Тёмный

የእግዚአብሔር ታአምሩ አያልቅም!! ውድ የማዕዶት ቤተሰቦች ሁለተኛው የሚካኤል ቤተክርስቲያን ተጀምሮ እዚ ደርሷል ሙሉ ዝግጅቱን ሳምንት ይጠብቁን 

ማዕዶት ዘ ኢትዮጵያ
Подписаться 41 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 мар 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 42   
@ferysalm613
@ferysalm613 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን እኔ ሁሌም እሱ ይርዳችሁ።
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-hb9kd3nv2p
@user-hb9kd3nv2p 3 года назад
ሜሉ የመልአክት አለቃ እርሱ ዋስ ጠበቃ ይሁንሽ ፤ አማንንም እርሱ ይሁነው ። ከዕለት ጉሮሮዋቸው ቆርሶ ለምሰጡትም እርሱ ይዋሳቸው ። መመረጥ ነው መታደል በእውነት ! 💚💛❤ ⛪ 🙏
@user-kw6md7ur1z
@user-kw6md7ur1z 3 года назад
አግዚአብሔር ይስጥሽ አህታችን ሜላት ወደ ገጠር ብዙ የወደቁ ቤተክርስቲያናት አሉ እነሱን ማደስ መረዳት ጥሩ ነው አኔም አንዴ እግዚአብሔር ፈቃት አገራ ስገባ ተወልጀ ያደኩበት ሚካኤል ቤተክርስቲያን አለ አሱ ብቻየን ባልችልም ግን ለምኝም ቢሆን አድሳለሁ ብይ አስባለሁ አግዚአብሔር ቢረዳኝ አግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ወለተ ቂርቆስ ብላችሁ በጸሎቻችሁ አስቡኝ💟🙏 ሁላችንም ባለንበት የተዋህዶ ልጅች በተክርስቲናችንን እንርዳ እናድስ በአቅማችን እላለሁ 💟🙏🙏
@roserose7020
@roserose7020 3 года назад
ሰዉ ያስባል የሚፈፅመዉእግዚአብሔር ነው እዉነት ቅዱስ ሚካኤል ያሰባቹሁትን ይሙላላቹሁ እንዲህ አስታዋሽ የለላቸዉን ቤተክርስትያን ማሰብ ትልቅ ፀጋ በረከት ነው በርቱልኝ ከበረከቱም ለደጅም ያብቃን
@enzeshenzesh5942
@enzeshenzesh5942 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 года назад
አሜንአሜን
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 года назад
ቅዱስ የሚካኤል አባቴ ጥበቃህ ይብዛልን
@selammulatu3807
@selammulatu3807 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እኛንም የበረከቱ ተካፋይ እንድንሆን አምላካችን ይርዳን
@solomonzergawgami2513
@solomonzergawgami2513 3 года назад
ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም እግዚአብሔር አድሎሻል እህታችን ።በቤቱ ያፅናሽ ወንድማችን እንኳን የመቅደሱ ባርያ ነህና በበለጠ ክህነት ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን እንዲህ እንደታገለግል ያፅናህ።
@enzeshenzesh5942
@enzeshenzesh5942 3 года назад
ተባረኩ እግዚአብሔር ፀጋው ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን
@andualemtaffes3088
@andualemtaffes3088 3 года назад
ቅዱስ ሚካኤል ፍፃሜውን ያሳምርልሽ
@user-iy6uh7zy8p
@user-iy6uh7zy8p 3 года назад
😭😭መች ይሆን በረከት የምሳተፈዉ አቤቱ የልቤን አተ ታዉቃለህ ሜሉየ እህቴ በርች የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ በእዉነት እኔ እቀናለሁ መንፈሳዊ ቅናት ነዉ ግን አምላከ ቅዱሳን ለበረከት ተካፋይ ያድርገን
@yohanisbalcha1213
@yohanisbalcha1213 3 года назад
Amennnnn
@lamrottakele6550
@lamrottakele6550 3 года назад
ሜሉዬ እና አማኖ አግዚአብሔር ይባርካቹ ቀሪ ዘመናቹ በቤቱ ያፅናቹ 🙏🙏🙏💒💒💒💒
@ketemaalemayehu1286
@ketemaalemayehu1286 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@masiitube5255
@masiitube5255 3 года назад
Ameen ameen ameen
@user-pj6ep6sh6b
@user-pj6ep6sh6b 3 года назад
አማንና ሜሎየ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኛንም የበረከቱ ተካፋይ ያድርግልን
@abeba1
@abeba1 3 года назад
በርቱ በእውነት በጣም ደስ ይላል
@user-ib3tm7zy4y
@user-ib3tm7zy4y 3 года назад
እግዚአብሂርይባርካችሁ
@Markjo2
@Markjo2 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እውነት ደስ ይላል
@taziabraham7699
@taziabraham7699 3 года назад
Melu n Aman fetari yebarkachu.
