Тёмный

የከውኑ ሞገስ | Ye Kewnu Moges | New Ethiopian Nasheed  

Minber TV
Подписаться 573 тыс.
Просмотров 1,1 млн
50% 1

#Copyright @MinberTube
t.me/joinchat/...

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 629   
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
ጥር 22 ማነዉ እደኔ በድስታ ያለቀሰ ደስታ ማስለቀሱን ያወኩበት ቀን ነበረ አልሀምዱሪላህ ከምነግራችሁ በላይ ነው ድስስስስ ያለኝ. አሁን ዲረስ ደስተኛነኝ. አላህ ሁሉም ደስተኞች አዲርገን ያረብ ☝️🤲🤲
@user-tn6bm4fs8x
@user-tn6bm4fs8x 4 года назад
አለሀምዱሊለይ ኢኔም ኢደዘዉ
@rahimasahani4755
@rahimasahani4755 4 года назад
አልሀምዲላህደስየሚልቀንነበረ
@rahimasahani4755
@rahimasahani4755 4 года назад
ሙስሊምአንድመሁናችንአሳየን
@muniribrahim7929
@muniribrahim7929 3 года назад
@edunitessleman5049
@edunitessleman5049 4 года назад
የ ከውኑ ሞገስ ነሽዳ ለስንት ጊዜ ደጋግሜ እንደሰማሁት አላዉቅም ብቻ ግን ሁሌም እንደአዲስ ነው ምሰማው ❤❤ መሐመድ ፈረጅ አላህ ይጨምርልህ 🙏🙏🙏🙏
@user-rf5gn2ib8g
@user-rf5gn2ib8g 4 года назад
ትልቁ ሰውየ ማነው ስሙ
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 года назад
እሰኪ ትላንት በደስታ ያለቀሳቹህ አንድነታችን ውበታችን ጥር 22😍ታሪካዊይ ቀን አላሁ አክበር 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe 4 года назад
💞
@Khan-lf6bs
@Khan-lf6bs 4 года назад
ሀቂቃ ትላት ያልተሰማው ያላለቀስ አለ አልልም ከደስታ ብዛት
@ኑሩንአላኑሪን
@ኑሩንአላኑሪን 4 года назад
ወላ ማልቀስ ብቻ አይኔ ሁላ አብጦ ከማዳሚጋር እየተጨቃጨቀሁ ነው
@ኑሩንአላኑሪን
@ኑሩንአላኑሪን 4 года назад
ማለት መሥራት አልችልም በትክክል ወደቀ ወደቀ ነበር ያለኝ ምነው ዛሬሥ ሀገሬ ብሆን እስተምል ድረስ ኡፉፉፉፉፉ ልክ ቃጦሎውን ሥሡማ እዳለቀሰሁ ሁላ አሁንም እደዛው ነው
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 года назад
ሳህ ውዴ አላሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገን አላህ
@zekiyamusema5160
@zekiyamusema5160 4 года назад
አላህን ፍሩ ሙዚቃ መሳርያ አትጠቀሙ አላህ የህዲነ ወላሂ ድምጻችሁ በቂ ነው ሙዚቃ መሳርያ ስታስገቡ ቀልባችን ይደርቅብናል ቁርአን ለማዳመጥ እንቸገራለን እኔ በበኩሌ ድምጻችሁ ብቻ በቂ ነው ባይ ነኝ
@dfd9842
@dfd9842 4 года назад
ዉይ ለፈትዋ ስቾክሉ
@amirtahir2871
@amirtahir2871 3 года назад
#Df_D እና ዋሸች?
