Тёмный

ያልተሰሙ ጉዶች😲 ከባዱ መድረክ!! 2 ቱ አቡበክሮች!ካልጨረሳችሁት አትጀምሩት!!መታየትና መሰማት ያለበት እዉነታ!! ዶ/ር ሸይኽ አቡበክር ሱለይማንና አቡበክር 

nisaul Mesharie ኒሳኡል መሻሪዕ Tube
Подписаться 10 тыс.
Просмотров 8 тыс.
50% 1

#ይህ_የዩቲብ_ቻናል_ትክክለኛዉን የእስልምና መንገድ ተከትሎ ሀቅን ወደ ሰዎች የሚያሰራጭ እና ግንዛቤ የሚሰጥ ቻናል ሲሆን ለቻናሉ አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
#new_menzuma #muazhabib #amirhussain #new_neshida #aselatweselam #alfaruq #alfaruk #alhamdulillah #new #minbertv #jimamenzuma#harunkedir #harun new neshida #አሰላትወሰላም #አሶላት ወሰላም #አሰላት ወሰላም መንዙማ #አዲስ_መንዙማ #ሙራዴም አልሞላ #ሙራዴም_አልሞላ
#new neshida,#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#how to get free neshidaclassic,#howtomakedibeneshida#muazhabib#zaferan
#ዛእፈራን#ዛፍራ#እንጉርጉሮ_መንዙማ#ሙሀመድ_አወል#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ#ሼህ_ሙሀመድ_አወል_ሀምዛ#ሚንበርቲቪ#አሱናህቲቪ#ሀሪማቲቪ#ዋሪዳ#ዋሪዳሙሀመድዬ#ሙአዝ_ሀቢብ#አሚር_ሁሴን#አዲስ_ነሺዳ_2023#አዲስ_መንዙማ_2023#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2023#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2023#ምርኩዝ_አዲስ_2023#የቆየ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ_አወል#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል#ሙአዝ_2020#ሙአዝ_የሀበሻቀየው#ሙአዝ_ዋሪዳ#አዲስ_ሙአዝ#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ#ምርኩዝebs,
#how to get free neshida classic,#how to make dibe neshida#new neshida,#africa tv,#muaz habib#new ethiopian neshida 2023,#islamic neshida arabic,#sudan neshida#Ethiopia#United_Arab_Emirates#Saudi_Arabia#United_States#South_Africa#Kenya#United_Kingdom#France#Jordan#Germany
ethio 360,yeneta tube,tadias addis,nati abraham,yelb weg,the betty show,entertainment,TV show,miko mikee,fana tv,ethiopian tv show,zetenegnaw shi,9gnaw shi,balageru mirt,donkey tube,fegegta react,habeshan tiktok,ehudn be ebs,babi,ባቢ,new ethiopian movie,ethiopian,teddy afro,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,hanan tarik,እረኛዬ ምዕራፍ 1 ክፍል 1,Eregnaye Season 1 Ep
#ባህሩን_ማን_ባሸገረኝ
#ቂሌሳ_ጃለላ
#አዲስ_መንዙማ_ሀሩን
#አዲስ_መንዙማ_ቲክቶክ
#ጅማ_መንዙማ
#ኦሮምኛ_መንዙማ
#africa tv,
#muaz habib
#new ethiopian neshida 2023,
#islamic neshida arabic,
#sudan neshida
#how to get free neshida classic,
#how to make dibe neshida
#muazhabib
#zaferan
#ዛእፈራን
#ዛፍራን
#እንጉርጉሮ_መንዙማ
#ሙሀመድ_አወል
#ሙሀመድ_አወል_መንዙማ
#ሼህ_ሙሀመድ_አወል ሀምዛ
#ሚንበርቲቪ
#አሱናህቲቪ
#ሀሪማቲቪ
#ዋሪዳ
#ዋሪዳሙሀመድዬ
#ሙአዝ_ሀቢብ
#አሚር_ሁሴን
#አዲስ_ነሺዳ_2022
#አዲስ_መንዙማ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ሙአዝ_ሀቢብ_2022
#አዲስ_መንዙማ_ዋሪዳ_2022
#ምርኩዝ_አዲስ_2022
#የቆየ_መንዙማ
#የድሮ_መንዙማ
#new_bilal
#new abuki
#ልዩ_ልዩ_መንዙማ
#ልዩ
#ልዩ_ልዩ_አቡበከር_መካ
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ
#የድሮ_መንዙማ_ሙሀመድ አወል
#የድሮ_መንዙማ_እንጉርጉሮ_ሙሀመድ_አወል
#new_menzuma 2015
#ሙአዝ_2020
#ሙአዝ_የሀበሻ ቀየው
#ሙአዝ_ዋሪዳ
#አዲስ_ሙአዝ
#ባህሩን_ማን_ባሻገረኝ
#ምርኩዝ
#new_menzuma
#muazhabib
