክብሩን ማየት ...አሜን አሜን🙏🙏🙏 ይሁንልን .....ለእግዚአብሔር የተገባውን ክብር ለእርሱ ብቻ መስጠት የሚገባውን ክብር (እርሱን ማምለክ ለእርሱ መገዛት ማድነቅ ማክበር መፍራት)...!!!ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ አንተንና የአንተ የሆነውን ሁሉ ይባርክ🙏 ብዙ ተጠቅመናል❤🙏Thank You!!
@fikreyesusbashaye3351
@fikreyesusbashaye3351 3 года назад
አባት ሆይ አሳብህን እፈፅም ዘንድ እርዳኝ ባራያህንም ባርከው በፀጋህ
@user-it8ut8fj3s
@user-it8ut8fj3s 3 года назад
ዋው የ እግዚአብሔር ክብር የሆነው እየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ የተፈተፈተ የ እግዚአብሔር ቃል ባንተ በኩል የመገበን መንፈስ ቅዱስ ይባረክ።ሁልጊዜ የምወድልህ ነገር ስታስተምር ይሄ ማለት ምን ማለት ነው? ምን ለማለት ፈልጎ ነው?የመሳሰሉትን ትጠይቅና እራስህ እግዚአብሔር ባበራልህ ብርሀን ትፈታልናለህ እኛም ምን ማለት ነው እያልን ቃሉን ስናነብ እንድንጠይቅ ጌታ ይርዳል።ስላንተ ምስጋናውን ስቡን ወደ እግዚአብሔር ሰጥቻለው ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 года назад
እግዚአብሔር ለማንችለው ነገር አሰልፎ አይሰጣንም ። ሰለዚህ የጠለት ሀሳብ በኑሮዬ ፣ በህይወቴ ፣ ለይ ማሰናካል እንደይፈጥርብኝ ወጋኖቼ በፀሎት እርዱኝ !! ለሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻለል አሜን ይቻላል ።
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 года назад
በዘያም ቀን ድንቅ ነገር አደረገ አሜንንን
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Год назад
እምነት ማረፌያዉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።
@rodasshewamare1256
@rodasshewamare1256 3 года назад
Yes መሆን ያለበት ትክክለኛው ጥያቄ አሜን እኔ ከሰው ክብርን አልፈልግም፥ አባት ሆይ አንተ ዓለም ሳይፈጠር ባሰብክልኝ ክብር በራስህ ዘንድ አክብረኝ ፥ Yes እግዚአብሔር አክብረኝ ብሎ መጠየቅ ይቻላ ግን ያንን መጠየቅ የሚቻለው የሰውን ክብር አልፈልግም ብሎ መጥቶ ነው፥ አሜን እባካችሁ ፀሎታችን ይህ ይሁን፡፥ ክብርን አሳየኝ ክብርህን ግለጥልኝ ማመን ማለት ማየት ነው፥ ፀሎታችን ሊሆን የሚጉባው ይህ ነው ክብርህን አሳየኝ ክብርህን ግለጥልኝ ማመን ማለት ማየት ነው፡ ስናይ ደግሞ ክብሩን ነው፥ አሜን🙏 ክብርህን መውደድ መፈለግ ከሰው የሚገኝውን አይደለም ካንተ የሚገኝውን ሀሌሉያ ሀሌሉያ🙏 Be blessed brother ወንጌላዊ ያሬድ ጥላሁን!
@asegedchtadese746
@asegedchtadese746 Год назад
ወንድሜ ያሬድ እስካሁን ድረስ ስቼነበር እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሆኖ የልብ አይኔን እየከፈተው ነው ጸጋያብዛልህ ክብር ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን!!!!