@user-vb6sg9hs6x
@user-vb6sg9hs6x 4 года назад
ይሄ ነሺዳ እኔ ብቻነኝ ደጋግሜ እየሰማሁ ማለቅስበት ያረሱለላህ #ሲያድለኝ_ያንቱ_አረገኝ❤🙏
@sururyimer
@sururyimer 4 года назад
ዱአ አድርጉልኝ ጀመዓ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-tTQeUgWYy1o.html
@sofiyakeder8906
@sofiyakeder8906 4 года назад
በቀን 10በላይእሰማዋለሁ በሰማሁት ቁጥሪ እባየይረግፋል
@sururyimer
@sururyimer 4 года назад
@@sofiyakeder8906 ላንች ነው ይህን የምጋብዝሽ ሊንኩን ተጭነሽ ነይ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-VasHmmksKSw.html
@gharuhira
@gharuhira 4 года назад
ወላሒ ቆሜ ነው ያጨበጨብኩት ♥♥♥
@user-hx6oy2nq6v
@user-hx6oy2nq6v 4 года назад
ማሜ እንኳንም አገኘንህ በል ሰብ አድርገንክ ቤተሰብ ሆነናል
@najmihyoutube3196
@najmihyoutube3196 4 года назад
@@user-hx6oy2nq6v ሰብስ እንዴራረግ
@ፎዚያየኬሚሴዋ
@ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад
ለማነዉ የምታጨበጭበዉ
@gharuhira
@gharuhira 4 года назад
@@ፎዚያየኬሚሴዋ ለማን እንዳጨበጨብኩ ረሳሁት።
@ፎዚያየኬሚሴዋ
@ፎዚያየኬሚሴዋ 4 года назад
@@gharuhira ማሥታወሥ ነበረብክ እኔ ማጭብጨብ አይመቸኝም ማየት እጂ
@فردوسأحمدمحمد
@فردوسأحمدمحمد 4 года назад
ብሰማው ብሰማው ሁሌም አዲስ ነው የሚሆንብኝ አልሀምዱሊላህ የሙሀመድ ኡመት ያደረገን ጌታ ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም
@user-be6nf1ne1o
@user-be6nf1ne1o 4 года назад
ይሄን ነሺዳ ስሰማ አንጀቴ ይቆስላል 😭😭😭😭😭😭😭 ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ ❤️❤️❤️💞❤️
@starcall9629
@starcall9629 2 года назад
S a w
@madinamohammad201
@madinamohammad201 4 года назад
ኢትዮጵያ ሙስሊሞች አኮራቹህን ወላሂ ቃል አጣሁላቹህ ሞጣ ሁሌም አንረሳቹህም 😍
@user-ki5we7xo6o
@user-ki5we7xo6o 4 года назад
መቼነው ነሺዳ ነው እያላቹ ዘፈን መዝፈን ምታቆሙት አላህን እንፍራ ሰለዋትና የአላህ ንግግር በዘፈን መልክ ሲቀርብ በጣምነው ሚገርመው
@seadetubseadetub4048
@seadetubseadetub4048 4 года назад
ማሻ አላ ብሰማዉ ብስማዉ አለስልችኝ አለ
@hgffttyyyyggt5188
@hgffttyyyyggt5188 4 года назад
ጀዘኩም አለህ ከይረን
@shadashada7591
@shadashada7591 4 года назад
ማሻአላህ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም ሀቢቢ ያረሱሉላህ ብህብኩም ከቲር ሙሀመድ ፈረጂ ግጥሞችህ አንጀት ይበላሉ ጀዛከላህኸይር በጣም ደረሰ እሚል ነሺዳ
@selamulah
@selamulah 3 года назад
የዚህ ስራ አካል በመሆኔ በጣም ደስተኛ ነኝ። ሹክረን ሁላቹንም!!! ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም
@merymery1406
@merymery1406 3 года назад
ማሻአላህ የረሱል ሸፋአ ይወፍቀን ሁላችንንም
@muhabthelele2749
@muhabthelele2749 4 года назад
ብሰማዉ ፣ ብሰማዉ ፣ ብሰማዉ አልጠግበዉ ፊዳካ አቢ ወኡሚ ፣ወአቢ፣ወነፍሲ፣ ያረሱለላ ሰ አ ወ
@user-or1vu5sn5b
@user-or1vu5sn5b 4 года назад
ሰ ዐ ወ እዲሜናጤናይሥጥክ ሙሀመድ ፈረጂ
@KoketBerhanu
@KoketBerhanu 10 месяцев назад