#alfaruk #alfaruk #religion #amir new menzumaAselat weselam menzumaasolatweselamasolat weselam new menzumanew amharic neshidanew amharic menzumanew menzuma todaynew neshida todayasunahtvአሰላትወሰላም መንዙማሙአዝሀቢብnew menzuma 2019new menzuma amharic 2019new ethiopian nasheedal farukbarisofaamirhussenethiopian menzumamenzuma 2019 mp3 downloadminber tvnew neshidaal faruq tubeመሀመድ አወል መንዙማሙንሺድሙዓዝ ሀቢብአል ፋሩቅ ቲዩብወርቀ ሰማይ
@AL Faruk Multimedia Production @AL Faruq Tube @Halaba islamic Media @ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media @As-Sunnah TV Official አስ-ሱና ቲቪ @Muaz Habib - official @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records
ማየት ማመን ነው @AL Faruq Tube @Ethiopian Islamic Teaching Association @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Muaz Habib - official
#mejlis #ሰላማዊ_ሰልፍ #ኢስላማዊ @ነጃህ ሚዲ ያ - Nejah Media @AL Faruk Multimedia Production @ኢሕሳን ሪከርድስ / Ehsan Records @Harima-Tv
#ስልክ ጠለፋ #ከእርቀትስልክጠለፋ #የሰውስልክጠለፋ #ኢሞጠለፋ #ዋትሳፕጠለፋ #ነፃኢንተርኔት #ሜሴጂብቻ #ተጠንቁ #ሳውዲያላችሁተጠንቀቁ #ነፃመደወያ #ሲምካርድበነፃ #የፍቅረኛችሁንስልክጠለፋ #የሞትፍርድ #ተፈረደባቸው #እባካችሁ #ሼር #ሼር #ሼር #አድርጉት #ዋትሳፕ #ከርቀት #መጥለፍ #ተቻለ #ኢሞ #ኦንላይን #ዋትሳፕ #ከተጠቀሙ #አይቀር #የምንጣፍዋጋ #የአረብሀገርኑሮ #ወጋወጋ ##ካርጎ #ፓስታቤት #ቢዝነስ #ቦርጭ #ዘመንድራማ #ቤቶችድራማ #ምንልታዘዝ #የተቀማህይወት #አብጃለሁ #ስደተኞች #ዱባይኢሞ #እውነታውሲጋለጥ #ናዝራዊትአበራ #እስርቤት #ተፈታች #እንተዋወቃለንወይ #ሴራ #ሙዚቃ #የወሎሙዚቃ #ትግርኛ #ፊልም #ተስፍሽአፕ #የሱፍአፕ #ልጂቢኒ #tstapp #yesufapp #l #lijbinitube #ashruka #oromomusic #Amharicmusic #asge #ሰርግ #የሙሉአለምሰርግ #ጨዋ #አስቴርአወቀ #አልበም #አልቀበልም #Hopemusic
#ጉድ_እስከ_እሁድ #ሃላል_አርትስ
#Halal_Media #ድምፃችንይሰማ #ፍትህለአክሱምሙስሊሞች
Fana EBC,#Top5Stunning EthiopianArtistsByRank #MaramawitAbate #FryatYemsalem #ZeriruKebede #mikishow #senseletdrama #HuluDaily #Seifufantahun #seifufantahunonebs #Ashurka #ashr
#Halal_Media ,ethiopian,Halal media,abdi tube,minber,minber tube,somi tube,somi,bilal tube,harun tube amharic,africa tv,Zawya TV,ዛውያ ቲቪ #Nesiha TV,#አፍሪካ ቲቪ,ነሲሃ ቲቪ,Addis Ababa,2020 neshida,yasin nuru,daniel kibret,ድምፃችን ይሰማ,ፍትህ ለ አክሱም ሙስሊሞች,ሀላል ሚዲያ,ኡስታዞች,ኢሳት,abbay media,adebabay media,esat tv,ebc tv,fana tv,ሀጂ ሙፍቲ,መጅሊስ,ዘመድኩን,ነጭ ነጫን,የሳኡዲ ወጣቶች ስቃይ,የ ሱኡዲ ኢንባሲ,ኢንባሲ,ስደት,አ ሳኡዲ እስር ቤት,ተአምር,አብት እና ልጅ,ገዳይ,ሱብሀነላህ,አስደናቂ ታሪክ,ጀበሉ,አህመዲን ጀበል,እናት
#arts#habesha#abubeker_suleyman
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Music by a href="https:pixabay.com users alfa-relaxing-music-31221933 ?"Alfa Relaxing Music a from a href="https:pixabay.com music?"Pixabay a

Опубликовано:

 

6 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 251   
@aminaahmed470
@aminaahmed470 Месяц назад
አይ አቡበከር ጥርብ መሃይም ዶ/ር አቡበከር ብሩህ አእምሮ ያለዉ አለማዊዉንም ሃይማኖታዊ እዉቀቱ በጣም የላቀ ነዉ አቡበከር ዳንሱን ይደንስ ትምህርቱን ያልጨረሰ ደንቆሮ ነዉ በልፍለፋ ስንቱን አታሏል ደግሞ አያፍርም ማፈሪያ ሼኸችን ዶ/ር አቡበከር አላህ እድሜ ጤና ይስጦት ጀግናችን መማር ያስከብራል ማሻአላህ!!