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 года назад
ፈጣሪ አሁንም ጥበቡን ጉልበቱን ይስጣችሁ
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 3 года назад
ብላቴናን የሚያሳድገው መልዐኩ ቅዱስ ሚካኤል በክንፍ ይጠሌላችሁ ሜሉ እያደረግሽው ያለው ነገር ከዲያቆን አማን ጋር ይበል የሚያሰኝ ነውና በርቱልን በክንፍ ይጠልላችሁ ሁአባቴ ሚካኤል አሜን አባቶቼ ተፈፅሞ ለማየት ያብቃን!!!!
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 3 года назад
Egziyabher yimsgen
@user-ox4py8nl1z
@user-ox4py8nl1z 3 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ቅዱሥ ሜካኤል በክንፈ እረደቱ ይጠብቃች ❤❤💒❤❤
@bazamesawey2268
@bazamesawey2268 3 года назад
ሜላትየ ዘመንሽ ይባረክ 💒❤😭
@Mentalhealthet
@Mentalhealthet 3 года назад
God blessed you and his mother virgin saint Marys
@Ethioenate
@Ethioenate 3 года назад
ሜላትዬ አማን በርቱልን ድካማችሁን ድንግል ማርያም ትባርክላችሁ
@birtk4634
@birtk4634 3 года назад
🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@brtkuansime8189
@brtkuansime8189 3 года назад
ሜሉ እና አብሯት የምትሰራው ወንድማችን በርቱሉን
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 3 года назад
ተበርክ
@hanna9502
@hanna9502 3 года назад
ታድላችው ይህ ትልቅ በረከት ነው
@hannsytupia4932
@hannsytupia4932 3 года назад
Uuuuffff
@werkuhamandefiro2887
@werkuhamandefiro2887 3 года назад
ሜሉ አማን በምን ቃል ላመስግናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው።
@user-iy6uh7zy8p
@user-iy6uh7zy8p 3 года назад
ሼር አድርጉት ሼር ማድረግም ትልቅ ስራ ነዉ በርቱልን ሁለቱ ጀግኖቻችን ቅዱስ ሚካኤል ሀይሉን ጉልበቱን ብርታቱን ይስጣቹ
@shimeleswelede3054
@shimeleswelede3054 3 года назад
አግዚአብሔር ይባርክሽ ስራሽን ሁሉ ያቃናልሽ ኮራሁብሽ
@kiyukiyukiyu1363
@kiyukiyukiyu1363 3 года назад
እግዚአብሔር ዋጋቹን ይክፈል
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 3 года назад
በርቺ እህቴ ብርታቱን ይስጥሽ ጉዞ ለመሄድ ፈልገን ነበር እንዴት እንደሆነ ብታስረጂን ???🙏
@tsehaymekonen7949
@tsehaymekonen7949 3 года назад
ሜሉ ኮሜንት አንብበሽ መልስ ብትሰጪኝ ጥሩ ነበር
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q 3 года назад
😢😢😢ከማልቀስ ዉጪ ቃል የለኝም። ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ለማጥፋት የዉጭ ጠላትና የዉስጥ ጠላት ብዙ ይለፋል ይህች ቅድስት ቤተክርስቲያን ግን መሰረቷ ክርስቶስ ነዉና ልትጠፋ አልቻለችም በደሙ ተሰርታለቻ! እግዚአብሔር ይመስገን ለሚጠብቀን ለሚያበዛን ቤቱን ማደሪያዉን ለሚያንፅ ክብርና ምስጋና ለድንግል ልጅ!!!
@solomonzergawgami2513
@solomonzergawgami2513 3 года назад
አምናለሁ እናንተ የእርሱን ቤት ስትሰሩ እርሱ ደግሞ የምድሩንም የሰማዩን ቤት ይሰራል
Далее
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Как вам наш дуэт?❤️
00:37
Просмотров 422 тыс.
Старый Дим Димыч вернулся😱
00:16
ደራሲው  ተጠየቀ Etv | Ethiopia | News zena
32:00
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
Просмотров 26 тыс.