I am not a Muslim I am a Protestant Christian but I love ❤️ this Nesheed so much 🥹🥹every time when I listen it I feel so comfortable but I don’t know what does the Arabic words mean 🥺🥺🥹🥹
@user-jq4po7oj3
@user-jq4po7oj3 4 года назад
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላ ማአን አለ እንደሶ ጀግና የዲኑን ግርማ ❤❤❤❤በረከላሁ ፊኩ አላህ ይጨምርላቹ በጣም ደስ ይላል🌹🌹🌹🙏🙏
@foziyemam3968
@foziyemam3968 3 года назад
ብሰማው ብሰማው ማልጠግበው ነሺዳ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤😍😍
@ስልጤዋነኝስልጤዋ
@ስልጤዋነኝስልጤዋ 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ቢሰማ ቢሰማ የመይጠገብ ነሺደ ነው ሰለላሁ አለይሂ ወሠልም ስምዎት ሲወሰ የመይጠገብ ያአላህ ሰላም በአንቱ ለይ ይሁን ስምዎት ሲነሰ
@yasaryasar3690
@yasaryasar3690 4 года назад
ማሻአላህ ይኸን ነሽዳ በጣም ነዉ የምወደው ፊዳከ አቢ ወአሚ ወነብሤ የሀረር ረሡሉላህ
@halimatoyibiammusilmalmd5647
@halimatoyibiammusilmalmd5647 4 года назад
Mashalleh wallehi edezih betem yewededekut yelem habibi Yaa rasuleleh fidake abi we umiy ya rasuleleh 😭 ❤️💔💔batema nafekugni 😭Yaa habibi allehe 😭
@jg2911
@jg2911 4 года назад
የኢላሂ ሷላለሁ አለይሂ ወሰልም ሙስሊም መሆን ደስ ሲል የኢለሂ የረብ የረህማን የሆነ አይነት ስሜት ይሰማኝ ጀመር
@maftahahbabujaanababujaana6996
@maftahahbabujaanababujaana6996 4 года назад
Mashallah heedu Namati Tolaa Dhagefadhe qufuu dadhabe Amalee kanaa caala Rsabbin issni hadabalu inshallah 😍😍😍😍😍😍😘
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 года назад
S. A. W💞💞💞
@muslihatube110
@muslihatube110 4 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ነፍሲ ኡሚ ወአቢ የሀቢብ አላህ♥♥♥ ማሜ ውድ ወንድማችን ጀግናችን ሁሌም ታስደምመኛለህ ወዱዱዬ ከዚህም በላይ ለዲንህ የምትሰራ ያድርግህ ወዱዱዬ ይብአድ አለይክ ኩል ሸር ያረብ እ ን ወ ድ ሀ ለ ን ወንድም አለም!!!!
@tewbetmedia507
@tewbetmedia507 4 года назад
ጥር 22! አልሀምዱሊላህ፣ ሲነኩን እንደምንበዛ፣ 1 ሲያቃጥሉ 100 እንደምንሰራ በአላህ ፈቃድ በድጋሚ አሳይተናል፣ በገንዘብም በጉልበትም በኒያም በምንም ለተሳተፋችሁ አላህ ሀይር ጀዛችሁን እጥፍ ድርብ አርጎ ይክፈላችሁ፣ ያልተሳተፋችሁም አሁንም ጊዜ አለ እና አላህ ይወፍቃችሁ፣ አሚን።
@addis5144
@addis5144 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ያ አላህ አንድ አረገን የኛ መከፈፈል ለብዙ ነገር በር ይከፈታል
@user-ho7ig2le3m
@user-ho7ig2le3m 4 года назад
ሰ ዐ ወ የከውኑ ሞገስ 😥😥😥😥😥😥😥ማአሻ አላህ 😍😍😍😍😘😘😘😘💞💞💞💞💞💞💞😥😥😥😥😥
@nasriya3267
@nasriya3267 4 года назад
መሀመድ ጀዛክ አላህ ምርጥ ስው ግጥሞችህ በሙሉ መረኪ ነቻው
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 года назад
ማሻአላ💞💞💞💞💞💞🥰
@room9431
@room9431 4 года назад
ማሻአላህ በጣም ነው የምታምሩት!!!ልጅነቴን አስታወሰኝ የኔ ታላቅ እህትና ወንድሞቼ ከአንዋር መስጂድ መድረሳ ሲመለሱ እቤት ውስጥ ይሄን ነሺዳ ነበር የሚሉት...እኔም ከነሱ ሰርሰር አኩል ለማለት መከራየን ነበር የማየው ምንግዜም ከልቤ የማይወጣ ነሺዳ ነው!