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti Месяц назад
😅😅😅😅😊😊😊😊❤❤❤❤❤ ሰውያናግራሉ ወረቢ ውነትም ጥርብ😅😅😅😅
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c Месяц назад
እውነት ነው የተማረያልተማረጋረ ማወዳዳር ይከብዳል
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c Месяц назад
አቡበክር በሙዚቃ ታንፆያዴገ ሲሖን ሽሕአችን ዶክተር አቡበከርሱለይማ እውቀታቸው የላቀነው ካንዴበታቸው ያስታውቃል ውይ የማይጠገብ ትምርት ነበር
@jemilchannal
@jemilchannal Месяц назад
አላህንም እየፈራሽ ያቢንት
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ክክክክ ዶክተር ተብዬው አህባሽ ስለ ሸይኹል ፊትና ምን አለ እ እየቃዠ ነውዴ
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman Месяц назад
የአነጋገራቸዉ ልዩነት እንኳ አልሀምዱ ሊላህ ከዉሀ ብያ ነጃ ያለን ጌታ
@zainabzain8085
@zainabzain8085 Месяц назад
በጣም ወላሂ ሙሀባኮ ከነኢልሙጋ ነው የተሰጡት❤❤❤❤❤
@fyyu3909
@fyyu3909 Месяц назад
አቤት አቤት ተማሩ የግለሠብ ታሪክ ሙሀባ ሙሀባ ከምትሉ ወሬያችሁ ሁሉ ተረት ተረት ነው ማሥረጃ ጭንቅላታችሁ ካልገጠመ የማትቀበሉ አህባሾች
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂 እነሻፊኢይን ይበልጣሉ አህባሾች ለምን አላሁመውጁዱ አያውቁትም ሶሃቦች አህባሾች ግን አወቁት እ
@alfethseman6432
@alfethseman6432 Месяц назад
ዶ/ር እውቀቱን ዕድሜ ጤና ይጨምርልዎ!!!ለአዘጋጅዋም እንዲሁ ሀቅ የኢስላም ነው ምርጥ ዝግጅት ነው።
@user-ii5nb8sq4v
@user-ii5nb8sq4v Месяц назад
አችንም ደግሞ አላህ ይገዝሽ የኛ እህት🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 Месяц назад
الله يحفظك من كل شر يارب العالمين
@lubabaendries
@lubabaendries День назад
አወ ወሀብያ ነኝ ሰለፍይ አልሱና ወልጀምአ አልሀምዱሊላህ ቀብር የማያመልክ ሸክን የማይጠራ መዉሊድ የማያከብር ቁርአንና ሀድስ የሚከተል በአህባሽ አባባል ዉሀብይ የመሀመድ ኢብኑ አብዱል ወሀብ ተከታይ ነኝ
@fatumamd1120
@fatumamd1120 Месяц назад
ሸይኸና ወመውላና አሏህ አሏህ ❤❤❤
@Abderiyah164
@Abderiyah164 Месяц назад
الله تعالى يحفظكم مولانا الشيخ ابوبكر سليمان ❤❤❤❤❤
@samiramizan2827
@samiramizan2827 Месяц назад
❤🎉Barek Allahu Bikum shekhuna 🤲🤲🤲👌
@fethoyk8156
@fethoyk8156 Месяц назад
Masha Allah shykuna❤❤ Allah yexbql ,ke mujasima Allah yexbqn
@YussufAdem-xg3je
@YussufAdem-xg3je Месяц назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ የኛ ጄግና አላህ ይገዝሽ።
@BahirAbdo
@BahirAbdo Месяц назад
Masha allaah 👍
@Haya-jd9hj
@Haya-jd9hj Месяц назад
ጀግኒት የአብደሪ ጀግና❤
@rabiarabia1892
@rabiarabia1892 Месяц назад
አሏህ ይጠብቅሽ ጀግናየ የኔ አርአያየ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@yesufnegussie9871
@yesufnegussie9871 Месяц назад
ماشاءالله وتباركالله حفظكم الله
@seadamohammed6293
@seadamohammed6293 Месяц назад
ሸይኹና ብሩህ አዕምሮ በዚህ ዘመን አንቱን የመሠለ ሙህር አሏህ ስለሰጠን አልሓምዱሊላህ ثم አልሓምዱሊላህ ዒልማቸዉ ጥልቅቅቅ ነዉ ሐቂቃ አሏህ ይጠብቅሁ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አህባሽ የሸይኹል ፊትና ደረሶች
@aaaabte6367
@aaaabte6367 Месяц назад
حايك الله فيكم ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@abdulwasiyusuf9122
@abdulwasiyusuf9122 Месяц назад
Mashallah ❤❤❤❤
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h Месяц назад
ባረከሏሁ ፊኪ ኡስታዛየ
@user-rc2hx7pr7p
@user-rc2hx7pr7p Месяц назад
ኡስታዛ ማኢዳ አሏህ ይጠብቅሽ የኔ እህት ለአሏህ ብዬ እወድሻለሁ በርቺ ለኛም ዱዓ አድርጊልን አሏህ እንዳገራልን ያረብ ❤❤❤
@user-ry5ik9yv2f
@user-ry5ik9yv2f Месяц назад
🏃‍♀️አህለን ጨረቃዬ❤