@abebalolamo3233
@abebalolamo3233 3 года назад
አ ሜ ን ⛪ አ ሜ ን ⛪ መጋቢ ያችን ያሬዳችን 🌴🌼🌿ሰለአንቴ ክብር ሁሉ ለአምካችን ለእግዚአብሔር ይሁን 🙏🙏ወድማችን እ ን ወ ድ ሃ ለ ን 💝💜💙💝
@atakltigirmay7307
@atakltigirmay7307 Год назад
May God bless you evangelist yared I'm really blessed halleluia
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 месяца назад
በፍፁም በረከት እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤
@sebeleg7835
@sebeleg7835 3 года назад
ወንድም ያሬድ ይሄኛው ትምህርት አለው ነገር አሁን 3ኛ ጊዜ እያዳመጥኩት ነው አሁንም ስንቴ እንደማዳምጠው ባላውቅም AMAZING!!! ያሬዶ ብቻ ሳይሆን ከአፉ የሚወጡት እራሱ እያንዳንዱ ቃላት ( እንደዚህ ይባላል ግን? እኔ አላውቅም. መንፈስ ቅዱስ ወደ አእምሮህ ያመጣው ነው) ይናገራል 🙏🙏🙏ተባረክ ወንድም አለም
@zewditumoliso9216
@zewditumoliso9216 3 года назад
Op
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Год назад
እምነት የማናየውን እግዚአብሔርን መረዳት ነው ።
@bezawit3137
@bezawit3137 3 года назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ለአባታችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን አሜን ፀጋ ይብዛልህ ወንጌላዊ ያሬድ
@honeyb4984
@honeyb4984 3 года назад
ወንድሜ ያሬዶ በአንተ ዉስጥ እግዚአብሔር ላስቀመጠዉ ፀጋ ስሙ ይባረክ! We love you. God bless you & your family! 🙏🏽💕💖
@rediettakele4009
@rediettakele4009 3 года назад
God bless you more and more
@user-yu4ct9vr4d
@user-yu4ct9vr4d 9 месяцев назад
እግዚአብሔር የወደፊት አገልግሎትህን አሁንም የውቀትና የጥብን አድማሱን ያሰፋልህ።(ከልደታ)
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 2 года назад
ከብሩን እናፍቃለሁ እጠማዋለሁ። ጌተ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ።ቤተሰብህን ይባርክ። ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን
@bzunehdesta
@bzunehdesta Год назад
ጌታ ይባርክህ በአገልግሎትህ ተባርካለሁ።
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Год назад
ብርሃንህ በላያችን ይብራ !!!!
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Год назад
ጌታ ሆይ የማመን አቅም ስጠን !!!!
@semharasevaw4817
@semharasevaw4817 3 года назад
አሜንንን ልሰማህ በዚ አለው እንኳን ደህና መጣህ ያባቴ ብሩክ 🙏
@lifetime200
@lifetime200 2 года назад
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሄር ለአባታችን በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይሁን አሜን ፀጋ ይብዛልህ
@medanmedan8800
@medanmedan8800 2 года назад
አሜን አሜን ጌታ እግዚአብሔር ሆይ ክብርህን አሳየኝ
@hodanamen7083
@hodanamen7083 2 года назад
ክብር እየሱስ ነው!!ኡኡኡኡኡኡ የብርሃን አምላክ አንተ ቅዱስ🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙌🏽
@user-wt8jg9tc8e
@user-wt8jg9tc8e 5 месяцев назад
Ameeeeeeeeennnnnnnn Yardsha Geta Yebarkh
@emebetbetre2350
@emebetbetre2350 3 года назад
ድንቅ ትምህርት ነው ተባረክ ወንጌላዊ ያሬድ
@abrahamamenu4046
@abrahamamenu4046 2 года назад
ጌታ ይባርክህ ወንጌላዊ። በጣሞ ወዳሃለሁ!!
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh 9 месяцев назад
ደግሜ እልሀለው ተባረክ ያሬድዬ ufffff
@tarikuabebe1660
@tarikuabebe1660 3 года назад
ያሬዶ ጸጋ ይብዛልህ፣ ተባረክ!!❤ #ክብር_ለእግዚአብሔር_ብቻ #soli_deo_Gloria
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Год назад
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ። አሜን ይሁን ።
@fortunere6050
@fortunere6050 3 года назад
We thank God for your life, and thank you for your faithful.
@sebleassefa2696
@sebleassefa2696 2 года назад
Thankyou Lord for this message.
@tesfahiwethagos3239
@tesfahiwethagos3239 3 года назад
Wendmachin wengelawi Yared EGZIABIHER AMLAK bante ejig kalun eyegelete eyastemaren newna anten sleseten EGZIABIHER AMLAK ejig argen enamesegnewalen. Antem tebarekiln tsegawun abzto yafsbh.
@user-vo6fx2gw8q
@user-vo6fx2gw8q 3 года назад
የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍💞💐
@workinehmuseelias206
@workinehmuseelias206 Год назад
ተባረክ
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 3 года назад
Amen Amen ere amen!!!!! Tebarek! Kibrun lemayet lenem yihunlign!