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 4 года назад
ማሻአላህ ተባረክ አራህማን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጥር 22 ሞጣ ልዩ ነው
@የአላህባሪያነኝተወከል
ወንድሜቸ እህቶች በጣም ደስ ብሎኛል በሞጣው ድጋፍ አለሀምዱሊህ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ig5cq1lz4r
@user-ig5cq1lz4r 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ አላህይጠብቃችሁ እሙተሙሀመድ
@asmaasma-lz9bn
@asmaasma-lz9bn 4 года назад
ማሻአላህህህእላህ ይጠብቅቹያርብ
@thelastking3065
@thelastking3065 2 года назад
ሙሐመድ ፈርጅ ምን እንደምልህ አላውቅም Allah ይጨምርልህ , እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🕋❤️🕌
@Tube-fh5kk
@Tube-fh5kk 4 года назад
አላህ ሆይ የሁላችንም መጨረሻ አሳምርልን
@tube-oh4gs
@tube-oh4gs 4 года назад
Amin yareb
@qawaqwwaqte642
@qawaqwwaqte642 4 года назад
አሏሁመ ሶሊ ወሰለም ዐለይህ አህባቦቼ ጀዛኩሙሏሁ ኸይራ አሏህ በረካ ያድርጋችሁ ማሜ አሏህ ይቀበላችሁ
@ዘሀብየሁሴንልጅ
@ዘሀብየሁሴንልጅ 4 года назад
♥ሀቢቢ ያሙሀመድ ፊዳ ትሁን ነፍሴ ለርሶ ♥♥
@rahmahssen8369
@rahmahssen8369 4 года назад
ማሻ አላህ
@fetitub4531
@fetitub4531 4 года назад
S.a.w
@salihat7830
@salihat7830 4 года назад
ስወደው ይሄ ነሺዳ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይህ ሰለላህ አለይህ ወሰለም
@selamawittareqegn420
@selamawittareqegn420 3 года назад
Mazi
@user-xc6ui4gf6e
@user-xc6ui4gf6e 4 года назад
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰላም ማሜ የጥበብ ሰው ጀዛክሏህ ኸይር
@umunabel7583
@umunabel7583 4 года назад
ስያድለኝ ያንቱ አረገኝ አልሃምዱሊላህ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም ወንድማችን መሀመድ ፈረጅ ማሻ አላህ የሰጠህ ስጦታ ልዩ ነው
@haytetolha9703
@haytetolha9703 4 года назад
ማሻአላህ አለይኩም ያአህዋት ልዩ ነው።ጀዛኩሙላህ ኽይር ሙሀመድ ፈረጅ ያልተዘመረልህ ጀግናችን አላህ እድሜ ይስጥህ
@seadamohamed1535
@seadamohamed1535 4 года назад
ማሻአላህ አላህ በዱኒያ ክብረትን በአኼራ ጀነትን ይወፍቃችሁ ያረብ ተባረኩ
@user-zz1yo6jf6s
@user-zz1yo6jf6s 4 года назад
ማሻአላህ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ ነው
@semiraadem2450
@semiraadem2450 4 года назад
ማሻ አላህ መሀመድ ፈረጅ ታሪኩን በቀላሉ ለልጆቻችን እንድናሳውቅ ረድቶናል አላህ ይጨምርልህ
@ramzya9912
@ramzya9912 4 года назад
ባደመጠው ባዳምጠው ማልጠግበው ነሺዳ ደዛከላህ ኸይርን ወንድማችን መሀምድ ፈርጅ
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 4 года назад
Masha allah betame tameralachu alhamdulillah rbilalmin yersule s a w teketayoche laregen getaaa jezakellah keyer mamey chelotahen saladeke malfe yekebedale👍👍👌👌💜👏👏
@user-im3bb3np1w
@user-im3bb3np1w 4 года назад
አለሂ ሶላቱ ወሰላም ሀቢቢ ያረሱለላህ ማሻአላህ ልጆች ደስ ትላላችሁ