@zeinabibrahim6907
@zeinabibrahim6907 Месяц назад
‏ما شاء الله تبارك الله دكتور أبو بكر سليمان بارك الله فيك
@user-wt7ev5je7b
@user-wt7ev5je7b Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe Месяц назад
ኡስታዛ ማኢዳ 🎉❤❤❤❤🎉🎉
@ZEMZEMALI12
@ZEMZEMALI12 Месяц назад
አህለን ጀግኖቸ ቆይ ልስማው ሸይኹና ሀያትትትትትት❤❤❤❤❤ ባረከሏሁ ፊኪ ማኢዳየ 😍😍😍😍😍😍
@khairea1116
@khairea1116 Месяц назад
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاتة
@yabderiwa
@yabderiwa Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@user-ii5nb8sq4v
@user-ii5nb8sq4v Месяц назад
ከንግግሪቸው ለሪሱ ማን ይመልስ ማን አይመልስ ያስታውቃል ኡስታዝ አብበክር አላህ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 8 дней назад
አቡበክር አህመድን በአካል አስተዳደጉን የማታዉቁ ሰዎች ናችሁ እዉቀት ያለዉ የሚመስላችሁ ጃሂል ነዉ ደሴ ዛሬ ሀላል ብሎ ያስተምራል ነገ ሀራም ይላል ሲጀመር ዉሀብያ ቀጥ ያለ አቋም የላችሁም እርስበራሳችሁ በአቂዳ ትከፋፈላላችሁ አህለሱና አንድ አቋም ሁሌም
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n 6 дней назад
@@ZamzamAbdurehman 😂😂😂😂😂 አሁን ጥላቻውንና ሀሜቱን ተውትና ለራሳችን አላህን እንፍራ ማንም በማንም ስራ ተጠያቂ አይደለም በራሱ ስራ እንጂ
@user-kt6nm5bh3m
@user-kt6nm5bh3m Месяц назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 Месяц назад
ባረከላሁፊኪ ሁቢዋ 💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝የኛእንቁ ሸይህአሏህይጠብቅልን ያረብ
@seadaabdurezak3235
@seadaabdurezak3235 Месяц назад
Masha Allah
@AliSeid-vs8kc
@AliSeid-vs8kc Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@user-dj2ld3tt2o
@user-dj2ld3tt2o Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@amirshash4559
@amirshash4559 Месяц назад
بارك الله فيك وأحسن الله إليك
@Daima611
@Daima611 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@alhamdulillahrebilalemin419
@alhamdulillahrebilalemin419 Месяц назад
ሸህ መዉላናያየኛ ጀግናአ አላህ ይጠብቃችህ መዉላና ሸህ አብቦክር ሱሌማን👌👌👌👌👌💪💪💪💪❤❤❤✅✅✅✅ ወሀብያ መሆን ወርድት ነው።
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 Месяц назад
Yetena yete nachawo shuban Allah Allah hedayawon yestawo
@naseemayousuf1765
@naseemayousuf1765 Месяц назад
Mawalana Allah yetbeqote💪💪💪💪💪❤️❤️❤️❤️
@sara-xp6sv
@sara-xp6sv Месяц назад
ሀያታችዉንያቅይልን፡አችም❤❤❤❤❤❤❤❤
@XxXx-gc6zb
@XxXx-gc6zb Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Adem-ur3fe
@Adem-ur3fe Месяц назад
ዶክተር አሏህ ይጠብቃቺሁ አርአያቺን
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h Месяц назад
አደኛነበርኩ
@amirshash4559
@amirshash4559 Месяц назад
زادكم الله علما وفهما ونفعنا الله بعلمكم
@sadaih3686
@sadaih3686 19 дней назад
እህህህህህ እንኩዋንም በናተ ኡዝታዞች ተማረን በጂህልና ዉሀብይ ሳያጠመን
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c Месяц назад
❤❤❤❤❤ሽሕአቡበከርሱሌማንንንንሐያትያረብ አይይይይውሐብያ ሳይቀሩቃዲ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂 እሪ ኢልም ከነጫልይ ጋር ነዋ የቀራቹት
@KkMm-yj6zz
@KkMm-yj6zz Месяц назад
ባረከሏሁ ፊኪ
@nejibnuri7951
@nejibnuri7951 Месяц назад
እህታችን በጣም እናመሰግናለን
@user-uo9zw1jd4p
@user-uo9zw1jd4p 27 дней назад
አላህ ባለሽበትይጠብቅሽ እህታችን
@hanakamil5593
@hanakamil5593 Месяц назад
Ye saw weeeeeeerq malet Sheikh Abubeker Sukeiyman nachew!!!!