@yeshua3058
@yeshua3058 3 года назад
አሜን ዘመንህ ይባረክ ወንድሜ።የእግዚያብሔር ነቢይ ኢሳያስ ም.6 ላይ ክብሩን አይቶ የህይወት አቅጣጫ ለውጥ እንደሆነለት እኔም በዚህ ትምህርት መንፈስ ቅዱስ እይታዬን ለውጦታል።ክብሩን ኢየሱስን መውደድ ክብሩን መፈለገሰ፤ሀሌሉያ።
@yohashumet6773
@yohashumet6773 2 года назад
J03 i 303
@amsaleyilma531
@amsaleyilma531 2 года назад
Hi Yaredye zemeneh yibrak always your teachings push me to our Lord Jesus Christ. Goshe beretalege. When ever I see you I praise the almighty God b/c you are growing in the Lord. The Almighty God be with you all the time and protect you n your family also Amsale Yilma from Shero meda. Master setegemere yataster market the book of Rome.
@derejedessalegn1614
@derejedessalegn1614 3 года назад
እግዚአብሔር ታለቅ ነው ሁሉን ይችለል አሜን ! በፀሎት አትለዩኝ ወጋኖች የልቤን ጭንቀት እርሱ ያውቃል !! ለእኔ የከበደው ለእግዚአብሔር ቃለል ነው ።
@hakib5417
@hakib5417 Год назад
God bless you
@addiszemenjembere4600
@addiszemenjembere4600 3 года назад
ጌታ እዪሱስ ይባርክህ ያብዛ ይጨምርልህ !!
@azmeraderbew2312
@azmeraderbew2312 2 года назад
Thank you
@user-vy9jn6yn6q
@user-vy9jn6yn6q 3 месяца назад
Blees u
@deboamare5171
@deboamare5171 3 года назад
ያሬድዬ የሆነ የሚያረሰርስ ትምህርት ነው የምታስተምረው!! ብሩክ ነህ !! ለምልም!!! እውነትም ወንጌላዊ !!! አንደበትህ ደስ ይላል!!
@blessing7936
@blessing7936 Год назад
Amen Brother God bless you !
@aneleymiheretie8887
@aneleymiheretie8887 3 года назад
ሰላም ለአንተ ይሁን ክብር ግን ለግታ ይሁንለት።
@abenezeraregu7520
@abenezeraregu7520 2 года назад
God Bless You
@zewditugesesse385
@zewditugesesse385 3 года назад
አሜን እግዚያብሄር ይባረክ ። ጌታ እየሱስ ይባርክህ ለኛም አይናችንን ያብራልን ።
@TewodrosAyele-fq1dh
@TewodrosAyele-fq1dh 9 месяцев назад
Ewnet tebarek yaredyie❤❤❤
@romangebremariam9977
@romangebremariam9977 3 года назад
እግዚአበሔር ሆይ ስለሠጠኸን ስለዚህ ወንድም ተባረክ። ዛሬ ሰለክብርህ ተምሬአለሁ ።
@mercytalbot3577
@mercytalbot3577 3 года назад
God bless you 🙏
@samiyonas6057
@samiyonas6057 2 года назад
በጣም ነው የምገረመው እግዚአብሄር እጅግ መልካም ነው ተባረክኝ ያሬድ
@asratayele6369
@asratayele6369 2 года назад
Tebarek,egzabher darchahin yasifalih
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 года назад
እንደዚህ አይነት የመፅሐፍ ቅዱስ ትምህርት ነበር የናፈቀኝ። ይሄ በተናገሩ ቁጥር "አሜን.. ሻራራም... የሚሉት ነገር ነው ያስጠላኝ.. ጌታ ይባርክህ ወንድሜ!
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 Год назад
መንፈሳዊ ነገር ይጋባል ዋ እግዚአብሔር ከፈቃደ ማነው ከልካይ።
@user-vy9jn6yn6q
@user-vy9jn6yn6q 3 месяца назад
Bless u
@helengossa771
@helengossa771 3 года назад
Mind blowing teaching! Good wine = aged wine Faith is seeing the unseen and believe 🙏🏽
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 года назад
Amen amen praise the Lord
@dinkudagu4959
@dinkudagu4959 3 года назад
Amen may God bless you a lot
@genshow225
@genshow225 3 года назад
Amen🙏🙏
@lukassettena6220
@lukassettena6220 3 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን ስለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
@solomonkera2916
@solomonkera2916 3 года назад
Glory be to.our heavenly father in the name of Jesus
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e Год назад
Blessed
@blessing7936
@blessing7936 Год назад
Geta hoy Kibreh eskezare endeteredahut aydelem zare yegebagn kibrehn bemeredat endenor silemetagezegn amesegnalehu.