@nasramahmmadtv1646
@nasramahmmadtv1646 4 года назад
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته جميعا شكرا لكم انني مسروره جدا انتم هذا انشوده العربي ترجمته اني فخوره بكم انكم تجمعت في هذا المنبر الله يجمعكم في الجنه ان شاء الله
@sofiaahmed5996
@sofiaahmed5996 4 года назад
10Q
@neimtube3431
@neimtube3431 4 года назад
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም💝 ገጣሚ ማሜ ልዩ ሰው እንዲሁም ሙነሽዶች ጀዛኩሙላሁ ኸይር
@user-om4mn2te3k
@user-om4mn2te3k 4 года назад
صلى الله عليه وسلم لا إله إلا الله 🌷 محمد رسول الله الحمد الله على كل حال 🌷
@user-cp8hr3uu6b
@user-cp8hr3uu6b 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ ጀዛኩም አላሁ ኸይርን
@fathiam41
@fathiam41 4 года назад
ማሻ አላህ አልሀምዱሊላህ ለአላህ ምን ይሳነዋል አዘነችን በደስታ ለቀየርክልን አላህ ምስጋና ይገባህ።
@fatumam6528
@fatumam6528 4 года назад
ማሻአላህ ስታምሩ አላህ ይጠብቃችሁ💝💝💝💝💞💞💞💞💞💖💖💖💖💖💖💖💌💌💌💌💌💌💌💌💌
@zubydaethiopia4204
@zubydaethiopia4204 4 года назад
ማሻ አላህ ሙስሊምነቴ ኩራቴ አላሀምዱ ሊላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ያረብብብብ
@መኪያየቤተሰቦቻናፋቂመኪያ
አዲስ የገባው ልጂ እደት ነው ዲምፁ ማሻአላህ ተባረክ አላህ
@oneday9545
@oneday9545 4 года назад
አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ አላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ ማሻላህ
@madinatalimunwaarama9062
@madinatalimunwaarama9062 4 года назад
Mashaa Allah tabarakalaah Waalah bexam das yilali 💟💟💟🧡🧡🧡💙💙💙💚💚💚♥️♥️♥️♥️ Xalaya beduru alena..... ❤️❤️💜
@MdSohag-fz3wi
@MdSohag-fz3wi 4 года назад
ማአሻ አላህ እንዴት ልብ ይነካል አላሃምድልላሃ እናንትን መሰል ኣባት ወንድም እህትብቻ ሙስሊም መሆን በቂ ነው
@hayubintali705
@hayubintali705 4 года назад
#ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያሀቢበሏህ#
@suweybataha4758
@suweybataha4758 4 года назад
Mashallah 💛🧡❤🤍💚
@missbakmissbak9247
@missbakmissbak9247 4 года назад
ማሻአሏህ የሁላችውም ድምፅ በጣም ያምራል ሁላችንም አላህ የጠብቃችው ማሜ በርታ እሺ
@user-tn6bm4fs8x
@user-tn6bm4fs8x 4 года назад
ከመንም በለይ ኢነን ደስብሎነል ገግቸለዉ መስጊዱ ተሰርቶ ይስከ ምያያዉ ግዜ ዎድሞቸችንም ስረ ስመለሱ ነፈቀኝ
@سعدهسعيد-س8ث
@سعدهسعيد-س8ث 4 года назад
ማሻኣላህ አላህ ይጠብቃችሁ ( ሰ•ዐ ወ)
@fatumaside7888
@fatumaside7888 4 года назад
ማሻላህ በጣም ደስ የሚል ነሽዳ መሀመድ ፍርጅ ምርጥ ግጥም አተን እና አዩብ አደም ምርጥ የጥበብ ሰው
@muni1524
@muni1524 4 года назад
ማሻ አላህ አሊ ሁሉም በሚባል ሁኔታ ወኔ እያዘው ነው ከልቡ/ በወኔ ይነሽዳል
@አባዮyoutubeገርፋ012
@አባዮyoutubeገርፋ012 4 года назад
ሜዳው ተራራው በእስላም ሆኖ ያለው ዳቆን ክብሪት እሄን ናሽዳ ቢይ እራሱን ያጠፋል
@rahmaethopia9267