@user-wq2ge5gv8g
@user-wq2ge5gv8g Месяц назад
ጋጉቻለሁኝ እስክ ሰማው ድረስ
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h Месяц назад
ወይኔጉደ የጋዜጠኛው አስገራምነቱ ስለሙፊቲ አጠያየቁ ❤❤ረጅም ሀያት ሙፊቲያችን አጅብ መልስ ደህናናቸው እቤታቸው ናቸው አላለም ቱ ቀን እስኪ ወጣለት ሙፍቲ ሙፍቲ መሪያችን ሲልነበር የውሸት ጥግ የትናችሁ ተከታዩቹ ምን ታዘባችሁ መቸም አይሰማችሁም😊😊
@aminaahmed470
@aminaahmed470 Месяц назад
ወንድሜ እዉነት አቡበከር እና እነዛ ባለጌ ጓደኞቹ ሆዳሞች ምድረ ፋራ ሁሉ ብርቁ ለኡማዉ ቢለፉ ታገልን አሉ ሲያሸንፉ ስልጣኑን ለኡማዉ አስረክቦ ወደየ ስራቸዉ ቢሄዱ ይታመናል ያንን ሁሉ ወጣት አስበልተዉ እነሱ ተመራርጠዉ ወንበሩ ላይ ቁጭ ከዛ ሱቃቸዉን ከፍተዉ መስጊድ ይሰራ አላሃአክበር ይላሉ መስጊዱ የሚሰራበት እቃ ፌሮ ሴራሚክ ቀለሙ እነሱ ሱቅ ነዉ ብሩ ግጠዉ ዛሬ እነ ጀበሉ ካሚል ሸምሱ ሌሎቹም የናጠጡ ሃብታሞች ሆነዉ ቁጭ ታስሮ ባቋራጭ ሚሊዮኔር መሆን እንዲህ ነዉ።ግን ሱሚ ነዉ አይበሏትም የድሮዎቹ በኪራይ ቤት ተኮማትረዉ በታክሲ መከራቸዉን ሲበሉ እናቃለን አላህ ካቲማችንን ያብጀዉ ለልጂ ልጂ ይተርፋል የመስጊድ ገንዘብ መብላት በዱኒያም ሳያዩ አያልፉም ሁሉን ወሰዱ አሁን ደግሞ ምን አለ ኦለማዎቻችንን አዛ ባያረጓቸዉ?ያሳዝናል
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
የሙፍቲ መውሊድ መቼ ነው?😢
@dgfhkjbaryrhvjg7221
@dgfhkjbaryrhvjg7221 Месяц назад
ﷺﷺ❤❤❤❤
@FyFg-sn7mo
@FyFg-sn7mo Месяц назад
መገን ሙዉላና የኛ ጀግና🐅🐅🐅 አላህ ይጠብቃቹሁ❤❤❤❤❤❤❤ኣችም ኣላህ ይጠብቅሾ ሃያት❤❤
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar Месяц назад
በርቺሊን እህታችን። ግን የሀበሻ ወልዮች እያስታወሳችሁ። የሀበሻ ወልዮች ዱስቱሩ ሺሊላህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ahmedyimam8693
@ahmedyimam8693 Месяц назад
ወንድም ዱስቱር ሺሊላህ አይባልም ወልዬችን አንተም አላህን ከፈራህ እንደነሱ ወልይ መሆን ትችላለህ እባካቹህ አላህን እንፍራ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar Месяц назад
@@ahmedyimam8693 አላህን መፍራት የሁላችንም ነው። የእርሶ ግጥም ግን ቤት አልመታም ❌ ።። ምክኒያቱም እርሶ በጀመሪያ ወልዮችን አይቀበሉምና። ግን ምክኒያዊ አልባ ትውልድ ተሸክመን እስከመቼ???????