@bebakalech328
@bebakalech328 2 года назад
Yerediye be sinte amete sibeketihn yagegn huti kiber legeta becha yihun Geta ahunim abizito yibarekih
@getachewadmasu2186
@getachewadmasu2186 Год назад
Tihut yegzabher sew tebark
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 3 года назад
amen amen. God's bless you more and more 🙏
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e Год назад
Ameneeee
@merongetachew7061
@merongetachew7061 3 года назад
Amazing!! Thank you Lord for your precious word!!
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 года назад
You are so welcome
@marticool8700
@marticool8700 3 года назад
ፀጋ ይብዛልህ ውድ ወንድማችን ያሪ...ይህንን ት/ት ላይቭ መከታተል ሳልችል ቀርቼ ቆጭቶኝ ነበር ሲያመልጠኝ በዚህ ዩቲዩብ ላይ አፕሎድ ስታደርገው እጅግ ነው ደስ የተሰኘሁት.በማንኛውም ምቹ በሚሆን ሰዓት ማድመጥ ስለሚቻል. በብዙ መንፈስ ቅዱስ በአንተ እያለፈ እየተጠቀምን ነው!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ።
@misganabizuneh
@misganabizuneh Год назад
wow egziabiher yemsgen ye egiziabiher keber legn ledekamoch seltegelet 🙏🙏🙏 tsegaw yebzaleh wengelawi yared betam nw yemakbireh, yemwdieh👍
@abebakebede2003
@abebakebede2003 3 года назад
Amen!!! Getachin Eyesus Ye Kiber Negus!!!!!
@genshow225
@genshow225 3 года назад
Geta yibarek
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 3 года назад
ተባረክ በብዙ የተባረክ ወንድም ወንጌላዊ ያሬዶ 🙏🙏🙏🙏🙏
@markosbassa7991
@markosbassa7991 3 года назад
Glory to God in heavens
@nardosaemiro1476
@nardosaemiro1476 3 года назад
Geta zemnhn yibarekew w/wi Yarido ksehetete adanken .abet genzabe matate endet mesaste new .ksatenbet bqalh ewnet selmelseken enamesegenhaln .kiber lante yhun geta hoy beysus sim Amennn.
@papi7356
@papi7356 3 года назад
ጌታ ይባርክህ። ለፀጋህ ጌታ ይክበር! ቃሉ ብዞዋቻችንን ሕይወት እየቀየረ ነዉ። ኢሳይያስ 55 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ ዝናብና በረዶ ከሰማይ እንደሚወርድ፥ ምድርን እንደሚያረካት፥ ታበቅልና ታፈራም ዘንድ እንደሚያደርጋት፥ ዘርንም ለሚዘራ እንጀራንም ለሚበላ እንደሚሰጥ እንጂ ወደ ሰማይ እንደማይመለስ፥ ¹¹ ከአፌ የሚወጣ ቃሌ እንዲሁ ይሆናል፤ የምሻውን ያደርጋል የላክሁትንም ይፈጽማል እንጂ ወደ እኔ በከንቱ አይመለስም።
@yano1710
@yano1710 11 месяцев назад
Wonglawe Yarad, I grew up listening to your preaching and not listening for the last 16 years. I noticed I was wrong and missed a lot. May God bless you with more
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Год назад
በስሙ ሕይወት እንዲሆንላቸው ተጻፈ ።
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 3 года назад
ተባረክ ወንድማችን ያሬድ!
@rb2782
@rb2782 3 года назад
I always blessed by your sermons, may the God almighty continue to bless you Brother Yared!!
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 года назад
Thanks for listening
@ritaaraya3439
@ritaaraya3439 3 года назад
Glory to God!!!GBU it's wonderful message. Thank u
@EvangelistYaredTilahun
@EvangelistYaredTilahun 2 года назад
Thank you too
@emebetyohannes3744
@emebetyohannes3744 3 года назад
Speechless 🙊 🙊 🙊. Many thanks
@heldanaafework597
@heldanaafework597 3 года назад
Amen! Egzabher hoy kibrihin asaiygn!