@rahmaethopia9267 4 года назад
Mashallaha 🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@alezazakir5241
@alezazakir5241 4 года назад
Yaa Allah Yaa Wallahi eyan neshida sesamewu ineboye newu miwerida Masha Allah tabarakallah Jezakumallahu kayeran Wallahi betam desi Yemeli newu 😭😭😭😭
@ريحانههلال
@ريحانههلال 4 года назад
ተለቀቀ ቀ ቀ ቀ ያ ረሱሉና ትላት ሀበሻ የመጡ ነበር ሚመስለው እኮ አላሁመ ሰሊ ወሰልም ወበሪክ አለ ነቢይና ወሀቢቡና ወሸፊኡና ወቁረቱ አይንና ሰለለሁ አለሂ ወሰለም
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 года назад
ፊዳክ አቢ ወ ኡሚ ያረሱላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@rabiyarabiya3875
@rabiyarabiya3875 4 года назад
صلى الله عليه وسلّم ❤ صلى الله عليه وسلّم ♥ صلى الله عليه وسلّم ❤mashaa allah 😍😍😍😍🌹🌹🌹🌹
@EE-ni5sw
@EE-ni5sw 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንድምና እህቶቸ
@Zemuyetub
@Zemuyetub 10 дней назад
ብሰማው ብሰማ ው የማል ጠ ግ በ ው ነሽዳ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@hikmaareb9410
@hikmaareb9410 4 года назад
በጣም በጣም ነው ደስሚለው መሀመድ ፈረጅ ለኔ ምርጥ ሰው
@የትምሁነህአላህንፉራአስታ
ዐላሕ ይጠብቃችሑ
@toybaadme9947
@toybaadme9947 4 года назад
ስለላህ አለይሂ ወሰለም
@kedijaledi7653
@kedijaledi7653 Год назад
ፊዳአከ እሚ ወእቢ ያረሱለላ
@rabiaahmed6844
@rabiaahmed6844 4 года назад
ሠለላህ አለይሂ ወሠለም የኛ መሪ የኛ ተምሣሌት
@musemabirru3643
@musemabirru3643 4 года назад
Amezing 👌👌 best neshida ever
@sebrinalove6392
@sebrinalove6392 4 года назад
አለይሂ ወሰላቱ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ፊዳከ ያሀቢቡና
@firdosahmed9167
@firdosahmed9167 4 года назад
Masha allha beta tamralachu
@nejuneju6086
@nejuneju6086 4 года назад
ፊዳ ኣቢ ወእሚ ያረሱለላህ
@samirasmariaa6325
@samirasmariaa6325 4 года назад
ለዚ ቃል የለንም ምን እንደምል አላውቅም ቃል አግኝቼ ባሞግስ ደስ ባለኝ ግን የሚመጥን ቃል አጣው ወላሂ አልቻልኩም ብቻ አላህ ይጠብቃቹ እኛንም እናንተን የምናግዝበት አቅም አላህ ይስጠን አሚን
@reemreem5264
@reemreem5264 4 года назад
ማሻ አላህ አላሁ አክበር ደስ ስትሉ😍💝💝💝
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 года назад
ንሩልኝ ያኡመተል ሙስሊም ያአላህ በዱንያም በአከሪያ አላህ ያንድ ያርገን አሚን በሉ ።
@sameerakdeirsameerakdeir2485
@sameerakdeirsameerakdeir2485 4 года назад
አሚንንን
@oromtittijimmaa3463
@oromtittijimmaa3463 4 года назад
Masha'Allah wly wusten yinekal sewedewun yihen neshida badamit altegbim😢😢💗💗💗💗💗💗
@user-wr9zi4ch1q
@user-wr9zi4ch1q 4 года назад
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ዋዉዉዉዉዉዉዉዉወዉዉዉዉዉዉዉዉ
@faadumoyusuf594
@faadumoyusuf594 4 года назад
ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ
@1212-o3k
@1212-o3k 4 года назад
wendm Muhammad ferej allah yitebkh lehulum temsalet yemthon neh minberoch balachihubet selamachihu Yibza jezakumulah kheyiren
@አሏህበቂዬነው
@አሏህበቂዬነው 4 года назад
ነሽዳውን ከአሁን በፊት ጥግብ እስክለው ድረስ አፋምጨዋለሁ በጣምም ደስ ይላል ግን ለምን ከለሩ እንደዝህ ሆነ ዱቄት ነው ያስመሰላቸው
@saadamohamad8987
@saadamohamad8987 4 года назад
ማሻአላህስታምሩአላህይጠብቃቺሁ
@zibasaeedmohammed4360
@zibasaeedmohammed4360 4 года назад
ፊዳከ አቢወኡሚ ያረሱለሏሕ
@user-or1vu5sn5b
@user-or1vu5sn5b 4 года назад
ወይይዮ ሥደት ልጀን በተርባያእንዳላሣዲግ ኡፍፍፍ አላህ ሧሊህ ያዲርግልሺበሉኝ ኝኝኝ
@rfe3am880
@rfe3am880 4 года назад
ማሻ አላህ ሱለላህ አለይህ ወሰለም ሱለላህ አለይህ ወሰለም ሱለላህ አለይህ ወሰለም
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 года назад
ሀሪፍ ነው ከለር ግን አልመረጣቹም የበፊቱ ያምር ነበር በጣም ደጋግሜ ሰምቼዋለው ይቅርታና የትልቁ ስውየ ድምፅ ባይኖር ሀሪፍ ነበር ዜማውም ድምፁም የሱ የተለየ ነው በድቢ ስለለመደ anyway ደስ ይላል
@Yasaliha
@Yasaliha 4 года назад
@MinberTube It would have been perfect if only you removed the keyboard part.. (plus it is only audible at the intro) can you guys re do it without it? if it is recorded with channels?
@useralyahar3068
@useralyahar3068 4 года назад
ማሻ አላህ በጣም ታምራላቹ
@jemilajemila1553
@jemilajemila1553 4 года назад
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱላሂ ኡመተል ሙሐመድ አላህ በያላችሁበት ይጠብቃችሁ
@ሀዊየመካነሰላሞ
@ሀዊየመካነሰላሞ 4 года назад
mash allahi naw gen lemn muzeka mesra tetkemalshehu yalswu betame harife nabre bedmsachehu besha
@hikmadino1743
@hikmadino1743 4 года назад
ማሻአላህ ወላሂ ልብይነካል
@ramzya9912
@ramzya9912 4 года назад
አላህ እድሜና ጤና ይወፍቃቹ እኛ እንቁዎች እንደ ጥር አያ ሁለት በደስታ የዋልከበት ቀን በደስታ ያለቀስኩበት ቀን ነው
@yutub-lh3tc1gg9h
@yutub-lh3tc1gg9h 4 года назад
ጥር 22/ 2012 ታሪካዊ ቀን የሙስሊሞች አንድነታችን አስደስቶኛል አልሀምዱ ሊላህ!!
@mohammadilyas6336
@mohammadilyas6336 4 года назад
I love Ethiopian s. anyone help to me? What is the lyrics is this song? Because I'm Tamil. from India!!
@issanazret6485
@issanazret6485 4 года назад
About love of prophet mohammed pbuh.
@hayatmohammed3757
@hayatmohammed3757 4 года назад
ማሻ አላህ እደዛሬ ተደስቸ አቅም አልሀ ዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝኝኝ
Далее
Russian soldiers get chased by Ukraine drone
00:28
Просмотров 62 тыс.
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 267 тыс.
1 September 2024
6:10
Просмотров 2,1 тыс.