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂 መውሊድ ላይ የሚያዛርጡት ወልዮች እንደ ፈረስ እየዘለሉ በርጫ እየነፉ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂😂 ጀነት የተመሰከረላቸው
@nuruseid1553
@nuruseid1553 Месяц назад
አብ በከር ሰለይማን ማሻ አላህ አለህይጠብቅህ ኡስታዛቺን❤❤❤❤❤
@retyfttryhfyjfg676
@retyfttryhfyjfg676 Месяц назад
መውልድ መጤነዎ❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h Месяц назад
❤❤❤መውላየ ፈገግታቸው ብቻ ረጅም ሀያት ዘፋኝ እና ዳኢ እደት እደት አንድይሆናል እውቀት ይቅርና አነጋገራቸው ምንም አያቀራርባቸውም ልዩነት ሰማይናምድር ሳቄመጣ ሸይሀችንንረሂመሁሙሏህ ራህመተን ዋሲአ ሲገልፃቸው ምን እዳለ አስተውላችኋልን😂😂አፈቀላጤ በልጅነት መማር ማስተማር= ወይስ በልጅነቱ ሙዚቀኛና ፊልመኛ የትኛው ይመሥላችኋል ትክክለኛውን ቦታ የያዘው?
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
እ ጨፋሪው ማነው አህባሽ አዎን ጫቱ ጭንቅላቱን ሲነካው ይዘላል የሞዝቃል😂😂😂
@user-mj4dt9wg8g
@user-mj4dt9wg8g Месяц назад
ماشا الله بارك الله فيكم❤❤❤ الحمد الله የአሻአርያ ና ማቱሪድያ እምነት ተከታይ አሏህ ላደረገን አልሃምዱሊላህ ❤❤❤❤❤ አሏህ ይጠብቅልን ሸይሁና❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂 ቁርዓን የውሃብያ ነው እንዳትከተሉ ያሳስታ የሸይኹል ፊትና ትምህርት ውሰዱ ዝብላቹ😅😅😅
@nisriyamuhammad4734
@nisriyamuhammad4734 Месяц назад
🥰🥰🥰
@seadamohammed6293
@seadamohammed6293 Месяц назад
ገና ላዳምጥ ገባሁ ሐቢበቲ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Месяц назад
ምሁርና እሱን ከማስተማር ዶክተር ማደደብ የሚቀለዉ ሀይባቸዉኮ ይናገራል ለማያቃቸዉኳ ዶ/ርየ❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂 የአህያም ዶክተር አለዴ
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Месяц назад
@@user-kc6ny6lu4n ስምወትን ማን ጠየቅዎ?
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@user-kb5gf8nb5n 🙌
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 8 дней назад
​@@user-kc6ny6lu4nእንደ አንተ አይነቱ አህያ
@BahirAbdo
@BahirAbdo Месяц назад
👍
@user-it4qq3gv2k
@user-it4qq3gv2k Месяц назад
መውላና አላህ ይጠብቆት እሄ ፍልጥ ደደብ ገና ሀርፍ ሳያስተካክል አፉ ይከፍታል ግዜ የሰጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል ጠያቂው ሳላደንቅ አላልፍም ሚስጥር አወጣህ አለው እንደለመደው ሊዋሽ ነበር እኛስ ነቅተናል አልሀምዱሊላህ ተከታዮቹ ታሳዝናላቹ እስቲ የሁለቱም ኢንተርቪው በጥሞና አዳምጡት ታተርፋላቹህ በተረፍ በጣም ዱዓ ያስፈልጋል እሄ ትልቅ በላዕ ነው ኡለማዕ ከመስጂድ ተባሮ ጃሂል ሲመራ በራሳችን ወንጀል ነው አላህ ነስሩን ያምጣልን
@SirajiHamid
@SirajiHamid Месяц назад
Itqi Allah
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti Месяц назад
حفيظكم الله تعالى ماولانا الشيخ أبوبكر سالمان ❤❤❤❤❤ اوستاز حابيبي 😊😊😊😊 أنا احبك احبك ❤❤❤❤
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 Месяц назад
Good Job Nisau! Keep it UP!