@tamartasema8315
@tamartasema8315 3 года назад
Thank you brother 🙏 💙 You are blessed 🙌 🙏
@amanuelabraham8819
@amanuelabraham8819 3 года назад
ጌታ ይባርክህ የኔ ወንድም እንዴት እንደሚወድህ
@suzanbubu9978
@suzanbubu9978 3 года назад
Menew besebeket mehale masetawekiya erbakachehu
@adanechadanech5241
@adanechadanech5241 Год назад
ማመን መንገድ እንጂ ግብ አይደለም ።
@lyonnaise6395
@lyonnaise6395 3 года назад
ያሬድዬ ተባረክ የኔ ወንድም የሚገርምህ ትንሽ እንዳስተማርህ ያው እንደተለመደው ጥቅሶችን በቃልህ ተረረም ተረረም ስታደርጋቸው ምን አልኩኝ "መፅሀፍ እንደሚል " የሚለው ቀርቶ "ያሬድ እንደሚል " ልንል ነው እያልኩኝ እኔ እንኳን ረጅምቃል በቃልህ የምትለው እየገረመኝ ማድነቄ ነበር .ነገር ግን ስለክብር ስትገባ እና ሰዎች መጥተው ሲያደንቁኝ ቶሎ ብዬ እጃቸውን እይዝና ስቡን ወደላይ እልካለሁ ስትል ተነስቼ በዕምነት ጌታሆይ ልጅህ አሁን የምለውን ቢሰማ ወደላይ ይልከው ነበር ብዬ ልኬልሀለሁ 😁. ያሬድዬ መቼም የተማርነው ትምህርት እኮ ልዩ ነው እኔ እዚህ እጮህልሀለሁ . አረ እዚህ ቤት ሰው የለም ? እያልክ ትለምናለህ 😏. ጉባኤውን . ካስታወስክ ከ10 አመት በላይ ይሆነዋል ባልሳሳት ጄኔቫ ሄደህ ስታገለግል የምታስተምረው ትምህርት በጣም ድንቅና ጉድ ነበር ከዛ ጉባኤው ፍዝዝ ብለው ሰውም ያለ አይመስልም . ከዛ አንድ ነገር አልክ አረ በናታችሁ መልሱልኝ 🙏ይሄኔ እኮ እንዲህ ብልሽ እንኳን አንቺ ጉባኤው ሁሉ እያገዘሽ ይጮህ ነበር ' እግዚአብሔር ገና ከቤትሽ ጀምሮ ሳትወጪ ጀምሮ ነው ያየሁሽ የሚል መልዕክት ብናገር ኖሮ አልክና . ምን ያደርግልሻል ይሄ ? እንኳን እግዚአብሔር የጄኔቫ ቪዲዮ ቀኑን ሙሉ ሲያይሽ አደል የሚውለው ? ይሄ አደለም ይህ የማስተምራችሁ ሊያዘልላችሁ ይገባል አልክ . ትክክል . ሁሌ የዛሬውማ እላለሁ ! እየደገምኩኝ ነው የምሰማው . ያንተም ሂወት ዕድሜ በጨመርህ ቁጥር ትምህርትህ እንደ አረጀው ወይን ጣዕሙና ኳሊቲው እየጨመረ መምጣቱ እኮ ነው የሚያስደንቀኝ . ምክንያቱም ዕውነተኛ ካህን ስቡን በቦታው ስለምታደርገው ነው . ጌታ ይባርክህ ከትምህርቱ ብቻ ሳይሆን ከህይወትህም ተምሬአለሁ . ጌታ ይባርክህ . " እኔ ግር ያለው ክብር የእግዚአብሔር " እግዚአብሔር ጋር ያለው ክብር ለኔ " 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@gebremarefia9374
@gebremarefia9374 2 года назад
Bente temhert Batam now hewote yetalawtaw tabarak.
@rebeccamekonnen6331
@rebeccamekonnen6331 3 года назад
God bless you!!!
@aynalemgebre1401
@aynalemgebre1401 3 года назад
ጌታ ይባርክህ ።
@wondimuwolde2003
@wondimuwolde2003 3 года назад
ጌታ ይባርክህ
@Bereket-mi5sg
@Bereket-mi5sg 2 года назад
More blessings brother yared!
@marthasemere7803
@marthasemere7803 3 года назад
Geta abzto yibarek
@haileabayeleroba2245
@haileabayeleroba2245 3 года назад
You are blessed
@zekiseyoum2846
@zekiseyoum2846 3 года назад
❤️🙏🥲 አሜን ይሁንልኝ May God Bless You brother 🙏❤️
@mintsnotworku3131
@mintsnotworku3131 2 года назад
Gata abzeto yebarkek.....
@fanit1411
@fanit1411 3 года назад
God bless you dear wendim Yared Tilahun.
@hiwotmelese9694
@hiwotmelese9694 3 года назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይብርክ
Далее
እግዚአብሔር ይመጣል (መዝ.  50)
59:53
ከምኞት ወደ ተስፋ
54:42
Просмотров 26 тыс.
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Просмотров 1,9 млн
ተፈጸመ! (ቴቴሌስታይ)
57:21
Просмотров 23 тыс.
የባሕሪ ልህቀት
59:30
Просмотров 22 тыс.
በአእምሮ መታደስ መለወጥ
1:27:12
Просмотров 63 тыс.