@FyFg-sn7mo
@FyFg-sn7mo Месяц назад
ሶለላህ ዓለይህ ወሰለም💔
@user-ee5dh1fu1j
@user-ee5dh1fu1j Месяц назад
*ዋዓለኩሙ ሰላም ወራሕሙቱላሂ ወባራካቱሁ ማሻአሏህ የኛ ጅግና የዘመኑ ሳልሕ የእዉቀት ላይ ብረር ጀግናው ዶ/ር ሽይኽና አቡበከር ስለማን እውቀት የወስዱ ከሸይኹል ሀረር💘😘😘😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔💔💞💞💞💞
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂 የቀብር አፈሩን አግኝቶ ጠጥቷል ግን መጠጣት አለበት
@user-ee5dh1fu1j
@user-ee5dh1fu1j Месяц назад
@@user-kc6ny6lu4n ኢኮን ኢኛማ ብላል ሓበሽዪ ቀበሪ ራድያላሁ ዓኑሁ ዘያረዋል አንጅ ጂል ጅላፍ👎👎👎👎😏😏😏
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
@@user-ee5dh1fu1j አይ የሸይኹል ፊትናንማ ሁላቹም መጠጣት አለባሁ ልብሳቹህንም አውልቃችሁ ተንከባለሉበት መድሃኒት ነዉ በተለይ ጀነት ለመግባት አሊማችሁ ይመር ኮምቦልቻ ብናገኘው እናደርጋለን ስላለ
@user-yz4tl6tq3b
@user-yz4tl6tq3b 6 дней назад
ክክክ አይ አህባሽ እየዞርሽ አብረሽ ፍትፍት ለቃቅሚ ለቃቃሚ ሁላ ምኑ ነው ጀግንነቱ ቀብር ህደሽ የሞተ ሰው ተጣሪ አፈርሽን ጠጪ ቱ
@user-yz4tl6tq3b
@user-yz4tl6tq3b 6 дней назад
​@@user-kc6ny6lu4nእኮ ክክክ አይ አህባሽ
@Zamzam-jb4ti
@Zamzam-jb4ti Месяц назад
سبحانك اللهم وبحمدك أشهد أن لا إله إلا الله محمد رسول الله 1 ኡስታዝኳ ሳጠቅስ አለቀ 😂😂😂😂አይ አቡበከር አህመድ መቀባረርብቻ ኢልም 000000000000 ወረቢ 😂😂😂😂ንሮ ንሮ ከውረደት ጠብቀኚ😂😂 ሀቢቢዋ ማውላ ዶክተር ሸህ አቡበከር ሀፊዘኩሙሏሁ ተአላ 😊😊😊😊❤❤❤❤❤የኔመሪ ❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
መውሊዱ መቼ ነው የአህባሹ አቡበክር
@rabiamohammed6760
@rabiamohammed6760 Месяц назад
አሏህ አሏህ አሏህ አሏህ የኛ ውድሸይህ ተሠምቶ አይጠገብምንግግርወ ልዩዩዩዩዩዩከጆሮ አልፎ ልብየሚገባ የተብራራ መልስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሏህውደድልን እኛምእንወደወታለን እንሳሳለወታለን ብቻ ቃላት አይገልፅወትም 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እርጅምምምምምምምምምምምምምምምምእድሜ ከሙሉ አፍያጋር ይወፍቅልን ያረብ ኡስታዟየ አንቺም ልዩ እንቁ እህት ነሽ አሏህይጠብቅልን በዱኒያም በአኺራም ያሥደስትልኝ❤❤❤❤❤
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂😂
@rahmethussen8398
@rahmethussen8398 Месяц назад
ሱበሀን አሏህ አደት ሙዚቃ ሲሸመድድ ያደገና በኢልም ታንፆ ያደገ እኩል ይሆናል አሏህ ሸፍኖባቸዉ ነዉጅ ያረብ አተ ኻቲማየን አሳምርልን
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂 አዎን ጫት እየነፋ መውሊድ ላይ እየተደለቀ እየጨፈረ አድግ እንዴት አሊሞች ጋር
@Mersal-um5xl
@Mersal-um5xl 9 дней назад
ማሻአላህ
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h Месяц назад
እስክሰማ ብቸኩልነውመሠል አይሠራም
@user-rc2hx7pr7p
@user-rc2hx7pr7p Месяц назад
የአሏህ የኛ እንቁ ዶክተር ሸህ አቡበከር ሱለይማን አሏህ ይጠብቅን
@Tayb-bl3uu
@Tayb-bl3uu Месяц назад
ለነፍሳችን ብለን እስልምናን በማስረጃ እንወቅ ለቀብራችን የሚጠቅመንን .ሼክ አቦከረ የሚባለው ጫት በጁ ያውም ለሴቶች ሲያድል የታየ ነው በነብዬም ላይ ብዙ ውሸቶችን እየዋሸ ያለ ነው .እውነቱን ከሆነ ለም በፆም አያሳለፍም/አያዝም. ለምን በጭፈራ ና አላህ ላይ ድንበር በማለፍ .እባካችሁ ይሄን ሰውየ አትከተሉት ትፀፀታላችሁ. አላህ ለሁላችንም ሂድያ ይስጠን.ጠሞ ከማጥመም በአላህ እጠበቃለሁ.
@ZamzamAbdurehman
@ZamzamAbdurehman 8 дней назад
​@@Tayb-bl3uuቆሻሻ ምን ታዉቃለህ ዉሀብያ ጠማማ
@Tayb-bl3uu
@Tayb-bl3uu 7 дней назад
@@ZamzamAbdurehman subhanellah, allahumehdine.
@user-wu2fu3bw8e
@user-wu2fu3bw8e 8 дней назад
አሰላምወለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሸልኝ😢😢😢ሰብ ላይክ
@fakihasass6775
@fakihasass6775 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💘💘💘💘💘💘🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BahirAbdo
@BahirAbdo Месяц назад
@jvuhggi7179
@jvuhggi7179 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰😍😍😍😍
@user-bs2ne4cb5g
@user-bs2ne4cb5g Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jujuman9010
@jujuman9010 Месяц назад
አብሽሪ በርቺ❤❤❤
@QuibUhbb-dg1zl
@QuibUhbb-dg1zl Месяц назад
❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@user-kf7ot9ow6h
@user-kf7ot9ow6h Месяц назад
ዶ ክተር ሸይኻችን አቡበክር ሱለይማን አሏህ ረጅም ሀያት ከሙሉ አፊያ ጋ አሏህ ይስጥልን
@roukiyark7157
@roukiyark7157 Месяц назад
❤❤ስወደቹ ያኘጀግኖች
@user-xp4ip2hj1m
@user-xp4ip2hj1m Месяц назад
🎉🎉🎉🎉❤❤
@maremmuhamed1865
@maremmuhamed1865 Месяц назад
❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚😘😘😘😘😘😘
@mekonnen2384
@mekonnen2384 Месяц назад
ብዙም የሰው አዌቂነትን ከማካካብ ለራሰ አዌቂ ለመሆኖ እንጣር !
@user-kr4lt3wl5h
@user-kr4lt3wl5h Месяц назад
ኦማይጋድ መውሊድ ሽርክነው የሚትሉ ግለሶቦች ኡስታዝ የሚትሉት ምን እዳለ ሠምታችኋል?😂😂🤣🤣
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
😂😂😂😂 የዶክተሩንም አውጡለት
@afrahahmed8043
@afrahahmed8043 Месяц назад
Arfes koh bey
@lubabagada1786
@lubabagada1786 Месяц назад
ማሻአሏህ እውነት ተደብቆ አይቀርም አንድ ቀን ይወጣል አንቺን አሏህ ይጠብቅሽ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
አዎን ስለ ጫት ስክረትም ወቷል ገና ደግሞ ስለመውሊድ ላይ ማዛረጥ ሌሎችም ብዙ ውሸቶች አውቀናል
@user-ur6gn2vk1c
@user-ur6gn2vk1c Месяц назад
የመዉላና. አቡበክር. ሱለይማን ሙሁርነታቸዉ ይለያል
@user-ju1ym4xc3p
@user-ju1ym4xc3p Месяц назад
የኛዋ ደኢ ወንበዴ አላህን ፍሪ የይቱቡ ሳንቲም ለቀማ እርዳታ እሰበስብልሻለን
@ssuw4570
@ssuw4570 Месяц назад
ሀሀሀሀሀሀ አይ አህበሾች ማለተ ሙሺረኮች ነቸወ
@LailaLailaa-qw5tr
@LailaLailaa-qw5tr Месяц назад
በጣም
@user-di7uq6hu9s
@user-di7uq6hu9s Месяц назад
አላህይጠብቃቸው አላህይጨምርላቸው ሁሌምሀቅይወጣል እልህምድልልህ አንችምአላህይጠብቅሽ ኢንሻአላህ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
የትኛው ሀቅ
@halimaalhadi2872
@halimaalhadi2872 Месяц назад
Jezakellah Heir Nisaul Mesharie For Meaningful Lesson! And I dont understand why U use this Logo? I think it is better to change yr Logo!
@beekanhasan1754
@beekanhasan1754 Месяц назад
Jezba
@leykun8201
@leykun8201 Месяц назад
የሚያሳዝን ነዉ እዉነት ግን አንድ ወቅት ይወጣል
@eliyasjemal3641
@eliyasjemal3641 Месяц назад
እስቲ ስለ ሼህ ኤልያስ አህመድ ፕሮግራም ስሪ ; እኔ በጣም ነው የምወደውና የምከታተለው ; ግን አሁን ጥርጣሬ ፈጠርሽብኝ
@user-kc6ny6lu4n
@user-kc6ny6lu4n Месяц назад
ኢልያስ አህመድ ነብይ ነውዴ ለምን አላህን አትፈራም ነቢዩን አትከተልም እ እስልምናን በነርሱ ነዉ የምትለካው ኢልም ቀርተህ ድረስበት ሁሉንም
@AsdAwtar
@AsdAwtar Месяц назад
የነ ዓብደላህ ሀረሪ መዘሀባቸው ቁቡሪያ ነው
@user-dd7ev8jd8c
@user-dd7ev8jd8c Месяц назад
ጋዜጠኛውን ሳላዴንቅአላልፍም❤❤❤❤
@user-yz4tl6tq3b
@user-yz4tl6tq3b 6 дней назад
ሰደቃ መለቃቅም ነው እምወዱት አህባሾች ክክክ ነብዩ ያላዘዙትን መውሊድ ሀራም አደለም ትላላቹህ አላህ ከአህባሽ ጥመት ይጠብቀን
@fafiowal4968
@fafiowal4968 Месяц назад
Gim aff teseteri yshalshal
Далее
Looks realistic #tiktok
00:22
Просмотров 4,7 млн